Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሴት ልጅ በራሷ መቆም ትችላለች #like እያረጋቹ አበረታቱኝ
የኔውድ
አረተይ አይባልም እንቺናነስረ አቻአትይዩም ደሞወ ወልዷመለያየት በጣጣጣጣም ጥሩውአይደለም ክምረየንነውየምልሽእ
ፕራክ አትችይበትም. በራስሽ ኮፊደንስ ይኑርሽ. ፕራክነው. 😂😂😂😂
የህ እኮየተበላበትነው ሌላ እንደበፊትሽ ውሸታሞችን አጋልጭ. አንችንየሚያምርብሽ. እውነትስታወሪነው ነይ እነዛ ዘልዘላወችን ልክልካቸውን ንገሪልን😂😂😂😂
አይዞሸእህት
ፕራክ ነው እምትሉ ብቻ ላይክ
ኧረ ያድርገዉ ያርብ
😂ሰዎች ትልያየን ስሉ ከዚህ በፊት የሰሩ ቪዲዮ ድሌት ካረጉ እውነት ነው የትኛው ዩትብ ካለ 😂ግን ውሸት
@@ተሽንፍአለው 🤣🤣🤭
አወ ይኮ አልመቻት ብሎጅ ሰዉየሰራዉ አይቀራትም😂
አወን ፕራክ ነው100%
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ደምሩኝ ዉዶቼ
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ቀላል እደምርሻለሁ ነይ ቤቴን እይልኝ አብረን እንደግ
ደምሪኝ እመልሳለሁ
@ethiokuwaittube5566 ደምሪኝ እመልሳለሁ
ተይ ተይ በትዳር. አትቀልጂ ለዶላር ብላቹ ትዳራቹ አታማአርቺ
ተይ እህቴ አላህን ፍሪ ለቀልድም ቢሆን ዉሸት አይወራም ሀራም አለይች
ባሏ የለለበት ቤትአንድ ሷሊህ ሚስት የባሏ ወንድምን እቤት ልታስገባ አይፈቀድላትም እሱም ሊገባ አይፈቀድለትም።
ልክ ነሽ ግን እኮ አይሩዱምእደዚህ አሁን የባልሺውድም ባልሺየለምስራሂዷል መጣባሌየለምእና እቤትአትገባምትይዋለሺ
@@ስአዲውሎየ ትክክል የኔምሀሳብነው. ምሳሌ ባልከሌለ የትነውብሎ ከመጣ. ውጣ ሁድአይባልአችየ ከባድነው
@@eimaneiman8850 አው ቢስደውሎ አለየለምካለኝ ምን አልባት የለም ሲመጣትመጣለህትጫወታላቹሁ ልለውእችላለሁ ግንከመጣእቤትሂድማለትይከብዳል
አህለን ፍርዶሥየ እኳን ደህና መጣሺ ግን አታሟርቺ ማማ
በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለቀልድም ቢሆን ዉሸት ሀራም ነወበትዳር በፍች መቀለድ ጥሩ አደለም
S A W
እንኳን ደህና መጣሽ ፋሲካዬ እኔ የምለው አለ መናገርሽ ጥፋት ነው ምክንያቱም የሚደበቅና የሚደበቅ ነገር ስላለ ልጅ ደሞ እቃ አይደለም ወንድ ልጅ ደሞ አንዴ እምነትሽን ካጣው የፈለገ ቢወድሽ መመለሻ የለውም ለቀጣይ እምነት አይኖረውም በርግጥ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ብትስማሙ መልካም ነው ቢያንስ አሁን ለሁለት ላፈራችኋቸው ልጆች ስትሉ መስማማት ይበጃል ባይ ነው ሰው ሆኖ ፍፁም የለም ሁሉም ስህተት ይስራል ይቅር መባባል ፈጣሪ ይወደዋል የግል አስተያየቴ ነው የኔ እህት
እውነት ጥፋተኛ ነሽ እኔ የመጀመሪያ ባሌ ከኔ ፊት አግብቶ ልጅ አለው ነበር ግን እኔን ሲለምን ልጅ የለኝም አግብቸ አላውቅም ነበር ላባቴ ያለው ከዛ ተጋባን አብረን መኖር ጀመርን እኔ የሱን በተሰብ እና ጓደኛ አላውቃቸውም ነበር እሱም እድተዋወቃቸው አይፈልግም ነበር ከዛ እኔም አረገዝኩ አንድ ቀን ባሌ ስልኩ ዝግ ስለነበር ገደኛ በኔ ስልክ ደወለይ ስናዉራ ባልሽ ጡሩ ነው አለችኝ እኔም አወ አላሀምዱሊላ አልኳት ከዛ ልጁንም ይጠይቃል ስትለኝ የምን ልጅ ስላት ከመጀመሪይም ሚስቱ የወለዳትን አለችኝ እኔም ያለሁበት ጠፋኝ በዛላይ እርጉዝ ነኝ ስልኩን ዘጋው ባሌ ስልኩ ሲሰራ ደወልኩለት ስጠይቀው አወ በጣም ስለምወድሽ ላጣሽ ስለማልፈልግ ነው ያልተናገርኩት አለኝ ከዛ ጀምሮ እምነት ጠፋ ቤታችን ጭቅጭቅ ብቻ ሆነ 😢እኔም አባቴጋ ሀድኩና በሰላም ቆጅየ ሴት ልጅ ወልድኩ ከዛ ጀምረን ምንም ሰላም አጣን ባስታርቁንም ምንም ላምነው አልቻልኩም ከዛም በስተመጨረሻ እሱጋ መኖር አልፈልግም ብየ ተፈታው አሁን አረብ ሀገር መጣው ግን ሰው ላምን አልቻልኩም በሱ ሰበብ ሁሉም ወድ አንድ ነው የሚመስለኝ መደበቅ የለብሽም ነበር አንድ ቀን እደሚሰማ ምንም ጥርጥር የለቅም አሏህ እሱን ላቺ ብሎት ከሆነ በዝህ ልትለያዩ አችሉም ነበር አሁንም ይቅርታ ጠይቂው የመጀመሪያ ባል የማህል የለም አንቺ ሁለት ቆጅየ ልጆች አሉሽ ከሱ ይቅርታ እዲልሽ የቻልሽውን ሁሉ አድርጊ ለልጆችሽ ስትይ እህቴ አይዞሽ አላህ ሁሉንም ያስተካክልልሽ 😢
ያማል መዋሸት ግን ሁለተኛ እድል ብትሰጨው ኖሮ
@Z.M-m5x አልችልም መቸም ላምነው አልችልም ደሞ አባቴ በጣም ከፍቶታል በመዋሸቱ በተሰብ የጠላው ትዳር አይሆንም
እኔ እዳች አዲ ልጂ ፍለገኝና እኔ ባላወኩት መቶ አየኝና ቁጥሬን ስተውት ዴወለልኝ ሚስት እዴነበርችው ስምቻለሁ በፊልተር ልካልኝ ፍቶ ሳያት አልመጣልኝም ርዴዛ ብሎ እኔም አላገባም ብየው አዳዴ እናወራለን ሚስትህ ጋር ተለያያችሁ ስለው ይስለቻል እዴተለያዩና እዴነገርኝ እኔ አስሬ እዴምጠይቅ አክት አርገ ተለያይተው ይሆናል የነገርኝ መስሎት ነውብየ ላግባው አላግባው እያልኩ 2 አመት ሞላ አተግን ትልቅ ሆክ በዝህ እዲሜህ ልጂ መኖርነበርብህ ስለው አይወዲም ብቻ አገባለሁ አላልኩትም አዲቀን ተጣላንና ልጂ እዳለው ተናገር ከዛ ታርቀን እዳገባው ፍለገ እዴት ዴብቆብየ አልፍልግም አልኩት ይባስ ሚስቱንም በቅርብ እዴፍታ ተናገር እመነት አጣሁና እዴማላምነው ስነግርው ይናዴዳል እኮን ያላገባሁት
@ አብሽሪ ለኼሩ ነው
ቅኔው😂 ስለተመለሽ ደስ ብሎናል😍
የኔ ቆንጆ ፋስዬ አትዋሽይ መቼም አትለያዩም 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እ ግን የምርሽ ነው እንደት ልጅ ይደበቃል ምንም ብትወጀው ያፍርሽበት አንች ነሽ😊😊😊
ትክክል አደለሽም አለመናገርሽ በትረፈ ልጅሽን አልህ ያሳድግልሽ
ሚዲያ የወጣ ትዳር አይበርከትም የምትሉ
የኔ ውድ አይዞችሁ አላህ ከናተ ይሁን ለምን እደዚህ አይነት ቪድዮ ትሠራላችሁ ፕራክ ነው😊 የምሠሪው
ልጅ ፀጋ ነው ሀብት ኗሯቸው ልጅ አተው ያልሄዱበት ሀገር ለህክምና የለም አሜሪካ አልማኒያ ፈረንሳይ ታይለንድ ቱርኪያ ጆርዳን ዱባይ እማ ስንት ጊዜ ወላሂ ነው የምላችሁ ልጅ የአላህ አማና ፀጋ ነው አብሽሪ የአንች ጥፋት አለመናገርሽ ብቻ ነው አብሽሪ
አይዞሽ እህቴ አላህ ይገዝሽ
ጉድ ጉድ 😂😂😂😂 ለምን ለነስር ብቻ ለኛስ ለምን ተደበቅን 😂 በሰቅ ገደልሽኝ
እኮ ግን ውሼቷነው ዩቱብ አቁማ ሰለከረመች እንድሞሟቅላት ነው ማይ ዶላር ሰሙየ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ልጅሸ የመለያየታችው ምክንያት ልሆን አይችልም ከሱ በፊት የተወለደ ነው ከወደደሸ ሁሉ ነገርሸን መቀበል አለበት
አይዋ ዩቱቡ ቅዝቅዘ ማለት ነው ክክክክክክበይ አበሺሪ ማሪ እጥበቃለን ከፍል 2ወይ ዝደሩ
ይኑርሽ. ደስ. ይላል❤❤
መሻ አለህ ልጅ ፀገ ነዉ ግን መደበቅ አነበረብሽ አሁን ግን የበለጠ ትጎጀለሽ አብሺሪ ዉዴ ለንች የለዉ ይመጠል ግን ዉዴ አግዥኝ ይቱቤን ሼሪ አሪግልን😢😢😢😢
ረ በአላህ ሀቢብቲ በትዳርሽ አታሟርቺ በሌላ አይዲያ ነይ ውሸት መሮናል ብላ አለይኪ
ተይጅ እህት አላህን ፍሪ ከዱባይ ስመጭ ማሜ የቱብ ስጠይቅሽ አላገባሁም አላልሽም ነበር
ሳታገባ ወልዳ ይሆናል ምን ይታወቃል
@@AaAa-l7tአላህን ፍሩ ባለ ትዳር ነች አሁን ተፋታ ሊሆን ይችላል ዋላሁአለም
@muradmu1301 አላገባሁም ስላለች ነው በፊት
አቤት ፍሲካ ውሽት😂😂😂 በነስሪ በፍት ልጅ አለኝ ቀላል ሙድ ትይዥለሺ😂😂😂😂😂😂😂
Fasika birenk mahon alebat eshi yagne wud ehit hushet ekirbisa eshi ❤❤❤❤❤
ፕራንክ አይመሰለኝም።
ትክክልነሽ
Subahan allaah 😢😢😢😢😢😢
መናገር ነበረብሽ ከወደደሽ አብሮሽ ይኖራል ካልወደደሽ ልጂሽን ወዶው አምኖ አብሮሽ የሚኖር ይመጣ ነበር አሁን ነው እዲያውም ትልቁን ስህተት የሰራሽው ላንች ፍቅር ስትጨነቂ የልጆችሽን ስነልቦና እየጎዳሽ ያለሽ
ማሻ አላህ🎉❤
ዩቱብሽ እዲነሳ በየቀኑ ስሪ አፊያ ላይክ እያረጋችሁ ያጀመአ ልጆችሽን አላህ ያሳዲግልሽ ውደ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ናስር ቢሄድ ናስር ይመጣል ዋናውግን በምነትሽ ፅኚ ኢንሻአሏህ አሏህ አለሽ ግንኮ አንቺም አገባሺም አላገባሺም መንገር ነበረብሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ልጂ መኖርሽ ጎበዝ
ماشاءالله تبارك الله 🎉
አህለን ኡሙ ቢላልስራዉንም አላህያግዝሽ አብሽሪ
እውነቱን ብንነግሪው ይሻል ነበር መጀመሪያ ላይ ወስኖ መግባት ነበረበት አንድ ቀን እውነቱ መውጣት ስለማይቀር አንቺ ነግረሽው ውሳኔው የሱ ይሆን ነበር አይዞሽ አብሽር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው❤️❤️❤️🌹🌹🌹
እረ ልጅ ፀጋ ነው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ፍሲካዬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ዩቱብሽ ሥለቀዘቀዘ ሸቅይ በናሥር ግን ይሄ ማሟረት አኔድ ቀን እዉነት ይሆን ና ዋ😂😂😂
ማአሻአላህ እወነትሸን ነወ ልጅ በብር አይገኝም ዝም በይው ይህ ከሱ አይጠበቅም የምረ አሁንም ቢሆን ሌላ ችግረ እኮን ቢኖረ ፍቱት እና ታረቁ ልጆቻችሁን አሳድጉ የኔ ህት
የኔ ጀግና አይዞሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አላህያሳካልሺ ትዳርሺእንደፈረሰክክክልል
አሰላመአለይኩም ስትይ ደስ አለኝ ወላ ትናትና በለቀቅሽው ቪድው አሰለሙአለይኩም ሳትይ ቀርተሽ 😢😢😢😢😢
ፕራክ ነዉአደል😢😢😢
ፋሢጋዬ ዘርጥጭልንማ ሀቅ ወዴሆላ አትይምአንች❤❤
❤❤❤❤❤ማሻአላህ😊😊
ማሻአላህ እንኳንም ኖረሽ ግን ለናስር መንገር ነበረብሽ ውዴ ❤
በጣም ነው የምወድሽ
በልጀአልደራጀርም ድብንይመል ትዳሩእጂ💐🌹🌹🌹
የኔ ውድ እንኩዋን ሰላም መጣሽ❤❤❤
ልጅ ፀጋ ነዉ ካልሽ መደበቅ አልነበረብሽም ትዳር ዉስጥ ስገቡ ምንም አይነት የተደበቀ ነገር ይዛችሁ አትግቡ ከተቀበለ እይ ካልተቀበለ ቢቀር ይሻላል
አቤት የዘንድሮ ትዳር ማሟረት የበዛበት አይ እንዳዉ ምን ይሻላል አረ ተዉ ትዳር እኮ የእግዝአብሄር ስጦታ ነዉ ለብር ብላቹሁ እታሟርቱ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
ማሻአላ
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ባልቴት በቃ በእኛ ሙድ መያዝሽ ነው
እእእ ተፋቱዴ ወይስ ፕራክ ነዉ አረ ተዉ በትዳር አቀልዱ ባልሽ ምርጥ ሰዉ ነዉ
ክክክክ አውቀሺነውጅ በልጅሺ አታፍሪም መቸም ሆሆሆ ልጅእኮ የአላህ ሥጦታነው ምን አስደበቀሺ ነበር ይሁንጅ እኳንም ወለድሺ ታረቁ ይቅርታበይው ማርዋ
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
❤❤❤❤ዋዉዉ
እንችም በዚምመጣሽ ፈጣሪ ይቅርይበልሽ
😮😮😮😮😢😢😢😢
አላህ ያስታርቃችሁ
ደግ አረገሽ
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር መናገር ነበረብሽ አሁንም ይቅርታ ጠያቂው ጥፋተኛ ነሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም
ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለህምዱሊላህ ሰላም ነን ተይ እሙ ቢላልዬ ከትዳርሽ የተያያዘ ነገር አትናገሪ
Abshiir yaa. Habibtii.
Egzaber ke afi yitebikish ingidi
Yewolladena yehal walladeImsii asitawaqiimii😅😅😅😂
ትልቁ ስህተትሽ መጀመሬያ ልጅ ካላት ወይም ካለው መናገር ያስፍልጋል።የተደበቀ ነገር መገለጡ ስለማይቀር ተገልጦም ቤትን መበተኑ እይቀርም እህቶቼ ካውያን በትኩሱ እንደሚባለው ፍቅር ሲቀዘቅዝ የተደበቀ ነገር እራሱ በአጉል ግዜ ላይ ብቅ ይላል።መጀመሬያ ብትነግሬው እውንተኛ ወዳጅ ከሆነ ጥሎሽ እይሄድም ያልሽውን ይቀበል ነበር ።ጥፍት ሰርተሻል እምነት አሳጥቶሻል።ያታለልሽው ነው የሚመስለው።
Anechi selemeta lemene tewashaleshe
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ፍርዶስ ግን የምርሽ ነው የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ኧረ አላህ ያስታርቃቹ በሚዲያ የሚወጣ ትዳር ለምንድነው ግን የማይበረክተው አላሁመ እስታአን
ماشاءالله
የኔ ዉድ ፍርደዉስ እየ ትዳር እሚጀመረዉ በዉነትነዉ አጥፍተሻል ዉነቱን መናገር ነበረብሽ መጀመሪያ በዉሽት የተጀመረነገር መጨረሻዉ አያምርም ግን አድነገር ልምከርሽ አሁን ሁለት ወልደሻል ከናስር ስለዚህ ልጆችሽን ከአባታቸዉጋ አሳድጊ አትበታትኒ ልጆችሽን ቡሀላ ይቆጭሽላ ናስርም በቃ ይቅር በላትና ልጆቻችሁን አስድጉ በአድ በትዳራችሁ ሸይጧን አታስገቡ
አሏህ ያበርታሽ
ልጅፀጋነውአይዞሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ሙስሊም አይዋሽም የምትሉ ብቻ ላይክ
ፋሲካዬ ብዙ ቦታ ያዝኩሽ😅 ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል ውዷ
አብሽር እሙ ቢላል የገረድ መከራ ብዠዉ
ወላሒ በይ ግን
እኔግን አላምንም ምክንያቱም አድስ የጀመሩት ፋሺናቸውነው አሁላይ ዩቱበሮች
ማሸአላህ ፈገግታዋ ሲያምር❤❤❤
❤❤❤ ታይ ፍርዶስ እዳ ቃልዲ ያዋራሽው እ ዳ ኡናት እዳ ኣይቃር😢 እኔን ኣባራታቱኝ
ያለጢፍ. ውሸት. ልጅ አለኝ እና ቢኖርሽ ነስር. ምንም አይልሽም 100 ℅ እተማመናለሁ. ይሄ. የጎሮቢትሽ. ታሪክ ነው ።😂😂😂😂😂 ግንኮ ፋሲ ፕራኩ ሁሉ ምንም አይሳካልሽም. 😂😂😂😂
ያለጢፍ ትልቅ ውሸት😂😂😂
እንኳን ደና መጣሽ እና በዲንሽ ጠንክሪ አላህ ያበርታሽ በልጁ ጉዳ አዎ መናገር ነበረብሽ ቢሄድም አምኖ ቢቀበልሽም መደበቅ ማንኛውም ነገር መፍትሄ አይደለም በርቺ አላህ ያግዝሽ ኸይሩን ይወፍቅሽ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ በትከከል
አይዞሺ ወዴ
❤❤❤🎉😢😢
ለሌሎች ባሽሙር እየነገርሻቸው ነው ልጅ ለሚደብቁት ክክክክ ❤❤❤❤❤
እና ምን ችግር አለዉ፡
ፕራክ እነድሆን ባቀም በትዳርሺ ላይ አታማረች አህቴዋ
ተልጀእሚበልጥየለምአላምብትደፋእኮን
ትክክለኛ ነገር ያደረግሽው ጎበዝ እንኳንም ሌላ ልጆች ወለድሽ ❤❤❤🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
magar nabarebesh
የሚድያ ትዳር መች ይበርክታል 😅😅
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፊረዶስአትዋሺ ውሸትሀራምነው በትዳረሽም አታሟረችውሸትአለወድም
😢😢😢😢
❤❤❤አበብሽሪ እሙ ቢላል🥰🥰🥰💪💪
ፋሲካዬ ቀልድሽ እኮ አይጠገብም 😂❤
ሴት ልጅ በራሷ መቆም ትችላለች #like እያረጋቹ አበረታቱኝ
የኔውድ
አረተይ አይባልም እንቺናነስረ አቻአትይዩም ደሞወ ወልዷመለያየት በጣጣጣጣም ጥሩውአይደለም ክምረየንነውየምልሽእ
ፕራክ አትችይበትም. በራስሽ ኮፊደንስ ይኑርሽ. ፕራክነው. 😂😂😂😂
የህ እኮየተበላበትነው ሌላ እንደበፊትሽ ውሸታሞችን አጋልጭ. አንችንየሚያምርብሽ. እውነትስታወሪነው ነይ እነዛ ዘልዘላወችን ልክልካቸውን ንገሪልን😂😂😂😂
አይዞሸእህት
ፕራክ ነው እምትሉ ብቻ ላይክ
ኧረ ያድርገዉ ያርብ
😂ሰዎች ትልያየን ስሉ ከዚህ በፊት የሰሩ ቪዲዮ ድሌት ካረጉ እውነት ነው የትኛው ዩትብ ካለ 😂ግን ውሸት
@@ተሽንፍአለው 🤣🤣🤭
አወ ይኮ አልመቻት ብሎጅ ሰዉየሰራዉ አይቀራትም😂
አወን ፕራክ ነው100%
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ደምሩኝ ዉዶቼ
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ቀላል እደምርሻለሁ ነይ ቤቴን እይልኝ አብረን እንደግ
ደምሪኝ እመልሳለሁ
@ethiokuwaittube5566 ደምሪኝ እመልሳለሁ
ተይ ተይ በትዳር. አትቀልጂ ለዶላር ብላቹ ትዳራቹ አታማአርቺ
ተይ እህቴ አላህን ፍሪ ለቀልድም ቢሆን ዉሸት አይወራም ሀራም አለይች
ባሏ የለለበት ቤት
አንድ ሷሊህ ሚስት የባሏ ወንድምን እቤት ልታስገባ አይፈቀድላትም
እሱም ሊገባ አይፈቀድለትም።
ልክ ነሽ ግን እኮ አይሩዱምእደዚህ አሁን የባልሺውድም ባልሺየለምስራሂዷል መጣባሌየለምእና እቤትአትገባምትይዋለሺ
@@ስአዲውሎየ ትክክል የኔምሀሳብነው. ምሳሌ ባልከሌለ የትነውብሎ ከመጣ. ውጣ ሁድአይባልአችየ ከባድነው
@@eimaneiman8850 አው ቢስደውሎ አለየለምካለኝ ምን አልባት የለም ሲመጣትመጣለህትጫወታላቹሁ ልለውእችላለሁ ግንከመጣእቤትሂድማለትይከብዳል
አህለን ፍርዶሥየ እኳን ደህና መጣሺ ግን አታሟርቺ ማማ
በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ለቀልድም ቢሆን ዉሸት ሀራም ነወ
በትዳር በፍች መቀለድ ጥሩ አደለም
S A W
እንኳን ደህና መጣሽ ፋሲካዬ እኔ የምለው አለ መናገርሽ ጥፋት ነው ምክንያቱም የሚደበቅና የሚደበቅ ነገር ስላለ ልጅ ደሞ እቃ አይደለም ወንድ ልጅ ደሞ አንዴ እምነትሽን ካጣው የፈለገ ቢወድሽ መመለሻ የለውም ለቀጣይ እምነት አይኖረውም በርግጥ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ብትስማሙ መልካም ነው ቢያንስ አሁን ለሁለት ላፈራችኋቸው ልጆች ስትሉ መስማማት ይበጃል ባይ ነው ሰው ሆኖ ፍፁም የለም ሁሉም ስህተት ይስራል ይቅር መባባል ፈጣሪ ይወደዋል የግል አስተያየቴ ነው የኔ እህት
እውነት ጥፋተኛ ነሽ እኔ የመጀመሪያ ባሌ ከኔ ፊት አግብቶ ልጅ አለው ነበር ግን እኔን ሲለምን ልጅ የለኝም አግብቸ አላውቅም ነበር ላባቴ ያለው ከዛ ተጋባን አብረን መኖር ጀመርን እኔ የሱን በተሰብ እና ጓደኛ አላውቃቸውም ነበር እሱም እድተዋወቃቸው አይፈልግም ነበር ከዛ እኔም አረገዝኩ አንድ ቀን ባሌ ስልኩ ዝግ ስለነበር ገደኛ በኔ ስልክ ደወለይ ስናዉራ ባልሽ ጡሩ ነው አለችኝ እኔም አወ አላሀምዱሊላ አልኳት ከዛ ልጁንም ይጠይቃል ስትለኝ የምን ልጅ ስላት ከመጀመሪይም ሚስቱ የወለዳትን አለችኝ እኔም ያለሁበት ጠፋኝ በዛላይ እርጉዝ ነኝ ስልኩን ዘጋው ባሌ ስልኩ ሲሰራ ደወልኩለት ስጠይቀው አወ በጣም ስለምወድሽ ላጣሽ ስለማልፈልግ ነው ያልተናገርኩት አለኝ ከዛ ጀምሮ እምነት ጠፋ ቤታችን ጭቅጭቅ ብቻ ሆነ 😢እኔም አባቴጋ ሀድኩና በሰላም ቆጅየ ሴት ልጅ ወልድኩ ከዛ ጀምረን ምንም ሰላም አጣን ባስታርቁንም ምንም ላምነው አልቻልኩም ከዛም በስተመጨረሻ እሱጋ መኖር አልፈልግም ብየ ተፈታው አሁን አረብ ሀገር መጣው ግን ሰው ላምን አልቻልኩም በሱ ሰበብ ሁሉም ወድ አንድ ነው የሚመስለኝ መደበቅ የለብሽም ነበር አንድ ቀን እደሚሰማ ምንም ጥርጥር የለቅም አሏህ እሱን ላቺ ብሎት ከሆነ በዝህ ልትለያዩ አችሉም ነበር አሁንም ይቅርታ ጠይቂው የመጀመሪያ ባል የማህል የለም አንቺ ሁለት ቆጅየ ልጆች አሉሽ ከሱ ይቅርታ እዲልሽ የቻልሽውን ሁሉ አድርጊ ለልጆችሽ ስትይ እህቴ አይዞሽ አላህ ሁሉንም ያስተካክልልሽ 😢
ያማል መዋሸት ግን ሁለተኛ እድል ብትሰጨው ኖሮ
@Z.M-m5x አልችልም መቸም ላምነው አልችልም ደሞ አባቴ በጣም ከፍቶታል በመዋሸቱ በተሰብ የጠላው ትዳር አይሆንም
እኔ እዳች አዲ ልጂ ፍለገኝና እኔ ባላወኩት መቶ አየኝና ቁጥሬን ስተውት ዴወለልኝ ሚስት እዴነበርችው ስምቻለሁ በፊልተር ልካልኝ ፍቶ ሳያት አልመጣልኝም ርዴዛ ብሎ እኔም አላገባም ብየው አዳዴ እናወራለን ሚስትህ ጋር ተለያያችሁ ስለው ይስለቻል እዴተለያዩና እዴነገርኝ እኔ አስሬ እዴምጠይቅ አክት አርገ ተለያይተው ይሆናል የነገርኝ መስሎት ነውብየ ላግባው አላግባው እያልኩ 2 አመት ሞላ አተግን ትልቅ ሆክ በዝህ እዲሜህ ልጂ መኖርነበርብህ ስለው አይወዲም ብቻ አገባለሁ አላልኩትም አዲቀን ተጣላንና ልጂ እዳለው ተናገር ከዛ ታርቀን እዳገባው ፍለገ እዴት ዴብቆብየ አልፍልግም አልኩት ይባስ ሚስቱንም በቅርብ እዴፍታ ተናገር እመነት አጣሁና እዴማላምነው ስነግርው ይናዴዳል እኮን ያላገባሁት
@ አብሽሪ ለኼሩ ነው
ቅኔው😂 ስለተመለሽ ደስ ብሎናል😍
የኔ ቆንጆ ፋስዬ አትዋሽይ መቼም አትለያዩም 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እ ግን የምርሽ ነው እንደት ልጅ ይደበቃል ምንም ብትወጀው ያፍርሽበት አንች ነሽ😊😊😊
ትክክል አደለሽም አለመናገርሽ በትረፈ ልጅሽን አልህ ያሳድግልሽ
ሚዲያ የወጣ ትዳር አይበርከትም የምትሉ
የኔ ውድ አይዞችሁ አላህ ከናተ ይሁን ለምን እደዚህ አይነት ቪድዮ ትሠራላችሁ ፕራክ ነው😊 የምሠሪው
ልጅ ፀጋ ነው ሀብት ኗሯቸው ልጅ አተው ያልሄዱበት ሀገር ለህክምና የለም አሜሪካ አልማኒያ ፈረንሳይ ታይለንድ ቱርኪያ ጆርዳን ዱባይ እማ ስንት ጊዜ ወላሂ ነው የምላችሁ
ልጅ የአላህ አማና ፀጋ ነው አብሽሪ
የአንች ጥፋት አለመናገርሽ ብቻ ነው አብሽሪ
አይዞሽ እህቴ አላህ ይገዝሽ
ጉድ ጉድ 😂😂😂😂 ለምን ለነስር ብቻ ለኛስ ለምን ተደበቅን 😂 በሰቅ ገደልሽኝ
እኮ ግን ውሼቷነው ዩቱብ አቁማ ሰለከረመች እንድሞሟቅላት ነው ማይ ዶላር ሰሙየ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ልጅሸ የመለያየታችው ምክንያት ልሆን አይችልም ከሱ በፊት የተወለደ ነው ከወደደሸ ሁሉ ነገርሸን መቀበል አለበት
አይዋ ዩቱቡ ቅዝቅዘ ማለት ነው ክክክክክክ
በይ አበሺሪ ማሪ እጥበቃለን ከፍል 2
ወይ ዝደሩ
ይኑርሽ. ደስ. ይላል❤❤
መሻ አለህ ልጅ ፀገ ነዉ ግን መደበቅ አነበረብሽ አሁን ግን የበለጠ ትጎጀለሽ አብሺሪ ዉዴ ለንች የለዉ ይመጠል ግን ዉዴ አግዥኝ ይቱቤን ሼሪ አሪግልን😢😢😢😢
ረ በአላህ ሀቢብቲ በትዳርሽ አታሟርቺ በሌላ አይዲያ ነይ ውሸት መሮናል ብላ አለይኪ
ተይጅ እህት አላህን ፍሪ ከዱባይ ስመጭ ማሜ የቱብ ስጠይቅሽ አላገባሁም አላልሽም ነበር
ሳታገባ ወልዳ ይሆናል ምን ይታወቃል
@@AaAa-l7tአላህን ፍሩ ባለ ትዳር ነች አሁን ተፋታ ሊሆን ይችላል ዋላሁአለም
@muradmu1301 አላገባሁም ስላለች ነው በፊት
አቤት ፍሲካ ውሽት😂😂😂 በነስሪ በፍት ልጅ አለኝ ቀላል ሙድ ትይዥለሺ😂😂😂😂😂😂😂
Fasika birenk mahon alebat eshi yagne wud ehit hushet ekirbisa eshi ❤❤❤❤❤
ፕራንክ አይመሰለኝም።
ትክክልነሽ
Subahan allaah 😢😢😢😢😢😢
መናገር ነበረብሽ ከወደደሽ አብሮሽ ይኖራል ካልወደደሽ ልጂሽን ወዶው አምኖ አብሮሽ የሚኖር ይመጣ ነበር አሁን ነው እዲያውም ትልቁን ስህተት የሰራሽው ላንች ፍቅር ስትጨነቂ የልጆችሽን ስነልቦና እየጎዳሽ ያለሽ
ማሻ አላህ🎉❤
ዩቱብሽ እዲነሳ በየቀኑ ስሪ አፊያ ላይክ እያረጋችሁ ያጀመአ ልጆችሽን አላህ ያሳዲግልሽ ውደ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ናስር ቢሄድ ናስር ይመጣል ዋናውግን በምነትሽ ፅኚ ኢንሻአሏህ አሏህ አለሽ ግንኮ አንቺም አገባሺም አላገባሺም መንገር ነበረብሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ልጂ መኖርሽ ጎበዝ
ماشاءالله تبارك الله 🎉
አህለን ኡሙ ቢላልስራዉንም አላህያግዝሽ አብሽሪ
እውነቱን ብንነግሪው ይሻል ነበር መጀመሪያ ላይ ወስኖ መግባት ነበረበት አንድ ቀን እውነቱ መውጣት ስለማይቀር አንቺ ነግረሽው ውሳኔው የሱ ይሆን ነበር አይዞሽ አብሽር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው❤️❤️❤️🌹🌹🌹
እረ ልጅ ፀጋ ነው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ፍሲካዬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ዩቱብሽ ሥለቀዘቀዘ ሸቅይ በናሥር ግን ይሄ ማሟረት አኔድ ቀን እዉነት ይሆን ና ዋ😂😂😂
ማአሻአላህ እወነትሸን ነወ ልጅ በብር አይገኝም ዝም በይው ይህ ከሱ አይጠበቅም የምረ አሁንም ቢሆን ሌላ ችግረ እኮን ቢኖረ ፍቱት እና ታረቁ ልጆቻችሁን አሳድጉ የኔ ህት
የኔ ጀግና አይዞሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አላህያሳካልሺ ትዳርሺእንደፈረሰክክክልል
አሰላመአለይኩም ስትይ ደስ አለኝ ወላ ትናትና በለቀቅሽው ቪድው አሰለሙአለይኩም ሳትይ ቀርተሽ 😢😢😢😢😢
ፕራክ ነዉአደል😢😢😢
ፋሢጋዬ ዘርጥጭልንማ ሀቅ ወዴሆላ አትይምአንች❤❤
❤❤❤❤❤ማሻአላህ😊😊
ማሻአላህ እንኳንም ኖረሽ ግን ለናስር መንገር ነበረብሽ ውዴ ❤
በጣም ነው የምወድሽ
በልጀአልደራጀርም ድብንይመል ትዳሩእጂ💐🌹🌹🌹
የኔ ውድ እንኩዋን ሰላም መጣሽ❤❤❤
ልጅ ፀጋ ነዉ ካልሽ መደበቅ አልነበረብሽም ትዳር ዉስጥ ስገቡ ምንም አይነት የተደበቀ ነገር ይዛችሁ አትግቡ ከተቀበለ እይ ካልተቀበለ ቢቀር ይሻላል
አቤት የዘንድሮ ትዳር ማሟረት የበዛበት አይ እንዳዉ ምን ይሻላል አረ ተዉ ትዳር እኮ የእግዝአብሄር ስጦታ ነዉ ለብር ብላቹሁ እታሟርቱ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
ማሻአላ
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ባልቴት በቃ በእኛ ሙድ መያዝሽ ነው
እእእ ተፋቱዴ ወይስ ፕራክ ነዉ አረ ተዉ በትዳር አቀልዱ ባልሽ ምርጥ ሰዉ ነዉ
ክክክክ አውቀሺነውጅ በልጅሺ አታፍሪም መቸም ሆሆሆ ልጅእኮ የአላህ ሥጦታነው ምን አስደበቀሺ ነበር ይሁንጅ እኳንም ወለድሺ ታረቁ ይቅርታበይው ማርዋ
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
❤❤❤❤ዋዉዉ
እንችም በዚምመጣሽ ፈጣሪ ይቅርይበልሽ
😮😮😮😮😢😢😢😢
አላህ ያስታርቃችሁ
ደግ አረገሽ
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር መናገር ነበረብሽ አሁንም ይቅርታ ጠያቂው ጥፋተኛ ነሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም
ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለህምዱሊላህ ሰላም ነን ተይ እሙ ቢላልዬ ከትዳርሽ የተያያዘ ነገር አትናገሪ
Abshiir yaa. Habibtii.
Egzaber ke afi yitebikish ingidi
Yewolladena yehal wallade
Imsii asitawaqiimii😅😅😅😂