አንድሮሜዳ: 1400 የመድሀኒት እጽዋት የተከሉት የሀኪም አበበች አስደናቂው የመጨረሻው ክፍል 3 ቃለመጠይቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 85

  • @MekonenFeleke
    @MekonenFeleke 9 місяців тому +5

    እድሜ ይስጥልን ሌሎች ታሪክም ይንገሩን

  • @WeynshetWendmagegn
    @WeynshetWendmagegn 2 місяці тому +1

    ክብርት ሀኪም አበበች በጸሎትዎ ያስቡኝ ""ጽጌ ማርያም"

  • @Senaif-xz3ob
    @Senaif-xz3ob 9 місяців тому +2

    ህልምዎትን እግዚአብሔር ያሳካሎት። ለመግስታችንም ማስተዋልሰጥቶ የአገራችን ብርሃን ይውጣላት።

  • @soressaboka4379
    @soressaboka4379 2 місяці тому

    እናመሰግናለን፤ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ጠባን አርጎ አልፈጠረንም።ለካ ይሄን።ያክል ስልጣኔ አለን ተመስገን አምላኬ እናታችን ተድፋ የምናረጋትን ሀገር ነው የተነተኑልን በእውነት እድሜ።ይስጥልም።መምህር እግዚአብሔር ይስጥክ ለአንተም ቃል ያጥረኛል ምን ለማለት አምላክ።ይመስገን ብቻ

  • @እንደቤታችንእንደቤታችን

    እጅግ ድንቅ ታሪክ ነው ያለን ያኮራል

  • @gethabsha
    @gethabsha 2 місяці тому +2

    እውነት እኛን የሚጠቅም የተለየ ያለታወቀ ሃብት ካለና ሚስጥሩን የምታውቁ ከሆነ፤ ለምን እኛ አውጥተን አንጠቀምበትም ? ከሬ አልፈን ለምን አንሰራም? ለምን ማውራትን ብቻ ምርጥን።

  • @FanoGeresuDuki
    @FanoGeresuDuki 4 роки тому +4

    በጣም አዘንኩ ወይ ሀገሬ ቃላት ያጥረኛል፣ እድሜ ይስጥልን ይጠብቅልን ሀኪም አበበች እንዲሁም ሮዳስ

  • @genetfiqru5957
    @genetfiqru5957 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይጨምርልን

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 років тому +14

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞው ታላቅነቷ መልስልን!

    • @samsam-z3s4r
      @samsam-z3s4r 2 місяці тому

      Awo yemliste hune tewlidu tarkune ayewdemu

  • @saramakonann2332
    @saramakonann2332 5 років тому +11

    ሐኪም አበበች በእውነት እረጅም እድሜን ይስጥልን እድህ ያሉ መልካም ሰውችን ያብዛልን

    • @eillmoges
      @eillmoges 23 дні тому +1

      ሐኪም ደክተርአበበች ሕቴ ስለ እግዚአብሔርብለዉ ጨጓራ ብዙግዜ ያመኛል ምን ላድርግ እባክወት

    • @eillmoges
      @eillmoges 23 дні тому

      ሐኪም ደክተርአበበች ሕቴ ስለ እግዚአብሔርብለዉ ጨጓራ ብዙግዜ ያመኛል ምን ላድርግ እባክወት

  • @teddygirma872
    @teddygirma872 4 роки тому +5

    እውነት ነው ጣናን ለማድረቅ በዙ ነገር ተፈጽሟል

  • @temesgenbelay8621
    @temesgenbelay8621 Рік тому +2

    ረጅም ዕድሜ ይስጠዎት እናቴ

  • @fekiryadnal8068
    @fekiryadnal8068 5 років тому +13

    በርቱልን ብርሀን እዩ ጨለማን ለማብራት ጨለማን የሚያክል ብርሀን አያስፈልግም ቲፎዞ ቢያንሳቹ ሚደግፋቹ ባይኖር አትዘኑ አትሠበሩ የምታደርጉት ጥቂት ጉዞ ጨለማን ያበራልና በርቱ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 4 роки тому +24

    ነብይ በአገሩ አይከበርም ንጽህ ኢትዮጵያዊ እድሜዎ ይርዘም

  • @negabeka-o5g
    @negabeka-o5g 2 місяці тому

    በጣም ይገርማል

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 4 роки тому +2

    እረጅም እድሜ እመኝሎታለው

  • @tesfayefeye2194
    @tesfayefeye2194 3 роки тому +1

    Very interesting & arousing knowledge that invites to reading in new direction

  • @kidestteferra5720
    @kidestteferra5720 4 роки тому +1

    You are my hero !! I don't know what to say you are very hambl and intlagte. God bless u keep at it please

  • @AbebeMhiret-i9v
    @AbebeMhiret-i9v 2 місяці тому

    ይገርማል የራስን ጥሎ የሰው ቡትቶ ማጋበስ ኧረ እንንቃ ጎበዝ።

  • @gebianeshwubie8919
    @gebianeshwubie8919 4 роки тому +2

    Shi amet lelikawunitua Dr Abebech

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 5 років тому +4

    እናመስግናለን ።

  • @የልጆችመዐድ
    @የልጆችመዐድ 3 роки тому +2

    ደግግሜ ብሰማዉ ሁልግዜ አይሰለቸኝም ይህ ነዉ "ኢትዮጵያዊነት" የጠፍ መስሎኝ ነበር ነገር ግን ለካ ከነክብሩ ተቀምጧል ተመስገን። ስልክ ማግኘት ይቻል ይሆን ህክምናዉ የትነዉ የሚሠጠዉ ህክምና እፈልጋለሁ ።

  • @12345676613
    @12345676613 4 роки тому +7

    I really Inspired by what I am hearing ....I need to join Deshet traditional pharmacy institute

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 5 років тому +5

    እናመሰገናለን ለአቅራቢውም ለእናታችንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @hawihawi9321
    @hawihawi9321 5 років тому +2

    እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይኑርልእን

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 5 років тому +2

    I need really quite time to understand what a knowledge o God

  • @mistresolomon4874
    @mistresolomon4874 5 років тому +8

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ነው ምን እንደምል እራሱ አላውቅም ጥልቅ ሚስጢር ነው ............

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 4 місяці тому +1

    ችግኝ እያለ ማይረባ ተክል ከምተክልብን ምናለ ከ አኪም አበበች ጎን ኦኖ ምረባንን ብሰራ አቶ መንግስታችን

  • @AsresieGebeyaw
    @AsresieGebeyaw 2 місяці тому

    ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ እያለ አድራሻ አለማስቀመጣችሁ ግን ስህተት ነው::

  • @fasilhabte-oq8px
    @fasilhabte-oq8px 7 місяців тому +1

    እባክህ ዶ/ር ሮዳስ ጠይቀክ አሳውቀን የሚገኙበት ቦታ ወይም ህክምና የሚሰጡበት ቦታ የት ነው አሳውቀን ቢያንስ ቢያንስ እዛ ሄደን እንድንታከም እጅግ ያስፈልገናል እባክክ እባክክ እባክክ

  • @tibebutadele
    @tibebutadele 9 місяців тому +1

    እባክዎን ሐኪም አበበች የሚገኙበት አድራሻ ቢገልጹልኝ

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 5 років тому +3

    ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይሄንን ህዝብና ሃገራችንን ወደ ቀደመው ክብራችን ይመልሰን !! እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ፀልዩ ??? አባቶቻችን ባለ አእምሮና ጥበብ ከእግዚአብሔር የተሰጣቼው ነበረ :: አሁንም ወጣቶች ይህንን ታላቅሚስጥር ተማሩ ተመራመሩ !! በዘር እዬተባሉና የዌስተርኖችን አጥፊ ባህል ወደ ተቀደሰችው ምድራችን በማስገባት ነጮች በጦርነት ያላገኙዋትን ምድር ዛሬ በእጅ አዙር ገብተው ሃገራችንን በዘር በኦርቶዶክስ እምነት እንዲሁም በግብረ ሰዶምና በፕሮቴስታንት እምነት እነዚህን ሁሉ በማስፋፋት ህዝቡን አደነቆሩት :::::::::: ወደ ሃገሩ እንዳያስብና በተልካሻ ነገር ጫት በመቃም ........ በመሳሰሉት ሽባ አድርገው አስቀመጡት :::::: አሁንም ትውልድ ሆይ ንቃ !!!!!!

  • @hennytingdahairhacker
    @hennytingdahairhacker 5 років тому +1

    Edmena tena yistilin!!

  • @andamlakandfitret6561
    @andamlakandfitret6561 5 років тому +6

    I like to thank you interviewer, one more favor, can you please interview someone knowlageble from the orthodox church to see if this knowledge is from GOD. Thank you.

    • @Gebriel19
      @Gebriel19 4 роки тому +1

      Don't you know, dr. Rodas whi the interviewer is one of the top orthodox church preacher.

    • @andamlakandfitret6561
      @andamlakandfitret6561 4 роки тому +1

      ዮካቤድ ዮካቤድ, I do but I also know a lot of it "hidden knowledge" was a knowledge that is antagonist to bible and the teaching of jesus.
      For example I have heard less of the kings name jesus, Mary, none of the angels name and thier work.i can go on hope you get check it again. Nothing to be trusted up on his return. Thank you for responding. I guess he is shy to respond to my Q. Be blessed.

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 2 роки тому

      Don't be scared. Christian is free. The Bible's main aim is to introduce Christ/ Christian God to the world. So it gives more emphasis on God. It doesn't mean other body of knowledge is false because it is not mentioned in Bible. See, Angel said "follow the star" to sebasegel during Nativity. Why follow a star when he can use any other means? It doesn't say further about why a star because the point of the bible is to preach the Lord and to introduce him to the world he was never known before. It doesn't mean there is no knowledge behind the star. First know christ then win yourself the get knowledge and find him in his mystery to glorify God. Don't panic and always have the urge to back yourself with evidence. Other non orthodox constantly look for evidence and their soul doen't rest. They spend their time with compare and contrast. The Christian soul have a flow, it is rested because the soul already know she have found her place. Relax. Don't be scared. Especially don't be scared of yourself. Believe in the glory of God and be sure there is much much more than we see and understand.

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 2 місяці тому

    Wow bisemu yemayetegebu Enat Egeziabeher Edemena tena yesetilin gene Ahunime yasetemiralu?

  • @mestawotberhanu6873
    @mestawotberhanu6873 3 роки тому +1

    የሀኪም አበበች ስ.ቁ. እና አድራሻቸው እፈልጋለሁ

  • @AdisaTekelsilase
    @AdisaTekelsilase 2 місяці тому

    Akime abebeche edemina Tina yestelenge

  • @ayalaewabara3524
    @ayalaewabara3524 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆያቹ
    ዕጽዋቶቹ የተተከሉበትን ቦታ በክፍ ለማለት ችዬ ነበር ነገር ግን ሊቃውንቱን የማግኘት እዲል አላገኘውም እና እንደት ማግኘት እችላለሁ?

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 5 років тому +2

    Yemayselchi nw besema besema bertu hakim Abebchi

  • @ygnegaya
    @ygnegaya 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ዪባርኮ እንድ ነገር ለምን ሲለምኑ ለኮአክብቶች ያቀርባሉ ወደ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አያቀርቡም ለምን ጾም እናድርጋለን ስላሉ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው

  • @chayeafomibecha1416
    @chayeafomibecha1416 2 роки тому

    እረ በመድሀኒያለም የፕሮስቴት መድሀኒት በማርያም ድረሱልኝ 🙏🙏🙏

  • @saramakonann2332
    @saramakonann2332 5 років тому +3

    እረ ኮሚቶች የት ሄዳችሁ ሙዚቃ ቢሆን እስካሁን ትንጫጩ የሚጠቅመንን ትተን የማይጠቅመንን እንከተላል ለመምህራችን እረጅም እድሜን እና ጤና ይስጥልን

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 5 років тому +1

      እኔም ለፍልፌለሁ አድ ሰው ነጠላ ዜማ ቢለቅ ከ 10 ሚሊየን በለይ viwe ያስቆጥር ነበር ግን ለመልካም ነገር ወፍ የለም ተመልካች እስከ መቼ ነው ድቁርና

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 9 місяців тому

    ሰላም ዶክተር ሐኪም አበበች ኢተያ ... እማክዳ ነው ብላ መኮንኑ ... ባህር ይዛው ገባች ያሉበት ምክ እባክህን አልገባኝም አስረዳኝ። ግልጽ አልሆነሎኝም።

  • @AlemuTaye-lb6rs
    @AlemuTaye-lb6rs 4 місяці тому

    ይህን የመሰለ እውቀት እያለ አለመጠቀም የመጨረሻ ድንቁርና መሆኑን የሚአሳይ ነው ማለት የቻላል

  • @ልዩመዝናኛቢጎቢጎ
    @ልዩመዝናኛቢጎቢጎ 4 роки тому +1

    ሚጠቅ አማኑኤል ግን የት ነው?

  • @MamushMamush-c5k
    @MamushMamush-c5k 2 місяці тому

    Betam des bilogna maninetachinin endinawk siladeregun kelib yehonn misganachin yidreswot edmena tena yibzalot

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 3 роки тому

    አድራሻ ለምን አትነግሩንም ግን ምድነው ችግሩ

  • @martha9988
    @martha9988 5 років тому +1

    What is the Name of the institution

  • @የኔተስፋእግዛብሔርነው

    Egizabher endenate mannetun ymiwed ena erasun lemehon ymifelg yamiyastemr sewechi yabzaln

  • @ethiohd1137
    @ethiohd1137 5 років тому

    ጀማሪ ዩቱብ ቻናሎችን ማበረታታት እምትፈልጉ ሰዎች ካላችሁ Ethio HD ቻናል ገና አዲስ ነው እና ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ፡፡ አመሰግናለሁ!

  • @iyanay1
    @iyanay1 4 роки тому

    Thank you to say that word Ethiopians like to be other knowledge slave ======
    Plo Lumba even on his speech says dicolanizetion must erradicate from our mentaliti .

  • @የኔተስፋእግዛብሔርነው

    Dislik emiyadergu gn ethiooiawiyan nachew ???

    • @andamlakandfitret6561
      @andamlakandfitret6561 5 років тому

      Alferdbachewum, andem yeyesus yeegzabher sim yelem. Enegneh euketoch bewedekut melaktoch yetesetu sayhonum alkerem. YeBabilonin ewuket amlakawi aydelem/aymeslegnem.

    • @kalabtsegaye2232
      @kalabtsegaye2232 5 років тому

      አዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ!። የነዚህ የሙት መንፈስ እና የወደቁ መላዕክት ስራ ካሁን በኋላ ቦታ አይኖረውም! እግዚአብሔር ብቻ ይበቃናል! የዚ ዓለም ጥበብ በሱ ፊት ሞኝነት ነውና!!!

  • @nebiyusamuel8168
    @nebiyusamuel8168 5 років тому +1

    1 ሰብስክራይብ ሰያደርጉ 3ይደረግላችዋል ጎራ በሉ

  • @ኤልማር
    @ኤልማር 4 роки тому

    አሳጠራችሁት ብዙ ማውራት ነበረባችሁ

  • @sarahftwi376
    @sarahftwi376 4 роки тому

    Buzu tiyakie fetershibgn belkis ena Saba yleyayal ?

  • @gebianeshwubie8919
    @gebianeshwubie8919 4 роки тому

    Adirashawan malet silik kutiruan bagegni ematsenalehu mekireb efeligalehu

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 4 роки тому +1

    ነፍጠኛ 27 አመት አርፈን ነበር ደሞ ጀመራቸው።ውሸት ልክ አለው አረ ተው

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Рік тому +1

      💊⚫👈
      Anchi Komal Woyane, ye Chumenawit Lij! Ahun be Rehab ena be Tornet tedeshekesh, le zle Alemu kene Banda zemedochish arfeshal! 27 Ametat yeserekachihuten teftachihuwal!! Asmelsenshal! Wedmeshal! Sle Jegnaw Neftegna lemawurat, ewuketum bekatum yeleshim!! Maferia! Oxymoron Pleb!!👈

  • @SkyWonders-4K
    @SkyWonders-4K 5 років тому +3

    ክክክክክ ተረተረት ነው ምታወራ?ጎጃም ወይ ጣና እንድ ሳንቲም ወይም ሃወልት የለም!!!!እነዚ ሰዎች ውሸቱ ተካኑበት ልበል?

    • @bethelihemgebre4306
      @bethelihemgebre4306 5 років тому +6

      So who force you to listen the interview ... just leave. What a nonsense comment

    • @memeabebe5273
      @memeabebe5273 5 років тому +1

      Kizenami mi tawkalhi

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 5 років тому

      meme abebe በውሸት ማንም ኣይችላቹም!!!!!!እናንተ ወይጦ ሽናሻ ምናምን ናቹ ይህ የ ኣክሱም ስልጣኔ ምናቹ ኣደለም የ ታሪክ ዘራፊዎች !!!!!!!!!!!!የ ኤርትራ የ ኣካለጉዛይ እና ተጋሩ ነው !!!! ዝም ብለህ ነበርን ኣህበል ነበሩ በል ዘባራቂ ውሸታም ሁላ!!!!!! ምንም ከናንተ ኣቀርብብ ኣህዛብ ናቹ ሰው ቀጥቅጣቹ መግደል ነው ቤተክርስትያን ዉስጥ ነው ባህላቹ 80 ሺ ትግሬ ያፈናቀላቹ እናንተ እንስሶች ኣደላቹ??? ይህ ነው ስልጣኔ ???ምንም ስልጣኔ ባለፈበት ኣልፋቹም ኣታቁም!!!!!!!!!! እናንተ የ ወይጦ ፋርጣ ችናሻ ታሪክ ኣጥኑ ኣክሱም ምናቹም እደልም!!!!!!!!

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 5 років тому +4

      GOD already give as the power!! የምቀኝነት ወሬ ይመስላል: አክሱም እና ላሊበላም የሉም በለና!

    • @aithiop6060
      @aithiop6060 5 років тому

      eritrea eko hager ke kedach koyech yenaten silitane italy nat yesreachilachu mehayim bcha nachu