Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማዘርዬ በጣም ነው ማመሰግነው ዛሬ ልክ እንደ እርሶ እሰራለው ብዬ ጉድ ሆኜ ነበር ግን ከትልቅ ፈጣሪ እርዳታ እና የእርሶ ቪዲዮ ጋር ተሳክቷል እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት
እህት አሰራርሽ በጣም አሪፍ ነው ድምፅሽን በደንብ እንዲሰማ ክላሲካሉን ብታስቀሪ በተረፈ በርቺ።❤❤❤❤
አዎ እኔም ሙዚቃውን ነው የጠላሁት በዛ
በጣም የምወደው ቁርስ ነው አሁን ግን በልቸም አላውቅም የምትሰራልኝ ውድ ባለቤቴ እጠገቤ የለችም በእጅሽ ብታገናኝው ይሻላል
ግልጽ በሆነ መልኩ ነው ስታሳይ የእውነት ህይወትሽ የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ
Amesegnalew ehete
Yene balemoya.... God bless you !!
እቃዎችሽ ያምራሉ፣ አሰራርሽም ቀላልና ያልተወሳሰበ ነው። ስለ እቃዎችሽ አይነትና የአጠቃቀም መንገዶቹ ደሞ ሌላ ፕሮግራም ብትሰሪበት አሪፍ ነው።
Amesegnalehu. Endeza lemasayet emokeralew
ስታቦኪ መጀመሪያ እንዳይጓጉል በወፍራሙ ቢሆን ከዚያ እያሹ ማቅጠን ምጣዱ ላይ በእጂሽ ብትቀቢው በተረፈ ሌላው ጥሩ ነው
I tried it. It's scrumptious. Thank you! No more unhealthy white flour .
በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
ምርጥ ነሽ
ቆጆነዉ በርች
ጎበዝ በርቺ❤❤❤
በጣም ጓበዝ ትንሺ ሙዚቃዉን ብትቀንሺዉ በደብ ትሰሚናለሺ.
ሙዚቃው ይረብሻል
በጣም ባለሙያ ነሽ
የዸላዉ ሙቅ ያኝካል አሉ ጤፍን እኛ ለልጆቻችን ቀለብ አጥተናል እንኳን ለጨጨብሳ
ምንድነው ልዩነቱ በእንጀራም ተበላ በጨጨብሳ ዞሮ ዞሮ ምግብ ነው
ዋዎ ነዉ ይመችሽ
baxam fita fital 🤤🤤🤤🤤
Ejesh yebarek
ዋው
አለማፈርሽ ድርቅ ነሽ
በጣምአሪፋነው
Amesegnalew
Delicious and healthy
Wow wow wow wow ❤❤❤❤❤
Nice but I'm very hungry now God bless you
Yechemershiw Whaw muki new kezkaza??
ቀንጆ ነው ግን በሌላ ጤፍ አይሰራም ወይ
Dogogora gudda qaba hojiin kee sireesimalee ¿¿¿
Yataa keyyaa balessinii ok betuu hojii issaa
Ati hoo akka itti barresitu yoo bartee hoo dura?
Thanks💖
Very delicious food
Yes, thank you
Siwedew hihen migib qey xef ❤❤❤❤
Mtadu yet ygegnal ?
አሰራርሽ ቀላል ነው ግን ምጣድሽ የት ነው የሚገኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል
አይገኝም በአገር ቤት ምጣድ ተጠቀሚ
😂😂😂ene yemishet alegn demo piza megageriya new
የሁሉም ግብአት መጠኑ አልተገለፀም፣ የሚጋገረው በምጣድ ብቻ ነው ወይንሰ በመጥበሻ ይቻላል ወይ?
ቆንጆ ነው ።ምጣዱን የት ማግኘት ይቻላል?
Metadu ke Amazon lay megzat yechalal
ቹበበዘ
❤❤❤
መጋገሪያው ምጣድ ኢትዮጲያ ውስጥ አለ ወይ ባክሽ
bemetbesha megager aychalim kitawen
Weyeneeee metadesh setamer yet new megegniw ehetea??????????
❤❤❤❤❤👌
Urigo Gare naw mikaribaw woyis ende naw
Be nechu xef aychalm wede
Metadu yet new meshitew??
ተባረኪ አሪፍ ነዉ
Thank you!
It looks good 👍 I can see it taste good thanks
Byehone megagerawen betaweshenag
ሙሉውን መጋገር ትችያለሽ። ኮ
ምጣዱ፣የትነው፣ሚሸጠው
ye Habesha suk wist ale. ene keza new yegezawit.
@@everythinghabesha6171 አ
Arf nw
Please add the ingredients in English ):
ስራሽ እጅግ ያምራል ግን ምጣድ የት ነው ሚገኘው
Thank you. Metadu eyhabesha suk, weyem demo, Amazon lay ale.
o yene enat wedjewalew
😁😁😁😁😁😁😁
አነባበሮ ነዉ የጋገርሽዉ
ገልቱ
ኧረ ለብቻዉነይ እደቄታር
Betame yamerale enserawaln enamsegensalem.
Thank you so much.The music is so annoying. Can you please stop the music.
I can't understand why the UA-camr are adding irritating music
አሪፍ ነበር ግን ቂቤው አይነፋም ከ ዱቄቱ ጋ የተጨመረ ጨውም እደዛው
ጨጨብሳ ያለ ቂቤ??
7777
የቀይ ጤፍ ጨጨብሳ በጣም ይጣፍጣል
Eshi eseralew!
ማዘርዬ በጣም ነው ማመሰግነው ዛሬ ልክ እንደ እርሶ እሰራለው ብዬ ጉድ ሆኜ ነበር ግን ከትልቅ ፈጣሪ እርዳታ እና የእርሶ ቪዲዮ ጋር ተሳክቷል እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት
እህት አሰራርሽ በጣም አሪፍ ነው ድምፅሽን በደንብ እንዲሰማ ክላሲካሉን ብታስቀሪ በተረፈ በርቺ።❤❤❤❤
አዎ እኔም ሙዚቃውን ነው የጠላሁት በዛ
በጣም የምወደው ቁርስ ነው አሁን ግን በልቸም አላውቅም የምትሰራልኝ ውድ ባለቤቴ እጠገቤ የለችም
በእጅሽ ብታገናኝው ይሻላል
ግልጽ በሆነ መልኩ ነው ስታሳይ የእውነት ህይወትሽ የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ
Amesegnalew ehete
Yene balemoya.... God bless you !!
እቃዎችሽ ያምራሉ፣ አሰራርሽም ቀላልና ያልተወሳሰበ ነው። ስለ እቃዎችሽ አይነትና የአጠቃቀም መንገዶቹ ደሞ ሌላ ፕሮግራም ብትሰሪበት አሪፍ ነው።
Amesegnalehu. Endeza lemasayet emokeralew
ስታቦኪ መጀመሪያ እንዳይጓጉል በወፍራሙ ቢሆን ከዚያ እያሹ ማቅጠን ምጣዱ ላይ በእጂሽ ብትቀቢው በተረፈ ሌላው ጥሩ ነው
I tried it. It's scrumptious. Thank you! No more unhealthy white flour .
በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
ምርጥ ነሽ
ቆጆነዉ በርች
ጎበዝ በርቺ❤❤❤
በጣም ጓበዝ ትንሺ ሙዚቃዉን ብትቀንሺዉ በደብ ትሰሚናለሺ.
ሙዚቃው ይረብሻል
በጣም ባለሙያ ነሽ
የዸላዉ ሙቅ ያኝካል አሉ ጤፍን እኛ ለልጆቻችን ቀለብ አጥተናል እንኳን ለጨጨብሳ
ምንድነው ልዩነቱ በእንጀራም ተበላ በጨጨብሳ ዞሮ ዞሮ ምግብ ነው
ዋዎ ነዉ ይመችሽ
baxam fita fital 🤤🤤🤤🤤
Ejesh yebarek
ዋው
አለማፈርሽ ድርቅ ነሽ
በጣምአሪፋነው
Amesegnalew
Delicious and healthy
Wow wow wow wow ❤❤❤❤❤
Nice but I'm very hungry now God bless you
Yechemershiw Whaw muki new kezkaza??
ቀንጆ ነው ግን በሌላ ጤፍ አይሰራም ወይ
Dogogora gudda qaba hojiin kee sireesimalee ¿¿¿
Yataa keyyaa balessinii ok betuu hojii issaa
Ati hoo akka itti barresitu yoo bartee hoo dura?
Thanks💖
Very delicious food
Yes, thank you
Siwedew hihen migib qey xef ❤❤❤❤
Mtadu yet ygegnal ?
አሰራርሽ ቀላል ነው ግን ምጣድሽ የት ነው የሚገኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል
አይገኝም በአገር ቤት ምጣድ ተጠቀሚ
😂😂😂ene yemishet alegn demo piza megageriya new
የሁሉም ግብአት መጠኑ አልተገለፀም፣ የሚጋገረው በምጣድ ብቻ ነው ወይንሰ በመጥበሻ ይቻላል ወይ?
ቆንጆ ነው ።ምጣዱን የት ማግኘት ይቻላል?
Metadu ke Amazon lay megzat yechalal
ቹበበዘ
❤❤❤
መጋገሪያው ምጣድ ኢትዮጲያ ውስጥ አለ ወይ ባክሽ
bemetbesha megager aychalim kitawen
Weyeneeee metadesh setamer yet new megegniw ehetea??????????
❤❤❤❤❤👌
Urigo Gare naw mikaribaw woyis ende naw
Be nechu xef aychalm wede
Metadu yet new meshitew??
ተባረኪ አሪፍ ነዉ
Thank you!
It looks good 👍 I can see it taste good thanks
Byehone megagerawen betaweshenag
ሙሉውን መጋገር ትችያለሽ። ኮ
ምጣዱ፣የትነው፣ሚሸጠው
ye Habesha suk wist ale. ene keza new yegezawit.
@@everythinghabesha6171 አ
Arf nw
Please add the ingredients in English ):
ስራሽ እጅግ ያምራል ግን ምጣድ የት ነው ሚገኘው
Thank you.
Metadu eyhabesha suk, weyem demo, Amazon lay ale.
o yene enat wedjewalew
😁😁😁😁😁😁😁
አነባበሮ ነዉ የጋገርሽዉ
ገልቱ
ኧረ ለብቻዉነይ እደቄታር
Betame yamerale enserawaln enamsegensalem.
Thank you so much.
The music is so annoying.
Can you please stop the music.
I can't understand why the UA-camr are adding irritating music
አሪፍ ነበር ግን ቂቤው አይነፋም ከ ዱቄቱ ጋ የተጨመረ ጨውም እደዛው
ጨጨብሳ ያለ ቂቤ??
7777
የቀይ ጤፍ ጨጨብሳ በጣም ይጣፍጣል
Eshi eseralew!