How to make Ethiopian bread " Tibigna" / የጢቢኛ አሰራር / የሽልጦ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 348

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 роки тому +11

    ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን እንዴት እንደጣፍጠኝ ዋክሬው ነበር ያልሞከራችውት ሞክሩት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለው

    • @ageryeshume4308
      @ageryeshume4308 Рік тому

      በምን ጋገርሽዉ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  7 місяців тому

      ​@@ageryeshume4308 በክሪፕ መጋገርያ ነው ግን ምጣድ ካለሽ በዛ ጋግሪው🤗❤

  • @adenkassa6912
    @adenkassa6912 5 років тому +14

    ዋው ጥቢኛ ውሰጤ ናት በጣም ናፍቆኛል ረጅም ጊዜ ከተለያየን

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 5 років тому +4

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      አሜን የኔ እህት አመሰግናለው

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 5 років тому +7

    በጣም የምወደው ምግብ ነው ጢብኛዬ ብዙ ትዝታ አለብኝ ድሮ ተማሪ እያለን ጠዋት ጠዋት ይዤ ነበር የምሮጠው እጂሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ።

  • @زينبانامرهاحبكماسميمحمد

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ብያለሁ ትዝታዬ የናትን ዳቦ ትዝ አለኝ እህት ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @abbytaye4300
    @abbytaye4300 4 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ያስጎመጃጭ

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 років тому +4

    ወይኔ ጉዴ እንዴት ያምራል።አቦ እጅሽ ይባረክ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      yesefer lig አሜን በጣም አመሰግናለው

  • @mmmh7409
    @mmmh7409 5 років тому +3

    ወላሂ ለስሙ አዲስ ነኝ ሠምቼአላቅም ግን ሳየው ደስ አለኝ ሰራሁት የሚገሪም ነው እናመሠግናለን

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      እንኳን ወደድሽው ደስ ይላል በጣም አመሰግናለው

    • @mmmh7409
      @mmmh7409 5 років тому +1

      ሞያሽቀጥየበት ማር

  • @yoyoyoyord5861
    @yoyoyoyord5861 5 років тому +8

    እረ ምጣዷ ታምራለች ጥቁር አዝሙድም ብጨምሪበት የበለጠ ቆንጆ ይሆናል ለማንኛውም አሪፍ ነው like

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому +1

      @ yoyoyo Yord በጣም አመሰግናለው። አዎ ጥቁር አዝሙድ የበለጠ ቆንጆ ያደርገዋል

    • @mukecha1704
      @mukecha1704 5 років тому +1

      አንበሳ በትክክል♥♥♥

    • @مارينااس
      @مارينااس 5 років тому

      @@mukecha1704 maashaallaa

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 років тому +3

    ውይይ.. ሽልጦዬ.. ትዝ አለኝ .. እጅሽ ይባረክ!

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      Terry Berhanu አሜን በጣም አመሰግናለው

  • @Zኢትዮጵያትቅደም
    @Zኢትዮጵያትቅደም 5 років тому +1

    እህት የዚች አይነት የከረባ አረቦች ቤት ነበር ብዙ ግዜ ይበላሻል እጅሺ ይባረክ ቆጆ

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 роки тому +2

    ዋው አሁን ነው የምሞክርው

  • @madesign21
    @madesign21 5 років тому +9

    ዋው መብላት ነበር አለች ሲያምር ባለመያ ሴት ግን ይመቸኛል ዋው

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 5 років тому +2

    Wow nafakagne wude yee hagare lije

  • @yebizutube95
    @yebizutube95 5 років тому +3

    Ejeshe yebarklagne

  • @konjotube4817
    @konjotube4817 5 років тому +4

    Waw yamerale enamesegenalen andun laki

  • @haymanotmuiuken1791
    @haymanotmuiuken1791 5 років тому +2

    እጂሽ ይባረክ

  • @tube3397
    @tube3397 4 роки тому +2

    እጅሽ ይባርክ ያማራል በጣም ገና ዛሬ ነው ያየውሽ ስብ ላይክ አድርጌሻለሁ

  • @mamoonahgaid1539
    @mamoonahgaid1539 12 днів тому +2

    Where u got ur pan I like

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  12 днів тому

      Euro Cuisine CM20 Electric Crepe Maker, 12-Inch Non-Stick Pancake Dosa Maker Machine, Electric Pancake Griddle Crepe Pan with Accessories a.co/d/e1Smwb0

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen  5 років тому +41

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሄር በያለንበት ሰላሙን ያብዛልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን!

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb 5 років тому +2

    Wow bexam yameral emokerwalew gobez enamsgenalen teru moyashen selakfelshen

  • @OBSETube
    @OBSETube 5 років тому +1

    Berchi demrign degimo indat reshi

  • @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ

    ዋው እጂሽ ይባርክ እህቴ

  • @kokinegash1883
    @kokinegash1883 8 місяців тому +1

    Betam konjo recipe, mokrew neber betam new yewededkut.
    Betam enamesegnalen yene ehit. Berchi, 🙏🙏

  • @AchoosKitchen
    @AchoosKitchen 5 років тому +5

    Delicious bread recipe, thanks for sharing
    👍👍👍

  • @makym.d.8133
    @makym.d.8133 5 років тому +2

    እናመሰግናለን እናትየ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      Queen Mennen Asfaw እኔም በጣም አመሰግናለው የኔ እህት

  • @semu3517
    @semu3517 5 років тому +1

    ዋውውውበጣምያምራል

  • @lemlemhabtom5031
    @lemlemhabtom5031 2 роки тому +1

    Emaye hulem tgagrelen alch ager bet eyalhu nafekegn heje gagra eskemtabelagn fetari leza yadrsegn

  • @jamilahjamilah6167
    @jamilahjamilah6167 5 років тому +2

    ዋው በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      Jamilah Jamilah በጣም አመሰግናለው

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 3 роки тому

      ዋው በጣም ያምራል የኔ ማር

  • @sarasara-zi3sz
    @sarasara-zi3sz 5 років тому +1

    ዋዉ በጣም ያምራል ጎበዝ

  • @mirumarry5428
    @mirumarry5428 7 місяців тому +1

    Wow betam yamerl ❤metadun yete gezashew linkun letasekemechelegn techeyalesh ...Amesgenalehu ❤

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  7 місяців тому

      euro cuisine crepe maker and the lid is Nonstick Steel Dome Lid.
      From Amazon.

    • @mirumarry5428
      @mirumarry5428 7 місяців тому +1

      @@EthiopianKitchen Amesgenalehu 😍

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 5 років тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      አሜን አመሰግናለው የኔ እህት

  • @የረሱልወዳጂ-ጐ4ኈ
    @የረሱልወዳጂ-ጐ4ኈ Рік тому +1

    ማሻ አላህ🥰🥰

  • @bona2318
    @bona2318 5 років тому +2

    I love tibigna

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 5 років тому +2

    ማሻ አላህ ያምራል ውዴ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому +1

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሀንዬ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 9 місяців тому +1

    የኔባለሙያ እጅሽይባረክ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 років тому +3

    *የኔ ማር እድሜ ላንችና ዜድ ለምትባለው ልጅ የሰራችሁትን ሁሉ ነው እየሰራሁ የምበላው*

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      ቲጂዬ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 років тому +2

    Tibigna mekesese. Thank you.sis

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      Ket Zergaw you're very welcome and thanks for watching

  • @KinnarisKitchen
    @KinnarisKitchen 5 років тому +3

    Very soft and fresh bread.

  • @fah200
    @fah200 5 років тому +2

    ኒዶ ማሻአላህ ሲያምር ጓጓሁ

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 5 років тому +2

    megageriyawin keyt new yegezashew simun tsefilgni ebakshin amsegnalhu

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому +1

      @Muna Mersha ke Amazon new yegezahut euro cuisine crepe maker and the lid is Nonstick Steel Dome Lid

  • @yerusmretie7113
    @yerusmretie7113 4 роки тому +2

    How would I do this using an oven? What heat number would I have it on and how long?

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው።
    ምጣድን የት ነው የምናገኘው?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 роки тому +1

      አመሰግናለሁ! ከአማዞን ነው የገዛሁት www.amazon.com/Euro-Cuisine-CM20-Electric-Crepe/dp/B0156Z4PJ0
      ክዳኑን ለብቻው ነው የገዛሁት www.amazon.com/Joyce-Chen-31-0064-Nonstick-Steel/dp/B002AQSWO8

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +2

    ውይ ዳቦየ እንዴት እንደናፈከኝ

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 років тому +2

    ውይ እህቴ ዳቦ ውስጤ ነው። እንዴት እንደ ናፈቀኝ ብታይ። በርች ማር

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      Nigest Fikado አመሰግናለው የኔ እህት

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 років тому +1

    Yen konjo Ejish yibarekv

  • @betelhemgebremedhin338
    @betelhemgebremedhin338 5 років тому +2

    ያስጎመጃል...እንጀራ ይጋግራል
    ምጣዱ?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому +1

      @Betelhem G አመሰግናለው። እንጀራ ሞክሬበት ነበር ግን አልሆነልኝም።

    • @betelhemgebremedhin338
      @betelhemgebremedhin338 5 років тому +1

      አመሰገናለሁ ተባረኪ

  • @tgtube
    @tgtube 5 років тому +1

    ወውው ያስጐመጃል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ በርችልኝ

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 років тому +12

    እውይ ማስጎምጀቱ 👌😍 አቦ ተባረኪ 💝 ሰሞኑን ቁርስ በሻይ እንደጉድ ሊበላ ነው በቃ ☺

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому +2

      የኔ ውድ አሜን በጣም አመሰግናለው

  • @Gurujipremannd2717
    @Gurujipremannd2717 5 років тому +2

    Super uploaded good recipe

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    ዋውውውውው ሲያምር የት አባቴ ላግኘው

  • @የጁወልደያዶሮግብርየጁዶሮ

    ተባረኪኪኪ ምናለ ከመዳም ቤት ድፍረት ቢኖረኝ እሞክር ነበር

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      ሞክሪው የኔ እህት ምናልባት እነሱም ይወዱት ይሆናል።አመሰግናለው

    • @hannanigussie8177
      @hannanigussie8177 5 років тому

      ለምን ትፈሪያለሽ

  • @samiratube6032
    @samiratube6032 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ማማየ በጣምያምራል

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +1

    የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ነው እሞክራለሁ በርቺ

  • @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ

    ሲያምር ቆይ ነገ እሞክረዋለሁ እና እመጣለሁ ሲያዩት ቀላል ነው እጅ ይባርክ😍

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      አሜን የኔ እህት አመሰግናለው ሞክሪውና ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል

    • @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ
      @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ 5 років тому +1

      @@EthiopianKitchen በጣም ነው ሚያምረው እህቴ ዛሬ ጋግሬው እነ መዳም ጥርግ አድርገው በልተውጣል አመስግናለሁ በርችልኝ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      @@ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ በጣም ደስ ይላል የኔ እህት እንካን ወደዳችሁት።በጣም አመሰግናለው

  • @abbytaye4300
    @abbytaye4300 4 роки тому +2

    ምጣድሽም ታምራለች ከየት ነው የገዛሽው if you don’t mind ? Pleases

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 роки тому

      ከአማዞን ነው www.amazon.com/dp/B0156Z4PJ0/ref=cm_sw_r_apa_i_JSnGEbGZ52AXS ክዳኑንም ለብቻው ነው የገዛሁት www.amazon.com/dp/B002AQSWO8/ref=cm_sw_r_apa_i_zYnGEbJBZNY5X

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop6836 5 років тому +2

    ዋዉ ትዝ አልኘ አግሪ በጣም እነምሰግነልን

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      Fh Ggv እኔም በጣም አመሰግናለው

  • @hannielthegamer2616
    @hannielthegamer2616 4 роки тому +1

    Good job

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 5 років тому +3

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እህቴ
    ኮፈፉፉ እስከሚል ምንድነው የቀባሽው እንቁላል እነው ወይ ዘይት ነው ነገ ለቅዳሜ ዳቦልጋግር ስለሆነ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому +1

      Teguada Ayal ዘይት ነው የቀባሁት የሸፈንኩት ላስቲክ ላይ ሊጡ ኩፍ ሲል እንዳይጣበቅ ይረዳዋል።አሜን አመሰግናለው

    • @melesewsolomon9911
      @melesewsolomon9911 5 років тому +1

      @@EthiopianKitchen ከልብ አመሰግንሻለሁ ውዷ የአገሬ ልጅ ሰላምሽ ብዛ ይበልልኝ

  • @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
    @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 5 років тому +2

    ተባረኪ ዳቦው ያስቀናል በምጣዱ እንጀራ መጋገር ይቻላል ??

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      ሁሉ በእርሱ ሆነ አሜን አመሰግናለው። እኔም ለእንጀራ የሚሆን ከሆነ ብዬ ሞክሬው ነበር ግን አይን አላወጣልኝም እና ለኔ አልሆነልኝም ግን ሞክሪው ምናልባት ከሆነልሽ

    • @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
      @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 5 років тому +1

      @@EthiopianKitchen አመሰግናለው ተባረኪ

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 років тому +2

    እናመስግናለን ዬኔ ቆንጆ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 5 років тому +2

    እጅ ይባርክ

  • @f1103
    @f1103 3 роки тому +1

    እኔምጋግሬ እየበላሑነው በርች ቀላል ነው ለማታቁተማሩ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 5 років тому +1

    Tanks sis

  • @xxtxtentacionmyking4453
    @xxtxtentacionmyking4453 5 років тому +2

    ውስጤ ነው 😋😋😋 እናመሰግናለን ማሬ

  • @astermartinazzo4309
    @astermartinazzo4309 3 роки тому +1

    I need to ask you please am looking like this mogohgo where can I find it I live I'm Italy

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      I bought it from Amazon👇 www.amazon.com/dp/B0156Z4PJ0/ref=cm_sw_r_cp_awdb_imm_6D8RPC5G2H2S2P375QJG
      I bought the lid separately 👇
      www.amazon.com/dp/B002AQSWO8/ref=cm_sw_r_cp_awdb_imm_63Q0DD5W3NZVA5RQBC6C

  • @asute_tube
    @asute_tube 3 роки тому +1

    waw😍

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 років тому +1

    ያምራል

  • @ዕንቁዬ
    @ዕንቁዬ 5 років тому +1

    ዋዉ ምርጥ ነው በርቺ ውዴ

  • @habibasaid7884
    @habibasaid7884 5 років тому +2

    የኔ ሴት ጎበዝ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      በጣም አመሰግናለው የኔ እህት

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 років тому +2

    ዋዉ ግን የስንዴ ነዉ የሚጣፍጠዉ ናፈቀኝ ሀገሬ

  • @jannathraheema7826
    @jannathraheema7826 3 роки тому +1

    የኔውድ እጂሽ ይባረክ ለቤትሽ አድሥነኝ በርች ባለሙያነሽ ማሻአላሕ ብያለሑ

  • @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ

    ማሻአላ በጣም ያምራል. ግን እህት. ሊጡንላይ ሊላ ነገርየጨመርሹውአለሽ ማለቲ ሣየው ሊጡ ቢጫ ከርን ያለው መስለኝ. ለመሞከር ፍልጊነው ከመለሽልኝ

  • @honeysweetmehndi8931
    @honeysweetmehndi8931 5 років тому +2

    Betam yamrar👉 👍🌹

  • @feathasomaia7076
    @feathasomaia7076 5 років тому +2

    ወይኒጢቢኛቁርሴምምሳየምነበርክ

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 2 роки тому +1

    መሸአለህ በጠም ደስ ይለል🌻🌻

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 5 років тому +2

    ውይ ሲያምር 🤤

  • @JohraMita
    @JohraMita 5 років тому +2

    Wow super excellent 👌

  • @LidiaTadesse
    @LidiaTadesse 6 місяців тому +1

    በብራውን ዱቄት መስራት ይቻላል?

  • @tenbittadesse2048
    @tenbittadesse2048 5 років тому +3

    Looks good 👍

  • @bezawitnegash496
    @bezawitnegash496 4 роки тому +1

    ስንት ደቂቃ ነው ምጣድ ለይ ያቆየሽው?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 роки тому +1

      ኦቭን ስለማላስገባው ደቂቃ አልይዝም። ሲበስል ከለሩ ያስታውቃል ወደቡኒ ወይም ወርቃማ ከለር ይኖረዋል። እያገላበጥን ማብሰል ስለምንችል መብሰሉን ማወቅ ቀላል ነው

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 роки тому +1

    Betam yamral Gobez.

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 років тому +1

    Wow gobze

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 5 років тому +3

    በጣም ባለሙያ ነሽ ልጅነቴን አስታወሽኘ አመሰግናለሁ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому +1

      Rahel Girma በጣም አመሰግናለው😍

  • @truedilwalelgin9902
    @truedilwalelgin9902 5 років тому +3

    ye1br 4 gezten yeblanbet seat asetawsheni kemtaleye

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 років тому +2

    ዋውውው በጣም ያምራል 👏👏

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 років тому +5

    ዋውው ዳቦ እስከ ልጆቸ ውስጤ ነው 😃❤. በርች ውዴ እናመሰግናለን

  • @ruthmoges
    @ruthmoges 4 роки тому +1

    Thank you. 😍

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 5 років тому +2

    የኔ ውድ አናመሰግናል አንዷን ግማሽ ልኪልኝ እንደው በስልኩም ቢሆን አሾልከሽ አስራብሽኝ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      @Another day አመሰግናለው። እሺ እልካለው😄😍

  • @ሪምነኝማሚንናፋቂ
    @ሪምነኝማሚንናፋቂ 4 роки тому +2

    ቅመም ይመችሽ እድህ ፀዳ አድርጓ የምትሰራ ሴት ታስደስተኛለች

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 5 років тому +1

    እማዬ ሙያሽ በጣም

  • @habibasaid7884
    @habibasaid7884 5 років тому +3

    አሉብያ የለላችው ዝም ብለው ስለሰው እሚያወሩ ቀብጣራ ወች አች በርቺልን ቤትዋ

  • @gugu81
    @gugu81 5 років тому +3

    It sounds good to sue.

  • @LinaLina-kh2zm
    @LinaLina-kh2zm 5 років тому +3

  • @habeshahomestead779
    @habeshahomestead779 5 років тому +1

    Where did u get the cover, ma ?

  • @hannielthegamer2616
    @hannielthegamer2616 4 роки тому +1

    Where can I get the metade what's the name of the brand please text me thank you

  • @ammuswoodenbowl
    @ammuswoodenbowl 5 років тому +3

    Yummy & tasty soft bread👍🏻

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 5 років тому +2

    ቆንጅት ካንቺ ተምሬ ቆንጆ ዳቦ ጋግሪ በላው አመሰግናለው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 років тому

      Sami Tom በጣም ደስ ይላል ከልቤ አመሰግናለው

  • @tybhmohammad3599
    @tybhmohammad3599 5 років тому +1

    ንገሪኝ