😋hanbasha bread / ምርጥ አንባሻ ዳቦ አሠራር/ bread /breakfast /Ethiopian food /ertriyan bread

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 чер 2024
  • • 😋hanbasha bread / ምርጥ ... # Kine media # bread cooked #hanbasha
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 100

  • @Hayemanotdagu
    @Hayemanotdagu 5 днів тому +1

    yamral ijshi ybarek

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g 6 днів тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ጉዞ ወደፊት ❤❤❤

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 4 дні тому

    ሰለም ሰለም ዋዉዉዉ ያምርል ብላፈያ ማሻላህ

  • @AdanechBalekar
    @AdanechBalekar 5 днів тому +1

    wow balmuiya

  • @NURIAKEMAL-b6c
    @NURIAKEMAL-b6c 11 днів тому +2

    Mashaa allaah batem konjo now

  • @Its.what.its4
    @Its.what.its4 19 днів тому +3

    ጎበዝ ነሽ በጣም ይመቸኛል ስራዎችሽ ምርጥ ሚጥሚጣ ያሳየሽኝ ነኝ🤗 ላይክ እያረግን👍

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  19 днів тому

      ትለያለሽ🙏🥰🥰🥰 የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 12 днів тому +1

    This is from Tigru WOW ❤

  • @Aminat-d1o
    @Aminat-d1o 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nighistberhe6317
    @nighistberhe6317 12 днів тому

    Gobez balemuya nesh yibarekelesh.

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 15 днів тому

    እጅሽ ይባረክ❤❤

  • @qozkdnmsk7311
    @qozkdnmsk7311 6 днів тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @Rabia-ux5rw
    @Rabia-ux5rw 23 дні тому +1

    ማሻአላህ እጂሺ ይባረክ እህትነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 11 днів тому

    Wow በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 6 днів тому +1

    ዋው ድንቅ ነው

  • @FatumaaAhmed-z5l
    @FatumaaAhmed-z5l 5 днів тому

    I 'am oromoo woow😊😊

  • @user-tq3eb9cz4m
    @user-tq3eb9cz4m 3 дні тому

    Betam konjo new

  • @yeshidemisse4144
    @yeshidemisse4144 15 днів тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

  • @WeynuwaWeyni
    @WeynuwaWeyni 4 дні тому

    Waw egehi yebark adankehi nag

  • @mimibirhanu8709
    @mimibirhanu8709 11 годин тому

    ❤❤❤

  • @sarahwalo1099
    @sarahwalo1099 14 днів тому +1

    Woow

  • @WintaYifter
    @WintaYifter 19 днів тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @user-fh2qm6sd6o
    @user-fh2qm6sd6o 13 днів тому +1

    ዋው

  • @user-fb6jv5ql9i
    @user-fb6jv5ql9i Місяць тому +1

    መሸአለሀ

  • @user-rl5qt9qp3g
    @user-rl5qt9qp3g Місяць тому +1

    ማሻአነህ

  • @ملاكمحمد-ب2ب
    @ملاكمحمد-ب2ب 9 днів тому +1

  • @mengismsgna3697
    @mengismsgna3697 10 днів тому

    Ye eritrean hnbasa gobez berti ❤❤❤

  • @Taybah0
    @Taybah0 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SabaNada-od7si
    @SabaNada-od7si 15 днів тому +2

    ❤❤

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq 15 днів тому

    ዋውውውው ድምሪኚ ውድ

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n Місяць тому

    ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Biranashi-tb6hx
    @Biranashi-tb6hx 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @HdhdhdjYufktjf
    @HdhdhdjYufktjf 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratube8487
    @saratube8487 Місяць тому +2

    የኔውድ አለሽ ግን ወይኔ ሰላም ነሽ እህቴ የኔባለሟያ እናቴ ስጋግረው የነበረውን አስታወሽኝ አይይይይ😢 እጅሽን ይባርከው እህታለም💚💛😘😘❤💚💛😘😘

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      ሳርዬ የኔ መልካም እህት ሰላም ላንች ይሁን ። አለሁልሽ 🥰🥰

  • @mitikegoodblessyouali1232
    @mitikegoodblessyouali1232 13 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 15 днів тому

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ዊውውውው ማሻአላ ሰብ ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AminaAbdulasis
    @AminaAbdulasis 18 днів тому +1

    ❤❤❤👍👍👍👍👌👌👌

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 15 днів тому +1

    በርቺ ጎበዝ

  • @feruzzayd3000
    @feruzzayd3000 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amneamne8202
    @amneamne8202 13 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @WhCh-zp9mm
    @WhCh-zp9mm 13 днів тому

    👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MabitWanaw
    @MabitWanaw День тому

    ዋው በጣም ያምረው ግን እኔ ብጋግር እንደዚህ ያምርልኝ ይሆን🤔

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  20 годин тому

      በደንብ ይሆንልሻል :: በማንኛውም ምጣድ ቢሆን ስትጋግሪ በጣም የጋለ ምጣድ እንዳይሆን ብቻ ማድረግ ነው። ማለት ቀስ ብሎ እንዲበስል ። አመሰግናለሁ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 21 день тому +1

    😘🤗🤗🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 20 днів тому +1

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @user-sl3zj8dl8m
    @user-sl3zj8dl8m Місяць тому

    Tank you very much

  • @As22611
    @As22611 12 днів тому

    Gobez anbadhaw blang blang ylal

  • @WondimagegnMulat-yg8rk
    @WondimagegnMulat-yg8rk 15 днів тому +11

    170 ሙቀት ስታበስይ ስንት ደቂቃውን እንዳበሰልሽው ግን ስታወሪ አልሰማሁም

    • @hope8216
      @hope8216 13 днів тому +3

      እህታችን:- መልኩን አይተሽ ሲበስል ማውጣት ነው :: ወይ መብሰሉን በtooth pick ቼክ አድርገሽ አውጭው:: ቪዲዮ እየቀረጹ ምግብ ማዘጋጀትና ሁሉን መናገር እንዴት ከባድ እንደሆነ ስትሞክሪው ነው እምታውቂው::
      በዛ ላይ ስትጠይቂ " ስታወሪ አልሰማሁሽም" አይባልም:: በትህትና ስትናገሪ አልሰማሁሽም ብሎ መጠየቅ አስተዋይነት ነው::

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  13 днів тому

      @hope8216 ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ🥰

  • @user-re5ob4ws6h
    @user-re5ob4ws6h 12 днів тому

    ክክከ እውነትሽ ነው አማራ ነጭ ጤፍ እነንጂ ሸልጦ አያዉቅም ማኛ ነዉ የሚያዉቀዉ

  • @agmaslove3934
    @agmaslove3934 Місяць тому

    Nech azmud le dabo yihonal sle malakew nw.

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      አዎ ይሆናል ።ድንብላልና አብሽ ጨምሮ ልዩ ነው :: ሙሉውን የዳቦ ቅመም አዘገጃጀት የሚል ቪዲዋ ሰርቻለሁ መጠኑን እዚያ ላይ ማየት ትችያለሽ ። አመሰግናለሁ።

  • @Hawaiisanyiijawee-st5fl
    @Hawaiisanyiijawee-st5fl 10 днів тому

    Q❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 16 днів тому +1

    ዋውውውማሻአላ

  • @Yehudar
    @Yehudar 12 днів тому

    እስኪ ጥያቂን መለሽለኝ? ለምንደነው የሚሰነጠቀው?😍😍

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  12 днів тому +1

      የሚሸለመው ማለትሽ ከሆነ እውስጥ ድረስ ተስተካክሎ እንዲበስልና ሲያዩት ደግሞ እንዲያምር ነው። አመሰግናለሁ

  • @Iloveumama-vu5km
    @Iloveumama-vu5km 12 днів тому

    በኩባያ ስት ነው ዱቄቱ

  • @user-xr1xd1uj2z
    @user-xr1xd1uj2z Місяць тому +1

    ስንትኪሎ

  • @tesfayeabate1554
    @tesfayeabate1554 Місяць тому +1

    እንዴ ኤሪትረይኖች እንዲህ አይሰሩትም
    በርተቺ ጥሩ ነው ጉብዘሸል

  • @genetabate45
    @genetabate45 11 днів тому

    ምን ያህል ዱቄት ጨመርሺበት? ቅመ ሞቹሰ ምን እንደሚባሉ ፃፊልኝ እባክሺ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  11 днів тому +1

      ቅመሞቹ ፣ድንብላል ፣ አብሽ ፣ እና ነጭ አዝሙድ ናቸው ። ድንብላሉን እና ነጭ አዝሙዱን መጠናቸው እኩል ነው አብሽ ግን በትንሹ ነው የሚደረገው ። ሁሉም ቅመሞች ይታመሳሉ። አብሹ ደግሞ ቀይ እስከሚሆን ይታመሳል ። መጣናቸው ለምሳሌ አንድ የቡና ስኒ ነጭ አዝሙ ፣ አንድ የቡና ስኒ ድንብላል ፣ ሩብ የቡና ስኒ አብሽ ፣እንደዚህ ነው የሚዘጋጀው ። አመሰግናለሁ

    • @genetabate45
      @genetabate45 11 днів тому

      @@kinemedia4844 አመሰግናለሁ አንድ የቡና ሲኒ አይበዛም ለአንድ አባሻ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  11 днів тому +1

      አረ በጣም ይበዛል ። ለሁለት ኪሎ ዱቄት አንድ የሾርባ ማንኪያ ቅመም በቂ ነው ።

    • @genetabate45
      @genetabate45 11 днів тому

      @@kinemedia4844 እኔም እኮ ገርሞኛል ይቅርታ ጥያቄ አበዛሁብሺ የዳቦ ዱቄት ነዉ የምትጠቀሚዉ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  11 днів тому +1

      አዎ የፍርኖ ዱቄት ነው የተጠቀምኩት ። የስንዴም ዱቄት ቢሆን ይሆናል ። መጠኑ እንዳያስቸግርሽ ነው አንድ የቡና ስኒ እያልኩ የፃፍኩት ፤ አንድ ጊዜ አዘጋጅተሽ ለሌላም ጊዜ መጠቀም ይቻላል ።

  • @user-qr3xo4ef8y
    @user-qr3xo4ef8y 17 днів тому

    እጂሸ ይባረክ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  17 днів тому

      አሜን 🥰ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 16 днів тому +3

    ክክክክ አምባሻ የትግራይ ነው አማርኛ አያውቅም

    • @user-fx3lh8ru3s
      @user-fx3lh8ru3s 15 днів тому

      😂😂😂የነሁለኬኛ ዘመድ ኪኪኪኪ የሌባልጂ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 15 днів тому +1

      ልክነሽ ትግሬ ሊጥ መብላት መጠጣት እጅ ሌላ ሙያ አያዉቅም

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 15 днів тому +1

      ​@@user-fx3lh8ru3s ምን አሠደበሽ ኡነቷን ነዉ የተናገረችዉ ከሊጥ በቀር ሌላ ሥለማያዉቁ እህታለም አትሥደቢያት አማራ ክልል መተዉ ሊጥና ዱቄት ነዉኮ የወሠዱት

    • @facikadessalgn3346
      @facikadessalgn3346 15 днів тому +4

      የዘረኝነት መንፈስሽን ወጋሁልሽ

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 15 днів тому

      @@facikadessalgn3346 ክክክክ ለሁሉም ባለቤት አለዉ ዘረኝነት ከእናንተ አያልፍም አለም ያወቀው ሰውን ቀቅላቹህ የበላቹህ በእሳት ያቃጠላቹህ

  • @AashyaKhan-cf4gu
    @AashyaKhan-cf4gu 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Місяць тому

    እጅሽ ይባረክ ❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-fb6jv5ql9i
    @user-fb6jv5ql9i Місяць тому +1

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 12 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dx1qw5oz9x
    @user-dx1qw5oz9x Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤