Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ጓደኞቼ ናፍቃቹኛል❤ ቻናሌ ሼር እና ላይክ ይፈልጋል ከናተ😊
አላህ የራህሙ አባሽ አሽሽ ቴደልሽም ቢያስ ቌምሽም ቀበርሺም እያ አቦኛ 21ክኔታኑ አኳ እያ በስደት አብዴው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይሶብራቹ ለሁላቹም የሶብሩን ውሀ ያጠጣቹ@@ahmadm5724
@@ahmadm5724ዱአ አርጊላት አላህይዘንላት ሰግደሸሀዘንአታበዥ
ሑልየአስብሽነበረአ
ፍርዶስዬ አይዞሽ አላህ ይሶብርኪ ወላሂ አባት ማጣት ከባድ ነው የኔም አባት ሞተብኝ በስደት እያለሁ እንደናፈቀኝ ቀረሁ አንቺስ አባትሽ አስታመሺዋል እኔ ግን በስደት ተቃጠልኩ ኡፉፉፉ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
😢😢 ሱበሀን አላህ ሰብረ ይሥጥሺ እህታችን አላህ አሟሟታችንን አሳምረልን ሙሥሊም አድረገህ እደህለከኝ ሙሥሊም አድረገህ ግደለኝ
አይዞሽ እህቴ አሏህ ያበርታሽ ❤
ነፍሱን ይማረው ይሱስ የታደለ ነው ንፁህ የተዋሕዶ ልጂ ሁኖ ነው የሞተው ይብላኝ ላንች በጨለማው ለምትዋኝው ፍሪ ለራስሽ ነፍስ 😢
😂😂😂 ነገረኛ😅
የእኔ እናት አላህ ያፅናሺ የአባት ሞት ከባድነው
የኔውድ እንኳም ደህና መጣሽልኝ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር አላህ ያበርታሽ ያፅናሽ ውዴ❤😢
የኔ ዉዲ አይዞሺ 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያጽናናችው ፍሲክ ሀዘን ከባድ ነው እኔም እናቴን በስደት አጥቻታለው😢😢😢
አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ቤተሰቦችሽንም አሏህ ሂድያ ይስጥልሽ አይዞሽ በርቺ ኡኽታዬ
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ነፍሳቸውን ይማርልን😢😢
የኔ ዉድ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት አላህ ያጠንክርሽ🎉🎉🎉
ደምሪኝውዴ❤
@@ZAMZAM-dz6dr ማማ ደምሬሻለሁ አንቺንም ደምሪኝ
ያአላህ አላህ ሶብሩን ይስጡሽ
እንኳን ደህና መጣሽ አፊያዬ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
የኔ ጀግና ፋፊየ አላህ ያበርታሽ አች ጀግና ሴትነሽ ከዚህ በላይ ጠካራያዲርግሽ አላህ ሶብሩንይስጥሽ ቀጥተኛውይ ምንገድ ይምራን ሙስሊም ሁነን እጂ አዬግደለን 😢አብሽሪ አላህይራህመው የማይባልነገር ያረቢ😢😢😢😢
አላህ ይሶብርሸ የኔ እህት
ፍሲካየ አላህ ሶብር ይሥጥሺ የአባትሞት ይከብዳል
ሱበሀንአላህ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ፊርዶሥየ አብሽሪ
አላህ ይሶብርሽ እህት 🤲😢😢😢
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ አህለን ፊርዶስየ የኔውድ አሏህ ይሶብርሺ አብሺሪ ቻናልሽን እናማሙቀዋለን ብቻ አይዞሽ❤❤❤
ወይ በስማም ለዛነውየጠፋሸ ነብሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያፅናናሸ ፋሲጋየ😭😭😭😭
አዎ እናትዋ ታሜ ጠፍታ ከዛ መጥታ አንድ ቪዲዮ ስርታ አባትዋ እንደታማመ ስርታ ነበር
አላህይሰብርሽአህቴለያስችልአይሰጥምምታረጊዋለሽእኔምብቸኚነትነዉየተሠማኚ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
የኔ ውድ አላህ ይሰብርሺ 😢😢😢😢😢የአባት ነገር እኮ ይከብደል አች ቀን ፈረለሁ የረብ😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ አላህ ሶብሩራ ይስጥሽ😢😢
ያባትን ሞት የሚቃ የቀዋል ስሜቱ ከባድ ነው😢😢😢😢😢 አይ አላህ ይሶብረሽ💔💔💔💔
Awo wolhe yadrsbte tawqale kebde. New😭💔
አላህ ይሶብርሽ 😢😢😢❤❤❤አብሽሪ ሁላህ ሁላችንም ወደዛው ነንና አላህ ጽናቱን ይስጥሽ ያረብ
አላህ ይሶብርሽ እህት አይዞሽልኝ ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ ትልቅ ደርጃ አሏህ ያድርስልሽ ማማየ ምግዜም አስብሽ ነበር😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
አሏህ ይሶብርሽ ውዴ 😢
አብሽሪ ማማ ሁላችንም ወደዛው ነን አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
አብሽሪ ፍርዴስዬ አላህ ሰብር ይስጥሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴእኔም በስደትነው ያጣሁት አብሽሬአላህይሶብርሽ
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሰብር ይስጥሽ ሁላችንም በደዛው ነን አብሽሪ 😢😢😢
የኔውድ አላህ ይሶብርሽ
እግዚአብሔር ያበርታሽ ለሳቸው እግዚአብሔር ነፍሳቸው በሰላም ያሳርፍልን
አህለን ፍርዶስ አላህ ይሶብርሽ አብሽሪ ሁሉም ሰው ሟች ነው
*አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ፋሲዬ*
አላህ ይሥብርሽ የኔ እህት
እንኳን ደህና መጣሽ አፊያዬ በጣም ተናፍቀሻል ውዴ
🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተናፍቀሻል አላህ ይሶብርሺ
ደምሪኚ ዉደ🎉
ፊርዶሥነው ሥሟ❤
ደመረኩሸ መልሸ@@haditube8749
አለህ የፅናሽ እህት😢
የኔ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅእናሽ ሁላቺንም ዎደዛሁ ነኝ ግን በጣም ያሳዝናል 🥺🥺🥺🥺
አላህ ይሶብርሺ እህቴ
ፊሪዶስ ነፊቀሽን ነበሪ አይዞሺ አለሀ ሰብሩን ይስጥሺ 😢😢😢
አላህ ያሦብርሽ ውድ እህቴ
አለህን ሀቢቢቲ አላህ ሶብር ይስጥሽ በአርግጥ አባቴን ማጣት ይከብዳል ወላሂ አይዞሽ ለሁላችሁም ሶብር ይሰጣችሁ
እንኳን አላህ አፀናሽ እህቴ አላህ ከጎንሽ ይሁን😢❤
የኔእህት አላህ ይሦብርሺ አብሺሪ ጠክሪ ሁላችንም ወደዛውነው
እንካን ደህናመጣች እሙ ቢባልየ ❤የኔ ውድ አላህ ያበርታሽ ከነበተሰቦችሽ
አላህ ይረህመቸው አብሺረ❤
ሙስሊም አይደላም አቧቷ ወላሁ አዕላም
አህሌን የቢላል ማም አሏህ ይሶብርሽ ውዷ
አላህ ይሶብርሺ እህት አላህ ያበርታችሁ ሁላችሁንም
እንኳንደ ደህና መጥሽ እሙቢላል አላህ ሶብሩን ይስጥሽ😢😢
ያረብ የኔጀግና
ዉይ አባትሺ ሞቱ 😢😢 ሳይሰልሙ ኡፍ😢😢😢 የኔ ዉድ አላህ ያሶብርሺ ❤
𝕪𝕒𝕤𝕝𝕞𝕤𝕙𝕖 𝕕𝕖𝕟𝕜𝕠𝕣𝕠
ሆሆሆሆ
@@yosefakatsukihokage4817 ወጅ ቆሻሻ ካፊር ኤጭ ዘጊ ምናባሺ ላድርግሺ
አህለውሰህለን ፍርዶስ አላህ ሰብሩንይስጥሽ አባትሽንም ነፍይማር ጠክርበዪ አይዞሽየማይሞት ዬለም አላህአሟሟታችን ያሳምርልን🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍
አላህ ይሶብርሽ ፈርዶስዬ
አላህያጥናሺእህቴ
አይዞሽ ፍርዶስ አላህ ይሰብርሽ ያአባት ሞት ከባድ ነው😢😢😢
አላህ ፀናቱን ይስጣችሁ ከናሞላዉ ቤተሠቦችሺ አይ አባትሺ የማቀዉ መሠለኝ 💦
አብሽሪ የኔውድ አላህሶብር ይስጥሽ እንኳን ደህናመጣሽ
አላህ ይሶብርሺ የቢላል ማምይ
አብሽሪማሬ አላህሶብሩንይስጣቹ የአላህ🌹🌹
እኳን ደህናመጣሺ እሙቢላል አላህ ይሶብርሺ እህቴ አብሺሪ በርች
አላሕ ያበርታሽ እሕቴ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አለን አለህምዱሊላህ ኡሙ ቢላልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ አላህ ሰብር ያድልሽ የኔ ቆንጆ. !
ያማል ነብስ ይማር😢😢😢
አብሺሪ ማማየ አላህ ይሶብርሺ ናስር ልጆችሺስ ደህና ናቸው አብሺር እኔ መቸም ገና ስገባ ነው ላይክ የማረገው ወላሂ
እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢
አህለን ፋሲካየ እኳን ደህና መጣሺ ማማየ አላህ ይሶብርሺ የኔ ውድ አብሺሪ
ፋስካዬ እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
አብሽሪ እቺ እዱንያ የጀመራት እንጂ የጨረሳት የለም እህት ወንድሞችሽ ወደለኢለህኢለለህ መንገድ እንዲመጡ አድርጊያቸው እናትሽም አላህ ያግዝሽ ፀናቱንም ይሥጥሽ
መጀመሪያ ያለባችሁትን እናተ እወቁ ከዛን ሰለሰዉ አታዉሩ
በርቱ አፉዬ አላህ ሶብሩን ይስጣልችሁ 👏👏
አርጌሻለሁ ላይክ
ያአላሕ ግርሟ ሞገሥ ያው አባት ነበራት አይይይ
ኢናሊላሒ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አሏህዬሶብርይስጥሽ😢
አይባልም ካፊር ነዉ😢
ትርጉሙ ምንድን ነው@@HalimaawelHalimaawel-yj3re
ኧረ እህት ተረጋጊ አሏህይርሃመው ብልነበር አይባልም ማለት
@@ገንዘቤ-yutob እኮያለማወቅ ብዙያደርጋል
አብሽሪ አሏህ ይሶብርሽ እህትየ
እንኳን ሰላም መጣሺ አላህ ይሱብርሺ እህቴ😢😢
አላህ ይሶብርሽ❤❤❤🎉
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ወደዛው ነን
አብሺሪፈርዱሱየ አላህ ሶቦሩን ይስጢሺ😢😢
አብሸረእህትአላህይሴብረሸ😮
አለህ ሶብር ይስጠሽ
አህለን ሀቢቢቲ ለዜህነው የጠፍሺው አላህ ሰብርይስጥሺ አብሺሪ እህት ከባድነው ሁላችንም ወደማይ ቀርውጉዞው እንጓዛለን. ጠክሪ እህት
ደምሪኚ ዉደ
ወይ አባትሾ ታመውብኛል ስትይ ነበር ሞቱብሽ አይይ ዱንያ እንድህ ናት አብሽሪ ውዷዬ
እኔም አባቴ ሞተብኝ በስደት 6 አመት ሙሉ እንደናፈቀኝ አሁን ግን የሞተ አይመስለኝም ወላሒ ስሔድ እማገኘው ይመስለኛል እንደማላገኘው ሳስበው ያመኛል አገር ላይ ሆኖ አስታሞ መቅበርኮ መታደል ነው
አላህ ይሶብርሺ እህቴ አይዞሽልኝ በስደት ይከብዳል 😢😢😢
በትክክል አላህ በጀንት ያንርልሸ
እኔም 5 ቀኑ ዛሬ ሞተብኝ ተቃጠልኩ እንደናፈቀኝ እንደናፈኩት 💔💔💔💔💔💔💔
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ አይዞሽ ውዴ አላህ በጀነት ያገናኘን ሌላ ምን ይባላል
😭😭😭😭😭እህህህ
ሚስኪን አላህ ያጥናሽ ወድ ከባድ ነው የአባት ሞት አብሽሪ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ፊርዶስ 😢😢😢.😢
ትክክል አልሃምዱሊላህ ጎበዝ
አላህይሶብርሺየኔእህት😢😢😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኝ❤
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ማለት ነው 😢
😢😢😢😢አቢሽር😢😢😢
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህታችን 😘
አይዞሽ በሪቺ አላህ አግዞሽ እናትሽ ወደ አንቺ አምጫቸው ትክክልኝው መንገድ እስልምና አምጫቸው አላህ ያግዝሽ
አላህ ለሁሉም ቤተሠብሷብሩን ይስጣችሁ
@ፍጡማየመቅደላዋ ነይልኝ የኔ ቅመም
@ፍጡማየመቅደላዋ ሰብ አርጌሻለሁ
አላህ ይሶብርሽ ሀያቲ እኔም በስደት ነው የአባቴን ሞት የተነገሬኩት 😢😢 ብቻ አልሃምዱሊላህ ለአላህ ይዘንለት
አብሽሪ ውደ አይዞሽ ከሞት የሚቀር የለም ሁላችንም እንሞታለን ተጽናንተሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
ውዴ ደምሪኝማሪ❤
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ
አሏህ ይሶብርሽ ሞት አይሸርም ሁላችንም ሀጅ ነን በቀናችን 😢
አለህን ፈስጋዬ አለህ ይሶብረሽ
ወይኔ የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢ምን ለዛነው እንደ የጠፋሽው አላህ ያጥናሽ
😢😢😢😢
እህት አላህ ሶብር ይስጥሽ
የእኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ያፅናሸ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፊርዶስየ አላህ ያፅናሽ የኔዉድ የኔ ጠንካራ የአሄራ እህቴ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ
ውድ ጓደኞቼ ናፍቃቹኛል❤ ቻናሌ ሼር እና ላይክ ይፈልጋል ከናተ😊
አላህ የራህሙ አባሽ አሽሽ ቴደልሽም ቢያስ ቌምሽም ቀበርሺም እያ አቦኛ 21ክኔታኑ አኳ እያ በስደት አብዴው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይሶብራቹ ለሁላቹም የሶብሩን ውሀ ያጠጣቹ@@ahmadm5724
@@ahmadm5724ዱአ አርጊላት አላህይዘንላት ሰግደሸሀዘንአታበዥ
ሑልየአስብሽነበረአ
ፍርዶስዬ አይዞሽ አላህ ይሶብርኪ ወላሂ አባት ማጣት ከባድ ነው የኔም አባት ሞተብኝ በስደት እያለሁ እንደናፈቀኝ ቀረሁ አንቺስ አባትሽ አስታመሺዋል እኔ ግን በስደት ተቃጠልኩ ኡፉፉፉ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
😢😢 ሱበሀን አላህ ሰብረ ይሥጥሺ እህታችን አላህ አሟሟታችንን አሳምረልን ሙሥሊም አድረገህ እደህለከኝ ሙሥሊም አድረገህ ግደለኝ
አይዞሽ እህቴ አሏህ ያበርታሽ ❤
ነፍሱን ይማረው ይሱስ የታደለ ነው ንፁህ የተዋሕዶ ልጂ ሁኖ ነው የሞተው ይብላኝ ላንች በጨለማው ለምትዋኝው ፍሪ ለራስሽ ነፍስ 😢
😂😂😂 ነገረኛ😅
የእኔ እናት አላህ ያፅናሺ የአባት ሞት ከባድነው
የኔውድ እንኳም ደህና መጣሽልኝ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር አላህ ያበርታሽ ያፅናሽ ውዴ❤😢
የኔ ዉዲ አይዞሺ 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያጽናናችው ፍሲክ ሀዘን ከባድ ነው እኔም እናቴን በስደት አጥቻታለው😢😢😢
አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ቤተሰቦችሽንም አሏህ ሂድያ ይስጥልሽ አይዞሽ በርቺ ኡኽታዬ
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ነፍሳቸውን ይማርልን😢😢
የኔ ዉድ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት አላህ ያጠንክርሽ🎉🎉🎉
ደምሪኝውዴ❤
@@ZAMZAM-dz6dr ማማ ደምሬሻለሁ አንቺንም ደምሪኝ
ያአላህ አላህ ሶብሩን ይስጡሽ
እንኳን ደህና መጣሽ አፊያዬ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
የኔ ጀግና ፋፊየ አላህ ያበርታሽ አች ጀግና ሴትነሽ ከዚህ በላይ ጠካራያዲርግሽ አላህ ሶብሩንይስጥሽ ቀጥተኛውይ ምንገድ ይምራን ሙስሊም ሁነን እጂ አዬግደለን 😢አብሽሪ አላህይራህመው የማይባልነገር ያረቢ😢😢😢😢
አላህ ይሶብርሸ የኔ እህት
ፍሲካየ አላህ ሶብር ይሥጥሺ የአባትሞት ይከብዳል
ሱበሀንአላህ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ፊርዶሥየ አብሽሪ
አላህ ይሶብርሽ እህት 🤲😢😢😢
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ አህለን ፊርዶስየ የኔውድ አሏህ ይሶብርሺ አብሺሪ ቻናልሽን እናማሙቀዋለን ብቻ አይዞሽ❤❤❤
ወይ በስማም ለዛነውየጠፋሸ ነብሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያፅናናሸ ፋሲጋየ😭😭😭😭
አዎ እናትዋ ታሜ ጠፍታ ከዛ መጥታ አንድ ቪዲዮ ስርታ አባትዋ እንደታማመ ስርታ ነበር
አላህይሰብርሽ
አህቴለያስችልአይሰጥም
ምታረጊዋለሽእኔምብቸኚነትነዉየተሠማኚ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
የኔ ውድ አላህ ይሰብርሺ 😢😢😢😢😢የአባት ነገር እኮ ይከብደል አች ቀን ፈረለሁ የረብ😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ አላህ ሶብሩራ ይስጥሽ😢😢
ያባትን ሞት የሚቃ የቀዋል ስሜቱ ከባድ ነው😢😢😢😢😢 አይ አላህ ይሶብረሽ💔💔💔💔
Awo wolhe yadrsbte tawqale kebde. New😭💔
አላህ ይሶብርሽ 😢😢😢❤❤❤አብሽሪ ሁላህ ሁላችንም ወደዛው ነንና አላህ ጽናቱን ይስጥሽ ያረብ
አላህ ይሶብርሽ እህት አይዞሽልኝ ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ ትልቅ ደርጃ አሏህ ያድርስልሽ ማማየ ምግዜም አስብሽ ነበር😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
አሏህ ይሶብርሽ ውዴ 😢
አብሽሪ ማማ ሁላችንም ወደዛው ነን አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
አብሽሪ ፍርዴስዬ አላህ ሰብር ይስጥሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴእኔም በስደትነው ያጣሁት አብሽሬአላህይሶብርሽ
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሰብር ይስጥሽ ሁላችንም በደዛው ነን አብሽሪ 😢😢😢
የኔውድ አላህ ይሶብርሽ
እግዚአብሔር ያበርታሽ ለሳቸው እግዚአብሔር ነፍሳቸው በሰላም ያሳርፍልን
አህለን ፍርዶስ አላህ ይሶብርሽ አብሽሪ ሁሉም ሰው ሟች ነው
*አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ፋሲዬ*
አላህ ይሥብርሽ የኔ እህት
እንኳን ደህና መጣሽ አፊያዬ በጣም ተናፍቀሻል ውዴ
🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተናፍቀሻል አላህ ይሶብርሺ
ደምሪኚ ዉደ🎉
ፊርዶሥነው ሥሟ❤
ደመረኩሸ መልሸ@@haditube8749
አለህ የፅናሽ እህት😢
የኔ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅእናሽ ሁላቺንም ዎደዛሁ ነኝ ግን በጣም ያሳዝናል 🥺🥺🥺🥺
አላህ ይሶብርሺ እህቴ
ፊሪዶስ ነፊቀሽን ነበሪ አይዞሺ አለሀ ሰብሩን ይስጥሺ 😢😢😢
አላህ ያሦብርሽ ውድ እህቴ
አለህን ሀቢቢቲ አላህ ሶብር ይስጥሽ በአርግጥ አባቴን ማጣት ይከብዳል ወላሂ አይዞሽ ለሁላችሁም ሶብር ይሰጣችሁ
እንኳን አላህ አፀናሽ እህቴ አላህ ከጎንሽ ይሁን😢❤
የኔእህት አላህ ይሦብርሺ አብሺሪ ጠክሪ ሁላችንም ወደዛውነው
እንካን ደህናመጣች እሙ ቢባልየ ❤የኔ ውድ አላህ ያበርታሽ ከነበተሰቦችሽ
አላህ ይረህመቸው አብሺረ❤
ሙስሊም አይደላም አቧቷ ወላሁ አዕላም
አህሌን የቢላል ማም አሏህ ይሶብርሽ ውዷ
አላህ ይሶብርሺ እህት አላህ ያበርታችሁ ሁላችሁንም
እንኳንደ ደህና መጥሽ እሙቢላል አላህ ሶብሩን ይስጥሽ😢😢
ያረብ የኔጀግና
ዉይ አባትሺ ሞቱ 😢😢 ሳይሰልሙ ኡፍ😢😢😢 የኔ ዉድ አላህ ያሶብርሺ ❤
𝕪𝕒𝕤𝕝𝕞𝕤𝕙𝕖 𝕕𝕖𝕟𝕜𝕠𝕣𝕠
ሆሆሆሆ
@@yosefakatsukihokage4817 ወጅ ቆሻሻ ካፊር ኤጭ ዘጊ ምናባሺ ላድርግሺ
አህለውሰህለን ፍርዶስ አላህ ሰብሩንይስጥሽ አባትሽንም ነፍይማር ጠክርበዪ አይዞሽየማይሞት ዬለም አላህአሟሟታችን ያሳምርልን🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍
አላህ ይሶብርሽ ፈርዶስዬ
አላህያጥናሺእህቴ
አይዞሽ ፍርዶስ አላህ ይሰብርሽ ያአባት ሞት ከባድ ነው😢😢😢
አላህ ፀናቱን ይስጣችሁ ከናሞላዉ ቤተሠቦችሺ አይ አባትሺ የማቀዉ መሠለኝ 💦
አብሽሪ የኔውድ አላህሶብር ይስጥሽ እንኳን ደህናመጣሽ
አላህ ይሶብርሺ የቢላል ማምይ
አብሽሪማሬ አላህሶብሩንይስጣቹ የአላህ🌹🌹
እኳን ደህናመጣሺ እሙቢላል አላህ ይሶብርሺ እህቴ አብሺሪ በርች
አላሕ ያበርታሽ እሕቴ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
አለን አለህምዱሊላህ ኡሙ ቢላልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ አላህ ሰብር ያድልሽ የኔ ቆንጆ. !