የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመቱ አጋማሽ አስደናቂ ምልከታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 17

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 18 днів тому

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሌስተር ምንም በአመቱ ዝቅተኛ ደረጃ ቢሆንም በእንግሊዝ የሚናቅ ቡድን የለም ሲቲ የመሸነፍ ስሜትን በመቀየሩ ለቀጣዩ ጨዋታ ስንቅ ይሆነዋል ድል ለሰማያዎቹ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @nilusol9594
    @nilusol9594 18 днів тому

    ሰላም አቤ ና ሳምሪ እንዴት ናችሁ ትላንት ሉቨርፑል ድንቅ ነበር ሲቲም ድል ቀንቶታል ደስ ይል ነበር ።እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤ህይወት ከእንግሊዝ ኤምባሲ

  • @mesfinmasho1203
    @mesfinmasho1203 18 днів тому

    Thank you

  • @Kedirlivrpool
    @Kedirlivrpool 17 днів тому

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @nahilisadik7783
    @nahilisadik7783 18 днів тому +1

    Chelsea min aregechu yetewechut

  • @AkliluTadese-s8b
    @AkliluTadese-s8b 18 днів тому

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ ድንቅ ናችሁ በርቱልኝ

  • @dofan365
    @dofan365 18 днів тому

    Whether you like or not Liverpool will be Champion

  • @ባልንጀራኢንተርቴይመንት

    ❤❤❤

  • @MohammedSeid-f5z
    @MohammedSeid-f5z 18 днів тому

    አርሴናል በአስራስምቱ ጫዎታ ትንሽ ጎል የተቆጠረበት ክለብ ነው እንዲሁም ትንሽ የጎል ሙከራ ያስተናገደ ክለብ ነው
    ሳካን አለመጥቀስ አይቻልም በጣም አሪፍ ብቃት ነበር ያሳለፈው።

  • @GEgziabherFayisa
    @GEgziabherFayisa 18 днів тому

    አቤና ሳሚሪ እንኳን ደና መጣቹው አርኒ ስሎት ክሎፕ የዘራውን እየአጫደነው ግን ጋርድዮለን አለሚንም እስከ መጨረሻ ድረስ የሲቲ እናት ወንዝ ሔዳነው የኛ ግን ሞታሌች እኩል አናልቅስ ገብሬ ነኝ ከአቃቂ በርቱ

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan 18 днів тому

    አቤ ሳምሪ እንዴት አደራችሁ በዛሬው ፕሮግራማችን ከተነሱት ሀሳቦች አቤ ያለውን እስማማበታለው ምክንያቱም ሲቲ ስለሆነ የፈለገውን ያክል ቢቸገር top 4 ውስጥ ገብቶ ያጠናቅቃል ስለ ሊቨርፑል አሁንም ቢሆን ሊጉ ገና ከመሆኑ አንፃር የሊጉን ክብር ለመጎናፀፍ ትልቅ ፈተና ይጠብቀዋል አርሰናል ወደኋላ እንዳይንሸራተት ከፈለገ ዝውውሩ ሲከፈት ጨራሽ አጥቂ የግድ የግድ ያስፈልገዋል ካልሆነ ግን እነ ሀቨርትስን ይዞ ዋንጫ ይናፍቀዋል መልካም ቀን ተመኘው አሉላ ከሸገር ስፖርት ቤተሰብ

  • @DagimberhanGirma
    @DagimberhanGirma 18 днів тому

    አቤ ሲታ አይሸነፍም ብዬ አላምን እንደውም አቤ ቀላል ናቸው ብለን የምና ስበው ጨዋታ ተሸንፎ ወደ ትልቆቹ ጨዋታ ይሆዳል 10 ሆኖ ይጨርሳል
    ዳግምብርሀን ከልደታ ግርማ ገረሱ ልብስ ስፌት

  • @SammyFekadu
    @SammyFekadu 18 днів тому

    የአርሰናል አጥቂም አግብቶ የሚያቅ የለም ከቨንበርሲ በኋላ ሳምሪ

  • @SammyFekadu
    @SammyFekadu 18 днів тому

    አቤ ሊቨርፑል ካልበላ ማን ሊበላ ነው አርሱናልናልና ቼልና ሲቲ ናቸው ያው ጥሩ ቲም ነው ሊቨርፑል ስለዚህ ይበላል በሉ አቤ

  • @SammyFekadu
    @SammyFekadu 18 днів тому

    Liverpool
    City
    Chelsea.
    Arsenal
    እንደዚህ ነው የሚያልቀው

  • @DagimberhanGirma
    @DagimberhanGirma 18 днів тому

    አቤ ሲታ አይሸነፍም ብዬ አላምን እንደውም አቤ ቀላል ናቸው ብለን የምና ስበው ጨዋታ ተሸንፎ ወደ ትልቆቹ ጨዋታ ይሆዳል 10 ሆኖ ይጨርሳል
    ዳግምብርሀን ከልደታ ግርማ ገረሱ ልብስ ስፌት