Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወደ ህክምና ግድ ነው ተመርምሮ በኦፕሬሽን ማስወጣት አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉ
ይመርመርና እውነት ከሆነ አሜሪካን።ብዙ ጀግና ኢትዩጲያኖች አሉ እያሳደዱ ለህግ ያቅርቧቸው እባክህ ወንድማችን ፈጣሪ። ይድርስለት
ይሄንን የምታዩ አሜሪካን ያላቺሁ ሰወች እነዚህን ሰወቺ ለፍርድ እንድታቀርቧቸው በኢትዮጵያ አምላክ ሰል እለምናቺሀለሁ
❤❤❤❤
አድራሻ ያስፈልገናል😭😭😭😭💔
ትክክል አለምንም ጥርጥር ሕግ ይፋረዳቸዋል
አ@@Meron824አድራሻ ጋዜጠኛው ልጁን እንድጠይቅ ማድረግ ይቻላል
😭😭🥺
በፀሎት እናስበዋለን የዚህልጅ መጨረሻዉን አሳዉቁን
ምናአለበት የማይሆን ነገር ለህዝብ ባታስተላልፉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💞☝☝☝☝☝
አትተዉት ተከታተሉት በጣም አይምሮህ ይጎዳል ከሰዉ አፍ ሲደበቅ ህይወቱን እንዳያጣ ሐኪም ቤት ወስዳችሁ በሰላም ያወጡለታል .አይዞክ ወንድሜ ፈልገህ አላመጣከዉም.
from America ከአሜሪካ ነው🇱🇷 ✈️🇺🇸🙏✝️ እባካችው ለልጁ ድረሱለት ድሮም ነጮች እኛን ጥቀሮች አይወዱንም ቶሎ ብላችው ዶክተ አናግሩለትና ያውጡለት እና ወደ ትምህርቱ የሚመልሱት ከሆን የሚቀበሉት ከሆነ ወደዚሁ ይምጣ እባካችዉ እባካችው please please ጌታ ይድረስልክ አሜን ✝️🙏
😭😭😭😭😭😭 ቁጥራቻውን እንዴት አገኛለሁ Please
ምንም ዶክተር እያስፈልግም በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ ነው የዚህ መዳኒት ተአምር ነው
አዎ በኦብራሴውን ማስወጣት አለበት ለሂይወቱም አስጊ ነው እና ዶክተሩ በሕግ እንዲጠየቅ መደረግ አለበት
ስለምን በርሜል ነው የምታወሪው አንቺ ደግሞ በፈጣሪ@@tghahayoutuification
በስመአብ 😢😢😢😢አይዞህ ወድሜ ኪዳነ ምህረት ትርዳህህህ😢❤❤
አይዞህ የኔ ጌታ ያዛዝናል አገርህ ዉስጥ ዶክተሮቹ በእርግጠኝነት ይረዱሃል: ቤተሰብህን አግኝ እባክህን ዶክተሮች ይርዱህ እባክህን ::መዉለድ ፈልገህ ነዉ:: ዳኒ ሰዉ ይሁን አዉሬ ይሁን ሆድህ ዉስጥ ያለዉ ያልታወቀ ነገር ዳኒ ምን ሆነህነዉ ኃላ መዉጫ ታጣለህ ዳኒ ቶሎ ብለህ አራስህን አድን::
ስሙን ምን አስጠራህ
ወንድሜ እራስህን አታጥፋ ዘላለምህን አታበላሽ አይዞህ አንተ አላረከው አትሸማቀቅ ጌታ ይረዳሀል
ስብሃት ስብሃት ስብሃት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ ወንድማችን 😔 አቤቱ ፈጣሪ መጨረሻችንን አሳምርልን 🤲
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
እመቤታችን ባረባው በረባው አትጥሯት ኮሜታተሮች መቼ እንደምትነቁ ደንቆሮ ሁላ እነሱ እየነገዱ ነው እውነትና ውሸት ለይታቹ ማታቁ ንቁ
የይ ያቺ እናትህ ትውልድ ሁሉ በማስተዋል በጥበብ መውጣት መግባት ይሁንላችሁ:: ወንድሜ እግዚያብሔር ያርዳህ
😢😢😢😢😢😢መጀመርየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምረልኝ የሚለው ፀሎት ትልቅ ፀሎትነው የሰው ዘር በሙሉ በየ እምናታችን እንፀልይ ለልጁም ለኛም የዝህልጅ ህይወት ተቀይሮ ድኖ ማየት ናፈቀኝ ሰመይን ምድርን የዘረጋ የፋጥረት ሁሉ ጌታ መድሀኔ አለም ይማርህ እመቤቴ ድንግል ማርያም በቃልኪዳኖ በአማላጅነቶ ትረደህ 😢😢😢😢😢
የኔ ጌታ ምስኪን እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ እመቤቴ ከጭንቅ ታዉጣህ
ጌታይድረስልህ
የሰማይ የምድር አምላክ ይፍረድባቸው እነዚህ ክፉዎች አይዞህ የኔወንድም ወደህ ያደረከው ነገር አይደለም ይሂ ሁሉ ድህነታችን ነው እማምላክ ትድረሰልህ አረ የሰው ያለ አቅም ያላችሁ በፈጣሪ በውቀታችሁ እዩት ምን እንደምል አላቅም የት ነው ያለኀሀው እግዚዮ ፈጣሪ አምላክ ድረስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናቴ ኪዳነምህረት ትዳብስህ የኔ ከረታታ አይዞህ አስወጡለት በፈጠራችሁ ተባበሩና ወድሜ ጋዜጠኛ😢😢😢😢😢 ሂወቱን ታደጉት እዳይሞት
ድራማ ይመስለኛል
ውዴ በደንብ ድራማ ነው እግዚአብሔርን እስቲ ክፍል ሁለት ላይ ከ 24 ደቂቃ ጀምሮ ያለውን እዩት ወይም ከ34 ደቂቃ ጀምራቹ ያለውን እዩት እግዚአብሔርን ውሸት ነው@@Alam-k6l
😢😢😢😢
Me too new drama
(መምህር ተስፋዬ)አገናኘው ፀበል ይውሰደው
yiheko saw new oduwusiti yelewu kedo tigene new mederegi yelebet
ስንት ዶንቆሮ አለ
emigrrmish enem endeza eyasebku neber
የአቶ ወንደሰን ነገር የታደረስከው እባክህ የንስር አይን ያግዝሀል እንዳትተወው የብዙዎችን ንብረት አስመልሷልና ተጋገዙ
ጋዜጠኛው አነጋገርህ ይደብራል ባለበት አካባቢ ዶ/ር ፈልግና አገናኘው ቢቻል ዶ/ር አብይ ጅማ ደውለህ ንገረው
ወንድሜ የተሠራብህ በጣም ያሳዝናል አይዞህ የሞተልሕ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ አለው ሕይወትሕን ለእርሱ እየሰጠህ ጸልይ፣ ሌላ ደግሞ አሁንም ስላልረፈደ ሴት የሚያስመስልህ አለባበስ ለብሰሕ ወደ ሆስፒታል ሒድና ምርመራ አድርግ ውጤቱ እርግዝና ካሳየ እውነቱን ለሀኪሞቹ ነግረሕ በቀዶ ጥገና እንዲገላግሉህ ብትጠይቃቸው መፍትሔ ይኖራል፤ እጎዚአብሔር እንዲረዳህ በጸሎት አብረንህ ነን❤
አይዞህ ወንድሜ ያየሁትን ማመን አልችልም እኔ ልሰቃይልህ ወንድሜ ጠከር በልልኝ እችቀን ታልፋለች❤❤❤❤❤❤❤❤ በርግጥ ለወድልጅ እሂከባድ ነው ግን ፈጣሪ ምክኛት አለው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
የሀገራችን አኪሞች ይገላግሉሀል አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
በጣም በጣም የምታሳዝን ልጅ ነህ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ፕሮግራም ተከታተል የድንግል ማርያም ልጅ ማሠሪያውን ይፍታልህ
አሜንአሜንአሜን❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ይድረስ አምላክ ይጎብኝህ
እባክህ የት እስቴት እና የት ቦታ ይኖር እንደነበር ነገረን ብዙ ጀግና የሆኑ ጠበቆች አሉ ተባብረን ለ ፍርድ ይቀርባሉ አሜሪካ ህግ ያለበት ሀገር ነው በናትህ እንዴት መርዳት እንደምንችል ንገረኝ
ኣምላከይ ሆይ ከም ኣንደበትና ዘይኮነ ከም ቱ ሩህሩህ ምሕረትካ ርድኣዬ😢😢😢😢😢😭😭😢😢💔🙏🙏
መድሀኒአለም ክርሰቶሰ ሰላምህን ይመልሰው ወይኔ ፈጣሪዬ ማርያምን በጣምያሳዝናል በናትህ በኪዳነ ምህረት አግዘው በፈጠረህ የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በስላሴ ከዚህ ክፋት ጠብቀን መተት ይሆናል ፀበል ቢሄድ ጾሎት ቢያዝለት አባቶችን አናግሮ መቸም ወዶ ፈቅዶ ጾታውን ካልቀየረ ወድ ልጅ አረገዘ ቢባል ከባድ ነው የክፋት የመታቾች ይሆናል
Egzyabher yetbkn eyalmamdun indayhon esu indat indi yasbail
ጀግና ጋዜጠኛ በርታ እግዛቤር እድሜ ይስጥህ
ስውርዋ ማርያም ውሰዱት ፈንቅላ ታወጣለታለች የኔ ወንድም እመቤቴ ትዳብስህ 🙏
አይዞህ እግዚአብሄር ያቃል ጌታሆይ ይቅር ብለን ከማአትህ አተው ሰውረን
የፃርቃኔዋ እመብርሀን ትማርህ የኔ ወንድም ልጅም ላዮን ይችላል መተት ሊሆን ይችላል ነጮች ከባድ ናቸው
አብሽር ወንድሜ ከቤተሰቦችህ ተገናኝ ህ ሁሉም መልካም ይሆናል አይዞህ አምላክ ካንተ ነው።
አሜሪካ ላሉ ለዮኒማኛ ለሌላአገር ወዳድ ይህንን ለእግ አቅርቡለት እባካችሁ
ዬኒ ማኛ? UA-cam ላይብአበሻ ላይ አፋንከመክፈት ሌላ ምንም ሃይል የለውም
ታሾፌያለሽ ዩኒ አገር ወዳድ ነው? እሱ አገሩ ብታወጣለት ከመሽጥ አይመለስም የዩቱብ ሳንቲሙን ሲስበስብ እውነት መስሎዋችሁዋል
ከዛስ?
ኧኛ አበሾች ነጭ በጣም ስለምናከብር ተጫወቱብን የማይረቡ አይዞክ ሁሉ ያልፈል ፈጣሪ አለ
የኒ አባት እመብርሃን ትድረስልህ😢😢😢
እግዚያብሄር ይፈውስህ
አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅርም በለን።
Amen 🙏
የሕክምና እርዳታ ያስፈልገዋል።አስቸኳይ።
በጌታ በኢየሱስ ስም ሆድህ ዉስጥ ያለዉ ነገር በስሙ ስልጣን የፈረሰ ይሁን። በእግዚአብሔር እሳት ይበላ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@@Alemtsehay777 አሜንንንንን
አሁን ይሄ ጸሎት ነው ወይስ ፉከራ/ቀረርቶ!? እባክህ ጌታ ሆይ ከመጣበት ህመምና ችግር በቸርነትህ ማረው፣ በሕይወቱና በጤንነቱ ገብቶ የሚፈታተነውን እርኩስ መንፈስ አንተ ትችላለህና ለዘለዓለም አስወግደህ ወደ እቶን እሳት ጣልለት፣ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የሆንከው የአብ አንድያ ልጅ አምላካችን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ መድሃኒት ነህና በችግርና ህመም ውስጥ ሆነው ወዳንተ የሚጸልዩትን ባሪያዎችህን በቸርነትህ እንድታስብ የአባትህ፣ የአንተና የመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን። ለዘለዓለሙ አሜን ነው የሚባለው እሺ። የጻፍከው ጽሁፍ እራሱ የጭውኸት ድምጽ አለው። ጸሎትም በጎ ምኞትም አይደለም ዝም ብሎ ባዶ ቀረርቶ ነው። እንደዚህ አይነት ጸሎት ለእንደዚህ አይነት ችግር አይጸለይም አውዱን ለይተሽ እወቂ። ሆዱ ውስጥ ያለው ነገር ምን እንደሆነ ሳታውቂ ይፍረስ እሳት ይብላው ቅብርጥሴ ማለት ተገቢ አይደለም። ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ የተለያዩ ህመምተኞን ሲያድን " አልጋህን ተሸክምና ሂድ፣ እንደ እምነትህ ይሁንልህ፣ ልጄ ሆይ ተነሽ፣ አላዛር*3 ተነስ፣ እንደ ቃልህ ይሁንልህ እና መሰል ቃላትን ነው የተጠቀው። ሴይጣንን እንኳ በገዳመ ቆሮንጦስ እያለ ፍረስ፣ እሳት ይብላ ቅብርጥሶ አላለም። ለምን ምክኒያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ ጠላታችንን እስከወዲያኛው ለማጥፋትና ህመማችንን ለማስወገድ የፍርድ ቀን አለውና ነው። በነገራችን ላይ ይሄን ልጅ እዚህ ችግር ውስጥ የከተቱት የአሜሪካ ነጮች ምን አልባት እንዳንቺ በውሸት ቸርች ውስጥ ጸሎት እያሉ ሲጮሁና ሲዘሉ የሚውሉ ፕሮቴስታንቶች ወይም ካቶሊኮች እንደሆኑ ጥርጥር የለውም። ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ የሚያደርጉትም እነሱ ናቸውና እስቲ በእርጋታ በስክነትና በጥበብ ጸልይለት። አትንኮሻኮሺ።
የምን ፉከራ ነዉ? መፀለይ ፉከራ ነዉ? እስቲ ወደ አእምሮአችሁ ተመለሱ ፕሊስ
አላህ ይርዳህ እንግዲህ ወንድሜ በጣም ነው የሚያሳዝነው 🥹🥹🥹
ቃለመጠይቅ፣ስታረግ፣አታጋን
እዴት እደሚናድድ😢😢
menem endalmeseleh mehon alebet enji atagan beweste yazew
🔥ነበልባል ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቅህ አሜን !!!አረ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው 😓
😢😢😢😢😢
ማርያምን አንጀቴን ነው የበላኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ይከብዳል
😭😭. 💔💔
የእኔ አባት እመብረሐን ትደረስልህ አሜን
Amen 🙏🙏🙏
እረኡኡኡኡኡ የትአለህ ወገንየ በጣም ያሳዝናል ልጁ ኤሜሪካ ብዙ ኢትዮጵያዉያን አሉ አይደለምዴ በፈጠራቹ አግዙት የኔ ከርታታ ወንድሜ አግዙኝ በል ለንስር አይን ወይም ለዱካሸዉ ተጫወቱበት ወይም መተት ልበል ግራገባኝ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይድረስልህ 🙏🙏
እግዝዬ መሓረና ክርስቶስ አምላክ
ወደ ሆስፒታል ባስቸኪይ ውሰድት መፍትሔ ይኖረዋል አይዞህ ወንድሜ መጀመሪያ በፊልም ያሳየናል ከዛ ይሞክሩብናል 😓
አቤት የሰው ክፍት ምን ይጠቀማሉ ልጁን እንደዚህ አሰናክለው ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
Amen amen amen
እረ እንዴት አመናችው ግን😢
አይዞክ እናቴ ቅድስት ድግል ማሪያም የጭቅ አማላጇ ካለሕበት ጭቀት ታውጣክ ወድሜ😢😢😢😢
እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ትድረስልክ 😢😢
መተትወይመተት የይቶቤእምመትቱ ነፍሳችሁን አይማረው ጀግናችን ፀበልውሰደው ያሳዝናን እቶቤ መባሌ አሳፈረኚ🎉🎉🎉
ለዚህ አስተያየት መስጠት አይደለም ታሪኩንም ለመስማት እያሳለፍኩ ነው ልቤ እየክዳኝ ነው የሰማሁት ብቻ አንድ ሀሳብ ልስጥ ንስሀ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይማርህ
ሱብሀን አላህ በጣም የሚያስደነግጥ ነዉ
ልጁ የሚያውረው እውነትከሆነ ልጁን የሱን መዳኒት መፈተኛ ነው ያረገው ይስራል አይሰራም የኛ ልጆች ለምደነው ሰውን የምታምኑት
እግዚአብሔር ይድረስልህ ወንድም አለም በጣምከባድነው😢😢😢😢
እባክህ መጀመርያ ሀኪም ውሰደው ከዛ ወደ ጠበል ውሰደው እግዚአብሔር ይማረው በጣም ያሳዝናል ምን ግዜ ነው የደረስነው አቤት እግዚኦ አግዘው በጣም ነውያሳዝናል
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ ስው ምን አይነት የጭካኔ ጥግነው በወንድልጂ ላይ. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢
ያአሏህ ምን አይነት ጉድ ነው ሱባሀን አላህ
ኦርቶዶክስ የማባል የሰዶማዊያን መፈልፈያ ነው
ለሰው ማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞክ ውደሜ ሁሉንም እግዚአብሔር አይቷል 😢😢😢
አይዞህ አሜሪካን አገር ብዙ ኢትዮጵያዊያን ሎየሮች አሉ ይፍረዱሀል ሆርሞን ነው የወጉህ ወንድሜ አይዞህ አውቀህ አይደለም 💔💔💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲🥲🥲 ተመራመረበት በጣም ያማል
በኔ ግምት ሳይሆን በእርግጠኝነት ሀበሻ መጥፎ ነው ሀገራችንን በራሳችን ራስ ወዳድ ሰዎች ነው የምናጣት ይሔ የአውሬውን መንፈስ / 666/ አባል ፆታ ቀይሮ የመጣ ነው በምንም መልኩ ወንድ ወንድ ነው አይወልድም ራሱን ቀይሮ የመጣ የሴት ልጅ ነው በፖሊስ ተይዞ ከፍተኛ ምርመራ መደረግ አለበት ጋዜጠኛው ለህግ አሳልፈህ ስጠው እንዳይወልድ ባመጣው ሀገር ያመጣውን ጣጣ ጥሎ ይምጣ ነገሩ ቀላል አይደለም።
🤔🤔🤔
ይህ ሚድያ በጣም ነው ምወደው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ግን ከዚህ ሁሉ የምትስራቸው የዛሬ የምዘግንነ ለጆሮ ለማይት አቤት እግዚአብሔር ህመሙ መፍትህ ይስጠህ ይክብዳል ከቻልህ ህክምና ወስደው ጀግናው ምክንያቱ በስረጀረ ይሳካል ይሆናል ኧረ ከጎኑ ሆነ አንደ መፍትህ ፈልግለት እናትየዋም አስውቃት በዚህ ሁነታ በቻው ይከብዳል😢😢😢😢
እረ አላህ በራህመት አይንህ እየን ሡባሀን አላህ እኔሥ ከቀን ቀን የማየው ነገር በጣም እያሥፈራኝ ነው ላሀውላ ወላቀወተ ኢላቢላሂ ላዚም
እየሱስ ያድል ወደሚፀለይለት ቦታ ይሄድ የመንፈስ አስራር ሊሆን ይችላል
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ😭😭😭ኣይዘካ ካብቲ ዘለካዬ ኣምላክ የዉፅእካ
የሰይጣን ስራሕ ነዉ እና ፀበል ውሰዱት በእግዝአቤሄር
በሰምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ የሠው ክፋት ይሄንን ያክል ነው ግን እመብርሀን ትማርህ
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በጣም ይከብዳል እነዚ ነጮች በተለይ አሜሪካና እንግሊዝ ፈጣሪ ይፍረድባቸው ለሰው ልጅ በተለይ ለአፍሪካውያን ክብር የሚባል የላቸውም እመብርሀን ትድረስልክ ወንድሜ
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞህ የኔጌታ ፈጣሪ አይረሳህም እሱን ብቻ ታመን
ወንድሜ በጣም ጠንካራ ነ ይህ
ወንድሜ አይዞህ ለሰው አፍ አትጨነቅ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልህ
እቺ ሸርሙጣ ማሪያም ልጂማ ከሆነ ልማዳቺ ነው ደደሞ አታፍሪም !!ማሪያም ትድፈርሽ
እግዚአብሄር ይርዳህ እንደምንም ብለህ ዶክተር ይየው ሆስፓታልውሰደው እርዳውጌታ መልካምነው
መመርመሩ መፍትሄ ነው እርግዝናም ላይሆን ይችላል😢😢😢😢😢😢
Begeta sem betam yasazinal geta yefewuseh wedme
ሳይካትሪስት ጋር ውሰደው ደሞ ጌታ ኢየሱስን ተቀበል ወንድሜ ሁሉም ያልፋል አይዞህ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ነጭን ማመን ዋጋ ያስከፍላል የሰጡት መዳኒንት ነው እንዲህ ያደረገው አባቷ የመዳኒት ተመራማሪ ስለሆነ መሞከሪያ ያደረጉት ኢትዮጵያዊያን እባካቹውን ነጭን አትመኑ እራሳቸውን ጠብቁ ወንድማችን እባክህን ወደ ሆስፒታል ወሰደው
አቤት እኛም በጭንቀት ልንሞት ነው የምንሰማው የምናየውም ነገር እየከበደን ነው የጭንቅ ግዜ
ዘላለም ዘገየ ያግዝህ እሱ ጎበዝ ነው መፍትሄ አያጣም እናቴ ኪዳነምህረት ድረሽለት ጭንቅ አማላጇ
የኔ ጌታ አይዞህ አውቀህ አላመጣህም አክቤት ሄድ በኦብርሽን ያውጦት
ጠያቂው በጣም ያናድዳል ምን ያሰቃል ፈጣሪ ምን ነው ልጁ ላይ ያመጣበት
እደው ምድርና ሰማይን የዘርጋክ አምላክ የዳኒን ሂወት ቀይርልን እግዞ ማሀረና ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ መድሀኒያለም ካንተጋ ይሁን አይ የሰው ልጅ ክፋቱ ፈጣሪ ይፋረዳቸው ሀኪም ቤት እንዳይሔድ ያስፈራሩት ይመስላል
ምንድነው የሚለው ለምን ኢትዮጲያ ከመጣ በኋላ ሀኪም ቤት ሄዶ አልትራሳውንድ አልተነሳም ወይስ ድራማ ነው
ለአላህ ብላቹህ ሀኪቤት ውሰዱት መፍቲሄ አይጠፋም እስከመቸ ቤትዘግቶ የኔአባት ፈጣሪይድርሥልህ😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭እግዝዉ ማረነ ክርስቶስ አይዞህ እግዚያቡሔር ቲላቅ ነዉ ያልጠበከዉን ያደርጋል ይረዶሃል
አትጨናነቀ ደስ ይበለን አጠገቤ ሆኜ በናትህ እኔ በጣም ማሳዘን ጌታ
እመቤቴ፡ትድርስልህ፡ወድማችን፡አያዛክ፡
ante gin
ምን እንደደረሰ አሳውቀን አብሽር አሏህ ያሽርህ የተበላሸ ዘመን አሏህ ያግራልን ብቻ
ዳኒ ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
ታሪኩ ያሳዝናል ወንድሜ ሆይ አይዞህ እግዚአብሔር መፍትሄውን በቅርቡ እንደሚሰጥህ አምናለሁ በፍቃድህ ስላልሆነ ማለት ነው ፀሎት አድርግ። ሌላው ጋዜጠኛውን የምጠይቀው ነገር 1ኛ ልጁ ጋር ከመግባትህ በፊት አከራዩ ነግሮሃል፡ቢያንስ የአዕምሮ ቅድመ ዝግጅት አለህ፡ ልጁጋ ስትገባ ነገሩን ቀለል አድርገህ እንዲህ ዓይነት ነገር እሱ የመጀመሪያ ሰው አለመሆኑን፣ መፍትሄ እንዲያገኝ ማፅናናትና አዕምሮውን ማበረታታት ይገባህ ነበር ፡ ነገር ግን ልጁ ሲነግርህ በጣም በማጋነን የነገረህን ጉዳይ እንኳ በመደጋገም ስትጠይቀው ነበር የባሰ ማስጨነቅ ለምን? መፍትሄ 1ኛ ሠርቶ መብላት ስላልቻለና ህመም ስላለው አጠገቡ ከቤተሰብም ሆነ ከውጪ አንድ ሰው አጠገቡ መኖር አለበት ። 2ኛ ሆዱ ውስጥ ያለው ትክክለኛ ልጅ ነው የሚለውን በአልትራሳውንድ ማረጋገጥና መፍትሄውን ከፈጣሪ መቀበል፣ 3ኛ ነገ ከነገወዲያ ልጁ ከዳነ በኋላ ግንኙነት ቢያደርግ ተመልሶ እንዲህ ዓይነት ነገር ሊከሰት ይችላል ወይም ምንም አይፈጠርም የሚለውን ለማረጋገጥ ፣ ራሱን ስቶ ሳምንት ሆስፒታል በተኛበት ጊዜ የተፈጠረው ስለማይታወቅ ውስጣዊ ምርመራ ማድረግ ይኖርበታል ። ዋናው ወደ እናት አገርህ ለመፍትሄ መምጣትህ ጥሩ ነው ወደ ወገኖችህ ማለት ነው። አይዞህ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ ነፃ ትወጣለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ። መፍትሄውን ካገኘህ በኋላ ንሰሐ ግባ ፡ ፈጣሪ ልጆቹን መቼም አይተውም። ቸር ይግጠምህ ።
እግዚኦ ማሀረን ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
በስማም😢
እመብርሀን ትድረስልህ
የኢትዮጵያ ዶተር ብያዩት ምናልባት ብያወጡለት አይዞህ ወንድሜ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
6 months, how come?
ቅዱስገብርኤል በሠላም ከዚህጉድ ይገላግልህ የእናትህን ልፋት ቆጥሮ ከዚህ መከራ ይገላግልህ።
እግዚብሔር ይማርህ አቤቱ ምርትህ ላከልን
እኛ ሀበሾች የኛ ጉድ ማለቅያ የለዉም ለመስማት እክዋን ይከብዳል
እረ ለዚህ መዳኒቱ ፀበልና ፀበል ነው
ፀበል ርግዝና ያስወርዳል እንዴ?🤔
@@ZEthiopia-ng2oeሳይሆን የህዝቡ ግምት ድግምት ነው እርግዝና አይደለም ፀበል ከሆነ ያወጣዋል ማለታችው ነው። እንጅ በየት ሀገር ነው ፀበል የሚያስወርደው ነው
ነበልባል ወንድማችን እግዝብሔር ይጠብቅሕ በፀበልን በሕክምናም ይድናል እግዝብሔር ይማርሕ😢😢😢
በስማም ፈጣሪ ይድረስልህ ወደሀኪም ውሰዱት እባካቹ
የፈጣሪ ያለህ በህክምናም በእምነትም ተከታተል እሽ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ
ወደ ህክምና ግድ ነው ተመርምሮ በኦፕሬሽን ማስወጣት አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉ
ይመርመርና እውነት ከሆነ አሜሪካን።ብዙ ጀግና ኢትዩጲያኖች አሉ እያሳደዱ ለህግ ያቅርቧቸው እባክህ ወንድማችን ፈጣሪ። ይድርስለት
ይሄንን የምታዩ አሜሪካን ያላቺሁ ሰወች እነዚህን ሰወቺ ለፍርድ እንድታቀርቧቸው በኢትዮጵያ አምላክ ሰል እለምናቺሀለሁ
❤❤❤❤
አድራሻ ያስፈልገናል😭😭😭😭💔
ትክክል አለምንም ጥርጥር ሕግ ይፋረዳቸዋል
አ@@Meron824አድራሻ ጋዜጠኛው ልጁን እንድጠይቅ ማድረግ ይቻላል
😭😭🥺
በፀሎት እናስበዋለን የዚህልጅ መጨረሻዉን አሳዉቁን
ምናአለበት የማይሆን ነገር ለህዝብ ባታስተላልፉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💞☝☝☝☝☝
አትተዉት ተከታተሉት በጣም አይምሮህ ይጎዳል ከሰዉ አፍ ሲደበቅ ህይወቱን እንዳያጣ ሐኪም ቤት ወስዳችሁ በሰላም ያወጡለታል .
አይዞክ ወንድሜ ፈልገህ አላመጣከዉም.
from America ከአሜሪካ ነው🇱🇷 ✈️🇺🇸🙏✝️ እባካችው ለልጁ ድረሱለት ድሮም ነጮች እኛን ጥቀሮች አይወዱንም ቶሎ ብላችው ዶክተ አናግሩለትና ያውጡለት እና ወደ ትምህርቱ የሚመልሱት ከሆን የሚቀበሉት ከሆነ ወደዚሁ ይምጣ እባካችዉ እባካችው please please ጌታ ይድረስልክ አሜን ✝️🙏
😭😭😭😭😭😭 ቁጥራቻውን እንዴት አገኛለሁ Please
ምንም ዶክተር እያስፈልግም በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ ነው የዚህ መዳኒት ተአምር ነው
አዎ በኦብራሴውን ማስወጣት አለበት ለሂይወቱም አስጊ ነው እና ዶክተሩ በሕግ እንዲጠየቅ መደረግ አለበት
ስለምን በርሜል ነው የምታወሪው አንቺ ደግሞ በፈጣሪ@@tghahayoutuification
በስመአብ 😢😢😢😢አይዞህ ወድሜ ኪዳነ ምህረት ትርዳህህህ😢❤❤
አይዞህ የኔ ጌታ ያዛዝናል አገርህ ዉስጥ ዶክተሮቹ በእርግጠኝነት ይረዱሃል: ቤተሰብህን አግኝ እባክህን ዶክተሮች ይርዱህ እባክህን ::መዉለድ ፈልገህ ነዉ:: ዳኒ ሰዉ ይሁን አዉሬ ይሁን ሆድህ ዉስጥ ያለዉ ያልታወቀ ነገር ዳኒ ምን ሆነህነዉ ኃላ መዉጫ ታጣለህ ዳኒ ቶሎ ብለህ አራስህን አድን::
ስሙን ምን አስጠራህ
ወንድሜ እራስህን አታጥፋ ዘላለምህን አታበላሽ አይዞህ አንተ አላረከው አትሸማቀቅ ጌታ ይረዳሀል
ስብሃት ስብሃት ስብሃት
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ ወንድማችን 😔 አቤቱ ፈጣሪ መጨረሻችንን አሳምርልን 🤲
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
እመቤታችን ባረባው በረባው አትጥሯት ኮሜታተሮች መቼ እንደምትነቁ ደንቆሮ ሁላ እነሱ እየነገዱ ነው እውነትና ውሸት ለይታቹ ማታቁ ንቁ
የይ ያቺ እናትህ ትውልድ ሁሉ በማስተዋል በጥበብ መውጣት መግባት ይሁንላችሁ:: ወንድሜ እግዚያብሔር ያርዳህ
😢😢😢😢😢😢መጀመርየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምረልኝ የሚለው ፀሎት ትልቅ ፀሎትነው የሰው ዘር በሙሉ በየ እምናታችን እንፀልይ ለልጁም ለኛም የዝህልጅ ህይወት ተቀይሮ ድኖ ማየት ናፈቀኝ ሰመይን ምድርን የዘረጋ የፋጥረት ሁሉ ጌታ መድሀኔ አለም ይማርህ እመቤቴ ድንግል ማርያም በቃልኪዳኖ በአማላጅነቶ ትረደህ 😢😢😢😢😢
የኔ ጌታ ምስኪን እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ እመቤቴ ከጭንቅ ታዉጣህ
ጌታይድረስልህ
የሰማይ የምድር አምላክ ይፍረድባቸው እነዚህ ክፉዎች አይዞህ የኔወንድም ወደህ ያደረከው ነገር አይደለም ይሂ ሁሉ ድህነታችን ነው እማምላክ ትድረሰልህ አረ የሰው ያለ አቅም ያላችሁ በፈጣሪ በውቀታችሁ እዩት ምን እንደምል አላቅም የት ነው ያለኀሀው እግዚዮ ፈጣሪ አምላክ ድረስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናቴ ኪዳነምህረት ትዳብስህ የኔ ከረታታ አይዞህ አስወጡለት በፈጠራችሁ ተባበሩና ወድሜ ጋዜጠኛ😢😢😢😢😢 ሂወቱን ታደጉት እዳይሞት
ድራማ ይመስለኛል
ውዴ በደንብ ድራማ ነው እግዚአብሔርን እስቲ ክፍል ሁለት ላይ ከ 24 ደቂቃ ጀምሮ ያለውን እዩት ወይም ከ34 ደቂቃ ጀምራቹ ያለውን እዩት እግዚአብሔርን ውሸት ነው@@Alam-k6l
😢😢😢😢
Me too new drama
(መምህር ተስፋዬ)አገናኘው ፀበል ይውሰደው
yiheko saw new oduwusiti yelewu kedo tigene new mederegi yelebet
ስንት ዶንቆሮ አለ
emigrrmish enem endeza eyasebku neber
የአቶ ወንደሰን ነገር የታደረስከው እባክህ የንስር አይን ያግዝሀል እንዳትተወው የብዙዎችን ንብረት አስመልሷልና ተጋገዙ
ጋዜጠኛው አነጋገርህ ይደብራል ባለበት አካባቢ ዶ/ር ፈልግና አገናኘው ቢቻል ዶ/ር አብይ ጅማ ደውለህ ንገረው
ወንድሜ የተሠራብህ በጣም ያሳዝናል አይዞህ የሞተልሕ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ አለው ሕይወትሕን ለእርሱ እየሰጠህ ጸልይ፣ ሌላ ደግሞ አሁንም ስላልረፈደ ሴት የሚያስመስልህ አለባበስ ለብሰሕ ወደ ሆስፒታል ሒድና ምርመራ አድርግ ውጤቱ እርግዝና ካሳየ እውነቱን ለሀኪሞቹ ነግረሕ በቀዶ ጥገና እንዲገላግሉህ ብትጠይቃቸው መፍትሔ ይኖራል፤ እጎዚአብሔር እንዲረዳህ በጸሎት አብረንህ ነን❤
አይዞህ ወንድሜ ያየሁትን ማመን አልችልም እኔ ልሰቃይልህ ወንድሜ ጠከር በልልኝ እችቀን ታልፋለች❤❤❤❤❤❤❤❤ በርግጥ ለወድልጅ እሂከባድ ነው ግን ፈጣሪ ምክኛት አለው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
የሀገራችን አኪሞች ይገላግሉሀል አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
በጣም በጣም የምታሳዝን ልጅ ነህ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ፕሮግራም ተከታተል የድንግል ማርያም ልጅ ማሠሪያውን ይፍታልህ
አሜንአሜንአሜን❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ይድረስ አምላክ ይጎብኝህ
እባክህ የት እስቴት እና የት ቦታ ይኖር እንደነበር ነገረን ብዙ ጀግና የሆኑ ጠበቆች አሉ ተባብረን ለ ፍርድ ይቀርባሉ አሜሪካ ህግ ያለበት ሀገር ነው በናትህ እንዴት መርዳት እንደምንችል ንገረኝ
ኣምላከይ ሆይ ከም ኣንደበትና ዘይኮነ ከም ቱ ሩህሩህ ምሕረትካ ርድኣዬ😢😢😢😢😢😭😭😢😢💔🙏🙏
መድሀኒአለም ክርሰቶሰ ሰላምህን ይመልሰው ወይኔ ፈጣሪዬ ማርያምን በጣምያሳዝናል በናትህ በኪዳነ ምህረት አግዘው በፈጠረህ የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በስላሴ ከዚህ ክፋት ጠብቀን መተት ይሆናል ፀበል ቢሄድ ጾሎት ቢያዝለት አባቶችን አናግሮ መቸም ወዶ ፈቅዶ ጾታውን ካልቀየረ ወድ ልጅ አረገዘ ቢባል ከባድ ነው የክፋት የመታቾች ይሆናል
Egzyabher yetbkn eyalmamdun indayhon esu indat indi yasbail
ጀግና ጋዜጠኛ በርታ እግዛቤር እድሜ ይስጥህ
ስውርዋ ማርያም ውሰዱት ፈንቅላ ታወጣለታለች የኔ ወንድም እመቤቴ ትዳብስህ 🙏
አይዞህ እግዚአብሄር ያቃል ጌታሆይ ይቅር ብለን ከማአትህ አተው ሰውረን
የፃርቃኔዋ እመብርሀን ትማርህ የኔ ወንድም ልጅም ላዮን ይችላል መተት ሊሆን ይችላል ነጮች ከባድ ናቸው
አብሽር ወንድሜ ከቤተሰቦችህ ተገናኝ ህ ሁሉም መልካም ይሆናል አይዞህ አምላክ ካንተ ነው።
አሜሪካ ላሉ ለዮኒማኛ ለሌላአገር ወዳድ ይህንን ለእግ አቅርቡለት እባካችሁ
ዬኒ ማኛ? UA-cam ላይብአበሻ ላይ አፋንከመክፈት ሌላ ምንም ሃይል የለውም
ታሾፌያለሽ ዩኒ አገር ወዳድ ነው? እሱ አገሩ ብታወጣለት ከመሽጥ አይመለስም የዩቱብ ሳንቲሙን ሲስበስብ እውነት መስሎዋችሁዋል
ከዛስ?
ኧኛ አበሾች ነጭ በጣም ስለምናከብር ተጫወቱብን የማይረቡ አይዞክ ሁሉ ያልፈል ፈጣሪ አለ
የኒ አባት እመብርሃን ትድረስልህ😢😢😢
እግዚያብሄር ይፈውስህ
አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅርም በለን።
Amen 🙏
የሕክምና እርዳታ ያስፈልገዋል።አስቸኳይ።
በጌታ በኢየሱስ ስም ሆድህ ዉስጥ ያለዉ ነገር በስሙ ስልጣን የፈረሰ ይሁን። በእግዚአብሔር እሳት ይበላ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@@Alemtsehay777 አሜንንንንን
አሁን ይሄ ጸሎት ነው ወይስ ፉከራ/ቀረርቶ!? እባክህ ጌታ ሆይ ከመጣበት ህመምና ችግር በቸርነትህ ማረው፣ በሕይወቱና በጤንነቱ ገብቶ የሚፈታተነውን እርኩስ መንፈስ አንተ ትችላለህና ለዘለዓለም አስወግደህ ወደ እቶን እሳት ጣልለት፣ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የሆንከው የአብ አንድያ ልጅ አምላካችን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ መድሃኒት ነህና በችግርና ህመም ውስጥ ሆነው ወዳንተ የሚጸልዩትን ባሪያዎችህን በቸርነትህ እንድታስብ የአባትህ፣ የአንተና የመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን። ለዘለዓለሙ አሜን ነው የሚባለው እሺ። የጻፍከው ጽሁፍ እራሱ የጭውኸት ድምጽ አለው። ጸሎትም በጎ ምኞትም አይደለም ዝም ብሎ ባዶ ቀረርቶ ነው። እንደዚህ አይነት ጸሎት ለእንደዚህ አይነት ችግር አይጸለይም አውዱን ለይተሽ እወቂ። ሆዱ ውስጥ ያለው ነገር ምን እንደሆነ ሳታውቂ ይፍረስ እሳት ይብላው ቅብርጥሴ ማለት ተገቢ አይደለም። ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ የተለያዩ ህመምተኞን ሲያድን " አልጋህን ተሸክምና ሂድ፣ እንደ እምነትህ ይሁንልህ፣ ልጄ ሆይ ተነሽ፣ አላዛር*3 ተነስ፣ እንደ ቃልህ ይሁንልህ እና መሰል ቃላትን ነው የተጠቀው። ሴይጣንን እንኳ በገዳመ ቆሮንጦስ እያለ ፍረስ፣ እሳት ይብላ ቅብርጥሶ አላለም። ለምን ምክኒያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ ጠላታችንን እስከወዲያኛው ለማጥፋትና ህመማችንን ለማስወገድ የፍርድ ቀን አለውና ነው። በነገራችን ላይ ይሄን ልጅ እዚህ ችግር ውስጥ የከተቱት የአሜሪካ ነጮች ምን አልባት እንዳንቺ በውሸት ቸርች ውስጥ ጸሎት እያሉ ሲጮሁና ሲዘሉ የሚውሉ ፕሮቴስታንቶች ወይም ካቶሊኮች እንደሆኑ ጥርጥር የለውም። ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ የሚያደርጉትም እነሱ ናቸውና እስቲ በእርጋታ በስክነትና በጥበብ ጸልይለት። አትንኮሻኮሺ።
የምን ፉከራ ነዉ? መፀለይ ፉከራ ነዉ? እስቲ ወደ አእምሮአችሁ ተመለሱ ፕሊስ
አላህ ይርዳህ እንግዲህ ወንድሜ በጣም ነው የሚያሳዝነው 🥹🥹🥹
ቃለመጠይቅ፣ስታረግ፣አታጋን
እዴት እደሚናድድ😢😢
menem endalmeseleh mehon alebet enji atagan beweste yazew
🔥ነበልባል ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቅህ አሜን !!!
አረ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው 😓
😢😢😢😢😢
ማርያምን አንጀቴን ነው የበላኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ይከብዳል
😭😭. 💔💔
የእኔ አባት እመብረሐን ትደረስልህ አሜን
Amen 🙏🙏🙏
እረኡኡኡኡኡ የትአለህ ወገንየ በጣም ያሳዝናል ልጁ ኤሜሪካ ብዙ ኢትዮጵያዉያን አሉ አይደለምዴ በፈጠራቹ አግዙት የኔ ከርታታ ወንድሜ አግዙኝ በል ለንስር አይን ወይም ለዱካሸዉ ተጫወቱበት ወይም መተት ልበል ግራገባኝ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይድረስልህ 🙏🙏
እግዝዬ መሓረና ክርስቶስ አምላክ
ወደ ሆስፒታል ባስቸኪይ ውሰድት መፍትሔ ይኖረዋል አይዞህ ወንድሜ
መጀመሪያ በፊልም ያሳየናል ከዛ ይሞክሩብናል 😓
አቤት የሰው ክፍት ምን ይጠቀማሉ ልጁን እንደዚህ አሰናክለው ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
Amen amen amen
እረ እንዴት አመናችው ግን😢
አይዞክ እናቴ ቅድስት ድግል ማሪያም የጭቅ አማላጇ ካለሕበት ጭቀት ታውጣክ ወድሜ😢😢😢😢
እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ትድረስልክ 😢😢
መተትወይመተት የይቶቤእምመትቱ ነፍሳችሁን አይማረው ጀግናችን ፀበልውሰደው ያሳዝናን እቶቤ መባሌ አሳፈረኚ🎉🎉🎉
ለዚህ አስተያየት መስጠት አይደለም ታሪኩንም ለመስማት እያሳለፍኩ ነው ልቤ እየክዳኝ ነው የሰማሁት ብቻ አንድ ሀሳብ ልስጥ ንስሀ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይማርህ
ሱብሀን አላህ በጣም የሚያስደነግጥ ነዉ
ልጁ የሚያውረው እውነትከሆነ ልጁን የሱን መዳኒት መፈተኛ ነው ያረገው ይስራል አይሰራም የኛ ልጆች ለምደነው ሰውን የምታምኑት
እግዚአብሔር ይድረስልህ ወንድም አለም በጣምከባድነው😢😢😢😢
እባክህ መጀመርያ ሀኪም ውሰደው ከዛ ወደ ጠበል ውሰደው እግዚአብሔር ይማረው በጣም ያሳዝናል ምን ግዜ ነው የደረስነው አቤት እግዚኦ አግዘው በጣም ነውያሳዝናል
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ ስው ምን አይነት የጭካኔ ጥግነው በወንድልጂ ላይ. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢
ያአሏህ ምን አይነት ጉድ ነው ሱባሀን አላህ
ኦርቶዶክስ የማባል የሰዶማዊያን መፈልፈያ ነው
ለሰው ማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞክ ውደሜ ሁሉንም እግዚአብሔር አይቷል 😢😢😢
አይዞህ አሜሪካን አገር ብዙ ኢትዮጵያዊያን ሎየሮች አሉ ይፍረዱሀል ሆርሞን ነው የወጉህ ወንድሜ አይዞህ አውቀህ አይደለም 💔💔💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲🥲🥲 ተመራመረበት በጣም ያማል
በኔ ግምት ሳይሆን በእርግጠኝነት ሀበሻ መጥፎ ነው ሀገራችንን በራሳችን ራስ ወዳድ ሰዎች ነው የምናጣት ይሔ የአውሬውን መንፈስ / 666/ አባል ፆታ ቀይሮ የመጣ ነው በምንም መልኩ ወንድ ወንድ ነው አይወልድም ራሱን ቀይሮ የመጣ የሴት ልጅ ነው በፖሊስ ተይዞ ከፍተኛ ምርመራ መደረግ አለበት ጋዜጠኛው ለህግ አሳልፈህ ስጠው እንዳይወልድ ባመጣው ሀገር ያመጣውን ጣጣ ጥሎ ይምጣ ነገሩ ቀላል አይደለም።
🤔🤔🤔
ይህ ሚድያ በጣም ነው ምወደው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ግን ከዚህ ሁሉ የምትስራቸው የዛሬ የምዘግንነ ለጆሮ ለማይት አቤት እግዚአብሔር ህመሙ መፍትህ ይስጠህ ይክብዳል ከቻልህ ህክምና ወስደው ጀግናው ምክንያቱ በስረጀረ ይሳካል ይሆናል ኧረ ከጎኑ ሆነ አንደ መፍትህ ፈልግለት እናትየዋም አስውቃት በዚህ ሁነታ በቻው ይከብዳል😢😢😢😢
እረ አላህ በራህመት አይንህ እየን ሡባሀን አላህ እኔሥ ከቀን ቀን የማየው ነገር በጣም እያሥፈራኝ ነው ላሀውላ ወላቀወተ ኢላቢላሂ ላዚም
እየሱስ ያድል ወደሚፀለይለት ቦታ ይሄድ የመንፈስ አስራር ሊሆን ይችላል
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ😭😭😭
ኣይዘካ ካብቲ ዘለካዬ ኣምላክ የዉፅእካ