Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኣቤት እግዚአብሔር ትእግስትህ እፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤ስንት ኣይነት ኣስመሳይ ሰዉ ኣለ በፈጣሪ ምስ 😢😢😢ወይኔ
ጀግና ጋዜጠኞ አንበሳ ወንድ ነህ አድንቁልኝ እባካችሁ ዋው ዋው ዋው ዋውሰላም ቅን ልብ አላት ትግሰትና ከበደ ይታሰሩ የምትሉ
ANCHE GUWDEGNA SATHOGNI GEDAY NECHE YEDEFASHE
በሰኣቱ ሂውትሽ ተርፋል ፈጣሪሽን ኣመስግኝ ሰራተኛሽን ኣመስግኛት
ለሰራተኛ ክብር መስጠት መውደድ ጥቅሙ ይሄ ነው። አይዞሽ ተርፈሻል።
ከዚህ መውለድ አያስፈልግም ማስወጣት ነው የጠላት ልጅ ጠላት ነው "ምርጥ የቤት ሰራተኛ አለሽ ❤
ጀግና ነህ እንድሁም ሰራተኛዋ የእዉነት የሰዉ ዘር ናት አሁኑኑ ከሰላም ጋር መሆን ኣለባት የሚትሉ በላይክ ተስማሙ
ሰራተኛዋ ክብር ይገባታል መመስገን
ልብ ቕና ሰራተኛ. ህይወታን ያተረፈች ተመልሳ ማየት እፈልጋልሁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍
እግዚአብሔር ደርሶልሻል ሰላምዬ ጋዜጠኛው ተባረክ።
ወንድሜ ያችን ሜስኬን ሰራተኛ ሂወቶን ያተረፈቻት መጣ ማየት እንፈልጋለን ያመቱ ምርጥሰው ሼልማት ማግኘት አለባት እህቴ ሰራተኛሼን አምጠሼ አስተምረሼ ለቁምነገር አብቃያት እሳምርጥ እህትሼ ናት ወንድሜ በርታ ሂወትነው ያተረፍህው።
ሳህ🎉🎉🎉🎉ወድ
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ደሞ ትግስቱ ለራሳ ብሎ በጣም መድከሙ ወድሜ ካልሰማች ተዋት ጨው ለራስክ ስትል ጣፍጥ ይባላል ለራስሽ ነው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ጀግና ጋዜጠኛነ ነህ ከእግዚአብሔር ጋር ሰራተኛውን ታመስግን
ኸረ ሸር እያደረግነ እናሰድገው 😢😢😢😢
Tebarek ❤
የእኛ ጀግና ተባረክ
ጀግናው💪ነበልባል አወረድክባቸው ሰራተኛዋን ለዚች ልጅ አገናኛት ምስጋናም ይገባታል
ጀግና ነህ እራስክን ጠብቅ❤🎉🎉
ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነብሷን አተረፍህላት እነዚህን ጀሮ አቸዉን ቆርጦ ምልክት አድርጎ መልቀቅ ጀሮ አቸዉን ሙጥጥ አድርጎ መቁረጥ ነዉ አካለ ሰኩል አድርጎ መልቀቅ እደነዚህ ያለ ቡዳ የብዙ ሰዉ ሂዎት አበላሽተዋል እግዚአብሔር ይፍረድባቹሁ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
ጀግና ወንድማችንየእኔ አበሰ❤❤❤👍👍👍
ጀግናጋዜጠኛነህ ሺአመትኑሪልን ይችንሚስኪን ሊበሎት ሲሉነውየደረስክላትነበልባል ጎበዙበርታልን ከክ ፍነገር አላህይጠብቅህ 👍👍👌👌
AYNE DERQ FEXAXA NECHE
ደራማነዉወይስ
አሉ ምርጥ ሰራተኞች አማስግኛት ሰራተኛሽን።
Esomi Tru slahonch naw
ጀግና ነበልባል ዛሬ ተንበለበልክላቸው የረዳክ ጌታ ይባረክ
በርታ ጀግናው ወጣት
አንተ ጀግና ተባረክ በርታ እንወድሀለን❤ ጋይስ ሰብስክራይብ እያረጋችዉ እናበረታታዉ
አተጋዜጠኛአላሕእረጅምእድሜይስጥሕ❤
ምን እየተከናወነ እደሆነ አልገባኝም እዴ አረ ሰዉ ወንድማችን ጀግና ጋዜጠኛ ነክ
እግዚአብሔር እረድቶሻል አይዞሸ አተ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተመቸሔኚአንተልጂአላህይጠብቅህ
ጀግና ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢ህግ የለ።
ያንተ እናት እግዝአብሄር የባረካት ናት። ወንድሜ እግዝአብሄር ከጎንህ ይሁን
ስራተኛዋ በእውነት መልካም ልጂ ናት
11
14:49 14:49 14:49
❤❤❤❤
ለምን እቤቷ እያለች አልጦቀመችባቸውም ከስራ ሲያባርሯት ነው እሷን ለማዳን ያሰበችው ብቻ አላህ መጨረሻዋን ያማረ ያድርግላት
በጣም.ጎበዝ.ነች.ሰራተኛዋ.ጀገና.ናት.መልሻት.ወደ.ቤትሽ
እነዚህ ግፍኞች ፈጣሪ አምላክ ፍርዱን ይሰጣቸው ። በአፋጣኝ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ። የቤት ሠራተኛው ለአሰሪዋ በእውነት በመቆማ እና ሕይወቷን በማትረፋዋ ለተመስገን ይገባታል ወለታዋን ፈጣሪ አምላክ ይከፍላት።
ለህግ ይቅረቡ ሁለቱም ሠላም ወደ ሀኪ ቤት ትሂድ
YE SELAM GUWADEGNA TEBSYSWA ACHEBREBARY LEABA NECHE AYENE DEREQ YEDFASHE
ጋዜጠኛውን እንደወድምሽ አርገሽው እይው እውነቱን ትረጂዋለሽ አይዞሽ❤
ጄግና ጋዜጠኛ እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
ጀግናው ዋው ትንሹ የንስር አይን❤❤❤❤❤❤❤
ከአሥመሣይ ከሰው ሰይጣን ሴት በራህመቱ በእዝነቱ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያረብ ያሣምረልን
ጎበዝ ጀግናችን ስታሳዝን ምን አይነት ክፍዎች ናቸው
አይዞሽ ማወቅሽ መልካሞ ነው እነሱ እየገደሉሽ ነው ሰላምዬ አብሽሪ አላህ ይወድሻል እነሱ የእጃቸውን ያገኛሉ።
መትረፏ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ህክምና አታድርግ ፀበል ትጠመቅ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም መሀሪ አምላክ ነው ጋዜጠኛ እራስህን ጠብቅ ተባረክ
Kangagaruwa tastawukalch yechi kiliblib
ምስጊን አይዞሽ ፈጣሪ አላማለው
ህይወትሽ ተርፋል ፈጣሪሽን አመስግኚ
የኔ ጌታ ስው ብቻ የን ነኚ እዳንል።ይሄ ለእኛ ትምህርት ነው ስራው ድንቅ ነው በየጌዜው የምናየው ተአምር ነ ውየእግዚአብሄር ስራ ብዙ ነው
ተጠቀቅ ወድሜ ሴትዮዎ እየዎሸች መሆኖን ያስታውቃን
ቤተሠቦቿ ይነገራቸው ሀኪም ቤት መሔድ አለባት የሠጧት መደሀኔት የከፋ አደጋ ሳያስከትልባት
ነበልባል እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እደናንተያለውን ለእውነት የቆማችሑትን እግዚአብሔር ባይሰጠን ንሮ ስንት ሰው በቁሙ ተቀብሮነበረ እዚአብሔር ይጠብቃችሑ ጋዜጠኛች በሙሉ❤❤❤❤
ሰራተኛዋን ህይወቷን አትርፋታለች ትመልሳትና ትካሳት እንዲህም መልካም ሰራተኞች አሉና ለቤት ሰራተኞች ክብር እንስጥ እንውደዳቸው ❤❤❤❤
ፀበል ሂጂ እህቴ
ሰራተኛን መንከባከብ ለሂዎት ደራሽ ሆነች ተባረኪ ሰራተኛይቱ
ለዚህ. ሁሉ ስራተኛዋ ጀግና ናት የእኔ ልዩ እህት አሏህ እዲሜ ይስጣት እባካችሁ ስራተኛዋን እንዳይግሏት በአላህ ተክታትሉት
Yes
ጀግና ጋዜጠኛ ነክ በርታልን
ጀግና በርታ
ጀግናችን፣በርታ፣እሺ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣አሁኑም፣ለሀቅ፣የቆምክ፣፣❤❤❤❤❤
ፈጣሪእረድቷሻል የዋህነትሽ
❤❤❤❤❤ውይይይይይ ኡኡኡኡኡኡ ዘንድሮ የማይሰማየለ😢😢😢❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ሰው ይህን ያህል ይጨክናል ይቅር ይበላቹ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም
ሰራተኛዋን ታመስግናት የምትሉ😊❤
ለወደፍቱ አቀራረብ ቀይርና የተሻለ ዘድ ተጠቅመህ ለማወጣጣት ሞክር። ሁለቱን የወንጀሉን አቀናባሪዎችን ለየብቻ ማፈጠጥና ሳይነጋገሩ ድብቅ ሥራቸውንም ማስሐፍለፍ ትችላለህ ።🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
አላህይጠብቅህያርብ ❤❤❤❤የኛጀግና❤
ነበልባልጀግናነው👍👍👍👍👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን😢
እኔ ግርም የሚለኝና የሚያናደኝ እውነቱን አየነገረሯችው የሚከራከሩት ነገሮች ነው
ሠራተኛቱን. አላሕ ይባርካት
ጀግናበረታ በጣም ያሳዝናል😢😢😮
ወገኖች ግን በቃ ገንዘብ ማለት ይህ ነው😢😢😢😢😢😢😢
ስንት ስወ በጨለማ ውስጥ እደሚኖሩ አይገባቸውም። በድግምት እያፈዘዟቸው ስለሆነ ነው። እህቴ ህይወትሺን አትርፊ
አይዞሽ እህቴ ሌላ ግዜም ሰው ሲማክርሽ ስሚ ድርቅ አትበይ ያኡነት ጎደኛ ድሮ ቀረ ተጠንቀቂ።
ወይኔ በፈጣሪ ምን አይነት ዘመንላይ ነዉ ያለነዉ ለማንኛዉም የሆነዉ ሆንዋል የሚሰጧት መዳኒት ጽንሱነ ጎድቶት ከሆነ ከባድ ይሆናል ጥሩ የሆነ የጤና ባለሞያ ይያት እመቤቴ የጭንቅ አማላጅዋ ከንቺጋር ትሁን😢😢ጋዜጠኛዉ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በርታ አንበሳየ
የኔ ወድምየ ጀግንነትህ 🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ይጠብቅህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ስራህን ይባርከው ብዙ ነፍስ አተረፍህ እራስህን ግን ጠብቅ
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ!
እዉነትም ነበልባል ጎበዝ ጀግና ወንዱሜ እንዳትለቃቸዉ አቃጥላቸዉ በሳት ነበልባል ጎበዝ ጀግና 👏👏👏👏
በዚህ ዘመን እንዲህ ያሉትን ሰራተኛ ያብዛልን! የሰላም መልካምነት ማንነት የነዚህን ሴራ በእግዚአብሔር ጥበቃ 😊 በሰራተኛዋ አማካኝነት ጠላቶችዋን ጣለላት። ተመስጌን እናመሰግናለን ብሮ ጸበል ትሂድ ሰራተኛዋ ትመለስ የተቀማ ህይወት በስዋ አገኘች እሰይ🎉❤
ጀገናነህ ወድማችን እንዴዉ አላህ ይጠብቅህ
እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ 😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነት ይቅር ይበለን 😢😢😢😢ከፍቶል ዘመኑ ስው አትመኖ
ስንት አይነት ደግ ሰራተኛ አለ የኔልጅ ተባረኪ
አንቴ ልጅ ልጅቷን ለቤተሰቦቿ ንገርና በግዜ ያስታሟት ኣታቆይ አደራ ደግሞ ባልና ሚስት ለህግ በቅረብ አለባቸው ።በህይወቷ ነበር የፈረዱት እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸዉ።ልጅቷን ይማራት።
የቤት ሰረተኛ የት ናት እስዋን ማየት ናፈቐኝ። ሂወትሽ በስዋ አመካንኘት እግዝአብሄር አትርፎሻል።
ጎበዝ ጋዜጠኛ
አንተንም እደሜ ይስጥህ ከፈጣሪ በታች እወነታውን እንድታውቅ ያደረካት አንተነህ እናመሠግንሀለን ተባረክ❤❤❤
በመጀመሪያ የማመሰግነው እግዚአብሔርን ከዛ ሰራተኛዋን ከዛ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ❤❤❤በርታ ጀግናችን እነዚህ አስመሳዮች አፈር ይብሉ ቱ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ተቀጠቀጠች እኮ😢😢
እድሜ ይስጥህ ወንድሜ የሴት ጎደኛህ አብሮ መስራት አይደለም መቀራረብ አያስፈልግም
ጅግና በርታ
,በርታ.በርታ..አተ.ጀግና.ነሓ
ጃግና በርታ
እግዞኦ ምን አይነት ግዜ ደረስን ፈጣሪ ልብ ይስጠን
ሰራተኞዋ እግዛብሔር ይባረካት እሱም እግዛብሔር ጠብቆታል ተመሰጌን በይ ሰራተኞዋ ግን ባለውለታዋ ናት አንተም ጀግና ነህ ተባረክ ግን ራሰህን ጠብቅ ልጂ
እህቴ ሁሉ ነገር ያልፋ ህይወት አጭር ናት እንኳን እግዚአብሔር እመቤት የተጠበቅሽ እኔ በእውነት በጣም ዘንኩት ❤❤❤😭😭😭😭
ጀግናው በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ እንዲህ አይነት ባለጌዎች የጃቸውን ማግኘት አለባቸው።
እቺ በድምፃ ና ከምታወጣቸው ቃላት አንፃር አረመኔ ነች በእርግጠኝነት!!!
እግዚአብሔር ይገሥጽህቻዉ
ተባረክ
ጀግና ገዜጠኛ ነህ አለህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ እህቴ አለህ አትርፎሸል ትግስት እነ በለቤትሽ ለህግ ይቅራብ የእጀቸዉን መግኛት አለበቸዉ
ለምን ሞባይሏን አትፈትሹም
Neber gin Alastawesem meseleny
እሰይ ከንስር አይን ተምራችሁ ቆፍጠን ስትሉ አቤት ደስ ስትሉ ❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ በርታ የኛ ጀግና❤❤❤❤ወንድሜ ያችን ሚስኪን ሰራተኛ እግዚአብሔር በሷ ላይ አድሮ ህይወቷን ያተረፈችላትን ልጅ በናትህ ሂወቷን ትቀይርላት መልሳት ወደሷ
ጀግና ጋዚጠኛ ጎበዝ በርቱ አላህ ይጠብቃቹ
ኣቤት እግዚአብሔር ትእግስትህ እፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤ስንት ኣይነት ኣስመሳይ ሰዉ ኣለ በፈጣሪ ምስ 😢😢😢ወይኔ
ጀግና ጋዜጠኞ አንበሳ ወንድ ነህ አድንቁልኝ እባካችሁ ዋው ዋው ዋው ዋው
ሰላም ቅን ልብ አላት
ትግሰትና ከበደ ይታሰሩ የምትሉ
ANCHE GUWDEGNA SATHOGNI GEDAY NECHE YEDEFASHE
በሰኣቱ ሂውትሽ ተርፋል ፈጣሪሽን ኣመስግኝ ሰራተኛሽን ኣመስግኛት
ለሰራተኛ ክብር መስጠት መውደድ ጥቅሙ ይሄ ነው። አይዞሽ ተርፈሻል።
ከዚህ መውለድ አያስፈልግም ማስወጣት ነው የጠላት ልጅ ጠላት ነው "ምርጥ የቤት ሰራተኛ አለሽ ❤
ጀግና ነህ እንድሁም ሰራተኛዋ የእዉነት የሰዉ ዘር ናት አሁኑኑ ከሰላም ጋር መሆን ኣለባት የሚትሉ በላይክ ተስማሙ
ሰራተኛዋ ክብር ይገባታል መመስገን
ልብ ቕና ሰራተኛ. ህይወታን ያተረፈች ተመልሳ ማየት እፈልጋልሁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍
እግዚአብሔር ደርሶልሻል ሰላምዬ ጋዜጠኛው ተባረክ።
ወንድሜ ያችን ሜስኬን ሰራተኛ ሂወቶን ያተረፈቻት መጣ ማየት እንፈልጋለን ያመቱ ምርጥሰው ሼልማት ማግኘት አለባት እህቴ ሰራተኛሼን አምጠሼ አስተምረሼ ለቁምነገር አብቃያት እሳምርጥ እህትሼ ናት ወንድሜ በርታ ሂወትነው ያተረፍህው።
ሳህ🎉🎉🎉🎉ወድ
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ደሞ ትግስቱ ለራሳ ብሎ በጣም መድከሙ ወድሜ ካልሰማች ተዋት ጨው ለራስክ ስትል ጣፍጥ ይባላል ለራስሽ ነው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ጀግና ጋዜጠኛነ ነህ ከእግዚአብሔር ጋር ሰራተኛውን ታመስግን
ኸረ ሸር እያደረግነ እናሰድገው 😢😢😢😢
Tebarek ❤
የእኛ ጀግና ተባረክ
ጀግናው💪ነበልባል አወረድክባቸው ሰራተኛዋን ለዚች ልጅ አገናኛት ምስጋናም ይገባታል
ጀግና ነህ እራስክን ጠብቅ❤🎉🎉
ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነብሷን አተረፍህላት እነዚህን ጀሮ አቸዉን ቆርጦ ምልክት አድርጎ መልቀቅ ጀሮ አቸዉን ሙጥጥ አድርጎ መቁረጥ ነዉ አካለ ሰኩል አድርጎ መልቀቅ እደነዚህ ያለ ቡዳ የብዙ ሰዉ ሂዎት አበላሽተዋል እግዚአብሔር ይፍረድባቹሁ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
ጀግና ወንድማችን
የእኔ አበሰ❤❤❤👍👍👍
ጀግናጋዜጠኛነህ ሺአመትኑሪልን ይችንሚስኪን ሊበሎት ሲሉነውየደረስክላትነበልባል ጎበዙበርታልን ከክ ፍነገር አላህይጠብቅህ 👍👍👌👌
AYNE DERQ FEXAXA NECHE
ደራማነዉወይስ
አሉ ምርጥ ሰራተኞች አማስግኛት ሰራተኛሽን።
Esomi Tru slahonch naw
ጀግና ነበልባል ዛሬ ተንበለበልክላቸው የረዳክ ጌታ ይባረክ
በርታ ጀግናው ወጣት
አንተ ጀግና ተባረክ በርታ እንወድሀለን❤ ጋይስ ሰብስክራይብ እያረጋችዉ እናበረታታዉ
አተጋዜጠኛአላሕእረጅምእድሜይስጥሕ❤
ምን እየተከናወነ እደሆነ አልገባኝም እዴ አረ ሰዉ ወንድማችን ጀግና ጋዜጠኛ ነክ
እግዚአብሔር እረድቶሻል አይዞሸ አተ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተመቸሔኚአንተልጂአላህይጠብቅህ
ጀግና ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢ህግ የለ።
ያንተ እናት እግዝአብሄር የባረካት ናት። ወንድሜ እግዝአብሄር ከጎንህ ይሁን
ስራተኛዋ በእውነት መልካም ልጂ ናት
11
14:49 14:49 14:49
❤❤❤❤
ለምን እቤቷ እያለች አልጦቀመችባቸውም ከስራ ሲያባርሯት ነው እሷን ለማዳን ያሰበችው ብቻ አላህ መጨረሻዋን ያማረ ያድርግላት
በጣም.ጎበዝ.ነች.ሰራተኛዋ.ጀገና.ናት.መልሻት.ወደ.ቤትሽ
እነዚህ ግፍኞች ፈጣሪ አምላክ ፍርዱን ይሰጣቸው ።
በአፋጣኝ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ።
የቤት ሠራተኛው ለአሰሪዋ በእውነት በመቆማ እና ሕይወቷን በማትረፋዋ ለተመስገን ይገባታል ወለታዋን ፈጣሪ አምላክ ይከፍላት።
ለህግ ይቅረቡ ሁለቱም ሠላም ወደ ሀኪ ቤት ትሂድ
YE SELAM GUWADEGNA TEBSYSWA ACHEBREBARY LEABA NECHE AYENE DEREQ YEDFASHE
ጋዜጠኛውን እንደወድምሽ አርገሽው እይው እውነቱን ትረጂዋለሽ አይዞሽ❤
ጄግና ጋዜጠኛ እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
ጀግናው ዋው ትንሹ የንስር አይን❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ከአሥመሣይ ከሰው ሰይጣን ሴት በራህመቱ በእዝነቱ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያረብ ያሣምረልን
ጎበዝ ጀግናችን ስታሳዝን ምን አይነት ክፍዎች ናቸው
አይዞሽ ማወቅሽ መልካሞ ነው እነሱ እየገደሉሽ ነው ሰላምዬ አብሽሪ አላህ ይወድሻል እነሱ የእጃቸውን ያገኛሉ።
መትረፏ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ህክምና አታድርግ ፀበል ትጠመቅ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም መሀሪ አምላክ ነው ጋዜጠኛ እራስህን ጠብቅ ተባረክ
Kangagaruwa tastawukalch yechi kiliblib
ምስጊን አይዞሽ ፈጣሪ አላማለው
ህይወትሽ ተርፋል ፈጣሪሽን አመስግኚ
የኔ ጌታ ስው ብቻ የን ነኚ እዳንል።ይሄ ለእኛ ትምህርት ነው ስራው ድንቅ ነው በየጌዜው የምናየው ተአምር ነ ውየእግዚአብሄር ስራ ብዙ ነው
ተጠቀቅ ወድሜ ሴትዮዎ እየዎሸች መሆኖን ያስታውቃን
ቤተሠቦቿ ይነገራቸው ሀኪም ቤት መሔድ አለባት የሠጧት መደሀኔት የከፋ አደጋ ሳያስከትልባት
ነበልባል እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እደናንተያለውን ለእውነት የቆማችሑትን እግዚአብሔር ባይሰጠን ንሮ ስንት ሰው በቁሙ ተቀብሮነበረ እዚአብሔር ይጠብቃችሑ ጋዜጠኛች በሙሉ❤❤❤❤
ሰራተኛዋን ህይወቷን አትርፋታለች ትመልሳትና ትካሳት እንዲህም መልካም ሰራተኞች አሉና ለቤት ሰራተኞች ክብር እንስጥ እንውደዳቸው ❤❤❤❤
ፀበል ሂጂ እህቴ
ሰራተኛን መንከባከብ ለሂዎት ደራሽ ሆነች ተባረኪ ሰራተኛይቱ
ለዚህ. ሁሉ ስራተኛዋ ጀግና ናት የእኔ ልዩ እህት አሏህ እዲሜ ይስጣት እባካችሁ ስራተኛዋን እንዳይግሏት በአላህ ተክታትሉት
Yes
ጀግና ጋዜጠኛ ነክ በርታልን
ጀግና በርታ
ጀግናችን፣በርታ፣እሺ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣
አሁኑም፣ለሀቅ፣የቆምክ፣፣❤❤❤❤❤
ፈጣሪእረድቷሻል የዋህነትሽ
❤❤❤❤❤ውይይይይይ ኡኡኡኡኡኡ ዘንድሮ የማይሰማየለ😢😢😢❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ሰው ይህን ያህል ይጨክናል ይቅር ይበላቹ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም
ሰራተኛዋን ታመስግናት የምትሉ😊❤
ለወደፍቱ አቀራረብ ቀይርና የተሻለ ዘድ ተጠቅመህ ለማወጣጣት ሞክር። ሁለቱን የወንጀሉን አቀናባሪዎችን ለየብቻ ማፈጠጥና ሳይነጋገሩ ድብቅ ሥራቸውንም ማስሐፍለፍ ትችላለህ ።🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
አላህይጠብቅህያርብ ❤❤❤❤የኛጀግና❤
ነበልባልጀግናነው👍👍👍👍👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን😢
እኔ ግርም የሚለኝና የሚያናደኝ እውነቱን አየነገረሯችው የሚከራከሩት ነገሮች ነው
ሠራተኛቱን. አላሕ ይባርካት
ጀግናበረታ በጣም ያሳዝናል😢😢😮
ወገኖች ግን በቃ ገንዘብ ማለት ይህ ነው😢😢😢😢😢😢😢
ስንት ስወ በጨለማ ውስጥ እደሚኖሩ አይገባቸውም። በድግምት እያፈዘዟቸው ስለሆነ ነው። እህቴ ህይወትሺን አትርፊ
አይዞሽ እህቴ ሌላ ግዜም ሰው ሲማክርሽ ስሚ ድርቅ አትበይ ያኡነት ጎደኛ ድሮ ቀረ ተጠንቀቂ።
ወይኔ በፈጣሪ ምን አይነት ዘመንላይ ነዉ ያለነዉ ለማንኛዉም የሆነዉ ሆንዋል የሚሰጧት መዳኒት ጽንሱነ ጎድቶት ከሆነ ከባድ ይሆናል ጥሩ የሆነ የጤና ባለሞያ ይያት እመቤቴ የጭንቅ አማላጅዋ ከንቺጋር ትሁን😢😢
ጋዜጠኛዉ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉