ሰው ሁሉ የተገረመለት ቤት አስመረቅው የአረብ ሀገር ሴቶች በሙሉ ተመሰገኑ❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 252

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  Рік тому +34

    ለማንኛውም መልክት 09 39 12 54 45 አናግሩኝ እቃ ለምምረጥ ሊንኩን ተጫኑ t.me/+UaH3SlmdGGA1NGJk

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ Рік тому

      መሸአለህ በረች ኡሙ ቢለሊ❤🌷ገጠረ ከህሽ ለእነት እቀ ፈልጊ ነበረ ሚትጅ ከሆነ ለረመደን

    • @Ss-gm1cf
      @Ss-gm1cf Рік тому

      ምሸ አለ ደስ ይለል ፍሪድ በሪችልኝ ስወድሽ

    • @elizabetabdo9761
      @elizabetabdo9761 Рік тому

      Batam Naw Madenkshe Tenkara sete Nashe❤

    • @zynabali9411
      @zynabali9411 Рік тому

      ዋሳብ ቁጥረ የለሽም በዚ ቁጥረሽ ምንም አልወጣልኝም?

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Рік тому +56

    ማሻላህ ብለናል ግን እኮ አገር ቤት ደና ቤተሰብ ካለ ማሻላህ ሁሉንም ያሳካሉ ችግሩ ጥሩ ቤተሰብ የለም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +1

      በጣምምምም

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому +1

      አይገዙም ስጀመርእደፈለጎአያደርጎም

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ Рік тому +2

      ዋነዉ።እሱነዉ።ሰዉያሲፊልጋል።እዝህመሲራቱ።ትርጉምየለዉም

    • @kalidhadiya6766
      @kalidhadiya6766 Рік тому

      በጣም,እር,ያነፊሩሻል,ብር,ታባክኛለሽ,ለማይርባ,ነው እሚለት

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Рік тому +26

    ደሥ ሢል እኔም ምረጥ ቤት ሠረቻለዉ እደሜ ለዉንደሜ የገና ከቤቴ ነበረኩ ሁሉም ሠዉ በጥንካሬዉ የሚቀናበት ወንደም አለኝ ግን በሺተኛ ሆነብኝ ኩላሊቱን እደሚያመዉ አቃለዉ አሁን ደሞ ክታሮት እዳለበት ተነገረኝ ምን አባቴ ይብቃኝ የወዲሜ ነገረ ከሥራ ቦታ ብመለሥም ጭቀቱ ሀሣቡ ሢገለኝ ነዉ ሙሥሊሞች በዱኣ ክረሥቴያኖች በጾለት አሥብልኝ ወንዲሜን 😢😢😢😢

    • @meh.3461
      @meh.3461 Рік тому

      አላህ ያሽርልሽ እህቴ አብሽሪ ዱአ አርጊ

    • @ffbd1768
      @ffbd1768 Рік тому

      ኩንታርቶ ያስውጣው የኔ ወንድም ነበርበት ግን ሀኪቤት አይደለም በአበሻ መዳህኔት ነው ልቆታል አሁን ኣሀምዱሊላህ

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 Рік тому

      @@ffbd1768 እደት አርጉ እኔ ብዙ ልጆች በሀኪቤት አሥወጥተዉ ሢሞቱ አይላለዉ በጭቀት ልሞት ነዉ እዳልሠማዉ ዝም አልኩ በጭቀት ተወጨ 😢😢

    • @hayatahmed6258
      @hayatahmed6258 Рік тому

      አላሕያሽርልሽ

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv Рік тому

      ማሻ አለህ

  • @Gurage4
    @Gurage4 Рік тому +38

    ይህ ኮመት የምታነብ በሙሉ የአላህ እዝነት አይለያቹ ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲 እኖራለው እጂ እሞታለውየለም እና መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ። እሰቲ ደምሩኘሰ እመልሳለው🥰

    • @hurelBoss
      @hurelBoss Рік тому

      የኔ ዘዋሪ 🙄

    • @Gurage4
      @Gurage4 Рік тому

      @@hurelBoss ወላሂ አሁን አሰጠላኝ መዞር እዚማ ቤቴነው😌

    • @ftees8160
      @ftees8160 Рік тому

      አሚንን

    • @eeeeeeeeeeef817
      @eeeeeeeeeeef817 Рік тому

      አሚን ያረብ

    • @eeeeeeeeeeef817
      @eeeeeeeeeeef817 Рік тому

      አሚን ያረብ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +28

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃን

  • @Gurage4
    @Gurage4 Рік тому +33

    ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ😢😢😢😢

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ Рік тому +22

    ማሻአላህ የሰወገር ያለን በሙሉ ድካማችን ዉጤታማ ያርገን

  • @fekertube
    @fekertube Рік тому +15

    ማሻአላህህህህህህህህህ ሲያምረ ከምረ ጀግናናት ይቺ ልጁ ማሻአለህ ✅✅✅✅ ቤቱ ልክ የአረብ ሀገረነው የሚመሰለው እራሱ አልጋውም ያምራል አላህ ጀዛሸን ይከፈልሸ አቺም እሙ ቢላል❤ 🌺🌺🌹🌹

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Рік тому +9

    እሙ ቢላልየ የኔ ጀግና ስወድሺ 🥰🥰 ሀቀኛ ጠንካራ ነሺ ሀቀኛ 🥰🥰🥰🥰 ዉድድድድድድድድድድድድድድድዶዶዶዶዶድድድድድድድድድድድ የናስር ንግስት አለባበስሺ እራሱ ለቀቅ ያለ ጀግና ነሺ

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if Рік тому +13

    ማሻ አላህ ተባረከ አላህ ቤቷ ያምራል የምትኖርበት የምትወልድበት ያድረጋት እቃዎችም ያምራሉ ማሻ አላህ በረቺ ኡም ቢላል 😍😍

    • @semeratube4098
      @semeratube4098 Рік тому

      መዲና እዴት ነሽ ውዴ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if Рік тому

      @@semeratube4098 አለው አላህምዱሊላህ እንዴት ነሺ አንቺ ውዴ

    • @semeratube4098
      @semeratube4098 Рік тому +1

      አልኸምዱሊላህ ፋሲካ ቤት እከታተልሻለሁ ብዙ ግዜ ስታበረታቻት ውድድ ነው ማረግሽ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if Рік тому

      @@semeratube4098 አዎ ብዙ ግዜ ፍሲካ ቤት ነው ኮሜት የምፂፈው እኔን ለማየት ነዋ ፍሲካ ቤት የምትመጪው 😂😂

    • @semeratube4098
      @semeratube4098 Рік тому

      ክክክክክ አው እሳ ይልቅ አቺን ወደድኩሽ

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 Рік тому +8

    የተከበራቹ ውድ የሃበሻ ልጆች ሰላምና ፍቅር ለሁላችሁም ይሁን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ኑሮ ለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወድሞቼ አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችን ያብቃን ሃገሬ ሃበሻ ሰላም ይስፈንብሽ ሁሌም ይመርብሽ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Рік тому +7

    ማሻ አላህ የምትደሰችበት የኢማን ቤት ያድርግልሽ

  • @samiraethio1968
    @samiraethio1968 Рік тому +8

    እብክቹ ሼር እይረግቹህ አብረተትዋት ኡም ቢለልንንንን ብርች

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 Рік тому +9

    መሸአሏህ በናተ ሀገር ዋጋው በጣም ሀሪፍ ነው ቤትም ለመስራት በናተ ቀላል ነው በኛ በወሎ በጣም ውድ ነው 27 ሺ ያልሽው ሀልጋ እህቴ አዛ ወልዳያ 40 ሺ ነው

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Рік тому +3

    ወላሂ ሁሉም ሜትር ካምሳ ስለሆነ የሚያዙት ያለ አይመስለኝም መሸአላህ ደስ ይላል

  • @seidaseida1937
    @seidaseida1937 Рік тому +1

    ማሻአሏህ አላህ እንደነዚህ ታማኝ አይነቶቹን ወንዶች ዘራቸዉ ያብዛዉ ጀዛዉን አላህ ይክፈለዉ ከድካም በኋላ እንደዚህ አይነት የሚያምር ቤት ሥትገባ ሃቂቃ ድካሙ ለራሡ ትዝ አይላትም አላህ በሰላም ገብታ የምትወለድ የምትከብድ ያድርጋት እንድሁም ሌሎቻቺሁ የኔ መሠሎች ዱኒያ አልሞላ ብላ እንደኔ ትግያ የተያያዛቺሁ ማለት ነዉ😁

  • @amiratube
    @amiratube Рік тому +9

    ጀግኒት ብየሻለሁ ኡሙ ቢላል👍🥰😘

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +10

    ማሸ አላህ ያምራል አላህ በሰላም የምትኖርበት ያድርግሺ እህቴ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    መሽአላህ ተባረክ አላህ ሁሉም ያምራል

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Рік тому +3

    ማሻ አላህ ጀግና ሴት

  • @ለይላሰይድ-ደ9ጘ
    @ለይላሰይድ-ደ9ጘ Рік тому +4

    ማአሻላህ አላህ ያግዝሽ ውዴ እህቴ

  • @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
    @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ Рік тому +7

    ጠረጴዛው ሲያምር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 Рік тому +3

    ማሽአላህ ኡሙ ቢላል በርቺ

  • @yewbdarabibe3020
    @yewbdarabibe3020 Рік тому +5

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @ህልምአለኝኢንሻአለህ

    ማሻ አለህ
    ማሻ አለህ
    ማሻ አለህ
    ባጣም የሚርል
    ሃጋሩዋን በሠለም ገብታ ምተርፍ አለህ ያድርገት የመዳም ቅመሜች እናቴንም አለህ የሰባችን አስክቶለች በሰለም ለጋርች የብቀች

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ሁለም ያምራል. እኔ ፊርዶስ የምወዳት በምክንያት ነው. ዋጋውን ትናገራለች እቃም ስታሰራ ስትገዛም ትናገራለች ማሻአላህ ሽኩረን የኔ ውድ

  • @መክያያአላህባሪያነኝ

    ወአላይኩም አሳላም ወረመቱላህ ወባዘከቱ ኡም ብላል መሻአላህ መሻአላህ በሪች ውዴ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ Рік тому

    መሸ አለህ በጠም ያምረል በርቺ ያኔ። ጀግነ አለህ ያግዚሽ♥🏆

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz Рік тому +5

    ማሻአላህ ተባረከላህ ማን እደ መዳም ቅመም ገረድ ለሚሉን ማየት አለባቸው

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому +2

    በርቺማማዬማሻአላህየኔውድአላህያግዝሽ

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Рік тому +7

    አይ የኔድካም ሳስበዉ😢😢😭

    • @كونيتقيالله
      @كونيتقيالله Рік тому

      አብሽሪሁቤ

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 Рік тому +1

      @@كونيتقيالله አላህ ያበሽርሽ ወላሂ ስደት ከመጣሁ ሰባት አመቴነዉ ምንም የለኝ ድካም ብቻ ብቻ አልሀምዱሊላህ ዋናዉ ጤና😥

    • @selame3757
      @selame3757 Рік тому +1

      አይዞን እኔ እራሱ 6አመት ሆነኘ ግን አንድም ነገር ዬለኘ እኛኮ መስራታችን ከማንም አያንስም ግን ዬሚያስብልሽ ቤተሰብ ከሌለ ከንቱ ነዉ አሁን እስጥልት አድርጎኛል😢😢

    • @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
      @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ Рік тому +1

      አብሽሩ💐💐💐ዋናው ቤትሠብነው😥😥

    • @scnnsns8610
      @scnnsns8610 Рік тому +1

      አይዞሺ ስንት አመት ሙሉ ቤተስብ እያልኩ በዜሮ ልገባ ነው

  • @zmzam1113
    @zmzam1113 Рік тому +1

    አላህ ጥሩ በል ይስጠን

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek Рік тому +2

    አሚንንን እሸለ ያረብ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Рік тому +6

    #የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ!
    ዱሮ እኮ #ፕላሰቲክ ጫማ ገዝቸ የተመርኩ ልጂ ነበርኩ አሁን ግን
    ራሤን ሸጨ ራሡ ብሰጣቸው ደሰ አይላቸውም ም/ክ ኑሮ ውድ ነው ሚሉ
    #ትዝብት ነው😏🙄!!!!

  • @saedakemer7686
    @saedakemer7686 Рік тому +2

    Masha allah tabarak allah allah rajim idmena tenagar yanurat wustu

  • @aeshatube553
    @aeshatube553 Рік тому +4

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ ፊርዶስዬ ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ዉድ የሀገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቃችዉ ስዴት በቃ ይበለን ሰላም ለሀገራችን

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ Рік тому +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፍርዶስየ ማሸአላህ በስደት ያላችሁ ውድ እና ድንቅየ የሆናችሁ የመዳም ቅመሞችየ😍የልፋታችን ውጤት በሀገር ገብተን በደስታ እምኖርበት ያድርገን

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Рік тому +2

    betam yamali eqachu berch 👍👍👍👍🙏🙏🙏Egziabiher yagizish .

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 Рік тому +4

    ሀገሩ ሰላም ይሁንልን እንጅ ደቡብ ሁሉ ነገር ርካሽ ነው

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Рік тому +2

    ማሻ አላህ በርቺ እሙ ቢላል

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 Рік тому +2

    የኔ ቅምም

  • @ይመርዋጮዋጉራጌዋ

    ማሻአላህ ማሻአላህ እቃሁቹ ፡ቤቱም ያምራሉ ማሻላህ

  • @rihana4796
    @rihana4796 Рік тому +1

    ምልሻ አላህ ነው በጣም ደሰ ይላል

  • @zdmersa6283
    @zdmersa6283 Рік тому +1

    በርች ማሻአላህ በጣም ያማምራል

  • @rehimaabdela3535
    @rehimaabdela3535 Рік тому +4

    ማሻኣላህ ያምራሉ

  • @youtub8152
    @youtub8152 Рік тому +2

    ماشاء الله تبارك الله

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +2

    ማሻአላህ ሲያምር😍😍😍👍

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +3

    ጠክሪ እሙ ቢላል

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Рік тому +6

    50 ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ መጨረሻ ስሚቶ ግርፍ ስንት ይፈጃል ፕሊስ መልሱልኝ የሠራችሁ 🙏

    • @hayati1954
      @hayati1954 Рік тому

      እኔም መልስ እፈልጋለሁ😢

    • @ሀያት-ጰ8ሠ
      @ሀያት-ጰ8ሠ Рік тому

      3000 ሺ

    • @مريمعليك
      @مريمعليك Рік тому +1

      3050 ሺ ጋደማ ይጨርሰል እኔ 60 ቆርቆሮ እያሰረዉ ነዉ አንጨት ከና ቆሮቆሮ አንድመቶ ሀያሺ ጨረሰ አሁን ግርፍ ና ምርጋት አያታሰራ ነዉ ገነ ሽንት ቤት ዘመናዊ ለስቆፍር ነዉ መድቤት ያ ሁሉም በጊ ነዉ

  • @aliyachannel
    @aliyachannel Рік тому +2

    በርቺ

  • @kabetube
    @kabetube Рік тому +3

    ማሻአላህ ዋጋውበጣምአሪፋነው

  • @seadsaid
    @seadsaid Рік тому +11

    እደው እኔስ ጉራጌ። ክልልልል እርካሺ ነው መሠል። ወሎ አካባቢ በዚህ ዋጋ። የለም። ቢላሂ ምድነው። ነገሩ ፊርዶስ። የምትለቂው። ሁሉ። እርካሺ ነው። መሻአሏህ

    • @سعاديه-م4ز
      @سعاديه-م4ز Рік тому

      የኛማ ህዝቡን ጎረጎሩት ሁሉም ነገር ሰማይ ነው ወሎላይ ዛሬ የጠየቅሽው ነገ ይጨምራል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ይትንሸ።እደቃወንወ።።ንይ።ይመርሳልጀአለ።።መሸአላንወ።4ትከፍች24000አሰርቻለሁ።ይትራንሰቡር።ያወንወ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ፊትይታዘዘይሁናል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ​@@سعاديه-م4ز ይመኪናወንወ።ክደሲሰለሁንይሜወሰዱት

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 Рік тому +1

      በጣም ወላሂ እህቴ ባለፈው እህቴ አዛ ቁም ሳጥን 45 ሺ አልጋ 40 በጣም ውድ ነው

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Рік тому +2

    ጎበዝ በርች

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Рік тому +4

    ማሻአላህ ♥

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Рік тому +3

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበራከቱ
    መሽ አለህ በጠም ደስ ይለል አለህ በሠለም የምትኖርበት የድርጋት

  • @ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ

    እዳረብአገርሴትጀግናየለምዎላሂ ከናተበመሆኔ ደስተኛነኝዎላሂ

  • @مريمعليك
    @مريمعليك Рік тому +3

    መሻአለህ በለቤቷ ድምለይቱን ኢንዴት ነዉ ያታረካዉ ኮርኒሱ የፕለስቲኩ ነዉ ወይስ ጅብሰን ነዉ አደረ መልሽልኝ ????

  • @Ramlayt
    @Ramlayt Рік тому +4

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +5

    ጥቁር በነጩን ሀልጋ ፈቶውን አስቀምጭልን በቴሌ ግራም ዋጋውንም

  • @madeenamadeena8782
    @madeenamadeena8782 Рік тому

    ማሻአላህየኔጠካራእህቴአላህይጠብቅሽ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ማሻ አሏህ

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Рік тому +1

    selam ehete wede jima madires tichlalachu? enem mulu eqa masarat sile mifelig new. ene wede jima negn .

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Рік тому +3

    Masha allha

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ Рік тому +2

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ Рік тому +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @نعيمةياسين-ع8ع
    @نعيمةياسين-ع8ع Рік тому +2

    አለህ የግዚሽ መሸአለ

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj Рік тому

    Mashallah Mashallah Endet Abatu Des Yelal Be Allah Lefto Gero Endeh Tesaktolachew Setay She Amet Nurebet Tedesechebet Boreqibet

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ማሻ አላህ እረ ፀዴነውዋውውውው

  • @indujed3236
    @indujed3236 Рік тому +2

    Mashahla allha

  • @selamselam9761
    @selamselam9761 Рік тому +9

    ቴሌግራም ከፈቼ ከዛ እቃዋች እዛ ልቀቄ መርጠን እድገዛ

  • @Susu-qq1bp
    @Susu-qq1bp Рік тому +2

    ماشاءالله

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Рік тому +1

    Wowowo ❤️❤️👏👏👏🥰ጀግና

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 Рік тому +1

    ማሻአለህ ፍሪዶስ በርች

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому +2

    መሸሀለ ፊሪዶሴ መሸሀለ አምነት ኢስከ ጀነት

  • @tubu3524
    @tubu3524 Рік тому +1

    ማሻአላህ አሪፍነውዋጋው

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Рік тому +5

    እኔምለው ያረብ ሀገር ሴቶች ሲመረቁ እኔም ተደምሬአለሁ????

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Рік тому +3

    ዋለይኩም አሰላም አህለን ፈርዶሴ እሙ ቢላል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +1

    የኔውድ በርች ጎበዝ

  • @marym7969
    @marym7969 Рік тому +2

    Mashallah❤

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Рік тому +2

    ማሽ አላህ

  • @mobileapp1182
    @mobileapp1182 Рік тому

    Mashallah ❤

  • @ከዶደጀንቲዩብ
    @ከዶደጀንቲዩብ Рік тому +1

    ማአሻአሏህ

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 Рік тому +3

    ይሄን እያየሁ አንጋጥጬ ቀረሁ እመዳም ኩሽና አይ ሀያት

  • @wesignlewsitetenlalidegime3006

    Waleyikum aselam gobez

  • @amenaali138
    @amenaali138 Рік тому +1

    በርቸ፡የኔ፡ማር፡አላህ፡ታሽ፡የኽን

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +2

    ማሻ አላህ

  • @Ruta688
    @Ruta688 Рік тому +2

    ማሻአላህማሻአላህማአላህ

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv Рік тому

    ቤቱ ሲያምር ማሻአላህ እሚበራው ምንድነው ስሙ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek Рік тому +1

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ መሸለ መሸለ ያዘሬዉ ይለያል ፉፊ መሸለ አሌሽ ተመኝነትሽ አለለህ ይጨምረልሽ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ Рік тому +2

    ዋለይኩምሠላም ወረህመቱላሂወበረካቱህ አህለን እሙ ቢላል

  • @ፋፊነኝ-ቸ7ዀ
    @ፋፊነኝ-ቸ7ዀ Рік тому +3

    ያምራል ግን ዋጋው🤔

  • @amutiyoutube8941
    @amutiyoutube8941 Рік тому +2

    As wr wb fasika demirin ihete

  • @aishaababa2681
    @aishaababa2681 Рік тому +2

    ማሻአላህ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +2

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል👈👍

  • @እሙአብዱርህን
    @እሙአብዱርህን Рік тому +2

    ማሿ አሏህ

  • @misslubaba6869
    @misslubaba6869 Рік тому +1

    ማሻ አለህ 💘💘💘💘💘🎉🎉🎉

  • @amitube461
    @amitube461 Рік тому +3

    ማሻ አሏህ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች

  • @umaniyyaatube5561
    @umaniyyaatube5561 Рік тому +2

    Amiin ❤❤❤❤❤❤

  • @sikosili6663
    @sikosili6663 Рік тому +1

    ጎጃም ታደርሻለሽ እህት ፋሲካ

  • @tubeimusiditubee
    @tubeimusiditubee Рік тому +1

    አሀለን ወሳሀለን እሙ ቢላል ማሻ አላህ