🛑ከማሜ ሰርግ ተመለስኩ አውሮፕላኑ በሰማይ ላይ ተወዛወዘ ደነገጠ ህዝቡ🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • ##mametube #love #music #video #ደረሳው

КОМЕНТАРІ • 351

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  5 місяців тому +157

    😂በቀጣይ ሳዱላወች በፕሌን ነው ሰርጋችሁ በላይክ አሳዪኝ በፈስማ ቀረ በነ እማየ ግዜ እኝክ በሉ ለይኩት ኮቦልቻንም ተጋበዙ

    • @user-zg3jr3tg6n
      @user-zg3jr3tg6n 5 місяців тому +24

      ፕሌኑ ቀርቶብን ከሥደት አላህ በቃ ብሎ እደማገኝት እደማጣታችን ሀገራችን ገብተን በጤና በኖርን

    • @user-lv7cq6gd8l
      @user-lv7cq6gd8l 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤አብሽር ታስመሚቻላሁ አንታብቻ ዚጊጁ ሁን ላኔ ማፊ ሙሽክላ 😅

    • @user-fy9bh2zy3p
      @user-fy9bh2zy3p 5 місяців тому

      አህለን አቢዲ

    • @FatumaFatuma-cr2wh
      @FatumaFatuma-cr2wh 5 місяців тому

      አብድ ወላሂ ቤትህ እኔስፈርነው 🎉🎉🎉

    • @user-fn6nw1wn6g
      @user-fn6nw1wn6g 5 місяців тому

      ክክክክክክክክክክክክደግ

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p 5 місяців тому +69

    ወድ የእስልምና ተከታይ እህቶቸ እና ወድሞቸ እኳን ለታላቁ ወር ረመዳን በሰላም አደረሳቹሁ

    • @user-nn8gy1er1k
      @user-nn8gy1er1k 5 місяців тому

      እኳን አብሮአደረሰን

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 5 місяців тому

      እኳን አብሮአደረሰን

    • @Seaedmehemed
      @Seaedmehemed 5 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Helemat
      @Helemat 5 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 5 місяців тому +45

    በል አሁን ኡሚና ባባን ዘይር ገጠር ሄደህ ይናፍቃሉ በቀጣይ ያተን ሠርግ እጠብቃለን 😊😊

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  5 місяців тому +4

      መርሃባ አንደኛ ኮመንት

    • @semira1396
      @semira1396 5 місяців тому

      አብዱ በአላህ ከአድሥ አበባ ኮበልቻ ሥት ነው​@@abdiwollotube

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  5 місяців тому +4

      3500 new

    • @semira1396
      @semira1396 5 місяців тому

      እሽ አላህ ይስጥልኝ​@@abdiwollotube

    • @user-qf3hc2br5t
      @user-qf3hc2br5t 5 місяців тому

      @@abdiwollotube
      ማሻ አላህ ከዚህ በላይ መስሎኝ ነበር

  • @user-tv6xj9rl9y
    @user-tv6xj9rl9y 5 місяців тому +10

    ወላሂ የአህመድ ወሎ ደግነት በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ የምላሹን ፕሮግራም ስመለከተዉ ተፍ ተፍ እያለ ሲያስተናግድ ቃላት አነሰኝ ወላሂ አላህ ያለዉን ባርኮ የለለዉን ደግሞ አብዝቶ ይስጠው በሁሉም ነገር ግባር ቀደም ነዉ ሁልጊዜ ማሻአላህ

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy 5 місяців тому +1

      ወላሂ የዋህነቱ በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ ቸጨምርለት

    • @user-rr3mq5yf8p
      @user-rr3mq5yf8p 5 місяців тому

      አላህ ይጨምርለት

    • @BadryaBadrya-hz5nh
      @BadryaBadrya-hz5nh 5 місяців тому

      አሚንን

    • @BadryaBadrya-hz5nh
      @BadryaBadrya-hz5nh 5 місяців тому

      አሚንን

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 5 місяців тому

      ወንድሙ ነው መሰልኮ😮😮

  • @zebibayoutube3648
    @zebibayoutube3648 5 місяців тому +19

    መቼ አጨኸና መጀመሪያ የደረሳው ጮኛ በዩቲዩብ ትቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዪን😅😅😅😊

    • @kunfeyekunso
      @kunfeyekunso 5 місяців тому

      አደለም ደረሳ አንድ ሙስሊም ወንድ ወይም ሴት እጮኛ ሊኖረዉ አይገባም አይገባም አንተ ደረሳዉ በናትህ ምርጫ አግባ ግን ሰርግህ በፈረስ ከሆነማ የታክሲ ወጪ ከሌለዉ እመጣለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z 5 місяців тому +4

    ወላሂ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ከእናንተ በላይ ወንድሞቻችን እንድህ ተሰብስበው ሲደሰቱ ማየት ከዚህ በላይ ደስታ የለም አላህ ይጨምርላችሁ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ❤ አብዱዬ🥰

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 5 місяців тому +10

    ለሚፍታህ ነው የምትመጡት ወደ አድስ አበባ 😂😂😂😂መጀመሪያ ግን ያተ ነው ከሚፍታህ በፊት👍👍👍👍👍አብዱን የምትወዱ ሴቶች 👍👍👍👈👈👈ግቡ

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 5 місяців тому +6

    አብዲ የሠው ልክ ምርጥ ጉዋደኛ ሚዜወች ጉዋደኞቹ ሁላችሁም ከማሜ በላይ ተደስታችሁ አይተናል ላላ ገባችሁት ምርጥ ሳዱላ አላህ ይወፍቃቹ ሁ የናተንም ወግ ማረግ ማየት ናፈቀን አፍጥኑት 😂😂

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 5 місяців тому +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ቀጣይ ያተን ለጥቆ የሬዷን ከዛም የሚፍታህ እጠብቃለን

  • @toybaseid2014
    @toybaseid2014 5 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቀጣይ ያንተን በጉጉጉት እየጠበቅንን ነው

  • @jfifjcjckg1245
    @jfifjcjckg1245 5 місяців тому +24

    ኮቻየ 8አመት ናፍቆት በቅርብ ቀን ኢንሸአላህ ሀባይቢ የ3ወር እርጉዝነኝ ዱአ አድርጉልኝ በሰላም ሀገር እንድገባ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 5 місяців тому +3

      ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ሰላም ግቢ

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f 5 місяців тому

      እኔም በናፍቆቷ አለሁ😢

    • @jfifjcjckg1245
      @jfifjcjckg1245 5 місяців тому

      @@sasaa6587 አሚን ኡኽቲ

    • @user-tz4re6xv5d
      @user-tz4re6xv5d 5 місяців тому

      አለህ በሰላም ለሁለት ያረግሺ

    • @fafidessieweloyewa922
      @fafidessieweloyewa922 5 місяців тому

      በሰላም ውለጅ ውዴ

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 5 місяців тому +3

    ንገርን እንጂ አንቀርም አተብቻ አግባ ወንድማችን አብድ

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866 5 місяців тому +3

    ሣዱላና ጎረምሣው ስወዳችሁ የደረሴ ቤተሠቦች ደረሴን የምትወዱ ሁላ ደሞሩኝ አይከበልበት ወገን ለወገን ኑ ቢረዳዳ ችግርም አይጎዳ ነው ተረቱ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 місяців тому +4

    *ያንተን ተራ እየጠበቅኩ ነው አብድኮ ስታገባ ታዳ አረም በሚታረምበት ወቅት አድርገው ሰርጉን😂*

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 5 місяців тому +1

    ማሻአላህወንድሚየማሻአላህ

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q 5 місяців тому

    አብድ ግን እደት አስቻለህ በወንድሞችህ ስሚ መንግስት እኮ ባይኖር ህዝብ እዳቃ ድምፅ ብትሆኖቸው አሁንም አጂሩ ከአላህ ታገኛዋለህ ፍትህ ጠይቅ ሁላችሁም ጠይቁ ፍትህ በስውድ እስርቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን😢😢😢😢😢

  • @user-yz9ed6bb5g
    @user-yz9ed6bb5g 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ ተዝናናችሁ ደረስ እሲኪ የዮቶብ አጠቃቀም እዴትነው እኔም መክፈት እፈልጋለሁ ግን አላወኩበትም እዴት እደሁ አጠቃቀሙ

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 5 місяців тому +2

    ።አደኛነነኘኝ አብድየ ❤❤❤❤❤ እከኮን በሰላም። ተመለለሰክ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 5 місяців тому +1

    ቀጣዩ ያተ ሰርግ እጠብቃለን ሳዱላው?????

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 5 місяців тому +1

    እኔማ በ2011ዓም ደስበሚል ሱናውን በጠበቀ መልኩ መካተልሙከረማላይ አግብቸ ጫጉላይን ሀጂ በመስራት አሳለፍኩ ደስቲል. አልሀምዱሊላህ. አሁን አንድ ቆጂየልጂ አለኝ ❤ በፕሌኑ ከልጀናባልተቤቴጋር እንሄዳለን😂😂

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z 5 місяців тому

    በል አንተም አግባና ሰርግ ጥራን እንምጣ ኮቻን ስላሳየህን እናመሰግናለን ኢንሻአላህ በቅርቡ

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 5 місяців тому

    ኮቻየ 7 አመት ናፍቆት ኢንሻ አላህ በቅርብ ቀን

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 5 місяців тому +3

    አብዱ አግባና ሰብስበህ ወረባቦ ወስደህ አክርምልኝማ በተለይ አህመድ ወሎን ሚፍታህን ድንጋ ለድንጋ ትንሽ መንገላታት አለባቸው

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 5 місяців тому

    ትኬቱ በስንት ቀን ነዉ የሚቆረጠዉ ዛሬ ቆርጠህ ለነገ ይዴርሳል አጠያየቁ ጠፋኚ ክክክ

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p 5 місяців тому

    መሻአላህ ሀገሬን አየሁት በጣም ድደስስስ ይላል

  • @tube3507
    @tube3507 5 місяців тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ደረሤ መብሩክ ቀጣይ ያንተን ያብላን ኢን ሻ አላህ😅😅አዎ በፕሌን እኔ 2ተኛዋ ነኝ ኢን ሻ አላህ

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k 5 місяців тому

    አብድ ማሻአህ ደስየሚሊ ቆይታነበር ማሜን አስደሰታችሁት የናተንም ሰርግ እየጠበቅነው አፍጥኑት እናተ ለሜግባት ያብቃችሁ እኛንመጣለን❤❤❤❤😂😂😂

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 5 місяців тому +2

    ደረሴ ያንተንም ሰርግ አፍጥነው የድግስ ምግብ አምሮናል 🎉🎉🎉

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa 5 місяців тому

    ደረሴ አላህ ይጠብቅህ 😍አንተም አግባ አሁን አንተ ከንቱ 😂😂

  • @FoziMohammed-vy3cr
    @FoziMohammed-vy3cr 5 місяців тому +2

    ሀቂቃ ተወልጀ አድጌበታለሁጅ ሁሉም አድስ ነው የሆነብኝ ሳየው

  • @user-kj8oh9bu5z
    @user-kj8oh9bu5z 5 місяців тому +1

    ሺኩርን ወንድም አገሬን አሳየህኝ ግን ስፈሬን ላውቀው አልቻልኩም አሮጌው አየር ማርፊያ ተቀያይሯል የ12 አመት 😢

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p 5 місяців тому

    አይይይእኛ በመኪና አግብተን የታደሉ በፕሌን😂😂

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 5 місяців тому +1

    እኔም ግርም ነው የሚለኚ በርቀት ሢበር ወደታች ደመናው

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o 5 місяців тому +1

    ሰለሚተክ አትረሰዉ ደረስ እካን በሰለማ መክ አለህ በሰለማ የድረሰክ

  • @user-gl3om1pt3f
    @user-gl3om1pt3f 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ደረሳው እንኳን በሠላም ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g 5 місяців тому

    አብዲ ደረሳዉ ያንተንም እንጠብቃለን ✌
    ማሻአላህ ፈረሰ ያየሁበት ቦታ ሲያምር

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 5 місяців тому

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣህ ደረሳውየተዋለልህን ፀጋ እንድታመሰግን…
    ረሱል صَلَ اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم እንዲህ ብለዋል፦
    “በዱኒያ ጉዳይ ከበታቻችሁ ያሉትን ተመልከቱ። ከበላያችሁ ያሉትን አትመልከቱ። ከበታቻችሁ ያሉትን መመልከት የተሻለ ነው። ያን ግዜ አላህ በናንተ ላይ የዋለውን ፀጋ ለመመልከት ያግዛችኋልና።

  • @FattqqeMqwee
    @FattqqeMqwee 5 місяців тому

    ቀጣይ፣ያንተን፣እንጠብቃለን

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 5 місяців тому

    ማአሻ አላህ አምሮብሀል አንተም አግባ እንግድህ እኔም በፈረስ ነው የማገባው 😅😅😅😅😅 በፈረስ ነው የማገባው ስትል ፈረሱ መጣ እውነት ነው 😅😅 ከልብህ እንደሆነ ፈረሱ መሠከር

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 5 місяців тому

    ደረሱብኛል ወደ ከነ ቻ ጉዞው አይ መቸም ያሰፈራል

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi 5 місяців тому

    አይዴርሴ አተኮትለያለህ አላህይዘውጅ ህወድሜ ሷሊህ የሆነችውም

  • @SmilingCentaur-ho9sy
    @SmilingCentaur-ho9sy 5 місяців тому +1

    አብዲየመጀመሪያነኝ ስወዲክ አብዲየ ደሜዋ ደረሴ መችነውያንተግን

  • @jainabjainab8083
    @jainabjainab8083 5 місяців тому

    አይአብደዘናነውእምታረገኝ።ሰላምይብዛልኝ

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 5 місяців тому

    አሰለሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱላሂ ሰላምውላቹህ አመሻቹህ ስራጤና አፊያ እዴትነበር ከናተጋር ከኔ አልሀምድሊላሂ አይ ጫጉላ አበቃ በቃ ለወር አትጨጎሉምደ የወሎባህል ወርነው ጫጉላ ጀሚአን ሮመዳን ከሪም ሀገራችን ሰላምያርግልን ያረብ እኛም ለሀገራችን ያብቃነ ከቤተሰቦቻችንጋር ሰደቃ እያወጣን ጤናጋር አፊያር የምንፆምያርገን ያረብ

  • @user-dd8sk6xs2r
    @user-dd8sk6xs2r 5 місяців тому

    ሱበሀን አላህ በጣም ነበር የሚያሳዝኑኝ በፈረስ ነው በበቅሎ የሚሄዱ መሽሯች አፈረስ እነ እበቅሎላይ ካሁን በሆላ አንወጣም ኢንሸአላህ

  • @lubaba355
    @lubaba355 5 місяців тому

    እናተም የጋደኝነት ጥግ አሳይታችሁናል ክበሩልን 😂😂ዞረህ ዞረህ ግን ባየር ሳይሆን በፈረስ አላልክም ✈✈✈ካልሆነ አንመጣም

  • @agurashabate
    @agurashabate 5 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አብዲ እንኳን ስላምተመለስክ

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 5 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ ማሻአሏህ አብየ እንኳን በሰላም ተመለስክ ማሻአላህ አላህ ዉደታዉን እስከዛኛዉ አለም ይወፍቃችሁ እዉነተኛ ጒደኝነትን አሳይታችሁአል ሀገራችን ደሞ በጣም ትለያለች

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x 5 місяців тому

    ደረሴ ቀጣይ እኔተ ተጋብተን እምናይ ይሆናል😂😂😂😂😂

  • @shhdhhd3199
    @shhdhhd3199 5 місяців тому

    ገራዶ ነውደ አብዱየ

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 5 місяців тому

    መልካም ሚስት እደሚወፍቅህ ተስፋአለኝ ግን በኮመት ሳዑድሚስትአለችው ተፋተውነውቲሉሰምቻለሁ ሌላህይወትካልጀመረች ካልጀመርክ የመጀመሪያ ሚስት ይሻል አላህ ያማልሳችሁ😢

  • @medinaseyd6344
    @medinaseyd6344 5 місяців тому

    እኔም በፈረስ ነዉ እባገባዉ ኢንሻ አላህ ከስደት መልስ🙄🥰🥰

  • @amuti3541
    @amuti3541 5 місяців тому

    ኮቻዬ ለዛ ነው ቦታ የተወደደው

  • @user-pj3lg2ww4y
    @user-pj3lg2ww4y 5 місяців тому

    አረ ሰፈሪን አየሁት መጨረጫ ላይ ኦኦኦኦኦኦኦ ወይ ገራዶ ለምለሚቱ ሰፈሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fm1wg2wt2r
    @user-fm1wg2wt2r 5 місяців тому

    ማሻአላህ በሰላም ግባ🌹🌹🌹🙏

  • @kutbeedres7383
    @kutbeedres7383 5 місяців тому

    አብዱዋባቦ እዳትሄድረብሻነው

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 5 місяців тому

    አግባ ወድም

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 5 місяців тому

    አሠላማለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረከቱ አብዲላንተም መልካም ትዳር ይወፍቅሕ ወንድም

  • @user-qx8cf4tb5e
    @user-qx8cf4tb5e 5 місяців тому

    ማሻአላህ እኻን መሠላም ደርሥክ አብድ እንወዳሀለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-jy9ww9xc1b
    @user-jy9ww9xc1b 5 місяців тому

    ማሻ አላህ የጓደኝነት ጥግ ደስ ትላላችሁ አንተም አግባ ሀገሩ ሲያምር የት ነዉ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 5 місяців тому

    ማሻ አላህ እንካን ደህና ገባህ አብዲ ማሜ የየት ሀገር ልጅ ናት ሳሚያ

  • @user-ye6sg2zb3f
    @user-ye6sg2zb3f 5 місяців тому +3

    አሁን እኔ የሚናፍቀኝ የአህመድ ወሎ አገራረፍ ነው 😢😢

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 5 місяців тому

    ማሻአላህ ወንድም 🎉🎉

  • @umemran3466
    @umemran3466 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h 5 місяців тому +1

    ማሻ አላህ

  • @user-xn7fs9lm5t
    @user-xn7fs9lm5t 5 місяців тому

    የአላህ የሰርግ ድባብ በጥሩ ጓደኞች ያምራል መብሩክ

  • @zedusman
    @zedusman 5 місяців тому

    ሜዳዉ ሲያምር እዝህ ላይ ሰርግህን ደግስ ወስላታዉ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 5 місяців тому

    አላሕ ሐገራችንን ሠላም ያዲርግልን እሔ ሑሉ የሐገር ሠላም ማጣት ነው😢😢ከደሤ ወሎ መኪና አይሔዲም😢😢ሣሕ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 5 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደረሴ እረ በፈረስ በባህላዊ ነው ጥሩው😂
    ደሴ ፣ገራዶ በፈረስ 😊

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 5 місяців тому

    ታድላችሁ ፍቅራችሁ ያስጀስታል ማሻአላላህ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 5 місяців тому

    .ወይ ጉድ ደህና ትምርት እያስተማራቹሁ ነዉ😂

  • @lijmuba
    @lijmuba 5 місяців тому

    የላጤ ጥግ😂

  • @FoziMohammed-vy3cr
    @FoziMohammed-vy3cr 5 місяців тому

    ሀሀሀሀ
    ከቱ ሙችና ሰደቃሽ ይውጣ አሉ
    አንተ ለማግባት ያብቃህ ወሎየው
    አለን አለን እንመጣለን

  • @yarab4997
    @yarab4997 5 місяців тому

    በትክክል አብዲ በፈረስ 👍👍👍

  • @FoziMohammed-vy3cr
    @FoziMohammed-vy3cr 5 місяців тому

    ውይ ውድ ሀገሬ ኢትዮጵያዊ የትውልድ ቦታየ ኮቻ

  • @ZeharaMehammed-zq3fc
    @ZeharaMehammed-zq3fc 5 місяців тому

    ካድስ አባ ደሴ ተዘግቷል ያሉት እውነት ነው እንደ

  • @user-jj7ds7mn9y
    @user-jj7ds7mn9y 5 місяців тому

    አጅብነው ያአላህ ስራ በጣምነው ደስ እሚለው ከኮቻ አድሳባ ገብችበታለሁ

  • @zedube3624
    @zedube3624 5 місяців тому

    እኔ ነኛ ተረኛ በል ጎረምሣዉ ተዘጋጂ በልልኝ በጠያራዉ😍

  • @GiasBd-kh8uh
    @GiasBd-kh8uh 5 місяців тому

    አላህይወፍቅህ፣ደህናዋን፣ወላሂ፣የማማሜሰርግደስይላል፣አላህያሳምርለተ፣ኢሽአላህ፣እንመጣለን፣❤❤

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 5 місяців тому

    ስንመለስ ከስደት አግባ ከሠርግህ እንድንመጣ ኢንሻአሏህ
    በቅርብ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 5 місяців тому

    አብዲ ካየከው መልስልኝ ከአዲስ አበባ ወሎለመሄዲ በፕሌን ፖስፖወርት ወይስ መታወቂያ ነው የሚያስፈልገው??

  • @user-bu9zi7lb3v
    @user-bu9zi7lb3v 5 місяців тому

    እኔ መቸም አልቀርም ግን ከረመደን በሀላ ይሁ ብቻ አገሬ ልግባ

  • @Seaedmehemed
    @Seaedmehemed 5 місяців тому

    ቀጣይ እኔናአንተነን😂😂😂

  • @meduarega7738
    @meduarega7738 4 місяці тому

    ማሻ አህ🎉🎉

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q 5 місяців тому

    ሰላም ነው አብዱ እስኪ ኮበልቻ አባሪታማ ፍልግልኝ

  • @user-lw5ym3wu3q
    @user-lw5ym3wu3q 5 місяців тому

    😁አበቃ አንዴ ሙሽርናው አብዲ መልካም ጎዞ 😎😂

  • @user-cc1em8pi3w
    @user-cc1em8pi3w 5 місяців тому

    ከዱባይ ኮቦሎቻ በርራ ይቻላል ኪሎሰ እሰክ ሰንት ይፍቅዳል መልሱልኝ የምታውቁ ወደ ሀገር ልገባ መንገድ ዘግ ነው አሉኝ አላህ ሆይ አንትሰላምነህ ሰላሙን አውርዲልን እሰደት ያላችሁ እህቶች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንን

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 5 місяців тому

    ክክክክክክ አብዲዪ ❤❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o 5 місяців тому +1

    ቀጣይ ያንተን ነው የምንጠብቀው ደረሴ 😂😂

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 5 місяців тому

    ማሻ አላህ አብድዬ 💞💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋🌹🌹💋🌹🌹💋🌹💋💋💋💋💋💋

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 5 місяців тому

    😂😂😂😂 ተመለሳችሁ ለአንተም አላህ ይወፍቅህ ኢንሸአላህ

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z 5 місяців тому +1

    አብዱዬ ወንድሜ❤

  • @halimamohamed2923
    @halimamohamed2923 5 місяців тому

    በፈረሥአላለም😅😅❤❤

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 5 місяців тому

    ማሻአላ በሠላም ግባ አብዲ😂😂😍😍

  • @Ahmed-lw6jp
    @Ahmed-lw6jp 5 місяців тому

    አላህ ይዘውጅክ ወንድም ❤❤❤

  • @መሀመድሠይድ4303
    @መሀመድሠይድ4303 5 місяців тому

    አሠላሙአለይኩምአላህይጨምርልህ❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 5 місяців тому

    😂ደረሴ ስርጉን አፍጥነው

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 місяців тому

    የዛሬ አመት መጥቸነበር ግን ፎቶ እኮ አላነሳሁም አይ ሳምር ኮበልቻ😘

  • @rgh7403
    @rgh7403 5 місяців тому

    የት ነሺ ሳዱለዋ

  • @user-ds9ls6rs6p
    @user-ds9ls6rs6p 5 місяців тому

    Misss you my kocha❤❤❤❤❤❤❤❤❤