🛑[ወጣቱ እያለቀ ነው ተጠንቀቁ❗]👉ሀኪም አበበች አስቀድመው የተናገሩት አስደንጋጭ ትንቢት እየተፈፀመ ነው❗ሀኪም አበበች ዶ/ር ሮዳስ እና ፕ/ሮ ፍቅሬ ቶሎሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 322

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 років тому +83

    እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራና ተፈርታ ትኑር አቤቱ በእምነታችን አፀናን የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን።አሜን

    • @የማሬምልጂነኝS
      @የማሬምልጂነኝS 4 роки тому +4

      አሜን አሜን አሜን እኔም ጉግቻለሁ እስከማይ ዲረስ ግን በንፁህ አዱበት እና በፁለት ከልብ መፀለይ ይኑረብናል

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    ፈጣሪ ሆይ ስለ እናትክ ቅድስት ማርያም ስለ ቅድሳን መላህክት ብለክ ሰለ ቅድሳ መላህት ብለክ የኢትዮጵያ ተንሳያን በቅርብ አሳየን በእንደ እኔ አይነቶዋን ኃጥያተኛ አገሬን አትቅጣት ሰለ ደጋግ አባቴቻችን ብለክ ማረን ይህቅር በለን እባክ ከግኔ አራቅ አባቴ ሆይ ብቸኛ ነኝ እና እባክ አምላኬ😭😭😭💚💛❤

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 5 років тому +36

    አምላክ ኢትዮዽያን ይባርክ እኛንም በቤተመቅደሱ ይስብስበን።

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 років тому +53

    እነዚህን የመስለ ውድ እንቁ እንት እና አባት ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
    @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 5 років тому +27

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
    ኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅርን ያውርድላት
    ለአ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይሁን😘😘😘🙏🙏

  • @birhanematewos4968
    @birhanematewos4968 2 роки тому +1

    አብየ እናቴ አንዴት ነሽ እድሜ ጤና እመቤቴ ድንግል ትስጥሽ

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy 5 років тому +144

    ጣናን እንጠብቅ፣ እናድን ሲባል ምን አገባን ቢጎዳ ቢጎዳ አማራ ክልል እና የኦርቶዶክስ እምነት ነው ብሎ የሚያስብ ሞኝ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊሰማው ይገባል ጣና ላይ ብዙ ነገር አለ ማለት ነው አይደለም ለሀገራችን ለአለም የሚበቃ።

  • @tfff7746
    @tfff7746 5 років тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገ።

  • @kiduish21
    @kiduish21 5 років тому +44

    ሐኪም አበበች በመጡባት በዚህች አጭር ጊዜ ውስጥ እልፍ ነገር ነው ያስተማሩን። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ፕሮፌሰር ፍቅሬም የኢትዮጵያ ሊቃውንትን አርአያ አድርገው ስለሚያወሩ ደስ ይሉኛል።

    • @samdoe4656
      @samdoe4656 5 років тому

      Betam betam always very happy and curious to learn the wisdom .

  • @አየድግልማርያምባሪያ
    @አየድግልማርያምባሪያ 5 років тому +33

    የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን እድመን ከፀጋ ጋር ለእናታችን 🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +20

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሄር ቸር ነው ብዙ ነገር አለ ከዛ ሁሉ እየጠበቀ አሁን ላለንበት አድርሶናል እና ክብር ለገናናው አምላክ
    ሊቃውንት አባቶቻችንና ለሀኪም አበበች እግዚአብሄር የማቶ ሳላን እድሜ ይስጥልን
    የምሰማው ሁሉ እየደነቀኝ ነው🙇

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому +4

    ድንቅ ዝግጅት በጣም ደስ የምትወደዱ ተፈላጊ ለሀገር ብዙ ልንማርባችሁ ልታስተምሩን የምንፈግ ነን ዕድሜያችሁ ይርዘምልን በቸርነቱ።

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 9 місяців тому

    እናመሰግናለን አድሜና ጤና ይስጥለን

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 5 років тому +15

    እናታችን ለኢትዩጵይእና ለልጆችዋ ያስፋልጉናል!💚💛❤️

  • @gezudereaba9114
    @gezudereaba9114 4 роки тому +1

    እናታችን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድለን

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 роки тому +3

    Selam Le Erso
    🍀🌼🌹 Yehune, Hakim Abebech Egziabehare
    Rejem Tena Ena Edemay Yesetote
    Enede Erso Yale Awaki Sele Alen
    Egziabehare Yemesegen
    Betam Des Yelal
    Egziabehare Yehulachenenem Zemen Yebarekelen
    Amen Amen Amen

  • @abebawondmaneh8074
    @abebawondmaneh8074 5 років тому +10

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራና ተፈርታ ትኖራለች እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በየቀኑ ብሰማቸው ምንም አልጠግባቸው እንደ እርስዎ ያሉ እናቶችን ፈታሪ ይባርክልን

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 4 роки тому

    እስቲ እግዚያብሄር አትሁኑብን፡፡ የኤለም ገዢ እግዚ እየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያውቃልና

  • @robify4
    @robify4 4 роки тому +2

    ጥበበኛ የሀኀራችንን ሰዎች ጆሮ ያለዉ በጥበብ ጆሮ ይስማ። ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። 🤲🏽 thank you for sharing this video!

  • @alemuhabte8018
    @alemuhabte8018 3 роки тому +1

    My sister is unique. May God be with you.

  • @abizewde336
    @abizewde336 4 роки тому +1

    እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Muluneshkitchen
    @Muluneshkitchen 2 роки тому +1

    Long live

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Місяць тому

    🎉🎉🎉ሐኪም አበበች እርዳታዎ አይለየን🎉🎉🎉

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 5 років тому +31

    ጣና ሚስጥራዊ ስፍራ ነው የእግዚአብሔር ሃይል ያለበት ግን የሚያስተውል ትውልድ አይደለምና ያሳዝናል ::

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 5 років тому +8

    ንፁህ ኢትዮጵያዊት ሴት።

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun696 5 років тому +6

    It was a good show, God bless you.

  • @wolduabrehale4958
    @wolduabrehale4958 5 років тому +8

    ሃኪም ኣበበች ዕድመ ይስጣት።

  • @tadessewg
    @tadessewg 4 роки тому +2

    Her comment on ecological restoration is a very good explanation of Assisted Natural Regeneration.

  • @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ
    @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ 5 років тому +5

    እናታችን እድሜና ጤናይስጥልን

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 років тому +1

    ቃለህይሆት ያሰማልን ለሁላችሁም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 5 років тому +16

    ይገርማል የእናታችን ትንታኔ ሎጂክ ያለው እና መለኮታዊ ጥበብ ነው ምንዋጋ አለው ይህን ሁሉ እዉቀት አጋርተዉን ቢሆንና ሃገራችንን እና ህዝባችን ከድህነት አውጥተነዉ ቢሆን ጥሩ ነበር አሁን ግን "የ ጋን ዉስጥ መብራት" ማለት ነዉ ። ያሳዝናል

    • @yiftuserabegashaw6350
      @yiftuserabegashaw6350 5 років тому +2

      እኔም በጣም ገርሞኛል እስከእሁን የት ነበሩ

    • @ruthbeyene7111
      @ruthbeyene7111 5 років тому

      Ende leman new yemiyagarut yetekefetewin bota mengist zegtot aydel ende

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 4 роки тому +1

      ቆርጦ ለገባ አሁንም ትምህርቱ እየፈሰሰ እኮ ነው።

    • @abrhamteferi3992
      @abrhamteferi3992 4 роки тому +3

      Love all የት ቆርጦ ለገባ ነው,,? ይኸ ትምህርት, በትምህርት ተቋማት ወይም እንደአንዳንድ ጥቂት መፅሀፍት,, (የግብፅ ዋሻ ውስጥ 1945 አካባቢ እንደተገኙት ጥቅል መፅሐፍት ),, አሁን ግን በኢንተረኔት ሁሉንም ማንበብና ማጥናት ለሁላችንም እንደተቻለ,, እነዚህም ኢትዬጵያዊ እውቀቶች, በሌሎች ቋንቋዎችም ጭምር እንኳን ተተርጉመው ለአለም መቅረብ አለባቸው ። ቀና ልቦና ካለ,, ያለዚያ እናታችን እንዳሉት, እንደ ዱላ ቅብብል, አንድ ለአንድ መቀባበሉ ብዙ አይጠቅምም እላለሁ,,, እኔ የታክሲ ነጂው።

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417 5 років тому +12

    የሀኪም አበበችን አድራሻ እባካችሁ የተቸገሩ ብዙ ወገኖች አሉ

  • @cspeburg3184
    @cspeburg3184 2 роки тому

    ኢናታችን እድምኦትን እንደማቱሣላ ይርዘምልን አሜን

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому +1

    አናመሰግናለን እናታችን

  • @mesayt9939
    @mesayt9939 4 роки тому +1

    ፈጣሪ ሊቃውንትን ያበርክትልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 2 роки тому

    የኢትዮጵያ እንቁ ክብርን ማግኘት ሲገባዎት ክብር ያላገኙ ስላሴ ያክብሮት እረጅም ጤና እድሜ እመኝሎታለው

  • @tedberd
    @tedberd 4 роки тому

    እግዛብሕር አናተን በዚህ ጊዜ ስለሰጠን ክብር ይመስገን!

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርም እውቀት ነው ያካፈላችሁን አገራችን ያልታወቀላት የእውቀት ምሰሶ መሆኗን ነው ክነዚህ እንቁ ሊቃውንት የተረዱሁት አመሰግናለሁ

  • @surafleaweta1374
    @surafleaweta1374 2 роки тому

    ፈጣሪ አለን አሳልፎ አይሰጠንም እንደቸርነቱ ይታደገናል ስራችን ሀጢያት ቢሆን እንኳ በአንዳንድ መልካም ሰዎች እንተርፋለን

  • @winniesalam8355
    @winniesalam8355 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አገር አችን ይጠብቅ ለአንችም እርጂም እድሜ ይስጥሽ

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 5 років тому +9

    አሜን ሰይጣንን ቀንዱን ተንኮሉን እስከነክፋቱ ሰባብሮ ይጣልልን። አገራችንን ኢትዮጵያን በሰላም በአንድነት በፍቅር በቅድስና ይባርክበርልን ይጠብቅልን ። አሜን።

  • @ያያሐበሻ
    @ያያሐበሻ 5 років тому +8

    ኢትዮጵያዊነት እንዲመለስ መፀለይ ነው ።መለያየት በረታ አምላክ ይድረስልን

  • @hermelatubehermela3793
    @hermelatubehermela3793 4 роки тому

    Wow 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @salme4126
    @salme4126 4 роки тому

    አቤቱ አምላክ ሆይ እንደቸሪነት ብዛት ማረን ይቅር በለን የአባቶቻችን አምላክ እርዳን አሜን

  • @gosloww297
    @gosloww297 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን ለዘላለም ኑሩ

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 років тому +1

    እዳ እድዝህ እይን ይሆኑ ስወች እያሉን
    ከስው ይማይመድቡ
    እገራችንን እተራመስዋት
    በድሜ በጤና ይጠብቃሁ ሁ
    እናት አባቶቻችን
    ቃለህይወት ያስማልን

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 5 років тому +1

    ድንቅ ነው!!❤️🙏አሜን::

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 5 років тому +5

    በጣም።ቆንጆ።ምርምር።ነው።እኛ።አለም።እውቀታችንን።ደብቆብን።መመራመር።አልቻልን።መፅሀፈ።ሄኔክ።።አለም።ያልተቀበለው።።እኛ።በድድብና።እንድንቀር።ሥለተሠራበት።ነው

  • @kelemuwudu2115
    @kelemuwudu2115 4 роки тому

    Bless her

  • @ermu2124
    @ermu2124 4 роки тому +1

    የአኪም አበበች አድራሻ ጥቀሱልን

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 3 роки тому +1

    እባካችሁ አድራሻ ስጡኝ ሀኪሟን የማገኝበት ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 років тому +2

    እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
    የኛ እንቁ። ወላድት አምላክ ከሁላችም ጋር ትሁን አሜን ፫

  • @adamayipidc5133
    @adamayipidc5133 5 років тому +1

    እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራና ተፈርታ ትኑር

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    ሀኪም አበበች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናት አለም በአጭር ጊዜ ብዙ እውቀት ከእርሶ ተምረናል ተባረኩ

  • @yonastekle2524
    @yonastekle2524 5 років тому +1

    ይገርማል

  • @desitstar1022
    @desitstar1022 5 років тому +21

    የሰው ለጅ "አቅሞ ማወቅ አለበት"""ኑሪ ""

  • @kalabtsegaye2232
    @kalabtsegaye2232 5 років тому +2

    የምንጠብቀው የጌታን መምጣት እንጂ አስማተኞችና መተተኞች የቀበሩትን ምስጢር አደለም!

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 років тому

      ተባረክ ..ሚስጥር የገባንስ እኛ የእየሱስን ዳግም መምጣት የምንጠብቅ..ማራናታ

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 років тому

      ማራናታ !!

    • @keberedejene1047
      @keberedejene1047 4 роки тому

      ጅል ፣ አስማትና ጥንቆላ እያልክ የራስህን ዕውቀት አትከተልና ከፈረንጅ ኋላ እየተከተልክ እራስህን አሳንስ ።

  • @askalemariamsilase8577
    @askalemariamsilase8577 5 років тому +3

    በአውሮፓ እና በምእራባዊው አሉ ተብለው የሚወራላቸው ሚስጥራዊ ማህበረሰብ እየተባለ የመሚወረራወው ይህው በኛም ሀገር ከተደበቁበት ብቅ ብቅ እያሉ ነው፡፡ሁሉን አዋቂ እግዚያብሔር በቅርብ እውነቱን ይግለፅ ፡፡እስከዚያው ድረስ ግን ወገኖቼ ሆይ ሁሉም እውቀት እውነት አይደለምና ፡አጥፊም ሊሆን ይችላል እና እንጠንቀቅ ፤፤ አዳም እና ሄዋን ከገነት የወጡት እውነትና ሀሰት በተቀላቀለበት እውቀት በማመናቸው ምክንያት ነው፡፡

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 5 років тому +2

    Tnsayeshin yasayen edme yestelin

  • @alemayehugebre6371
    @alemayehugebre6371 5 років тому +10

    You are right.. Untill Ethiopian government is formed keep your secrets

  • @wolduabrehale4958
    @wolduabrehale4958 5 років тому +6

    ፕሮፈሰር ፍቅሬ ቶሎሳ በጣም ኣዋቂ ነው።

    • @ejigayehuadnew1075
      @ejigayehuadnew1075 5 років тому

      በትክክል መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚነግረን የሚታው አለም ከማይታይው አለም ንው የመጣው ::
      መፅሀፍ ቅዱስ ቃል የመፍጥር ሀይል እንዳለው ይነግረናል ::
      አባታችን የነገሩን የምከራ ውጤት አባባሉ መንፈሳዊ ነው : :አብራም የብዙዎች አባት እንደሚሆን እግዚአብሔር ነግሮት ነበር ስልዚህም ሰስሙን አብርሃም አለው :: እሱ አንድ ልጅ ሳይኖረው ገና የብዙዎች አባት እየተባለ ይጠራ ነበር !!

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 5 років тому +9

    አሁንስ ሁሉም ነገር ቀርቶብን ዘረኝነት በጠፋልን

  • @destawwassie3336
    @destawwassie3336 4 роки тому +2

    I AM WASSIE FROM BAHIR DARE I SEE YOUR UA-cam YOU ARE ONE OF GENETIK ETHIOP

  • @ttm3666
    @ttm3666 5 років тому

    Fikre Tolewsa 💚💛❤

  • @abebagebru6516
    @abebagebru6516 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ተረፈ በአንተ ላይ ነው። ስለ ሀገራችን ስለ ማንነታቸውን እንድናውቅ ስለረዳኸን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @ዳኒማንኣዝማሪኖ
    @ዳኒማንኣዝማሪኖ 5 років тому +8

    ለካ ኢትዮፕያ ትንሳኤ ኣላት ሲባል እወነት ነው ሃገረ እግዚኣብሄር ኢትዮፕያ ፈጣሪ ኢትዮፕያን ህዝባን ይጠብቅ ይባርክ

  • @tigstgebra4602
    @tigstgebra4602 4 роки тому +8

    የጣና ልጆች የት ናችሁ

  • @teddygirma872
    @teddygirma872 4 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ትንሳየሽን ያሰየኝ

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 4 роки тому +2

    አፄ ፋሲል
    1-ትውልድ
    በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ መገዘዝ በሚባል ቦታ(ደብረብርሃን አጠገብ) ፡ ከአባታቸው አፄ ሱስኒዮስና ከእናታቸው ስልጣነ ሞገሴ በ1595 ዓ/ም ተወለዱ።
    አፄ ሱስኒዮስ አባታቸውን አቤቶ ፋሲለደስን በጣም ይወዱ ስለነበር የልጃቸውን ስም በዚያው በአባታቸው ስም ሰይመው ፋሲል አሏቸው ፡ ፋሲልም በአያታቸው ስም ይጠሩ ጀመር። የአያታቸው አቤቶ ፋሲለደስ አገር መንዝ አፍቀራ አካባቢ ነው።
    2-የንግስና ዘመን
    አፄ ፋሲል ለአቅመ አዳም ከደረሱና የራሳቸውን ጦር ካደራጁ በኋላ እንደ አባቶቻቸው እንደነ አፄ ገላውዲዎስ፡ ስርጸድንግልና ሚናስ ከብዙ አቅጣጫ በጦርነት ያሳለፈችውን አገራቸውንና ሸዋን መልሶ የማቅናት ውጤታማ ስራ ሰርተዋል።
    3-ፋሲል ቤተመንግስት
    አፄ ፋሲል ቤተሰቦቻቸውን ፡ታቦታቱንና ካህናቱን ራቅ ያለና ከጦርነት ነጻ ቦታ ወደሆነውና ከጥንት አባቶቻቸው መካከል አጼ አምደጽዮን ሰራዊት አስፍሮባት ወደነበረችው ጎንደር ወስደው አሰፈሯቸው። ሁኔታዎች ከተረጋጉ በሁላ ወደ ትውልድ ቦታቸው ሳይመለሱ በዚያው በካቶሊኮች እርዳታ ቤተ መንግስታቸውን አሰሩ።
    አብዛኛውን አብያተ ክርስቲያናትም ይዘው በሄዷቸው ታቦታት ስም አስገነቡ።ለምሳሌ፦ አደባባይ ኢየሱስ ፡ በኋላ በልጅልጃቸው የተሰራው ደብረብርሃን ስላሴ እና 44ቱ ታቦታት የሚባሉት ተሰሩ። 44ቱ ታቦታት በትውልድ አገራቸው አካባቢ ቡልጋ ውስጥ ከጥንት ዘመን ጀምሮ እስካሁን ድረስ ይከበራሉ።
    ቤተ መንግስታቸውን የሰሩበት ቦታ ከእሳቸው በፊት ሃያሉ አፄ አምደፅዮን(ዘተጉለት) የአባይን መነሻ ከግብጽ፥ ሱዳንና ቱርክ የሚመጣን ሃይል ለመከላከል ሰራዊቱን በዚያ አስፍሮ ነበር። ሰራዊቱም ግብር የሚያስገባለት ህዝብ በዚያ አቅራቢያ ስላልነበር በጦርነት ጊዜ እየዘመተ በአማን ጊዜ እያረሰ እንዲኖር በጎንህ እደር(በራስህ እደር ፡ራስክን ችለህ እደር) ብለውት ስለነበር ፥ጎንህእደር ፥ጎንደር እየተባለ ይጠራ ጀመር። በዚህም ቦታው ከአምደፅዮን ዘመነ መንግስት ጀምሮ ጎንደር ተብሎ ተጠራ።
    ከዚያ በፊት ቀደም ብሎ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩት ፡ ቤጃዎች ፡ አገዎች ፡ቅማንቶች ፡ፈላሻዎች ነበሩ ፥በጊዜ ሂደት ግን ሁሉም አማርኛ ተናጋሪ ሆኑ።
    የፋሲል የልጅልጆች ለብዙ ዘመን ሲቀባብሉ ቆይተው ፡ በየጁ ስርወመንግስት ለተወሰነ አመታት ከተዳከመ በኋላ እንደገና ቀጥሎ እስከ አጼ ሃይለስላሴ ዘመን ኢትዮጵያን ሲያስተዳድር ኖሯል።
    4- ዋቢ መጻህፍት
    1. አለቃ አፅመ
    2. ተክለፃዲቅ መኩሪያ
    3. ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ
    4. Woredekal, Solomon (1985). "Restoration of historical monuments of Gondar". Annales d'Éthiopie. 13: 119. Retrieved 12 July 2014.
    5. Wion, Anaïs (2012). "Fasiladas". Dictionary of African Biography. 2. OUP. pp. 353-54.
    6. History of the City of Gondar (Africa World Press, 2005), pp.1-4
    7. Getamun, City of Gondar, p. 5
    8. Richard Pankhurst, Economic History of Ethiopia (Addis Ababa: Haile Selassie University Press, 1968), pp. 297f
    9. Various, Christian-Muslim Relations. A Bibliographical History, BRILL, 2016, p. 585,

    • @hannakidani5102
      @hannakidani5102 4 роки тому

      አፃ ፋሲል የሸዋ ተወላጅ አይመስሉኝ ነበር ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @ክበርተመስገንባይሌ
    @ክበርተመስገንባይሌ 5 років тому +2

    I went to learn,please where she is?

  • @shushaygrmay7361
    @shushaygrmay7361 4 роки тому

    እረ የሚገርም ዝግጅት ነው ..... በጣም ደስ ብለሎኘኛል

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому

    የሚገርም ነው

  • @meskelflower1087
    @meskelflower1087 5 років тому +1

    ይህች ናት ጨዋታ ! ፕሮፌሰር ፍቅሬ ዛሬ አስደመሙኝ ጥብቅ እግዚአብሄርን አማኝ ብሆንም እግዚአብሄርን ዛሬ አስተዋወቁኝ ! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ !

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 4 роки тому +2

    እኔ እስማማለው ክፉ ልጅ ያላት እናት አሁኑኑ ተስፋ ትቁረጥ ብራቦ ትክክለኛ መልስ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ከምር

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 4 роки тому

    ሰላም፡ አንቼ ብዙ ታሪክ ከነ አውቀቱ ያለውት የተከበሩ ሴት ነወት አውቀትወን ማካፈል ለርስው ቦታ ተስጥቶ ካላስተላለፎት፡አንዴሆም ያልፍል ማለት ነው፡ኤትዬጵያውያኖች፡ለራሳቹሁ ሁኖ፡አራስአራሳችሁን ሽተቱ አንሄን የመስለ ሴት ለማጥፍት ያደረጋቹህ ምቀኞች ይህኔ በብር የተገዛ ቹሁ ይሆናል መንግስት አምኖበት ቦታ ተስጥቷችው አንደ ተመራማሪ ባጀት ወጥቶ መቀጠል ጥሩ ይመስለኛል ክብር የሜገባት ሴት ናችው 🙏🌿🙏💕

  • @girmaabeje417
    @girmaabeje417 5 років тому +2

    እንደ አርስዎ ያለ ለታሪክ ቅርብ ለኃይማኖቱ ቀናኢ ሰው ያብዛልን ቃልኪዳን ያላት ኢትዮጵያ አትረሳም አትወድቅም ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን፡፡

  • @SenaitMulugeta8
    @SenaitMulugeta8 4 роки тому

    Great intellectual minds 💟🙏👏

  • @teddygirma872
    @teddygirma872 4 роки тому

    እናት አካም አበበች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 4 роки тому

    Which Book said Hamelmal? Please let us know some said Habesha which dose not excist in our Bible! can we stick with the Bible and tell us which page Chapter and so on!

  • @belamariye6897
    @belamariye6897 5 років тому +1

    Enatachin betam enameseginalen bizu yemalakewin temarikung yebelet gize wesidew biyasitemirun hulum Ethiopiawi bemisema meliku

  • @diamond16tube
    @diamond16tube 4 роки тому

    ኢትዮጵያ !

  • @ሠላምለሀገሬ-ሸ9ዘ
    @ሠላምለሀገሬ-ሸ9ዘ 4 роки тому

    ሀገራችንን ይጠበቃል እኛ ምን አቅም አለንና

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 5 років тому +1

    777 አሜን

  • @tasfaysoljana3775
    @tasfaysoljana3775 4 роки тому

    Edmena tena ystachu

  • @fikirsolo2196
    @fikirsolo2196 4 роки тому

    Wish to meet Hakim Abebech

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 4 роки тому +1

    ለልጆቻቹን እውቀታቹን አስተላልፉ ከውጭዋቹ ተማሩ መልካምነት ጥሩ ነው እግዚአብሄር መክሊት ሰጠሁ አንተ ቀበርከው ይላል

  • @geteneshmesele8240
    @geteneshmesele8240 3 роки тому +1

    ለመማር እፈልጋለሁ። ቆራጥ አቋም አለኝ

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 5 років тому

    ድንቅ ነው

  • @butufitsum9212
    @butufitsum9212 5 років тому +5

    አድራሾቸፁን አሶዉቊን

  • @fawziahabjb8007
    @fawziahabjb8007 4 роки тому

    ዶክተር፣ሰላም፣ነሺልኝ፣በፊጣሪስምይዘሻለው፣አድራሻሺን፣ላኪልኝ፣ያለሁትጀዳነወ፣ባለፈው፣መጥተንእኔምበፀለቤቴም፣አድራሻሺ፣አጣነው፣አሁንም፣አገርቤት፣ስለምመጣ፣አድራሻላኪልኝ፣በተረፈ፣አላህ፣ክፉውን፣ነገርይጠብቅሺ፣።

  • @getulegesse5321
    @getulegesse5321 4 роки тому

    እባካችሁ አድራሻቸውን ላኩልኝ ከአሜሪካ

  • @peace8494
    @peace8494 5 років тому +4

    አይይ ምን ይሆን ይሚያወሩት እስቲ አንድ ሰው ይተርጉምልኝ

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 років тому +1

      😂😂

    • @ejigayehuadnew1075
      @ejigayehuadnew1075 5 років тому +1

      አማርኛ እኮ ነው የምያወሩት ግን ከኛ የለት ተለት ወሬ ለይት ያለ ነው ደግሞም ቡዙዎቻችን እንዲህ አይነቱን ነገር ከበአድ አምልኮ ጋር ነው የምናትያይዘው ስለዝህ ነው የከበደብን::
      እኝህ እናት በዚህ አኳያ ብዙ ጊዜ ስለቆዩ በጣም የጠለቀ እውቀት ነው የሚናገሩት እንደኔ እንደኔ ብዙው ነገር አስገራሚ ነው!

    • @peace8494
      @peace8494 5 років тому

      Yegola Sefer ጠጠር ሲልብኝ እኮ ልላ ቋንቋ መስለኝ ወንድሜ/እህቴ

    • @abebagebru1196
      @abebagebru1196 4 роки тому

      U so funny

  • @amanueltekeste4986
    @amanueltekeste4986 4 роки тому

    Andromeda why did u close the comment box. Is there some thing?

  • @asterwoldetnsay4811
    @asterwoldetnsay4811 5 років тому

    I like this man's explanation, I can tell he is very knowledgeable about the spiritual and the physical matter. HHHM, but I wonder is this the study of Astronomy, or bhagrachen Endmelut, Mthahaf Glachoch? Sorry sllgby New. If you can explain that will be appreciated.

    • @asmirsimon5542
      @asmirsimon5542 5 років тому

      hej aster!I am one of them can't understand what they want to explain.why they mix Gods sprituality AND ETHIOPIAN nationalism mixing,orthodox is one a good spritual gift of god but they miix their idea's with reality?

    • @selambezabeh6446
      @selambezabeh6446 5 років тому

      The All is one.

    • @berhanarses5445
      @berhanarses5445 5 років тому

      ምጀመርያ ፡ ፖርግራሙ ስለአቀርባቹ እምስግናለዉ፡፡ ይህ ንገር በመጻሐፍ ቡዘጋጅልን አሪፍ ነዉ ክብር ለኢትዮጵያዊያን አባቶች ይሁን !! አንዴት? ምጡቅ ነበሩ? ዛሬ

    • @samdoe4656
      @samdoe4656 5 років тому

      @@asmirsimon5542 reality,religion. It's the way of life. God created evrything. If you dont believe in God this Chanel is too much for your understanding. But keep asking with good intentions. You will overstand.

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 5 років тому +1

      aster woldetnsay sorry my sis they are metshaf glachoch

  • @ermias2859
    @ermias2859 5 років тому +4

    I m confuse about her

    • @oromay02
      @oromay02 5 років тому

      bini biru either she is crazy or more advanced from us

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 років тому +2

    emana lemin yiwashalu ?

  • @yeshigebru2508
    @yeshigebru2508 5 років тому +1

    እባክህ ወንድሜ ኣድራሻቸውን ስጠኝ

  • @senayttechane2806
    @senayttechane2806 4 роки тому

    🙏🙏🙏🙏 እደናተአይነት.ይብዞልን.ጥበብን.የገለፀላችሁ.እግዛብሔር.ይመስገን.እድሜይስጣችሁ

  • @mulugetagetu8971
    @mulugetagetu8971 4 роки тому

    yih ewnet new betam mawk yalebin new

  • @margretshamasian8821
    @margretshamasian8821 5 років тому +2

    I need hakem Abebech address tnx