Because of you, many innocent people have paid the ultimate price-their lives. When you are in politics, you must have a clear vision and discipline. You’re either in it 100% or not at all. Jawar I really don’t understand your motives….👈🏽 May God protect my brave, smart, peaceful and kind people, as well as their TRUE freedom fighters Amennnnnnnn X3👏🏽👏🏽👏🏽
I really don’t understand this man’s motives. May God protect my brave, smart, peaceful and kind people, as well as their freedom fighters. Amen Amen Amennnnnnn 👏🏽👏🏽👏🏽❤️🌳❤️💪🏾💪🏾💪🏾
She just one ordinary govt mouth piece. She have no education or political experience. Who cares what she says? There are in a completely different level. ተራ የUA-cam ጡረተኛ እድሜ ልኩን ራሱን ሲገነባ የኖረ ሰው ላይ ሲበጠረቅ ጆሮ ሚሰጠው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው:: ስንት የተማረ ሰው የኮብል ስቶን አቧራ እየጠጣ እቺ ምናምንቴ ጆሮ ማግኘቷ ራስ የሰሚው ድክመት ነው::
mn argot nw? Esti yesu tifat mndnew nebere? Le kersish yemhon neger mekatelu enji ye enku lijachin (Hachalu) minim al meselshim adel? Bira sitirechachi neber yiliks
Convincing who & about what?? Telling us what we already know years back??? Today, he appears to 'care' for others & the nation he's been insulting for years.
Tell me a single part of his evil side you have seen with evidence. Many of you are victims of media propaganda againt him. Its better to see at ourselves before naming others as evil
I love jawars clarity on every issue
ኢትዮጵያ ሆይ ከንቱዎች በዙና አዋረዱሽ። ያሳዝናል አቤቱ እዚአብሔር ሆይ ሰው አርገን።
Jawar is brilliant! I appreciate your view.
በኮሊደር ልማት ስም መኖርያ ቤታችን ፈርሶ ተጥለናል ።በኑሮ ውድነት ተርበናል ። ባልተጠና ግብር ንግዳችን ከስሮ እየተዘጋ ነው ።ገበሬው ከገጠር እየተሰደደ ከተማ እየለመነ ነው ። በየሰፈሩ ሌጆቻችንና ቤተሰቦቻችን እየታገትን ገንዘብ በሚሊዮን እንጠየቃለን ከሌለን እንገደላለን ። አምሽቶ መግባት ቅንጦት ሆኖዋል ።ይሄ ሁሉ መፈታት አለበት ።
👍👍👍👍
አዲስ አበቤ ለቅሶህን ትተህ ቆርጠህ ሊያጠፋህ የመጣዉን ሀይል ታገል።
መጀመሪያ አማርኛ ልመድ
This isthe truth!😢
Well no one trust this guy this is the end of him.
ጁሀር ያሸንፋል👍👍🏝👍👍🏝
በክፋት
King of the king
Nope 👎🏾he is a joke
በመፅሐፌ ምርቃት ምክንያት በሁለቱ ሀገራት መካከል ችግር እንዳይፈጠር ያልከው it is the most funny thing i ever heard. በዚ ደረጃ እንኳን አትዋሽ
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም።😢😢😢
Because of you, many innocent people have paid the ultimate price-their lives. When you are in politics, you must have a clear vision and discipline. You’re either in it 100% or not at all. Jawar I really don’t understand your motives….👈🏽
May God protect my brave, smart, peaceful and kind people, as well as their TRUE freedom fighters Amennnnnnnn X3👏🏽👏🏽👏🏽
that is where I am taking about
Our brilliant leader
You're Legend politician , You're choice peaceful ways struggle. ❤❤❤❤ bilirant ,
ወይ ጁሃር ማልያ ቀይረሽ ብቅ አልሽ ደሞ
ቤቲ ጁሃር ቀልደኛው እረኛ ነው ብላ በኢትዮጵያ ህዝብ አሳቀችብህ❤😂❤
😂 22:44
Jawar, Really, you are the right politician, go forward, we are standing with you, don't regret to pass
ሀገራችንን ለቄቅ አድርግ አይመለከትህም።ችግሯ ችግራችን ፣ሀዘኗ አዘናችን፣ደስታዋ ደስታችን እኛ ኢትዮጽያዊያን ብቻ ነን በርገር እየበላችሁ አታፋጁን የናንተን ወሬና ጩኸት አንፈልግም
ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነዉ አሉ ። ጀዋር አጀንዳ ቀይሮ መልካም ሰዉ ለመምሰል እደሞከረ ነዉ ። ከእጅ አይሻል ዶማ አይይይይይይ
ሲጀመር ጅሃርን የሚያክል ማንም የለም የአማራ ጋዜጠኞች ብለውብልው እውነቱን ሲናገሩ እደጅሃር አይነት ጎበዝ ገጥሞን አቅም ነው ያሉት ጅሃርን የሚጠሉት መጥፎ ስዎች ናቸው
@@rozaroza4288የሚጠይቀው ሰው ይወስነዋል:: ማውራት ይችላል ግን በዚሁ አፉ ብዙ የሚጋጩና የሚጣረሱ ነገሮችን ብሏል እናም አንተ እመነው እሱ ግን እንተንም ራሱንም አያምንም:: አገረ መንግስቱን ከመፈራረስ ለማዳን ያለው ጥሩ ነገር ቢሆንም ለማፍረስ እየሰራስ እንደሆነ ማን ያምነዋል?
ከተማረ አንደበት ትርጉም ያለው ቃላት ነው የሚወጣው ይቅርታ አድርጉልኝ እና ጀዋር ማለት ኢትዮጵያ ሙሁራን ካላት አንዱ እንቁ ሰው ነው ኑርልን አንተ የሃገራቺን ብርቂየ ነህ ሰላም ለተገፋው ለኢትዮጵያ ህዝብ 🙏🙏🙏🙏
ቶርቶራ በለው😅😜 አንተ ግን ምሁር አታዉቅም 😌😫
😂😂😂😂
ለማያቁሽ ታጠኚ ይባላል ይህን ደንቆሮ ነው የተማረ ምትሉት ለነገሩ ሰው መግደል ሐይማኖቱ የሆነ ሰው ታመልካላቹ አውሬዎች
Yesss@@MameMame-nb9ph
ጃዌ አንደኛ ❤❤❤❤❤
ምን አለ ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ብትወርድ ምን ቀርህ ደግሞ ምን ፈለክ ሶብዱ ነሙ ሲበርባዱ ቸሰትክ እንዲ ለመሆኑ አንተ ማነህ እንደው ስተመኝ ተቀራለህ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አትሆንም በጭራሽ እግዚአብሔር አለ የሰው ደም አለ እጅህ ላይ
Jawee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I really don’t understand this man’s motives. May God protect my brave, smart, peaceful and kind people, as well as their freedom fighters. Amen Amen Amennnnnnn 👏🏽👏🏽👏🏽❤️🌳❤️💪🏾💪🏾💪🏾
Me too🤔
Jawar💙 - from Amhara
Bravo jewar lion ena jegna yetasral
Very impressive and dynamic interview 👌
Ethiopia out of oromia. እያለ ቅስቀሳ በማድረግ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ጇዋር ሞሃመድ ማንነቱን እንደ እስስት አየቀያየረ ህዝብን ለመሽዎድ ቢሞክርም ከፍርድ አያመልጥም
እውነት ነው በሱም ሆነ በሌላው የድለላ ቃል የሚሸወድ ጅል እንግዲህ የለም!! ቃልን ሳይሆን ተግባርን ነው የምናምነው! የሜንጫ ንግግሩንና ሰውን ከነነፍሱ ያስቃጠለበትን ትዕዛዝ አንረሳም! ሁሉም የስራውን ይቀበላል የጊዜ ጉዳይ ነው አረመኔ
ይገርማል የምን ፀጥታ ነው?ጃዋር የጃጀ መጋዣ ሆናል ምንአሉ ብትዘጉት ቀባጣሪ።ወፍጀጁኩኒ፡
ke chalkw be hasab gitemew. Yante ke teshale nekeblik. Keza wuch Oromo tel mehonk dirom enakewalen
Dedeb eski kefando meri yesun miakl 5% Bewket miawra amtallgn miawera nw yalhuh miteta aydelem
እናንተ ነበራችሁ ልታፈርሷት ይሞከራችሁት ነገር ግን ፈጣሪ ጠበቃት ።
ጀዋር የመጣበት መንገድ አጠራጣሪ ነው፡ ስልጣንን በዘዴ ማቆየት የሚለውን ስትራቴጂ የማስፈፀሚያ ሳቦታጅ ሊሆን ይችላል ፡፡
yes ended that's main point of the ኦነግ ።
በትክክል ሁሉም አንድ ናቸው ይሄኔ በውስጥ እየተገናኙ ይሆናል
ነው እኮ
Great Discussion.
ሲጀመር መቼ ለውጡ ላይ ተሳተፍክ ነውጡ ላይ አንጂ
አሪሲ ላይ ባንተ ትእዛዝ ያለቀው ህዝብ መች ይረሳል
የአዛኝ ቅቤ አንጓች ጥፋ !
MASHAALLAH! JEGNA! ALLAH YITEBIQIH! EWNET TEMAN! THANK YOU BROTHER!
Thank you
የተወደበት ቦታ
He is wonderful journalist ❤
አልወድሕም ግን አይዞሕ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው
perfect
You wanted to be a king maker & you failed. You are a prideful person. GOD bless abiy ahmed, GOD bless Ethiopia 🇪🇹.
How much did falsy ahmed pay u to give that comment. First know proper english
He is on point and mentioned a lot of important things that is forgotten by Abiy Ahmed
Thank you so much
Thank you❤❤❤❤
ትመኛታለህ ግን አታገኛትም
አሁን በደንብ አውቀንሻል
ህዝብ እስፈጀህ ንብረት አስወደምህ ያቺ እርጉዝ ሴት ደም ይፍረድ
Jawar, I invite you to listen to Betty show interview with Sisaye.
She rediculed belittled and ruined his reputation the best she can. I believe pp
sent her to do so.
Who's she? She's nothing but PP cadre now. It goes the same for Sisay.
Yes She is hero Betty 👏👏
She just one ordinary govt mouth piece. She have no education or political experience. Who cares what she says? There are in a completely different level. ተራ የUA-cam ጡረተኛ እድሜ ልኩን ራሱን ሲገነባ የኖረ ሰው ላይ ሲበጠረቅ ጆሮ ሚሰጠው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው:: ስንት የተማረ ሰው የኮብል ስቶን አቧራ እየጠጣ እቺ ምናምንቴ ጆሮ ማግኘቷ ራስ የሰሚው ድክመት ነው::
እውነቷን ነው ቤቲ የቆሰለ ፈረስ አለች
ቤቲ እኮ የግል ፀባቸውን እኮ ነው በብልፅግና ውስጥ ሆና መመለስ የፈለገችው።ተመልሠክ ወደ ኅላ ተመልከት በቃለ ምልልስ ሠበብ ቤቱ እየሄደች እንዴት እንደ ምትሽኮረመም እንደነበር እምቢ ብላት ነዉ አሉ
Juwar got Ethiopian 101. You got it now
Intelligent 🎉🎉🎉🎉
የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው! ምንም እንኳ ለአማራ ብሄር ልዩ ጥላቻ ቢኖርህም አማራን እየጨፈጨፈ ያለን ገዥ ፓርቲ በመቃወምህ ደስ ብሎኛል።
Beshetega
እነ ሻሸመኔ ዝዋይ እና አንተ ገፍተህ ህይወታቸውን ያጡ የነደዱት ከተሞች ይመስክሩ።
mn argot nw? Esti yesu tifat mndnew nebere? Le kersish yemhon neger mekatelu enji ye enku lijachin (Hachalu) minim al meselshim adel? Bira sitirechachi neber yiliks
This man only can safe Ethiopia from abiyi Ahmed by the name of god❤❤❤❤❤
Amen
😂
ኢትዮጲያ ላለችበት ሁኔታ ግን የሚሻለው ታማኒነት ያለውን ምረጫ በመነጋገር የሚመለከተው ክፍል ሀሳቡን ለህዝቡ በማቅረብ ህዝቡ የሚፈልገውን እንዲመርጥ ብታደርጉት አሁንም ወደፊትም ህዝብ ያከብራችሁዋል !! እባካችሁን ህዝብ ሳያልቅ ሀሳባችሁን ለህዝብ በማቅረብ ህዝብ የመረጠው ይምራ እባካቹ እለቂት ይብቃ!!
😂
We are always on the side of the brave hero.
ጀግናው❤
Abiy has to go ASAP
Love him or hate him Jawar is Jawar always. He knows what he’s talking about and is convincing.
Convincing who & about what?? Telling us what we already know years back??? Today, he appears to 'care' for others & the nation he's been insulting for years.
Al queda leader of HoA Jawar Mohammed must be held accountable for his crimes against women and children in Ethiopia
😂😂😂😂😂😂😂 what????😅😅😅😅
በቃ ! እባክህ ፡ ቀሪውን ፡ ህይወትህን ፡ አታበላሸው ፡ፈጣሪክን ፡ እያመሰገንክ ፡ ንስሀ ፡ ገብተህ ፡ ኑር ፡ ሴጣን ፡ ያጠፍካል ፡ እመነኝ።
very, interesting interview
Good❤
Go Jwar do not be afraid
ጀዋር ጠባቂዎቼን ወሰዱብኝ ብሎ 68 የአማራ ሰዎች አስረሽኋል ከሽመልስ ጋር ሆኖ በሼኔ የአማራን ህፃናት አሳርዷል የአማራ ደም በእጁ ላይ አለ
እርስ ግድብ አልልም እራሱን ለማዳን ታግላል በሱ ስም የገደሉትን ለምን አትናገርም በአማራ ክልል ያሁሉ ሙስሊም ሲገዳል በአማራ በራሱ ለምን አልመረረህ አማራ አማራን የሚያርድ ነው
ትክክል
@rozaroza4288 የጀዋር አንጋች ልትሆኝ ትችያለሽ ጀዋር በአንድ ወቅት የተናገረዉን ልንገርሽ መቼም ሰምተሽዋል ተረኛ እስከተባልን ድረስ ደግመን ታግለን ያመጣነዉን ስልጣን ከእጃችን እንዳይወጣ አጥብቀን መታገል አለብ ብሏል ሌላዉ የአዲስ አበባ ሰራተኞች ከጉሮሮአቼዉ ቀንሰዉ አጠራቅመዉ ሊያገኙት የነበረዉን ቤት መሼዲ ይዞ ቄሮዎቹን ሰብስቦ ሰልፍ በመዉጣት ቤቱ ተነጥቆ ለኦሮሞ ልጆች እንዲሰጥ አድርጓል ስለ አማራ ህዝብም ብዙ አፀያፊ የተናገራቼዉ ንግሮች አሉ ከሽመልስ ጋር ሆኖ ቪዲዮዎቹን አፕሎድ እያደረግሽ መስማት ትችያለሽ እስቲ አይናችንን ከዘር መስተዋት ላይ አንስተን እንደ ኢትዮጵያዊነት በእዉነት መስተዋት እንይ አማራ ዘረኛ ሆኖ ለትግል አልተነሳም በደል ደርሶበት ህፃናት ልጆቹ በበደኖ በወለጋ በጉራፈርዳ በአሰላ በሌሎችም ቦታዎች ስለታረዱ አማራ በዘሩ ተኮንኖ በድሮን በጀት በቢኤም በዙ በመድፍ በታንክ እዬተደበደበ በመከላከያ እዬታረደ እዬተዘረፈ እዬተደፈረ ሰብሉ እዬተቃጠለ ወዘተ ነዉ ለመሆኑ በወለጋ ያ ሁሉ ህዝብ ሲታረድ የተቃዉሞ ድምፅ አሰምቶ ነበር አልነበረም ከኦሮሞ አንድም ሰዉ ለተቃዉሞ የወጣ የተናገረ የለም አንሶላ ተጋፈናል ተዋልደናል ተጋብተናል ደግሰን በአንድነት ባእል አክብረናል በክፉም በደጉም አብረን ቆመን ነበር አማራ መከራ ሲደርስበት ብቻዉን ቆመ
ውሸታም ! ከርካሽ ጥላቻ ጋር ጠፋ ! !
@@rozaroza4288 Ha Ha
Amara Keller tegedelachehu 😂😂😂😂😂
እሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባሎጣሽ
የህዝቡ ቀንጀኛ ችግር ፈጣሪና አገራችን ሰላም እንዳታገኝ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር ሴራን ተግተህ የምትሰራ ነህ።
Thanks for your genuine insightful talk whatever your evil part!
Tell me a single part of his evil side you have seen with evidence. Many of you are victims of media propaganda againt him. Its better to see at ourselves before naming others as evil
Good one
He is back
Jawwe your beste
ጀዋር እኳን ደህና መጣህ እርግጠኛ ነኝ ለውጥ ታመጣለህ
40-50ዓመት ምን አለ በ6ዓመት ህዝቡን ጨፈጨፋችሁቶ
ሳጥናኤልም እኮ ቅዱስ ነበር! ፖሊቲካን ቀድሞ ባወቀ ሳይሆን ይዞ በተገኝ ነው ሊቆጭህ አይደለም ልያንገበግብህ በተገባ ነበር በርካታ ደም በእጅህ አለና
በእናቱ አማራ ነው ይባላል
Sorry Jowar, you ignored 😂😂😂
Jo !perfect politician ❤❤❤
አትሸወድ የራሱ መርህ ስላለው ጥሩ ነው ፍጹም የሆነ ፖለቲከኛ የለም።
j.m❤❤❤❤❤❤❤❤
Jawwe king.
ጃዋር ጅግና ዘርኢ ከይፈለየ ንሓቂ ዝቖመ ጅግና
😂😂😂😂😂😂
አበይ ዘለኻ ዓንጋፍ ኢኻ ወደይ ትማሊ ቅድሚ ምእሳሩ ዝፍክሮ ዝነበረን በሰንኪ ናቱ ኡኡታ ብመንነቶም ዝተቀትሉ 68 መሳኺን ደም ኢዱ ዝተጨማለቀ ጀግና ኢልካዬ ደንቆሮ
ታመ በጣም በጣም ጁዋር ኢት፣ያ ሕዝብና ሀገር ታጋይ ነው ።
ጨማምረህ ጠይቅ ።
ይህ በጣም በጣም ኣስፈላጊ ቃለ መጠይቅ ነው! ጃዋር ላገኝህ ብችል በጣም ጥሩ ነበር።
እንዲነፋህ ነዉ
@robsenmuluneh6750
ከሱ ጋ ኣብረን ተስካርህን እንድንነፋልህ እንጂ!
ትክክለኛ ነው ብልፅግና ማለት አብይ ማለት ነው አብይ ብቻ ለላው የሱን ትእዛዝ ሳያላምጥ የምተገብር ለቀምቃም ጄሌ ነው
Jawar Mhommed is one of the young and brilliant politicians 👏 May Allah protect him.
You are lier and bad example for Muslim because of him millions people died no reason Allah protect his dirty Galla
ግብፅ ስንት ብር ሰጠችህ
አብይ መሪሆኖ ኢቶቢያ ሰላም አታገኝም ገበሬው ተገጠር ተባሮ ከተማ እየለመነ ነው ነጋዴው ሱቁን እየዘጋ ነው ታግተን ብርታልከፈልን እንገድላለን እኔ አብይን እደዚክ ይሆናል ብየአልጠበቅሁትም ነበር አላህ ሰላሙን ያውርድልን
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እንቅልፋቸውን ተኝተው እናንተ ፖለቲከኞችን ይበልጧችሗል ። አላህ መሪያችንን ይጠብቅልን ።
ትክክል ነህ፡፡
የእነሱ ዓላማ ሁሌም ጥፋት ነው እንጂ መች በሚያወሩት ይገኛሉ፡፡
Jawe 👑
ታሜ መልካም ሰው ጥሩ መጠይቅ
Perfect, and well said!!
አሳፋሪ ስራ ነው የተሰራው እሔ ሁሉ ግድያ ዘረፋ ወቶ መግባት እስከማይቻልበት ደረጃ ደርሰናል ።
ብልፅግና vs ጃዋር ። ጃዋር ብቻውን ለካ ህዝብ ሆኖባቸዋል።
ከመስከረም 30 በኋላ መንግስት የለም በማለት የለፈፈ ዉሸታም ነህ፡፡
ምንድን ነው የተበደለው ጁዋር ያደገበት አካባቢ በአገራችን ሁሉም የገጠር አካባቢ ድህነቱ ትምህርት ማጣቱ መንገዱ ማረሱ ሁሉም በጠቅላላው በኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ነው ከችግር ካወጣን ሁሉንም መሆን አለበት እንጂ በየተራ የኔ ብቻ ማለቱ አሁንም ያው ነው!!!
ጋዜጠኛው አንደኛ
J .❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስኪ የካልኩሌተሩን ባለቤትነት ጃዋር ያዉራዉ? ባለካልኩሌተሩ ካልኩሌተሩንም የመጽሐፉንም ስያሜ ከአልቆጭም ወደ አይቆጨኝም ድጋሚ ሲቀሙ እያየን ነዉ ። አሁን ላይ አብይ ጀግና ነዉ። ህዝብ ህዝብ ሚሉትን አገለለ እንጂ ህዝብን በገገማዉ አዋረደ እንጂ አብይ ይችላል ይመቸዉ። አብይ ከኔ ጋር ቢመክር ራሱ ሰላምን ከዉጪ ሳይሆን ከዉስጥ ሚፈልቅ ሐሳብ አለ።
Jewarr Wow Betekikile New Yasekemtew Agre Suk Bedreta Ayedlechim Hagremengst New Yehulum New Yalew Wow
nice interview
ወይ ቤቲ ጀዋርን ጉድ ሰራችዉ😂😂
አደኛ የአገር ጥላት አተ ነህ አብይ አህመድ የግዜና የቀን ጉዳይ እጂ እዳፈሰሰው ደም የሱም ደም ይፈሳል
አንተ መታሰረአለብክ ጠገብ ብለሀል
የአቶ ጇር ሙሀመድ ህይወት ታሪክ
ዕውነት እልሃለሁ ማንም ምንም ሣይፈርስ አንተ ፍረስ ቅዠታም ባለጌ የብዙ ወጣቶች ደም በእጅህ አለ።
ጁሀር ጠከር አብሽር አማራ ከጎንህነው
Maasha Allah taabarka Allah
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልደቱና ጁሃር ምላስ ፕላስ