Anchor የፋኖዎች ግስጋሴ መቀጠሉ፥ የእነጄ/ል አበባው ዝግጅት፥ የአዜብ ወርቁ መታሰርና መፈታት፥ አዲስ አበባ ሲፈርስ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች፥ የትግራይ ቀውስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 160

  • @mesaymekonnen5
    @mesaymekonnen5  2 години тому +12

    ua-cam.com/video/KZZO9SwxUPg/v-deo.html

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 години тому +15

    ትክክል መሳይ ወንድሜ ፋኖወቺ በአንድ ወቅት በሁሉም በእማራ ክልል ቢጀምሩት ድሉ ያፈጥናል. ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አንድ አምሀራ 🙏 ድል የነበልባሉ ፋኖ. 💪💪💪💪

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 2 години тому +10

    ድል ለፍኖ❤

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 2 години тому +10

    ኢትዮጵያውያን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ቲቪ ሬዲዎንም የሚያዳምጥ የሚያይ የለም እውነት ነው የምልህ

  • @Vdis-y5l
    @Vdis-y5l 2 години тому +4

    ድል ለኣማራ ፋኖ💪💪💪💪

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 2 години тому +8

    ሁለት ወሳኞ ሰውች ማሳይ ና ደሬ❤

  • @Sunn-o8m
    @Sunn-o8m 2 години тому +7

    2 ጀግኖች ብልጽግና ያንቀጠቀጠ

  • @pastadymeklit788
    @pastadymeklit788 Годину тому +2

    ሰላም መሳይ ና ደረጀ ብዙ የደፈጣ ሰበር ዜና ሰማን እባካችሁ የፋኖን አንድነት ዜና ንገሩን አምቢተኞችን ምከሩልን ያኔ አማራ ነጻ ይወጣል

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 37 хвилин тому +3

    ወገኖቼ አንድ የረሳነዉ ነገር እግዚአብሔር አለ ለእሱም ጩኸታችንን አንርሳ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Годину тому +2

    Wow ደሬ እና መሳይ በዚህ ሰአት እንዴት ተገኛቹ ❤❤❤ በርቱልን ጀግኖቻችን ። ድል ለፋኖ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 години тому +5

    መሳይ ጊዜ እንደዚህ የሚቀጥል ይመስላቸዋል ነገ ሁሉም የጅን ያገኛል

  • @yonasdemesie2663
    @yonasdemesie2663 2 години тому +5

    ወጥር ፋኖዬ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 34 хвилини тому +3

    አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠላት

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 2 години тому +4

    Messay and Dera thanks!!!!!

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 Годину тому +1

    ደረጄ እና ትግስት ለየቅል ናቸው። በጣም ይቸኩላል። ጥያቄ አያስጨርስም። ጣልቃ የግሉ ናት። መሳይ እያወራ የሆነ ነገር ጭንቅላቱ ውስጥ ትዝ ካለው አይታገስም ይለቀዋል። ለተመልካች ወይንም ለአድማጭ በጣም ያሰለቻል። እባክህን አንተ ሰው ታረም። የፈለከውን ያህል የጋዜጠኝነት ልምድ ቢኖርህም ይሄ ባህሪህ ከደረጃህ ዝቅ ያደርግሃል። አስተካክል። ይሄን ስልህ ግን አንተን ለማሳነስ አይደለም። እውነት ነው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። እያዋዛህ የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ። በርታ።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 28 хвилин тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 25 хвилин тому +2

    አግዚአብሔር አለ ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዉድቀት ሰዉ በላ ኦሮማዉ አገር አፍራሽ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 години тому +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ ወንድሞቻችን እውነታችሁ ነው ውጭ ቁጭ ብለው የሚሳደቡ አሉ ምን እንደሆነ ምክንያቱ ሳያጣሩ በታጋዮቻችን ላይ የሚፈርዱ ትንሽ እያሰቡ ቢናገሩ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለእኛ ብለው በጫካ ለሚዋደቁ ጀግኖች የፋኖ ወንድሞቻችንን ያጠንክርልን አንድነታቸውን ያብዛልን ድል ያጎናፅፋቸው ድል ለጀግናው አማራ ነኝ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 години тому +3

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 30 хвилин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ በሉ መሳዬ❤❤❤🎉

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 31 хвилина тому +2

    እግዚአብሔር ፣ይፈርዳል፣፣

  • @HabebaAwol
    @HabebaAwol Годину тому +2

    ስወዳችሁ❤❤❤ውድ ወንድሞቼ በርቱልን❤❤❤

  • @setegnmekonen
    @setegnmekonen 2 години тому

    መሳይ ፣ድሪ በጣም እናከብራቸዋለን እወዳቸዋለን እድሜና ጤና ይስጣቸው የኢትዮጵያ መንግስትንይ ይሚልው አጥፊ ቡድን የኢትዮጵያን ንብረት ብያስረክቡ የተሻለ ነው ከመጠየቅ ለማምለጥ የሚያደርጉት መላላጥ እንደሚያዋጣቸው አስቀድሞ ቢርዱ የተሻለ ነው ብዬ አምናለሁ።

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq 2 хвилини тому

    ድል ለፋኖ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu Годину тому +1

    ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b 12 хвилин тому

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 59 хвилин тому

    ደሬ ደስ ትለኛለህ። ነገሮችን አዋዝተህ የምትገልፅበት መንገድ ይመቸኛል።

  • @user-mv7yy7fs8w
    @user-mv7yy7fs8w Годину тому +1

    ❤❤❤❤ እናሽንፋለን..

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 47 хвилин тому

    "ከድህነት ጋር አንሶላ መግፈፍ" ደረጀ ሃ/ወልድ👍

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 Годину тому +1

    ስለ አዲስ አበባ ዝም አንልም የንቀቅናቄው መሪ

  • @BayeLiknaw
    @BayeLiknaw 2 години тому +1

    በርቱ

  • @Belay1974
    @Belay1974 2 години тому +2

    ወገኖች አድስ አበባ ውስጥ ነዳጅ የለም

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Годину тому

    Iwunet new🎉 Mesemer alebet☝️
    Nefs yimar🙏

  • @a7a196
    @a7a196 2 години тому +1

    God bless you! Both ❤❤❤

  • @derejeabebe2967
    @derejeabebe2967 2 години тому +3

    Berta mesayachen

  • @haregewoyenworku8770
    @haregewoyenworku8770 30 хвилин тому +1

    እውነትን ማቸነፋ አይቻልም!

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Годину тому

    ደህና ያሳድረን አምላክ

  • @Ma_Mo663
    @Ma_Mo663 Годину тому

    Mesay and Dere, I appreciate your dedication.

  • @SaidanBdd
    @SaidanBdd Годину тому +1

    2017 የፍኖ አመት ነዉ የምትሉ❤❤❤

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 2 години тому

    ጀግኖች

  • @mulugeta-eh3jj
    @mulugeta-eh3jj Годину тому

    Be strong you guys

  • @gashawassefa1376
    @gashawassefa1376 49 хвилин тому

    Thanks Mesay you are trying bringing medias together, ye Amhara yekurt ken lije

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 години тому +2

    የከበረ ሠላምታ ይድረስ እያልኩ የነአባውዛቻ የሽሮ ድንፋታ ከድሥቱ--እናንተጨርሥት።አሁን ፋኖ መካናይዝድ እየገነባ ነው በቅርብ ጊዜ ወደ አራትኪሎ ያጠቃል100 በርሰት።

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 5 хвилин тому

    መሳይ እና ደሬ ከልብ የልቤን ነው የተናገራችሁት አመሰግናችኋለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @q2sen158
    @q2sen158 Годину тому

    Good job guys

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 години тому

    ጋዜጠኛ የሚዲያው ድሮንሬወንድም መሳይ መኮነን ? የሚዲያው ብርቱ ነበልባሉ የሚዲያው ድሮን ወንድም ደረጀ ሀ ወልድ እንኮን ስላም መጣቺሁ 🙏
    ድሉ ይፋኖ ነው ኢንሻአላህ 🙏🎉🎉🎉🎉

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Годину тому +5

    አዲስ አበቤ ተንስ ፣
    አይንህ እያየ ነው ተኝተህ ስትፈርስ ፣
    ድል ለጀግናው ፋኖ !!!

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 години тому +1

    የብልፅግና መንግስት ሁሉኑም አፍኖ ይችለዋል ለምን ተተቸሁ ብሎ ሰውን ማሰር

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 2 години тому +1

  • @user-mv7yy7fs8w
    @user-mv7yy7fs8w Годину тому

    ሁሉም በአንድ ላይ ቢጀምሩ ውጤቱ ድል ነው።

  • @da8387
    @da8387 Годину тому

    ፍትሕና ነጻነት በነጻ ኣይገኙምና
    👉 ማሞ ማሚቴ ነቃ ነቃ☝️

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Годину тому

    አይ ደሬ?..ተነተንሽዉ¡¡.
    መሣይዬ ጀግናዉ

  • @CherinetAdmasu
    @CherinetAdmasu 2 хвилини тому

    በርቱ ነገር ግን ህዝብ ባንድነት እንዲነሳ ጠንክራችሁ ስሩ መሬት ላይ ያለው ችግር ከሚነገረው በላይ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዚ መዓት ያስወጣን አሜን።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 19 хвилин тому +1

    Thanks 🙏👍 for your efforts you're struggling this much to what you can, may God strengthen you and we support the freedom fighting for to be safe and free from those Tyrants whoare craving for to be kingsto live for ever? Many kings? Your concerns and awareness is different and opposite to those monsters. It's so sad 'ግም ለግም፣ ' all the leaders and followers are snails. We/I keeping on praying for God's mercy and grace, God see and hear, His time is in His Hands. May God shorten these sorrowful people's burden? 😅 God be with you, always?

  • @user-fg3fb6kx6c
    @user-fg3fb6kx6c Годину тому

    ይህን መንግሥት ማውረድ ምርጫ የሌለው አንድያ መፍትሄ ነው። በአሁኑ ወቅት በተደራጀና ዘለቄታዊ በሆነ መንገድ የአገሪቱን ችግር ለመቀነስ የሚችለው የአማራው እንቅስቅስቃሴ ነው። ይህን ስብስብ መደገፍና መተባበር አገርን ለማዳን ያለን ብቸኛ ምርጫችን ነው ብዬ አምናለሁ። የሚደርሰውን ጥፋት ዝም ብሎ ከመመልከት የአማራውን እንቅስቃሴ ሲሆን አብሮ ብረት በማንሣት ካልሆነም በማንኛውም ረገድ በመደገፍ ይህን ዘረኛና ፀረ ኢትዮጵያ ወሮበላ መንግሥት መፈንገል የግድ የሆነበት ጊዜ ላይ ደርሰናልን እንነሣ!

  • @derejeabebe2967
    @derejeabebe2967 2 години тому +1

    Mokshe Berta, weteru

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 28 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulekidane2226
    @lulekidane2226 Хвилина тому

    እንዴት ነው ነገሩ? የተማሪዎች ከትምህርት መስተጓጐል እንደ ድል ይቆጠራል እንዴ? ኧረ እየተስተዋለ!!

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 2 години тому

    በተለይ ቲክቶክ ላይ የሚሰሩ አማራ ነን የሚሉ ሠዎች በጣም ሊነገራቸው ይገባል በጣም እየከፋፈሉ ነው ያሉት

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 2 години тому +2

    ደሬ እና መሳይ እንደምን አላችሁ እባክህ ደሬ የትክክለኛ ዩ ቲዩብህነ አሳውቀን ብዙ በደሬ ስም የተከፈቱ አሉ ትክክለኛውን ላክልንነ

  • @GizaHabt
    @GizaHabt Годину тому

    ውስጡ ለቄስ ነው መሳይ
    ቀጣዩ ትውልድ የትኛውን ሀገር እንደሚረከብ ያሳስበኛል

  • @user-mv7yy7fs8w
    @user-mv7yy7fs8w Годину тому +1

    Year of fano new

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 17 хвилин тому +1

    የወረደ፣ክብረ፣ቢስ፣ሕዝብ፣ሲቸገር፣የሚያይ፣ያራት፣ኪሎ፣አሻንጉሊቶች፣ባልና፣ሚስት፣ዘይት፣ሰጥተው፣ፎቶ፣የሚነሱ፣😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YeshgetaAddis
    @YeshgetaAddis Годину тому

    መሳይ ትለያለህ bravo

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Годину тому

    ዘንዶው ሲወገድ የገነባው የገለባ ክምር ይናዳል።

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h Годину тому

    ስለ ስለተረኞች አዲስ ነገር አለ ሀይሌ ጋረመንት አካባቢ ምስኪኖች የሚሠሩበትን የንግድ አካባቢ እንዲነሱ እና ለተረኛ አባል ለሆነው አርቲስት ታደለ ገመቹ እንዲሠጥ ተወስኖአል ።

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e Годину тому

    ደረጅ የምትናገረው ሌላ የምትሰራው ሌላ አንድ ሰሞን እስክድር ስር ተፍ ተፍ ስትል ነበር ከመሳይ ተማር

  • @YonasDebebe-c8h
    @YonasDebebe-c8h Годину тому

    ሕዝብ እያለቀ ለስልጣን ጥም መወጣጠር በተለይ ጎጃም አካባቢ የለባችሁን ኢጎወደጎን ትታችሁ አንድ ሁኑ ብለን የምንወተውተው የሕዝባችንን ጉዳት ይቀንሳል ብለን በማመን ነው።

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 Годину тому

    ለምን ከህሊናቸው ጋር ከተጣሉ ሰዎች ድሮስ ምን ይጠበቃል እርሷቸው መሳይና ደሬ

  • @teferiwondemu
    @teferiwondemu Годину тому

    🎉🎉🎉

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 Годину тому

    የአምባገነኖችን ፕሮፓጋንዳ ማን ከልቡ ያዳምጣል?

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Годину тому +1

    አንድ ፀሀፊ አዜብ ፈርታ አስፈራችኝ አለ!!!የፃፈችዉን ማንሳትዋ ሽብር ለመንዛት ነዉ!!!!

    • @Fekadu-s5c
      @Fekadu-s5c Годину тому

      What did you do except criticising others who are trying to contribute their share

  • @fetihaabdurahman1502
    @fetihaabdurahman1502 2 години тому

    ❤👍👍

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 51 хвилина тому

    ምስኪኑ ደሀ በቃኝ ያለ እለት
    እሱን አያርገኝ ባንዳ ሰራዊት

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 Годину тому

    ሀገርን እያፈረሱ ነው ከፒያሳ የተነሱ ኮነደሚኒየም የተሰጣቸው ቅድሚያ ክፍያ 180 ሺ በአንድ ወር ክፈሉ ተብለው ተጨንቀዋል

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 2 години тому

    ዴሬ መሣያቺን እናተ ተባረኩ ኑሩ ግን ባአማራ ፈኖዎቺ በጣም አዝናለሁ እዉነት ለመናገር ትግሬ ባንሥተኛ ሚሊየን ዝቅ ያለቺ ነበር ግን ክልሏን አፅድታ ሠፊዉን አማራ ክልልን ጨርሣ አድሣባ መድረሻ አድርሣዉ ነበር አሁን ግን ሼዋዎቺ እኳ ጫፍ ላይ ተቀምጠዉ ኧረ ወይ ምንም አዝናለሁ አዝናለሁ ለማሥኪኑ ህዝብ አድ ለማያቀዉ ገበሬ ፍርዱ ከፈጣሪ ይዉረድለት

    • @Finfine672
      @Finfine672 Годину тому

      ትግሬዎች እኮ የ ኢትዮጵያ ትልቁን የስሜን ዕዝ መሳራያ ይዞ ነው የተዋጋው ታንክ ፣ ሮኬት ፣ ም
      መድፍ ይዞ ነው ፣ ፋኖ ከታች በክላሽ ነው የተነሳው እዚህ መድራሱ ሊመስገን ይችላል በ አንድ አመት

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 Годину тому

    ኧረ መፍትሔ ኧረ መፍትሄ

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 50 хвилин тому

    መሳይ ደጋሚ፣ደብተራ፣ደግምቱ እየሰራልክ ነው።

  • @et2507
    @et2507 2 години тому

    አዜብ ወርቁ
    =========
    Aks not what but aks why she said., I am not voting democrat. I am voting a black woman for president. Memories of Grandma.

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 Годину тому

    በዓለም የሌለ፣ ሳይንሳዊ ዘመናዊ ያለሆነ መሪ፣ ፎቶ ብርቅ የሆነበት መሪ፣ ከሰው ይልቅ ችግኝ የሚያከብር ሸለፈታም መሪ አጋጥሞናል። ይህ ሰው የሚዋረድበት ሣር የሚበላበት ጊዜ ይመጣል።

  • @user-mv7yy7fs8w
    @user-mv7yy7fs8w Годину тому

    Hulum be andelaye benesu

  • @tesfayetenkolu4680
    @tesfayetenkolu4680 2 години тому

    Lerasik yeteshale nuro eyenork yedaha lij tascerisalek

  • @GetahunFayisa-p6s
    @GetahunFayisa-p6s Годину тому

    Baruk hono sayihon ba ayinu ayitoo naw Addis Ababa Tamachitonal

  • @amareyarit5401
    @amareyarit5401 Годину тому

    አዲስ አበባ ቤት ለመግዛት ሃስቤን ቀይሪያለሁ ኢትዮጵያው ውስጥ የለፉብትን ሃብት ለሌላ የሚስጥ መንግስት በለበት ሃብቱን የሚያፍስ ድኩማን ነው

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 9 хвилин тому

    ደረጄ ድል ከፈለጋችሁ እውነት አውሩ አታመጣጥኑ ዘመነ ካሴ የተባለ የብልፅግና ባለሀብቶች ካድሬ ጎጃም ላይ ትግሉ ሲቀጣጠል በብርሀን ፍጥነት እንዲፈታ ተደርጎ በብርሀን ፍጥነት የጎጃምን ትግል አኮላሸ:: የብአዴን ባለሀብቶች ሀብታቸውን ለማትረፍ የሚችሉት ፋኖን አኮላሽተው መሆን ስላለበት ያንን ለማምጣት ፋኖን አንድ ወጥ አርጎ እነሱ የሚቀሉቡትን ዘመነን መሪ ማድረግ ነው ከዛ በድድር ስም ፋኖን ማኮላሸት ነበር:: እውነቱ ይሄው ነው የህልውና ትግሉ መነሻው አማራ ሆኖ ሳለ አላማውን ክዶ ውደ ጎጥ ለመክተት የሚደረገው ጥረት በነዘመነ አይደል እንዴ ? እንደ ህዋት እኔ ከምመራው ውጪ ፋኖ በጎጃም እንዳላይ እያለ እገታ የሚፈጥረው ማነው ? መሬ ወዳጆ ጥሩ ታጋይ የፖለቲካ አረዳዱ ችግር ስላለበት ይሄው ወሎ ላይም እንደ ጎጃሙ ለማኮላሸ እየተጣራ አይደሉም ? የዚሁሉ ችግር አመንጪ የበአዴን ባለሀብቶች እና የነስን ሴራ የሚያስፈፅመው ዘመነ አይደለም ?

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 хвилини тому

    ኢቶ360ናቸው፡እየኸፋፈሉ፡ያሉት፡ዘመድኩን፡በቀለን፡ጨምሮ፡

  • @piealpha795
    @piealpha795 2 години тому

    Diaspora if they can’t help the struggle of fano, at least they need to shut the hell up

  • @militiakidane
    @militiakidane 2 години тому

    ደባርቅ በማን እጅ ናት

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 2 години тому

    ደሬ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 2 години тому

    እውነትነወከዚህደቂቃከዚህሰዓትከዚህወርጀምሮዐምሐራንከሞትኢትዮጵያንከመፍረስለመመዳንበውስጥምበውጭሀገርምያሉተጋዮችበሙሉአንድመኾንአለብንይህንንምበአዋጅማሳወቅአለብን

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 Годину тому

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @Animalfarm5g
    @Animalfarm5g Годину тому

    እስክንድር ወደ ሚዲያው ይመለስ! ጫካው ዱሩ ውጣ አትበጥብጥ እያለው ነው።

  • @Yisahak12
    @Yisahak12 Годину тому

    አንድ ኪሎ ዱቄትም ሆነ አንድ ዶሮ ከመንግስት ካዝና ወቶ ቢገዛ እንኳን እንዴው ጡሩ ነበር። ሁሉንም ባለሀብቶችን በካድሬዎቹ አስጨንቆ ለምኖ የሰጠውን እኮ ነው ሰጠን የሚሉት ደሬ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 години тому

    ኢትዮጵያ ያለችው በኢቲቪ ውስጥ ብቻ ነው ህዝብ እያዬ ያለው የመሬት ላይ እውነትን ነው።ግን መላው ኢትዮጵያዊ ፋኖን በተስፋ እየጠበቀ ነው።ሆኖም የመኖ ወደ አንድ አለመምጣት እያሳሰበው ነው።እናንተም ፋኖ ላውንቸር ፈንጅዎችንና የተለያዩ ቦንቦችን ካልታጠቀና የውጪና የውስጥ አስተባባሪ ክንፎችን በእውነታ ላይ መስርቶ ካላጠናከረ ወድቀት መግፋት ሊከብደው ይችላል።

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Годину тому

    እስታሊን ሲያንቀጠቅጣቹ አንድ ለናቱ ሚድያ እንደነበረው ማለት ነው

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Годину тому

    Yibelew! Wedeh ketedefah, bichinuh ayikfah!☝️ metagel mekawom sigebaw, taglo lemetal kemewagat, such bilo be Fano dem bicha netsanetun ligonatsef yemimegn Ethiopiawi kale, hilm new!!!!

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Годину тому

    የጋላ መንግሥት አብቅቶለታል 😂😂😂

  • @et2507
    @et2507 Годину тому

    ስፔክትረም
    =======
    በበኩለ ዘመናይ ኢትዮጵያውያን ሚፈለስሙት ኢትዮጵያ ወይ ኢትዮጵያዊንት ምንም ኣይገባኝም:: ጁቢተር ቢዴርሱ ማርስ ላይ ቢያርፉ የጭነት መኪና ኣለ ኣውታንቲ የማይታሰብ ነ:: ኣውታንቲ ብሎ መሳዴብ.... እቴ?? Richard Fish.

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Годину тому

    እስክንድርን ምከሩት ወደ ሚስቱና ልጁ ይመለስ እንሽላሊቱ በቅርቡ ከአማራ ህዝብ ትግል ውሀ እየቸለስበት ነው ስንት ጀግኖች ዋጋ የከፈሉበትን ትግል እያደናቀፈ ንፁህ አንችን እየበላ በደም ተጨማልቋል የውባንተ ገዳይ እስክንድር ነጋ የሚባል ተለጣፊ ባንዳ ነው እኛ አማራዊያን ውጭ ሀገር ሆኖ ዶላር እየላከ ለአማራ ህዝብ መሪ አይመርጥልንም ጀግኖች ንፁህ አማራ ፍኖዎቻችን ናቸው ምርቶችን ከዶላር እዝ ውጭ
    ዶላር እዝ ይውደም ንፁህ አማራ ፍኖዎቻችን ለድል ይብቃልን።

  • @Lemecha-p3b
    @Lemecha-p3b Годину тому

    Sele gala atawru please