የሽንብራ ኩፍታ በአብሲት 👌😋 chickpea bread/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Місяць тому +4

    ባለሙያ ነሽ:: ተመልካቾችሽንም የማስተማር ችሎታ አለሽ:: በጣም ጎበዝ ነሽ:: እናመሰግናለን::

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      አመሰግናለሁ . 🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Місяць тому

    ምርጥ ነው አመሰግናለሁ

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 Місяць тому +2

    አመሠግናለሁ ሞክሪው በጣም ይጣፈጣል በነጭሽንኩርትና ጅንጅብል ውሃ አደድርጊ አብሴቶም ጥሮ ምክርነው አናትሽ ባለሙያ ናቸው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 2 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍mashalh

  • @fes592
    @fes592 2 місяці тому +1

    በጣም ያምራል❤

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 2 місяці тому +3

    ቆንጆ ነው ስንዴ ባይኖረው በሌላ እህል ቢሆን እናመሰግናለን

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn Місяць тому

    ምርጥነው የኔ ባለሞያ በርቼ በሌላ እንጠብቅሻለነ

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be Місяць тому

    Looks very nice 😊

  • @tirsitmulugeta6171
    @tirsitmulugeta6171 2 місяці тому

    ስንዴ በአጃ ቀይሬ እሞክለሁ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому +2

      ሽንብራውን ብቻውን በቀጣይ ቪዲዋ እሰራለሁ :: አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 2 місяці тому +1

    ሰላም፡ FANTASTIC!!! በሀላችን፡ ውብና፡ ድንቅ፡ መሆኑን፡ እያመለከትሽንና፡ እያሳየሽን፡ ነው። መደነቅ፡ ድገባሻል። ቂጣም፡ ይሁን፡ ዳቦ፡ አቤት!!! ሲጣፍጥና፡ ደስ፡ ሲል፡ አቤት!!!ሽታውና፡ ጣዕሙ፡ እናመሰግናለን፡ በርችልን።

  • @elda554
    @elda554 2 місяці тому +1

    Yehe yeshewa bahel meselegn amhara kilele

  • @HooriFathima
    @HooriFathima Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 2 місяці тому

    Ejesh yebarek Enatesh bale muya nachew,!!!!!

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 Місяць тому

    በጣም አመሠግናለሁ የእናትሽ ሙያ ሼር ስለደረግሽልን ረጅም እድሜ ለእናቶች❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      አሜን 🙏❤️ አመሰግናለሁ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 місяці тому +1

    አበሳሰሉ በጣም ያምራል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      አመሰግናለሁ 🙏❤️ ጣዕሙም ልዩ ነው::

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit 2 місяці тому

      @@kinemedia4844 እሺ እሞክረዋለሁ እህቴ

  • @hirut6520
    @hirut6520 2 місяці тому

    Betam gobez berchi....ke 20 amet befitn astaweshign

  • @telayemamo691
    @telayemamo691 2 місяці тому +2

    🎉በደንብአስረጂ

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 2 місяці тому +2

    በጣም ያምራል እባክሽን እህታችን
    ከስንዴ ሌላ እጃ ብንጠቀም ውይም
    ሽንብራውን ብቻ ብንጠቀም ምን
    ይመስልሻል እግዚአብሄር ይባርክሽ
    ሙያውን ስላጋራሽን በጥም እናመሰግናለን::

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      ደረቅ ስለሚል አብሲት ትንሽ ጨመር አድርጐ መጣል ነው ። ሽንብራም ሆነ አጃ ሁለቱም በአብሲት ቢሆን ነው ለስላሳ ዳቦ የሚሆነው ።🙏❤️

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 місяці тому

      @@kinemedia4844እስኪ በገብስና በአጃ ዳቦ ስሪልን ኬክም ስሪልን

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      በገብስ ዱቄት ብቻ የተሰራ የዳቦ አሠራር ቪዲዋ ሰርቻለሁ :: በአጃም ብቻ ቪዲዋ ሰርቻለሁ :: ከታች አለ ሁላችሁም ተመልከቱት በጣም ልዩ ነው። 🙏❤️ በቀጣይ በሽንብራ ብቻ እሰራለሁ :: አመሰግናለሁ

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Місяць тому +1

    በጣም እናመሰግናለን "ጉልበቴ በርታ በርታ አብላሃለሁ የሽንብራ ኩፍታ " የሚባለው ነገር ትዝ አለኝ 😃😃😃 subscribe አድርጌአለሁ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому +1

      😅🥰 በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge Місяць тому

    yshmbra kufta dmo mndnw ych

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 Місяць тому

    ሰንዴውን ሳይገባ በሸንብራው ብቻ መጋገር ይቻል ይሆን በርቺ ተባረኪልን

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      አዎ ይቻላል ። ከዚህ ቀጥሎ የሰራሁት ቪዲዋ አለ በሽንብራ ዱቄት ብቻ የሰራሁት በጣም ልዩ ነው ።🙏❤️

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 місяці тому +1

    ዳቦ ቀን ወጣለት ያህ ነው

  • @betelhemmindaye5497
    @betelhemmindaye5497 2 місяці тому

    Aja ayhonem be sendyew fanta

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      ይሆናል ። ግን አብሲቱን ጨመር ያልፈልጋል ። ምክንያቱም አጃውም ሽንብራውም ዳቦ ሲጋገር ስለ ሚደርቅ ነው ለስላሳ ዳቦ እንዲሆን 🙏❤️

  • @lulasolomon9496
    @lulasolomon9496 2 місяці тому

    Yeshmbra duket tekekto new weys saykeka yemeffechew?

  • @AlmazZewde-k1k
    @AlmazZewde-k1k 2 місяці тому

    ሽንብራው ዱቤ ነው ወይስ ቀዩ አሊያም ሁለቱም ይሆናል ነው ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому +1

      ቀዩ ቢሆን በጣም ያምራል ። ካልተገኘ ግን ነጩም ይሆናል አመሰግናለሁ

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 2 місяці тому +3

    ሰላም እህቴ ባለፈውም ጠየቅኩሽ አልመለሽልኝም ! ላስቸግርሽ የሽንብራ ዱቄቱን እንዴት እንደምናዘጋጀው አብራሪልን ! እባክሽ!

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      ሽንብራውን ለቅሞ አምሶ ትኩሱን ማስከካት ፡ ሲታመስ ግን በእጂ ጨበጥ ሲደረግ ማቃጠል እስከሚጀምር ድረስ ብቻ ነው። የሚታመሰው ለመካካት እንዳያስቸግር እና እንደጣፍጥ ነው ። የተከካውን ሽንብራ አበጥሮ ጥርት አድርጐ አጥቦ ማስጣት ደረቅ ሲል በደቃቁ ማስፈጨት ነው። ለዳቦ ፤ ለሸንብራ ኣሳ ፣ እና ለቡጥጫ ም ይሆናል :: 🙏

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 2 місяці тому

      @@kinemedia4844 በጣም አመሰግናለሁ ምራቅ መዋጥ ሰልችቶኝ ነው የምትሰሪውን በማየት ቋሚ ተከታታይሽ ነኝ! ለሽምብራ አሳ የሚሆነው ዱቄቱ አይሆንም????

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 2 місяці тому

      @@kinemedia4844 ገንፈል አይደረግም?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤️ ለሽንብራ አሳ የሚሆነው ዱቄት ይሆናል።

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 2 місяці тому +2

      የተፈጨ ይሸጣል እማ

  • @samirasham6811
    @samirasham6811 2 місяці тому +1

    የሽንብራ ዱቄት ብቻውን አይሆንም ግን ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому +1

      ይሆናል ።ግን ትኩሱን ለመመገብ ነው፡ ፡ የሽንብራ ዱቄት ብቻውን ሲሆን አንድ ቀን ሁለት ቀን ሲቆይ ቶሎ ነው ድርቅ የሚለው :ለስላሳ አይሆንም :: 🙏❤️

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 2 місяці тому

    እረ please ላኪልን አስራብሺኝ። 😅😅😅😅ልበላ ነበር like አጋጭቼሽ እወጣለው። ሴት ብሆን ያስብላል😅😅😅

  • @tadese1312
    @tadese1312 2 місяці тому

    የሽምብራ ዱቄት ስንት ኪሎ ነው ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому +1

      እኩል ነው ያደረኩት አንድ ኪሎ የሽንብራ ዱቄት ና አንድ ኪሎ የሰንዴ ዱቄት ነው የተጠቀምኩት 🙏❤️

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 місяці тому

      @@kinemedia4844ኢትዮ ነሽ? የተዘጋጀውን ክየት እናገኛለን

  • @15kmarta
    @15kmarta 2 місяці тому

    ሰብስክራይብ መልሺ ❤

    • @mimedantew1918
      @mimedantew1918 Місяць тому

      ምነዉ ቆርሰሽ ሳናየዉ ዉስጡን

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 місяці тому +1

    ዳቦ ውስጥ ነጭ ሽንኩርትና ዝነጅብል ሲጨመር አይቼም አላውቅም። ሌሎች ቅሞች እንጂ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому +1

      በጣም ነው የሚጣፍጠው የ ሽንብራ ዳቦ ላይ ሲሆን ። አመሰግናለሁ🙏❤️