መኪና መንዳት እፈራለሁ … ለኔ ከባዱ ጊዜ እናቴን በሞት ያጣሁበት ቀን ነበር ተወዳጁ ተዋናይ ሰለሞን ሙሄ ክፍል 1| Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • መኪና መንዳት እፈራለሁ … ለኔ ከባዱ ጊዜ እናቴን በሞት ያጣሁበት ቀን ነበር ተወዳጁ ተዋናይ ሰለሞን ሙሄ ክፍል 1| Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 487

  • @esrabeza2097
    @esrabeza2097 5 місяців тому +430

    ሰለሞን ሙሄ ፊልም እየሰራ ሳይሆን አብሮን እየኖረ ሚነግረኝ ነዉ ሚመስለኝ ያልተነገረለት አንደኛ የፊልም ባለሙያ ነዉ ለኔ 🙌🏻

    • @Commentator911
      @Commentator911 5 місяців тому +2

      I agree❤

    • @filmmakingcourseandshortmo7269
      @filmmakingcourseandshortmo7269 5 місяців тому +1

      Betikikil ychilal muhe ychilal ychilal ychilal ychilal muhe ychilal👌👌👌👌👈🤝👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ big respect selemon muhe

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 місяців тому

      🎉🎉🎉❤❤❤❤🌳🌳

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 місяців тому

      🎉🎉🎉❤❤

    • @Ekram_tube11
      @Ekram_tube11 5 місяців тому

      @@filmmakingcourseandshortmo7269 ?🥰🥰🥰

  • @Sariy177
    @Sariy177 5 місяців тому +189

    ይሄን የምትለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Lemishe
    @Lemishe 5 місяців тому +181

    ምርጡ የዋሁ ታማኙ ሰው ወዳዱ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሰለሞን አንተ የጥበብ ሰው ነህ ምርጥ ፊልም
    ሰሪ ነህ በርታልን

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 5 місяців тому +121

    ሶል ምርጥ ሰው።ጥንቅቅ ያለ ባለሞያ።ሶልዬ ክብር ይገባሃል ።በሰራኸው ልክ ያልተወራልህ ጀግና ተዋናይ 👌

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m 5 місяців тому +65

    በጣም የማከብረው የምወደው አክተር ነው ንፁህ ልብ ያለው ይመስለኛል ደስ የሚል ልጅ ትልቅ ሰው መሰልክ አለምሰገድ ማንዴላ ሰለሞን ነፃነት ያሉበት ፊልም አያመልጠኝም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg 5 місяців тому +115

    ቀጣይ አለም ሰገድ ይቅረብ የምትሉ ላይክ❤❤

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 5 місяців тому +3

      ስይፍሻ እባክህ አለምስገድ ተስፋዬን አቅርብልን

    • @yasinjey892
      @yasinjey892 5 місяців тому +2

      አለምሰገድ ምርጥ ተዋናይ

    • @DawitTadesse-mk8lf
      @DawitTadesse-mk8lf 5 місяців тому

      Please seife alemseged

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 5 місяців тому +60

    አባት:-ካለ አጊጥ,እናት:-ካለች እሩጥ,የሚለው ተረት ትክክል አባባል ነው!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾👏🏽🤟🏾🇪🇹

  • @semegntefera3607
    @semegntefera3607 5 місяців тому +7

    አንድ ጊዜ መንገድ ላይ አየ ነውና ሰላም ልንለው ብለን ፈራን እሱ አይተን ነበረ እና ስናየው እራሱ ሰላም አለን እኛም ደስ አለን ሰው አክባሪ ነው❤

  • @fre6233
    @fre6233 5 місяців тому +32

    ሰለሞን ሙሄ በጣም የምወደው ተዋናይ ነው።ስለእናቱ ያለው እንዳለ የእኔ ስሜት ነው "እናቴ ሞታ እኔ በህይወት የምኖር አይመስለኝም ነበር " ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል!❤

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 5 місяців тому +4

      ኡፍ እኔም ጭራሽ ይባስ ብሎ ለሷ የላኝን ፍቅር አይቶ እንዲህማ ከሆንሽ ብሎ ስደት ወጥቼ መርዶዋን ሰማሁ/ ከሷ ወዲያ ሞትም ሆነ መረዶ ምን አይመሰለኝም ሰደትና መርዶ አይታጡምና ቢመጡም የሷንም ተቀብያለሁ ብዬ ..... እናት ያላቹ ከቻላቹ በህየወት እያሉ የሚወዱትን ነገር አድርጉ በኋላ የሚያፅናናው እሱ ነው ሰላለፍኩበት አውቀዋለሁ ......

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 5 місяців тому +1

      እኔም

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 5 місяців тому +34

    ዉድ የሀገሬ ልጆች እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን፫🙏🙏🙏♥️♥️♥️አርቲስት ሰለሞን በጣም ነዉ እምወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ🤗♥️

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 5 місяців тому +22

    ኤርትራዊ ነኝ፡ሶል በጣም እምወድህ ተዋናይ ነህ።ኣንተን ያለህበት ፊልም ጥሩና ኣስተማሪ እንደሚሆን እርግጠኛ ሆኜ ኣይሃለው።በእርግጥም ማየቴ ኣይቆጨኝም።
    ሰላም ሉሁላቹ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ

    • @shimshonlevin1519
      @shimshonlevin1519 5 місяців тому +1

      Me tooooo sewedewwww🤷🏽‍♂️🤷🏽‍♂️🤷🏽‍♂️🫠🫠🫠☝️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🫡

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 5 місяців тому +40

    መስሎ ሳይሖን ሖኖ የሚተውን ምርጥ ትሑት አርቲስት ስወደው ❤😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ👏

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 місяців тому +2

    በጣም የማደንቀው ምርጥ የተዋህዶ ልጅ 🙏

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 5 місяців тому +12

    ሰለሞን ሙሄ በጣም የምወደው አርስቲት ሙሉ ጤና ፍቅር ከነመላው ቤተሰብህ ተባረክ ሁሌም በጥሩ ብቃት በጥሩ ሰውነት ታስደምመናለህ ❤❤❤ ፊልምን ሰለሞን ሙሄና ታሪኩ ባባ አፈሩ ይቅለለውእና እነሱ ይስሩት ለፊልም የተፈጠሩ ሁነው የሚሰሩት ጎበዝ ጀግኖች አንዎዳችሁለን ❤❤❤

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m 5 місяців тому +9

    ዛሬ በጣም አምሮብሀል ሰይፍሻ ሰለሞን ሙሄ የወሎጅ ሰላምህ ይብዛ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 5 місяців тому +16

    ምርጥ የጥበብ ሰው በአዲሱ UA-cam podcast አሪፍ ነገር ይግጠምህ ❤❤❤

  • @user-is8vz6vc7r
    @user-is8vz6vc7r 5 місяців тому +14

    ቀጣይ አለም ሰገድ ይቅረብልን😊

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 5 місяців тому +1

      ብዙ ሰው አለም ሰገድን አቅርብልን ይላሉ አለም ሰገድ እኮ ከኢትዮጵያ ውጪ ሆኗል የሚኖሩት

  • @user-dv8eb8mb3r
    @user-dv8eb8mb3r 5 місяців тому +11

    ሳል በጣም ብርቅዬ አክተረስት ነህ እድሜ ከጤና እመኝልሀለሁ። መልካም የስራ ዘመን

  • @mogiman
    @mogiman 5 місяців тому +17

    እናት ለዘላለም ትኑር ....❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 5 місяців тому +3

    ሰለሞን እጂግ በጣም የማከብረው ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኳንም አልዘፈንክ።

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf 5 місяців тому +7

    ሰሌ ምርጡ የፊልሙ ንጉስ ፍጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ አድናቂህ ነኝ 🎉❤❤❤❤❤❤

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 5 місяців тому +12

    እረ ፍጥነት የናተ ቲቪይለያል እኛ ገና እያየን ነዉ ለማንኛዉም ሰይፍዬ ምርጥ ሰዉ አቀረብክልን ሰልዬ ከነ ቤተሰብህ ኑርልን በጤና የሆነ ግዜ አንድ አካባቢ ጎረቤት ሆነን ኖረናል ጥሩ ጥንዶች ናቸዉ ልጆቻቸዉ ደሞ ሲያምሩ

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 місяців тому +17

    ሴፍሻ ሁሌም ሙሺራ እደመሰልክ ነው የዛሬው ሱፍ👌 ምርጥ አርቲስት ስለሞን ነህ ሥራህ ሁሉ ዋውናቸው👍

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 5 місяців тому

      እኔም ደስ ብሎኛል ዝነጣው❤❤❤

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia2127 5 місяців тому +9

    ሶልየ ምርጥ ሰው ነህ አንደኛ ሰው ነህ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 5 місяців тому +49

    እኔም አለም እሚጨልምብኝ እናቴን ያጣሁ ቀን ነው ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 5 місяців тому +3

      አይዞን እሱ ያውቃል

    • @user-co7yy8zq4c
      @user-co7yy8zq4c 5 місяців тому +5

      አሚን የሁላችንንም እናቶች እረጅም እድሜ ይስትጥልን😍😍😍

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 5 місяців тому +1

      Amen ❤

    • @SEADANURYE-hs5yu
      @SEADANURYE-hs5yu 5 місяців тому +2

      አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ❤

    • @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
      @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 5 місяців тому +1

      Wandoche lenatachwe leu fiker alachwe edamyachwen yarezmlh ❤❤❤

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 5 місяців тому +6

    ሰሌ በጣም ይችላል።ትክክለኛ የጥበብ ሰው ነው ግን በሰራው ልክ ትንሽ እንኳ አልተነገረለትም።ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ሰሌ

  • @bettybjun1891
    @bettybjun1891 5 місяців тому +1

    I felt like he talked my mind when he said"ke fetari kalhine kelela kemanim lihon aychilm" bcz I knw that 1st hand too....and I just want to say I rly appreciate this guy now its even more

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 5 місяців тому +2

    ወይኔ በጣም እምወዴዉ አርቲስት ሶል አድናቂህ ነኝ 🤙🤙ሠይፍሻ ምርጥ ሠዉ አቀረብክልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 5 місяців тому +3

    ሶል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ ምርጥ ሰው።ጥንቅቅ ያለ ባለሞያ።ሶልዬ ክብር ይገባሃል ።በሰራኸው ልክ ያልተወራልህ ጀግና ተዋናይ !!!

  • @saritytube8673
    @saritytube8673 5 місяців тому +30

    የማዳም ቅመሞችየ በሰላም ላገራችን ያብቃን 🙏

    • @Saade_Haseni-Sehami
      @Saade_Haseni-Sehami 5 місяців тому

      አሚን አሚን ያረብ ሀራችንንም ሰላም ያርግልን 🤲🤲🤲🤲

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s 5 місяців тому

      አሜን😢❤🎉

  • @Akielsa
    @Akielsa 5 місяців тому +5

    ሶል የኢትዮጵያ ፊልም ቅመም❤ ድምፁ ሲያምር ደሞ❤

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 5 місяців тому +2

    እጅግ የማከብረው፣የምወደው ፣ፊልም ሳይሆን እውነት ሆኖ እንዲታየን ያደረገ ምርጥ ተዋናይ!!! ረጅም እድሜና ጤ ና ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 місяців тому +4

    ሰይፉ በጣም አምሮብሐል የለበሥከው ሱፉ በጣም ያምራል

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q 5 місяців тому +1

    እናቴ ከባለድግሪ ትበልጣለች እጅግ በጣም ብልህ ናት እድሜና ጤና ይስጣት ሶልዬ ተጫዋች ነህ ክበርልኝ

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k 5 місяців тому +10

    ወሳኝ ሰዉ ሰሌ❤❤❤❤❤

  • @user-bh2si3mv5u
    @user-bh2si3mv5u 5 місяців тому +3

    ያልተነገረለት እዩኝ እዩኝ የማይል ምርጡ ተዋናይ 😍

  • @genitube7337
    @genitube7337 5 місяців тому +5

    ሶል ምንም ብትሰራ እንዴት እንደሚያምርብህ ስወድህ

  • @helenashewalem569
    @helenashewalem569 5 місяців тому +9

    የፍልሙ ንጉስ ሰለምን❤❤❤

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 5 місяців тому +4

    ጋሽ ሰይፉ እናመሰግናለን ስላቀርብክልን ሰሌ የምወድህ የማከብርህ ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 5 місяців тому +6

    ስይፉዬ የሳቄ ጌታ የእኔ ሽቅርቅር እምር በል ምን አባቱ ሳከብርህ ስወድህ የጠላህ ይጠላ❤❤❤

  • @Zahra19za19hra1
    @Zahra19za19hra1 5 місяців тому +2

    እኔም እላለሁ እናቴ ከለለች እኔ አልኖርም ምክኒያቱም ስትናፍቀኝ ድምጿን ካልሰማሁ ምግብ አይበላኝም ልክ እንደህፃን ልጂ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 5 місяців тому +1

    አሉ ከሚባሉ የፊልም ባለሙያወች ሰለሞንሙሂ ግባርቀደምነው እግዛብሄር እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ❤

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 5 місяців тому +2

    ለኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሁለት የጥበብ ሰዋች ወይ ከጥቂቶቹ የኔ ጀግና አዋቂ ምርጥ አርቲስት ሰልዬ ኑርልኝ በጣም ማከብርህ ምወድህ 🙏

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 5 місяців тому +6

    የሀገሬ ልጆች በስደት የላኔው ለናፈቂናው ለቅድስት ሀገራችን በሠላም ያቢቃን አሜን❤❤❤❤

  • @yoni.t2217
    @yoni.t2217 5 місяців тому +10

    ሰይፍሻ ዛሬ ደሞ ያበደ ነው ሱፈቻሽ ይመችሽ የአራዳ ልጅ❤

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253 5 місяців тому +1

    አርቲሥት ሠለሞን ሙሔ ድንቅ አርቲሥት ሆኖ የሚሠራ የተዋሕዶ የቁርጥ ቀን ልጅ እንቁ ልጇ ቀን ይከፍልሐልና ዘመንሕ ይባረክ አንተ የተዋሕዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ይቅናሕ ታሪክ አይረሣሕም ውዳችን ትለያለሕ አንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abunew-gu1wm
    @Abunew-gu1wm 5 місяців тому +1

    ሰይፉ ካነበብከው ላንተ ነው የምጠይቃቸው ጥያቄ ለትውልድ እና ለሀገር የሚሆን ቢሆን እንዲውም የማናውቀው ነገር በመጠየቅ የተሻለ ግንዛቤ እንድናገኝ አድርገን ፌዝ ብቻ አታድርገው።

  • @user-kw3ku6zz6y
    @user-kw3ku6zz6y 5 місяців тому +8

    የዛኔው ሳውንድ ትራኩ ግን ያሁኑን ወቅታዊ የእናቶቻችን ሁኔታ ነው የሚገልፀው ❤❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 5 місяців тому +10

    በአሁኑ ዘመን በምእራቡ እንዲሁም በአገር ውስጥም,ብዙ Degree,Master ,.... የተማሩ አለሥራ የተቀመጡ ብዙ ናቸው ስለዚህ በተቻለ መጠን ወጣቶች ተስፉ አትቁረጡ!ማንኛውንም ሥራ ስሩ በተማራችሁበት እስከምታገኙ !🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾

  • @hammoudcell4273
    @hammoudcell4273 5 місяців тому +4

    ሶል እምወደዉ አርተስት ምርጥ ሰዉ ❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 5 місяців тому +7

    በጣም የማከብረው የምወደው ፊልም አክተር በጣም እንስፍስፍ ጏበዝ አንደኛ ነው ለኔ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asfawossenbelela8003
    @asfawossenbelela8003 5 місяців тому +13

    እንዴት እኮ እንደምወደው ሰለሞን ሙሄን!!

  • @shimshonlevin1519
    @shimshonlevin1519 5 місяців тому +3

    I love this guy too much 🤷🏽‍♂️🤷🏽‍♂️🤷🏽‍♂️🫶🫶🫶🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🫡🫡🫡🫡🫡🇪🇷🇪🇷🇪🇷⚘️⚘️⚘️

  • @mr_amanuel.
    @mr_amanuel. 5 місяців тому +2

    ይሄን የምትለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ።

  • @kebron24
    @kebron24 5 місяців тому +1

    ዉይ ሰለሞን ሁሌም የተለዬ አክብሮት አለኝ ስላዬሁክ ደስ ብሎኛል!!

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 5 місяців тому +1

    ሶል የኢትዮጵያ ፊልም ድምቀት በጣም ነዉ የማደንቅህ ።ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነመላቤተሰቦችህ ይስጥህ ።ለናትህ መንግስተሰማይ ያዋርሳቸዉ ። 🇪🇷♥🙏

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 5 місяців тому +1

    ሶልዬ ከትምህርት ቤት ጀምሮ በጣም ጋደኛዬ ነዉ በጣም ሼም የሚገለዉ የዋህ እራሱን ለሰዉ መስዋት የሚያደርግ ሰዉ ብቻ አዛኝ ነዉ

  • @yimer2543
    @yimer2543 5 місяців тому +3

    ሶል ጎበዝ ባለሞያ ነህ ከእነ ቴዎድሮስ ተሾመ አይነት ለሙያው ከማይታመኑ ሰዎች ራስህን አስከብር!

  • @NigistNg
    @NigistNg 5 місяців тому +1

    ሰለሞን የጥበብ ብቻ ሳይሆን የሁላችንንም እውነታ የማሳየን ድንቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatadela
    @hayatadela 5 місяців тому +13

    ዛሬ የሴፊ ሱፈ የተመቸው እጅ ወደ ላይ

  • @truejoy2058
    @truejoy2058 5 місяців тому +11

    ጋሽ ሰይፉ የዛሬው ሱፍ 👌

  • @eyaderaddis3060
    @eyaderaddis3060 5 місяців тому +1

    ሶልዬ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-xv6eh3nq1p
    @user-xv6eh3nq1p 5 місяців тому

    አዳድ ዘፋኝ ነን የሚሉ እንኳን እዳተ ድምፅ የላቸዉም እዉነት ምርጥ ነዉ አንተንና ባለቤትህ አድናቂ ነኝ ማኛወች❤❤❤

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 5 місяців тому +1

    መልካም ሰው እናትህን በአፀደገነት ያኑርልህ

  • @akakiresort1723
    @akakiresort1723 5 місяців тому +2

    ሰይፍሻ በጣም ያምራል የለበስከው ይባርክልህ

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 5 місяців тому +4

    Love and respect for the talented and gentleman.

  • @tegegnfetenegezaw1247
    @tegegnfetenegezaw1247 5 місяців тому +2

    በጣም በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ ሶል!!

  • @FlamingoTube787
    @FlamingoTube787 5 місяців тому +7

    ያልተነገረለት ምርጡ ተዋናይ በርታልን እኔም ያልተነገረልኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ እስኪ በናታቹ አበረታቱኝ😢

  • @Bisrate
    @Bisrate 5 місяців тому +10

    እያየንህ ሸበትክብን ፣ተመለጥክብን አይ ጊዜ ። ኑርልን ጸጋህን ያብዛልን

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 5 місяців тому +2

      Ye esu becha new yetayesh anchim arjteshal

    • @1_.-gunners
      @1_.-gunners 5 місяців тому

      Zimta manen gedele mawrat kalchalsh.
      Arogit Kubetam neger besh. Uffff

    • @amanuelgetahun7506
      @amanuelgetahun7506 5 місяців тому

      @@corneliatesfaye2989 😂😂

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 5 місяців тому +1

    ሰለሞን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተ ያለህበት ፊልም በጣም ነው እምወደው❤❤❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 5 місяців тому +3

    ትሁት ሰው አክባሪ ሰው❤️❤️❤️

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 4 місяці тому

    ሶል እንዴት እንደምወድህ🥰🥰🥰 ያልተነገረለት ሙስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን እምቅ አቅም ያለው ሰው🥰

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv 5 місяців тому +3

    ይህ ምርጥ የተዋህዶ ልጆ❤❤❤❤

  • @appseth8007
    @appseth8007 5 місяців тому

    ሰለሞን ሞሄ ምርጥ ነህ በርታ የሰፈሪ የቀራንዬ መድሀኒአለም ልጅ ነህ የቀራንዬ ልጆች ታዋቂ ስትሆኑ ለምን ሰፈር ትቀይራላችው የእውነት ግርም ይለኛል ጥበበ ወርቅዬ ልክ ሲፈምስ ለቀቀ ቀራንዬን ስንት ያሳለፈባትን ይረሳው ይሆን አላድግ ያለች የጥንት ሰፈር አፍርታ አሳድጋ ጥላችዋት መሄድ እኔስ ትናፍቀኛለች በስደት ሆኝ እንኳን ያደኩባት ሰፈሪ ደብሪ ቀራንዬ መድሀኒአለም

  • @Amharawollo
    @Amharawollo 5 місяців тому +7

    ሶል ስወደውኮ ሶል ያለበትን ታሪኩ ባባ ያለበትን ፊልም እየደገምኩ ነው እማየው ቢያንስ 5 ግዜ እይቸዋለሁ ደግሜ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 5 місяців тому +2

    Amazing actor with an amazing character and personality.

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 5 місяців тому +5

    ዋዉ በዚህ አንግል አላየሁትም : ዜሮ ድግሪ የአየር ንብረቱ መስሎኝ ነበር ::
    ለካ ዜሮ ድግሪ ያልተሰራበት የትምህርት ማስረጃ ማለት ነው😮

  • @mulukenabriham8436
    @mulukenabriham8436 5 місяців тому

    ማርያምን ምርጥ ፍልም ነው።
    አይቼው የወደድኩት የዓመቱ ምርጥ ፍልም❤

  • @martizell1
    @martizell1 5 місяців тому +1

    ሶልዬ እንዴት እንደማደንቅህ እንደማከብርክ እኮ
    አንተንም ባለቤትክኝ(ቤቲ) እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤

  • @user-js2dy6wj6t
    @user-js2dy6wj6t 5 місяців тому +3

    ሶል ምርጥ ሰው❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 місяців тому +1

    የተረጋጋ ጎበዝ ተዋናይ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @geez2115
    @geez2115 5 місяців тому

    ሶል ፍቅር የሆነ ሰው ነው ሶልዬ መንገዶች ሁሉ ላንተ ክፍት ናቸው አሁን አንተ ብቻ በርታ ሰው ቅን ደግ ሲሄን እግዚያብሔር ይህን ያደርጋል🙏

  • @genet21
    @genet21 5 місяців тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተዋናይ ስወድህ ሰሌ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 5 місяців тому +2

    በጣም ነው የምወደው ሰለሞን ሙሄን😊

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 5 місяців тому +1

    ሰለሞን ድምፅህ የመዝሙር ነው ።

  • @genetadugahirute-qi7bm
    @genetadugahirute-qi7bm 5 місяців тому +1

    የኔ ምርጥ ነህ ሶል በርታ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo 5 місяців тому

    እኔ ወላሂ እናቱን የሚወዲ ወንዲ የሚያከብር ወንዲ እጂግ በጣም ክብር አለኘ የምረጦች ምረጥ ብየሀለሁ

  • @genilove5414
    @genilove5414 5 місяців тому

    በጣም የማደንቅህ ተዋኔይ እድሜ ይሶጥህ

  • @user-ge2uo6ne5h
    @user-ge2uo6ne5h 5 місяців тому

    ሰለሞን ሙሄ ጎረቤቴ አብሮ አደጌ የስፈሬ ልጅ የአመለወርቅ ልጅ ስላየውክ ደስ ብሎኛል እድሜ እን ጤና ይስጥክ ከነመላው ቤተስብክ።

  • @selam801
    @selam801 5 місяців тому +2

    ሶል ተወዳጅ ተዋናይ ሰወድህ❤😊

  • @fasikawasefazewudie4384
    @fasikawasefazewudie4384 5 місяців тому +1

    በጣም ማደንቀው ሰው እድሜህን ያርዝመው

  • @MekonnNegashNegash
    @MekonnNegashNegash 3 місяці тому

    ሰለሞን ሙሔ ... የተረጋጋ ትሁት ደግሞም በሰል ያለ አዝናኝ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ... እግዜር ይባርክህ

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 5 місяців тому

    ሰሌ ምርጥ ተዋናይ ድምፅአዊ መሆን ነበረብ እውነቱ ነው ወድም አድናቂ ነህኝ ፊልሞች ምርጥ ናቸሁ በረታ🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 5 місяців тому +1

    ሶል ስወድህ ማርያምን በቃ ምርጥ አክተር 😍😍😍

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 5 місяців тому

    እውነት ነው በህይወት እያሉ ያቅማችንን ማድረግ ባይናረንም ንፁህ ፍቅር ከመታዘዝ እና ከማክበር ጋር መኖር
    አምላካቸው ኡይርዳህ ሰሌ❤

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 5 місяців тому +1

    ስወደው ሰልዬ እድሜህን ያለምልምህ ❤

  • @Too495
    @Too495 5 місяців тому

    ሰይፋሻ መሻሻል እየታየብህ ነዉ ምርጥ ምርጥ ሰዋች በማምጣት መሰረት መብራቴ በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @AaA-yq1dk
    @AaA-yq1dk 5 місяців тому +1

    ሶል ክበርልኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 5 місяців тому

    ሶል ወንድምህ እውነቱን ነው ዘፋኝ ብትሆን በጣም ያዋጣህ ነበር በጣም በጣም ድምፅህ ቆንጆ ነው

  • @Emube1
    @Emube1 5 місяців тому

    ሀገራችንብዙ ድቅሰወችአሉባት ግን መሬው የነቁ ሰወችን አይወድምያጠፋቸዋል ምንዋጋለው ሰላምለሀገራችን ስደተኞች ሰላምሁኑልኝ