Hakim Abebech recent views on the Ethiopian war and related topics

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 134

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 днів тому +3

    እናታችን እድሜና ጤና ይሰጥልኝ የእኔ ደርባባ እናት ሰወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @GezahegnAsefa-z1s
    @GezahegnAsefa-z1s 5 днів тому

    አበበች ስለኪዳነምህርት ፀጋዋተገልፆሎታል ተባረኪ

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 роки тому +17

    እናታችን እጅግ አድርጌ የማከብርዎትና የምወድዎት የኢትዯዽያ አክብራ የሰጠችን እንቁ ነፍስ አድን እናታችን ስለሆኑ::
    እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን::
    አምላከ ቅዱሳን በብርሃኑ ከፊት ይምራልን
    እመአምላክ በቀሚስዋ ሸፍና ትጠብቅልን::

  • @sebleayalew5277
    @sebleayalew5277 2 роки тому +3

    እናታችን እናመሰግናለን እባኮሆት የስኳር መደሀኒት ካለወት

  • @ኢትዬጵያዬእናቴ
    @ኢትዬጵያዬእናቴ 2 роки тому +9

    እናመሰግናለን ድንቅ ስጦታችን ነዎት ፈጣሪ ይጠብቅዎ መላ ከታላላቆች ነውና እርሶም እባክዎ ይምከሩ ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +7

    You have a brilliant idea 🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌♥️♥️♥️♥️

  • @MimiLove-f8j
    @MimiLove-f8j 11 місяців тому +4

    እመብርሃንዬ እረጅም እድሜ ጤና ትስጥልን❤❤❤❤

  • @zem7435
    @zem7435 3 роки тому +13

    ሐኪም አበበች እግዚአብሔር ይመስገን ከእርስዎ ብዙ ለመማር ዝግጁ ነን :: ሁላችንንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ::

  • @tigistgebru3899
    @tigistgebru3899 2 роки тому +5

    እዉነት ደስ ብሎኛል ሀኪም አበበች ስላገኘሁዋት

    • @hagerefisha1080
      @hagerefisha1080 2 роки тому +3

      የሀኪም አበበች ስልክ እፈልጋለሁ

    • @tinebebdawit8441
      @tinebebdawit8441 2 роки тому +2

      ስልካቸው ወይም አድራሻቸውን የምታውቁ ንገሩን

  • @yotamerat420
    @yotamerat420 2 роки тому +2

    ውይ እናቴ በጣም ነው የምሳሳሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኑሩልኝ የኢትዮጵያ እንቁ !!!

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 роки тому +2

    ሀኪም አበበች እግዚአብሔር ይርዳን እድሜና ጤናውን ያድሎት

  • @mfikru
    @mfikru 2 роки тому +2

    ትልቅ ሰው! ተመስገን! በረከቱ አይለዮት! ኑሩልን!!

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 2 роки тому +4

    🙏❤️❤️❤️🙏! God bless you more and more ❤️❤️🙏🙏!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +18

    💚💛❤ወይዘሮ አበበች ሑልግዜም ከመናገር አላቋረጡም ሠሚ ጠፍ ጌታ ልቦና ይሥጠን ሠሚ ያርገን ወይ ጌታ ልቦና ሥጠን

  • @abiygizaw2693
    @abiygizaw2693 2 роки тому +9

    ሃኪም አበበች የኢትዮብያ አምላክ እረጅም እድሜ
    ከጤና ጋርይስጥልኝ

  • @wubneshferede2600
    @wubneshferede2600 2 роки тому +2

    Hakim Abebech the beautiful

  • @YeGetamirt
    @YeGetamirt 2 роки тому +1

    Betam tikikil newu.metayet yalebat tinat newu. Egziabiher Ethiopian yitebiq 🙏🙏🙏

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 2 роки тому

    እግዚአብሔር የልቦናዎት ያሣካሎት።እድሜ ጤና ያድሎት።ደግ እናት ።

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 8 місяців тому +1

    ው/ሮ. አበበች ፈጣሪ ይባርክዎት ፣ ድንቅ ነገር አለኝ እኔም
    ወደፊት ተስፋ ስላለን አመስግንዎታለሁ. ይበርቱ ።

  • @King_nation12
    @King_nation12 2 роки тому +1

    ትልቅ ሰው ኖት እናታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 9 місяців тому +1

    ሀኪም አበበች ስለማልጠግብሽ ሁሌ አዳምጥሻለሁ ንግግርሽ ቅኔ መሆኑን መንግስት ቢያቀው ኖሮ ይማርበት ነበር ትሻልን ፈትቼ ትብስን አገባሁ አለ የሀገሬ ሰው አይኑን ቀጨው ያጠበ ኢትዮጵያ ዬ ብሎ ጉድ ሰራን ለማንኛውም የነዘረደሸት የነኢትኤል አምላክ ይድረስልን እናሸንፈለን እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልን ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤☘️🌿🌱🍀🍁🌻🎋🍂💐🥀🌿🌱🍀🍁

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +2

    እግዚአብሄር የኢትዮጵያ አምላክ ለሀገራችን እንደምትቆረቆሪ ታላቁን ቦታ ይስጥሽ🙏🏾♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 3 роки тому +5

    በጣም እናመሰግናለን። እነዚህ ሃሜተኞችን ወደጎን በያቸው እና ሌላም ብዙ ጥበብ ንገሪን!

  • @yosi677
    @yosi677 2 роки тому +1

    እንኳን የህና መጣሽ እናታችን 😥😥😥😥😥😥

  • @ethioautomation7704
    @ethioautomation7704 2 роки тому +1

    ሐኪም ከእርሶ ለመማር ስንቃችንን ቋጥረን በሙሉ ተስፋ እየጠበቅን ነው አንደኛ ተመዝጋቢ እኔ ነኝ ! አደራ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 роки тому

    ዶክተር አበበች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜያድልልን ፈጣሪ የእርሶ ህክምና ያስፈልገኛልና ላአናግሮት እፈልጋለ እባኮት የማገኝበት መንገድ ቢያመቻቹልኝ እናቴ

  • @whatwillbewillbe1099
    @whatwillbewillbe1099 2 роки тому +1

    abet guddddd, yihen yasayehegn ayne, yasemahegn joroye. gud new.

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 2 роки тому +9

    እንደዚህ የዕድሜ ባለጠጎች ሲናገሩ ሰሚ ቢኖር ኖሮ ይሄ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባን ነበር እናቴ እንደርሶ ያለውን መልካም ሁሉ እድሜና ጤናውን ያድልልን🙏

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar Рік тому

      ​@@mrsa3706 ጥንብ ዘረኛ ጥፋ/ፊ ከዚህ ዘርህ ይጥፋ አስተሳሰባችሁ ገዳዳ ስለሆነ ደህናውን ነገር እንኳን የምትሰሙበት ጆሯችሁ ገዳዳ አስተሳሰባችሁ የተንሸዋረረ ድውያን ናችሁ ዘረኝነት ጥንብ ነው

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 3 місяці тому

    ጠባቂው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 роки тому +1

    ዕድሜ ይስጠዎት ሀኪም አበበች፡ ከላይ ላይ ማየት ቁስሉን አመረቀዘው፡፡ የችግሩን ምንጭ ማድረቅ ሳይሆን ምልክቱን ማከም ላይ ተጠምደናል እባከዎ
    ተፅዕኖና ለውጥ ማምጣት ለሚችሉ ሰዎች ይህንን ዕውቀት የተሞላበት ዕይታ ያካፍሉ፡፡ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 2 роки тому +3

    ሰላም!!!? ሐኪም አበበች የሚናገሯቸው፣የሚሠሯቸውና የሚተነበዩዋቸው ሁሉ የሚደነቅ ነው።እስቲ ጆሮ እንስጣቸው።እባኮትን አይሰልቹ፣አይታክቱ!! ከእስዎና ከመልዐከ መንክራት ግርማ ብዙ አስተዋጽዖ እያገኘን ነው።ዕድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @belewephy7460
    @belewephy7460 2 роки тому +1

    ሐኪም በጣም ነው የምንወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @desalegnnserka4931
    @desalegnnserka4931 3 роки тому +4

    ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለው

  • @meketehailu6260
    @meketehailu6260 2 роки тому +1

    በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳናጣ ስለሚያጠነክሩን በማስተዋል እንድንራመድ ስለሚያነቁን እግዚያብሄር እናታችንን ይጠብቅልን

  • @desalegnnserka4931
    @desalegnnserka4931 3 роки тому +9

    የምገርም ነው ። ይህንን ቃለምልልስ ሁሉም የመንግስት ባለስልጣናትና ባጠቃላይ ህዝቡ ማየት አለበት። የምገርም እውነታዊ መልዕክት ነው።

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 2 роки тому +1

    ይገርማል ያሣዝናል

  • @geremewtegbaru5603
    @geremewtegbaru5603 2 роки тому +2

    እማዬ መድኃኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
    እድሜና ጤናሽን ያብዛልን

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y Місяць тому

    ደስ ብሎኛል የዳንኣል ክብረት የንስሃ አባት ስላውቅኳቸው፡፡ ሌሎች ጠንቋይዎችም ሊኖሩ ይችላሉ፡፡

  • @amaremekonnen697
    @amaremekonnen697 2 роки тому +1

    amazing !!!!!

  • @bayushmedia
    @bayushmedia 3 роки тому +2

    edamey yisitalena yene enta siwudisha😘😘😘😘

  • @MimiLove-f8j
    @MimiLove-f8j 11 місяців тому +1

    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም በእውነት ዛሬ ተሰደድን ምንም እደሌለን በእንባ ነው የያዳመጥኩት የለያማል ወይ ሀገሬ እእእእእእእእ😂😂😂

  • @kukusiyum3600
    @kukusiyum3600 2 роки тому +2

    ህክምናውን እንዴት ማግኘት ይቻላል?ወረፋስ አንዴት ነዉ ሚያዘው አድራሻዎትስ የት ነው።

  • @eyob5275
    @eyob5275 2 місяці тому

    ምንድን ነው የምታወራው?

  • @selamselam6252
    @selamselam6252 2 роки тому +1

    How can l to contacts Hakim Abebech

  • @octopus2309
    @octopus2309 Рік тому +2

    የኢትዮጵያ እናት

  • @marthatefera9506
    @marthatefera9506 2 роки тому +1

    Aderashoten yt nw lenagegne yemnchelew please 🙏🙏🙏

  • @brukhabesha1406
    @brukhabesha1406 2 роки тому +1

    በሰፊው ብዙዎችን ማሰልጠን ሚቻልበት ትምህርት ቤት ቢከፍቱ መልካም ነበር

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 2 роки тому +1

    Betam newe yemewedachewe yemakeberachewe Egeziabeher Edemena tena yesetelen

  • @mimisara9206
    @mimisara9206 3 роки тому +2

    Egbhar EDM Katan ga ystachu Ethiopia lzlalme tunar tkabra manm saynkat hlam egbhar mhrtun yawedla 🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 3 роки тому +4

    ሐኪም አበበች የተባለው ሁሉ ትክክል። ባይኔ ያየሁት ወያኔ ገና ሲገባ ደብረዘይት ዝዋይ ሀዋሳ በምላ ሌላም አገሮች ወያኔ የሙታን ልጆች መንግስት የሚያሳድግ ትልቅ ቢባል 10 አመት የሞሉ ሁሉም ካደጉበት አካባቢ የአካባቢውን ቋንቋ ያዙ ናቸው ህዝቡ የፊት የፊቱን ብቻ ነው የሚያውቀው። ዛሬ እነሱ ናቸው ትልቅ ሚና እያደረጉ ያሉት።

  • @hanaini
    @hanaini 2 роки тому +8

    በጣም ያሳዝናሉ።
    አዋቂ ሰው አልነበሩም ወይ?
    እንዴት ህዋሃትንና ትግራይን አንድ ያደርጋሉ?
    ህዝቡን ሊያባሉት ነው ወይ?
    በጣም አዝነንቧታል።
    አደገኛ ኢትዮጵያን የሚያጫርስ መልክት እንዴት ያስተላልፋሉ? መልእክቶትን ካላስተካከሉ፣ ታሪክ ከባንዳዋቹ ጋር እንደሚያሰልፎት እወቁ።

    • @hanaini
      @hanaini 2 роки тому

      @@Lemlem7682 Not every one is like this. My Tigray family all over Ethiopia are loved by their neighbors. Only a few people are brain washed to hate Tigray..not all.

    • @hanaini
      @hanaini 2 роки тому +1

      @@Lemlem7682 Lemlem haftey that is not the majority. The majority is kind and loving people. In every race there are greedy people who like to divid brothers for money.

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 2 роки тому +1

      @@hanaini Thank you for your response!

    • @huluselam8223
      @huluselam8223 2 роки тому

      Ketnquay dehna neger ayitebeqim.
      She is the messenger of the devil.

  • @girum86
    @girum86 Рік тому +1

    ሀኪም አበበች የት ሔዱ ጠፉ አስተያየት ይስጡ በቤተክርስቲያን ጉዳይ

  • @ዓዛዥ
    @ዓዛዥ 2 роки тому +1

    ንጉስ ሰሎሞንን ሊያርሙ መመኮሮ አላማረኝ

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 3 роки тому +2

    አምልኬ ለኢትዮጰያ ድርስ ሀገሩ መረቱ የተባረኬ ቡዙ ግን አሰቸጋር ህዝቦች አሉ

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 роки тому

    ሕዝቡ ሲያምነው ካልታመን ምን ያድርግ? አይዞን የሚሆነው ይሆናል ፈጣሪ አለ! !!!

  • @kebedetilahun7940
    @kebedetilahun7940 3 місяці тому +1

    እንዴት አይነት ጥላቻ ነው ያላት ልቦና ይስጣት

  • @edelamteashome2188
    @edelamteashome2188 2 роки тому

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መንግስት እርሶን የመሰሉትን ተከባክቦ ይዞ ለዘር ዘር የሚተርፍ አውቀትን ቢያስተላልፍ የት እንደርሳለን

  • @nahom3km
    @nahom3km 3 місяці тому

    እንዲህ አይነት እውነቱን የሚያሳይ የሚያነቃ ህዝብ ይዘን አሁንም ደንዘናል::

  • @meharizeru332
    @meharizeru332 10 місяців тому +1

    so what about now dr.? Who do you blame?

  • @ሀበሻ-ጀ1ኀ
    @ሀበሻ-ጀ1ኀ 2 роки тому +1

    እንዴት ነው እርሶን ማግኘት የምችለው ።

  • @john-ck2eh
    @john-ck2eh 3 місяці тому

    ጠንቋይ!

  • @abiybelay8500
    @abiybelay8500 3 місяці тому

    የዚች ጠንቋይ ነገር ሳይሆን የሚገርመው አማኝ ነኝ የሚለው መንጋ ነው።
    ድንቄም አማኝ!!!!

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 роки тому

    ከሰሜን የተነሳ ንፈስ አሉ የእኔ እናት ። እኔም ሁልጊዜ መልስ ያጣው ጥያቄ ነው። ወይ ጉድ ።

  • @mat-x9508
    @mat-x9508 2 роки тому

    P/s where is your address tank you

  • @AyasAyanleh
    @AyasAyanleh 2 місяці тому

    Ewente nsheeee

  • @ahmedayalew1478
    @ahmedayalew1478 3 роки тому +2

    የሀኪም አበበችን አድራሻ ፈልጌ ነበር የሚሰጠኝ እፈልጋለሁ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 2 роки тому

    ምን ዓይነት መመረጥ ነው ሀገርን እንዲህ በጥልቅ ዕውቀት መታደል ነው በሃይማኖትም ሊቅ ኖት ታድለው ሰፊ ትምህርት ቢሰጡን እጠብቃለሁ

  • @haymanotyimam3206
    @haymanotyimam3206 10 днів тому

    Afer beye, anchi rasu andua genocider nesh!!!

  • @woinshetdebebe716
    @woinshetdebebe716 3 роки тому +5

    መንግስት አይደለም ወይ ይሄን ሁሉ ጉድ እየፈፀመ እያስፈፀመ ያለው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 роки тому +1

    ዶክተር አብይ እና አቶ ደመቀ ሆይ ❤
    በሕውኃት እና በኦነግ ሸኔ አማራ እና አፋር እየታረደ እናንተ ማዳን አልቻላችሁም
    አሣፋሪ ነው
    ፍትህ ለአፋር ፍትህ ለአማራ 💚💛❤️

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 3 місяці тому

    ሐኪም! ለሳጥናኤል ዉድቀት ትእቢቱ ነዉ እኮ።

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 3 місяці тому

    Pretoria metach min tihogni anchi wushetam.

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y Місяць тому

      የአእምሮ በሽትኛ ነች እኮ፡፡

  • @tadeesegebregzi690
    @tadeesegebregzi690 2 місяці тому

    Hezb enatefa new yemtelew?

  • @demeketasew7493
    @demeketasew7493 3 роки тому +2

    Olf tplf gunz etc must removed from Ethiopia

    • @sing.A555
      @sing.A555 2 роки тому

      Where is Ethiopia?is it G or B who is original Ethiopian?

  • @TesfayeMuche
    @TesfayeMuche 21 годину тому

    ዘንድሮስ ???

  • @YemisrachBirhanu-j4f
    @YemisrachBirhanu-j4f 3 місяці тому

    እናታችን የት ጠፋ ቢያንስ ድምፃቸውን እነስማ

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 2 місяці тому

    ሀኪም አበበች! ጦርነትና አብዮት አይቀላቅሉት

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 3 місяці тому

    እረ መንግስት ሀኪም አበበችን ተጠቀምባቸው ሀገራችን ችግር የለባትም የሙህር የሰጠንን ፀጋ ተጠቅመን ይህንን ዘመን መሻገር አለብን የማንበላው ሀብት ሰብስቦ ሀምላክን አሳዝኖ ህዝብን አባቶችን አሳዝኖ ምንም አያደርግም ዶክተር አብይ ሀኪም አበበችን ተጠቅመህ ሀገራችንን በጋራ እንገንባ ዘረኝነት ይቁም

  • @eyoblemlemu1677
    @eyoblemlemu1677 2 роки тому

    Be enatechiw selkuan emetaku

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 роки тому

    እነዚህ ዕቡያን ሀገራቸውን በማጥፋት ምን ጥቅም ያገ ኙበታል
    ያሳዝናል የሰው ልጅ! !

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 2 роки тому

    Eeenet newe

  • @Rayatubeoffical
    @Rayatubeoffical 9 місяців тому +1

    ጠንቋይ ኣስመስሎ ነው የሚያቀርበው ኣሁን የዝች ሴት ጥንቁልናና ኣስምሳይንቷ ግን ይለያለ- ይገርማል።

    • @fassil47
      @fassil47 3 місяці тому

      ትግሬ ነህ?

  • @yabtsegagetahun6403
    @yabtsegagetahun6403 2 роки тому +1

    Ara doctor abebehe Ina indanhi gobazi nawe Mahone mefalgawe astamrne

  • @mikreayenew7463
    @mikreayenew7463 2 роки тому

    Ethiopia has lost its UNity ! I blame Ye Mengistu regime!the socialist republic! Marxsist Ethiopians, brought disaster to Ethiopia! King Hailessasie,also failed to develop the country ! Hailessasie failed to STOP the drought! Luck of Vision !Ethiopia needs leadership! Investing our economy in science and Technology rather creating war ! Will be a major solution! Mengistu Hailemariam ,opened a factory that makes bullets!rather than a bread factory! Again we have no educated visionaries!

  • @ETIOTIK-GOOD
    @ETIOTIK-GOOD Рік тому

    dirom mihur mibalut hizibun lematifat new yetenesachut endanchi awaki kemebal mehaym mehon yshalal anchin bilo haymanotegna dirom eko cristos n yesekelut kahinat aydelu

  • @demisemakuria668
    @demisemakuria668 4 місяці тому

    ሀኪም አበበች አይምሮ ተወስዷል ማን ባዴርግ?

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 3 місяці тому

    Yichi tenkuay wushetam yetale covid medhanitu? Ay tinkola? Biher bihereseb yashenfal. Anchi manesh mehayim.

  • @gelilaadane8896
    @gelilaadane8896 2 роки тому

    Please Close the comments because it comes negative emotions.

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 2 роки тому

    Medehanialeme yeredane

  • @henokdereje5010
    @henokdereje5010 2 роки тому

    Werkun lemanter lemin ethiopian Abay lay temerete lelaw be wihaww layy minn aynet tetsino yifetral :: ye miyawk kale mereja bisetun !!!!???!

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 Рік тому

    እኒህ እናት በጣም ተሳስተዋል ስርወ ሰለሞን መንግስት መጥፎነው ብለዋል

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 роки тому

    Yemsema binore tiru naber

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 3 роки тому

    Megeste kehezebe gar alehede alene eko

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 3 місяці тому

    Oromigna tenagari tigrewoch?

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y Місяць тому

    ምንብየ ለስይሞት ...ጠንቋይ? የአእምሮ በሽተኛ? .....???

  • @kebebushtesema625
    @kebebushtesema625 Рік тому

    tigray and tplf have difrenet

  • @john7630
    @john7630 2 роки тому

    Now this mouth how turn to the truh

  • @ArsemaYemaryam
    @ArsemaYemaryam 2 місяці тому

    የትኛ መንግስት የኦሮሞ መንግስት