Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ይሄም ዘመን የሪያል ማድሪድ ይሆን? | Real Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 кві 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

КОМЕНТАРІ • 36

  • @birukbekele4249
    @birukbekele4249 4 місяці тому +5

    መንሱሬ ሁሌም የሪያል ማድሪድ ዘመን ነው።የበሰለ ኣሰልጣኝ ያለው ክለብ እኮ ነው።በቫርዳኖ ሃሳብ ኣልስማማም ምን መሰለ ኤልክላሲኮ በግለሰብ የሚቀየር እኮ ኣይደለም መቼም መቼም !!!

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u 4 місяці тому +7

    የኔ ማድረድ❤

  • @marcusshowena4667
    @marcusshowena4667 4 місяці тому +1

    Madrid is Madrid! They can do anything 🎉❤

  • @mohammedsherif2768
    @mohammedsherif2768 4 місяці тому +1

    Hala Madrid❤🎉

  • @user-jc1yy2cv2o
    @user-jc1yy2cv2o 4 місяці тому

    Wow Mensur thank you
    mancity forever

  • @user-gf9oi8dl1r
    @user-gf9oi8dl1r 4 місяці тому +1

    Hallaa madrid

  • @mubarekbirhanu6341
    @mubarekbirhanu6341 4 місяці тому +4

    Halla madrid

  • @meramera7510
    @meramera7510 4 місяці тому

    Hala Madrid

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 4 місяці тому +2

    ዋንጫው የመድሪድ ብቻ ነው💯🎉

  • @user-kv2ej5dc2b
    @user-kv2ej5dc2b 3 місяці тому

    የፓሪሰን ጀርመን ጊዜው ጀምሮል

  • @Muluemebet-rv1ls
    @Muluemebet-rv1ls 4 місяці тому +1

    መንሱሬ መጨረሻ ላይ ያነሳኸዉ ነጥብ ሙሉበሙሉ የተሳሳተ ነዉ። jack grealish እና micha የተቃቀፉት አምና ኢስታንቡል ላይ ሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የአዉሮፓ ሻምፒዮን ሲሆን ነዉ። የ grealish ማሊያዉን ማየት ትችላለህ የሲቲ የ አምና መለያ ነበር። በተጨምሪም micha የ CBS sports ፕሮግራም ለማቅረብ London ነበረ። Grealish ደሞ Manchester ነበረ። የእግር ኳስ ቤተሰቡን ይቅርታ ብትጠይቅ ደስ ይለኛል። ሾዉን ስለምከታተል ነዉ መንሱሬ።

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 4 місяці тому

    መንሱሬ ቡድንህ ማርሴይም በነዛ አስደናቂ ደጋፊዎች እየበረታ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ገብቷል እንኳን ደስ አለህ ግን ስታድ ቬልድሮም ታድመህ ታቃለህ

  • @waliifbirab3259
    @waliifbirab3259 4 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 4 місяці тому

  • @FayisaGadisa-nx7ms
    @FayisaGadisa-nx7ms 4 місяці тому

    የእንግሊዝ ፒሪሚየር ሊግ መጠበቅ ብቸኛው መፍትሄ ነዉ

  • @birukbekele4249
    @birukbekele4249 4 місяці тому

    ማኔ መለቀቁ እርግጥ ነው !¡ለሊቨርፑል ውጤት ማጣት ግን ብዙ ነገሮች ኣሉ።

  • @Fikadu47
    @Fikadu47 4 місяці тому +1

    mensure arsenal betelemedewo 3 laye yichersal
    arse shaashemen metetata alebet mesure afework negnen ke hawassa

  • @samizerihun404
    @samizerihun404 4 місяці тому

    Halamadrid

  • @user-jh9lo7bg2i
    @user-jh9lo7bg2i 4 місяці тому +1

    REAL MADRID R1 5 R2 2
    BAY MUNCHEN R1 2 R2 2

  • @FNeway
    @FNeway 4 місяці тому

    Real Madrid vs PSG .

  • @kasimali3132
    @kasimali3132 4 місяці тому

    መንሱሬ አሁን ወደ impartial ጋዜጠኝነትህ ተመልሰሀል።
    የትላንትናው commenth ግን ትንሽ emotionally driven ነበር።

  • @FayisaGadisa-nx7ms
    @FayisaGadisa-nx7ms 4 місяці тому +1

    የማንቸስተር ደጋፊ ነኝ ግን አርሰናል ዋንጫ ቢያነሳ ደስተኛ ነኝ ለምን ከተባለ ቆንጆ ፉክክር በሚመጣው አመት ለማየት እንድንችል መበሻሸቅ ደስታን ስለሚሰጠኝ ነው

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 4 місяці тому

    Final :- Bayern vs Dortmund, Champion :- Dortmund

  • @mubarekgetachew637
    @mubarekgetachew637 4 місяці тому

    Hala mardid

  • @Abdurazak129Adem-kn9ro
    @Abdurazak129Adem-kn9ro 4 місяці тому

    ሲቲ የሚመጠውን ሲዝን ለመበቀል አራስ ነብር ሁኖ ይዘጋጃል አሁንም ሀያል ነው ግን የባሰ ይዘጋጃል ሲቲ❤

    • @Madridista1105
      @Madridista1105 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @Abdurazak129Adem-kn9ro
      @Abdurazak129Adem-kn9ro 4 місяці тому

      @@Madridista1105 ያምናዉን 4-0 መቼም አትረሱትም በዚህ ደረጃ ሂሳብም ማወራረድ አትችሉም በፔናልቲ ካልሆነ ክክክክ

  • @Abdifatahmahamud12
    @Abdifatahmahamud12 4 місяці тому

    Minaw. Cit sit cit baz arrr

  • @ibrahimnesre9887
    @ibrahimnesre9887 4 місяці тому

    Era mensura mayetaseb ngir lemen endnaseb tadirgenaleh arsenal abekalet kezi belaye majeb erasu gef new bekaw Ibrahim negn ke South Africa

  • @tekleadhanomgebreslassie569
    @tekleadhanomgebreslassie569 4 місяці тому +1

    ኣረ ባክ ያንተ ትንተና ነዉ ሚያስፈልገን ፅፎቹ ትርጉም የላቸውም

    • @FNeway
      @FNeway 4 місяці тому

      ሰአት ለመግደል ነው። አሳልፈዋ

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 4 місяці тому +1

    እውነቱን ለመናገር የማንንም ውርጋጥ በክለብ ድጋፍ ስም እንዳታመጣብን ከቻልክ እውቅ ባለሙያዎችን ጋብዝልን
    አላዛር አስገዶም
    ዮናስ አዘዘ
    ማርቆስ
    ልኡል እና ሌሎቹንም

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 4 місяці тому +1

    Hala Madrid