ያልታየው ሚሊዮን ብርሀኔ /ጩባው/ ሰርግ Million Birhane Wedding

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 482

  • @millionbirhane-5988
    @millionbirhane-5988  3 роки тому +34

    New Prank የፍቅረኛሽን ከንፈር ልሳመው Ethiopian Prank 2020 | ያልጠበቀችው ነገር ገጠማት የድሮ ፍቅረኛዋ
    ua-cam.com/video/IokFFectESs/v-deo.html

  • @ሀኒአባቷንናፋቂ
    @ሀኒአባቷንናፋቂ 4 роки тому +89

    ፍቅር እስከ መቃብር ብያለሁ እኔም በቅርቡ ኢንሻ አላህ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @adnetmedia7622
    @adnetmedia7622 2 роки тому +2

    ጩባውየ ያብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ከሀገር ሁኛ የደስታህ ተካፋይ ብሆን እዴት የበለጠ ደስ ባለኝ ነበር ሁሌም እድሜ እና ጤና ፍቅር ሰላሙን ሁሉ እመኝላችሁ አለሁ

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 роки тому +16

    የእውነት እጥር ምጥን ያለ ሰርግ ማካበድ የሌለበት ኖርማል ሰው የተዳረ እንጂ የአርቲስት አይመስልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያብረሃምና የሳራ ይሁን😍😍😍

  • @millionbirhane-5988
    @millionbirhane-5988  4 роки тому +5

    Full Amharic Movie Mekanikua መካኒኳ በ ዩቱብ ቻናላችን ዛሬ ተለቋል። ከታች ያለውን link በመጫን መምልከት ትችላላችሁ
    ua-cam.com/video/LzIbtQ9shho/v-deo.html

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +35

    የሰርግን ቪዲዮ ሁሌም ሲያዩት አዲስ ነዉ የተባረከ ይሁን የኔንም ሰርግ ትዝ አስባልከኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍👌

  • @mengistutube2512
    @mengistutube2512 4 роки тому +17

    10,000 ዶላር ከፍየ ብሆን መግባቴ አይቀርም ነበር በቅርብ ምኖር ብሆን ኖሮ ጩቢቲ አንተ ልዩ ሰው ነህ እድለኛ ሴት ነት አንተን ያገባች አንድ ቀን ሳይከፋት ሁሌ እንደሳቀች ትኖራለች ትዳራችሁ ይባረክ ።

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 2 роки тому +3

    አሬፍ ድግሥ ቀለል ያለ ጩባዉ አላህ ትዳረህን የተባረከ ያድረግልህ የኛ አዝናኝ አተ ያለህበት ሁሉ ያዝናናኛል ለቅሱህም ቢሁን ያስቀኛል😂 ነፈሰ አመት ኑሮልኝ በፍቅር

  • @haymanottebebu1049
    @haymanottebebu1049 Рік тому +5

    ጩቢቲዬ መልካም የትዳር ዘመን ብያለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @salahamr7635
    @salahamr7635 4 роки тому +35

    በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያሳምርላችሁ በሰላም ትገላገል

    • @feventube288
      @feventube288 4 роки тому +1

      ቤተረብ እንሁን በቅንነት

  • @christinebodyo8933
    @christinebodyo8933 Рік тому +1

    ጩባው በጣም ደስየሚል እጥር ምጥን ያለ ሰርግ ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ❤❤❤❤😊😊😊😊💗💗💗💗

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +9

    ምን ይሻለኝ ጥዶች ሳይና ሰርግ ሳይ አግቢ አግቢ ይለኛል አይቼ ስጨርስ ትዝም አይለኝ 😂😂😂😂

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому +1

      😂😂😂😂😂 Enim🙆

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому

      @@mariyamsaikhsaikh3978 እኮ

    • @efhiopaethi4486
      @efhiopaethi4486 3 роки тому +1

      ክክክክ የምር አሳቅሺኝ ወላሂ የኛ ቀን መቸ ይሆን የመዳም ቅመሞች ከሸቃላነት በቃይበለን ያረብ

    • @niymafatma1101
      @niymafatma1101 3 роки тому +1

      ክክክክክክክክክክክ

    • @zehabu4308
      @zehabu4308 3 роки тому

      አይዞሽ የኒወድ

  • @የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም

    እረ ጩብቲ ያበደና ደስስ የሚል ሰርግ ነበር በቃ እንኳን ደስስ አለህ ቢረፍድም በዳስህ የተቀረፀውን ሰርግህን በራስህ ቻናል ስላየነው እጂጉን ደስስ ብናል

  • @abdumesu1964
    @abdumesu1964 4 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል ትክክለኛውኢትዮጵያዊ ክለር ያለበት ዌስተርን ስታይል የሌለበት እዛው እትዮጵያን በማየቴ ደስ ብሎኛል. በአሁን ሳአት ኢትዮጵያውስጥ የሚታዩት ስርጎች አንዳንድ ፕሮግራሞች እንዳለ ኮፒፔስት ነው. የናተን ስርግ ሳየው የስፈሬን ስዎች እና ጎረቤት ትዝ አለኝ እረጅም እድሜ እይተመኝው ሼር ሰደረግክልን ከልብ እናመስግናለን.

  • @zebu4271
    @zebu4271 4 роки тому +17

    ጩቢቲዬዬዬዬዬዬዬዬ ሥወድህ ደሞ አድናቂህ ነኝ ሚሥትህም አላህ በሰላም ይገላግላት

    • @feventube288
      @feventube288 4 роки тому +1

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን ደምሪኝ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 роки тому

      ገና እየተጋቡ ምንድነው የምትገላገለው እርጉዝ ናትደ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +15

    ደሥ የሚልና እረጋ ያለሠርግነበረ ወልደህ። ለመሣም ያብቃህ

  • @youaremymother7008
    @youaremymother7008 4 роки тому +12

    ጩቢቱ እንኳን ደስ አለህ አሁን ደሞ የልጅ አባት ልትሆነው ያምራልዋውው

  • @danebog3433
    @danebog3433 4 роки тому +13

    ጩብት ሣርጉ በጣም አሪፍ ነው ግን የዛሬ ስንተኛ ዓመት ነው ሳርጉስ 😁😂😆

  • @genetn9512
    @genetn9512 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ምሳኹም ይኹን ማርያም ፅዮን ምሳኹም ትኹን አሜን

  • @سارهع-ف1ك
    @سارهع-ف1ك 4 роки тому +10

    የሰራህን ይስጥህ ስደት ሁላቺንም ከስደት ስንመለስ አሳባቺንን አሳክተን እንደዚህ አይንት ተዳር ይስጠን ወይ ስደት ይሳራህን ይስጥህ ከቤተሰቦቻቸን የምንገናኝበት ወልደን የምንስምበት ይሂን 2013 መልካም

  • @MENSTUBE
    @MENSTUBE 3 роки тому +4

    እስካሁን ሰይለቀቅልን በመቆየቱ ትንሽ ቢሰማኝም መልካምምምምም የህይወት ዘመን ይሁንላችሁ

  • @ፍቅርእናዳንስታምራት

    የምወደው አይነት ሰርግ ነዉ በጣም ያምራል እናንተም ታምራለሁ ብዙ ተባዙ መልካም የትዳር ዘመን

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 4 роки тому +5

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥችሁ❤❤እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 роки тому +19

    በጣም ቆንጆ ነው ግን ማተቧን ለምን አወለቀች የተዋህዶ ልጆች ማተብ ጊጣችን ነው አታውልቁ ስታገቡ የተለያየ ስራ ቢሆን ለህጉ ሲባል ላድ ግዜ ሊወለቅ ይችላል ይህ ግን አስገዳጅ የለም

  • @LematTube
    @LematTube 4 роки тому

    የማሪያም ወዳጆች
    መቼም በማሪያም ለምኛችሁ አታልፉኝም!! ስለማሪያም ፎቶየን በመንካት #SUBSCRIBE አድርጉኝ!! ስራዎቼን አይተው ይፈርዳሉ....

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 4 роки тому +3

    ሚሊዬ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ 🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 4 роки тому +2

    ኡፍ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 4 роки тому +6

    በልጆች ተባረኩ ዘመናቹ በፈገግታ ይለቅ ❤❤❤❤😘

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 3 роки тому +4

    ለመጀመሪያ ያልተካበደ ቀለል ያለ የአርቲስት ሰርግ ❤

  • @ሱመያኻሊድየአላህባሪያ

    ሚላዬ ሚስትክ የመረጠችልክ ዘፈን ገራሚ ነው አደነዘዘችክ እኮ ክክክክክክክክክ ሰላማችሁ ይብዛ ያምራል እሷንም በሰላም ሁለት ያርግልህ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ታምራላችሁ ሚስትህም በሰላም ትዉለዲልህ ለኛም ለወደፊት ላላገባነዉ መልካሙን ባል እና ትዳር ይስጠን አሜን በሉ

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 роки тому +6

    ስታምሩ እግዚአብሔር ጋብቻቹን ይባርከው

  • @nuhaminnana1242
    @nuhaminnana1242 4 роки тому +1

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ኮረና ጠፋዴ ኢትዮጵያ

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    ካልቀረ እንዲህ ነው እንጂ በቃ ሰርግ አየሁ በጩብቲ happy wedding good blessed milloye

  • @nhattyman1010
    @nhattyman1010 2 роки тому +1

    ጩቢቲ የተለየ ሰርግ ነው ዘላለም አይለያቹ

  • @beti6873
    @beti6873 4 роки тому +2

    የኔ ፍቅሮች ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ወልዳችሁ ሳሙ እንባዬ መጣ ከደስታዬ ብዛት እኔስ ከስደት መልሼ እሞሸር ይሆን ህልም ብቻ ሆነብኝ መርቁኝ እስኪ የሚሊዬ ቤተሰቦች

  • @fasika1321
    @fasika1321 4 роки тому +1

    ሚሊዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችሁ ደግሞ በሠላም ተገላግላ ለመሣም ያብቃችሁ

  • @alemnesh7343
    @alemnesh7343 4 роки тому +1

    Wow betam arif serg naw. Fetari iske mechereshewu yibarki lachihu. Fatari bestachuu be selam ena be desta yemitinoribet yadirgilachuuh. Amen amen belu anjii. Arif naw chubitiye sergih.

  • @selamgebremeskel1962
    @selamgebremeskel1962 4 роки тому +1

    ጩቢቲ እንካን እ/ቤር ለዚህ ክብር አበቃህ
    ልጃቹውንም ይባርክላቹ

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሚላዬ
    ቆንጅዬ እመቤቴ ትቅርብሽ በሰላም ተገላገይ

  • @FB-oj3ip
    @FB-oj3ip 4 роки тому +3

    God blessed your mirage ! She is the lucky women I can see how happy she is he makes her laugh 😍😍😍

  • @yerosenaberis2521
    @yerosenaberis2521 4 роки тому +1

    ሚልዬ በጣም ነው የምታምሩት ትራቹላይ ፈጣሪ🤲 ጤና ፍቅር ሰላሙን ያብዛላቹ🙏🙏🙏 ባለቤትህንም እመቤቴ በሰላም ትገላግላት ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ💚💛❤️🤵👶👰

  • @masiyyymasiyyy7101
    @masiyyymasiyyy7101 4 роки тому +2

    በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ፍቅራቹን ይባርክላቸ ይጠብቅላቹ ወልዳቹ ሳሙ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +58

    ሚላዬ በሰርግህ ቀን ተስፉን ማየት አልቻልኩም በሰላም ነው?

  • @kttemu1798
    @kttemu1798 4 роки тому +1

    ምርጥ ነበር እናመሠግናለን ትዳራቹ ይባረክ
    መንፈስ ቅዱስ ይሙላበት እመብርሀን እመ ብዙሀን የአምላክ እናት አትለያቹ ውለዱ ክበዱ
    ተስፍሽን አላየውትም ልበል? ወይስ አይኔ ነው?

  • @sultankahsay5117
    @sultankahsay5117 4 роки тому +6

    ሚሊ ምርጥ ያማረ የተዋበ ሰርግ ያርግላቹ በርግጠኝነት ታቀኛለክ አብረን ኳስ ተጫውተናል 💚💛❤️🇪🇹

  • @bantayehuworku7891
    @bantayehuworku7891 3 роки тому +2

    it,s a great marraige ceremony that expresses the culture of Ethiopian l like it!!!

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 роки тому +2

    ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይሁን ጩቢቲ ቅድስትም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዉድ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 4 роки тому +10

    ሚሊዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በልልኝ🙏

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 4 роки тому

    ሚልዬ እንዴት እንደምወደህ ለመናገር ቃል ያጥርኛል የጊሽኗ ማርያም በስላም ሚስትህን ከአንድ ሁለት አድርጋ ገላግላት ደስታችሁን እጥፍ ታድርግላችሁ የስዉ ልጀ መጨርሻዉ ሲያምር እና መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ሁሉበሱሆነ-ጸ5ቐ
    @ሁሉበሱሆነ-ጸ5ቐ 4 роки тому +1

    ዋው ደስ ይል ነበር ትዳራችሁ ይባረክ ያብረሀምና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @aginginreverse6906
    @aginginreverse6906 4 роки тому

    እኔ እኮ ስወድክ በተለይ 9ኛዉ ሺ በቃ በጉጉት እንድጠብቅ ከሚያደርጉኝ መካከል አንድ ነህ ሚስትህንም ማርያም ትቅረባት🙏🙏🙏 በሰለም ትገላገል ለክርስትና ያድርሰን😘 እወዳችኋለሁ 😘😘😘😘😘

  • @henocktube
    @henocktube 4 роки тому +3

    God blessed your Marriage ! Congratulation

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 роки тому +1

    በጣም ነው ደስ የምትልቱ ፈጣሪ የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ

    • @feventube288
      @feventube288 4 роки тому +2

      መሲዬ ቤተሠብ እንሁን ሰብስክራይብ አርጌኝ

    • @meseretgatahun4392
      @meseretgatahun4392 4 роки тому

      @@feventube288 እሽ አሁኑኑ

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 4 роки тому

    ፈጣሪ ቀሪው ዘመናችሁን ፍክት አርጎ ያኑራችሁ የድንግል ማርያም ልጂ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሚሊዬ መልካም ሰው

    • @feventube288
      @feventube288 4 роки тому +1

      roze ውዴ ቤተሠብ እንሁን በቅንነት

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn4597 4 роки тому +1

    አይቸዋለው ግን ደጋግመሜ ነው እማየው ለፍሪ ያብቃቹ የድግል ማርያም ልጅ

  • @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
    @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 4 роки тому +1

    ዋው ያምራል ደግሞ የክርስትናውን ቪድዮ እጠብቃለን

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ጩባው እኳን አግብቶ ለመውለድ አበቃህ አሁንማ ወልደሀል
    👉👪ሁነሀል መብሩክ አተኮ ለሠርግህም ቀልድህን ጣል እያረክነው መሠል ያገባሀው😂

  • @toptenhornhabethio
    @toptenhornhabethio Рік тому

    ውይ ጩቢቲ መልካም ትዳር ትዝታህን አስኮመኮምከን

  • @habtamberkeley1098
    @habtamberkeley1098 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ ሚሊ በእውነት ደስየሚል ሰርግ ነው

  • @ሰላምየጉንደሬቀበጥ
    @ሰላምየጉንደሬቀበጥ 4 роки тому +7

    ምን አለ እንዳንተ ከልብ አፍቃሪ ይስጠኝ እኔስ በመመኝት አርጀው

  • @fikrnigus524
    @fikrnigus524 4 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ሚላ ታምራላቹ

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    እፍፍፍ ይህ ቀን ነፈቀኝ ሚሊ እንኳን ደስ አለችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому

    💚💛❤💚❤የተባረከ። ዘላለማዊ። ገብቻ። ዬሐሐኔላቼሑ። ወገኖቼ💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 роки тому +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ያለፈዉ ዘመን በክፉም በደጉም አለፈ ይህ ዘመን ለሁላችንም በያለንበት መልካም እና የከፍትችን ዘመን ይሁንልን
    ፎቶየን በመጫን ሰበስከራየብ አርጉልኝ በፍቅር

  • @saraalmu7010
    @saraalmu7010 4 роки тому

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ ሰርግ ነው አሪፍ ነው አልበዛ አላነሰ

  • @SaraSara-bm5ye
    @SaraSara-bm5ye 4 роки тому +1

    በጣም ደስይላል የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያርግላቹ እኳን ለ2013በሰላም አለረሰህ ከነባለቤትህ ከነ ቤተሰቦችህ መልካም ዘመን ይሁንላቹ በጣም የምወደው አርቲስት

  • @dawitabera099
    @dawitabera099 4 роки тому +1

    የአብርሃም እና የሣራ ያርግላቹ ።❤❤❤❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    ዋውው!!!በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነበር ሚሊዬ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹሁ ሙሺሪት ግን ለምን ማህተቧን አወለቀች??

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @user-xu1ln1kt5s
    @user-xu1ln1kt5s 4 роки тому +6

    ጩባው እንኳን ደስ አለክ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 роки тому

    Chubiti Enena Balebete enifeligehalen betammmmm ke Norway 🇳🇴plis melis safilin endet endeminanagerek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masaramasarat4624
    @masaramasarat4624 4 роки тому +2

    ዋው በጣም ነው ምታምሩት ትዳራቹ የተባረከ ይውን🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 3 роки тому

    ቪዲዮውን እያየው 9ኛው ሺ ትዝ ይለኛል እስቃለው። እንኳን ደስ አለህ

  • @werkelol420
    @werkelol420 3 роки тому

    ጩቢቲ፡የልጂአባትሎትውነው፡ደንግል፡ማርያምበሰላምተገለጎልእ

  • @mesinegash2123
    @mesinegash2123 4 роки тому

    ሚልዬ እንኳን ደሰ ያላችሁ የአብርሀምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ የናንተንም ይባርክ

  • @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
    @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 4 роки тому

    እሲ እኛም በስደት ያለነው እንደዚህ ያለ ትዳር ይስጠን ወልዶ ለመሳም ያብቃን ያረብ

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 роки тому +1

    ሚሊ መልካም ጋብቻ በሰላም ወልዳ ደሰታችሁን ለመስማት እመቤቴ በምልጃዎ ትርዳን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 роки тому

    በጣም ደስይላል የአብርሀምና የሳራ ይሁን ትዳራችሁ እኛም ለዚህቀን ያብቃን በስደት ያላችሁ እህቶቸ በትክክል ለምን ማተባች መለያችን ነዉ

  • @abdumengesha7171
    @abdumengesha7171 3 роки тому +1

    ምርጥሰው

  • @mube8885
    @mube8885 4 роки тому +1

    Egzabhare yierklcwe
    Ya Aberhame ya Sere yergwe🙏🙏🙏❣
    ene nme lazhe kan yibkage🙏🙏🙏

  • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ

    በሠላም ትውለድ

    • @zaynabzaynab3712
      @zaynabzaynab3712 3 роки тому

      ሰላምገናማየቴነውታምራላችሁ

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 4 роки тому

    አይለያችሁ ተባረኩ ዋው ገራሚ ሰርግ ነበር ግን ተስፍሽ የት ሁዶ ነው ሰርጉ ላይ አላየሁትም

  • @bayualelign9132
    @bayualelign9132 4 роки тому +1

    ያምራል በጣም ግን ወንድመክን አላየውትም ደሞ ውስኪውን አብራቸሁ ለመጠጣት የሞከራቸሁት አልግባኝም ቦርዴ ነው እንደዝ ሴጠጣ ያየውት

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому

    ሚሉ ሳቂታው እንኩዋን ደስ ያለህ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላቹ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 роки тому +1

    ሰወዳችሁ አሁን ደግሞ የልጅ እናትና አባት ሆናችሁ በ 1 አመት ውስጥ

  • @zarirose6100
    @zarirose6100 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ፍቅራችው ያብዛው

  • @Baby11913
    @Baby11913 Рік тому +1

    milli betam new yemewedh yemakebrh yetebareke tedar yehunelachu

  • @ሂወትሂወት-ጘ4ዸ
    @ሂወትሂወት-ጘ4ዸ 4 роки тому +4

    መልካም ትዳር ይሁንላቹ ሚሊኢ

  • @tasfayedsaleny8881
    @tasfayedsaleny8881 4 роки тому +1

    በጣም ደስለል አንዲ ስሆኑ መልካም ትደር

  • @ማሪፋወሎየዋ
    @ማሪፋወሎየዋ 3 роки тому +2

    ጩብቲ አቶጌጤ 😀😀😀አገባህደ መብሩክ አልፍ መብሩክ💯

  • @batalehamadane2519
    @batalehamadane2519 4 роки тому

    Waw betam yamerale egezabehar sergacuhin yaberhamena yesara yadergelacuhi 💑🌷🌷🌷💐💐💐💐eganem kesedet meleso lezehi keber yabekan

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ትዳራችሁ በፍቅር ሁሌም ይለምልም ደስታ ይብዛላችሁ

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 3 роки тому +1

    ፈጣሪ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ ልጇችሁን ያሳዲግላችሁ

  • @MimoMimo-my5eq
    @MimoMimo-my5eq Рік тому

    Please behiwot kalek melslgni dengicealehu miwerawun alamnm

  • @meazasayed1558
    @meazasayed1558 4 роки тому

    Woooooooooooooooooooow betammmmm tamralachihu egziyabher tedarachihun yebarkew weldachihu lemsam yabkachihu enwedachiwalen 💐💐💚💛❤️

  • @የአዱገነትልጅ
    @የአዱገነትልጅ 4 роки тому

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @betuldefersha2192
    @betuldefersha2192 2 роки тому

    Very nice Wedding congratulations

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 4 роки тому

    ሚሊዬ መልካም የትዳር ዘመን ዬሁንላቹ ሠሞኑን ጠፍተሀል አው የኔም ጥያቄነው ተሥፍሽ አላየሁትም ለምን ሠምተሀል ቀተረፈ ዋው

  • @mohammedmekin9953
    @mohammedmekin9953 3 роки тому

    MAshallh Arif nw basalm tigalagal cubaw adanqahalew