Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔዉዴ አንጀቴን በላኝ አዳም ናፈቆሺ ነዉ 😢😢 እኔም በስደት ወልጀ አልክም ብየ አብሮኝ ነዉ እሰኪ አበርታቱኝ 1ሺ እንኳን አሰገብኝ ከልጀጋ ልሰራ ቅመምችየ
ሳምርዬ አዳም ናፍቆ ነውኮ😢😢😢 አላይም ያለሽ😢 ልጆች ሲናፍቁ እደዚህ ነው😂😂😂❤❤❤❤
ልጅ ከወላጅ በራቀ ቁጥር እየረሳ ነው የሚሄደው:: አብሮ አጠገቡ በየቀኑ ያለውን ሰው ነው እየወደደ የሚሄደው:: ለዚህ ነው ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር መለያየት የለባቸውም የሚባለው:: ሳምሪ ሁለተኛ ከልጆችሽ አትለያዬ አትራራቂ:: ስትሄዱም ስትመጡም አብራችሁ ነው መሆን ያለባችሁ:: እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ :: ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ🙏🏾👧🧒
አመት ሞላቸው ግን የትልያዩ ቪዲዮ አለ?
@ ህፃናት ልጆች አጠገባቸው ያለውን ሰው እየወደዱ? ሌላውን እየረሱ ነው የሚሄዱት::በቪድዮ ማየት እና? አጠገባቸው ሆኖ ማጫወት, ማብላት, መንከባከብ የተለያየ ነው::
Lerasa mibegawin esa takalech minaw yesaw hiyewat kalmeran mitilut
በተቻለ መጠን ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር ነው መኖር ያለባቸው, 😢
@@azi2926በሰዴት ያለንሰ😢😢 እኔ በጣም ናፈቀውኛል
አቦ ስታምሩ አባቷ ስር ልጥፍ አለች ወንዱ ልጅ ናፍቋል እናቱን ለዛ ነው ማየት ያቃተው😢❤❤
True,
እረ ልጆችሽን ያዢ እየናፈቀ ነው ይጎዳብሻል😢
ሳምሪ ተሸወድሽ ልጆችሽን እራስሽ አሳድጊያቸዉ በሀላ ይቆጭሻል 🫢
Are you crazy, please open your dumb mind n try to think better ,they r their grandparents
😂መቼ አላሳድግም አለች 😂
በጣም መስሏታል
They are very busy and they are so lucky they grow up with grandma and Ethiopia.Much better than daycare
Think positive you don’t know how to race in Europe or USAVery hard
ሳምሪየ ትክክል ያልሆነ ነገር እያየሁ ነው አዳም ልቤን ሰብሮታል ከናቱ የሚለይበት ሰአት አይደልም ሲያሳዝኑ ልጅ ከአያት ጋር ካደገ ጭራሹኑ እናቱንም አባቱንም አያቶቹን ነው የሚያደርገው ምንም ሆነሽ ልጆችሽን ሰብስቢ እናት መሆን አለብሽ መውለድ ትርጉም የለውም ማሳደግ ነው ትልቁ ነገር በደንብ አስቡበት
ሳምሪዬ እንኮን በደህና ከ ልጆችሽ ጋር ተገናኘሽ
ልጆች ሲናፍቁ እንደዚህ ናቸው ለማየት እንኳን ያፍራሉ ሳምሪ ሰርቀዉ ነው የሚያዩት አይዞሽ❤❤❤
እኔ ሴቷልጀ አታናግረኝም ወዱ ነው እጅ አሁንማ እኔም እግር ጀመር ለማውራት እደሷው ወዱ ራሱ በሂደት እየራቀኝ ነው አይ ስደት😢
🤴🥺❤❤የናፍቆቱ ጥግ ውይ ከቃል በላይ እደውም የቱን ያክል እደናፈቀ አሳየሽ አንቺ እሩጦ የተለየ ጠብቀሽ ነው እንጂ የእውነት ትክክለኛ ናፍቅቱን ነው የገለፀልሽ እርግጠኛነኝ ቪዲዮውን ባየሽው ቁጥር ትደሰቻለሽ አንቺም ያልጠበቅሽው ስለሖነ አንችም ዛሬ አሳዘንሽኝ ለሑሉም ሑሑም ደስ ይላል ይሔን ሑሉ ያረገላቹ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ሌላው እኔ ከዚ ቪዲዮ ውጪ የሖነ አስተያየት ብንተወው እናትየው የእናት ቅናተኛ እደውም ስለዚ ቪዲዮ ብቻ አስተያየት ብሰጡ 🙏የፋኒ እናት 🙏 ውድ እናት ኖት ፋኒ ሑሌ አከብርሐለው ፊሎ 👸❤️ደስ የሚል ግዜ ይሑንላቹ 🙏
My advice to you Samiri never leaves your kids from you. No matter what your kids need both you. Raise them next you. Yes it is nice to have grandparents. But your kids should be priority. Yes You can do your school and work raise your kids.
I’m agree with you 💯 person 👍🏼
Indeed 100%
ሳምሪየ አንች ጀግና እናት ጎበዝ ሚስት ነሽ ኑሮ ልጆች ጋ አይመችም አቃለሁ ግን ልጆችሽን አንች ጋ ለማረግ ሞክሪ ❤❤❤
አዳምዬ የኔ ምስኪን አሳዘነኝ በጣም ናፍቋል, ሳምሪዬም አሳዘነችኝ
ምንም መልስ አትስጪ ሳምሪ ለእናትሽ ዝምታ እራሱ ትልቅ መልስ ነው 🥰
Yes
ገረማኛለች ሰዉ ለልጁ እኳን ሻጣ ነብሱን ይሰጣል አይ ጂጂ ነቅላለችኮ😢
😂
በልጇ ትቀናለች መንፈስ ነው@@hilamoo928
Yes, her mother she want to make UA-cam money that’s all
😂😂😂😂😂አዳም አፈረ እንጂ እረስቶሺ አይደለም አንደኛ እንቅልፉ እደተነሳ እናት እና አባት ቁጭ ብሎ ሲገኛችሁ ደነገጠ አዳም ዝምተኛም ነው ፊሎ ቅመም እኮነች❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር እናት ስላለች ልጆቻችሁን ሰጥታችሁ በነፃነት ማሻ አላህ በጣም ነዉ ምወዳችሁ
ሳምሪ እባክሽ ልጆችሽን በፍጹም ለአንድም ቀን ካጠጠገብሽ እንዳትለያቸው የጊዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋ ያስከፍሉሻል አደራ
እኔስ ልጀ አታውቀኝም አለመታደሌ😢
በጣም እሷ በአያቷ አድጋ ከራሷ ታሪክ አልተማረችም
ምነው አያት gar ያደገ ልጅ ክምጥል ነዉ
አዳምየ ናፍቆ ነው ኡፍ ሲያሳዝን❤
ሳምሪዬ በስመአም እንዴት እንደተሰማኝ አዳም ፊትን ሲያዞር ልጆች በጣም ሲናፍቁ እንደዛ ናቸዉ 😢 ግን እንዴት ቻልሽው ናፍቆቱን
ሳምሪዬ ናፍቆ ነው የኔ ጌታ አዳምዬ❤
ደምሪኝ እህቴ
በአዳም እኔ አለቀስኩ የኔ አባት ናፍቆ የእኛስ ልጅወች መች ይሆን የምናገኛችሁ ከልጁጋ የተለያየሁሉ አላህ ያገናኘው
😢😢
አሚንን😢😢
አሚን
አሚንያርብ
Ameeen ameeen
ሳምሪ ልጆቻችሁን አጠገባችሁ ብታሳድጉ መልካም ነው ምክንያቱም እየረሳሽ ያድጋል ❤
ልጆችሽን በፍጽም ከእጅሽ አታውጭ እንኳን በዚህ እድሜያቸው ትልቅ ስተት ነው ጣምሽን ፍቅርሽን ጠረንሽን እየረሱ ይመጣሉ አንችስ እንዴት አስቻለሽ አየሽ አይደል ውጤቱን ይሔ ላንች ትልቅ ትምሕርት ነው ሁለተኛ ልጆችሽን ከጅሽ እንዳታወጭ ቢሆንም አብረሽ እግዛብሔር በፍቅር በአንድነት ቤተሰብሽን ይጠብቅ ይባርክ❤
ናፍቆ ናፍቆ ለምን ተውሽኝ ኣይነት ነው ኣዳምየ❤❤❤❤❤
ሣምሪዬ እድለኛ ነሽ አማቶችሽ ደሥ ሢሉ
የኔ ጌታ እባካችሁ ከቻላችሁ አትለያዩ ከልጆ ፍቅር ይጥገቡ❤❤❤❤
ናፍቆ እኮ ነው ሳምሪዬ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እኳንም በሰላም ተገናኛቹ ደሞ እያሰብኳቹ ነበር
Enkuwan be Selam gebachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፊሎዬዬዬዬዬ የኔ ንግስት እኔንም ናፍቀሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤ አዳሚዬ አንተም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ናፉቆ ነው😢😢 ወይኔ እኔም ልጄ እዴት እደናፈቀኝ
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልን ፈጣሪ ከአርአያም እንኳን ሰላም ገባችሁ ፋኒ ሳምሪ ራሳችሁን ጠብቁ ደግሞ ብልፅግናዎች ዳያስፖራን በጥቆማ እያሳደዱ ማገት ጀምረዋል ከዛ በሚሊየን ብር ትጠየቃለህ መክፈል ከቻልክ ነው በሂወት የሚለቁህ 😢እና ራሳችሁን ጠብቁ ፋኒ 🎉አዳም በጣም ናፍቆ ነው የሸሸው የኔ ጌታ 🎉እረጅም እድሜና ጤናን ለፋኒ እናት ያድልልን ፈጣሪ ፋኒ የምታኮራ ደርባባ ደስስ የምትል እናት አለችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልህ እኔም ፈጣሪ ቢረዳኝ ከ7አመት የስደት ቆይታ ቡሀላ ወደ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመግባት ጥቂት ወራቶች ቀሩኝ በፀሎት አለቀ ሁሉም በእግዚአብሔር አምላክ ቸርነት በእርሱ በመደገፍ አለፈ ብቻ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድኃኒት ይክበር ይመስገን ..በቀሪው ዘመኔ የንስሃ ሂወትና በልጅ እንድባረክ ፈጣሪ ይርዳኝ ከትናንት ጀምሮ የጠበቀኝ አምላኬ ለነገም ተስፋዬ ነው ሁሉም ይስካልሽ በሉኝ 🎉🎉🎉🙏🙏🙏
ሳምሪዬ እባክሽ ልጆቻቹን እራሳቹ አሳድጉ የፈለገ ቢመቻቸውም አያታቸው ጋር አንቺን በማጣታቸው ይጎዱብሻል አዳም በጣም ያሳዝናል በናፍቆት ተጎድቷል
Wow አይገርምም,በቃ ልጆች እኮ እስከ 7 አመት ቢቻል ከዛም በላይ እድሜ እናት እና አባት ቢያሳድግ ይመረጣል! ምክንያቱም,ልጆች ሆነው በሌላ ልጂ ካደጉ.ወላጆቻቸውን ይረሳሉ!ይበልጥ ያሳደጋቸውን ነው የሚመርጡት! ቱኩረት ለልጆቻችሁ ምንም ቢሆን ይመረጣል!🙏🏾✌🏽
እንዴት አንጀትሽ ቻለ ሳምሪዬ 😢😢😢😢
ልጅችሽ አምሮባቸዋል ወፈሩ
እኳን በሰላም ገባችሁ
እናቲቱ ሻጣ ወሰደች ብላ አይ አለመታደል 😂😂የፉኒ ቤተሰብ አደኛ❤❤❤❤❤
ሳምራ እደፌልም ነው ያየሁት በጣም አዝናለው ያቼ ቀን አድቀን ትቆጭሻለች በውነት አዳም በጣም አሳዘነኝ !!!!!!ብትችይ ልጆችሽን እንደድመት እሳድጊ
እየተማረች እኮ ነው
ማሻ አላህ ቀናሁ ታድላችሁ አገሬ መግባት ንፍቅ ብሎኛል
ሳምሪዬዬ እናትሽ ናፍቃሽ ኘው አትመልሽላት መጥፎ መልስ በጌታ❤
ደምሪኝ ውዴ
እኳን ሰላም ገባቹ ሳምሪዬ ውይ ልጆቻቹ ናፍቀዋል እመቤቴ ታሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ የፈለገ መሰዋእትነትን ከፍለሽ እራሳችሁ አሳድጉ ልጆች የፈለገ ቢመቻቸው ከወላጅ ተለይተው ሲያድጉ ስነ ልቦናቸው ይጎዳል❤
ወይኔ አይጥ በጣምነው የምፈራው 😢 ወይኔ እነፊሎ እንዴት እደናፈቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም ገባችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ስላም ገባችው እኛንም ያብቃን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን በሰላም ገባቹሁ ግን ክጆቻችሁ ከእናተው ቢሆኑ አሪፍ ነው
ናፍቆት ነው ሳምሬ ልጆች ሰናፍቁ እንደህ ነው የሚሆኑት ረስቶ አደለም ❤❤❤
ማሻ አላህ አመቶችሸ ጥሩ ሰዎች ናቸው ሳምሪ እድለኛ ሰው።ነ😊
ሀገር ቤት የሚያደርጉት ስርአት ለመማርና ቋንቋ ለመማር ስለሆነ ብትችሉ ቋንቋ አስተምሯቸው እንግሊዘኛው የትም አይሄድባቸው
አዳም ሚሽኮረመመው ናፍቆ ነው❤ ደስታ ከአይኑ ያስታውቃል እኔን ግን አስለቀስኝ ❤❤እኔም ልጆ እንዲህ ነው አልቀርብም ያለው ግን ዳግም ስለየው 😢በጣም ባባ😥😥😥
Adangichi samiriye badasita miragutin siyaxu newo inji rastoshi ayidelam❤❤❤❤❤❤
ናፍቆ ነው ወንድ ልጅ እናቱ ዝም ያለው እንጅ በደንብ ያውቃታል የኔ እናት ናፍቆ❤❤
እንኳን በሰላም ገባችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
አዳም ናፍቆ ነው ሊያይሽ ያልቻለው ሳምሪየ
ውውውውውውውውይይይይይይይይይይ ሳምሪያ በናትሽ እንዲህ አታርጊ😢😢😢I know መማር ፈልገሻል😢😢😢
ሳምሪ እንኳን በሰላም ገባቹ
Adamye make me cry 💔የኔ ጌታ የ እናቱ ናፍቆት አይኑ ላይ ይታያል❤️❤️❤️እህቴ please ግድ ካልሆነባችሁ በስተቀር ከ እናንተ ለይታችሁ አታሳድጎቸው❗️አውቃለሁ አያቶች በደንብ በፍቅር እንደሚያሳድጎቸው! ግን በፍፁም ልጆች የ እናት እና የአባትን ፍቅር እያዩ ማደግ ይኖርባቸዋል!ቅዱስ እግዚአብሄር በጥበብ በፀጋ በማስተዋል ያሳድጋቸው🙏🏼❤️❤️
ሳምሪየ እባክሽ ልጆችሽን በራስሽ አሳድጌ ቡሀላ ይቆጭሻል ተይ ለዚች ግዜ እደዚ ከሆኑ ፍሪ
ሳምሪ ናፍቆት እኮ ነው አዳም እደዚ ያረገሁ አላህ ያሳድግልሽ 🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አንኳን በሰላም ገባችሁ🎉🎉🎉❤❤
ሳምሪ ናፍቆሽ ነው አኩሩፏል ሁለተኛ ከአጠገባቸው አትራቂ
መስሎሽ ነዉ ተመችቷቸዋል ልጆቹ😂
እንኳን በሰላም ገባችሁ
Enkwan bedhena gebachu❤❤❤ Samri Adam betam nafkoshal. Lijoche sinafeku yashkorememachewal. Have fun in Addis ❤❤❤
በምን ታደላችሁት መንፈሳዊ ቅናት አስቀናችሁኝ ማርያምን እኔ ይህው 9አመቴ በስደት ቤተሰቦች እዴት እደናፈቁኝ ማርያምን ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ አይዞሸ
ሁልላችንም ነን ሀቢበቲይ አብሽሪ🥰
እንኳን ሰላም ገባችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ፊሎ አዳም 😍
ቆንጆ ሴት ልጅእናትህ ስለ ቦርሳ ብዙ ትናገራለ ?ከሁሉም የቤተሰብ አባላት ጋር እንወድሃለን።
እንኳን በሰላም ገባቹ ሳምርዬ
ውይ አውነት ኣለቀስኩ ልጀ ኣንድም ለሊት ኣያድርም ተለይቶ😢😢😢😢
ሳምሪ. የቆንጆ. እኳን. በስላም. ገባሽ. ግን. የጎረቤት. ክፉ. ነው. እማቅ. አቺን. የገጠመሽ የናትክፎ. ነው. ጂጂ. ባልሽን. አቶደውም.ባልሽ. እኩያሽ. ወድምሽ. ነው. ጨዋ. ልጅ ፈጣሪ.አይለያቹ
የናትሽን ሻንጣ ስትመለሽ ወርውሪላት ለማንኛውም እንኳን ሰላም ገባችሁ አደራ ፊሎን እና አዳምን እዛ ጥላችሁ እዳትመጡ ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
ውይ የኔ ቆንጆዎች በጣም ነው አንጀቴን የበሉኝ አስለቀሱኝ ከዚህ በኋላ እንደዚህ እንደማታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤
Wowowo baga nagaa ijoollee keessan walii agartanii mee namani akka koo jallatanii❤❤🎉🎉laki godhaa
የፈለገ ይሁን በተለይ እናት ከልጆቾ በፍፁም አትለያይ🥹
@@samritame Yes
I went to Ethiopia in 2020 after 19 years later and i couldn't recognize it! Enjoy it!
ሳምሪ ❤ አዳም ምን ያህል እደናፈቀ ነው የሚያሳየው አስቢበት ውዴ
❤❤❤❤❤❤ሳምርዬ ጠንካራ ነሸ ሰራ ዉዬ እሰክመጣ እንኳን ወንድ ልጄን አላምነዉም
ለልጆችህ ኢትዮጵያውያ ይሻላልህ ብላቹሁህ ከሆነህ እሰየውህ ለራሳቹሁ ምቾትህ ከሆነህ አስቡበትህ የህናትና የአባትህ ፍቅርህማግኘትህ ምንህ ያህልህ ደስታህ እንደሚፈጥር::
የኔ ውዶች ሳምሪየ ልጆችሽን ስታገኝ ልጅን ያገኘዋት መሰልኝ አዳም ደግሞ አይንሽን ማየት ያልፈለገው ስለናፈቀ ነው የሱን ናፍቆት ሳይ ልጀን አሰብኳት ብቻ ከልጅ መለየተሰ ለወልጅም ለልጅም ከባድ ነው😮
አዳም በጣም ብዙ ግዜ ጠብቆሽ ጠብቆሽ ማትመጪበትን ቀን መዝግቦ ልቡ አዝኖ አዝኖ ተከፍቶ በናፍቆት አልቆ በነበረበት ሰዓት ልቡ ተሰብሮ ነው አይንሽን ካየው ያለቅስ ነበር አዋቂ ቢሆን ልቡ ባብቶ ነው በጣም ነው ውስጤ የተሰበረው አባት እናት በህይወት እስካሉ ልጆቻቸውን ከእናት ከ አባት ባያርቁ ሞር እናት ሁሉን መከፋትን መሰበርን ሸፋኝ ምንም እንዳልጎደ አኗሪ እናት ምሶሶ ናት ሳምሪ በፈጠረሽ ልጅሽን እንዳትተይ ለማንም ምንም ቢቀማጠል ሽታቸው እያሸተትሽ እያሸተቱሽ ይኑሩ ዋጋ ክፈይ እባክሽ በተበተነ ቤተብ ነው እኛ ያደግነው የእኔ መንትያ እስከሚያድግ ድረስ ሰው ሁሉ የእኔ ቆንጆ ልጅ ሲሉት እዬ ዬ ብሎ ያለቅስ ነበር እናቱ ትናፍቀው ነበር ወንድ ልቡ ይሰበራል በናፍቆት አባታችን አሳድጎን ግን የእናት ፍቅር ይርባል ሁሉም ቢሞላ
Samry teresteshal kkkkk begd nw yayesh ayyy ❤❤❤
May God bless you and your family 🙏🏻 🙌
ሳምሪዬ ስለ ሻንጣው መልስ አትስጪያት ዝም በይ ደስ ብሎሽ እኢትዮጵያ እንዳታሳልፊ ቀንታ ነው::
እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ ደስ ሲሉ
Visa Addis Abeba airport mewsed yichalal Wey fano and samri?? Eski tebaberugn melsulign yemitawku?
ታድለሽ ሳምሪ አላህ ያሳድግልሽ እስኪ ዱአ አርጉልኝ አላህ ጡሩ ትዳር ሰቶኝ ልጂ እድወልድ አላህ እድረዳኝ ዱአ ያስፈልገኛል ውላሂ ልጂ እፈልጋለሁ ግን ማግባት ፈራሁ በሰው ሀገር ጉልበቴን ጨረስኩ ጠብ አይልም አላህ ትዳር ሰቶ ልጂ እድሰጠኝ ዱአ እድርጉልኝ ውገኖቸ😢😢
አልህ ከተመኘሽው በላይ ይስጥሽ
@@zeburaAhmed-s3u አሚን ያረብ
Ameeen yisxshi wuda
ለኔምምም😢😢😢
አይይይ እናት ፀጉሬን ልሰር አለች🥹💔 የእኔም እጣ ፈንታ ይሄ ነው የሚሆነው ነገ ኢትዬ ስገባ🥹💔
የእኔ ቆንጆ በጣም ናፍቆሽ ነው ከሰዓትታት በኃላ አይለቅሽም❤❤❤
እንኳን ሰላም ገባችሁ የኔ ማሮች ፊሎዬ አዳም አደጉ🥰🥰
ሳምሪና ፍኒ ምርጥ ጥዶች ቤቢ እስከ እንቅልፉ ሁኖነው እንጅ አይረሳሽም ❤❤❤
ሳምሪ ናፍቆት ነዉ በዛላይ ከእንቅልፉ ስለተነሳ ነዉ
ደምሪኝ ውድ
ሳምሪ የህይወት ትርጉሙ ምንድን ነው ልጆች አብረው ካላደጉ።አልተቸገራችሁ
ትምርቶን ትጨርስበት እጅ
ከእናት በላይ አያት ይከባከባል ያሳድጋሉ ግን እናታቸውን ይረሳሉ እንጂ ልጆችሽ አይጌዱም ግን እናት ስለሆንሽ ይረሱሻል 😂😂😂ሳምሪ አምጭ አምጨ አለች እኔም ያደኩት ከአያቴ ጋር ነው ከምር ትዝ የምትለኝ አያቴ ናት ነፍሷን ይማርውና😢😢😢 እናቴ አለች እድሜዋን ያርዝመው አምጣ ወልዳኛለች❤❤❤ግን ልጅነት ትዝታየ ከአያቴ ጋር ነው❤
የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤
😂😂😂😂አይዞሽ ሳምሪ😂😂😂😂
😂😂😂ሳምሪ ጸጉሬን ላስይዝ መሰለኝ 😂😂አፍሮ እኮ ነው ናፍቆቱ 🥹
enkan des alachu enkan dehna gebachu filoyen adamyen samulgn sweet love❤❤❤
Uuff enbeye meta fatari sadadigelachu ❤❤
እንኳን በሠላም ገባቹ🙏😘😘😘
Sameri gen endt asechalshe ka ljoches telayeteshe 😢
የኔዉዴ አንጀቴን በላኝ አዳም ናፈቆሺ ነዉ 😢😢 እኔም በስደት ወልጀ አልክም ብየ አብሮኝ ነዉ እሰኪ አበርታቱኝ 1ሺ እንኳን አሰገብኝ ከልጀጋ ልሰራ ቅመምችየ
ሳምርዬ አዳም ናፍቆ ነውኮ😢😢😢 አላይም ያለሽ😢 ልጆች ሲናፍቁ እደዚህ ነው😂😂😂❤❤❤❤
ልጅ ከወላጅ በራቀ ቁጥር እየረሳ ነው የሚሄደው:: አብሮ አጠገቡ በየቀኑ ያለውን ሰው ነው እየወደደ የሚሄደው:: ለዚህ ነው ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር መለያየት የለባቸውም የሚባለው:: ሳምሪ ሁለተኛ ከልጆችሽ አትለያዬ አትራራቂ:: ስትሄዱም ስትመጡም አብራችሁ ነው መሆን ያለባችሁ:: እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ :: ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ🙏🏾👧🧒
አመት ሞላቸው ግን የትልያዩ ቪዲዮ አለ?
@ ህፃናት ልጆች አጠገባቸው ያለውን ሰው እየወደዱ? ሌላውን እየረሱ ነው የሚሄዱት::በቪድዮ ማየት እና? አጠገባቸው ሆኖ ማጫወት, ማብላት, መንከባከብ የተለያየ ነው::
Lerasa mibegawin esa takalech minaw yesaw hiyewat kalmeran mitilut
በተቻለ መጠን ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር ነው መኖር ያለባቸው, 😢
@@azi2926በሰዴት ያለንሰ😢😢 እኔ በጣም ናፈቀውኛል
አቦ ስታምሩ አባቷ ስር ልጥፍ አለች ወንዱ ልጅ ናፍቋል እናቱን ለዛ ነው ማየት ያቃተው😢❤❤
True,
እረ ልጆችሽን ያዢ እየናፈቀ ነው ይጎዳብሻል😢
ሳምሪ ተሸወድሽ ልጆችሽን እራስሽ አሳድጊያቸዉ በሀላ ይቆጭሻል 🫢
Are you crazy, please open your dumb mind n try to think better ,
they r their grandparents
😂መቼ አላሳድግም አለች 😂
በጣም መስሏታል
They are very busy and they are so lucky they grow up with grandma and Ethiopia.
Much better than daycare
Think positive you don’t know how to race in Europe or USA
Very hard
ሳምሪየ ትክክል ያልሆነ ነገር እያየሁ ነው አዳም ልቤን ሰብሮታል ከናቱ የሚለይበት ሰአት አይደልም ሲያሳዝኑ ልጅ ከአያት ጋር ካደገ ጭራሹኑ እናቱንም አባቱንም አያቶቹን ነው የሚያደርገው ምንም ሆነሽ ልጆችሽን ሰብስቢ እናት መሆን አለብሽ መውለድ ትርጉም የለውም ማሳደግ ነው ትልቁ ነገር በደንብ አስቡበት
ሳምሪዬ እንኮን በደህና ከ ልጆችሽ ጋር ተገናኘሽ
ልጆች ሲናፍቁ እንደዚህ ናቸው ለማየት እንኳን ያፍራሉ ሳምሪ ሰርቀዉ ነው የሚያዩት አይዞሽ❤❤❤
እኔ ሴቷልጀ አታናግረኝም ወዱ ነው እጅ አሁንማ እኔም እግር ጀመር ለማውራት እደሷው ወዱ ራሱ በሂደት እየራቀኝ ነው አይ ስደት😢
🤴🥺❤❤
የናፍቆቱ ጥግ ውይ ከቃል በላይ እደውም የቱን ያክል እደናፈቀ አሳየሽ አንቺ እሩጦ የተለየ ጠብቀሽ ነው እንጂ የእውነት ትክክለኛ ናፍቅቱን ነው የገለፀልሽ እርግጠኛነኝ ቪዲዮውን ባየሽው ቁጥር ትደሰቻለሽ አንቺም ያልጠበቅሽው ስለሖነ አንችም ዛሬ አሳዘንሽኝ ለሑሉም ሑሑም ደስ ይላል ይሔን ሑሉ ያረገላቹ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ሌላው እኔ ከዚ ቪዲዮ ውጪ የሖነ አስተያየት ብንተወው እናትየው የእናት ቅናተኛ እደውም ስለዚ ቪዲዮ ብቻ አስተያየት ብሰጡ 🙏
የፋኒ እናት 🙏 ውድ እናት ኖት ፋኒ ሑሌ አከብርሐለው ፊሎ 👸❤️
ደስ የሚል ግዜ ይሑንላቹ 🙏
My advice to you Samiri never leaves your kids from you. No matter what your kids need both you. Raise them next you. Yes it is nice to have grandparents. But your kids should be priority. Yes You can do your school and work raise your kids.
I’m agree with you 💯 person 👍🏼
Indeed 100%
ሳምሪየ አንች ጀግና እናት ጎበዝ ሚስት ነሽ ኑሮ ልጆች ጋ አይመችም አቃለሁ ግን ልጆችሽን አንች ጋ ለማረግ ሞክሪ ❤❤❤
አዳምዬ የኔ ምስኪን አሳዘነኝ በጣም ናፍቋል, ሳምሪዬም አሳዘነችኝ
ምንም መልስ አትስጪ ሳምሪ ለእናትሽ ዝምታ እራሱ ትልቅ መልስ ነው 🥰
Yes
ገረማኛለች ሰዉ ለልጁ እኳን ሻጣ ነብሱን ይሰጣል አይ ጂጂ ነቅላለችኮ😢
😂
በልጇ ትቀናለች መንፈስ ነው@@hilamoo928
Yes, her mother she want to make UA-cam money that’s all
😂😂😂😂😂አዳም አፈረ እንጂ እረስቶሺ አይደለም አንደኛ እንቅልፉ እደተነሳ እናት እና አባት ቁጭ ብሎ ሲገኛችሁ ደነገጠ አዳም ዝምተኛም ነው ፊሎ ቅመም እኮነች❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር እናት ስላለች ልጆቻችሁን ሰጥታችሁ በነፃነት ማሻ አላህ በጣም ነዉ ምወዳችሁ
ሳምሪ እባክሽ ልጆችሽን በፍጹም ለአንድም ቀን ካጠጠገብሽ እንዳትለያቸው የጊዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋ ያስከፍሉሻል አደራ
እኔስ ልጀ አታውቀኝም አለመታደሌ😢
በጣም እሷ በአያቷ አድጋ ከራሷ ታሪክ አልተማረችም
ምነው አያት gar ያደገ ልጅ ክምጥል ነዉ
አዳምየ ናፍቆ ነው ኡፍ ሲያሳዝን❤
ሳምሪዬ በስመአም እንዴት እንደተሰማኝ አዳም ፊትን ሲያዞር ልጆች በጣም ሲናፍቁ እንደዛ ናቸዉ 😢 ግን እንዴት ቻልሽው ናፍቆቱን
Yes
ሳምሪዬ ናፍቆ ነው የኔ ጌታ አዳምዬ❤
ደምሪኝ እህቴ
በአዳም እኔ አለቀስኩ የኔ አባት ናፍቆ የእኛስ ልጅወች መች ይሆን የምናገኛችሁ ከልጁጋ የተለያየሁሉ አላህ ያገናኘው
😢😢
አሚንን😢😢
አሚን
አሚንያርብ
Ameeen ameeen
ሳምሪ ልጆቻችሁን አጠገባችሁ ብታሳድጉ መልካም ነው ምክንያቱም እየረሳሽ ያድጋል ❤
ልጆችሽን በፍጽም ከእጅሽ አታውጭ እንኳን በዚህ እድሜያቸው ትልቅ ስተት ነው ጣምሽን ፍቅርሽን ጠረንሽን እየረሱ ይመጣሉ አንችስ እንዴት አስቻለሽ አየሽ አይደል ውጤቱን ይሔ ላንች ትልቅ ትምሕርት ነው ሁለተኛ ልጆችሽን ከጅሽ እንዳታወጭ ቢሆንም አብረሽ እግዛብሔር በፍቅር በአንድነት ቤተሰብሽን ይጠብቅ ይባርክ❤
ናፍቆ ናፍቆ ለምን ተውሽኝ ኣይነት ነው ኣዳምየ❤❤❤❤❤
ሣምሪዬ እድለኛ ነሽ አማቶችሽ ደሥ ሢሉ
የኔ ጌታ እባካችሁ ከቻላችሁ አትለያዩ ከልጆ ፍቅር ይጥገቡ❤❤❤❤
ናፍቆ እኮ ነው ሳምሪዬ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እኳንም በሰላም ተገናኛቹ ደሞ እያሰብኳቹ ነበር
Enkuwan be Selam gebachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፊሎዬዬዬዬዬ የኔ ንግስት እኔንም ናፍቀሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤ አዳሚዬ አንተም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ናፉቆ ነው😢😢 ወይኔ እኔም ልጄ እዴት እደናፈቀኝ
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልን ፈጣሪ ከአርአያም
እንኳን ሰላም ገባችሁ ፋኒ ሳምሪ ራሳችሁን ጠብቁ ደግሞ ብልፅግናዎች ዳያስፖራን በጥቆማ እያሳደዱ ማገት ጀምረዋል ከዛ በሚሊየን ብር ትጠየቃለህ መክፈል ከቻልክ ነው በሂወት የሚለቁህ 😢እና ራሳችሁን ጠብቁ ፋኒ 🎉አዳም በጣም ናፍቆ ነው የሸሸው የኔ ጌታ 🎉እረጅም እድሜና ጤናን ለፋኒ እናት ያድልልን ፈጣሪ ፋኒ የምታኮራ ደርባባ ደስስ የምትል እናት አለችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልህ እኔም ፈጣሪ ቢረዳኝ ከ7አመት የስደት ቆይታ ቡሀላ ወደ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመግባት ጥቂት ወራቶች ቀሩኝ በፀሎት አለቀ ሁሉም በእግዚአብሔር አምላክ ቸርነት በእርሱ በመደገፍ አለፈ ብቻ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድኃኒት ይክበር ይመስገን ..በቀሪው ዘመኔ የንስሃ ሂወትና በልጅ እንድባረክ ፈጣሪ ይርዳኝ ከትናንት ጀምሮ የጠበቀኝ አምላኬ ለነገም ተስፋዬ ነው ሁሉም ይስካልሽ በሉኝ 🎉🎉🎉🙏🙏🙏
ሳምሪዬ እባክሽ ልጆቻቹን እራሳቹ አሳድጉ የፈለገ ቢመቻቸውም አያታቸው ጋር
አንቺን በማጣታቸው ይጎዱብሻል አዳም በጣም ያሳዝናል በናፍቆት ተጎድቷል
Wow አይገርምም,በቃ ልጆች እኮ እስከ 7 አመት ቢቻል ከዛም በላይ እድሜ እናት እና አባት ቢያሳድግ ይመረጣል! ምክንያቱም,ልጆች ሆነው በሌላ ልጂ ካደጉ.ወላጆቻቸውን ይረሳሉ!ይበልጥ ያሳደጋቸውን ነው የሚመርጡት! ቱኩረት ለልጆቻችሁ ምንም ቢሆን ይመረጣል!🙏🏾✌🏽
እንዴት አንጀትሽ ቻለ ሳምሪዬ 😢😢😢😢
ልጅችሽ አምሮባቸዋል ወፈሩ
እኳን በሰላም ገባችሁ
እናቲቱ ሻጣ ወሰደች ብላ አይ አለመታደል 😂😂የፉኒ ቤተሰብ አደኛ❤❤❤❤❤
ሳምራ እደፌልም ነው ያየሁት በጣም አዝናለው ያቼ ቀን አድቀን ትቆጭሻለች በውነት አዳም በጣም አሳዘነኝ !!!!!!ብትችይ ልጆችሽን እንደድመት እሳድጊ
እየተማረች እኮ ነው
ማሻ አላህ ቀናሁ ታድላችሁ አገሬ መግባት ንፍቅ ብሎኛል
ሳምሪዬዬ እናትሽ ናፍቃሽ ኘው አትመልሽላት መጥፎ መልስ በጌታ❤
ደምሪኝ ውዴ
እኳን ሰላም ገባቹ ሳምሪዬ ውይ ልጆቻቹ ናፍቀዋል እመቤቴ ታሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ የፈለገ መሰዋእትነትን ከፍለሽ እራሳችሁ አሳድጉ ልጆች የፈለገ ቢመቻቸው ከወላጅ ተለይተው ሲያድጉ ስነ ልቦናቸው ይጎዳል❤
ወይኔ አይጥ በጣምነው የምፈራው 😢 ወይኔ እነፊሎ እንዴት እደናፈቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም ገባችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ስላም ገባችው እኛንም ያብቃን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን በሰላም ገባቹሁ ግን ክጆቻችሁ ከእናተው ቢሆኑ አሪፍ ነው
ናፍቆት ነው ሳምሬ ልጆች ሰናፍቁ እንደህ ነው የሚሆኑት ረስቶ አደለም ❤❤❤
ማሻ አላህ አመቶችሸ ጥሩ ሰዎች ናቸው ሳምሪ እድለኛ ሰው።ነ😊
ሀገር ቤት የሚያደርጉት ስርአት ለመማርና ቋንቋ ለመማር ስለሆነ ብትችሉ ቋንቋ አስተምሯቸው እንግሊዘኛው የትም አይሄድባቸው
አዳም ሚሽኮረመመው ናፍቆ ነው❤ ደስታ ከአይኑ ያስታውቃል እኔን ግን አስለቀስኝ ❤❤
እኔም ልጆ እንዲህ ነው አልቀርብም ያለው ግን ዳግም ስለየው 😢በጣም ባባ😥😥😥
Adangichi samiriye badasita miragutin siyaxu newo inji rastoshi ayidelam❤❤❤❤❤❤
ናፍቆ ነው ወንድ ልጅ እናቱ ዝም ያለው እንጅ በደንብ ያውቃታል የኔ እናት ናፍቆ❤❤
እንኳን በሰላም ገባችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
አዳም ናፍቆ ነው ሊያይሽ ያልቻለው ሳምሪየ
ውውውውውውውውይይይይይይይይይይ ሳምሪያ በናትሽ እንዲህ አታርጊ😢😢😢I know መማር ፈልገሻል😢😢😢
ሳምሪ እንኳን በሰላም ገባቹ
Adamye make me cry 💔የኔ ጌታ የ እናቱ ናፍቆት አይኑ ላይ ይታያል❤️❤️❤️እህቴ please ግድ ካልሆነባችሁ በስተቀር ከ እናንተ ለይታችሁ አታሳድጎቸው❗️አውቃለሁ አያቶች በደንብ በፍቅር እንደሚያሳድጎቸው! ግን በፍፁም ልጆች የ እናት እና የአባትን ፍቅር እያዩ ማደግ ይኖርባቸዋል!ቅዱስ እግዚአብሄር በጥበብ በፀጋ በማስተዋል ያሳድጋቸው🙏🏼❤️❤️
ሳምሪየ እባክሽ ልጆችሽን በራስሽ አሳድጌ ቡሀላ ይቆጭሻል ተይ ለዚች ግዜ እደዚ ከሆኑ ፍሪ
ሳምሪ ናፍቆት እኮ ነው አዳም እደዚ ያረገሁ አላህ ያሳድግልሽ 🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አንኳን በሰላም ገባችሁ🎉🎉🎉❤❤
ሳምሪ ናፍቆሽ ነው አኩሩፏል ሁለተኛ ከአጠገባቸው አትራቂ
መስሎሽ ነዉ ተመችቷቸዋል ልጆቹ😂
እንኳን በሰላም ገባችሁ
Enkwan bedhena gebachu❤❤❤ Samri Adam betam nafkoshal. Lijoche sinafeku yashkorememachewal. Have fun in Addis ❤❤❤
በምን ታደላችሁት መንፈሳዊ ቅናት አስቀናችሁኝ ማርያምን እኔ ይህው 9አመቴ በስደት ቤተሰቦች እዴት እደናፈቁኝ ማርያምን ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ አይዞሸ
ሁልላችንም ነን ሀቢበቲይ አብሽሪ🥰
እንኳን ሰላም ገባችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ፊሎ አዳም 😍
ቆንጆ ሴት ልጅ
እናትህ ስለ ቦርሳ ብዙ ትናገራለ ?
ከሁሉም የቤተሰብ አባላት ጋር እንወድሃለን።
እንኳን በሰላም ገባቹ ሳምርዬ
ውይ አውነት ኣለቀስኩ ልጀ ኣንድም ለሊት ኣያድርም ተለይቶ😢😢😢😢
ሳምሪ. የቆንጆ. እኳን. በስላም. ገባሽ. ግን. የጎረቤት. ክፉ. ነው. እማቅ. አቺን. የገጠመሽ
የናትክፎ. ነው. ጂጂ. ባልሽን. አቶደውም.
ባልሽ. እኩያሽ. ወድምሽ. ነው. ጨዋ. ልጅ
ፈጣሪ.አይለያቹ