✅ በማይታመን መልኩ፣ የህይወቴ ወሳኝ መረጃዎችና ንብረቶቼ፣ በአንድ የፌደራል ፖሊስ አባል ተዘረፉ። Ethiopian police|Tossa tube| የገጠር ለዛ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል የትምህርት መረጃዬንና ሌሎች እጅግ ወሳኝ ንብረቶቼን ከዘረፈኝ ዛሬ ጥቅምት 11፣ 2016 ዓ.ም ሁለት አመት ሞላው። እስከዛሬም ከልተገኙም።
    #tossatube #የገጠርለዛ #Ethiopianpolice #Ethiopianmilitary #Fano

КОМЕНТАРІ • 304

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  10 місяців тому +84

    ✅ሙሉውን ሳታደምጡ በማንም እንዳትፈርዱ 🙏
    ላይክና ሼርም አድርጉ 👍

  • @SeadaSaid
    @SeadaSaid 10 місяців тому +100

    ብዙ እይታ ሳይኖረው ሲቀር ይከፋኝል ወላሂ ላይክ ሽር አድርጉት

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h 10 місяців тому +1

      የኛ ሰዉ እኮ ፕራክ ነዉ እሚከተለዉ 😢😢😢😢እኔም በጣም እምወደዉ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 10 місяців тому

      በጣም፣

    • @user-jn8gd1ct4m
      @user-jn8gd1ct4m 10 місяців тому

      እኔም

    • @fatum164
      @fatum164 10 місяців тому

      እኔም ወላሂ😥

    • @FatySam
      @FatySam 10 місяців тому

      እኔም ወላሂ ቶሎ ብየ ስት ታየብ አያለሁ ስት ተደክሞበት ነው የሚለቀቀው

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 10 місяців тому +23

    የማያልፍ የለም እንኮን ለዚህ አበቃህ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ጀምዬ 🌹🌹🌹🌹አላህ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን 🤲🤲😢😢

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 10 місяців тому +10

    ተረጋግቼ ኮሜንት መስጠት አልቻልኩም ኡፍፍፍ ለማንኛውም እንኳን እናንተ ተረፋችሁ አልሃምዱሊላህ 😢😢የሀገራችን ነገር ክድን ብሎ ይብሰል

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 10 місяців тому +8

    አብሽር ጦሳየ በንተም በቤተሰብ የመጣ በላ ይዞ ሄዴ አንኳንም እናንተ ሰላም ሆናችሁ በዚህ ባሲከፊ ጊዜ አላህ በተሻለ መልካም ነገር ይተካህ

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d 10 місяців тому +6

    ዛሬ ዘጠነኛ ነኝ የጠፉብህን አላህ ያስገኝልህ ያረብ

  • @RehatLove
    @RehatLove 10 місяців тому +37

    ወንድም ጀማል ኘሮግራም ስትለቅ ሰአትህን ወጥ አድርገዉ በተለይ ለኛ ለአረብ ሀገር ሰወች የተመቸ ቢሆን አሪፍ ነበር በተለይ በኢትዩ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 1ሰአት እስከ 3ሰአት ባለዉ ግዜ ውስጥ ብትለቅ አሪፍ ነዉ በተረፈ መግቢያህ ላይ በሀይማኖታዊ ሰላምታ ጀምር ብዙ ግዜ በሀይማኖትህ የተሸማቀቅክ አይነት ይታይብሀል እስልምናህን በኩራት ተናገረዉ በከንቱ የተገኘ ሀይማኖት አይደለም ዋጋ ተከፍሎበታል እስልምናህን ከፍ አድርገዉ አላህ ከፍ ያደርግሀል

    • @AliAli-yj3ho
      @AliAli-yj3ho 10 місяців тому

      👌❤

    • @abrt6496
      @abrt6496 10 місяців тому

      አወለምንድነው ሙሥሊምከሆነ በኢሥላም ሠላምታ የማይጀምረው

    • @RehatLove
      @RehatLove 10 місяців тому

      @@abrt6496 አብዘሀኛዉ ታዋቂ ሰወች በተለያዩ ሚድያ ላይ ስለ አላህ ማዉራት ስለሀይማኖታቸዉ በኩራት መናገር ይፈራሉ አላህ ላለማት ፈጣሪ ብለዉ የሚያልፉ ብዙወች ናቸዉ ለምን እንደሁ አይገባኝም ጀማልንም ብዙ ኘሮግራሞቹን ተከታትያለሁ ሙስሊም ተማሪወችን ኢንተርቪዉ ሲያደርግ አሰላሙ አለይኩም ብሎ አይጀምርም መግቢያዉም ላይ እንደዛዉ የሆነ ኮኖፊደንስ አይሰማዉም መሰል በሀይማኖቱ እስልምናን የሚያህል ዋጋየተከፈለበት እዉነተኛ ሀይማኖት ይዘን መሽለጥለጣችን ያሳዝነኛል

    • @zehara53o
      @zehara53o 10 місяців тому

      صحيح 👌

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z 10 місяців тому +6

    አላህ ከክፍ ነገር ያጠብቀን

  • @umhafsa
    @umhafsa 10 місяців тому +5

    ጀግናነህ ጀም ይህን ግዜ አለፍከው ህልም ነው እሚመስለው እጅግ ጀግናነህ

  • @user-tq1kc9bd6g
    @user-tq1kc9bd6g 10 місяців тому +7

    አንደኛ ነኝ የጦሳ አድናቂሀያት ወሎየዋ ❤❤❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 10 місяців тому +11

    በዛ በጭንቅ ግዜ ሌላ ጭንቅ እንኳንም እናተ በሂወት ተረፋችሁ

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y 10 місяців тому +2

    ጠንካራ ሰወች ፈተና ይበዛባቸዋል አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ አይዞህ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 10 місяців тому +1

    አይዞን ጀምየ አንተ በጣም ጀግናና ጠንካራ የማትበገር እጂ የማትሰጥ የጀግና ጀግና ነህ ❤❤❤❤

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 10 місяців тому +5

    በረታ ወንድም

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 10 місяців тому +4

    የአላህ ከባድነዉ የምር ያረቢ እፍፍፍ ወድምየ ላተ አይገባም የምር😢

  • @HadeySeid
    @HadeySeid 10 місяців тому +3

    አወትናት ዛሬ አደለም ጎበዝ ምርጥ ምክርነው

  • @seadahussen-vd4rw
    @seadahussen-vd4rw 3 місяці тому

    ጠካራሰው ፈተና ይበዛበታል ወንድሜ ጀግናነህ በርታ አይዞህ ለበጎነው

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 10 місяців тому +2

    ወላሂ ይሄሚዳ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
    ያአላህ አይዞህ ጀማልየ

  • @leyladesse2406
    @leyladesse2406 10 місяців тому +4

    ዋናው ጤና ነው አብሽር

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 10 місяців тому +3

    በርታአ:ወድሜየ

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 10 місяців тому +2

    ይገርማል ህይወት ይቀጥላል ጀግና ነህ 😢

  • @ramahmohamad4757
    @ramahmohamad4757 10 місяців тому +5

    የኔወድምዋ ጀምየ እኳን ሒወትሕ ተረፈክ አልሐምዱሊላ

  • @dawitdeva8950
    @dawitdeva8950 10 місяців тому +2

    አንተ አይበገሬ ነህ። አውቅሃለሁ። ገና ወደፊት ብዙ ታሪክ ትሰራለህ። አይዞህህህ

  • @user-px1uw5sy5l
    @user-px1uw5sy5l 10 місяців тому +3

    ያአላህ አላህ ሂወት አድካሚናት
    አልሃምዱሊላህ በል ለመጣብህ ነገር ሁሉ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 10 місяців тому +2

    እዳተ አይነት ጀግና ጠኳራ ሽይወለድ ❤❤

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 10 місяців тому +2

    ሱበሀን አላህ ሁሉም ለበጉነዉ

  • @FoziaSeid-xf9fl
    @FoziaSeid-xf9fl 10 місяців тому +4

    ያአላህ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 10 місяців тому +3

    ያረቢ፣ወንድሜ፣አይዞን፣ለበጎ፣ነው፣እንኮን፣እንናተ፣ተረፋች፣ህወት፣ይበልጣል፣አላህ፣የስራቸውን፣ይሰጣቸው፣

  • @aminataminat822
    @aminataminat822 10 місяців тому

    ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው እኳን ላተ እኔ ለሠማሁት ውስጤ ተሠበረ ያማል አይዞህ ጀምየ ማለፍ እማይቻለው የምንሞትባት ቀን ብቻ ነው አለዛ ሁሉም መከራ ስቃይ አያልፉም ያልናቸው መከራወች ያልፋሉ ሶብር ትግስት ካለ ህይወት እድህ ናት በፈተና የተሞላች ዋናው አተ በተሠቦችህ ሰላም መሆናችሁ ነው ሌላው ቁሣቁስ ይተካል አብሺር የኛ ጀግና ምንም መከራ ስቃይ ቢኖር ወደፊት መጓዝክን ቀጥል የማይገል በሺታ ያጠነክራል ይባላል ፈተናው ሁሉ ላተ ማጠከሪያህ ነው አላህ ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ ህልምህ እራእይህ ፈጣሪ ያሣካልህ ጀግናችን 💪💪💪💪💪

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z 10 місяців тому +4

    ጀማልየ አብሽር ወንዲሜ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 10 місяців тому +3

    ይሁን ባተየመጣው በንብረትህ አልፎልሀል ወድሜ ለበጎነው 😢😢😢 እኳንም አተ እስከቤተሰብህ ሰላም ሆክ

  • @se5561
    @se5561 5 місяців тому

    አልሀምዲሊላህ ዋናው ከነ ቤተስብህ ስላም መሆንህ ትልቅ ነገር ነው አይዞህ የስው ልጅ በህይወት ዘመኑ ብዙ ግተናዎች አሉበት እንካንም በዚህ አለፍልህ ህይወትም ማጣት አለ በርታ ወንድሜ

  • @HadeySeid
    @HadeySeid 10 місяців тому +4

    በጣም ይገርማል ሱብሀን አላህ ስንት ሰው አለ አይይይይ

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 10 місяців тому +2

    አድስ መሥሎኝ ሰስፔንስ ሁኘ አዳምጨው ደንግጨ ነበር አብሽር ወንድም ጀማል ተክቶሀል

  • @-worldweird665
    @-worldweird665 10 місяців тому +3

    ያአላህ። አይ እማዬ ኢትዮጵያ

  • @kabetube
    @kabetube 6 місяців тому

    ጦሳ ቲዮብበርታልን ወድማችን በጣም ብርቱ ጠካራ ጀግና ወድማችን ነህ

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 10 місяців тому +3

    Be strong my brother proud of you Stay blessed all 🙏❤️ሌባ የሞላበት ሃገር የጁን ያገኘዋል

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 10 місяців тому

    በጣም የምያሳዝን ታሪክ ነው ዋናው ተስፋ ሳትቆርጥ እንደገና በአዲስ መንፈስ ስራህን ለመቀጠል ያደረከው ጥረት ጥሩ ነው ልጅህን አልቅሰህ አስለቀስከው አንድ ቀን የጥፋብህን ላፕቶፕ ባላሰብከው መንገድ እጅህ ውስጥ ሊገባልህ ይችላል የስረቀውማ እንዴት ብሎ ያምንልሀል ያለበት የስራው ስም ያስቀጣዋል ህሊናውን ከከበደው ባላሰብከው መንገድ ይመልስዋል ላንተ ካለው አይጠፋም ታገኘዋለህ አላህ ከነቤተሰቦችህ ሰላም ያድርግህ ለወደፊቱ ተጠንቀቅ ፕሮግራሞችህን በጣም ስለምወደው በርታ እንዳታቅዋርጥ ።

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg 10 місяців тому +5

    ያአላህ ምነው ከሀገሩ ደህና ሰው አይኑር ቸባለ ምንይሻአላል

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d 10 місяців тому +5

    የአላህህህህህህህህህህ አተው ሀገራችንን ሠላም አድርግልን😢😢😢😢 ያረብ

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc 10 місяців тому +2

    በጣም ይገርማል ሱበሀን አላህ ስንት ሰው አለ አይይ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 10 місяців тому +2

    ያጋጥማል አብሽር ከአሁን ቦሀላ አላህ ይጠብቅህ ዋናው ያተ ደህና መሆን ነው

  • @user-bm4rr7dx1l
    @user-bm4rr7dx1l 10 місяців тому

    አብሺሪ ጀም ትክክል የማያልፍ የለም ዎናው ጤናነው ወንድምአለም ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x 10 місяців тому +4

    አይዞኝ በሰው የመጣ በንብረት ይለፍ ትላለች አያቴ

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x 10 місяців тому +1

    ጀግና ነህ ❤❤❤❤

  • @user-iu2qr2kq6x
    @user-iu2qr2kq6x 6 місяців тому +1

    አሳዛኝ ታሪክ ነገር ግን ጥሩ አስተማሪ❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 10 місяців тому +3

    አላሕ ይመልስልህ ሂወትም ይጠፋል በረታ ወንድም

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 10 місяців тому +2

    የአላሕየኔወንድምብቻአልሐምዱዱላምንልበልሕ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 10 місяців тому

    በጣም ያሣዝናል አላህ ያሥገኝልህ ወድሜ

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x 10 місяців тому +2

    😢😢አብሽር የኔ ወንድምዋ መቅደላ አንባ ራሴ ወስድሃለሁ ልልህ ነበር ልጆቹን ከየት ላምጣ ብቻ ሃያሉ ጌታችን አላህ ካንተጋ ነው አላህ ይመልስልህ በቃ ሃገራችን ከንቱ ነች😢😢 ኢላሂ አንተ ሃቅህን ፍረድ ሳላስብ እንባየ ወረደ ወንድምዋ ምንም ባልችል ዱዓ አረጋለሁ ያረቢ እህህህ እደው በብር ከተደራደሩህ አደራ ንገረን እናግዝሃለን ወላሂ ሚስኪንዋ😢

  • @dawitdeva8950
    @dawitdeva8950 10 місяців тому +3

    ጀምዬ እስኪ ልጨርሰው ቅድማያ 😭

  • @user-km9dn9ek1v
    @user-km9dn9ek1v 10 місяців тому +1

    Alhamdulillah wanaw tena

  • @user-re2fx5gf5m
    @user-re2fx5gf5m 10 місяців тому +5

    ያጀማአ እናሳድገው
    አላህ ገንዘብህን ይመልስልህ

    • @selmaselma691
      @selmaselma691 10 місяців тому

      abeshir yane wodim yetshela lanete yenorale

  • @user-hu9sd3hd8n
    @user-hu9sd3hd8n 10 місяців тому +3

    ጀም ምርጥ መምህር ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ዩቱበር አላሕ ይጠብቅህ ወድሜ የሚሰርቅነገር እጂጉን ያማል አድ ቀን ምን ደርሰብኝ መሰለህ 6አመት የደከምኩበትን ልብስ ሰብስቤ ከገጠርተነሳሁኝ ወደሀዋሳ ከዱባይ ተመልሸ ቤተሰብአይቸ እህቴንላይ የያዝኩትንሻጣ ደሴስደርስ የለም ወላሒ እንደት እንዳለቀስኩኝ እናቴም ነበርች የእህትልጆች ከአርብሀገርልብስ ስጠብቁ የውሀሺታ ሆነባቸው እኔም ተመልሽ ተሰደድከኝ ሹፌሩን ከሰስኩት መፍትሄ የለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 місяців тому

      ልክ ነሽ ። ሁሌም አይረሳም።

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h 10 місяців тому +2

    እንኳን አላህ አተረፋችሁ ወንድሜ

  • @toybatoyba8383
    @toybatoyba8383 10 місяців тому +2

    በጣም ከባድ ነው አይዞክ ወንድሜ መከራውም ደስታውም ሁሉም ያልፋል ግን ከዚህ ቪድዮ የተረዳሁት ሁሉም ሰው የየራሱ ችግር እና መከራ እንዳለውና እንዳሳለፈ ነው አንተን እምከታተልህና እማደንቅህ ከአርሶ አደሮች ወግ ጀምሮ ነው እናም ጎበዝ ነህ በርታ አላህ ዱኒያውንም አኼራውንም ያሳምርልህ አላህ ከጎንህ ይሁን ወንድም አለም

  • @user-hl4mv8qk5w
    @user-hl4mv8qk5w 5 місяців тому

    አይዞ ወዲሜ ለህይረነዉ 😢😢

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 10 місяців тому +4

    😊😊😊 ጉድ ,,እኔ በደንብ /ፍዝዝ ብየ አዳመጥኩት,,, ግን ምንም አላመንኩም ,ዝም ብሎ ታሪክ ነው የመሠለኝ,,,😥በጣም የሚገርም የሚያሳዝን ነዉ,,,,,,,ሀገሬ ኢትዮጲያ ,,ወደት እየገባሽ ይሆን😭😭😭😭😭

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 10 місяців тому +2

    ዎናው አተነሕ አላሕ የተሻለውን ይሰጥሕ ወዲም

  • @emanahmed7441
    @emanahmed7441 10 місяців тому +2

    እሜገርም ታሪክ ነው ትረካ የሚመስል ጠካራነህ

  • @toiybahassen6631
    @toiybahassen6631 10 місяців тому

    ያአላህልቤተጠልጥሎቀረ ውጣውረዱን በአቀራረብህሰልት ወጣሁትወረድኩት ከበደኝየምር ምናልይሔንንነገርአይቶ ሰምቶ ወረቀቶቹን ቢመልሰልህ ብዬተመኘሁ ለካሰው እራሱንየሚያጠፋው ወዶአደለም በጣምጠካራ ጀግናነህ በረታልን እኳንይሔንንንሁሉ ትዝታመረጃየተሸከመ እቃ ጠፍቶህ.የሰልክፎቶሲጠፋእደትእደምንናደድ እኔም ከአንድሰልኬውሰጥ ፎቶጠፋብኝ እሱንፎቶዳግምመቼምአላገኘውም በሰተትነውአለኝ ያፀፋውአካል ግን ይሔ እሰካሁንአኩርፌአለሁ ፎቶው የእናቴነበር አንድባንድ አጠፋብኝ እናቴበሒወትየለይምአሳጥብእናቴሰናፈቀኝእናቴብየየማሳያትበአካልባሌታደል ሁለየእዳያትበሰልኬነበር እድህበፈጥነትበድገትአላህሲወሰድብኝ እኔእያየሁእዳላለቅስይሁንበሰተትዬሁአላቅም ጠቅላላአጠፈተውበሰተትነውይቅረታአሉኝ እኔግንይቅርታውንአልተቀበልኩም ሌላፎቶእራሱ ላገኝአልቻልኩም ግንይሔንንሰሰማ እራሴይቅርታልበልየሚልሰሜትተሰማኝ ከዚህምበላይብዙነገሮች ይጠፈሉዬበላሻሉ የማይደገምምትዝታሲጠፈከባድነው😢

  • @umuhamudyoutube5399
    @umuhamudyoutube5399 10 місяців тому +6

    ሰላሙአሊኩም ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 10 місяців тому

    የከባድ ከባድ ማለት ማስታወሻ መረጃ የሠው አደራ ሲጠፋ በጣም ነው የሚያናድደው የሚጨልመው የማይተካው የሠው ሂወት ብቻ ነው ንብረት ይተካል ከሞላ ጎደል የሀገራችን ሰላም ማጣት አይደል ይሄ ሁሉ ግፍ የሚፈፀመው እንኳንም እናተ በሂወት ኖራችሁ ሁሉም አለፈ ሌባውም አላህ አሳዝኖት ሌላው ቢቀር ማስታወሻወችህን የሚመልስልህ ያድርገው
    ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 Місяць тому

    ወድም አላህ የበለጠውን ሢሢይ ይሥጥህ

  • @meditube7928
    @meditube7928 10 місяців тому

    ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ዝም ብየ ሳስብህ እንደ ዶንኪ ቱብ ተፅኖ ፈጣሪና አርአያ የምትሆን ይመስለኛል ደሞም ትሆናለህ ኢንሻአላህ

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x 10 місяців тому +1

    ሱበሀንአላህ

  • @agmedmohammed445
    @agmedmohammed445 10 місяців тому

    ወንድም ጀማል አላህ ያጠክርህ አብዝቶ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 10 місяців тому +5

    ወይኔ ደማል ማዳመጥ አቃተኝ እንባየ ያርብ አላህ ያሰገኝው

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw7568 10 місяців тому +1

    ወየ በጣም ያሳዝናል አይዞህ ጀሙየ እንኳን አንተ ደህናሆንክ ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢

  • @sartt1717
    @sartt1717 10 місяців тому +1

    አዝኘነበር አልሀምዱሊላህ ያለፈነው ።አወብዙ ትምህርትአለው ዋናው የሰውልጅ ጤናከሆነ ሁሉም ያልፍል ይገኞል።

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 10 місяців тому +2

    ያርብ አላህያሰገኝው

  • @user-mq8ie3xi3n
    @user-mq8ie3xi3n 10 місяців тому +2

    እንኳንም ድሮ ሆነ ወላሂ ወርር እያለኝ ነበር የሰማሁት አይዞህ ፍዳከ እኳንም አተ ተረፍክ እኳንም ቤተሰቦችህ ተረፉልህ አተንም አላህ የተሻለውን ይወፍቅህ

  • @SaadaDananish
    @SaadaDananish Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 10 місяців тому +4

    አብሽር ዋናው ጤና የ Ethiopia ህግ ይታወቃል የሰው አገር አገር አይሆን እኔ አለሁበት ቢሆን 24 ሰአት አይቆይም ነበር ሰታገኘው ምን ይደረግ

  • @fatum164
    @fatum164 10 місяців тому

    ወይኔ የኔወድም አይዞህ 😢በጣም ያሳዝናል 😭ወላሂ ምን እደምል ጠፋኝ😥😥😥💔

  • @hayattube6234
    @hayattube6234 10 місяців тому +3

    ጉድነው ዘንድሮ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 місяців тому

    ይሔ ታሪክህ ለኔ አድሴ አደለም ግን ሥለደረሠብኝ የበለጥ እረዳሀለሁ የኔም ባለቤት እንደዚህ ነው የገጠመው አላሀምዱሊላሒ የትምህርት መረጃዎቹንም ከአድስ አበባ አወጣ የምስክር ወረቀቶቹ ሽልማቶቹ ግን ውሀ በላቸው አላሀምዱሊላሒ አሁን ደሥተኛ ነው ወላሒ ብታምኑም ባታምኑም በፊት ሀምሳ ሣንቲም የምትሸጠው ሶፍት ከኪሡ አልቀረም መታወቂያ ሣንቲም ሌላ ሌላውማ የታወቀ ነው አልጋ እሚይዝበት ብር የለ ሥልክ ቁጥር የለ በቃሉ የሚያቀው የናቱን ሥልክ ብቻ ነበር አሥደውሉኝ ብሎ ለምኖ ለመደወል ሌሊት ነው ትልቅ ሠው ናቸው በድንጋጤ ይሞታሉ መጨረሻላይ መናሓሪያ ሢሔድ ዝግ ነው መዳኒት አሥነክተው እጫካ ነው እራሱን ያገኘው አላህ ገናነህ አትሞትም ስላለው ባገኘበት አቅጣጫ ሲሔድ ነው በደሤ አከባቢ መሆኑን ሲያቅ ወደመነሀርያ የሔደው ጎዳናለይ አነጋ እህል ውሀ የለ ሥልኩ አይሰራ የሚሠራበት ሀገር በወረዳ በኩል ሢደወል አልመጣም ተባለ ቤተሠብም ሌላ ጭንቀት ውስጥ ገቡ እሱም አስር ስአት መነሀርያ ሲከፈት የሀገራችንን ሺፈር አገኘ ሲነግረው የሡ መኪና ሞልቷል ማታ ሥለሆነ ትኬት ሞልተው እሚያድሩት ከዛ በሌላ መኪና ላከው አላሀምዱሊላሒ እናቱጋ እራቁቱን መጣ የለበሰው ጃኬት ሣይቀር ነበር የሠረቁት እርሀቡ ብርዱ ታመመ ሥራ አሥጠላው መረጃው የለ ምክንያቱም እንደዛ ያረጉት በዝውውር ወደሌላ ሀገር እየሔደ ትራንስፖርት የሌለበት ሀገር ነበር ዝንጥ ያሉ ሡፋቸውን ለብሰው የራሣቸውን መኪና ይዙው ብዙ ሆነው ነው እነዚህም ተሳፋሪ ናቸው አሁን እንሔዳለን ብለው መኪናውስጥ እሲያሥገበት ያሥታውስ ነበር ተደራጅተው ጤነኛ ሠው መሥለው ነው ለካ ስራቸው ነው የሡም የሚያሥተምርበት በሙሉ ከተማሪ መረጃ እሰከፈተና የወጣውጥያቄ ብቻ ምን ልበልህ አንተ ታውቀዋለህ የመምህር ላፕቶብ ምንምን መረጃ ሊኖር እንደሚችል የሡ ደግሞ አይሲቲ ድፓርት መንት ስለነበር አብዛሀኛውን በላፕቶብ ነበር ብቻ አላሀምዱሊላሒ ተዘርዝሮ አያልቅም ግን ዛሬም ሌላ ተቀን ነው። በጣም የሚገርመውን ልንገራችሁ የሠረቁት ሰዎች አንድኛው ደሤ መናሀሪያ ፊለፍት በጣም ትልቅ ፑቲክ አንደኛው ደግሞ እዛው መነሀርያ ፍት ኤለክትሮኚክስ መሸጫ ና መለዋወጫ አለው የቀለም ቶነር ሊያሥቀይር ፕሬንተር ሊያሠራ ከአመታት ቡሓላ ሲሔድ አገኛቸው ግን እማይታሠብ ነው መረጃ የለህ ሢቀጥል ሥታያቸው አትገምታቸውም እሱም ያሥታወሳቸው መጀመርያ ለአንድ ሥአት ደህና ሠው መሰለው ሌላ ተሣፋሪ የጠበቁ መሥለው አብረው ሥለቆዩ ነው ያረሣቸው። እናም እህት ወንዲሞቼ ትምህርት ከሆናችሁ ብየ ነው ይህን ሁሉ የፃፍኩት አንደኛ እማታቁትን ሠው ባለባበሡ አትመኑ ትራንስፖርትም ሌላ ጊዜ አድራሻቸውን ማንነታቸውን በማታቁት ትራንስፖርት ወደሩቅ ሀገር በፍፁም በኩንትራት አትሒዱ የሰውን እንኳ እሩቅ መሆኑን ስላወቁ ነው ያልገደሉት ጉዳት ይደርስብናል አርብ ነው ብለው ቢያሥቡ ኖሮ ሒወቱን ነበር ሊየጠፉት ያሠቡት በመጃክ የማሩት ሡመ አላሀምዱሊላሒ አሁን የልጅ አባት ሆናል ከላፖቶፕም አልፎ የራሣችን ኮቢ ቤት አለን ኮንፒተሮች አሉን ከድግሪ አልፎ ማሥተር ተማረ እንዳጋጣም ክፍ ነገር ቢያጋጥማችሁ አደራ ተሥፋ አትቁረጡ ምክንያቱም አላህ ላይክስ አይበድል ይባል የለ።

  • @hayattube6234
    @hayattube6234 10 місяців тому +3

    አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 10 місяців тому +10

    ወላሂ በድንጋጤ ነው እየሰማሁት ያለሁት ፈራሁኝ ብቻየን ስለሆንኩ 😢😢😢

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂አይዞሽ አትፍሪ ,,የትነዉ የለሽዉ,,,,,

    • @user-xf5ps8th1x
      @user-xf5ps8th1x 10 місяців тому

      ❤እኔ እህትሽ እያለሁልሽ ያሩሂ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 10 місяців тому

      @@shaimaalraeesy3179 ዱባይ ነኝ ግን ተኝቼ ነበር እየሰማሁት የነበረ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 10 місяців тому

      @@user-xf5ps8th1x ኑሪልኝ የወንዜ ልጅ 😍😍❤❤

    • @Momi.87
      @Momi.87 10 місяців тому

      አለን አህት ወንድሞችሽ ሀያቲ ነይ እንተዋወቅ እህት ሁኝኝ😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 місяців тому

    ወንድም ጀማል ጎበዝ ተራኪ ነህ እኔ ደግሞ የአሁኑ ድርጊት መስሎኝ አዝኜ ነበር ያዳመጥኩህ ይገርማል እንኳን አንተ ደህና ሆንክ የሚያሳዝነው የጦርነት ትርፉ ይሄ ነው አሁንም ካለፈው ስንማር ሌላ ችግር ውስጥ ገብተናል እናሳዝናለን ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን ይሁን ትብብራቸው ደስ ይላል እንኳን ልጅህና ባለቤትህ ደህና ሆኑ የሌባው መጨረሻ ምን ሆኖ ይሆን የብዙ ፖሊሶችን ስም የሚያጠፋ ነው የሚያሳዝነው ግን ስሙን አለመያዝህ ነው ይብላኝ ለሱ አይዞን ወንድማለም❤

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 10 місяців тому +1

    Wow, yemigerm tarik new !!!behdkbet hulu Egziabher kefith yekdem, Egziabher yebarkh ❤

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux 10 місяців тому

    እማያልፍልኝ ለዚህ ነው የሰው ሀቅ ከባድ ነው

  • @sartt4348
    @sartt4348 10 місяців тому +3

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አይዞህ ጀምየ ያጋጥማል 😢😢አይይይ ሀገሬ ወደት እየኸድሽ ይሆን ግን😢😢

  • @sofiyaseid181
    @sofiyaseid181 10 місяців тому +1

    ሂወት እንደዚህ ናት ዋናው ነገር እናተ ደህና መሆናችሁ ነው ፣ህግ እናስከብራለን ባዬች ህግ ማፍረስ ከሆነ ስራቸው ይሄው እያየን ነው ሀገር እየፈረሰ ብቻ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ።ወንድም ጀማል ህልምህ እንድሳካ ምኞቴ ነው

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y 10 місяців тому

    ሱበሀን አላህ ይገርማል ወይ ሀገራችን

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 10 місяців тому +2

    wey gud betam yanadedal betam yasferal Ethiopia megbateweyyy

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 10 місяців тому +1

    አላህ ይፈርጅህ አላህ ያገናኝህ ሌላምን ይባላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 10 місяців тому

    ወንድሜ አይዞህ አንተ ደህና ሁን ንብረት ይተካል ተወከል አሏህ አሏህ የበለጠውን ይሰጥሃል አብሸረ 😢😢😢

  • @negutube
    @negutube 10 місяців тому

    ወላሂ ስሜትህን መረዳት አይከብድም አብሽር ለኸይር ነው

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን መምህር መለካሙን ሁሉ ያድልህ 🙏

  • @stsehai6147
    @stsehai6147 6 місяців тому

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው፤ አንጀቴን በላኸው። I seriously admire the conclusion you reached- well done to you -big time!! You learned your lesson the hard way the very hard way. With computers always back up at least once a month. You are a talented writer too.❤🙏🏿

  • @ssameera5861
    @ssameera5861 10 місяців тому +1

    አጃኢብነውይገርማል ለበጎነውብሎማለፍነውአብሽሪያሁሉአለፈ

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 10 місяців тому

    ያረቢ በጣም ያሳዝናል አላህ ያስገኝልህ ወንድማችን ጠካራ ነህ አላህ ያጠክርህ

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 10 місяців тому

    ያአላህ😮😢😢😢😢ደግነቱ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ዋናዉ እናተ መትረፋችሁ 😊

  • @user-un2qs6yx1z
    @user-un2qs6yx1z 10 місяців тому +1

    አይዞህአብሸርልበጎነው

  • @user-mv8ef6up2t
    @user-mv8ef6up2t Місяць тому

    ሱባሀን. አላህ. ታምረ ነው 😭😭😭

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 10 місяців тому

    አይዞን በርታ ሞትም አለ የሞት ብቻ ነው መድሀኒት የሌለው

  • @user-zy2pe1pj9q
    @user-zy2pe1pj9q 10 місяців тому +1

    ስራ ለሰሪው. ነው. ወድሜ. አብሽር. አልሀምዱሊላህ. ነው

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 10 місяців тому +1

    አልሀምድሊላ እማይልፈየለም
    ሁሉም አለፈ
    እኳንም ቤተሰቦቺህ ተረፎልህ
    ሂውትትቀጥላለቺ
    ከውስጥህተውስታው አየጠፈም አልሀምዱሊላበልወድምም

  • @user-tw1xw2tg3q
    @user-tw1xw2tg3q 10 місяців тому

    አይዞህወዲምዋእኳንተረፋችሁእናተያሣዝናል