Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia: በኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ ማዕድናትና የተሰወሩ ከተሞች ሃኪም አበበች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лип 2019
  • በኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ ማዕድናትና የተሰወሩ ከተሞች ሃኪም አበበች

КОМЕНТАРІ • 341

  • @hiwotgetachew9010
    @hiwotgetachew9010 5 років тому +23

    መምህር(ዶ/ር) ሮዳስ አመሰግናለሁ በርታ ማንነታችንን ማወቅ ጀምረናል

    • @andamlakandfitret6561
      @andamlakandfitret6561 4 роки тому

      Yamlak talaknet yemysemabetin ewuket ntenkek, sileyesus sitesemash? Ewuketma balemu tebetnowal dro, gin egzabehr yemitelaw yaltefeked kesu yalmetawun aysham. Hewanin astawushi yetekele ewuletna yegzabher kuta.

    • @user-ul6zn1kn3t
      @user-ul6zn1kn3t 4 роки тому

      אליאל

  • @megdelawitm.1897
    @megdelawitm.1897 5 років тому +15

    Wow Amazing,ሀኪም አበበች ብዙ ጽሁፍ ቢያሳትሙ ጥሩ ነው. ትውልዱ ብዙ የማናቀው ታምር አለ.

  • @danielcraigdavid2090
    @danielcraigdavid2090 4 роки тому +15

    የወንድና የሴት ሽንት ቤት መለየት ባቃተን ዘመን ኢሄን ትምህርት ስለስጡን እናመስግናለን 🙏

  • @meseretmese3155
    @meseretmese3155 5 років тому +87

    ኩሩ ኢትዬጽያዊ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ትንሣዬዋን ለማየት ሁላችንንም ያብቃን😍😍😍

  • @getachewhabtemariam9841
    @getachewhabtemariam9841 5 років тому +6

    እኔ ይህን ድንቅ ሚስጥራት ከህታቺን ስሰም በእውነት የኢትዮጵይ ትንሳዔ እየቀረበ ያለበት ምልክቶች ይመስለኛል ከእህታችን አገላለፅ ዋና አንኩዋር ብየ ያስተዋኩት ለአገራችን ትንሳኤ የህዝብ ቅንነት ወሳኚነት አለው ይህን የኢትዮጵያን ህዳሴን ለማየት እርስ በርስ ለመተሳሰር ፍቅር የሆነውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በህይወታችን እንዲነግስ እንጋብዘው እሱ ፍፁም ፍቅር ልድንበት ያለ ብቸኛ መንገድ በእርሱ ነውና

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 років тому +4

    ወንድማችን የፖለቲካውን ነገር ናቅ አድርገህ ማወቅ ያለብንን አስገራሚና ድንቅ የሆኑ ማንም ያልነገረንን የሀገር ታርክ ሀብት እውቀት ስለምታስደምጠን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
    ለሀኪም አበበችና ለመሰሎቻቸው እርጅኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእኛም ለምናደምጠው የማስተዋል ልቦና ይስጠን

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 5 років тому +59

    እባካችሁ እንደ ሀኪም አበበች አይነቱ ምድሪቱ እንዲኖራት የተዘጋው ተከፍቶ እውቀት ለሁሉም እንዲዳረስ አድርጉ ተቀብሮ ዝም ከተባለ ሀገር ሁሌ ወደኃላ ስለምትሄድ ይሄ ነገር ቢበረታታ ጥሩነው እግዚአበሔር እድሜና ጤና ይስጦት ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 5 років тому +20

    ይሄንን ሁሉ ጥበብ ያላትን ሀገር ለመቀራመት እጁን የሚያስረዝሙት እነማን እንደሆኑ ቢገባን መልካም ነበር ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genetdemisse4163
    @genetdemisse4163 5 років тому +8

    የማላውቀው ሣይንስ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ አዲስ ነገር ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ነበርን ወደታላቅነታችንም እንመለሳለን!

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 5 років тому +75

    ተቋሙ ለምን እንደተዘጋ እንደገና ም እንዲከፈት አንድሮሜዳ መንግስትን መጠየቅ ቢችል ጥሩ ነበር

    • @ethiofun58
      @ethiofun58 5 років тому +2

      I agree

    • @desalegntsegaye5013
      @desalegntsegaye5013 5 років тому +1

      ua-cam.com/video/T53NRSCaxy8/v-deo.html ይህን video ተመልከት

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 5 років тому +6

    Hakim Abbeche’s wisdom, energy and pure sprite is just pouring into mine naturally. God is great so great full for his program!

  • @aden8690
    @aden8690 5 років тому +3

    እኔ ይህን ሁሉ በ አባቴ እሰማ ነበር ሰ ኮኮብ ተመራማሪወች ወይም ኮኮብ ቆጣሪወች እንዲሁም ስለ ደሸት በጣም ህፃን እያለሁ ነበር እንደ ተረት ተረት የሚነግረን አባታችን አሁን አድጌ ኮኮብ ቆጣሪ ነው እከሌ ሲሉ እሰማለሁ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ።

  • @taddelegebrie339
    @taddelegebrie339 5 років тому +12

    ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይህችን ውብ ሐገራችንን ቅድስት ኢትዮጵያን ይባርክልን!!! ውድና ድንቅ ተመራማሪ፣ የታሪክ ሊቅ ፣ የሥነ ጠፍር ጠበብት፣ የእጽዋት ጥበብ ሊቅ፣ የሕክምና ጥበብ ሊቅና ፤ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የተከበሩ ውድና ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ፤ ሐኪም ክብርት አበበች ... ለእርሶ ያለኝን እጅግ ግዙፍ አክብሮትና አድናቆት ስገልጽሎት በታላቅ አክብሮት ነው። እንደ እርሶ ያለ ንፁህ የልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር እና ፣ የልዑል ቅዱስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በ ረከትና ፀጋውን አብዝቶ፣ አብዝቶ፣ አብዝቶ ይስጦት !!! እረዥም ዕድሜ እንደ ማቱሳላ ፣ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝሎታለሁ!!!
    ውድ ክብርት ሐኪም አበበች ... እንደ እርሶ ያሉ በጣት የሚቆጠሩ ሊቃንናትን የፈጣሪያችን የልዑል ቅዱስ እግዚአብሔርን እና የአምላካችንን የልዑል ቅዱስ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስን እና የቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ጥበብ ባለፀጋን እጅግ በጣም ትልቅ አክብሮት በሐገር ደረጃ ሊደረግ ግድ ይል ነበር። ነገር ግን አሁን ያለው የኢህአዲግ መንግሥት ይህን እንዴት እንደ ሚመለከተው ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፤ ይህንን የሚያውቀው። እንግዲህ ውድ የሐገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን በሙሉ ፣ ውድ የሐገራችን መንግሥት ፤ እኚህ ውድ የልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ፣ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ጥበብ ባለፀጋን ክብርት ሐኪም አበበችን ... ። በተቻላችሁህ ሁሉ የመርዳት ግዴታ በእያንዳንዳችን ትከሻ ላይ ወድቋል!!! ይህንን የተዘጋባቸውን የእጽዋት ምርምር ጣቢያ በማስከፈት ፣ በሌላም በሌላም ልዩ ልዩ እርዳታዎች የቁሳቁስና የገንዘብ እርዳታዎችን እንድናደርግ!!! በእናታችን በቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ስም ፣ በቅዱሳን መላዕክት ስም፣ በታላቅ ትህትና እማጸናችኋለሁ!!! እኚህ ውድ ክብርት ሊቅ ፣የተከበሩ ሐኪም አበበች ... የስበስቡትን ከ 1400 - 1500 የእጽዋት ዝርያዎች ምርምርና ማምረቻ ማዕከል ፤ ከመንግሥት በኩል እገዳው ተነስቶለት፣ የልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ባርያ (አገልጋይ). ፣ምርምራቸውን እንዲቀጥሉና የአዲሲቱን ኢትዮጵያ ትንሳኤ እንዲያሟሉና ለመጪው ትውልድ ይህችን ውብ ሐገር የነበራትን ገናና ስምና ታሪክ ለማስተላለፍ ሁላችንም እባካችሁን ውድ ወገኖቼ እኝህን ውድና ቅድስት መንፈሳዊት ሐኪም አበበችን ... ለመርዳት እንተበባበር!!! የልዑል ቅዱስ ጌታ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ጸጋና በረከት ይብዛሎት!!! ውድ ወገኖቼ አደራ! አደራ! አደራ !!! ሁላችንም ለመርዳት እንነሳ!!! ለአንድሮይድ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ!!! እንዲሁም ለኢንተርቪው አድራጊው ለሥነፈለግ ዶ/ሩ ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ!!!

  • @destasemeneh5995
    @destasemeneh5995 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
    በእውነቱ ይሄን ጉዳይ እምጠብቀው ጉዳይ ነበር በኢትዮጵያ የወደፊት እጣፋንታ ላይ ያለኝ አመለካከት ሁሉ እንደ አንተ እምነት ነው ያለኝ በቅርብ ቀን ብርሃን ይወጣል በኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ለዛች ቀን ያድርሰን ሁሉም በስርአቱ ይቀጥላል ብዙ ጉዳዮችም በሰፊው ይቀጥላሉ የደክመንት ስብስብ ጥናቶችም
    ምርምሮችም ቅመማወችም ይቀጥላሉ አንተም በርትተህ ስራ ዶክተር አበበችንም እድሜ ሰጥቶ ያቆይልን አሜን።

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 5 років тому +41

    መድሀኒታችንን አርቀው ቀብረውት
    የማንተዋወቅ ባቢሎናውያን አርገውን አረፉት

  • @77861022
    @77861022 5 років тому +4

    ይሄንን የመሰለ ታሪክ ይዘን እንባላ በጣም ያሳዝናል!!!ጫት ቤት እና ሲሻ ቤት መዝጋትን ትተው እንደ እዚህ ዓይነት ቤት ይዘጋሉ አረ ምን ዘመን ላይ ደረስን???ሃኪም አበበች እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት ዕውቀቶትን ለማካፈል ፈቃደኛ ስለሆኑ እግዜር ይስጦት🙏🙏🙏

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o 5 років тому +15

    እወነትም ሽልማት ይገባቸውል ። እናመሰግናለ ስለ ሀገራችን ብዙ ነገር አሳውቀውና ከምንወዳት በላይ ደግመን እንድንወዳት አርግውናል

    • @youtubered3554
      @youtubered3554 5 років тому +1

      meseret nesibu አውነት ነው ሐገራችንን ደግመን ደጋግመን እንድንወድ አድርገውናል እናመሰግናቸዋለን ክብር ይገባቸዋል 🙏🏽ቅዱስ ሚካኤል እውቀት ጥበቡን ይግለጥላቸው የዘውትር ጥበቃው አይለያቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜን አሜን አሜን

  • @biulekassa856
    @biulekassa856 5 років тому +54

    ኢትዮጵያ እንቁ የሆነች ውብ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እኮ የተሰወሩ ከተሞች ሁላ የገለፃሉ ኧረ እማምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አቅሪብልን አሳይን

    • @dinaalemu6923
      @dinaalemu6923 4 роки тому

      አሜን ይቅረብልን እኛም ለማየት ያብቃን

  • @getanehbelay9934
    @getanehbelay9934 4 роки тому

    እናታችን እህታችን እድሜና ጤናውን ሰጥቶ ያቆይልን መምህር አንተም ተባረክልን በርታ
    እኔ የገረመኝ ግን እኛ የቱጋር ምን እየሰራንስ ነው ይህቺን የተባረከችን በእውቀት በመአድን በንግስና ቀደምት የሆነች ሀገር ከምናምሳት ሊቃውንቶቿን አክብረን እውቀትን ተረክበን ወደከፍታዋ ብንመልሳት የሚበጅ ይመስለኛል ጌታ የሀገራችንን ትንሳኤ ከሚያዩት መሀል ያድርገን

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 5 років тому +7

    I have followed this interview some weeks ago and proud of Hakim Abebech . Those who are in Addis doesn't know much about her and her knowledge in general.. The government should take the lead to promote her work .

  • @getachewdaniel4603
    @getachewdaniel4603 5 років тому +1

    የህ ድንቅ የማንነት መገለጫ ነው …… ለኚህ እናት ክብር ይገባቸዋል ፡፡ …..ያላቸው የራስ መተማመን እና ስለሚናገሩት ነገር ያላቸው እርግጠኝነት ገረሚ ነው ይህን ፕሮግራም ኤዲት ያደረገው ግን አንዳንድ ቦታ ላይ የተቆረጡ ቦታዎች ቅር አስብለውኛል …በተረፈ ላዘጋጁም ለእናታችንም እድሜን ከጤና ተመኘሁ….የተዘጋው Institute ቢታሰብበት … ሰላም ሁኑ

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b 5 років тому +14

    የኣንድሮሜዳ መጽሃፍ ከውጭ ሃገር ያለን ሰዎች እንዴት እናገኛለን?

  • @MrSolnet
    @MrSolnet 5 років тому +3

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቺሁ [እናታችንንም እንደዚሁም ይህንን ጥልቅ እውቀት እንዲያቀርቡ ያደረጋችሁትን]

  • @merrysalam391
    @merrysalam391 5 років тому +6

    ውይይይይይ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም የነብዩ ሄኖክ አምላክ ይርዳን

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 5 років тому +2

    I heard from close friends of mine that she diagnosis any kind of disease with just looking the foot of a person and referring her book. And anything she tells you is spot on. She also knows how to make a concoction from plants to treat the disease. Hakim abebech is truly a hidden gem!! The government should protect her and make everything accessible to transfer her knowledge to the next generation.

    • @user-vj1kz5tl2q
      @user-vj1kz5tl2q 5 років тому +1

      Would you please kindly give me some information how to reach her. I have patient who need her attention.

    • @bejigahailu3358
      @bejigahailu3358 7 місяців тому

      በአማርኛ

  • @hiwotalebel3138
    @hiwotalebel3138 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለናተ እዉነተኛ ልጆቿ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ህልማችሁን እውን አርጎ ባይናችሁ ያሣያችሁ አማኑኤል አምላክ ኢትዮጵያን በቃ ይበልልን!!!💚💛❤!!!

  • @lakewgirma
    @lakewgirma 4 місяці тому

    በመጀምሪያ ዶ/ር አንተን ማመስገን እፈልጋለው፡፡ ሲቀጥል እኝን እናታችንን ለሀገር ጠቃሚ መሆናቸውን ተገንዝበን ከፍተኛ ጥንቃቄ፣ትኩረትና እንክብካቤ ልናደርገላቸው ያስፈልጋል!!

  • @wubetgirma4976
    @wubetgirma4976 5 років тому +6

    አምላኬ እውቀትንና ጥበብን ስጠን ቢያንስ አዋቂዎች የነናገሩትን እንነንረዳ

  • @AlemayehuAbebe-sd7wv
    @AlemayehuAbebe-sd7wv 4 місяці тому

    ዶ/ር ሮደሰ እና ዶ/ር ሐክም አበበች በጋራ ሆናችሁ የኢትዮጵያ ሙሁራኖች ን ጠሪ አድርጋችሁ
    ኢትዮጵያን ለማዳን በባድራላይ ነጭ ዒርግ አኑራችሁ ለሠላም ለሠላም ለሠላም ሕዝቡን
    በሙሉ ጠርታች ሁ መንግሥት ሽሺ አመት ኑር
    ለእኛ ሠላም ይስጡን ሠላም ይስጡን።

  • @YounisOne-iv6pu
    @YounisOne-iv6pu 6 місяців тому

    ፍጣሪ ይባርክሸ እድሜ እና ጤና ከአክብሮት ጋ ለአንች ይድርሰልኝ ሀኪም አበበች

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q 5 років тому +1

    እውነት እኛ የዘመኑ ትውዶች አገራችንን የምናውቅ አድርገን በውጪው ብልጭልጭ አለም ተወስደናል ጌታ ሆይ አንተነህ ወደ ቤትህ መልሰን ዶክተር አበበች እረጅም እድሜና ጤና ተመኙ

  • @Alex-kk8ur
    @Alex-kk8ur 5 місяців тому

    የኢትዮጵየ ኦርቶዶክስ ሀይኖት ለእነተችች አስፈላጊውን ሁሉ ሊያረግላት ይገባል አለበደዚያ ህዝባችን አሁት ባናስተውልም እሀላ ጉዳቱ ለኛ ነው እናስተውል ወገን

  • @user-pp3if6rf5y
    @user-pp3if6rf5y 5 років тому +32

    ወይኔ ሀገሬ የኢቲኤል ልጅ ኢቶፒስ ...ምነው ፈጣሪ ዘነጋሽ ???ምነው የቆሸሸ ትውልድ መጫወቻ ሆንሽ ለምን ለምን???

    • @selamabebe2695
      @selamabebe2695 5 років тому

      Ethopis ye noh lij new ye ethiel aydelem so yeteleyayu nachew

    • @selamabebe2695
      @selamabebe2695 5 років тому

      Ye Ethiopia sin ke Ethel ke nigusu ye tewesedenew gizatu sileneberech

    • @andamlakandfitret6561
      @andamlakandfitret6561 5 років тому +1

      Libachin kosheshe yejachinin eyagegne new...Egzabeher min yadrig?

  • @askme1541
    @askme1541 4 роки тому +3

    ሀኪም አበበች!ስላንቺ ብዙ ባላውቅም፣ የአባቴን ስም አንስተሻል - አለቃ ሐረገወይን መንገሻ። አዎ አባቴ ያላሳተማቸው ብዙ መፅህፍት በውርስና አደራ ተቀብየ በእጀ አሉ። ከፈለግሽ ስልክሽን ላኪልኝና እንነጋገር።

  • @hirutnegash5819
    @hirutnegash5819 4 роки тому +1

    OMG!! I love this woman . She has Avery deep knowledge. This is all I have been hearing since I was a child . I really want to meet her.🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Thank you for bring this to public❤️❤️❤️

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому +4

    እናታችን እድሜ ይስጥልን

  • @hanikonjo6525
    @hanikonjo6525 5 років тому +27

    ዎውው እኔ አፌን ከፈች ከማዳመጥ ውች መልስ አጣሁ

    • @teshuhappy231
      @teshuhappy231 5 років тому

      me too

    • @lucy7925
      @lucy7925 4 роки тому

      haniye kkk enas bety demo yt nebrku ena yeha hulu sihone eyalku nw

  • @gena15
    @gena15 5 років тому

    እንዳቺ አይነት ውድ እና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሴትም እናትም እግዚአብሔር ያብዛልን :: ከዚህ ሁሉ ፈተና በኃላእግዚአብሄር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየናል አምላካቻን የሚሳነው ነገር የለም የቆየ ሰው ብዙ ያያል እግዚአብሔር ለዛች ለትንሳኤ ቀን ያድርሰን💚💛❤️

  • @msolomon682
    @msolomon682 4 роки тому +2

    This blew my mind! Great job! Where can I buy your book? This’s powerful knowledge!!! Thank you!

  • @tibebegizaw461
    @tibebegizaw461 5 років тому +17

    ቢያስችልዎ ሊያስተምሩ ያሰቡትን በህቡዕ አስተምረው ምርት ቢንቀሳቀስ እሰየው:: እኔ ይህን ተርጉሜ አልናገርም:: እንዲያው ዝም እላለሁ:: የአሶሳን የወርቅ ክምችት በአይኔ አየሁና ለብዙ ዘመን ሳልናገር ቆየሁ:: ከሁለት ዐመታት በፊት በዜና ሲናኝ የደም ሽታ ከነከነኝ እናም አንጀቴ ተላወሰ:: ጀበላዎች ንፁህ ናቸውና : እንዳይጎዱ ብዬ::
    እሁን ይህን ስሰማ ሊመጣ የሚችለውን ገምቼ ሳሳሁላችሁ:: ብልሆቹ በሚስጥር ዓለምን የሚያስገብሩበትን ኃይል የሰሩት በፀጥታ ነው::

    • @user-cr5cu2my8c
      @user-cr5cu2my8c 5 років тому

      አልገባኝም እስኪ አስረዳኝ ምንድነው ስውሩ ሚስጥር

    • @TensayAlemu
      @TensayAlemu 4 роки тому

      Tibebe Gizaw men le malet endefelk alegebagem degime degine anbebkut gn alterdawetem mn lemalet flgh nbr letasrdage techelaleh?

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 5 років тому +16

    አገር የሚሸጥ መግስት ነው አይፈልገውም ለነጮች ቃል ገብተው ነው ኢ/ያ የያዟት አለመሞትሽ እ/ር ይርዳሽ

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 років тому +3

    ቀደምት ነገሥታት እና የኢትዮጵያ ሊቃውንት ይሄን ሁሉ ድንቅ ሥራ ለመስራት የቻሉት ከፈጣሪያቸው ጋር ጥብቅ ቁርኝት ስለነበራቸው ብቻ ነው: ጥበቡን የሰጣቸው እግዚአብሔር ነው: እኛም ወደ ፈጣሪያችን ብንመለስ ድንቅ ስራ አሰርቶ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ቦታዋ ይመልስልናል

    • @user-jd2mc7kp2x
      @user-jd2mc7kp2x 4 роки тому

      እሺ ለመመለስ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሆንልን።

  • @elaela5817
    @elaela5817 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ውስጥን በተስፋ የሚያለመልም ታላቅ እውቀት ነው የሰማሁት። ኢትዮጽያ ታላቅ ናት!

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 4 роки тому

    ድንቅ እውቀት ፣ ልዑል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሰጥዎት ።

  • @user-vk9bi5fk1p
    @user-vk9bi5fk1p 4 роки тому +5

    እባክሽ አማራ ክልል ግቢ እና ሠሪ

    • @Business_Abex
      @Business_Abex 4 роки тому

      Donkoro Esuwa Ethiopia ansalech eyaleche yebase gote endetgeba temekerataleh

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 5 років тому

    መምህር ሮዳስ ወንድማችን ተባረክ እድሜ ማቱሳላን ላንተና ለእናታችን ለዶክተር አበበች ይስጥልን።

    • @eyerusalemdesta5605
      @eyerusalemdesta5605 5 років тому

      ይቅርታ ዶክተር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ምህር ስላልኲ ነው ይቅርታ።

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417 4 роки тому

    ለሀኪም አበበች እድሜና ጤና ይስጥዎት ቢቻል አድራሻዎትን ብናገኘው የኢትዮጵያ አለኝታዎች ናችሁና

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 4 роки тому +1

    እትየ አቤን መስማት ደስታ ይሰጣል ተስፋ ይዘራል እናመሰግናችሃለን ለሁላችሁም

  • @yohanesteklu4789
    @yohanesteklu4789 4 роки тому +2

    የሰለጠኑት የኛን ግዕዝ በዩንቨርስቲ ደረጃ ይመራሉ
    የኛዎቹ በልፋታቸው ሊያስተምሩን እንኳን መንግስት
    ይከለክላቸዋል እግዚአብሔር ሆይ ጥበበኛው በሀገሬ
    መሪ ይሆን ዘንድ አስነሳ!!!

  • @TINATO73
    @TINATO73 5 років тому +3

    ድሬ ቲዩብ ሌቦች እናንተ እየዘረፋችሁ የሰውን ቻናል በኮፒራይት ታዘጋላችሁ ልሳናችሁ ይዘጋ ሌቦች ሰው በሚለፋበት ጥቅም የምትሰበስቡ ሌቦች፣

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070 5 років тому +14

    አይ አለመተዋወቅ ህዝብና አገር እኮ ጭራሽ አንተዋወቅም ይገርማል ይሄ ሁሉ ታሪክ እያለን እኛ በጎጥና በሰፈር እንቧጨቃለን

    • @samsonamdu696
      @samsonamdu696 4 роки тому

      እባክሽ ይህን እውቀትሽን ስለወላዲተ አምላክ ለትውልዱ አስተላላፊ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @emnettadessa9643
    @emnettadessa9643 5 років тому +2

    GOD BLESS YOU ! We really need u

  • @abrhamteferi3992
    @abrhamteferi3992 4 роки тому

    ሀኪም አበበች ሲያወሩ፤ ከሚጠሩዋቸው ነገሥታት ጋር አብረው የነበሩ ነው የሚመስለው ደግሞም ሁላችንም ስለምናውቃቸውና ስለተማርናቸው እንደ አፄ ቴዎድሮስና ምንይልክ ወዘተ,,, የሚያወሩ ነው የሚመስለው,, በዚህ ዝግጅት ዶር ሮዳስና እርሳቸው ናቸው በጣም የተግባቡ የሚመስለኝ,, እኔ አማርኛ እንደሚችል ሱማሌ ነው እራሴን የቆጠርኩት ,,,!

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 4 роки тому +2

    ተዘጋ የተባለውን ለምን እንዲከፈት የቻልነውን አናደርግም ወገኖቼ።

  • @tadessebirhanu2302
    @tadessebirhanu2302 4 роки тому +2

    የትነው መማር የምንችለው?

  • @bogeg9475
    @bogeg9475 2 роки тому

    የክብር ዶክተር አበበች እባክዎን የሚገኙበትን የስራ ቦታ አድራሻ ቢገልጹልን።

  • @user-tu6gc4dw2n
    @user-tu6gc4dw2n 5 років тому +9

    ወገኖቼ ይህን ትምህርት በኦድዮ እሚልክልኝ ቢኖር ዋጋችሁን ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ እንደዚህ አይነት ታሪክ ያለው ትምህርት ዩቱብ ብቻ አይተን ዝም ከምንል ደጋግመን ብናዳምጠው ስለ ሀገራችን ደቅ ታሪክ መርዳት ጠቃሚ ነው።

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 5 років тому

      ለእኔም

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 5 років тому +1

      @Messi Amhara መሲ ዓምሓራ ሚሴጀር የለኝ ምንም አልጠቀምም እና በምን ትልኪልኝ አለሽ የኔ ማር ግን አመሰግናለሁ

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 5 років тому

      @Messi Amhara መሲ ዓምሓራ መሲ የኔ ቆንጆ እሺ እገዛለሁ እና ዩቱዩብ ላይ accept አድርጌሻለሁ ላኪልኝ

  • @tibebegizaw461
    @tibebegizaw461 5 років тому +8

    መናገር ስለቻላችሁ ብቻ ይህን ተናገራችሁ:: አለምን እያፋጀ ያለው ጉዳይ ምን እንደሆነ የመረዳት ችግር አለባችሁ ብዬ እገምታለሁ::
    የኃይል ምንጭ የሚሆን መዐድን ወይም ብልሃት አለን ብላችሁ ስታውጁ ሊበታትኑና ሊዘርፉ የተደራጁት ወዳጆቻችሁ ዘርማንዘራችሁን ወሬ ነጋሪ ላይተርፍ ሊያጠፉ ይቻላቸዋል::
    ስለዚህ ይህ ወሬ ሊታፈን ይገባል::

    • @zerfiedejene7186
      @zerfiedejene7186 5 років тому +2

      Tibebe Gizaw እስከ መቼ ይደበቅ ያለፉት ይዘውት ለትውልድ ሳይተላለፍ ቀረ እኚህም ሴት አላፊ ናቸው ቢያንስ ለትውልድ ማሳወቅ አይሻልም ወንድሜ ስጋትህ ይገባኛል ግን እስከመቼ.......

    • @newera5667
      @newera5667 5 років тому

      አፍናችሁ አፍናችሁ ወደ ኋላ አስቀራችሁን
      ለማንኛውም ቁልፉ እኔ ጋ ነው ።

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 5 років тому +4

    Is their any books written by hakim abebech please

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 4 роки тому +4

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም እንዲህ እላለሁ።
    ሴትየዎ እኮ ሰው እንዲቀበላት ይሔን ተረት ተረት የምታወራው ዘና ፈታ ቀብረር ብላ ነው።እኛ ክርስቲያንዎች የዲያብሎስን ሀሳቡን አንስተውም🤔 እንደ ክርስትያን እኛ ደግሞ መፀሀፍ ቅድስ ያለንን, ነው ,እንላለን , ዝም ያለውን ደግሞ ዝም እንላለን።አለቀ። ለማጭበርበር መ/ቅ ጠቀስ ታደርጋለች። እኛ ክርስቲያንዎች በአሁኑ ጊዜ የመጨረሻው ዘመን ላይ መድረሳችንን ተገንዝበን ክርስቶስ ኢየሱስን በፆም, በፀሎት, በንሰሀ ,ቃሉን በመጠበቅ ጠበቅ አርገን እንያዝ። ወንጌል ብቻ, እደግመዎለሁ መ/ቅ ብቻ እያነበብን ተዘጋጅተን እንጠብቀው። ቃሉን የሚያነብ, የሚፈፅማትም ከመጨረሻው ዘመን ፍርድ ያመልጣል። ጆሮ ያለው ይስማ🔊📢📣
    መፀሀፍ ቅዱስ ካሮጊቶች ተረት ተጠበቁ ይላል።ክርስትያን ሆናችሁ ጌታን አልሰማም ኮከብ, አንድሮሜዳ እያልን እፈላሰፉለን ካላችሁ በሔኖክ መፀሀፍ ላይ የተገለጡት አጋንንቶች መጫወቻ ነው የምትሆኑት።ሌባው ሊሰርቅ ሊገድል ነው የሚመጣው።እንቁዎችሁን ,ማምለጫችሁን ክ/እየሱስን አትጣሉ።
    ማራናታ ! አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!

  • @smithkb4614
    @smithkb4614 5 років тому +1

    God bless you
    Thanx for ur information

  • @mbts525
    @mbts525 5 років тому +3

    ኤርትራ ንብላ ዶ በልኪ ብሊ ጽቡቅ ገርኪ ደጋግምዮ ፣ኤርትራውያን ውን ናይ እግዚኣብሔር ኢና ፣ነፍሲወከፍ ብክርስቶስ ዘሎ ኩሉ ናይ እግዚኣብሔር ምኻኑ ፍለጡ።

    • @nigushilufabay798
      @nigushilufabay798 5 років тому +2

      እታ ኤርትራ ንብላ ትብል ቋንቋ ጥራሕ ዲኻ ትፈልጥ ኾይንካ?
      እስኪ እቱ ሙሉእ ሓሳብ ብልቦና ስምዐዮ፡ እንድሕር አምሓርኛ ዘይትፈልጥ ኾይንካ ለ ልልኽእሉ ሕተት (ተርጉሙለይ በሎም)።
      ሓኪም ትብል ለላ፥ ብናቐደም ኢትዮጵያ እየ ልሓስብ ገፋሕ ላሃለየት፡ ና ኸዚ ኢትዮጵያ ንኢሳ እያ ትረኣየኒ።
      እሊ ኤርትራ ምስ ኢትዮጵያ ላሃለዋ ማለታ እዩ። ልኣክሱም ለ ኮ ብተመሳሳሊ እያ ጠቒሳታ። ስለዚህ ቅድም ኢሉ ኤርትራ ትበሃል ሃገር ከይነበረት "ኢትዮጵያ" ላሃለየት ማለታ እዩ።
      ብኽፋእ ኣይትተርጉሞ።
      ብኣጠቓላሊ ግን ምድሪ ብፍላይ ምድረ ሓበሻ ብቓል ኣምላክ ልጸንዐት ና ኣዶ መድሐኔዓለም ጎይታና መድሐኒትና እየሱስ ክርስቶስ ልኾነት እነና ቅድስቲ ድንግል ማርያም ና ቃል ኪዳን መሬት እዩ።

  • @zeinuko
    @zeinuko 4 роки тому

    Wow it's amazing. Thanks dr. Rodas🙏🏼

  • @azorietube4693
    @azorietube4693 3 роки тому +1

    ጌራ የኢትኤል አባት ነው።ጌራ በኋላ ጌራራ ተብሏል።በመጨረሻም መልከጼዴቅ ተብሎ በሰማይ ሠዝገብ ተመዘገበ።ከፈለጋችሁ የመልከጼዴቅን ታሪክ ልሰጣችሁ እችላለሁ።

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 5 років тому +1

    እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ወይ ሀገሬ አሁን አምርሬ አለቀስኩ ከሰው በፊት የነበርን ሰዎች በማይረቡ ሰዎች ወደ ዋላ አስቀሩን

  • @ayalew7461
    @ayalew7461 5 років тому +3

    እንዴት ነው ነገሩ እያበድኩ ነው ወይስ እያለምኩ የምሰማው ነገር እውነት ነው?????

  • @rahele564
    @rahele564 5 років тому +16

    I'm confused, are they talking about our Egziabhair or Greek mythology god, it doesn't seem right. Sew endet menefes nech yelal, who is Andromeda? Any way yehea yemiyawerut neger ke Egziabhair yerake new. Hulunem eweket kemekebel befit memeremer teru new Egziabhair yeredan

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 5 років тому +4

      You are right it seems nice and harmless but it is not right! Kokob kotera erasu psychics & medaf aytew yemitenebiyu fortune tellers yemitekemubet aydel ende ? Esu degmo be metshaf kidus yetewegeze new.

    • @robel8126
      @robel8126 5 років тому +5

      They are just Satan , we are the son of egzhabher ,

    • @robel8126
      @robel8126 5 років тому +1

      @@Tg-oh5nx correct , that is why " tegesetwal" menkat anchilm yalechiwe

    • @teaghes7654
      @teaghes7654 4 роки тому +2

      I agree with you. እንደ የፈርዖን ጠቢባን የተለያዩ ተኣምራት ሰርተው የለም እነሱ እኮ በቅዱስ መንፈስ ተመርተው ኣልነበረም፡ እንሱን የመሳሰሉ ሌሎች ኣማልክትን የሚያመልኩ እንደነበሩ በመጽሃፍ ቅዱስ ያለ ይመስለኛል። ሓቀኛው ኣምላክ ከድንግል ማርያም ሰው ሆኖ ተወልዶ የራሱ ካደረገን በኋላ፡ በመስቀል ተሰቅሎ እኮ ይኸንን የመሳሰለውን ኣስተሳሰብና እምነትን ጭምር ኣሸንፎ የለም እንዴ፡ ኣሁን ወደ ሞተ ነገር መመለስ ከክርስቶስ ጋ ያለንን ኣንድነት የሚያፈርስ ይመስለኛል።

    • @mengistutilahun6000
      @mengistutilahun6000 4 роки тому +1

      አንዲህ ቀላል አደለም አህት። በ አንችና በእኔ አምሮ አይታሰብም

  • @cikilovejesus345
    @cikilovejesus345 4 роки тому

    ኤሬ ሁሌም ቀርበው ያሰተምሩን እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ኢትዮጵያን ታረኳን ምንም አላቅም

  • @hanamaryam3418
    @hanamaryam3418 4 роки тому +1

    በእውነት በጣም እናመስግናለን

  • @miminegash6411
    @miminegash6411 5 років тому +2

    ይገርማል ይህን የመሰለ ታሪክ እያለነ እኛ ግን እንባላለን

  • @ethiofun58
    @ethiofun58 5 років тому

    This is an eye opening interview for all ethiopian peoples. It's priceless history...

    • @nubyaentertainment8205
      @nubyaentertainment8205 5 років тому

      ልዩ የበዓል ፕሮግራም Liyu Yebeal program 2012ua-cam.com/video/LR-uuKEJKgk/v-deo.html

  • @tekle2119
    @tekle2119 4 роки тому

    ከራሳችንጋር መስማማት ያቃተን ስንቶቻችን ነን ልቦና ይስጣቹ እግዚአብሔር

  • @user-pb9kw3gp3h
    @user-pb9kw3gp3h 5 місяців тому

    የአንቺ ልጅ የሆኑ ካንቺ ማህፀን የሚወለዱ ምንኛ እድለኞች ናቸው ያንቺ ልጅ መሆን መታደልነው

  • @eskedarhibstu8686
    @eskedarhibstu8686 5 років тому

    አየ ውብ አለም አገሬ ቀንሽን እግዚያብሄር ክብርሽን ይመልሰው

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 5 років тому +2

    Now is there any explanations about why and how we lost our knowledge?

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 років тому

      Bedellu Desta : Not lost but hidden🙄. This is typical of us Ethiopians. We spent to much in the past fairytale instead of the future and suffer in poverty, war, famine, illiteracy etc

  • @meletemu6103
    @meletemu6103 5 років тому +3

    ቆይ መንግስት ለምን ዘጋው ከተዘጋስ ለምን አሁን ዪለነው ትውልድ ለመንግስት አሳውቀን አናስከፍተውም?? ሰው አይምሮው በነገር ተበርዞ ከሚኖር እንማርበትና የሀገራችንን ታሪክ ወደቀድሞ እንመልስ

    • @fatiyahuseen8202
      @fatiyahuseen8202 4 роки тому +1

      ያሁኑ ትውልድ ነው ይህን ሥራ የሚሰራው እግዜያብሄር እራሱ ያሰነሳልን

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 5 років тому +9

    ስለሀገራችን ምንም እንደማናውቅ ነው የገባኝ። ልዩ ፍጥረታት ነበርን አሁን ግን በተንኮላችን ዘቀጥን። እውነትም የመርዝ ብልቃት ሆነናል።

  • @desalewanteneh794
    @desalewanteneh794 5 місяців тому

    መማር ብፈልግም ግን እግዚያብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው

  • @rlcdotirsitmulugeta9753
    @rlcdotirsitmulugeta9753 3 роки тому

    ትክክለኛ አድራሻ እባካችሁ ብትሰጡን
    ከተቻለስልክ
    ሙያዊ እገዛቸውን በጣም እንፈልጋለን::

  • @new-zn1wp
    @new-zn1wp 4 роки тому

    አዲስ ነገር ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyobgenene795
    @eyobgenene795 5 років тому +4

    i wish they teach us our own wisdom and knowledge other than they copy European but our great father knows more advance knowledge.

  • @ermimarken5412
    @ermimarken5412 5 років тому +1

    እድሜ ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ ይሰጥልን።

  • @sinatsinat7407
    @sinatsinat7407 5 років тому

    ውድ እናታችን ብቻል ወደ መጻፍ በያሳትሙት የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ

  • @user-wc2gn7cy8i
    @user-wc2gn7cy8i 4 роки тому +1

    እባካችሁ መማር እፈልጋለሁ አድራሻቻን ስጡኝ፡፡ ወይስ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው፡፡

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 5 років тому +2

    i have no words to thanks

  • @mulugetayazew964
    @mulugetayazew964 5 років тому +3

    ዋው ምን አይነት ምሁር ሰትዮ ናት!

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 5 років тому +10

    እኔስ ከመገረም ውጭ ምንም ማለት አልችልም ግን ወያኔ ያንን ጉባኤ እዲዘጋ ያረገው ምን አይነት ተኩላ መንግስት ይሆን? አይ ሰውእውነትም ሞት አነሰው

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 5 років тому +1

      @@user-mq6qv6bi2g የሚጠነቁል ይጠንቁልህ በንጊሊዘኛ ስለተበጠረክ ታሪክ አዎቂ መሆንም አማረህ? ባንዳ የባንዳ ልጅ ታሪኩን ለኛ ተወው

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 5 років тому +1

      @@user-mq6qv6bi2g ተኩላ ነህ የኛ መካሪ ንፍጥ ራስ ብለህ ደሞ ወደዘር ገባህ ለዚ ኮ ነው ባንዳ ያልኩህ ሙትቻ

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 5 років тому +1

      @@user-mq6qv6bi2g ቱልቱላ ባንዳ ምነው ተጨረጨርክ አማራና ክርስቲያን ለዳተው አይነቱ ባንዳ ሰላቶ አስፈላጊ ነው ልክህን አስገብተውሀል መሰለኝ የወያኔ ቡችላ

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 5 років тому +2

      @@user-mq6qv6bi2g ኤጭ ምነው ሞሶሎኒ ነኝ አልክ ዞር በል ወደዛ ወንድ አዳሬ ነገር

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 5 років тому +1

      @@user-mq6qv6bi2g ወደጎንደር ዞርክ ደሞ ሂሂሂሂ

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 3 роки тому

    I do have the book of Henok, what chapter and what Page do I have to look at what you are saying?

  • @user-nz7dp8ot9m
    @user-nz7dp8ot9m 5 років тому +6

    1ኛ - እስከዛሬ ዘምቸው የማላውቀው ሥም - ኢተያ ኦሮምኛ ስም ነው አይደል? እና ኦሮሞ ከ ዘመን በፊት አክሱም አካባቢ ነበሩ ነው የሚሉን?
    2ኛ - ሴትየዋ መፅሐፍ ቅዱስን እንደ ማስረጃ ይጠቀማሉ። ነገር ግን ከመፅሐፍ ቅዱስ መሰረታዊ ሃሳቦች ጋ ተቃራኒ የሆኑ ንግግሮች ይናገራሉ።
    3ኛ - የምዕራቡ ዓለም ማርስ ላይ የመአድን ምርምር ያደርጋል ሴትየዋ በድንጋይ መቁረቻው ያስፈራራሉ።
    4ኛ - ድምፅ በጣም በሚያስፈልግበት ቦታ ላይ ድምፁ ይቆረጣል።
    5ኛ - በ21ኛው ክፍለዘመን በብራና መፃፍ አለበት ይሉናል ።
    6ኛ - አሁን ያለችው ኢትዮጵያ እሳቸው ከሚያውቅዋት በጣም ያነሰች ናት ይሉናል። እና ገና ድንበር ማስፋት አለብን ማለት ነው።
    7ኛ - የስምጥ ሸለቆ መሰንጠቅ ሳይንስ የደረሰበት ሲሆን ነገር ግን ክስተቱ የሚሆነው ከሚልዮኞች አመታት ቡሃላ ነው።
    8ኛው እና ዋናው ነገር ግን፣ይህ አለ የተባለው እውቀት ላለፉት ሺዎች አመታትት ተደብቆ ከቆየ
    ጠያቂው ተስፈኛ አድማጭ እንጂ ተመራማሪ ጠያቂ አይደለም። ባጠቃላይ ዝብርቅርቅ ያለ ኢንተርቪው ነው።

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 5 років тому +2

      ጥያቄ ነው አስተያየት ፣ የርስዎም ተዘበራረቀ።

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 5 років тому +2

      @@destalencho9106 ስለማይገባው ነው ተወው ስማቸውን ብቻ ከሰማህ ላንተ ጭንቅላት በቂ ነው በለው።

    • @user-hl6lc3bj8q
      @user-hl6lc3bj8q 5 років тому

      እኮ

    • @aden8690
      @aden8690 5 років тому

      በመጀመሪያ በ ፪፩ኛው ክለዘመን ወይም ስለ ምእራባውያን አላወሩም ደግመህ አዳምጥ ስለ ሀገርህ እንጅ ስለ ሰው ሀገ አታንጋጥ ።

    • @aden8690
      @aden8690 5 років тому

      ምናልባት ትንሺም ቢሆን ፍጭ እንዲሆንህ እነሱ እሚያወሩት በ አንዳንድ ቦታ ያየሀቸው ቅርፃቅርፆችን አስታውስ ስማቸውን ምልክታቸውን እንድሁም አቀማመጣቸውን ።

  • @zelalemntesfayentesfaye6024
    @zelalemntesfayentesfaye6024 5 років тому +1

    we need to support her. it should be, we should not miss this knowledge

  • @HelenAlohaa
    @HelenAlohaa Рік тому

    የት ማግኘት እንደምችል እሚያውቅ ሰው ካለ እባካችሁ በ እግዚአብሔር ስም እለምናቹሀለሁ?

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 4 роки тому

    ውይ ኢትዮጵያ ሐገሬ ለካስ እውነት ነው የሚሞትልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ብቻ እደቸርነትህ ከአይምሮ በላይ ነው በጣም እግዚአብሔር ያስበን

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 5 років тому +1

    Abatochachin Egziabherin slemiferu medhanialem betibeb moltowachewal. Tanan Entadeg.

  • @GenetLemma566
    @GenetLemma566 4 місяці тому

    አዎ ሁሉም በፍርሐ እግዚአብሔር መከበር አለበት

  • @user-vk9bi5fk1p
    @user-vk9bi5fk1p 4 роки тому +3

    ኦሮሞ አያሠራሽም መሣሪያሽን የዘሽ

    • @makadeshabtam9590
      @makadeshabtam9590 4 роки тому

      ምእን ሆነሽ ነው አሑን እዲ ይባላል ኢትዮጵያ የሑሉም ናት

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 4 роки тому +1

    እባካችሁ ትክክለኝ አድራሻቸውን ላኩልን

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 5 років тому +1

    I’m just speechless to learn this, yet hopeful for miracles

  • @derejesisay5503
    @derejesisay5503 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር ሮዳስ
    ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው

    • @teaghes7654
      @teaghes7654 4 роки тому

      ጥቅሙ ምን ላይ ነው?

  • @zibaali3845
    @zibaali3845 3 роки тому

    Hi dear how I can call to you?! I need your help I have disks problems

  • @user-js8fi5lt2s
    @user-js8fi5lt2s 4 роки тому

    እመብርሃን ትጠብቅሽ 🙏🙏