ተወዳጅዎቹ ተዋናያን ወንድማማቾቹ ተስፉ ብርሃኔ እና ሚሊዮን ብርሀኔ የጉድ ቀን ቲያትርን ይዘው መተዋል… | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • ተወዳጅዎቹ ተዋናያን ወንድማማቾቹ ተስፉ ብርሃኔ እና ሚሊዮን ብርሀኔ የጉድ ቀን ቲያትርን ይዘው መተዋል… | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 716

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +159

    ወንድማማች ስታምሩ ተስፉ ላንተ የደረስው መድሀኒአለም ከነእናቱ በሱስ ልሚስቃዩ ሁሉ ይድረስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +261

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው ተስፉ ለዚህ በመብቃቱ ክብር ለፈጣሪደስስትሉ ወንድም አማቾች ስወዳችሑ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝ

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 Рік тому

      ምንሆናነበር

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 Рік тому +1

      እኔ አላቀዉም

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Рік тому +6

      @@tamrisaeed7158 መተት ተደርጎበት በጫት በተለያየ ሱስ ውስጥ ገብቶ ከስራው ሑሉ አቆሞ ቃጥላ ማርያም ነው የተፈወሰ ክብር ለድንግል ማርያም 🙏

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Рік тому

      ሠብሥክራይብ ማሂዬ

  • @girmahaile3818
    @girmahaile3818 Рік тому +441

    ስለ እመቤታችን የገለፀበት መንገድ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ለዚህ ትውልድ መማሪያ አድርጐ ከመካከላችን እግዚአብሔር መርጦሃል ።

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Рік тому +4

      ሠብሥክራይብ ውዴ እባክዎ

    • @nardosbirhanu3001
      @nardosbirhanu3001 Рік тому +6

      ውይ እኔስ ብትል የውነት ውስጤነው የነካው ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ይግባት❤🙏

    • @simbob5046
      @simbob5046 Рік тому

      ua-cam.com/video/A4mvinUWY24/v-deo.html

    • @shiferawfurgesa9195
      @shiferawfurgesa9195 Рік тому +2

      ትክክል

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Рік тому +1

      Betam

  • @Rita-ny6km
    @Rita-ny6km Рік тому +112

    አንተን ነፃ ያወጣች እመብረሃን እኔንም ከሰራቴ ወጥቼ ወደ ሀገሬ ታሰገባኝ🙏😘❤

  • @almir692
    @almir692 Рік тому +130

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስላበቃህ ለቤተሰቦችህም እንኳን ደስ ያላቸው እመብርሃን ሙሉ ጤንነት ሰላም ፍቅር ያለበት ህይወት ታድልህ

  • @ሐይሚራያቲብ
    @ሐይሚራያቲብ Рік тому +18

    ስለመቤታችን የተናገርከዉ አሰለቀሰኝ ቃል ነሰህ አባቴ 😭 እማየ ማርያምን 😓 ትጠብቅ ከዚህም በላይ ፍቅሯን ታብዛልህ

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu Рік тому

      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Рік тому +37

    እዉነት ነዉ ሁሉም በሀይማኖቱ ይመን አበቃ። በንግግራቸዉ አስተዋይ የሆኑ ወንድማማቾች ዘመናቹ ይባረክ።

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    አሜን እመቤቴ እናቴ ክብር ይገባታል! ሚሊ "ወንድም ጋሼ"ብየሀለሁ ምክንያቱም ለወንድምህ እዚህ ላይ መድረስ አንተ የአንበሻውን ድርሻ ወስደሀልና።

  • @maritukonjo9633
    @maritukonjo9633 Рік тому +31

    ደህና እደሩ ሚሊዮንን ስላየሁት በጣም ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ባላምንም ለጊዜው ደንግጨ ነበር ።የግሸኗ ማርያም ከእነ ልጇ አንተ ጋር ናት።

  • @tittttittt8380
    @tittttittt8380 Рік тому +8

    ከ ቲክቶክ ነው የመጣሁት ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የገለፃት ኣገላለፅ በስመኣብ ልቤ ደነገጠ እሷ በሁሉ የምትሄድበት ትጠብቅህ ❤❤

  • @mogiman
    @mogiman Рік тому +47

    እኔም ጫት በመቃሜ ብዙ ነገሮች አምልጠውኝ ነበር አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ገላግሎኝ ወደ ሂወቴ ተመልሰናል

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 Рік тому

      በምን ለቀቀህ ወንድሜ ሊተው አልቻለም ተኳርፈናል ተው ስለው ልጀዝብልሽ ይለኛል እንኳን አላህ ገላገለህ 😥😥😥

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Рік тому

      አሜን እንኳን ተገላገልክ

    • @saharasalih5399
      @saharasalih5399 Рік тому

      እስይ አልሀምዱሊላህ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Рік тому

      @@maryamhusain4106 አረ የኔም ወንድም ከአስራአምስት አመት በላይ ቅሟል እንዴት ማስተዉ እንደሚቻል አላዉቅም

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Рік тому

      አሜን፫ እኳን እግዚአብሔር ገለጠለክ

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ

    እመ ብርሀን የልቤ ብርሀን እንኳን ለዚህ አበቃህ በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማሪያም አማላጅነት ክብር ምስጋና ይድረሳቹህ እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ ጩባዉዬ እድሜህ እረጅም ነው 😀ሙቷል ከተባልክ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Рік тому +37

    ሚሊዬ ጠላት ድብን ይበል ገና ትኖራለህ::ተስፉዬ እንኳን ለዚህ በቃልን ወንድማማቾቹ ዘመናችሁ ይባረክ::ኑሩልን😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @addisedanga7970
    @addisedanga7970 Рік тому +18

    እሷ እኮ ለለመናት አትጨክንም የተጠማ ዉሻ ዉሀ ያጠጣ ልብ እዴት አምኖ የተጠጋትን ታሳፍራለች::ክብር ለሷ አምላክን ለወለደች ለቅድስት ድንግል ማርያም::የቃፅላዋ እመቤት እኛንም በያለንበት ትጠብቀን🙏💚💛❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +96

    በእምድር ላይ እሄ አለ :-
    መወለድ አለ...
    ማርጅት አለ...
    መኖር አለ...
    መሞት አለ..
    ፈተና አለ...
    ማለፍ አለ..
    መውደቅ አለ...
    መነሳት አለ...
    ማጣት አለ...
    ማግኘት አለ...
    ደሀ አለ...
    ሀብታም አለ...
    መወደድ አለ...
    መጠላት አለ...
    ጤና አለ...
    መታመም አለ...
    ሁሉም ተቃራኔ መስሎች አሉ....
    ስለዚህ እግዚያብሔርን ማማረር ን ሳይሆን በሁሉም ነገር ... ተመስገን ማለት ነው!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️

  • @ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
    @ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ Рік тому +33

    የአቶ ብርሀኔ ልጆች ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ 🙏

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Рік тому +32

    አሜን ወንድም አለም እንደው ምን ብለህ ብትማጸናት ነው ታሪክህን የቀየረችልህ እመቤቴ እኔስ ቀናሁብህ በሱስ የሚሰቃይ ወንድሜን እያሰብኩ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +41

    ሠይፍየ ስወድህ ተስፍ ብራሀኔ እንኳን ለዝህ አበቃህ እንኳን ደስ አለህ ሰው ጤናው ተስተኳክሎ እድህ መድረክ ላይ ሲቆም ደስ ሲል ለሁላችሁም እርሜና ጤና ይስጣችሁ ኖሩልን

  • @beruktaitejemanh9289
    @beruktaitejemanh9289 Рік тому +22

    የእመብርሃን ልጅ ተስፋ እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ🙏🙏

  • @asabechtaye5679
    @asabechtaye5679 Рік тому +12

    ምስጋና ለድንግል ማሪያም እናቴ አማላጂነትሽ እናትነትሽ ለዘላለም ይክበር

  • @teddytadesse6696
    @teddytadesse6696 Рік тому +83

    ሰይፍሻ በሰው ስኬት በሰው ደስታ ደስ የሚልህ ቅን ሰው ነህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝ

    • @blatob8799
      @blatob8799 Рік тому +2

      ትክክል በእውነት እድሜና ጤና ይስጠው የማዲንጎ ሞት ግን ቀስሙን ሰብሮታል ሳቁና ጨዊታውም ለግድነው ፊቱላይ ያስታውቃል የልብ ስብራት ሰው አያየው ማዲዬ ነፍስህን ይማርልን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Рік тому +37

    ማነው እደኔ የሚወዳቸው ወዲማማቾችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 Рік тому +10

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማወደስ ስለበቃህ የዓሐሐም ቤዛ ቸሩ መድሐንያለም ይመስገን አሜን።🙏🙏🙏

  • @hannatamrat9781
    @hannatamrat9781 Рік тому +11

    የሰፈሬ ልጆች ስለአየዋቹህ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅምን እድሜንና ጤንነትን እመኝላቹሃለሁ 🙏🏽

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +15

    እውነት ነው ክብር ምስጋና ለጌታችን እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም አሜን ተሰፍሽዬ ሚለዩ ባለማህተቦች ስወዳችሁ ወንድ አማቾች❤

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 Рік тому +49

    ለይኩን ለይኩን ለይኩን ወላዲት አምላክ እመ አምላክ እመ ብርሀን በቤቷ ታጽናህ

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +30

    ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ኤልሳሚኪያስ
    @ኤልሳሚኪያስ Рік тому +6

    አይገርም ይሄን ያህል ተፅዕኖ እናዳለሁ አላውቅም ነበር ሱስ ግን በተስፋ ምን ያህል እንደሆነ አይውት እግዛብሄር ይመስገን ከዚህ ነፃ ስለሆንኩ ሁላችንንም ከዚህ ይጠብቀን

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ

    እናቴ እመቤቴ የለመኗትን የማትነሳ እኔም በጣም የምወደው አጎቴ በዚህ መከርኛ ሱስ ተይዞብኛል እመቤቴ እንድታላቅቅልኝ በፀሎታቹ አስቡልኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Рік тому +2

    እግዚያብሔር ይመሰገን ለሰም አጠራሩ ክብር ምሰጋና ይግባው የጌታዬ የእየሱስ ክርሰቶስ እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ምን ግዜም ከጎንህ ትሁን

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Рік тому +8

    አሜን በእውነት ደስ ስትሉ እናትና ልጁን የምያመሰግና ሰው እንዴት ደስ ይላል የከበረው ያክብራችሁ😘

  • @molinok5017
    @molinok5017 Рік тому +12

    እመብርሀንን ይዞ ማን ያፍራል ሁፍፍፍ ተስፍዬ ለማርያም ያለህን ፍቅርና ክብር ሳይ ልብህን ወደድኩት ሁሌም እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Рік тому +77

    ሰይፍሻ ምርጥ ሰው
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን
    ፍትህ ለህፃናት😭💚💛❤

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 Рік тому

      ሶል ፍትህ ዱባዬ ስራአተው ለሚሰቃዩ

  • @mulu955
    @mulu955 Рік тому +13

    ሴፍሻዬ ከማያልቀዉ እድሜ አይንፈግኽ
    የብዙዎች አባት ነክ ሰላምህን ያብዛዉ

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +39

    ምርጥ አርቲስቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚❤💛

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Рік тому

      ሠብሥክራይብ ዜድ

    • @zeritutube
      @zeritutube Рік тому

      @@anuyoutube5454 እቤቴ ኮሚት አስቀምጭ እመጣለሁ

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 Рік тому +12

    መልካም ብንሰራ የአይምሮ ሰላም አግኝተን ጥሩ እንቅልፍ መተኛት እንችላለን ያለው! ተዋኒያን ተስፉ የእውነት ተመቸኝ። እውነት ነው በመልካምነት የተገኘ ገንዘብም ፈጣሪ ይባርከዋል።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому +11

    እመብርሃን ትጠብቃቹ በብዙ ተስፉ ሚሊ💝🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +21

    ሁለት ወድማማቾች ስታምሩ😍

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Рік тому +6

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ማንም ሰው እራሱን ካመነበት የማይቀር የለም በጣም ደስ የሚሉ ወንድምአሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Рік тому +11

    እመቤታችን ለዘላለም ካንተ ትሁን ወንድሜ 🙏🙏🙏❤️

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Рік тому +5

    የኔ ጌታ ለስም አጠራሯ ክበር ምስጋና ይግባት እሷ ያመንካታ አሁንም ትጠብቅ የመቤቴ ፍቅር በኛ በሁላችንም ይደር አሜን 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Рік тому +10

    ተስፉዬ የኔ ጌታ እማምላክ አሁንም ትጠብቅህ

  • @geraratube12
    @geraratube12 Рік тому +18

    ሰላም ለሀገራችን እንዲሁም ለምስኪን ህዝቦቿ ይሁን፥ የውጭ ሀገር ሴረኞች ሀገረ እግዚአብሔር ለማጥፋት ጣኦተ አምልኮትን ለማሰልጠን የሚፈልጉ ከውጭ ባንዳዎችን ፈጣሪ አምላክ ከሀገራችን ላይ ያጥፋቸው ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊንም ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት ያድርግልን። አሜን🙏

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Рік тому +14

    እውነት ለመናገር እኔ እራሱ ልቤ ተሰብሮ ነበር በስላሴ ስም ኧረ ኑርልን ኧረ በስመአብ🤗

  • @oilyadmegersa4136
    @oilyadmegersa4136 Рік тому +15

    እውነት ነው ማርያምን ይዞ ማንም አያፍርም ጀግና አደናቂነኝ ተስፉ ብርሃኔ

  • @misrakshibru2172
    @misrakshibru2172 Рік тому +2

    የኔ እናት አማላጃ እመቤቴ ፡ እሷ ህይወትክ እስከመጨረሻው ታሥተካክልክ

  • @Hana-ur5ss
    @Hana-ur5ss Рік тому +17

    ፍትህ በየቦታው ለሚገደሉት ንፁሀን እንዲሁም አዲስ አበባ በየቀኑ ለሚጠፉት ህፃናትና ለሚታረዱት ህፃናት በሁላችን ቤት ሲደርስ ብቻ አይሁን የምናለቅሰው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት

    • @tesfaneshbizuneh5919
      @tesfaneshbizuneh5919 Рік тому

      እመቤቴ ሆይ አንቺን የያዘ ሰው ምን ጎሎበት ያውቃል።❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሙናየመራቢቴዋ
    @ሙናየመራቢቴዋ Рік тому +9

    19:33 እኔን የመታ እንቅፋት አይምታችሁ አለ 😭እውነት ነው ስንቱ በእንቅፋት መንገድ ወድቆ ቀርቷል 😭😭 የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ከእናቱ ጋር ይድረሰው 🙏🙏🙏🙏

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Рік тому +1

    እመቤቴማርያም።ክብር ምሰጋና ይገባሻል።አይለያቹ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому +2

    የማልክባት እመአምላክ ፍፃሜህ ታሳምረው

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Рік тому +2

    ምረጥ ኢቲዬጲያዊያና ቤተሰቦች ተስፈዬ በሱስ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ጥሩ ትምህረት ነዉ እኔ ቃጥላ በአካል እንተዋወቅ ነበረ እመቤቴቻን ለዚህ ስላበቃችክ ደስ ብሎኛል

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Рік тому +10

    ተመስጉን ክብር ለ ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ደሳለኝ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Рік тому +5

    ማሻአላህ ደስ ይላል እንኳን አላህ አነሳልክ
    አንተን የጎበኘ ፈጣሪ ሌሎች ወንድሞቻችንን ይጎብኝልን

  • @eysmu
    @eysmu Рік тому +9

    ስወዳችሁ ባለ ማሕተቦቹ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @sunset9000
    @sunset9000 Рік тому +6

    እመብረሀን ዘመንህ ሁሉ ትባርክልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ተስፍዬ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому +14

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Рік тому +7

    ተመስገን ጌታዬ አንተን እንደተሰማክ እኔንም ይስማኝ አሜን

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Рік тому +5

    ይመስገን ለፈጣሪ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ተስፉ ወደ ስራ በመመለስህ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Рік тому +19

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aynalamaynalam9875
    @aynalamaynalam9875 Рік тому

    በእውነት በጣም ነው አመስግነው እመቤታችንን በዚህ መልኩ ስለ ገለጡት በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር የ አክበር እግዚአብሄርና ውስጥ

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 Рік тому

    እግዚአብሔር እንዲህ በሰዎች ያስተምራል ተስፋ አድናቂው ነኝ ሲጠፋ ከሁኔታው አውቅ ነበር ተፈንክቶ አይቸዋለሁ ሲክለፈለፍ አየው ነበር ከመቸው ተበላሸ ብዬም ነበር ከሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት አልጠፉም ነበር አሁን ባለሁለት ይህንን ትልቅ የእግዚአብሔር ቃል ድኖ ሲናገር እግዚአብሔር ታላቅ ነው መሀሪም መሆኑን የበለጠ ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому +8

    እሰይ የኔ ምርጦች ስወዳቹ ላንተ የደረሰች እመ አምላክ ለኛም ትደርስልን አሜን
    ሰይፍሻ እናመሠግናለን

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 Рік тому +12

    ወንድም አማቾች ደስ ሲሉ
    እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ ♥️

  • @ናታኔምናታኔም
    @ናታኔምናታኔም Рік тому +1

    እናቴ ወላዲት አምላክ እንኳንም ከዛ አፀያፊ ሒወት አወጣችህ በርታልን ወድም አለም እምነትህን አጥብቀህ ያዝ በርታ አድናቂአችሁ ነኝ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Рік тому +7

    #የእኔም_ልጅ_ነው
    ሮጠው ያልጠገቡ ህጻናትን በወጡበት ቀጥፎ ባጭር ማስቀረት ይቁም..! #የእኔም_ልጅ_ነው..!

  • @berakebede2809
    @berakebede2809 Рік тому +1

    ተስፉ እመቤታችን እንኳን ለዚ ክብር አበቃችክ

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Рік тому +6

    ስያምሩ ያመናችሀት እመብርሃን
    ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ።

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m Рік тому +4

    በደንብ መቀጣት አለባቸው ሪፖርት እያደርግን ማዘጋት አለብን

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    በጣም ደስ ሚሉ ወንድማማቾች ።ተባረኩ የወላዲተ አምላክን ስም ስትጠራ አቤት ደስ ሲል በእውነት መታደልነው

  • @selinatebya6972
    @selinatebya6972 Рік тому +10

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ሰእሙ፡ይመስገን፡እመቤቴ፡!!!!!!!!

  • @BbBb-ko3gj
    @BbBb-ko3gj Рік тому +4

    ዋዉ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @meazameles7307
    @meazameles7307 Рік тому +1

    እንዳንተ እድለኛ ማን አለ ተመስገን ነው በዛላይ በትክክለኛ መንገድ ሰላምህን ማግኘትህ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው ወንድማችን ተስፉ

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 Рік тому +5

    እንኳን በሕይወት ኖርክ ጠላት ይፈር ጌታ ይጠብቅህ።

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Рік тому +6

    ተስፍዬ ከነ ሳቁ፣ከነ ትወና ብቃቱ😍😍😍እንኳንም ተመለስክልን♥️🙏

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +2

    ተስፍዬ ያለህበትን ቦታ ሁሉ ማየት ሱስ ሆነብኝ ሚሊ በጣም ነው እምወዳችሁ thank you. ሠይፍሻ

  • @Edenyabatua
    @Edenyabatua Рік тому +1

    ተመስገን ይህንን ቪዲዮ ስሰማ አልቅሻለሁ ምክንያቱም ሱስም ባይሆን ፈተና ውስጥ ነበርኩ ሰው ካልሞተ ምንም አይነት ጉድጓድ ውስጥ ቢገባ ይወጣል ለምን?
    የሚጠብቀን አይተኛም።

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Рік тому +1

    እመ ብዙሀንንንን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እናታችን

  • @betitube1185
    @betitube1185 Рік тому +3

    ወንድማማቾቹ ደስ ሲሉ
    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🙏💚💛❤️

  • @fekr1364
    @fekr1364 Рік тому +27

    ምረፅ የተዋህዶልጆች ሰወዳቹ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Рік тому +8

    ሰፍሻ በእውነት ሰውነህ በማዲንጎ ሞት ልብህ እዳዘነ ከህልፈቱ ጀምሮ ያለው ፊትህ ይናገራል ነፍሱን ይማርልን

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 Рік тому +3

    ሴፊሻ በናትህ ይህንን ብሩክ የተባረከው ሰው ተስፉ ብርሃኔንን አንዲት እናት አልቅሳ እየለመነችው ነበር ልጄን ውሰድልኝ እና አድንልኝ ፈውስ እንዲያገኝልኝ በናትህ ብላው የይድረስልኝ መልዕክቷን አስተላልፋ ነበር ከምን አደረሰው ተስፉን ጠይቅልኝ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል እመብራሀን ክብር ይገባሻል እሰከነልጅሽ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Рік тому +1

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው ወንድም ሚሊ አስተዋይ ወጣት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @workneshabebe5426
    @workneshabebe5426 Рік тому +2

    እመቤቴ በቤታ ታፀናክ ገለፃክ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተእየሱስ
    @ወለተእየሱስ Рік тому +1

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እውነት ተስፉ በዚህ መልኩ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል የጌታየ እናት እመብርሐን ወላዲት አምላክ መጨረሻውን ታሳምርልክ

  • @likinashmekonnen3060
    @likinashmekonnen3060 Рік тому +1

    አሜን እመብርሐን ላንተ የደረሰች ለእኔ ትድረስ ትዳብሰኝ አሜን

  • @daniyefkersew5187
    @daniyefkersew5187 Рік тому +1

    እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አሁንም ከፍ ታርግህ አባቴ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Рік тому +4

    ተስፍዬ ጀግና ነክ በዚ መልክትክ ስንት ሰው ይፈወሳል. እንዲ ሚዲያላይ መናገርክ ትልቅ ጀግንነት ነው!! ❤

  • @mesiambachew2596
    @mesiambachew2596 Рік тому +7

    ማርያም ❤ማርያም❤ ማርያም❤🙏🙏🙏

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 Рік тому +4

    እንደዚህ የሚስሩ ስወች በህግ መጠየቅ መቀጣት አለባቸው

  • @tintom3224
    @tintom3224 Рік тому +7

    የሰፈሬ ልጆች የተክሊዬ አምበሶች እወዳቹሃለው። ተባረኩ

  • @eyerusalemteshome6226
    @eyerusalemteshome6226 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን የአንተን ህይወት የቀየረች እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    ተስፉዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
    ለእመቤታችን ያለህ ክብር ደስሰሰ ይላል

  • @dagimb2414
    @dagimb2414 Рік тому +5

    ሀበሻ ግን በጣም ባለጌ ነው 😎😎😎ግን እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @enush7338
    @enush7338 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይገስፃቸው.. ኧረ ጠላትህ ይሙት ወንድሜ🥺 ወንድማማቾቹ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙌

  • @nomore8101
    @nomore8101 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል
    ተስፋ ብርሐኔ የእመብርሐንንን አገላለፅህና ስለክብሯ ስትነገር አቤት ቃላቶችህ ደስ ሲሉ አሁንም እግዚአብሔር የልብህን ምኛት ያሳካላህ ድንግል ማርያም ከልጇ ታማልድህ መጨረሻውን ይመርልህ አሜን🙏❤🙏

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Рік тому

    የኔ ጌታ እንደዚ ፍቅሯን የገለፅክላት ድንግል ሁሌም በእቅፏ ውስጥ ታድርግህ ድንግልዪ ለሱ እንደደረሽለት በሱስ ለተበላሸው ወጣት ድረሺለት!!

  • @procell803
    @procell803 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ብያለሁ ያነሳችሁት ሃሳብ በሙሉ ደስ ይላል እመብርሀን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ግን ዩቱበሮች ለወሬ ከምንቆም ለስራ እንሩጥ በፈጠራችሁ እውነትን ለማዉራት ሞክሩ ግን ንፁሃንም አሉ ጥቂቶችን ነው የሚወክል

  • @titydemeke108
    @titydemeke108 Рік тому +1

    ውይ እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር መስገን

  • @faseika5860
    @faseika5860 Рік тому +10

    መልካም ወንድማማቾች ሰይፍሻ ምርጥ ሠው