ዶ/ር ሮዳስ ስለ ሀኪም አበበች የተናገረው አስገራሚ ንግግር | Ethiopia | Megabe Haddis Rodas Tadese

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ዶ/ር ሮዳስ ስለ ሀኪም አበበች የተናገረው አስገራሚ ንግግር | Ethiopia | Megabe Haddis Rodas Tadese
    #Ethiopia #Yegna_Tube
    ¬Find us on the following links
    yegna.abyssinia...
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

КОМЕНТАРІ • 350

  • @ያያሐበሻ
    @ያያሐበሻ 4 роки тому +136

    ዶክተር የዘመናችን ዮሐንስ አፈ ወርቅ ነህ ።ጌታ አብዝቶ ይጠብቅህ ።በወርቅ ደሙ ይሸፍንህ ።ያንተ አይነት ብሩካንን ያብዛልን

    • @muliadessalgen6999
      @muliadessalgen6999 4 роки тому +1

      አምን🙏🙏🙏

    • @richtubeyenebaenat9069
      @richtubeyenebaenat9069 4 роки тому +2

      እውነት ነው እንዴት ደስ እንደሚል የተዋህዶ ልጅ ባይሆን ይቆጨኝ ነበር ።ፀጋውን ያብዛለት ምን እላለው እኔ ከሁለቱም የለው እሱ ሁለቱም ላይ የታደለ ደስ ሲል

    • @edenmare8542
      @edenmare8542 4 роки тому +1

      Amen

    • @mamilovemamilove8357
      @mamilovemamilove8357 4 роки тому +1

      ያያ ሐበሻ
      Amen
      Amen
      Amen
      Be Henwt dess yeala merkatu

    • @PalmTubeethiopia
      @PalmTubeethiopia 4 роки тому +1

      ua-cam.com/users/palmtubeethiopia
      በቅንነት አባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ አናመሰግናለን

  • @misterdemelash7647
    @misterdemelash7647 4 роки тому

    እግዚአብሄር ያክብርልን መምህር ሀዲስ ሮዳስ ታደስ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +62

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አገራችን ኢትዮጵያ ማህፀን
    የተባረክች ናት ምታፈራቸው
    እንቁ ምሁራን አሏት ማህፀንሸ ይለምልም
    ዶክተር ሮዳሰ እግዚአብሔር በጤና በእድሜ
    በፀጋው ይባርኮት ❤️🍀🍀🍀

    • @PalmTubeethiopia
      @PalmTubeethiopia 4 роки тому +1

      ua-cam.com/users/palmtubeethiopia
      በቅንነት አባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ አናመሰግናለን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 роки тому +2

    በኢትዮጵያዊነቴ በጣም እኮራለሁ
    ከመልካችን ጀምሮ እስከ ምግባችን
    የተለየንጥንቁ ቅ የሆነህዝብ እግዝያብሄር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም
    ወድማችን በጣም እናመሰግናለን
    እንደአንተንአይነት ያብዛልን እድሜናጤናይስጥህ. መልካም ምሽት

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መጋቢ ሀዲስ ዘመኖትን አምላክ ይባርከው እንቁ የቤተክርስቲያን የኢትዮጵያም ልጅ ኖት ዘመኖት ይለምልምልኝ

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጸጋ ይስጥልን ዶ /መጋቤ ሀድስ ሮዳስ ታደሠ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 4 роки тому +15

    የእኔ ምርጥ መምህርሬ ዮርዳስ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

    • @kkmm7183
      @kkmm7183 4 роки тому +1

      ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት የሰው ልጆ ስንባል

    • @weinshit5257
      @weinshit5257 4 роки тому +1

      አሜን አሜን

    • @tfff7746
      @tfff7746 4 роки тому +4

      እማ የመምህራችን ስሙ ሮዳስ ብቻ ነው እሱም የጌታችን መዳኒታችን ከ5ቱ ቅንዋተ መስቀል አንዱ ነው።እነሱም (((ሳዶር ፣አላዶር ፣አዴራ፣ ዳናት፣ ሮዳስ))) ናቸው። ናቸው ውዴ ጌታ የተቸነከርበት 2ቱእጆቹ ላይ፣2ቱ እግሮቹ ላይ፣እና ጎጉ ላይ ።

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 4 роки тому +1

      ሮዳስ ነው ስማቼውን አስተካክይ

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    እኛ ኢትዮጵያን ከዚህ ቀፍፈ መግቦች እንኳን ለመብላት ለማየትም እንፀየፍለን እግዚአብሔር ይመሰገን ኢትዮጵያዊ ያደረገኝ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 4 роки тому +1

      Ewnetnew👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @richtubeyenebaenat9069
      @richtubeyenebaenat9069 4 роки тому

      አይ በፊት ነበር አሀንማስ እንደበላይሰብ ሰውንም መብላት እየቀረን ነው እኔና አንቺ ስላልበላን እማንበላ መስሎሽ ነው እድሜ ለቻይና ሬስቶራንት እማይበሉት ጉድ የለም የገሬ ልጅ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይታረቀን እንጂ

    • @zebidersimeno639
      @zebidersimeno639 4 роки тому

      Amilak yibarkh

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    ተባረክ ዶክተር ሮዳስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 4 роки тому +1

    መምህራችን ኑሩልኝ እንዳንተ አይነት ይብዛ በጣም የሚያስደንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🇲🇱

  • @Testing-vq2jz
    @Testing-vq2jz 4 роки тому +17

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ መልካም ድንቅ ሰው።

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 4 роки тому +17

    ሀለታችሁም የኢትዮጵያ አንቁዎች እወቀታችሁ ዘራቹ ሁሉ ይብዛ እድሜያችሀም በዝት ይበለልን እወዳችሁዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሜን

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 роки тому +19

    ዶ/ር እጀግ በጣም ነዉ የማደንቀውት

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 4 роки тому +55

    ሱብሃን አላህ የሰው ልጅ አታድርግ የተባለውን ሲያደርግ ፈጣሪውን እንደናቀ ይታሰባል።

    • @kedsttube4484
      @kedsttube4484 4 роки тому +2

      ትክክል

    • @abayneshgpoiu5823
      @abayneshgpoiu5823 4 роки тому +1

      Tekekil

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 4 роки тому +1

      Iff he doesn't listen to God commend. We will pay the price. Like coronavirus and ...........

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 4 роки тому +1

      @@adrisabess1885 ይቅርታ እንግሊዘኛ በመስኮት ነው የተማርኩት

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 роки тому +1

      ልክ ነሽ ወለላ 🙏👍

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 роки тому +11

    ደር ሮዳስ ምርጥ ምሁር ።ትክክል እኛ ከውስጣችን ድንቅ ሰው ሲወጣ ከምቀኝነተ ባለፈ ማድነቅ :መደገፍ ብሎ ነገረ አልፈጠረብንም ።አየንኮ እነከቤ እንኳን እኛ አሜሪካ እንኳ ለኮሮና ቫይረስ መድሀኒት መስራት አለቻለችም ሲሉ ። ኢትዮጵያ ለዚህ ገዳይ ቫይረስ መፍትሄ ሳትፈጥር አትቀርም ።

  • @debebeaschalew7232
    @debebeaschalew7232 4 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @TGST645
    @TGST645 4 роки тому

    አቦ የእናትህ ማህፀን ይባርክ የአንተ እናት ታደላ
    መምህር ሮዳስ አባቴ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በመንግደህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን

  • @senaytkefelegin8027
    @senaytkefelegin8027 4 роки тому +47

    አሁንስ የገጠር ኑሮዬን ናፈቅሁት በሁሉም አይነት የተመጣጠነ አኗኗር ኡፍፍፍፍፍ
    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 4 роки тому +5

    መምህር እድሚና ጤና እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጦት
    እርሶም ለመጪው ትውልድ መንገድኖት
    ሰላምና ምህረት እግዚአብሔር አምላክ ይስጠን አሜን

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 4 роки тому +2

    መጋቢ ሃዲስ;
    ዶ/ር! ሮዳስ::
    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!
    መንግሥተ ሰሜያት ያውርስልን!!!

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 роки тому +7

    ቬጋን (ቬጂቴርያን) መሆን ነው ባሁኑ ሰአት የሚያዋጣው በጤና ላይ ሁሌም የእንሰሳ ስጋ ነው ለጤና ጠንቅ ወገን ራስህን ጠብቅ ከስጋ ነክ

  • @menasbuasmelash5487
    @menasbuasmelash5487 4 роки тому +4

    ቤተ ክርስትያን ኮስኩሳው ያሳደግዎት እንቅ የቅዱስ ያሬድ ልጅ መጋቤ ሓዲስ ሮዳስ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶር ሮዳስ :: በእውነት ጣፋጭ ምንጭ ነው ስንጠጣ የዋልነው ::

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 4 роки тому +2

    የኛ ልዩ መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 4 роки тому +7

    ተባረክ ጥሩ መረጃ ነው አሁንም ከመጣብን ወረርሽኝ ፈጣሪ ይፈውሰን

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 роки тому +1

    እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክክ ኢትዮጵያዬ እናቴ ተስፋ አለሽ እምዬ አምላክሽ ሀያል ነው

  • @user-pk6xr2xp5s
    @user-pk6xr2xp5s 4 роки тому +2

    ዋዉ ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ የሚገርም አነጋገር ነዉ እኛ ሠወች አመፀኛዎች ነን እረጂም እድሜ ይስጥህ ዶክተር እናመሠግናለን ፈጣሪ ይታረቀን

  • @tedberd
    @tedberd 4 роки тому

    ዶ/ር ሮዳስ እግዛብሕር አንተን በዚህ ጊዜ ስለሰጠን ክብር ይመስገን!

  • @eyerus0128
    @eyerus0128 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    ፀጋውን ያብዛልህ መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍንህ

  • @ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ

    *እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብን ያድልልን*

  • @ግህክርትይ
    @ግህክርትይ 4 роки тому +2

    እግዚአብሄር እውቀትህን ለዘላለም ያኑርልክ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-rw5ir8mh4r
    @user-rw5ir8mh4r 4 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልህ የኔ ጌታ

  • @gabasr8785
    @gabasr8785 4 роки тому

    ጠቃሚ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን።

  • @tesefalove3586
    @tesefalove3586 4 роки тому +7

    በጣም እናመሰግናለን ለሰጠህን ትምህርት

  • @victoriaviki6542
    @victoriaviki6542 4 роки тому +8

    Wow ደስ የሚል ገለፃ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @gedifish8992
    @gedifish8992 4 роки тому

    የተከበርከውና ብርቅዬ ለሆንከው ወንድማችን ዶ/ር ሮዳስ አንተን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን!!! አሜን!

  • @azebalemu3491
    @azebalemu3491 4 роки тому +6

    በእዉነት ወንድም አባቴ ፈጣሪ ያቆይልን በዚህን ሰዓት ሀገሪ እንደአንት ያለ ያሰፈልጋታል

  • @amelekebebewu8039
    @amelekebebewu8039 4 роки тому +13

    God bless you all Ethiopia peoples

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥል ውድ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ትልቅ ነበረች ትልቅም ነች ትልቅም ትሆናለች የሰው ልጅ የሚሸሽባት ሃገር ትሆናለች :: እውነት ነው ሁሉ ለበጎ ነው:: እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 4 роки тому +14

    እናመሰግናለን ደ/ር ሮዳስ ለጠቃሚ መረጄህ በጥሩ ሁኔታ ተንትነሀል፡፡

  • @zxc836
    @zxc836 4 роки тому +4

    መምህር እግዘብሔርን ከዝም ብላይ እውቃቱን ይጫምሪ
    ያኔ ሙኡሪ

  • @abelyisk4145
    @abelyisk4145 4 роки тому +1

    Thanks GOD for having us such great knowledgeable people Dr. Abebech, Dr. Rodas, and the growing up kids like Kidus.....

    • @abelyisk4145
      @abelyisk4145 4 роки тому

      Also Dr. Abraham and kid Robeal and Dagemawe.

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    አመሰግናለሁ መምህራችን እመብርሃን በድሜ በጤና ታቆይልን አሜን

  • @alsukarialsukari3302
    @alsukarialsukari3302 4 роки тому

    በእውነት እግዛብሄር ስለሰጠ የእውቀት ጸጋ ድቅ ነው እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ

  • @abayneshwgeyorgs7103
    @abayneshwgeyorgs7103 4 роки тому +2

    የሐገራችን ምሁራኖች አዋቂዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 4 роки тому +3

    We have to give support & recognition to all you have mentioned specially to Dr. Abebech she has so much to teach & share 🙏🏽 very informative

  • @mihretdegele9050
    @mihretdegele9050 4 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ጠቃም ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንዳንተ አይናት መልካም አእምሮ ያላቸዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @burtukoo4686
    @burtukoo4686 4 роки тому

    Dr. Rodas ,iእግዝአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ.እመ ብርሃን በዘርፋፋ ቀምሳ ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልልህ ፤፤

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 роки тому +22

    ደስ የሚለው ነገር እኛ ኢትጲያዎች ብዙወቻችን የስጋ አይነት አንበላም

    • @PalmTubeethiopia
      @PalmTubeethiopia 4 роки тому +1

      ua-cam.com/users/palmtubeethiopia
      በቅንነት አባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ አናመሰግናለን

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 4 роки тому

    ዶ/ር ሮዳስ ብሩህ አእምሮ ነው ያለህ ስለሰጠኸን ግንዛቤ እግዚአብሔር ይስጥልን ይህንንም ክፉ ቀን እግዚአብሔር በሰላም ያሳልፍልን በህማማት በርትተን እንፀልይ

  • @ኤልሻዳይጌታነው
    @ኤልሻዳይጌታነው 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እደሜና ጤና ይስጥህ ሙህር።

  • @mayema3846
    @mayema3846 4 роки тому

    እውቀት እምነት ትህትናን አሟልቶ የእኛ መምህር ለአደረገህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።
    ወገኖቼ የአገራችን ትንሳኤዋ ሩቅ አይደለም በማስተዋል እንማር የሰማነውንም በልባችን ያሳድርልን።

  • @elizabethzamanuel3205
    @elizabethzamanuel3205 4 роки тому +2

    ዋዋ እግዚአብሔር ይባርኽሕ እንዳንተ አይነት ጌታ ይጨምርን

  • @bebe9143
    @bebe9143 4 роки тому +5

    Thanks Dr Rodas appreciated for your advice

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 4 роки тому +2

    Great lesson thanks

  • @wibbehwibbeh3667
    @wibbehwibbeh3667 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔርን ትእዛዙን ብንከተል መቼ
    የተለያየ መከራ ይመጣብን ነበር?
    አቤቱ ሥለ ጻድቃን ሠማታት ስለ ህጻናት
    ሥትል ማረን ይቅር በለን😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому +2

    እግዝአብሔር ይባርክክ በእምነትክም በሕክምናነትክም አምላክ ይርዳክ ይሔንን በቻይንኛ እና በእንግሊዘኛ ተርጉማችሁ ለማይበላና ለማይነኩ እንሰሶች እንዳይነኩ ይወቁት

  • @meronteshale3283
    @meronteshale3283 4 роки тому +3

    እኔምለው ለምን የቻልከውን መልካምና ታላቅ የእውቀት ክምችት ያላቸውን ሰወች አንድነት ላይ ብትሰራ ዶክተር ደስ ይለኛል

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @aaaki1057
    @aaaki1057 4 роки тому +1

    እናመሰግንጨአለን ዶክተር

  • @ziontsionalula6660
    @ziontsionalula6660 4 роки тому

    God bless you #Ethiopia# and the ppl of z world Amennnn

  • @emuytekele9613
    @emuytekele9613 4 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛለህ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    በጣም ነው የምናከብርህ የምንኮራብህ
    እድሜ ይስጥልን

  • @alawiababikio2648
    @alawiababikio2648 4 роки тому +1

    It is good idea God bless you
    It is very good progress you have to bring more ideas thank you.

  • @ኢቲዩጲያየትንሳኤሽንያሳየ

    ኧረ መዳናችንን የማይወዱ ተኩላወች እንዳያጠፋብን እናታችንን አደራ መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
    ወገኖቸ እጃችንን በሳሙና ሀጢያታችንን በንስሀ እንጠብ

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 4 роки тому

    እናመሰግናለን።

  • @erias5065
    @erias5065 4 роки тому

    ዶ፡ር ሮደስ እና ኣበበች ጠና ይስጣቹ ከዚ የበለጠ ጸጋ ያብዛላቹ እና እንዲንጠቀም።

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 4 роки тому

    ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እውቀትህ እውቀታችን እየሆነ ብዙ አሳወከን እግዚአብሔር አሁንም በሰጠህ እውቀት እያስተማርከን በእድሜ በጤና ኑርልን። አሜን።

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ኦሮቶዶክስ ዘተዋሕዶ ነኝ እሷ ልጆቹ እና ሀገርን የጠበቀች እምዬ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሪ መምህር እና ሀኪም አበበች እግዚአብሔር እርጅም እድሜያቹን ያረዝመው አሜን

  • @yeshikassa9957
    @yeshikassa9957 4 роки тому +2

    You are amazing Dr. Haddis. Love you.

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 роки тому +2

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mjoeljared4250
    @mjoeljared4250 4 роки тому +25

    ሀኪም አበበች የኢትዬጵያ አልማዝ (ውድ ሰው) ኖት።

    • @mengediegziabhernketel4pr5fv4f
      @mengediegziabhernketel4pr5fv4f 4 роки тому

      ሐኪም አበበች እውቀታቸው ከሰይጣን የተገኘ ነው። ጠዋትጠዋት ወደ ሳተርን እንደምትጸልይ ተናግራለች።
      ሳተርን ፣ የጊዜ አምላክ ፣ ሀብትና እርሻ

      የሳተርን ግዛት የብዙ እና የሰላም ዘመን ሆኖ ታየ። የመበታተን ፣ የጊዜ ፣ የሀብት ፣ የግብርና ፣ የእድሳት እና የነፃነት አምላክ በመባል ይታወቃል ፡፡ እንደ ቫራሮ ገለፃ ሳተርን የመጣው “ከመዝራት” ሲሆን ሮማውያን ከግሪክ አምላክ ክሮኖስ ጋር ተመሳሳይነት ያለው የእርሻ አምላክ መሆኑን አውቀዋል ፡፡ እሱ የኡራንየስ እና የጋይ ልጅ ሲሆን ሁለት የእሱ መጽናናት ኦፕስ እና ሉ ናቸው። ኦፕስ ከሀብት ፣ ከተትረፈረፈ እና ሀብቶች ጋር የተቆራኘ ነበር ፣ ሊዩ ወታደሮች የተያዙ መሳሪያዎችን ሠውተው የሚያገለግሉ አምላክ ናቸው ፡፡
      በሮማውያን የቀን መቁጠሪያ ውስጥ የሳተርurn ክብረ በዓል ቦታ የጊዜን ጽንሰ-ሀሳብ በተለይም የአዲስ ዓመትን የተገናኘ ነበር። በወርቃማው ዘመን በየዓመቱ ታኅሣሥ 17 ቀን ይከበራል ፡፡ ይህ የመኸር-ክረምት ክብረ በዓል Sat Satiaia በመባል የሚታወቅ ሲሆን ለሰባት ቀናት ያህል ቆይቷል። እሱ የመመገቢያ ጊዜ ፣ ​​ሚና ተለወጠ ፣ ስጦታ የመስጠት ፣ ነፃ ንግግር እና የደስታ ጊዜ ነበር። በተጨማሪም ፣ ፕላኔቷን እና ቅዳሜን Saturn ሁለቱም ስማቸውን ከዚህ ኃያል አምላክ ያገኙታል ፡፡Saturn, the God of Time, Wealth, and Agriculture

      The reign of Saturn was seen as a golden age of plenty and peace. He was known as the god of dissolution, time, wealth, agriculture, renewal, and liberation. According to Varro, Saturn comes from “sowing” and the Romans identified him as an agricultural deity similar to the Greek god, Cronos. He was the son of Uranus and Gaia and two of his consorts were Ops and Lua. Ops was associated with wealth, abundance, and resources, and Lua was the goddess to whom soldiers sacrificed captured weapons.
      The position of Saturn’s festival in the Roman calendar was connected to the concept of time, especially New Year. During the Golden Age, it was celebrated on December 17 every year. This mid-winter festival was known as Saturnalia, and it lasted for about seven days. It was a time of feasting, role reversals, gift-giving, free speech, and revelry. Moreover, Saturn the planet and Saturday both get their names from this powerful god.

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs 4 роки тому

    እናመሰግናለን መምህራችን ዶክተር ሮዳስ እግዚሀብሔር ይስጥልን።

  • @krubelordofa5324
    @krubelordofa5324 4 роки тому

    እግዜር ይባርክህ

  • @natnael7862
    @natnael7862 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይክበር ጥበብና እውቀት ይጨምርሎት

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 4 роки тому

    እግዚአብሔ ከገጠር ለክብሩ መገለጫ በቆሎ ተማሪነት በቤተክርስቲያን የሚያገለግል ትልቅ አዋቂ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ሊቃውንት አባቶች አሉን በርታ

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በእውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠኸን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @asteraster703
    @asteraster703 4 роки тому

    መምህራችን በዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እደሚና ጤና የሰጥልን በአለም ላይ የመጣዉን በሸታ እግዚአብሔረ ያጥፋለልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e 4 роки тому +6

    ከዚእም የባሰ በሽታ ነበር አላውቅም ሆ ጌታሆይ ፈተናው ከብዶናልና እርዳን እውነት ከባድ ግዜ ላይ ነን እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልእ ከዚእ በሽታ ይጠብቀን

  • @degsewmekuriaw676
    @degsewmekuriaw676 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን እግዛብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር

  • @hananahmed9446
    @hananahmed9446 4 роки тому +1

    አ.ሊላህ እምትናገርውን በሙሉ 1400 በፊት የአለማችን እንቁ ነብያችን ረ.ስ.አ ነግረውናል

    • @hananahmed9446
      @hananahmed9446 4 роки тому

      አንተም ላላውቁት በማሳውቅህ ከፍ በል ተባረክ

  • @abebegebru316
    @abebegebru316 4 роки тому +5

    Doctor roads is really you have wisdome&knowlage God bless you

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aynamawembiale1803
    @aynamawembiale1803 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tenagnekassa3970
    @tenagnekassa3970 4 роки тому +5

    God bless you 🙏
    Wonderful advise. Wow you expresse my filling about Dr. Abebech.

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 4 роки тому

    Dr. Rodas Thank you your information .

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ ር እሮዳስ ፅገውን ያብዛልህ

  • @melkamuabate1727
    @melkamuabate1727 4 роки тому

    your program is very nice keep it up

  • @eskindergebreyohannes6109
    @eskindergebreyohannes6109 4 роки тому +1

    You are very Important person for our society.

  • @nathankebede3809
    @nathankebede3809 4 роки тому

    Kebareku

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ምርጥ አገላለፅ

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 4 роки тому +1

    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ይባርክልህ ተቀብተሀል

  • @አዴየማሪያምልጅ
    @አዴየማሪያምልጅ 4 роки тому

    የኛ አባት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዶ/ር

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 4 роки тому +1

    U are brilliant really !! Dehnk memher be hult syef yetsalk awen Tega EGZABHER yebzalk !!

  • @assegedechterefe1213
    @assegedechterefe1213 4 роки тому +4

    ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому +2

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልን እግዚአብሔር ከዚህ ቁጣ ይሰውረን 🤲 አደራ ኢትዮጵያ ውስጥም የቻይናዎች ምግብ በተለይ የሚዘገንኑ ምግባቸው ባይገባ 😭😭

  • @Etegea
    @Etegea 4 роки тому +5

    እግዛብሔር ይስጥልን ወንድማችን።ቃለህይወት ያሰማል። እባክህ ወንድሜ ከእፅስ(plans) የተፈቀዱና ያልተፈቀዱትን ብታስተምረን በአክብሮት እጠይቃለሁ።እግዛብሔር ይስጥልኝ🙏🏿