ከጎዳና ተዳዳሪነት የ4 ድርጅት ባለቤቱ የ26 አመት ወጣት @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 424

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 місяців тому +49

    የሚገርመው እንዲህ ያለ ጀግንነትን 9:56 ለመጎናፀፍ የምንችለው በራሳችን ጥረት ብቻ ሳይሆን በፈጣሪ በመመረጥ ነው ።

  • @selam862
    @selam862 5 місяців тому +20

    ጠያቂዋ በጣም ጎበዝ የማዳመጥ ችሎታሽ የእዚህን ወጣት አስተዳደግ እንድረዱ አደረግሽን ጎበዝ በርቺ

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 5 місяців тому +24

    ቅን ልቦና አንድ ቀን ከወደቅንበት አንስታ አንደ ፀሐይ የምናበራ ታደርገናለች።
    አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ቅንነትና እና ሌላውን የመርዳት ፍልጎት የለውም። የአሁን ስቃቆቃችን ምክንያቱ ይኸው ነው።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 місяців тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ በጅምላ ከቀበሩበት አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለው ንብረት ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

  • @AsNee-y6p
    @AsNee-y6p 5 місяців тому +21

    ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ እፍፍፍፍ አስለቀስከኝ ደሞ ከአሏህ ጋ ያለህ ነገር ደስ ይላል ጀግና ነህ

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 5 місяців тому

      በጠም

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 5 місяців тому +1

      እሱ ይኖር እንደነበረው አሁንም ሚሊየን ልጆች በየቦታው ወድቀው አሉ አይደል

    • @AsNee-y6p
      @AsNee-y6p 5 місяців тому

      @@birhanjommy እና እኮ የለም ያለ የለም እሱም አነሳለሁ መጥፎ ቦታ ነው ያለው

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 5 місяців тому +1

      MashaAllah Ahun Allah edemena tena yestek inshaallah

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 5 місяців тому

      Egiziabher Yebarkhi Wendime Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 5 місяців тому +12

    የጀግና ጀግና.ጀግና ነሕ እግዚአብሔር ሐሣብሕን ይሙላልሕ ቃላት የለኝም አምላከ አረድኤ ፀጋውን ይጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @takelemulat1656
    @takelemulat1656 5 місяців тому +14

    እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በአንተ ምክር በርካታ ወጣቶች በረካታ የጎዳና ሰዎች ወደ መልካም ኖሮ እንደሚመለሱ አልጠራጠርም ሐሳብህን ሁሉ አምላክ ያሟላልህ በጣም ጎበዝ ልጅ ላይክ ብየሀለሁ ።❤❤❤❤😁❤❤❤❤😁😇😁😇😁

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 5 місяців тому +3

    ተሠጦ ነዉ አምላክ ከላይ የፃፈዉ ነዉ እኔማ አምላክ ያልፈቀዴልኚ ዘላለም የመዳም ኩሺና ሠባት ዶሮ ሥጠብሥ እዉላለሁ ህህህህህ ግን አልዴብቃቺሁም በጣም ዴክሞኛል ፈጣሪ ድካማቺንን ይመዝነዉ

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 5 місяців тому +43

    አላህዋ በስደት ያለነውንም ልፋታችንን ቆጥረህልን የሰራነውን በረካ ጨምረህ ከመዳም ግዞት አውጥተህ እኛንም ሰው አድርገን 😢😢😢😢ወላሂ የሰው ቤትናስራ አደከመኝ ኢላሂ እየኝ

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z 5 місяців тому +18

    ዋው አላማ ያለው ሰው በጣም እወዳለሁ አንተንስ ቀድሜ ባገኝህ ኖሮ አገባህ ነበር ግን ድንቅ ነህ

    • @QananiJaletaa
      @QananiJaletaa 5 місяців тому

      ሌሰሮ ባልሰራም እኔ አለሁ

    • @QananiJaletaa
      @QananiJaletaa 5 місяців тому

      ሌሰትሮም ባልሰራም እኔ አለሁ

    • @QananiJaletaa
      @QananiJaletaa 5 місяців тому

      ሌሰሮ ባልሰራም እኔ አለሁ 😮

    • @Samira-g5z4z
      @Samira-g5z4z 5 місяців тому

      @@QananiJaletaa ኦኬ ተኣል 😂

    • @asmaruatnafu5915
      @asmaruatnafu5915 5 місяців тому

      😂😂😂​@@QananiJaletaa

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 місяців тому +19

    የኔ ጀግና ጀግና ብቻ አይገልፅህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mihrettesfaye3362
    @mihrettesfaye3362 5 місяців тому +3

    የለውጥ እውነተኛ አርያ ነህ ሀገራችን የምታድገው ከፈጣሪ ጋር በእንዳንተ አይነቱ ተረካቢ ዜጋ ነው
    ፈጣሪ የሁላችንንም ፍፃሜ የሳምርልን

  • @miraAhmed-g2c
    @miraAhmed-g2c Місяць тому

    ጀግና ወላሂ ተፈትኖ ማለፍ እንድህ ነው ማሻአላህ አላህ ያግዝህ ትልቅ ሰው ነህ

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 5 місяців тому +2

    WOW ወንድማችን አንተ በጣም ትልቅ ጀግና ሰው ነህ በርታ ለኢትዮጵያ በጣም ታስፈልጋለህ እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በርታ በምንም አይነት ተስፋ እንዳትቆርጥ

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 5 місяців тому +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ለሚስኪኖችም ደራሺ ያርግህ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 5 місяців тому +57

    አላህ እኛን የመዳም ቅመሞችን ከሸቃልነት ያውጣን

    • @erwdagirma9611
      @erwdagirma9611 5 місяців тому +2

      Amenn

    • @SelamSelu-e2b
      @SelamSelu-e2b 5 місяців тому +1

      ኡነትሽ ነው እህቴ ከሸቃላነት ይገላግለን

    • @TigdMekonen
      @TigdMekonen 5 місяців тому +5

      እኛ ካለንበት የበለጠ ምናገኝ አይመሥለንም እንጅ አገራችን ገብተን ብንሠራ በእርግጠኝነት እንለወጣለን

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 5 місяців тому

      Amen

    • @eskdarworku2479
      @eskdarworku2479 5 місяців тому

      Amin ❤

  • @taybatube194
    @taybatube194 5 місяців тому +5

    ያኔ ምርጥ ወንድም አላህ ይጣብቅህ በጠም ጎባዝ ወጠት ነህ ብቻ ጥፍርህን ቁረጠዉ በኢስለም ጥፍርን መሰደክ አይፈቀድን አላህ ይጣብቅህ

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 5 місяців тому +1

    ጎበዝ ተባረክ ኢትዮጵያ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል

  • @dawitgebremarkos9715
    @dawitgebremarkos9715 5 місяців тому +1

    በዝይወቴ እንዲህ አይነት ፅናትና ጥንካሬ ያለው ልጅ አላየሁም ታሪክህ እጅግ በጣም ገርሞኝ እስከመጨረሻው የሰማሁት ታሪክ ነው እግዚአብሄር አሁንም ፅናትና ጥንካሬ ይስጥህ

  • @በፍቅሩእንኑር
    @በፍቅሩእንኑር 4 місяці тому

    በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ የምታምነው አምላክ እስከዛሬም ካጠገብህ ሆኖ ለዚህ ያበቃህ አሁንም ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ያሰብከውን ሁሉ ለመኖር ያብቃህ መልካም ሰው ነህ

  • @JfuheHdgh
    @JfuheHdgh 5 місяців тому +4

    ሀሳብህን አላህ ያሳካልህ ወንድሜ ትክክል ነህ በተለይ ስለ ጎዳና ወጣቶች ያነሳሀው ነገር

  • @AsaAbo-qw9vg
    @AsaAbo-qw9vg 5 місяців тому +8

    የምገርም የጎደና ታርክ ነው ወለሂ አሰዘንከኝ

  • @MohammedSeid-s4w
    @MohammedSeid-s4w 5 місяців тому

    አላህ ይጨምርልህ ይህ ነው ከራስ አልፉ ለሌሎች መትረፍ

  • @AmeleworkBikila
    @AmeleworkBikila 5 місяців тому +6

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤
    ዮሐንስ 3:16

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 5 місяців тому +3

    አላህ ተባረከሁወታአላ የያዝከው በረካያርግልህ አሁንም ከፍበል አላማህን ያሳካልህ ያረብ ስኬቱንያጎናፅፍህ እኛንም እንደዚሁ

  • @SemeredinMustefa-nh8pc
    @SemeredinMustefa-nh8pc 5 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኛዉበት እናም በጣሞ አመሰግንሀለዉ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አላህ ምኞትህንም ታሳካዋለህ

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 5 місяців тому +1

    ጥሩ እና የተባረከ ሃሳብ ነው ቦሰና!!!
    ጠቅላላ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ይቆማል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አንተ
    እንደጠቀስከው ከቤተሰብ አልፈው ለሀ
    ገርም ፋይዳ የሌላቸው ሆነው ከሚቀሩ
    ለወገን ወገን ደራሸ ስለምንል እናደርገዋለን ፈጣሪ ይርዳን!!!!

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 5 місяців тому

    በጣም የሚደነቅ ታሪክ ስላለህ ሲነማ ብሰራለት ጥሩ ኣስማሪ ለወጣቶች ይሆን ነበር ይመስለኛል :
    ኣላህ ኣሁንም ከኣንተ ጋር ነው
    የምታስበው ሁሉ ይሳካል ብየ ኣምናሎህ :
    እኔም በልጅነቴ እንደ ኣንተው ጂማ ,ኣዲስ ኣበባ, ኣጋሮ, ሻሸመኔ, ክብረ መንግስት, ነገሌ ቦረና , ድሬዳዋ , መቀሌ, ደሴ, ኮምቦልቻ , ባቲ, ዱብቲ , ኣሊዳር, በመጨረሻ ,ጀቡቲ , ግብፅ, ጣልያን , ወዘተ,,,,

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ እናቴ ድንግል ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 5 місяців тому +8

    ፈጣሪ አችን ይርዳሕ አሳብክን ለመፈጸም ጌታ ይርዳክ

  • @YebaroAdam
    @YebaroAdam 5 місяців тому +2

    በርታልኝ የአመቱ ምርጥ ጀግና ወለሂ ዉስጤን እጂጉን ነከሀኝ አንታን ማግኛት ፈልገሀለዉ !!!!

  • @ganettgigi6594
    @ganettgigi6594 5 місяців тому +78

    ስልኩን ስጡኝ በሌላ እንደተስቡት ለመድናቅ ያህል ነዉ😂❤የኔ ጀግና😢

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 5 місяців тому +14

      ልትጠለጠይነው ተግባብተሺ😅😅😅

    • @AlmazGizaw-vt4sp
      @AlmazGizaw-vt4sp 5 місяців тому +3

      😊😊1

    • @ועח
      @ועח 5 місяців тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @ashenafialemu915
      @ashenafialemu915 5 місяців тому +2

      ፈጣሪ ይርዳን ።በርታ

    • @ganettgigi6594
      @ganettgigi6594 5 місяців тому +1

      @@كبرا-ز6ل ግድ እኮ ነዉ ዝም ብዬ ሰያ እራሱ እኔን ይመስላል😅

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 5 місяців тому +2

    መሸአለህ ጀግና ደሞ ለኢምነትህ የለክ ጥንከሬ አለህ ይጨምርልህ🎉

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 5 місяців тому

    የማያልፍ የለም ጀግና ነህ ሰው ያለፈበትን መንገድ ለሊሎች ትምህርት ነው ያለፉበትን የሚረሱ ስላሉ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 місяців тому +5

    ጀግና ኢትዮጵያ ከሰሩ በጣም በአጭር ግዜ ይለወጣሉ

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 5 місяців тому +4

    ያአሏህ የጋዜጠኛዋ እርጋታ የምታዳምጥበት መንገድ የሱ ጥንካሬ አጂብነው በአሏህ ፅናትህ አሏህ በድንህም በሀብትም ከፍ ያድርግህ

    • @WendaNugusa
      @WendaNugusa 4 місяці тому

      9K8😮h77y😮y78u 3:30 88jin 😊j😅k😅😅898 5:13

    • @HusseinSeid-es4nj
      @HusseinSeid-es4nj 4 місяці тому

      የሆነ የፈለገችው ነገር ይመስላል

  • @ashrusiraj914
    @ashrusiraj914 5 місяців тому

    ወንድሜ አላህ ያሰብከውን ያስካልህ በጣም ደስ ይላል ትኩረት ያደረክበት ነገር ። አላህ ካንተ ጋር ይሁን በዲንህም ጠንካራ ሁን አነህ ያጀግንህ

  • @dzzzzzmmm
    @dzzzzzmmm 5 місяців тому +2

    በእውነቱ ትልቅ ትምህረት ኗ አግዚእብሔር የበረከ ወነዲሜ ጀገና ኔ 😊

  • @tanima5673
    @tanima5673 5 місяців тому +4

    ወላህ ጀጊና ነህ አላህ የጨምሪል የኔ ወድ አላህ ይጠብቅህ

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 5 місяців тому +1

    Wow you brilliant mind it is very important message for everyone included the Ethiopian government the idea is for the a normal generation building🙏🙏🙏 God bless you man you have warm❤ heart thank you for your support 👏

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et 5 місяців тому +2

    ፈጣሪ ከዝህ በላይ ከፍ ያርግህ ካተ ህወት ብዙ ተምራለሁ 😢 ❤❤

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 5 місяців тому

    ጀግና እግዚአብሔር ሀሳብህን ሙሉ በሙሉ ይርዳህ በስደት ያለንና እንዳተ ታግለው ከችግር የወጡ ነው ምናውቀው በርታልን ።

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 5 місяців тому +3

    በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ጉበዝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BurukBeruket
    @BurukBeruket 4 місяці тому

    እግዛብሔር መጨረሻክን ያሳምረው ጎበዝ❤❤❤❤

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 5 місяців тому

    በርታ ወንድሜ። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ከዚህም በላይ ያሳድግህ።

  • @mekuriyaw
    @mekuriyaw 5 місяців тому +1

    ጀግና የሳብኸውን እግዚአብሔር ያሳካልህ ወንድሜ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 місяців тому

    ሱባሀንአላህ ጀግናነክ የዉነትጀግናነክ. በርታ. ፈጣሪይርዳክ 😢😢😢😢😢 አገናኙት. ከሚፈልገዉሰዉጋር

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 5 місяців тому

    እይታ አዘጋጅ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ በርች

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 5 місяців тому +1

    Thankyou,I love you yene jegena Ethiopiawe

  • @tanima5673
    @tanima5673 5 місяців тому +4

    ወላህ አላህ ይጨምሪልህ አላህ ረጅም እድሜ ጤና አላህ ይስጥህ እንሸአላህ

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 5 місяців тому

    ስራ ክቡር ነው❤ ስለ ሰደቀላማ የተናገርኽው እኮ ልክ ነህ ለምሳሌ ኤኔ ተወልጀ ባደግሁበት ሰደ ቀላማ ሲወርድና ሲሰቀል እንቆማለን ካየን ሰደቀላማ ክቡር ነው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 місяців тому +5

    እሰይ እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ አስተዋይ ጀግና መሆንህን ሀሳቦችህ ይናገራሉ አሁንም ኢትዮጵያ ሀገራችን ተስፋ አላት ተመስገን እሰይ ያሳካልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 5 місяців тому +2

    ዋውውውውውውውውውው ጀግና ነህ❤ እግዚአብሔር ይርዳክ በርታ

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 5 місяців тому +1

    አስለቀስቀኝ የኔ ሩሩ እግዛብሄር ይርዳል በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @AsaAbo-qw9vg
    @AsaAbo-qw9vg 5 місяців тому +6

    በጣም ጀግና ወጣት ነህ ሀገር መቀየር የሚችል አቅም አለህ

  • @TesfayeHailu-iw8wd
    @TesfayeHailu-iw8wd 5 місяців тому

    ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በጣም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @Saada124-vu7hf
    @Saada124-vu7hf 5 місяців тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ወንድም

  • @salmakhan3464
    @salmakhan3464 5 місяців тому

    በርካታ ወንድማችን
    ፈጣሪ. ይርዳህ

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 5 місяців тому

    ፈጣሪ ጤና ሰላም ብርታት ሀሰብህን ያሟላልህ በርታ በርታ❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 5 місяців тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነህ እስቲ እኛ በስደት ያለነዉ መልካሙን ነገር ይስጠን አጠቃቀሙንም አላህ ያሳዉቀን

  • @Fatiya-y3b
    @Fatiya-y3b 5 місяців тому

    የአሏህ የተቸገሩ ሁሉ አሏህ ፈረጃዉን ቅርብ ያርግላቸዉ የአሏህ ሱብሃነሏህ አጂብ የአሏህ ስራ አሏሁ አክበር😢😢😢 ሱብሃነሏህ ከራሱ በላይ ለሌሎቹ አስተሳሰቡ አሏህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ እንኮን እረዳህ ጌታ እየሱሰ ያድናል።

  • @ZelHavt
    @ZelHavt 5 місяців тому +2

    Sabona you are truly a hero with the heart of gold
    Your story is very inspiring and you have a lot of potential
    I know you have a great vision and I wish everyone who watched this video can contribute what we can and with the help of the government Sabona’s dream of opening the project to rescue those homeless and addicted kids for better becomes true
    I ask every one who watch this video If we can find a way to help and commit for a year and contribute whatever we can be a 500 birr a 1000 birr or 2000 birr per month at least for a year we can change lots of kids life
    And finally thank you to the media for inviting Sabona to your show

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 5 місяців тому

    በጣም አደነቅሁህ ትልቅ ትምህርት ስጪ ሰው ነህ ተስፋ አንተ ላይ እንደሚሰራ አስተማሪ በመሆንህ የሚያዳምጡህ ሁሉ መነሻ ነህና በምክርህ የሚጠቀሙ እንደሚኖሩ እርግጠኛ ነኝ በርታ አሳብህም ትልቅ ነውና በሐሳብህ ጽና ትደርስበታለህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 місяців тому

    ጡሩ አሳብ ተባረክ ትክክል ከተማው እራሱ ይጠራል ሌሎቹ ደፍሮ አይወጡም

  • @DemshBelachew
    @DemshBelachew 5 місяців тому

    የኔ አስተዋይ እድሜ ይስጥህ እኔንም አሳትፈኝ ተባረክ

  • @MadinayimerYimam
    @MadinayimerYimam 5 місяців тому

    የአላህ ወላሂእስካሁን ከምክታተለዉ የሚድያፕሮግራም በጣም የተለየነዉ ማሻአላህህህህህህ አላህይጨምርልህ ወንድም ❤❤❤❤❤

  • @martasila5996
    @martasila5996 5 місяців тому

    Thank you for sharing this educational experience. May God reward your kindness.

  • @tanima5673
    @tanima5673 5 місяців тому +2

    አላህ ያጊዝህ አቢቢ አላህ ያሳካልህ አላህ ይዉደድልህ

  • @gosashibe021
    @gosashibe021 5 місяців тому +1

    Wow! Baga waaqayyoon si gargaare,ammas isa ati yaadde kanaa olitti waaqayyoon si yaa milkeessu milkaa'i! Namoota akka keetii yaada guddinaa qaban waaqayyoon biyya keenyaf yaa baay'isu!
    I wish you long life ❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 4 місяці тому

    አከውንትህን አስቀምጥልን ሀሳብህ በጣም አሪፍ ነው እንተጋገዛለን

  • @OmarAlfoirat
    @OmarAlfoirat 5 місяців тому

    ትክክል ሀገራቸውን ስለማያውቁ ነው አንዱን ከአንዱ የሚያባሉት

  • @Abrehamoljira
    @Abrehamoljira 5 місяців тому +1

    AMAZING. WORK HARD YOU GET EVERY THING.

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 5 місяців тому

    ፈጣሪ።።።ይጨመርልክ በርታ አተጀግና❤ ራብ ጥማት መከራ ተቋ ቅመክ ዛሬ እዚላይ መድረስክ።በ ጣም ፈጣሪ የወደቀን።ያነሳል በርታ ጀግና ለሠው። ተረሰፈካል በርታ❤❤

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 5 місяців тому

    የኔጀግና እግዝአብሔርይጠብቅህ መልካም ሠወ ለሁሉም አርያ የምትሆን❤❤❤❤

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p 5 місяців тому +1

    ምኞትህን ያሳካልክ በእውነት ትልቅ ልጅ ያሰብከው ይሳካልክ

  • @Misrak-xn3qd
    @Misrak-xn3qd 5 місяців тому

    You are a strong person. Mat God bless your efforts. God paid you for what you suffered.

  • @meremaymuse2354
    @meremaymuse2354 5 місяців тому

    ጌታሆይ ይኔ ሀሰብም እእንድ ነበር ላሁሉም ጌዜ አሌ ጌታ ይባረክህ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 5 місяців тому

    ጀግና ነክ ወንድሜ በረታ ያሰበከው ይሳካልህ

  • @Amen-kj4es
    @Amen-kj4es 4 місяці тому

    በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ

  • @SameriAbebe
    @SameriAbebe 4 місяці тому

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሰብክው ፈጣሪ ያሳካልክ

  • @kujappum5180
    @kujappum5180 5 місяців тому

    ማሽአላ ጀግና ነክ ከአወራሀቸዉ ሁሉ ካፕ ተሠርቶ ማስቲሽ በሚለዉ ሀሣብ ዋዉ ዋዉ

  • @yemanuwereta7220
    @yemanuwereta7220 5 місяців тому +1

    ጎበዝ ናህ በርታ አደንቅህ አለሁ

  • @emayeenate-do6yf
    @emayeenate-do6yf 5 місяців тому +1

    መታገስ ዋጋ አለው ፈጣሪ ይመስገን

  • @tofikshikuri7359
    @tofikshikuri7359 5 місяців тому +1

    አንበሳ በርታ አላህን አመስግን

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 5 місяців тому

    ሸቃልነት ለዘላለም ይኑር አሚንአሚን🎉

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 4 місяці тому

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @kabetube
    @kabetube 5 місяців тому

    በርታ ወድማለም ለቅሶው አሳመመኝ😢😢😢😢

  • @Aberash-qx6fc
    @Aberash-qx6fc 5 місяців тому +2

    ጎበዝ ነህ

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 5 місяців тому

    Ke Egziabher gar be Egziabher menged hedeh kehone betam melkam adenkhalhu. Be zemenu bezwoch ke seytan gar eyseru habtam eyhonu selehone adera endatsasat.❤

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 5 місяців тому

    በጣም ጎበዝ አላህ የንያህን ያሳካልህ ኢንሻ አላህ

  • @Aumseberin
    @Aumseberin 5 місяців тому

    አላህ ይጨምርልህ በአላህ ላይ ያለህ ተወኩል ደግሞ ማሻ አላህ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 5 місяців тому +2

    ጀግና ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jemilahussein
    @jemilahussein 5 місяців тому

    አላህ ይጨምርልክ ጀግና

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 5 місяців тому

    wowow you ar'e good 1000'amatiye nurighine wodime baxami naw wodadukuti asabiyki geta eysus yasakalikhke ba'bizu tabaraki🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 5 місяців тому

    ጀግና ፋጣሪ ያግዝህ

  • @dxb7358
    @dxb7358 5 місяців тому +1

    ፈጣሪዬ ሆይ ጤናዬን ስጠኝ ታሪኬንም ቀይርልኝ

  • @IbnMasudTube
    @IbnMasudTube 5 місяців тому

    Masha Allah allahn mamsgnah ersu gobeze nah

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 5 місяців тому

    ጀግና አስተሳሰብክ ምርጥ ነው ከፍ ብሎ ለመብረር መስራት ግድ ነው

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 5 місяців тому

    በጣም ካፐመላች። ሶስት መትር ነው ወጣም እወሰነት ነው ወድሜ😢❤በርታ

  • @salem4086
    @salem4086 5 місяців тому

    ጎበዝ መልካም ምክር ነዉ በጣም የሚገርም ልጅ ነህ