Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አተን የመለሰችህ እመቤቴ ማርያም ሁላችንንም ትመልሰን🙏🏽❤️እግዚአብሔር የስጥህ መልካም መልክት ነው 🙏🏽❤️
Hi
ዬኒ ልብህን እወደዋለሁ ምንም ሽንገላ የሌለበት ለሰዎች ያለህ ክብር: ከአንተ ብዙ እንማራለን እግዚአብሔር ያክብርህ
Betam betkekl
መምህር ዮኒ ደሥ የሚል ሠው ነው
ዋው ሻዩን በ አብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ የባረከው ሁኔት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ተስፉዬ ❤️❤️❤️
በጣም ነው ያደነኩት💞💞💞
Yhnew tkklegna crstna malet egnam yfewsen medihanialem
በጣም.ደስሲል
ሰው ልጅ ያለፈው መከራው እንደ ታሪክ ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል 🙏
ፍርያት ምነው ጠፋሽ ? የት ነሽ ? እያየንሽ አይደለም ባለሽበት ሰላም ሁኚ
እውነት ነው እግዝያብሔር ይመስገን።
ልክ ብለሻል እንወድሻለን
ለእመቤቴ በአንተ ልክ ለምስክርነት የበቃ አለ? ተባረክ እመብርሃን ቀሪ ዘመንህን ትባርክልህ ለእኛም ትድረስልን አሜን 🙏
ያንተን ህይወት ያስተካከለች ሰላምህን የመለሰች እመብርሀን የ ኢትዬጽያን ሰላም ትመልስልን
በጣም የምንወደው እግዚያብሄር ይመሰገን ጮቤው ተባረክ ውንድማችንን የምንወደውን የምናከብረውን እግዜያብሄር ይመሰግን የረዱትን ሁሉ ተባረኩ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ውድ
ተስፍሽ አንተን ከመጥፎ ሱስ ያወጣች ድንግል ማርያም ኢትዮጵያን ከወረራት ክፉ ነገር ትታደግልን አድናቂክነኝ ተስፍሽዬ
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድማችን ክብርና ምስጋና ለእናቴ ድንግል ማርያም ይሁን
ክብረ ለፈጠራ ይሁን
ወይኔ አማትበህ ስትጠጣ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምረው እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን ቅዱሳን ሰማዕታት ይከተሉህ በእምነትህ ያፅናህ ብዙ ነፍስን ወደ እውነተኛው ሀይማኖትና ምግባር እንድትመልስ ያድርግህ እንወድሀለን እናከብርሀለን በርታልን አድናቂህ ነኝ ።
የምንወድህ ተስፉ ብርሀኔ እምነትህ አድኖሀል እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ሰው ያርግህ አካባቢህን በሙሉ በተድላ በፍሰሀ በሐሴት ይሙላልህ!!!
የቃጥላዋ ፅዮን ማሪያም ምስጋና ይድረሳት🙏በጭንቅ ላለነው ለኛም ትድረስልን❤🙏🙏🙏
Egzhabhre new le chnke medrsewe Medane be lela Bemanme yeleme endendenbte yetseten Sim Eyesus new !!!!
@@lanatube6070 qabaxari dengil maryam yemanat tadiya kemawuratish bafit mejemeriya mawoqu melkam new beza feqada atwuri 😁😁
አሜን
@@Sara-ok8ri mejmeraya enane kemaweratshe flbefite read Bible Medane be lela bemanme yeleme Ewnte hiwote Mengede yehonew Eyesus kirstos becha new!!! eski letykshe zare be hiwote yalshewe bemane yemselehale? hiwotene yesetshe estnfaseshne yeyaze man new ???? Maryameme esune simute belalache!! Maryamene adage esu becha endhone tawekalche!!! enate hulu metnorute be tereterete new read bible!!!!! yeleke saymshbshe Eyesus kirstosn ende gel adagshe adegahe tekbye ye medane ken zare new!!!!!
አሜን አሜን አሜን
ተስፉዬ ይህን እንዲሆን ያደርገ እግዚአብሔር እናቱ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድርሳት ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳየሁት በጣም ምወደው ማከብርው አርቲስት ነው እሰይይይይይ ተመስገን አምላኬ ከዚህም በላይ ተቀይርክ እንደማይክ ሙሉ ተስፋ አለኝ ለሌላው ሳይሆን ወንድሞቹን እራሱ አጠራሩ ደስ ሲል 🙏🙏
ተስፉዬ አንተኮ የምትወደድ እኮ ነክሰላምክን ያብዛልን እመቤቴ አንተን የፈወሰች ለተነጨነቁ ሰዎች ትድርስልን።
እኔበጣም ነው የምወድህ
ተባረክ የኔ ወድም እውነት የተዋጣለት የትያትር ስው የረዳህ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቸው አንተም መጨረሻህን ያሳምርልህ
Was s
ጨዋ ሰው ነው ውስጣዊ ህይወትን ነው የሚኖረው ቢመቸውም ባይመቸውም ጭንቀትን አይወድም መኖርን ነው የሚፈልገው የገንዘብ ሰውም አይደለም መልካም አድል
Well said. I completely agree with you my brother.
ልቅም ያለች ኮመንት❤️
ወዙ እራሱ እንዴት እንደተመለሰ ተመስገን ጌታዬ ላንተ የደረሰ ለሁሉ ይድረስ...... ክፉ አድራጊዎች ግን የዘላለም ስቃይ ነው ሚጠብቃቹ ንስሐ ግቡ
He is very open about his life, and I am so proud of him. I am sure he will save a lot of people if we open our mid-set and listen 👂
Thank you Ruth your kind comment
yigarimali suusi kaalijinate jaamire yemiwadawun baalen yelijen Abaati qaamanyi hihote tagosaqole
ተስፉዬ ሁሌም የማላፍርበትን ስፈሬን ደስ በሚል ሁኔታ ስለገለፅከው ደስ ይላል አንተንም አምላክ ለበለጠ ስራ ጉልበቱን ጥበቡን ይስጥህ
ዋውው መልኩ ራሱ ወደ ራሱ ተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ሆይ ምስጋና ይገባሻል
_#ባባዬ__ እኳን __#እመቤቴ__ እረዳችህ_ _መጨረሻህንም __#ድንግል__ ታሳምርልህ ጨርሳ_ 😍😘
እመብርሀን እንኳን ምረት ሰጠችክ መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልክ ሱስ ይከብዳል ወንድሜ ተምረው ስራ ሲያጡ የሚያስተምራቸው ሲያጡ ወደው አይደል
ተስፋ አንተን ነበር ይጣነው እግዚአብሔር ግን በሚገርም ሁኔታ ፍቅር እና ሞገስ አነሳህ ። ለሀገር ለትውልድ የሚሆን አንደበት የሚወደድ ቃል ይዘህ መጣህ ጌታ መንገዱ ስራው አሰራሩም ድንቅ ነው ። እግዚአብሔርን ይመስገን ።
Amen
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን 🙏⛪️🙏❤❤❤❤
አሜን ይሁን
የእመብርኃን አማላጅነትየኢየሱስ የክርስቶስ አዳኝነት የእውነት የታየበት ክብር አምልኮት ሁሉ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ።እግዚአብሔር ታሪክን ሲቀይር ለምስክርነት ሲያቆም እንዲህ ነው ተመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን ።።።።። ትንፋሽክ ( የንግግር ቶንክ) እራሱ ተቀየረ። ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም።
I like how he prayed before he drink the tea . It takes courage to do this stuff in public 👏
ዐጨጰወ
ውይ ተስፍሽዬ አንተ እኮ ከወርቆች ሁሉ የበለጥቅ እንቁ ነህ ይህን ሳቅህን በድጋሚ ስለሰማሁት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ።ቀሪው ዘመንህ እመብርሀን ትምራህ።ውድድድድድ
ተመስገን!! ተስፉን የጐበኘ አምላክ ሌሎችንም ይጐብኝ!!!
ተስፉዬ የምንጊዜም አንደኛ አድናቂህ ነኝ😍👌
ተስፍሽ በጣም ልትወደድና ልትከበር የሚገባህ ሰው ነህ ማርያምን ስትል ደሞ ውስጤን የተሰማኝን ስሜት እንዴት እንደምገልፀው ይከብደኛል ብቻ እመብርሃን በእድሜ ዘመንህ ሁሉ አትለይህ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃ ያለፉትን እንደ ታሪክ ማወራት ደስ ይላል
የመድሀኒያለም እናት ክብር ምስጋና ይግባት ወንድሜ አይዞህ
እሥኪ ማነው እንደኔ ከ💗ተስፉ በመመለሱ የተደሰተ ወላሂ እኔ በጣምምምምምም ነው ደሥ ያለኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥክ በብዙ ነገር እንጠብቅካለን ወድማችን 💪🏻🇪🇹🇪🇹👍
የእውነት ቅን ሰው እንደሆንክ በደንብ ያስታውቃል ተባረክልን ተስፉ ብርሀኔ በጣም ነው የምንወድህ😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍
ዮኒ ግን እርጋታህ፣ስነስርአትህ፣አክብሮትህ ታድለህ😍😍ፈጣሪ ይባርክህ አቦ🙏ተስፍዬ አዲሱን ቲያትርህን ላየው ነዋ😍😌😌እንኳንም ለዚህ አበቃህ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤🙏
በእግዚአብሔር የሚታመን ሁሌም በልቡ ተስፋ አለ ተስፋ የልብክን ስፋት ተስፋክን ስለመገብከን ክበርልን የሀገራችን ተስፋው ቅርብ ነው ተባረክ🙏❤
ዋው ተስፋሽዬ ሻውን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላኽ አሜን ብለህ ባርከህ ስትጠጣ ደስ ይላል የተባረከ ይሁንልህ አንተን የመለሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ትመልሰን አሜን በጣም አድናቂህ ነኝ ስወድህ ይውኒዬ ፀግዬ ስወዳችሁ
He is best motivational speaker. Thank you EBS.
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእመብርሃን ፍቅሯ ምልጃዋ ለሁላችን ይሁን። ተስፍሼ ወደስራ መመለህ መልካም ነው ካንተ ባላውቅም ግን ካሁን በኋላ የምትሰራቸው ስራዎች ላይ ( እስክሪፕት ስትመርጥ ) ከአስተዳደግህ ከማንነትህጋ የሚጋጭ ስራ አትምረጥ የቱንም ያህል የሚፈትን ስራ መስራት ጥሩ(ብቃትህን ማሳያ) ቢሆንም ከመስመር የሚያወጣበት እድል ሰፊ ነውና ጥንቃቄ አድርግ በተረፈ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ወንድምዓለም። እንኳንም ለዚህ በቃህ!!!
በትወና በጣም ነው ምወደው የሚሰራቸው ፊልም እና ድራማ እሱ የተወነበት በጣም ምርጥ እንደ ሆነ ምንም ጥርጥር የለውም ድሮ በርቀት ሳየው ጉረኛ ሰው ይመስለኝ ነበር ለካ በጣም ትሁት ሰው መሆኑን ያወኩት ባለፈው በፀበል ከዳነ በዋላ ያደረገው ቃለ መጠይቅ ሳየው ምን ያህል ትሁት መሆኑን ያወኩት ያኔ ነው እንግዲ በርታ ከአንተ ብዙ እጠብቀሃለን የአንተ መዳን ለአንተ ብቻ አይደለም ለእኛም በእምነት ለደከምን እንድንጠነክር ያረገናል
ጥሩ መልክት ነው ማስተዋል ይስጥልን ለህት ወንድሞቻችን ፈጣሪይጠብቅልን
እውነት እዳተ የተለየ አላየሁም አሁንም ጌታችን መዳኒታች እየሱስ ይረክ ድነ ስላየውክ ደስ አለኝ አይዞክ እንወድሀለንንንንንንንንንንን።
ተባረክ፣ እመብርሀን አሁንም አትለይህ!!
ሰላም ለሁላችን ይሁን። እጅግ የምንወድህ፣የምናከብርህ፣ የምናደንቅህ ውድ የኢትዮጵያችን ዕንቁ ወንድማችን ተስፍሽዬ እንኳን ደህና መጣህልን። የመድረኩ ንጉስ። ግርማ ሞገሳማ፣ህዝብን አክባሪ። ስላንተ ለመግለጽ ሁሌም ማድነቂያ ቃሎች ያንሱብኛል። አገላለጽህ አነጋገርህ ህዝብን፣ አክባሪነትህ፣ ለብዙዎቻችን አርአያችን ነህ። በተለይ ከሱስ ችግሮች እንዴት ፈጣሪ ስለረዳህ፣ እንዲሁም ለትውልዱ ብርቱ ማስጠንቀቂያ በመስጠትህ፤እጅግ በጣም ነው ደስ ያለን። ይሄ ችግር ደግሞ እንደዜጎች የሁላችንንም ኃላፊነት የሚጠይቅ ትልቅ ችግር ነው። ሁላችንም በምንችለው ሁሉ፣ ኃላፊነትን ወስደን ከፈጣሪ ድጋፍ ጋር ለዚህ ጉዳይ የበኩላችንን አስተዋጵዖ ማድረግ፣ ትውልድን ማትረፍ የሁላችንም ግዴታ ነው።ስለሀገር፣ ስለቤተሰብና ጎረቤቶቻችን የዋሁ ወገናችን ያስተላለፍከውን ስሰማ፤ ያ! ውብ ኢትዮጵያዊነት ስሜትና ፍቅር ሁሌም በውስጣችን የማይጠፋ ነውና ፣ልቤን ባር ባር አለኝ። ቃለ- መጠይቅህን በእያንዳንዷ ደቂቃ በጣም በሚገርም ሁኔታ ብዙ ጠቃሚ ሀሳቦችን በማስተላለፍህ አድናቆቴ አየለብኝ!!! በርታ ወንድምአለም። ከብዙ ፍቅር ጋር። አክባሪህ ነኝ። ጸጊና ዮኒዬ እወዳችኋለሁ በርቱ። ሰላም ለኢትዮጵያ።
እንኳን ለዚህ አበቃህ ተስፍሽ በጣም ደስ ብሎናል በመመለስህ ዋዉ😘👏👏
He is Decent and humble God bless you all!!
👍👍👍🙏🙏
God bless you my brother 🇪🇷🙏🙏🙏🙏
የእውነት ፍቅር የሆነ ኢትዮጵያዊ ሰው💚💛❤
በመጀመሪያ እመብርሀን ለዚህ ስላበቃችህ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁለተኛ ስለ ሱስ የተናገርከው ትልቅ መልክት ያለው ነገር ተናግረሀል ኢቢኤስም ከሱስ እንዴት መውጣት እንደሚቻል ባለሙያም እየጋበዛችሁ ልጁ እንዳለው ወጣቱን ከሱስ ብታድኑት በረከቱን ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ እመብርህን ልጆችሽን ከክፍ ጠብቂ
ተስፉዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ አንተ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነህ እንኮን ተመለስክልን
ብሬ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በቃ ቆንጆ ነገር ላይ ያለው ፍፆሜህን ያስምርልን አንተ እራሱ ወጣቶቹን ማበራታቻ ተቆም ከፍተህ በዚህ ላይ መስራት አለብህ እርዳታህን የሚያፋልጋቸው ብዙ ስዎች አሉ በናትህ ምስጋና ለጌታ እህናት ለድንግል
ተስፉ እንኳን አየሁህ. ደስ ብሎኛል. መልካም ልደት ለልጅህ. ተጨማሪ ሰአት ተሰቶህ ብትጫወት. ጨዋታህ ምክርህ አይጠገብም.
ሰው መሆን ማለት ይህ ነው :: ከራስ ተምሮ ለወገን መቆርቆር :: ተባረክ ወንድሜ :: ትውልድ ይዳን ::
በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ማርያም እንኳን ለዚህ አበቃችህ ተስፉ ወደፊት በአዳዲስ ስራዎች እንደምናይህ አልጠራጠርም ተመስገን ጥሩ ንግግር ነው የተናገርከው
አርቲስት ተስፉ ብርሀኔ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ እድሜነ ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
ebs ለተቸገረ በመድረሳችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናችኋለን
የእመቤታችን ድንግል ማሪያም ታምሯ ገና ገና ብዙ ነው ።!!
የእዉነትebs ተበረኩ በጠም መልካም ስራ ነዉ የምሰሩት ዉድ ወንድማችን ተሰፋዬ እግዚአብሔር አምላክ የሰበክህን እመቤቴ ተሰከልህ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
በጣም የምንወድህ የምናደንቅህ የምንናፍቅህ ወንድማችን በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍክልን እናመሰግናለን በርታልን😍😍😍😍😍😍
ስለ ህዝቡ ያለውን የውስጡን ስሜት ምን ያህል እንደሆነ ያስታውቃል እመብርሃን ለሁላችንም መልካሙን መንገድ ትምራን
ተስፉ እንዴት እንደምደሰት ባንተ እድለኛ ነክ ክብር ለአዛኘቷ ለድንግል ማርያም
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃህ አገላለፅህ እራሱ ትወና ይመስላል ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🙏
እመብርሀን ሁላችንንም እንዳንተ ትመልከተን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሁንም ሁሌም 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
You are a real winner. I hope the young generation clearn from your experience. God bless you.
ተስፉ ስላየሁህ ደስተኛ ነኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ለልጅህ ዳግማዊት ተስፋ መልካም ልደት ይሁልሽ እግዝአብሔር ያሳድግሽ 😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 የኢትዬጵያን ጠላቶች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
የኔ ጌታ እንድህ ልበ ርሁሩህ ነው ስገርም ሁሉም ገበጎ ነው ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ለዛሬዋ ቀን ስላደረሰህ ቸሩ መድኀኒአለም ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር ይመስገን
ለእመቤታችን ምን ይሳናታል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ እህቴ
ችግርና መከራን አልፎ ሲያወሩት ደስ ይላል እንኳንም እግዚአብሄር ከወደቅክበት አነሳሀት😍💞
በጣም ነው።ምነወድህ እሰከወንድምህ አይዛህ። ወዝህ እየተመለሰ ነው።ወንድሜ ፅግዬ ዮኔ። ሰላማቿ ብዝት ይበል።ሰወዳቿ
በጣም የምወድህ ወንደሜ ሰላየሁህ ደስ በሎኝአል አደናቂህ ነኝ ❤️ ወደፊት ካንተ በዙ አጠብቃለሁ በርታ 🙏❤️
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ
አበሳዬ አያችሁ ሲማትብ ተመስገን ተስፍሽ የኔ መድሀኒ አለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ እመ አምላክ በሄድክበት ሁሉ ሞገስ ትሁንህ
I can’t stop watching he is honest person god bless u tesfu Brhane thank you
አተንየፈወሰክ ጌታ ሌላውንም እዱንተ ይመልከታቸው
አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደስአለህ አመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር ይመስገን ተስፍዬ.......የአንተ ሕይወት ለሁላችን ትምህርት ነው፤፤
ተስፉዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተ እኮ ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ታሥፈልጋታለህ ምርጥ አርቲሥት ነህ በርታ እ/ር ይርዳህ ወንድሜ ጸጊና ዮኒ እወዳችኋለው
እሰይ ተስፉሻ እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ!!
እንኳን ለዚህ በቃህ ዳና ላይ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ልጅ ነህ እንኳን እግዚአብሔር ወደ ስላሙ መለስህ
የዓማቱ ምርጥ እንቴርቭ 👍👍
ምስኪን ሲያሳዝን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️thank you for your honest great advice
ዮኒ፡ፀዲ፡ተባረኩ፡ቤተሸቦቻችን፡በጣም፡ጥሩ፡ፕሮግራም።ነው፡የምታስተላልፉት፡በሪቱ፡ተስፉ።የምንወድህ፡የምናከብርህ፡ወንድማቺን፡ነህ፡እኖኳን፡እመቤታችን፡ደረሰቺልህ፡ላንተ፡የደረሰ፡ለሁሉም፡ዮድረስልን፡በሪታ፡
ዮኒ ሁሌ ካንተ ጋር ብሆን በታደልኩ You are so posetive ተባረክ
የጩባዉ ቤተሰብ ሁሉም ፍቅር ናቸዉ ተሰፉዬ በጣም ጎበዝ ነክ
የእኔ ጀግና እንኳን ተመለስክልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ከሀገራችን ህዝብ ከግማሺ እማያንሰው እዚህ የሱስ አዘቅት ውስጥ ነው ያለው!!! በተጨማሪ ደግሞ በጦርነት እያጣናቸው ያለነው ወጣቶች ደግሞ ምናልባትም ብዙወቹ ጤናማወች ናቸው ስለዚህ እየቀረ ያለው ሱሰኛው ነው! ተስፉ ምርጥ ሰው።
በጣምም ደስ ብሎኛል ተስፍሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ጌታ ኢየሱስ ፍፁም ፈውስን ይፈውስህ ፈውስህ ፀንቶ ይቅር በኢየሱስ ስም
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፉ ብሪሀኔ ለዚህ መብቃትህ! ክብር ሁሉ ለእናታችን ድንግል ማሪያም! አንተን ለፈወስች እናታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ
ተስፉ ፍቅር የሆንክ ገራሚ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብሮህ ይሁን 🙏 የምትወደድ ምርጥ ምርጥ ነህ ኑርልን 🙏
መልካም ሰው ነህ የተናገርካቸው ሁሉ አይጠገቡም ሚድያ እንዴ አይነት ሲቀርብ እንዴ ደስ ይላል ከአንተ ኢትዮጲነት አሰምተናል ለወጣቶች ጥሩ ምክር ነው ተባረክ እንደ አንተን አይነት ያብዛልን ፈጣሪ እንዴ ህ ነው የማቀው
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ ❤️❤️🙏
@@emukiya7490 እሺ የኔ ቆንጆ
በጣም የምውድህ ተዋንያን ነህ ተስፍሽ ስጠፍ ውጭ ያለህ ነበር የሚመስለኝ እንኳን ዳንክልን ስላየውህ ደስ ብሎኛል
ተስፉዬ በጣም ተለውጠሀል ደስ ይላል ተባረክ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
ኢትዮጵያ ወርቅ ህዝብ ነዉ 👏👏👏
ክብር እማምላክ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥ሀገራችን ሰላም ታውርድልን
እግዚአብሔር ይመስገን እሠይ የድሮው ተስፉ ብርሃኔ ተመለሠ ክብር ለመድኃኒአለም
ኧረ እንኳን ለዚህ አበቃህ❤
አተን የመለሰችህ እመቤቴ ማርያም ሁላችንንም ትመልሰን🙏🏽❤️
እግዚአብሔር የስጥህ መልካም መልክት ነው 🙏🏽❤️
Hi
ዬኒ ልብህን እወደዋለሁ ምንም ሽንገላ የሌለበት ለሰዎች ያለህ ክብር: ከአንተ ብዙ እንማራለን እግዚአብሔር ያክብርህ
Betam betkekl
መምህር ዮኒ ደሥ የሚል ሠው ነው
ዋው ሻዩን በ አብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ የባረከው ሁኔት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ተስፉዬ ❤️❤️❤️
በጣም ነው ያደነኩት💞💞💞
Yhnew tkklegna crstna malet egnam yfewsen medihanialem
በጣም.ደስሲል
ሰው ልጅ ያለፈው መከራው እንደ ታሪክ ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል 🙏
ፍርያት ምነው ጠፋሽ ? የት ነሽ ? እያየንሽ አይደለም ባለሽበት ሰላም ሁኚ
እውነት ነው እግዝያብሔር ይመስገን።
ልክ ብለሻል እንወድሻለን
ለእመቤቴ በአንተ ልክ ለምስክርነት የበቃ አለ? ተባረክ እመብርሃን ቀሪ ዘመንህን ትባርክልህ ለእኛም ትድረስልን አሜን 🙏
ያንተን ህይወት ያስተካከለች ሰላምህን የመለሰች እመብርሀን የ ኢትዬጽያን ሰላም ትመልስልን
በጣም የምንወደው እግዚያብሄር ይመሰገን ጮቤው ተባረክ ውንድማችንን የምንወደውን የምናከብረውን እግዜያብሄር ይመሰግን የረዱትን ሁሉ ተባረኩ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ውድ
ተስፍሽ አንተን ከመጥፎ ሱስ ያወጣች ድንግል ማርያም ኢትዮጵያን ከወረራት ክፉ ነገር ትታደግልን አድናቂክነኝ ተስፍሽዬ
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድማችን ክብርና ምስጋና ለእናቴ ድንግል ማርያም ይሁን
ክብረ ለፈጠራ ይሁን
ወይኔ አማትበህ ስትጠጣ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምረው እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን ቅዱሳን ሰማዕታት ይከተሉህ በእምነትህ ያፅናህ ብዙ ነፍስን ወደ እውነተኛው ሀይማኖትና ምግባር እንድትመልስ ያድርግህ እንወድሀለን እናከብርሀለን በርታልን አድናቂህ ነኝ ።
የምንወድህ ተስፉ ብርሀኔ እምነትህ አድኖሀል እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ሰው ያርግህ አካባቢህን በሙሉ በተድላ በፍሰሀ በሐሴት ይሙላልህ!!!
የቃጥላዋ ፅዮን ማሪያም ምስጋና ይድረሳት🙏በጭንቅ ላለነው ለኛም ትድረስልን❤🙏🙏🙏
Egzhabhre new le chnke medrsewe Medane be lela Bemanme yeleme endendenbte yetseten Sim Eyesus new !!!!
@@lanatube6070 qabaxari dengil maryam yemanat tadiya kemawuratish bafit mejemeriya mawoqu melkam new beza feqada atwuri 😁😁
አሜን
@@Sara-ok8ri mejmeraya enane kemaweratshe flbefite read Bible Medane be lela bemanme yeleme Ewnte hiwote Mengede yehonew Eyesus kirstos becha new!!! eski letykshe zare be hiwote yalshewe bemane yemselehale? hiwotene yesetshe estnfaseshne yeyaze man new ???? Maryameme esune simute belalache!! Maryamene adage esu becha endhone tawekalche!!! enate hulu metnorute be tereterete new read bible!!!!! yeleke saymshbshe Eyesus kirstosn ende gel adagshe adegahe tekbye ye medane ken zare new!!!!!
አሜን አሜን አሜን
ተስፉዬ ይህን እንዲሆን ያደርገ እግዚአብሔር እናቱ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድርሳት ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳየሁት በጣም ምወደው ማከብርው አርቲስት ነው እሰይይይይይ ተመስገን አምላኬ ከዚህም በላይ ተቀይርክ እንደማይክ ሙሉ ተስፋ አለኝ ለሌላው ሳይሆን ወንድሞቹን እራሱ አጠራሩ ደስ ሲል 🙏🙏
ተስፉዬ አንተኮ የምትወደድ እኮ ነክ
ሰላምክን ያብዛልን እመቤቴ አንተን የፈወሰች ለተነጨነቁ ሰዎች ትድርስልን።
አሜን
እኔበጣም ነው የምወድህ
ተባረክ የኔ ወድም እውነት የተዋጣለት የትያትር ስው የረዳህ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቸው አንተም መጨረሻህን ያሳምርልህ
Was s
ጨዋ ሰው ነው ውስጣዊ ህይወትን ነው የሚኖረው ቢመቸውም ባይመቸውም ጭንቀትን አይወድም መኖርን ነው የሚፈልገው የገንዘብ ሰውም አይደለም መልካም አድል
Well said. I completely agree with you my brother.
ልቅም ያለች ኮመንት❤️
ወዙ እራሱ እንዴት እንደተመለሰ ተመስገን ጌታዬ ላንተ የደረሰ ለሁሉ ይድረስ...... ክፉ አድራጊዎች ግን የዘላለም ስቃይ ነው ሚጠብቃቹ ንስሐ ግቡ
He is very open about his life, and I am so proud of him. I am sure he will save a lot of people if we open our mid-set and listen 👂
Thank you Ruth your kind comment
yigarimali suusi kaalijinate jaamire yemiwadawun baalen yelijen Abaati qaamanyi hihote tagosaqole
ተስፉዬ ሁሌም የማላፍርበትን ስፈሬን ደስ በሚል ሁኔታ ስለገለፅከው ደስ ይላል አንተንም አምላክ ለበለጠ ስራ ጉልበቱን ጥበቡን ይስጥህ
ዋውው መልኩ ራሱ ወደ ራሱ ተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ሆይ ምስጋና ይገባሻል
_#ባባዬ__ እኳን __#እመቤቴ__ እረዳችህ_ _መጨረሻህንም __#ድንግል__ ታሳምርልህ ጨርሳ_ 😍😘
እመብርሀን እንኳን ምረት ሰጠችክ መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልክ ሱስ ይከብዳል ወንድሜ ተምረው ስራ ሲያጡ የሚያስተምራቸው ሲያጡ ወደው አይደል
ተስፋ አንተን ነበር ይጣነው እግዚአብሔር ግን በሚገርም ሁኔታ ፍቅር እና ሞገስ አነሳህ ። ለሀገር ለትውልድ የሚሆን አንደበት የሚወደድ ቃል ይዘህ መጣህ ጌታ መንገዱ ስራው አሰራሩም ድንቅ ነው ። እግዚአብሔርን ይመስገን ።
Amen
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን 🙏⛪️🙏❤❤❤❤
አሜን ይሁን
አሜን አሜን አሜን
የእመብርኃን አማላጅነትየኢየሱስ የክርስቶስ አዳኝነት የእውነት የታየበት ክብር አምልኮት ሁሉ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ።
እግዚአብሔር ታሪክን ሲቀይር ለምስክርነት ሲያቆም እንዲህ ነው ተመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን ።።።።። ትንፋሽክ ( የንግግር ቶንክ) እራሱ ተቀየረ። ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም።
I like how he prayed before he drink the tea . It takes courage to do this stuff in public 👏
ዐጨጰወ
ውይ ተስፍሽዬ አንተ እኮ ከወርቆች ሁሉ የበለጥቅ እንቁ ነህ ይህን ሳቅህን በድጋሚ ስለሰማሁት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ።ቀሪው ዘመንህ እመብርሀን ትምራህ።ውድድድድድ
ተመስገን!! ተስፉን የጐበኘ አምላክ ሌሎችንም ይጐብኝ!!!
ተስፉዬ የምንጊዜም አንደኛ አድናቂህ ነኝ😍👌
ተስፍሽ በጣም ልትወደድና ልትከበር የሚገባህ ሰው ነህ ማርያምን ስትል ደሞ ውስጤን የተሰማኝን ስሜት እንዴት እንደምገልፀው ይከብደኛል ብቻ እመብርሃን በእድሜ ዘመንህ ሁሉ አትለይህ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃ ያለፉትን እንደ ታሪክ ማወራት ደስ ይላል
የመድሀኒያለም እናት ክብር ምስጋና ይግባት ወንድሜ አይዞህ
አሜን
እሥኪ ማነው እንደኔ ከ💗ተስፉ በመመለሱ የተደሰተ ወላሂ እኔ በጣምምምምምም ነው ደሥ ያለኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥክ በብዙ ነገር እንጠብቅካለን ወድማችን 💪🏻🇪🇹🇪🇹👍
የእውነት ቅን ሰው እንደሆንክ በደንብ ያስታውቃል ተባረክልን ተስፉ ብርሀኔ በጣም ነው የምንወድህ😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍
ዮኒ ግን እርጋታህ፣ስነስርአትህ፣አክብሮትህ ታድለህ😍😍ፈጣሪ ይባርክህ አቦ🙏ተስፍዬ አዲሱን ቲያትርህን ላየው ነዋ😍😌😌እንኳንም ለዚህ አበቃህ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤🙏
በእግዚአብሔር የሚታመን ሁሌም በልቡ ተስፋ አለ ተስፋ የልብክን ስፋት ተስፋክን ስለመገብከን ክበርልን የሀገራችን ተስፋው ቅርብ ነው ተባረክ🙏❤
ዋው ተስፋሽዬ ሻውን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላኽ አሜን ብለህ ባርከህ ስትጠጣ ደስ ይላል የተባረከ ይሁንልህ አንተን የመለሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ትመልሰን አሜን በጣም አድናቂህ ነኝ ስወድህ
ይውኒዬ ፀግዬ ስወዳችሁ
He is best motivational speaker. Thank you EBS.
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእመብርሃን ፍቅሯ ምልጃዋ ለሁላችን ይሁን።
ተስፍሼ ወደስራ መመለህ መልካም ነው ካንተ ባላውቅም ግን ካሁን በኋላ የምትሰራቸው ስራዎች ላይ ( እስክሪፕት ስትመርጥ ) ከአስተዳደግህ ከማንነትህጋ የሚጋጭ ስራ አትምረጥ የቱንም ያህል የሚፈትን ስራ መስራት ጥሩ(ብቃትህን ማሳያ) ቢሆንም ከመስመር የሚያወጣበት እድል ሰፊ ነውና ጥንቃቄ አድርግ በተረፈ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ወንድምዓለም። እንኳንም ለዚህ በቃህ!!!
በትወና በጣም ነው ምወደው የሚሰራቸው ፊልም እና ድራማ እሱ የተወነበት በጣም ምርጥ እንደ ሆነ ምንም ጥርጥር የለውም ድሮ በርቀት ሳየው ጉረኛ ሰው ይመስለኝ ነበር ለካ በጣም ትሁት ሰው መሆኑን ያወኩት ባለፈው በፀበል ከዳነ በዋላ ያደረገው ቃለ መጠይቅ ሳየው ምን ያህል ትሁት መሆኑን ያወኩት ያኔ ነው እንግዲ በርታ ከአንተ ብዙ እጠብቀሃለን የአንተ መዳን ለአንተ ብቻ አይደለም ለእኛም በእምነት ለደከምን እንድንጠነክር ያረገናል
ጥሩ መልክት ነው ማስተዋል ይስጥልን ለህት ወንድሞቻችን ፈጣሪይጠብቅልን
እውነት እዳተ የተለየ አላየሁም አሁንም ጌታችን መዳኒታች እየሱስ ይረክ ድነ ስላየውክ ደስ አለኝ አይዞክ እንወድሀለንንንንንንንንንንን።
ተባረክ፣
እመብርሀን አሁንም አትለይህ!!
ሰላም ለሁላችን ይሁን። እጅግ የምንወድህ፣የምናከብርህ፣ የምናደንቅህ ውድ የኢትዮጵያችን ዕንቁ ወንድማችን ተስፍሽዬ እንኳን ደህና መጣህልን። የመድረኩ ንጉስ። ግርማ ሞገሳማ፣ህዝብን አክባሪ። ስላንተ ለመግለጽ ሁሌም ማድነቂያ ቃሎች ያንሱብኛል።
አገላለጽህ አነጋገርህ ህዝብን፣ አክባሪነትህ፣ ለብዙዎቻችን አርአያችን ነህ። በተለይ ከሱስ ችግሮች እንዴት ፈጣሪ ስለረዳህ፣ እንዲሁም ለትውልዱ ብርቱ ማስጠንቀቂያ በመስጠትህ፤
እጅግ በጣም ነው ደስ ያለን። ይሄ ችግር ደግሞ እንደዜጎች የሁላችንንም ኃላፊነት የሚጠይቅ ትልቅ ችግር ነው።
ሁላችንም በምንችለው ሁሉ፣ ኃላፊነትን ወስደን ከፈጣሪ ድጋፍ ጋር ለዚህ ጉዳይ የበኩላችንን አስተዋጵዖ ማድረግ፣ ትውልድን ማትረፍ የሁላችንም ግዴታ ነው።
ስለሀገር፣ ስለቤተሰብና ጎረቤቶቻችን የዋሁ ወገናችን ያስተላለፍከውን ስሰማ፤ ያ! ውብ ኢትዮጵያዊነት ስሜትና ፍቅር ሁሌም በውስጣችን የማይጠፋ ነውና ፣ልቤን ባር ባር አለኝ። ቃለ- መጠይቅህን በእያንዳንዷ ደቂቃ በጣም በሚገርም ሁኔታ ብዙ ጠቃሚ ሀሳቦችን በማስተላለፍህ አድናቆቴ አየለብኝ!!! በርታ ወንድምአለም። ከብዙ ፍቅር ጋር። አክባሪህ ነኝ።
ጸጊና ዮኒዬ እወዳችኋለሁ በርቱ። ሰላም ለኢትዮጵያ።
እንኳን ለዚህ አበቃህ ተስፍሽ በጣም ደስ ብሎናል በመመለስህ ዋዉ😘👏👏
He is Decent and humble God bless you all!!
👍👍👍🙏🙏
God bless you my brother 🇪🇷🙏🙏🙏🙏
የእውነት ፍቅር የሆነ ኢትዮጵያዊ ሰው💚💛❤
በመጀመሪያ እመብርሀን ለዚህ ስላበቃችህ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁለተኛ ስለ ሱስ የተናገርከው ትልቅ መልክት ያለው ነገር ተናግረሀል ኢቢኤስም ከሱስ እንዴት መውጣት እንደሚቻል ባለሙያም እየጋበዛችሁ ልጁ እንዳለው ወጣቱን ከሱስ ብታድኑት በረከቱን ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ እመብርህን ልጆችሽን ከክፍ ጠብቂ
ተስፉዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ አንተ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነህ እንኮን ተመለስክልን
ብሬ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በቃ ቆንጆ ነገር ላይ ያለው ፍፆሜህን ያስምርልን አንተ እራሱ ወጣቶቹን ማበራታቻ ተቆም ከፍተህ በዚህ ላይ መስራት አለብህ እርዳታህን የሚያፋልጋቸው ብዙ ስዎች አሉ በናትህ ምስጋና ለጌታ እህናት ለድንግል
ተስፉ እንኳን አየሁህ. ደስ ብሎኛል. መልካም ልደት ለልጅህ. ተጨማሪ ሰአት ተሰቶህ ብትጫወት. ጨዋታህ ምክርህ አይጠገብም.
ሰው መሆን ማለት ይህ ነው :: ከራስ ተምሮ ለወገን መቆርቆር :: ተባረክ ወንድሜ :: ትውልድ ይዳን ::
በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ማርያም እንኳን ለዚህ አበቃችህ ተስፉ ወደፊት በአዳዲስ ስራዎች እንደምናይህ አልጠራጠርም ተመስገን ጥሩ ንግግር ነው የተናገርከው
አርቲስት ተስፉ ብርሀኔ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ እድሜነ ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
ebs ለተቸገረ በመድረሳችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናችኋለን
የእመቤታችን ድንግል ማሪያም ታምሯ ገና ገና ብዙ ነው ።!!
የእዉነትebs ተበረኩ በጠም መልካም ስራ ነዉ የምሰሩት ዉድ ወንድማችን ተሰፋዬ እግዚአብሔር አምላክ የሰበክህን እመቤቴ ተሰከልህ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
በጣም የምንወድህ የምናደንቅህ የምንናፍቅህ ወንድማችን በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍክልን እናመሰግናለን በርታልን😍😍😍😍😍😍
ስለ ህዝቡ ያለውን የውስጡን ስሜት ምን ያህል እንደሆነ ያስታውቃል እመብርሃን ለሁላችንም መልካሙን መንገድ ትምራን
ተስፉ እንዴት እንደምደሰት ባንተ እድለኛ ነክ ክብር ለአዛኘቷ ለድንግል ማርያም
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃህ አገላለፅህ እራሱ ትወና ይመስላል ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🙏
እመብርሀን ሁላችንንም እንዳንተ ትመልከተን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሁንም ሁሌም 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
You are a real winner. I hope the young generation clearn from your experience. God bless you.
ተስፉ ስላየሁህ ደስተኛ ነኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ለልጅህ ዳግማዊት ተስፋ መልካም ልደት ይሁልሽ እግዝአብሔር ያሳድግሽ 😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 የኢትዬጵያን ጠላቶች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
የኔ ጌታ እንድህ ልበ ርሁሩህ ነው ስገርም
ሁሉም ገበጎ ነው ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ለዛሬዋ ቀን ስላደረሰህ ቸሩ መድኀኒአለም ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር ይመስገን
ለእመቤታችን ምን ይሳናታል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ እህቴ
ችግርና መከራን አልፎ ሲያወሩት ደስ ይላል እንኳንም እግዚአብሄር ከወደቅክበት አነሳሀት😍💞
በጣም ነው።ምነወድህ እሰከወንድምህ አይዛህ። ወዝህ እየተመለሰ ነው።ወንድሜ ፅግዬ ዮኔ። ሰላማቿ ብዝት ይበል።ሰወዳቿ
በጣም የምወድህ ወንደሜ ሰላየሁህ ደስ በሎኝአል አደናቂህ ነኝ ❤️ ወደፊት ካንተ በዙ አጠብቃለሁ በርታ 🙏❤️
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ
አበሳዬ አያችሁ ሲማትብ ተመስገን ተስፍሽ የኔ መድሀኒ አለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ እመ አምላክ በሄድክበት ሁሉ ሞገስ ትሁንህ
I can’t stop watching he is honest person god bless u tesfu Brhane thank you
አተንየፈወሰክ ጌታ ሌላውንም እዱንተ ይመልከታቸው
አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደስአለህ አመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር ይመስገን ተስፍዬ.......የአንተ ሕይወት ለሁላችን ትምህርት ነው፤፤
ተስፉዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተ እኮ ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ታሥፈልጋታለህ ምርጥ አርቲሥት ነህ በርታ እ/ር ይርዳህ ወንድሜ ጸጊና ዮኒ እወዳችኋለው
እሰይ ተስፉሻ እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ!!
እንኳን ለዚህ በቃህ ዳና ላይ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ልጅ ነህ እንኳን እግዚአብሔር ወደ ስላሙ መለስህ
የዓማቱ ምርጥ እንቴርቭ 👍👍
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ውድ
ምስኪን ሲያሳዝን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️
thank you for your honest great advice