Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤና ሳምሪ እንኳን በሰላም መጣቹህ ስለመጣቹህ ደስ ብሎኛል አቤ እደሁልጊዜም ስለማንቼ አንተ ብቻ አዉራ sol የማንቼዉ ነኝ ከማርቆስ
መልካም የእረፊት ውሎ ይሁንላቸው🙏🙏🙏
ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣቹ የዘወትር አድማጫቹ ነኝ በተረፈ ድል ለትልቁ ክለቤ ማንችሰር ዩናይትድ ይሁን ።GGMU
Tnx አቤ ለመረጃዎችህ በጣም ምርጥ እይታ ነው በኔው ማንቼ ጥልቅ የሆነ ቀዶ ጥገና ያሰፈልገዋል እናም እኛ ደጋፊዎች መታገሰ አለብን ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችምመልካም ቀን ኪሩቤል የማንቼው
እናመስግናለን አቤ❤
ሰላም አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁልኝ እኔ የዘወትር አድማጫችሁ ዳኙ ገላግሌ ከቦሌ ነኝ። ሁሌም አብዬ ለአትሌቲክስ ያለህ ቁጭትና ቀናዒነት ሁሌም ከልቤ አደንቃለሁ።በእግር ኳሱም የምትሰጣቸው በሳል ትንታኔዎች በየእለቱ አራት ሰዓትን በጉጉት ነው የምጠብቀው። አቤ ሁሉም ዝግጅቶቻችሁ ምርጥዬ ነው። በዚሁ ቀጥሉ።
ሰላም አቤና ሳምሪ አንኳን አደረሳችሁ አቤ ኖቲንግሃም ፎረስት አልገረመህም እስኪ ትንሽ ይወራለት መልካም ቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ አቤ ምን ዋጋ አለዉ ቸልሲ ብሸነፍ ቆጥ ላይ ያለዉ ሊቨን ማን ያወርድለታል
Hi
ጤናይስጥልን። አብየ እና ሳምር።እንኳን ለዛረው ቄን👈አዴረሴን🙏ለዎደፊትም ያኑረን።ፈጣርያችን።ሲቀጥል።የአርሴናል እጣፋንታው ምን ይመስላል?? ስልክ??የራስክን አስቴያየት እንድትሰጥልኝ ነው ።አመሰግናለው
አይ አቤ ምን ዋጋአለዉ አርሰናል ቸልሲ ብሸነፍ ቆጥ ላይ ያለዉ ሊቨን ማን ያወርድለታል
አብየ አባክህን ሲሌ አርሴ👈 የሆነ ነገር ቤደንብ💪ፍርፍር አድርግልኝ ከአንደበትህክ እና" ከሳምር "ጋ ሲትዎያዪ ዴስ ስለምትሉኝ ነው።አመሴግናሌው🙏
ዝም ብለክ እንደ ማይክራፎን የተወራውን ሁሉ አታሰተጋባ አይለቅም አልነገራቸውም ወሬው አሉ ባልታ ነው አበበ የሊቨርፑል ጥላቻክ ከልክ ያለፍ ነው😂😂😂
አቤና ሳምሪ እንኳን በሰላም መጣቹህ ስለመጣቹህ ደስ ብሎኛል አቤ እደሁልጊዜም ስለማንቼ አንተ ብቻ አዉራ sol የማንቼዉ ነኝ ከማርቆስ
መልካም የእረፊት ውሎ ይሁንላቸው🙏🙏🙏
ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣቹ የዘወትር አድማጫቹ ነኝ በተረፈ ድል ለትልቁ ክለቤ ማንችሰር ዩናይትድ ይሁን ።GGMU
Tnx አቤ ለመረጃዎችህ በጣም ምርጥ እይታ ነው በኔው ማንቼ ጥልቅ የሆነ ቀዶ ጥገና ያሰፈልገዋል እናም እኛ ደጋፊዎች መታገሰ አለብን ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም
መልካም ቀን
ኪሩቤል የማንቼው