ቆይታ ከአስገራሚው ሶርያዊ ኢንቨስተር ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 210

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf День тому +65

    ማነው ሂጃቧን አይቶ የመጣ እደኔ😊😊😊😊😊😍😍😍😍😍😍💜💜 በጣም ያምርብሻል

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 День тому +4

      አይይይ😂😂

    • @merci1093
      @merci1093 День тому +6

      ሂጃብ ብርቅ ነው እንዴ😂😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 22 години тому +4

      እውነት 😂😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 18 годин тому

      ብርቅ ባይሆ ሁሌም ትለብሱት ነበር ሥላከበከበረችን እናመሠግናለን ​@@merci1093

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 14 годин тому

      ደምሪኝ

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ День тому +35

    ያአላህ የኛንምሀገር አላህ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ

  • @ندىالجهني-س8ف
    @ندىالجهني-س8ف 20 годин тому +31

    ሶሪያን ነፃ ያወጣት አላሕ ኢቲዮጲያንም ነፃ ያውጣልን በዱ ነው ወላሒ
    በሶሪያ እመሬት ውስት ያሉ እስረኞችንም አላሕ ያውጣቸው የአለም ሕዝብ ነው ያለው

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 5 годин тому +3

    አስተዋይ ምርጥ ሶሪያዊ ነህ ያረብ ሀገራችነን ሰላም አርግልን

  • @kadirmesgan2997
    @kadirmesgan2997 12 годин тому +10

    ወላሂ እኔ በጣም የተደነኩበት ለስራ ያላቸው ፍላጎት ለሰው ያላቸው ክብር የስራ እድል አፈጣጠራቸው የኛወቹስ የስራ ልምድ ከለላችሁ እየተባሉ ስንቶቻችን ነው ተስፍ ቆርጠን ስደትን መርጠን የተሰደድን

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 16 годин тому +15

    ማሻአላህ ቁልጭ ያለ አማረኛ መብሩክክ አላህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ለፍልስጤንም አላህ ድሉን ይወፍቃቸው

  • @monamohammed9843
    @monamohammed9843 4 години тому +1

    ማሜ በጣም ደስ የምትል ስርአት ያለህ ምርጥ ሶርያ /ኢትዮ ነህ ❤ለአንዳንድ አንዳንድ ኢትዮጲያዊ ምንም ሳይኖራቸው ትዳር ምናምን የሚሉ አሉና ምክር ቢጤ ለግሳቸው በርታ አላህ ካንተ ይሁን 👍

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 15 годин тому +13

    የሜገርም እውቀት ነው አስተዋይ ስው ነህ

  • @dehabmohammed7308
    @dehabmohammed7308 6 годин тому +2

    እንኳን ደስ አለን ሶርያ ነፃ በመውጧቷ, ሀገራችን ሀገራቹ ናት እናንተ በመምጣታቹ ብዙ አዲስ ነገር አይተናል

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 22 години тому +13

    ማሻ አላህ ጎበዞች 12 አመት ኑሬ አረበኛ አልችልም እናተ ጎበዞች ናችሁ አላህ ለሀገራችሁም ለሀገራችንም ሰላሙን ያምጣልን ያረብ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 14 годин тому

      አሜን. ደምሪኝ

    • @ggvideonow1
      @ggvideonow1 13 годин тому +1

      ትምህርት ቤት ገብቶ ነው የተማረው ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ። ለቋንቋ ትምህርት ቤት ጠቃሚ ነው።

  • @Selamawitmelkamu-m6m
    @Selamawitmelkamu-m6m 23 години тому +8

    በነገራችን ላይ በጣም ነዉ የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @Emaan-y2r
    @Emaan-y2r 13 годин тому +4

    ሣቅሺ ዴሥሢል ጨዋ ጋዘጠኛ እረጋታሺ😘😘😘 እሥከመጨረሻው ሠላም ያረግላችሁ ይበቃችሁ አላህ ደሞ ፍልሥጢንንም ይጎብኛት❤❤

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m День тому +14

    ሶርያዎች እዚህ ሊባኖስም ፍቅር ናቸው ስወዳቸው❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 22 години тому +7

    ጀግና ነህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 18 годин тому +6

    ነፃነታችሁን ሰላማችሁኝ ዘላቂ ያድር ግላችሂ ደስታችሁ ደሰታችን ነው

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ День тому +17

    አላህየ ፈለስቲንሞች ነጃ አውጣች

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 17 годин тому +3

    He dont look like Areb, Honestly he is blessed to be in Ethiopia he is a survival, They are strong people coming out from that war today he is independent & leader of his family great achievement!

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 7 годин тому +2

    በልጅነቱ ኢትዮጽያ ሰለሄደ ጥርት ያለ አማርኛ ቋንቋ የሚናግረው ደስ ይላል 👍

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 13 годин тому +3

    ጀግና ነህ. ጠክረህ ሥራ ما شاء الله ما شاء الله الله بارك اله الحمد الله ال نعم تل العسل م

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 6 годин тому +1

    ራሄል ጥርሽ በጣም ያምራል ፥ ፈገግታሽም ብዙዎችን የሚስብ ነው ፥ ግሩም አቀራረብም አለሽ ፥ በዚሁ ቀጥይበት ፥ ይ መ ች ሽ 😍🥰😍

  • @mekiyasiraj5107
    @mekiyasiraj5107 Годину тому

    You are not careless you are wise and careful young man in this time spend your spare time with your parents you are blessed.

  • @Hawi704
    @Hawi704 Годину тому

    ማሻ አላህ አማረኛን ጥርት አድርጎ ነው የሚያወራው😊❤❤❤
    ያአላህ ሶሪያወችን ነጻ እንዳወጣህ ሀገራችንንም ፈለስጢሞችንም አንተ ነጻ አውጣልን ያረብ😢💝

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 13 годин тому +2

    መሀመድ ማሻአላህ ውይ ራሄል ደሞ ዛሬ አምሮብሻል❤❤❤

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 21 годину тому +12

    SURIYA AND THE PEOPLE ARE MY FAVORITE COUNTRY IN THE MIDDLE EAST WE USED TO GO MORE OFTEN BEFORE THE WAR THEY ARE VERYYYY NICE PEOPLE WITH A LOTS OF CULTURE TO!!!!!!!👌🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 День тому +11

    ወይ አማርኛ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 13 годин тому +3

    የሦሪያ ነፃመዉጣት የሁሉም ሙሥሊም ደሥታነዉ እምለዉ ቢኖር አልሀምዱሊላ አለ ኒአመተል ኢሥላም አዲሡመሪ አላህ ለሦሪ ለህዝቡ ጠቃሚ ለዲነል ኢሥላም ጠቃሚ ፍትሀዊይ መሪ አላህ ያረገዉ ሥወደዉ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አድሥመሪ ሥሙጠፋኝ ሙጃሂዲ የኔ ጀግና. ለሦሪያ ያመጣልንን ዲል ነሥር ለፊሊሥጢም ወዲሞቻችን ለእህቶቻችን ለአባቶቻችን ለናቶቻችን ያረቢ ነስሩን ቀሪብ

  • @hgygdrt-qf2gt
    @hgygdrt-qf2gt 21 годину тому +5

    ማሻአላህ ሻርፑ አምሮብሻል

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 14 годин тому +2

    ዋው የሆነ ሶሪዪን ማሻአላህ ሥርአቱ በጣም ደስይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 7 годин тому +2

    ፍላጎት ብቻ አይደለም ቋንቋ በልጅነት መልመድ ቀላል ነው

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 13 годин тому +2

    EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU ZEMENACHIHU YBAREK LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikermamolema508
    @fikermamolema508 7 годин тому

    ይህንን እያየን ልዮነት ለማንም እንደማይበጅ መገመት አያቅተንም: ሰላም ያብዛልን!!!

  • @Chereka203
    @Chereka203 7 годин тому +1

    ጀግና ሶርያዊ 👍🦁💐🫡🕊

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 9 годин тому +1

    አላህይጠብቅህ. በጣምአስተዋይነህ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh День тому +5

    እርባርች፣ሂጃብ፣በጣም፣ሲምርብሽ፣ማሻአላህ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 3 години тому

    ሶሪያ ነፃ በመውጣቷ ደስስስ ነው ያለኝ

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 13 годин тому +3

    ጎበዝ በርታ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 8 годин тому +2

    ዕረ አማርኛ በለጥከን እኮ😮😮😮😮 ሰላም ለሁሉም እግዚአብሔር ያድልልን ❤❤

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 5 годин тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አለም እስከ አለም ሰላሙን ያስፍንልን ያረብ አንተ ሰላም ወሚን ከሰላም

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 22 години тому +5

    ማሻ አላህ አምሮብሻል በጣም ሲቀጥል እኔ ክርስቲያን ወገኖቻችን አንዳንዶቹ ጨዋሰው አክባሪናቸው ሂጃቦን እደትእዳማረባትደግሞ ክበሪልን

  • @AnshaMohammed-p5m
    @AnshaMohammed-p5m 9 годин тому

    احلن ياخويا الحمد الله سوريا تحررته بادي فلسطين إن شاءالله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 8 годин тому

    wowowow ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ👌👌👌👌👍👍👍👍👍💯✅💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅

  • @erros1535
    @erros1535 5 годин тому

    You are amazing Rabana Yefyahlek

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 9 годин тому

    በጣም ይገርማል ጎብዝ ነህ❤❤🎉🎉🎉

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 10 годин тому +1

    Yes, he is right. He 's marriage is house holder because he start good life. God bless him 🙏🙏🙏

  • @omkaled812
    @omkaled812 11 годин тому

    ማሻ አላህ ሶሪያ ነፃ ወጣች አልሀምዱሊላህ
    ኢትዮንም አላህ ሰላሟን ይሥጣት

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 День тому +6

    የት ነው cafe ያለው እንጎብኘው እስቲ

  • @IlSd-i3p
    @IlSd-i3p 19 годин тому +2

    ኢትዮጵያአውስጥ እንኳአን በሰላአም መጣአቹ በጦሆርነት ምክኒያአት ብትመጡም እንኳአን ወደኢትዮጵያአ መጣአቹ መልካአም የህይወት ጉዞሆ ይሁንናአቹ

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 8 годин тому

    አስተዋይ ልጅ ✌️🙏♥️♥️

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 6 годин тому

    ከአረብ ሃገራት በብዛት ሰራተኛ የማይፈልጉ እንደ እናቶቻችን ለፍተው ደክመው ሰርተው የሚውሉ የሶሪያ መዳሞች ናቸው ጎበዝና ፅዱ በሙያም አንደኛ ናቸው።

  • @erros1535
    @erros1535 5 годин тому

    Bravo gobez neh

  • @dehabmohammed7308
    @dehabmohammed7308 6 годин тому

    ماشاء الله انت حكيم

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 6 годин тому +1

    እንደኔ ሚንበር ቲቪ መስሎት የመጣ ላይክ ና ሰብስክራይብ ያድረገኝ😂😂😂😂😂

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k День тому +1

    Keber naw ..gasategnoch
    ..hulum...letayeku.sehadu.
    .bahijabe .ena..akaberachawalahu❤❤

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 6 годин тому

    Good job!

  • @tebarektsegaye2330
    @tebarektsegaye2330 8 годин тому

    Masha Allah Hagerachinin Allah selam yadirglin

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 22 години тому +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 14 годин тому

    ትክክል ነው ዋናው ፍላጎት ነወ
    እኛእየተናገርን አይደል. ከፈለከው. ፍላጎትህን. ታገኛለህ

  • @كنيسلفيا
    @كنيسلفيا 3 години тому

    እስከነዛሬ ትዝ ብሏችሁ የማታውቁትን ዛሬ ነጻ ሲወጡ ትዝ አሏችሁ አይይ ኢህዋን

  • @MelkamuMaru
    @MelkamuMaru 12 годин тому

    ምርጥ ልጅ

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k День тому +1

    Masha Allah

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 23 години тому +6

    አማርኛዉ ማሻአላህ 😂

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 День тому +6

    እኔኔ ግርም ሚለኝ እኛ ኢትዮጵያኖች በጣጣጣጣጣጣጣም አሽቃባጮችነንንን
    አሁንስ ኢትዮጵያ እደሶሪያ እየሆነች አደል እደልባችን እደድሮው ወደክፋለሀገር እንሄዳለን?
    እስቲ ወደ ደሴ ሒዱ መመለስ ይናፍቃችኃል በአፍርበኩል ካልሆነ
    ብቻ እኔ ዝብይይይይይይ
    ማረን ጌታማረን ታረቀን ፈጣሪታረቀን ልበልልልልልልል🤲🤲🤲🤲💚💛❤🤝

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 23 години тому +1

      ኸረ ዛሬ 5 ወጣቶች ታግተው መከላከያ ሲደርስ የታገቱትን 5 ገደሏቸው ጎንደር ውስጥ ወረታ ከተማ
      ከባድ ነው ሰው በገዛ ዜጋው እንዲህ ጭካኔ

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 22 години тому

      አረ ጎ ደርማ ከባድነዉ ሰዉእደፈለገ ተቀሳቅሶመስራትአልቻሉም ​@@እረህመት-ዘ5ተ

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 22 години тому

      @@جمالرحومه በእውነት እግዚአብሔር ይታረቀን🤲🤲🤲💚💛❤

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 15 годин тому +1

      ትክክል😢😢😢

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 5 годин тому

    እኔ የሱን ያህል አልችልም ቋቋ ወላሂ ❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 10 годин тому +1

    ማሻአላህ አክብሩትሽን አከበረኩት ሂጃብሽን አድረገሽ ሂዳብ ሲምረብሽ ደሞ

  • @hayatmohamed7421
    @hayatmohamed7421 День тому

    Yesewne melkame memegnet belehenete newe ye hilumem hager selame yaregelene selam selam le aleme sera kenure newe .

  • @HjHj-m3j
    @HjHj-m3j 13 годин тому +2

    እድር ኢሥላም አያውቀውም እና እሡም አያውቀው ሶሪያወች እንወዳችኋለን አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ErmiasTakele-xj8gi
      @ErmiasTakele-xj8gi 10 годин тому

      @@HjHj-m3j እድር ማነው እስላም አያውቅም ያለው ኢትዮጵያዊ እስላም አይደለህም እንዴ

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 6 годин тому

      @ErmiasTakele-xj8gi እኔ ኢቶቢያ አሜሪካ አላልኩም በኢስላም አይታወቅም ነው ያልኩት አወ ማህበረሠቡ ይሠራዋል ኢሥላምና ባህል የተለያዩ ናቸው ተረዳኸኝ

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 6 годин тому

      @ErmiasTakele-xj8gi ሀያማኖታችን እድርን አይገድፍም አንድ ሙሥሊም ከሞተ ወይም ችግር ከደረሠበት ሊረዳው ሊቀብረው ግደታ አለበት እድር መቀጮ ምናምን እዳ ያበዛል ኢሥላም ደግሞ ይህን አይደግፍም እኔ የማህበረሠቡን ሥራ አይደለም እዚህ ጋር ሀይማኖታችን አያውቀውም ነው

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ День тому +3

    ማሻአላእ እኔ እንደአንተ የራሴን ቆንቆ አላወራም አረብኛ እቀላቅላለዉ ምክንያቱም የስራዉ ፀባይ ነዉ😂😂

  • @istme4224
    @istme4224 День тому +1

    ማሻአላ አልባበስ ዛሬ

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 День тому +1

    ወለሂ አመርኛው ሲየምር

  • @MadeenaAli-r6w
    @MadeenaAli-r6w День тому +1

    አደኛ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 19 годин тому +4

    ምታርጋችሁ መልበሶ ምንችግር አለው ሂጃብ ለናተም የተፍቀደ መስለኝ ባሌጌ ሁላ ምን ያህል እስላምን እደምትጠሉ እጪ አበዛችሁት የማትርቡ ልጁ እስታዝ ናኝ እያለናው እሶ ለሱ ያላት Respect ናው የዘቀጣችሁ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 17 годин тому +4

    ውይይይይይ አማርኛን ቅርጥፍ አድርጎ የበላ አረብ ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hayatAhmedAli
    @hayatAhmedAli 8 годин тому +2

    ግንባፉነውእሚያወራውቅንብርነው😅😅😅😅

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 3 години тому

      ምን ማለት ነው ስለ መልክ አቀማመጡ አስተያየት ሰጭ ማን አደረገሽ ወሬ

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 23 години тому +3

    ማሻአላህ ሀበሻውጦል እደ አማረኛው 😂😂😂

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d День тому +6

    አጃይቢ ነው እኔ እደሱው አላወራም በርቱ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @IlSd-i3p
    @IlSd-i3p 19 годин тому +1

    በጣአም ጎበዝ አማአረኛአ በደብ ሸምድደከዋአል

  • @asmerina02
    @asmerina02 6 годин тому

    እረ አማርኝ

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 7 годин тому

    My❤

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 години тому

    ጨዎ ጋዜጠኛ ሂጃብሽም ያምራል😮

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው День тому +3

    አይ ሶሬያ ምን ነኝ ወጣቶች ቱርክና እሰራኤል ወራቸዋለች😢😢😢😢

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 23 години тому +2

      የነሱ በውጭ ጠላት የእኛም በገዛ ጌጋቸው እየታገቱ እየተገደሉ ነው

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq День тому +1

    ወይአማረኛ ከኛበላይ❤❤❤

  • @yohannesniguse7989
    @yohannesniguse7989 23 години тому +2

    33:06ደቂቃ ለይ የተናገረው በጣም ይገርማል አትፍረድ አንቱ ቢያንስ አባትክ መጀመሪያ ወደ ኢትዬጰያ መጥቶ ነገሮችን በግማሽ አስተካክሎ ጠብቆካ በልመና ለይ ያሉ ሶራያዊያን ቋንቋ አያቁ ለሀገሩ አዲስ ናቸው ሁሉ ነገር ከባድ ነው
    አስብበት በግርድፍ መናገርና መፍረድ ዋጋ ያስከፍላል

  • @fuigjj
    @fuigjj Годину тому

    mesaleh

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf День тому +3

    ንግሪው የበቤት ልጅ ነኝ

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 День тому +3

    ስራ:አ ትናቁ: ስራ: ክቡር:ነው:ገንዘባችሁን:ቆጥቡ:አንድ:ቤት: ውስጥ:አንድ:ቤት:ውስጥ : ብዙ: :ሆናችሁ:ኑሩ: :

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 9 годин тому

    Wede wendemi enkoan lezhe abekhe selam tena yestehe melkam Heiwet.

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 5 годин тому

    🌹🌹🌹🌹❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 10 годин тому

    እኔምለው አማርኛ ከመጣሁነው ነው የለመድኩት አትለኝም😂😂😂😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 День тому +3

    አማርኛቸን ለምስትነት እኔ አለ😂😂እባካቹ ነገረልኝ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 7 годин тому

    ውነትነው'እኔምሴትዮዬ:እቁብአላት:ጀመእዬይባላል:በአረቦች

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 9 годин тому +1

    Our Peace Is Jesus ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @fuigjj
    @fuigjj 49 хвилин тому

    💕

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 11 годин тому

    እድር ? ለእርሱ ምን ያደርግለታል በገንዘቡ ያሠራል ቢቸግር ነው እንጂ ለእኛም በቀረ !

  • @HJg-e9c
    @HJg-e9c 13 годин тому +5

    Free Amharic language 😂😂

  • @FiliHaile-j1t
    @FiliHaile-j1t 7 годин тому

    Aleklaki sharpu min yihunilish eslam lemawrat shash megotet alebish werada. Enezi malet agerachew lay yalewin habesha endat endemiyadergu !!!!

  • @astertaye4546
    @astertaye4546 5 годин тому

    ፈረንጅ አደለም አረብ ነው አበሻ የቀላ ሁሉ ፈረንጅ ይመስለዋል

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 15 годин тому +4

    ሶሪያዎች በስራ የታወቁ ናቸው ጎበዝ ናቸው 😊እነሱን ነፃ ያወጣ አላህ የአማራንም ህዝብ ከመከራና ከጭራቁ አብይ ያውጣን😢😢😢😢

  • @hana8922
    @hana8922 9 годин тому

    ስደት መሮኛል እባክህ እኔን አገባኝ እና የቤት እመቤት አርገኝ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 День тому

    እኔ እንዳንተ አላወራም ጎበዝ❤❤❤አንቺ ግን እራስሽን ሆነሽ በጸጉርሽ ብትገቢ ምን ችግር ነበረው? ደሞ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ከልቤ ስለምወድሽ ትንሽ ስጦታ ይዤልሽ ብመጣ በምን ስልክ ቁጥር ላግኝሽ? ከተመለስኩኝ አምስት ወር ሆነኝ አሁንም በየአመቱ ኢትዮጵያ በመመላለሴ ጋር የተያያዘ ቤቴ መሳሪያ አስግብተው ያውጣጡኝ ኬዝ ፍርድ ቤት ቢመራኝም ኢትዮጵያ ከመመላለስ እርም ስላላስባለኝ ከቻልኩኝ አሁንም በሐምሌ ወር ስለምመጣ ስልክ ቁጥርሽን ጻፍፊልኝ❤❤❤

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 14 годин тому

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ስማን እንደ ሶሪያ ሁነናል እና ነፃ አውጣን ከዚህ ፈርኦን መንግስት 🙏🙏🙏 ብልፅግና ማለት ፈርኦን ነው እና የሶሪያውን መንግስት እድል እና እጣ ይስጥልን መኖሪያ አጥተናልና እግዚአብሔር ሆይ እሰበን