በትዳር በፍቅር ኑሩ እንጂ ልጅ እግዚያብሄር ይሰጣል..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 284

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 7 місяців тому +32

    ማርያምን ዜዶ ድምቀት ነው❤❤❤ ደሬ ምርጥ ድምፃዊ❤🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 місяців тому +6

    ዘድዬ እኮ ይለያል እውነት ለዋሸው እንዴ ድምቀት ሆንክ በርታ ወንድሜ ❤ጥልዬ ምርጥ እና መልካም የዋህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ ❤

  • @magozegeyeyeshi2142
    @magozegeyeyeshi2142 7 місяців тому +35

    ዋሸው እንዴዎች የምር ደሰ ይላል ወደድኳችሁ ታሎ ከውቢቷ ሀዋሳ እባካችሁን አሌክስ የጠፋበት ምክንያት ብታሳውቁኝ

    • @IsayasAssefa
      @IsayasAssefa 7 місяців тому

      😂😢

    • @Yohannes319
      @Yohannes319 7 місяців тому +1

      አልተስማሙም

    • @weynijone
      @weynijone 7 місяців тому +3

      ጅም ጀምሮ ነዉ ዉፍረቱን ለመቀነስ

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 7 місяців тому

      ​@@weynijone😅😅😂የአንቺ ይሻላል

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 7 місяців тому +13

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

    • @alami5787
      @alami5787 7 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን ይሁንልን

  • @beetbeti4602
    @beetbeti4602 7 місяців тому +1

    ወይኔ ደሬ ሞቼ ነው የምወድክ ከምር ለመጀርያ ግዜ ሳይህ መድረክ ላይ ምርጥ ድምፂህ በጣም ነው የሚያምረው ከምር ደስ ብሎኛል ስላየሁህ

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 7 місяців тому +2

    ደረጀ በጣም ደስ ብሎኛል የጠፍቶ እያልኩ ነበረ በጣም ደስ የሚል ድምጣ ነው ያለህ እናመሰግናለን ደረጀ ላቀረባችሁት ስለ ቀረባችሁት እናመሰግናለን❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 7 місяців тому +16

    ደረጀ በላይ ከልባችን የምንወድህ ድምፃዊ ነክ ስለመጣህልን እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kuromi40976
    @kuromi40976 3 місяці тому

    በትዝታ በመውደድሽ የፍቅር አምላክ ይፋረድሽ ነው የሚለው ይስተካከል ግጥሙ ላይ አጫዋወትህ ምርጥዬ ነው

  • @makis1623
    @makis1623 7 місяців тому +17

    ደምስ የባላገሩ የፋና ላምሮት አሸናፊዎች ጋብዞቸው አንደኛና ሁለተኛ የወጡትን 👌👌👌

    • @NaolMenza
      @NaolMenza 7 місяців тому

      ኧረ እንዳታቀርብ አይቻልም

  • @amefke2069
    @amefke2069 7 місяців тому +19

    ዜዶ የዋሸው እነዴ ድምቀት ደስስትሉ😘😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @HabtamuNana
    @HabtamuNana 7 місяців тому +9

    የምር በጣም እኮነው የምትናፍቁኝ እሁድ እኪመጣ ደሞ ሁላችው በጣም ነው ምወዳችው የምር❤❤❤❤❤

  • @HambisaA
    @HambisaA 7 місяців тому +11

    ከፖለቲካ የፀዳ ፣ በፍቅር የታጀበ ፣ ውብ እና ድንቅ አዝናኝ ጨዋታ ነው

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂አቦ ይመቻቹ ደሬ ሥወደው ዋው ይቺ ልጅ የሚገርም ድምፅ ነው ያላት አባዮች ዋው

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 7 місяців тому +5

    ዜዶ ❤❤❤❤❤ ትችላለህ በእውነት የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ ከምር በጣም ነው ዘና የምታደርገን🎉🎉🎉

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 7 місяців тому +1

    ደሬ ደረጀ በጣም የምወደው ዘፈኝ በጣም እናመሠግናለን ወሸሁ እንዴ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @JibrilAbdulahi-f3f
    @JibrilAbdulahi-f3f 7 місяців тому +2

    Azeb and dere wow wow I loved the way you sing long live!!!

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 7 місяців тому +2

    ዋውውውውው የዛሬው ይለያል ደርየ ደረጀ በላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ድምፃም ❤❤❤❤❤

  • @brukdaniel9911
    @brukdaniel9911 7 місяців тому +1

    ዋሸሁ እንዴዎች በጣም ነው ምትመቹኝ ፕሮግራማችሁ በጣም አዝናኝና ለዛ ያለው ነዉ በርቱልን

  • @abelay3885
    @abelay3885 6 місяців тому

    Dereje Belay has amazing voice.

  • @messaymahari8829
    @messaymahari8829 7 місяців тому +4

    What dere amazing voice,wow

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 7 місяців тому +2

    አሁን ብሶል ድምቀታችሁ ኑሩልን ፍቅር ናችሁ በርቱ ተጋገዙ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ

  • @kalkidane6242
    @kalkidane6242 7 місяців тому +16

    አሌክሶ ናፍቆኛል ዋሸው እንዴ እረ መላ በሉኝ ለእኔ አንደኛ ምርጫ ዋሸው እንዴ ብቻ ን❤

    • @milkilion696
      @milkilion696 7 місяців тому +1

      Ti DOMA 😂

    • @saleamlak5290
      @saleamlak5290 7 місяців тому +2

      አሌክስ አሌክስ አትብይ በየሳምንቱ ከፈለግሽ ውለጅለት

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 місяців тому

      ​@@saleamlak5290😂😂😂😂😂😂

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 7 місяців тому

      እኮ አዛጉን እኮ🤣🤣​@@saleamlak5290

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 7 місяців тому

      ፍቅረኛው ወደ አሜርካ ወስደዋለች እርምሽን አውጪ 🤣🤣🤣

  • @Mintamer1983
    @Mintamer1983 7 місяців тому +1

    የፕሮግራማችሁ እንኳ ቋሚ ተከታታይ አይደለሁም ደረጀን የመሠለ ድምፀ መረዋ ልጅ በመጋበዛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ...ፍልፍሉ ጎበዝ

  • @HK-MD
    @HK-MD 7 місяців тому +4

    በህይወት የለሉ እስከሚመስሉ የጠፉትን ሰወች ስለምታቀርቡ እናመሰግናለን።

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 7 місяців тому +11

    እናንት አስቁን ያገራችን ነገር ባያስቅም ምን ይድረግ ❤❤

  • @SeadaYimam-m3k
    @SeadaYimam-m3k 7 місяців тому +1

    ደረጀ በላይ ማሻአላ የሆነዲምፅ❤❤❤❤❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 7 місяців тому +1

    ፍልፍሉ እዉነትና ውሸቱን ቀድሞ ይገምታል የሚያቀርባቸው ሀሳቦች የሚገርሙ ናቸው ጎበዝ በርታ

  • @amberfizz7512
    @amberfizz7512 7 місяців тому +3

    Demes betam ye program ayayaz wow hulacheum wow❤❤❤❤❤

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 7 місяців тому +1

    እንደዚህ ተከባብሮ መስራት ደስ ይላል በርቱ የሳቄ ምንጮች ዋሸሁ እንዴ ፍልፍሉ ምች የሆንክ ልጅ 🤣🤣🤣🤣😍 ብቻ ሁላችሁም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤

    • @Saeda263
      @Saeda263 7 місяців тому

      ልጅ 😂😂😂😂😂😂

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 7 місяців тому

      @@Saeda263 ሰውየ ማለት ከበደኛ🤣🤣

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 7 місяців тому +1

    ደረጄ ደስ የሚል ሙዚቀኛ

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 7 місяців тому +4

    ሁሉም አንደኛ ❤ማርክን ግን በጣም የምወደው❤❤

  • @زهرازهرا-ج7ص
    @زهرازهرا-ج7ص 7 місяців тому +1

    ለስለስ ያለ ሙዚቃ ነው ደስ ይላል ደስ ይላል ዋሽሁንደ የድሮ አሪፍ ነው

  • @tgistasmare7569
    @tgistasmare7569 7 місяців тому +49

    እንቆርጣለን እንፈልጣለን የምትሉ ኮሜታተሮች የቀረበውን እዩ እከሌ እገሌ እያላችሁ ሰውን አታስቀይሙ ዜዶ ምን አጎደለባችሁ

    • @seadiwollotube3913
      @seadiwollotube3913 7 місяців тому +6

      ❤❤❤❤ ጎበዝ

    • @metekusimewoldemichael4914
      @metekusimewoldemichael4914 7 місяців тому +6

      Alex yet hede malet ke zedo mechal ena alemechal ga men agenagnew?

    • @josijos8439
      @josijos8439 7 місяців тому +5

      ሀሳባችንን በነፃነት የመግለፅ መብታችን መሰለን personally ደሞ zedo አይመቸኝም የቀረበላችሁን ነገር ሁሉ ዝም ብላችሁ ተመልከቱ አይባልም የኮሜንት ቦታ የተፈጠረው እኮ የግል ሃሳባችንን እንድንሰጥ መሰለኝ አባይ tvም ቢሆን የተመልካቾችን ሃሳብ የሚያከብር ቢሆን ኖሮ አንድን ሰው አንስቶ በሌላ ሲቀይር at least ማሳወቅ ነበረበት አሁንም ቢሆን እነፍልፍሉን እነጥሌን እነደምሴን እና እነማርቆስን ለማየት ብለን እንጂ subscriber ማንሳት አላቃተንም

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 7 місяців тому

      yesss

    • @yonasbiset898
      @yonasbiset898 7 місяців тому +1

      እኔም ከዚህ በፊት ደጋግሜ ተናግሪያለሁ ከዜዶ ጋር የግል ችግር ያላቸው ነው የሚመስሉት በእንጀራው ሲመጡ እንደውም የተሻለ እያዝናና ነው የኛ ሰው ምንም ብትሰሪ እንደ ቡቲክ እቃ መጀመሪያ ያየውን ይፈልጋል የዋሸሁ እንዴ ችግር ለተመልካቹ ወይ ግልፅ ነገር ነግረው ቢያሳርፉልን ጥሩ ነው

  • @tarikkassa4840
    @tarikkassa4840 7 місяців тому +2

    ይገርማል እንደገና ልጅ እየሆነ ነው አብሮ አደግ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 7 місяців тому +1

    የዋሸሁ እንደ ፕሮግራም የዛሬው ልዩ ነው እናመሰግናለን ይመቻችሁ በጣም አድናቂችሁ ነኝ

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 7 місяців тому +1

    Wow wow what a lovely voice he has beautiful ❤

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 7 місяців тому +4

    ደሪ የማርቆስ ልጅስወድህ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 7 місяців тому +2

    አፈርበሆንኩ ደሬዋ አለሕና ግን ኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉ❤❤❤❤❤❤❤🎉የኔውድ

  • @adee4662
    @adee4662 7 місяців тому +1

    ዜዶሆ የዋሸው ፕሮግራም አድማቂ ብዬካለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 7 місяців тому +5

    አዚ የኔ ቆንጆ❤ የድንግል ማርያም ልጅ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @uaua1419
    @uaua1419 7 місяців тому +1

    ማአሻአላህ በትዳራችን የምንጠና ያድርገን

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 7 місяців тому +15

    ዋሸሁ እንዴ አሌክስን በጣም የምንወጀዉ ጥሩ ልጅ ነዉ እባካችሁ ንገሩን የት ነው አልክስ

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 7 місяців тому +1

    Dereje is my favorite

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 7 місяців тому +2

    ዜዶ ባለ ብዙ ተሰጥኦ አድናቂህ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Afex_Tube89
    @Afex_Tube89 Місяць тому

    እስኪ አንድ አለኝ የምላት የሚለውን ተመስጦ እንደኔ የሰማ🥰🥰🥰

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 7 місяців тому +1

    ዜዶ ምርጥሰዉ❤❤❤❤

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 7 місяців тому +1

    የዘፋኙ ክራራ አጨዋወት 👏👏👏

  • @Ttttyyyyyyyyy
    @Ttttyyyyyyyyy 7 місяців тому +11

    ቦግዬ ቦግዬ የሚለውን እኮ እኔ ራሴ 89 ዓም አካባቢ ነው የሰማሁት ይህም ማለት ከ25 አመት በላይ ነው

    • @tsedaymedia9617
      @tsedaymedia9617 7 місяців тому

      ቦግዬ 97 ነው.....89 ሌላ የካሴት ኮሚዲ ነበር ያወጣው

    • @tsedaymedia9617
      @tsedaymedia9617 7 місяців тому

      ቦግዬ 97 ነው.....89 ሌላ የካሴት ኮሚዲ ነበር ያወጣው

  • @123seadaassefa
    @123seadaassefa 7 місяців тому +2

    ደሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድክ❤

  • @omerseid9634
    @omerseid9634 7 місяців тому +2

    ደረጀ በጣም የጠፋ ሰው

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 7 місяців тому +2

    ስታምሩ ተባረኩ የአባይ ድምቀቶች የሚጀነነው የት ገባ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 7 місяців тому +1

    Zdo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏🏻ye washehu eda demkete ❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 7 місяців тому +3

    በርቱ ዋሸው እንዴዎች እንወዳቹዋለን❤❤❤ ግን አሌክስ የት ደረሠ ንገሩንን

  • @afarcomedy2765
    @afarcomedy2765 7 місяців тому +5

    እኔ እንደራሴ ከሆነ ከአሁን በሃላ ዋሸው እንዴ መከታተል ማቆም እፈልጋለሁ ምክንያቱም እኛም እየአከበሩ አይደለም ኢነሱ አሌክስ ምን እንደአጋጠመው አላወቅንም እኛን ማሳወቅ አለባቸው 😢😢

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 7 місяців тому

      አቦ አትጨቃጨቂ አትይ ተገላገልንሽ ምነው ሸዋ አሌክስ አሌክስ ምትሉ ውለዱለት ተሰብሰቡና ስንቴ እንናገር በቃ የለም ለቋል ::

    • @KidusWale
      @KidusWale 7 місяців тому

      ለነገር ነው እንጅ አሌክስን የጠፍበት ለማወቅ ሰፈር ሂደህ ጠይቅ ደግሞስ ተከታተልክ አልተከታተልክ ምን ይጎድልባቸዋል መጀመሪያ ተማር

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 7 місяців тому

      @@KidusWale 🤣👍

  • @esam4069
    @esam4069 7 місяців тому +1

    ደሬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 7 місяців тому +1

    ዜዶ በጣም ቆንጆ ናችሁ ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 7 місяців тому +18

    ዜዶ አራዳ አንድኛ ዜዶ እንውድሀለን

  • @MesarisheGete
    @MesarisheGete 6 місяців тому +1

    ደሬ ማኛ አንደኛ

  • @abrhamanmaw3828
    @abrhamanmaw3828 7 місяців тому +1

    Betam des Emil program

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 7 місяців тому +5

    ዋዉዉዉ ልብሳቹ ያምርባችዋል ደምስም ተቀላቅሎታል ማቹን መልበስ ልበስ ብዬ ኮምቼ ነበር አሁን ደሞ ምላሽ ያላገኘነው የአሌክስን ነው ዜዶ ምርጥ ነው ግን አሌክስ ምን እንደኦነ ማሳወቅ ጥሩ ነው ለተመልካች ክብር👍

  • @JemalHussen-tl6qu
    @JemalHussen-tl6qu 4 місяці тому +1

    ወው ድምፅህ

  • @FanoMedia27
    @FanoMedia27 6 місяців тому +1

    ደሬ ልትቀጣ ይገባል ይህን ድምጽ ይዘህ የት ነው የጠፋኽብን😢?

  • @BefirduDaniel
    @BefirduDaniel 7 місяців тому

    A good ethiopian version of 'Would i lie to you?' Australian ABC tv show. ግን እንዴት ጠረጴዛ style ጭምር ኮፒ ይደረጋል?🤔

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271 7 місяців тому +2

    ደረጄ እውነት ድምጹ አንደኛ

  • @SentayehuAmberber
    @SentayehuAmberber 7 місяців тому +1

    Wow that's amazing

  • @MesiAsnake-kl8dh
    @MesiAsnake-kl8dh 7 місяців тому +1

    ዋውው ደሬ ድምፅ 1ኛ

  • @King-27
    @King-27 7 місяців тому +4

    ስለ ኮሜዲያን አሌክስ አሳውቁን ከኢቢኤስ ቲቪ ተማሩ

  • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
    @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 7 місяців тому +1

    ደሬ❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 7 місяців тому +1

    አዚቲ love you❤❤❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 7 місяців тому +1

    አሁን ገና ምርጥ ሰዎች አቀረባቹቹቹ

  • @አይሸ-ከ1ዀ
    @አይሸ-ከ1ዀ 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂ህርምሽን አዉጭ አለለም አይ አይ ፍልፌ

  • @amberfizz7512
    @amberfizz7512 7 місяців тому

    Zedo selalale felfelum temechey❤❤❤❤

  • @حياة-ش1ف
    @حياة-ش1ف 3 місяці тому

    ደረጃ ❤❤❤❤

  • @aminaammina
    @aminaammina 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ደሬ በጣም የምንወድህ እኔና ውዱ ባለቤቴ
    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Selamyeatnasiya
    @Selamyeatnasiya 4 місяці тому

    Zedo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 7 місяців тому +1

    አዎ ነገም ሌላ ቀን ነውና❤ ብንኖር ይሻለናል

  • @peace.756
    @peace.756 7 місяців тому +2

    Zedo special ❤❤

  • @merd24
    @merd24 7 місяців тому +3

    ፍልፍሉ creative ነው !

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 7 місяців тому

    ድምፅ የዛሬ እንግዶች 👏👏
    ዜዶ ፕሮግራሙን ቅመም ጨመርክበት።
    ሲርየስ ጉዳዮች ላይ ፍልፍሉ ዝም ቢል ከወደፊት ውንጀላ እና ክስ ትተርፋላችሁ። ይመቻቹ።

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 7 місяців тому +2

    ወይኔአዜብየ የሰፈሬልጅ ስላየሁሽደስብሎያንእኔእሔውበስደትአንች

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 7 місяців тому +2

    Fifilu wow tileyaleh.

  • @אשגרולבסאי
    @אשגרולבסאי 2 місяці тому

    זדו אתה תותח תמשך כך❤

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 7 місяців тому +1

    ማርቆስ😂😂😂😂😂😂

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 7 місяців тому +4

    ዜዳ 1ኛ

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል 7 місяців тому +2

    እኔኮ ፍልፍሉን ስወደው ገና ሳየው ነው ሳቄ ሚመጣው

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 7 місяців тому +3

    የዚህ ፕሮግራም ድምቀት አሌክስ ነበር የት እንደጠፋ የሚያውቅ ካለ ኮሜንት ላይ ፃፉ

  • @henoksolomon7151
    @henoksolomon7151 7 місяців тому +1

    እርቃ ሄዳለች በክራር ሙሉውን ብትሰራው በጣም ያበደ ነው

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 7 місяців тому +1

    በጣም ነው የምንወዳችሁ

  • @BerhanuMelkamuMengistie
    @BerhanuMelkamuMengistie 7 місяців тому +2

    ፍልፍሉ ❤❤❤

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 7 місяців тому

    Filfilu, you are gears shifter of show but be respectful for guests in your guestur and language ❤🎉😊

  • @SamuelBirhanu-ep1rt
    @SamuelBirhanu-ep1rt 7 місяців тому +1

    የቡና ዝግጅት ይጨመመርበት

  • @YabsraQondmu
    @YabsraQondmu 7 місяців тому +1

    Dere ❤

  • @aseed792
    @aseed792 7 місяців тому

    ሳስብሽ አራለሁ ስጨነቅ አራለሁ ባሌ የጋበዘኝ ሙዚቃ ስወደው😢❤❤❤😊

  • @abiyotyalew5856
    @abiyotyalew5856 7 місяців тому +1

    አሌክስ ምን ሆኖ ነው ጠፋው ?መረጃ ብትሰጡ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂 where did Alexso go?

  • @assefaendale1385
    @assefaendale1385 7 місяців тому

    Drye.betam jegna

  • @TensayeAduenga
    @TensayeAduenga 7 місяців тому +2

    አሌክስ እሌክስ

  • @aklilutelahun5896
    @aklilutelahun5896 7 місяців тому +8

    አሊክስ የትሄደ ቢነገረን

  • @jamboethio
    @jamboethio 7 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @TarikYimeles
    @TarikYimeles 7 місяців тому

    ገራሚ ሰዉ ደሬ ምን አይነት ተሰጥዎ ነዉ በጣም አክብሬሀለዉ አድንቄሀለዉ ግን ሞት ለተፈረደበት ህዝብ ምንም አልሰራህም አስብበት ብቻህን ...ም