Enante ethiopiawyan betam new mitgermugn sitkebaberu sitfakeru ufff ye haymanot chigr yelachuwm muslimochim saykeru le kristian turu neger yixfalu anie Eritrawit negn
Pastor Cherie May God bless you! I am Orthodox but I listen all of his speech and preaching very well! Because he is not deceiving Pastor like other money oriented false pastors.
ፖስተር ቸሬ አንተን ለመውደድ ግዴታ ጴንጤ መሆን አይጠበቅብንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እውነት ነው እዉነተኛ ፓስተር ሌላን ሀይማኖት የሚያከብር በተለይ ተዋህዶ ኦርቶዶክስን የሚያከብር ተባረክ ወንድሜ እነ እንትናን ትቦንሳቸዋለን በጣም አከብርአለው
እውነት ነው እዉነተኛ ፓስተር ሌላን ሀይማኖት የሚያከብር በተለይ ተዋህዶ ኦርቶዶክስን የሚያከብር ተባረክ ወንድሜ እነ እንትናን ትቦንሳቸዋለን በጣም አከብርአለው
@redisami8986ወሬኛ
pasterye anten lemewded gedeta yante haymanot teketay mehon yelebegnem betam new yemwedeh edme ke tena gar yesteh im muslim
Geta yimarachu
ፓስተር ቸሬ ለሁሉም አምነት የምታስፈልግ የዘመናችን መምህር ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ድሮነታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን
ሳቅሽ በዛና ማዳመጥ አስጠላነ መናልባት ኘሮግራሙን ለማድመቅ ብለሽ ይሆናል ትምርቱ ግን ጥሩ ነው
ቲጂዬ ሁሌም ሳቂ ዘመንሽ ይባረክ
let me share your words
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለቸሬ ያለኝ ፍቅር እና ክብር ለየት ይላል የቸሬር ፕሮግራም ደጋግሜ ነው ምሠማው አይጠገቡም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው አቦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 betam new yemwedew eneam orthodox negn gin betam new degimea degimea yemayew ewinet paster betam tileyaleh❤❤❤❤
ልጅ እያለው አንድ ግቢ ነበርን ትምህርትቤት ብቸኘነቴን አይተው ይመቱኘ ነበር ልጆች ቸሬ ደሞ ፍዳታ ተደባዳቢ ሰሙ የገነነ ነበር ትዝ ይለኛል እናቱ እሰቲ ሂድላት ይቺልጅ ቀጥቅጠው ሊገሏዋት ነው ሲሉት ትምህርትቤት ሄዶ መብቴን አሰከበረልኘ እሱ ከሄደ በዋላ ማንም መቶኘ አያውቅም ነበር ቸርዬ ሰወድክ❤️❤️❤️
እሱ በጣም ቀጫጫ መሄድ ያቃተው ሚያዛዝን እንደሆነ ተናገረ ፣ አንቺ ደግሞ ፍንዳታ ፣ተደባዳቢ ፣ ሰውነቱ የተገነባ ሌላ ሰው ጋርድ የሚሆን ላንቺም እንደደረሰ ነው ! የትኛውን እንመን ?
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የምወደው የሚያስተምረው ትምህርት ጠብ አይልም 😍
Why??
የምርሽን ነው ግን ድራማ እንደሆነ እራሱ እዚህ ላይ እየነገረሽ በማርያም እኔ ሰውየው መጥፎ ነው እያልኩ አይደለም ግን ስብከቱ
@@tezamanuntid9035 የምን ድራማ እንደሱ እያደረገ ከሆነ እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ይባል የለ አንድ ቀን እሱ የዮናታን ዕጣ ይጠብቀዋል አሁን ለይ ለኛ ያለው እክብሮት እና በተለይ በትዳር ጉዳይ ያለው አስተምሮ ጥሩ ነው ለዛ ነው እንጂ በሀይማኖቴ የምደራደር ሰው አይደለሁም 🙏
እር ጉድ በይ አርፈሽ ተቀመጭ መርዙን ነው እሚጥምሽ😂 በሉ አስተውሉ ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ይላል
እኔም ሙሲልም ነኞ
ይህ ሰው እሚገርም እውነተኛ ግልፅ ሰውን አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን እሚያስተምር ወንድም ነው ስለሀይማኖት ከሆነ የተዋህዶ ልጅ ነኝ
የድንግል ልጅ ብቻውን ያድናል !
😂@@asnabelayneh7228
ቸሬ ትገርመኛለህ :: ነገር ግን የሙዚቃዋ ጉዳይ ምንም ማለሳለስ አያስፈልጋትም ቸርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሙዚቃን እርም ብዬ ትቼ ሰላሜ ተመልሷል:: ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤ እወድሃለሁ ቸርዬ
ፓስተርቼሬተባረክ፡ትክክለኛውንነው፡የምታሥተምረው፡ተባረክ፡እኔአተጋመማርፈልጋለው።
እኔም ድሮ ያለ ሙዚቃ መኖር የሚቻል አይመስለኝም አሁን ግን ለደቂቃ መስማት አልችልም ይጨንቀኛል ማስቀደስ መዝሙር መስማት በጣም በጣም ሰላም አለው
Sew malet ante neh
@ Sisay ዘፈን ሃጢያት ነው መዝሙር ስሙ
ስራህን ከሠውነት ስትጀምር ጥሩና ተወዳጅ ሠው ትሆናለን።
ክበርልኝ ፓስተር ቸሬ!
ፓስተር ቴሬ በጣም ትመቸኛለህ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አክባሪህ ነኝ ሰው ሲናገር እራሱ በቃ ደስ የሚል በቃ እነ መምህር ምህረታብ መምህር ዘበነ እንደምከታተላቸው አንተንም ልክ እንደነሱ ነው የማይህ ተባረክ አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መንፈሳዊነትና የከተማ ሰው አራዳ መሆንን የሚገባህ ምርጥ መምህር ነህ
እጅግ እምወደው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቸርየ የእውነት ሰው ነው ሰው ነው ምን ማለት እንደሆነ ገብቶአችኋል ከዚህ የበለጠ ቃል የለም ።
እኔ እራስየ በጣም ነው የምወደው በጣም ነው ይምከታተልህ እግዜብሔር አብዛቶ ይብርክህ
ሲጀመር ጴጤዎች አይወዱትም ምክኒያቱም እውነት ስለ ሚናገር
እውነት ነው ክብር ይገባሃል
Enante ethiopiawyan betam new mitgermugn sitkebaberu sitfakeru ufff ye haymanot chigr yelachuwm muslimochim saykeru le kristian turu neger yixfalu anie Eritrawit negn
መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ
Jesus loves you all !
ወሬ
@@XYZ-b2d መስሎሽ nowi
Mechem bihon b phenite meniged eyesus ayikebirm.....
ሁሌም ባዳምጠው የማይሰለቸኝና የምወደው መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ቲጂየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የምንወደውን ፓስተራችን ስላቀረብሽልን thank you sis
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባራክ በጌታ ፍቅር እወደሀለዉ
ቲጂዬ ከሀይማኖት ውጪ ሰዋዊ አስተሳሰብ ያለው የምንወደውን ፓስተር ቸሬን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለው
Demerign
ፓስተር ቸሬን ለመውደድ ለማክበር ሰው መሆን ብቻ ነው እሚጠበቅብን እዴት እደምወድህ እወነት በጠፍችበት ሰአት እውነትን እምታስተምር ክበርልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን🙏
Demerign
ቲጂ የሰጠሽዉ አክብሮት ያንቺን ክብር ይገልፃል እመቤቴ ታስከብርሽ ከፍ በይ በእዉነት የእዉነት ነዉ የተመሰጥኩት በናተ 🙏🙏🙏🙏
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ና ፓስተር ቸሬ ና መምህር ሄኖክ የዘመናችን እንቁ መምህሮች ናቹ ምንም ነገር የሰውን እምነት አይዘልፋም ብቻ ትክክለኛውን እምነት ብቻ ነው የምታስተምሩት.የምትወድት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ.........🙏🙏🙏💖
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከኦርቶዶክ በቃ ምንም የሰው ሀይማኖት ሳይነካ ሚያስተምር ሄኖክ ነው ማቀው ቸሬም እደዛው ብዙ ግዜ አዳምጫቸዋለሁ ግን በጣም ጠንካራ መምህር ነው ሄኖክ
🙏🙏🙏✡️ Amen
የትዳር ሕይወትን በሚመለከት የምትሰጠው ምክር አዘል ትምህርት አዘለ ትንተናህን እጅግ ጀግና የጀግና ህግና ነህ :: ይህ ችሎታህን እግዚአብሔር ይረዳህ።
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከእውነት ጋር ስለምትቆም አከብርሀለሁ ፓስተር ቸሬ ሁለተኛ ደሞ አላገባሁም ግን ትዳርን በደንብ እንዳውቀው ነው ያደረከኝ ደግሞ እኮ በጣም ነው የምታስቀኝ ..ሁሌም የምትደመጥ እና ምትከበር ያድርግህ 🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ኦርቶዶክሳዊያን መምህራንን አድምጪ ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናትና ....አስተውይ ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው።
እሱን ለማድነቅ የግድ የሱ ሀይማኖት ተከታይ መሆን የለብኝም እውነትን እውነት ለማለት ሀይማኖት መምረጥ ያስፈልጋል ብዬ አላምንም ይቅርታ ይሄየኔ እምነት ነው::
ዬናታን ቀልደኛው ነብይም እንዲህ ንግግሩ እየተባለ ተ አድናቆት ሲበዛበት ነው የለቀቀው
@@shewi3943 ሃይማኖት አድናቆት ሳቅ ቀልድ አይደለም ህይወት ነው እህትዓለም። አንድ እውነት አለ እርሱም በምትከተይው ሃይማኖት ውስጥ አለ። ከዛ ውጭ መሄድ ለዲያብሎስ እድል ፈንታ መስጠት ነው። እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሔዋን ለምን ወደቀች? እግዚአብሔር ከነገራት እውነት ሁለተኛ ስብከት ሰምታ እና መርጣ ነበር የወደቀችው። መቼም ቢሆን ዲያቢሎስ ዲያቢሎስ ነኝ ላጠፋሽ ነው ብሎ አይሰበክም በማታለል በማሳሳቅ ጥሩ የሚደነቅ አስመስሎ በማቅረብ እንጂ....
ይቅርታ እንግዲህ እንደ ወንድም ልምከር ብዬ ነው ምርጫው ያንቺ ነው።
I am available to you
ፖስተር ቸሬ በእውነት ገራሚ እይታ ነው እንደድሮው ፍቅራችንን ይመልስልን በትክክል የሚያስፈልገንም ይኸው ነው።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኚ ግን ፓስተር ቸሪን በጣም ነው የምከታተለው የሚስተምረው ነገር ጥሩ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ፓስተር ቸሬ እ/ ር ይባርክህ የምትናገራቸው እያንዳንዳቸው ሀሳቦች ምንም የሚገኙ የለውም. ሰው የሆነ ሰው ድሮ የነበረውን ሰውነት በማስታወስ ከታች ያለውን ትውልድ በስነ ምግባር ያንፃል መሆን ያለበት እንደዚህ ነው
ቸሬ የሚገርም እውቀት ነው እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ ሁሌም ሀሳቦችህ አስተማሪ ናቸው 🙏🙏🙏
የዘመናችን ምርጥ ሰው ለእውነት የቆመ ፓሥተር ቸሬ በጣም የምወደውና የማከብረው ነፍ አመት ኑርልን ለሁሉም ሰው አርአያ የሚሆን ምርጥ ፓሥተር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ኦሮቶዶክስ ተከታይ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ ውስጤ ነው😘😘😘😘
ፓስተር ቸሬ አድሜና ጤና ይስጥልን ውስጤ ያለውን ነገር ነው የገለፅከው አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቲጂ አንቺንም አመሰግናለሁ አባካችሁ የሃይማኖት አባቶች ከፓስተር ተማሩ ልባችሁን ለፈጣሪ አስገዙ አገርን አንድ የሚአደርጉትን ትምህርት በየአምነት ቤታችሁ አስተምሩ
ምርጥ መምህር እዉነት የገባዉ ክርስትና የገባዉ ሰዉ የጠፋ ለት የተገኘ ክብር ያለዉ እግዚአብሄር ያክብርህ።
ወይኔ ቲጂዬ እናመሰግናለን የምንወደውንና በጣም የምናከብረውን የምርጦች ምርጥ አስተዋይና ጎበዝ እውነተኛ መምህር ስላቀረብሽልን ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ
ትልቅ ትምህርት ነው ቸሬ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
የኔ ፋልቅልቂ💕 ለሰው ሚትሰጪ አክብሮት በጣም ደስ ይላለ ትጂዬ!!!
ፖስተር ቸሬ በጣም ምርጥ ሰው ነሕ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ
ሙስሊም ነኝ እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ቸርዬ ኑርልን❤
እኔም በጣም ነው የማከብረው ምርጥ ሰው በተለይ የሚሰጠው እውነተኛ ትምህርት ዋው ክብረት ይስጥልን
እንደ እርግብ ኮንዶሚኒየም ይገርማል አገላለፅህ ፓስተር ቸሬ ። እናመሰግናለን ቅ/ገብርሄል ይጠብቅህ ፣ ተባረክ ልጆችህን ይባረኩልህ።
ሚዛናዊ ስለሆንክ በጣም አከብረሁለሁ ለዘመኑ የሚመጥን አሰተማሪ ነህ
በጣም ነው የምንወድሽ አራዳው አቶ ፓስተር ቸሬ ደግሞ ከላይ ነው ትህዛዙ ☝️እንወድሀለን!!!!
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እና ከአንተ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ ግልፁና እምትወደድ ብልህ ስው ነህ አድናቂህም ብብርድ እገር ትምህርትህ መፁናኛዬ ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ::
ፓስተር ቸሬ አከብርሀለው ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
ከአፍህ ማር ይዘንባል ተባረክ ነፍሴ እርፍ ነው እኮ ምትለው አንተን ስሰማ🙏❤️
እሺ ስጋሺስ
በእምነት ባንመሳስልም የማከብረው የሀቅ ሰው እንደሱ አይነቱን ያብዛልን
አከበርኩህ ኦርቶዶክስም ብሆን በጣም አስታዋይነህ የኔ ወንድም የድንግል ልጅ ሰላም ይስጠን🙏❤️🥰
አጭበርባሪ ነው
@@kukutilove ደግ አደረገ አለመስማት ነዋ ለንደናንተ አይነቱ እሱ ቦታ የለውም so live ur life no more አቃቂር 🙄
ፓስተር ቸሬ በጣም ነው ምወድ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም እምወድ እማከብር መምህር ነክ ❤❤❤❤❤❤👈
እጅግ በጣም አስተማሪ ቃለ ምልልስ
ፓስተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏 አብሶ ስለ መርዳት ያልከው ድንቅ መልክት ነው ዘመንህ ይባረክ🥰🥰🥰 ቲጂዬ እመብርሃን ትጠብቅሽ love you so much
ቸሬ am from Orthodox እንወድሀለን
ኦርቶዶክስ ሰዉ አይወድም ነበር?
ለደሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል 🙏🙏🙏 that's true... I love this guy.
Demerign
Geta.ygatsetseki🤭🤭🤭🤭
እዉነት ነዉ ፖስተር ቼሬ ምናገባኝ ነዉ አገር ያጠፋዉ እንደዱሮችን ብንተባበር ጥሩ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፓስተር ቻሬ ስያወራ ሰአት ያጥርብኛል እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን ዘፈን የሰይጣን መወደሻ ነዉ
Demerign
እኔ የፓስተር ቸሬን ትምህርቶች እከታተል አለሁ
በጣምመካሪና እውነተኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ሁሁሁ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እግዚአብሔር የባረከህ ሰው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ይስጥልን። ቲጂዬ በርቺ ምርጥ ፕሮግራም ምርጥ ተከታታይሽ ነኝ የዛሬው የፓስተር ፕሮግራም ትንሽ ኤዲቲንግ ችግር አለ በተረፈ ምርጥዬ በርቺ
ፓስተር ቸሬ እንዴት እንደምወድህ ቲጂዬ ተባረኪ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቼሬ የዘመናችን መካሪ አስተማሪ ስለምስኪን እናቶች ቤታቸውን ዘግተው በረሃብ 😢የሚጠበሱትን ህዝብ እንዲያስባቸው መወያያ ስላደረከው ተባረክ
ግልጽ አስተማሪ ትክክለኛ ሰው አስቂኝ ሰው ፖስተር ቸሬ
ቸርዬ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እወድሃለሁ ! ፓስተርዬ ሙዚቃ ላይ አንገራገርክ ምንም ማመቻመችም አያስፈልግም ሀጢያት ነዉ‼️ እግ/ር ይርዳህ የቆምን ሲመስለን እንዳንወድቅ እንጠንቀቅ
ፓስተርየ በጣም የማደንቅህ የምወደህ ትክክለኛ ሰው ነህ
ፓስተር ቸሬ በጣም ምርጥሰዉ ነህ እረጂም እድሜ ይስጥልን
ቲጂዬ እኔም በጣም ነው የምወደው የሳቃችን ምንጭ በናትሽ ፓስተር ዳዊትንም እቅርቢልን
ትጅየ በጣም ነው የማከብርሽ ፓስተር ጀሬ ጋር የነበረሽ ቆይታ አሰተማሪ ነበር
Orthodoxaweyan hulu yemiwedut yemiyakebrut mirt ethiopiawi pastor chere kibret yistelen💓🙏🙏🙏
ሁሌ ተመስጨ ነዉ ምሰማህ ፓስተር ቸሬ፣እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Pastor Cherie May God bless you! I am Orthodox but I listen all of his speech and preaching very well! Because he is not deceiving Pastor like other money oriented false pastors.
ቸሬ በጣም የሚወደድና ቁም ነገረኛ ሰዉ ነዉ እቅጭ እቅጮን ነዉ የሚናገረዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉ
እንዴት እንደምወደው እመቤቴ እረጅም እድሜ ትስጥህ ከጤና ጋር
ፖስተር ቸሬ በስመአም እምትገርም ሰዉ ነህ ቲጂዬ በጣም ደስ ብሎናለ ለሁሉም እምነት ይወክላል
አባይ ቲቪ የቤተሰባችን ቁ.1 ምርጫችን ነው። በርቱልን!
በጣም የምወደው እና የማከብርው ፓስተር ቸሬ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጭምርልህ
እኔ እንዴት እንደምወደው እንደሚከበረው መልካም ሰው ነው❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ድንግልን በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ወላዲተ አምላክ እድሜና ጤና ትስጥህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይጠብቅህል በብዙ የተማርኩብህ ያወኩብር ከእርቅ ማእድ ጀምሮ እያንዳንዱ ንግግርህ ፈልጌ ነው የማዳምጠው ብዙ አሳውቀህኛል በሂወቴ ጠቅሞኛል ሁሉ ነገርህ አመሰግናለሁ
We respect you Pastor Chare 🙏🙏🙏💙💙💙💙
ፓስተር እወድሀለሁ እድሜ ይስጥህ ውይታችሁን ተመሰጥኩበት በስተመጨረሻያለንበትን ዘመን የገለጽክበት እና እየሰራህ ያለው ነገር መልካም ነው በርታ ቲጂ ተባረኪ ደስ ብሎኛል
ቲጂ ለ2-3 ለተቀመጡት ሰዎች ጥያቄ ካላቸው እንግዳውን እዲጠይቁ እድል ብትሰጪ አሪፍ ነው ቲጂዬ
የስጦታ ፈረስ ጥርስ የለዉም ይላሉ አበው !ተባረክ እንደዚህ የደሀ እንባ እየተደገፉ መነገጃ ያደረጉ ከዚህ ካንተ ንግግር እንደሚማሩ ተስፋ አደርጋለሁ
እውነት በጣም ነው የምወደው ፓሥተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏
Demerign
የደሀ እምባ zooooooommmm አሪፍ አገላለፅ ነው thank you ፓስተር
እግዚአብሔር በሚያስፈልገን ጊዜ የመረጠህ ሰው ነህ የዘርና የሀይማኖት ልዩነት የማይገድብህ ትልቅ ሰው ነህና አከብርሀለሁ::
እግዚአብሄር ሆይ ወንጌል ለጥቅማቸው ከማይሸቃቅጡ ወገን እንድታደርገኝ እለምንሀለሁ: አንተን ፓስተር ብየ ለመጥራት አፍራለሁ: ልጅህ ዘፋኝ ስለሆነ እግዚአብሄር ሙዚቃን ይወዳል ብሎ መመለስ በእግዚአብሔር ስም መነገድ ነው ለዚህ መልስህ በጌታ ፊት ትጠየቅበታለህ : እውነት ለሰማሁት ለእኔ ሰቀጠጠኝ
ስለሰው አታውሪ ስለ ራስሽ ኑሪ
Aster hailu የራስሽን ሀጥያት ማየቱ ይሻልሻል ዛሬ በየአዳራሹ ፖስተሮች የሚሰሩትን ውሸት ተመልከች
ሙዚቃ ማለት ዘፈን ማለት መስሎሽ ነው የሰቀጠጠሽ ? መሐይም ከመሆን እኮ ሞት ይሻላል እስኪ ት/ቤት ጊቢ ትርጉሙ ሰፊ ነው ት ቤት ጊቢና ተማሪ ፓስተርዬ ❤️❤️
የሙዚቃ መሳሪያዉን እኮ ቸርች ውስጥ የምትጨፍሩበት ነዉ ስለሙዚቃመሳሪያ ነዉ ያወራዉ እንጂ ስለዘፈን አይደለም ሴቷ ልጄ ጊታር ትሞክራለች አለ ጊታር ደሞ መሳሪያችሁ ነዉ ከበሮ በገና ክራር ዋሽንት አለ እንዴ እናንተ ቸርች? ምነዉ ስትጨፍሩ ጭፈራዉን ሳትቃወሚ ስለመሳሪያዉ ተቆረቆርሽ እስቲ አጢኚዉ ያለዉን ከመተቸት ቀድሞ ያለዉን መረዳት
ፓሥተር ቸሬ ምርጥ ሠው እናመሠግናለን ጥሩ ልብ ,አለህ ቀሪ እድሜህ ይባረክ
He is my father figure.Thank you so much my brother!
ፓስተር ቸር በጣም ነው የማከብረው ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ።
የሚያስቅ ነው ይሄ ለ ሰው ትምህርት ነው, ፓስተር ተባረክ
እወነት ትለያለህ በጣም ያዝናናኛል ንግግሮችህ ጠቃሚ ነገርም ተምሬያለሁ
በጣም ልበ ሙሉ ፓስተር ነክ
ያራዳ ልጅ !!!
Tigiye betam des teyengalesh.pastor Chere geta abezeto yebarekeh.
I respect this guy. He is also a comedian. "Andebete rietu"
❤❤❤❤ፓስተረ ቸሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም የሚገረም አስተማሪ ነው በጣም ነው የምወድህ ኦረቶዶክስ ነኝ
በጣም የምወደው እና የማከብረው ፓስተር ቸሬ
እንዲሁም ቲጂዬ አንደኛ ፕሮግራም በርቺ ጎበዝ
ፓስተር ቸሬ እግዚያብሄር እድሜ ይስጥህ የምትገርም ሰው ነህ በተቻለኝ አቅም ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በጣምም እማርበታለሁ፡፡ እድሜ ይስጥህ
This is the man of God I don't get tired of listening his words are so sweet
ፖስተር ቸሬ ተባረክልን ዘመንህ የተባረከዘመን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ስውየ ይገርመኛል 😃😃😃😃 እውነት በጣም ነው የሳኩት. ፈጥሪ እድሜ ኣብዝቶ ይስጥሕ መምህርም መካሪም ስለሆንከን
ፓስተር ቸሬ የኡነት በጣም ነው የምትገርመኚ ብዙ ጲጴወቺ አይወዱህም ነገርግን አተ አልገባሐቸውም ለዛ ይመስለኛል የኡነት በጣም ደስ የምትል ሰው መሆንህን ለኔ ይገባኛል እና በጣም ነው ቴክቶክ ላይ ስገባ ታሰቀኚ አለህ ግን እውነቶቺ ናቸው የምታወራው የሚገባቸው ይማሩ የማይገባቸው ተዋቸው ሲገባቸው ይማሩ ይሆናል አተግን በርታ
You lead me the right way!!you are the best pastor
ቸርዬ ዘመንኸ ይለምልም አንተ ልዩ አስተማሪ ነኸ!!!!ሠዎች ሰውን ሲረዱ ምላሽ ከሠው ስለሚፈልጉ አንድ ሠተው ከአስር ሠው ለመቀባበል ነው ሚረዱት ነገር ግን ቀኝ ሲሠጥ ግራ አይይ ነው ሚለው ቃሉ!!!!!ሠውነት ይቀድማል!!!!!!!!ቸሬ ማትጠገብ አስተማሪ ኡሉንም ያማከለ!!!!!
በጣም ደስ የሜል ቆይታ ተባረክ💚💛❤💚💛❤👏👏👏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው ቸሬ ትምህርቱን ሁሉ እከታተለዋለሁ
በእውነት ጌታን የምለምነው መጨረሻ ቀኔን ጌታ ሆይ ሀጥያቴን ይቅር በለኝ የምልበትን ደቂቃ ይስጠኝ ለሁላችሁም የንሰሀ ጊዜ ይስጣችሁ አሜን
ehe sawuye bxm yemanadanaqawu sawu nawu thanks so much CHAREE
ቼሬ ዘመንክ ይባረክ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ቲጂ ላንቺም እደዛው ግን ደርበብ ብትይ ደስ ይላል የሰራው ባህሪ ቢሆን በጣም ተንቀዠቀሽ ካንቺ አልጠብቀውም ረጋ ጀንተል ብትይ ደስ ይላል
ከፍቅሯ ነው
ስንት አይነት ደነዝ ሰው አለ አወን ምን ትባያለሽ ኮመንት ስሰጪ የመጀመሪያሽ ነው ቸሬ መጀመሪያ ላይ የሰጠው መልስ አንቺን ይገልፃል ከመሬት ተነስተው ሳያውቅሽ ሲጠላሽ በሆነ አጋጣሚ ሲቀርብሽ ካንቺ እንከን ይፈልግልሻል ብሎ የመለሰላት የተናገረው ያው ጥላቻ የተሞላብሽ ሰው ተገኝተሻል ልቦና ይስጥሽ
እውነትም የሚወደድ መምህር ነው በጣም እኔም በጣም የማከብረው አንዲሁም የምወድህ አሁንም ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ተባባባረረረክክክ❤
እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ካንተ ብዙ የተማርኩት ተባረኽ