"እስርቤቶች የተሞሉት ያለሕግ በታጎሩ አማሮች ነው"ከፓርላማ //31 October 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024
  • "እስርቤቶች የተሞሉት ያለሕግ በታጎሩ አማሮች ነው"ከፓርላማ //ወልቃይት.! ፍኖተሰላም.! መራቤቴ.! ጃማ.! መተማ.!
    Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
    @ethiofocusnewsፎከስ
    tikomazena@gmail.com

КОМЕНТАРІ • 79

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 години тому +1

    ድል ለተጏዳው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 години тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋ ወገኔ አሏህ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 4 години тому +4

    ወልቃይት ፀገዴ ፀለምት እስከ ሰባት ትውልዳችን አማራ ነን❤።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 6 годин тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 годин тому +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @yesewlij6838
    @yesewlij6838 7 годин тому +5

    ፋኖነት ብቻ!

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 7 годин тому +7

    በሆነ ቦታ ተወሽቆ ሁል ጊዜ ልሳነ ግፉዐን እያሉ መግለጫና ጫጫታ ማሰማት ምን ለውጥ አመጣ ወጣቱን አሰባስቦ ከመሀል አማራ ጋር አስተባብሮ ወታደራዊ ትግል ማድረግ በጣም አዋጪና አስፈላጊ ነበር

    • @TesfayeMoges-lx2ee
      @TesfayeMoges-lx2ee 2 години тому

      @@abraham9175እውነት ነው “ብልጽግና፣ ትህነግ እንዲህ ሊያደርጉን ነው” ብሎ ማውራትና መግለጫ ማውጣቱ ምን ይበጃል፤ አማራ በአንድነት መቆም ብቻ ነው የሚያዋጣው፡፡

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 годин тому +2

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት በሕዝባችን መሐል እስካልሰረፀ ድረስ አሸናፌነት ብዙዋጋ ያስከፍላል ወንድም ወንድሙን እያስበላ ሕዝብን እያስጨፈጨፈ ንብረትን እያስወደመ እያየን ነው

  • @asiaaanoud2155
    @asiaaanoud2155 6 годин тому +1

    ደልለፋኖየ❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 5 годин тому

    Thank you ❤️

  • @aysheshimasnake7163
    @aysheshimasnake7163 6 годин тому +1

    በርታ ሁሌም እከታተልሀለሁ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 годин тому +8

    ወሳኙ የሕዝብ ብዛት ሳይሆን የአላማ አንድነትና ፅናት ነው ወያኔና ብልፅግና እየተናበቡ እየሰሩብን ያለውን ግፍ ማስተዋል በቂ ነው

  • @fantish7680
    @fantish7680 5 годин тому +1

    ከትግራይ ወያኔና ከኦሮሞ ኦነግ ብልፅግና ለአማራ ሕዝብ በመግለጫ ብዛት ወይም በልቅሶና በአማራ ሕዝብ ላይ እየፈፀሙ ያለውን ሰቆቃ በመቁጠር የሚገኝ ነፃነት የለም መልስ ያለው አምርሮ በፅኑ ነፍጥን በነፍጥ በመታገል ነው

  • @enanu7590
    @enanu7590 6 годин тому +1

    ሰላም በሌ መግለጫ ማውጣት ብቻ ሳይሆን ተደራጅቶ ማንነቱን ማስከበር ነው ወልቃይቶች ብልፅግናን አምነው ተቀምጠዋል መበላታቸው አይቀርም

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 7 годин тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤
    ❤ፋኖ ጀግኖች ❤❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 годин тому +5

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!!

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 6 годин тому +2

    አብይ አህመድ በዛሬው የፖርላማ ቆይታው፤
    1ኛ ያለሀፍረት ይዋሻል
    2ኛ ካድሬዎች እንዲዋሹ ይቀሰቅሳል
    3ኛ ውሸቱን ህዝብ እንዲያምን የአዞ እንባ ያነባል።

  • @deguassefa1254
    @deguassefa1254 7 годин тому

    ሠላም ብለናል አቶ በለጠ

  • @merkebbelay-y2w
    @merkebbelay-y2w 7 годин тому +1

    ህግና አቤቱታ ሣይሆን ጊዜው የጉልበት ነው

  • @kassa4882
    @kassa4882 5 годин тому

    Fano 💪💪💪💪💪

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 7 годин тому

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 6 годин тому

    ደግሞ የአማራ ህዝብ ብዙ ነው ትግራይ እንኳ ሴቱም ወንድም በአንድ ሁነው ነው ከትግራ ያባረሩት ጀግናው የትግራይ ህዝብ

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests8674 11 хвилин тому

    ለምን የአማራ ህዝብ አንድ ላይ ሆኖ ጠላቱን ከክልሉ አያሶጣም?

  • @gondar-f2i
    @gondar-f2i 7 годин тому

    berta bro

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 7 годин тому +1

    ፋኖዎች የምትታገሉት ለጥቅም ነው ወይሥ ለነጻነት ነው ? ወይ ታገሉልን ያለዚያ አታሥጨርሱን ጉልበቱ ቢኖረኝ ወጥቸ በታገልሁ ነበር ግን-------?

  • @DeseSelemon
    @DeseSelemon 6 годин тому

    ወድሞቻችን ፋኖቻችን ለሚያደርጉት ተጋድሎ አሪፍ እያለ ግን ህጳናትን መሳሪያ እያሣዙ ፋኖነኝ በሉ የሚል ቢዲዮ ለህጳናቶቹ ግድያና አፈና እያጋለጣቸው ሥለሆነ የህጳናት ቢድዮ ቢቀር አሪፍ ይመስለኛል እና ደግሞ ሽማግሌወችም እደዛው የሚልግምት አለኝ

  • @wassieadane3515
    @wassieadane3515 7 годин тому

    በለጠ ሰላም እንዴት አለህ? በርታ። መረጃ ልሰጥህ ፈልጌ ነው። ጋሳይ አካባቢ ጓኛ ከተባለ ቦታ መከላከያ የገበሬውን ድንች እየቆፈረ ስለበላውና አዝመራቸውን ጥቅም ውጭ አድርጎታል። ሰለሆነም መረጃው እንዲወጣና ለኢትዮጲያን እንዲደርስ ይሁን።

  • @zewdeyzewdey8475
    @zewdeyzewdey8475 5 годин тому

    ድልልፍኖ

  • @yesawku
    @yesawku 7 годин тому

    ዜና አቀራርብህ መቼ እንደሚስተካከል ይናፍቀኛል

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 6 годин тому

    እኔ የሚገርመኝ ፋኖ አንድ ሁነው ከአማራ ክልል ቢያስወጡት ምን አለ

  • @MamushTeshome-t8f
    @MamushTeshome-t8f 6 годин тому

    ስዎስስ ክላሽ ይዞ ነው ያለው

  • @EstifanosFetene
    @EstifanosFetene 5 годин тому

    እባክህ አለም አቀፍ ሰልፍ ሰለአማር ሲኖር አስተላልፍ

  • @Tade-cx9bg
    @Tade-cx9bg 5 годин тому

    የብልፅግና ሠራዊተት ሥትል ምን ማለትህ ኘዉ?

  • @g-tube3621
    @g-tube3621 7 годин тому +3

    በሌ እነ ፕሮፌ ጌታ አስራደ የዘረፉትን ብር እነሱ ያስመለሱት አስመስለህ የተናገርካት ትዝብት ውስጥ ከታሀለች፤ የእስኳድ ቡድን ሰው ማገት፤ መኪና መቀማት ጀምሯል እናም ለእስኳድ ያለህን ውግንና ማቆም አለብህ፤ እውነትን ከምንጩ እያልክ ውሸት ነው እንዴ የምትግተን?

    • @Meesfin
      @Meesfin 7 годин тому

      ትክክል ነው ይህ ሰው ቀድሞውኑ ብአዴን ብአዴን ይሸተኝ ነበር አልተሳሳትኩም ። አፍቃሪ ብአዴን ነው በግሉ ምንም አይነት የአማራነት ስሜት ተቆርቋሪነት የለውም ወሬው ሁሉ እንደ ማይመለከተው ገለልተኛ ባእድ ሰው ነው።

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 6 годин тому

      ደጋረጉ ካረጉም እርርርርርር በሉ

    • @maste4760
      @maste4760 6 годин тому

      ካደረጉትም አሰይ አተ ደንቆሮ ለመንግስት ባንክ አታልቅስ

    • @Fano2129
      @Fano2129 3 години тому

      ወሸላ። የጀግኖችን ስም ተቀምጠህ አጥፋ።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 6 годин тому +1

    አብይ አህመድ ያው እንደተለመደው ተረት ተረት አውሩቶ ይወርዳል የህዝብ ጥያቄ ጠፋቶት አይደለም

  • @מנאלה
    @מנאלה 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 годин тому

    ደመቀ ሰላም በልልኝ ዝምታ ሲበዛ ዱዳነት ነዉ ወይስ የናተ ድንበር ማርስላይ ነዉ😂😂😂

  • @EthioPrism
    @EthioPrism 6 годин тому

    ፋኖ ግን ሄሊኮፕተር የማይመታው ለምንድን ነው?

  • @wonderdenasnake5714
    @wonderdenasnake5714 7 годин тому

    💚💛❤️💪💪💪✅✅✅

  • @Saldawit
    @Saldawit 6 годин тому

    ምን ቀረው ትጥቅ ከፈቱ ለምን ይዋጋሉ

  • @LuelAdisey-vy1po
    @LuelAdisey-vy1po 7 годин тому

    We have repeatedly heard that administration saying that Ethiopia's defense is a red line, so if they suppress them, it is not our business, so what are they saying😢

  • @ephremshimelis2780
    @ephremshimelis2780 7 годин тому

    የTplf ኣጀንዳ ባታረግ ይመረጣል።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 4 години тому

    ለጠቅላላ እውቀት ብላችሁ. ካልሆነ. ግልፃነው. በክንድ በነፉጥህ. ነው የተመለሰው የተረጋገጠው በዛው መገድ ነው የሚቀጥል. ።
    ወራሪው ኦሮሞም ናዚ. ትግሬ ውን ፋሺሺት እዲያግዘው እንጂ ለሰ አይሰጥ ሲጀመ. የምድሩን ሀፉት መዝረፍ. ከጀመረ. የሚታየው ነው እውነት እና. እደዛነው ።
    ታሪክ እውነቱ መረጃ ማስረጃ. ትክክል ነው
    የአለምን ሁሉ ያጠናውን ጭሮነው. አቶ አቻም. የለህም በሚገባ. የፃፈው ታሪካዊ. መፃሀፉ. ይህን ይልቅ ትውልድ. ያንብብ በሚገባ ።
    ድል. ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 6 годин тому

    በደም የሠከረው አብይ የሚያወራውን አያውቅም

  • @demisabera7750
    @demisabera7750 5 годин тому

    ፌጥራ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 годин тому

    ደመቀ ናነዉ😂😂

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 6 годин тому +1

    ለዚህ ጉዳይ ተጠያቂው ደመቀ ዘውዱ ከነገተቱ ነው ።
    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!

    • @GirumZewdu
      @GirumZewdu 6 годин тому

      የንፁሀን ሕይወት በጠፋበት አካባቢ በቂ መረጃ ሰፋ ባለመልኩ ቢቀርብ በዝርዝር መልካም ነው የንፁህንን ሕይወት ከማጥፋት በላይ ምንም የከፋ ወንጀል ባለመኖሩ።በቤንዚን አይደለም ንፁሀን ከባድ ወንጀለኛ በዚህ መልኩ መግደል ከቀረ ሁለት መቶ አመት ሁኖታል የጋላው መሪ ሐገራችንን ወደ እስራስድስተኛው ክፍለ ዘመን አያሽቀነጠራት ነው ።

  • @abdumuhame5967
    @abdumuhame5967 3 години тому

    አትቀደድ በባዶው ዝምብለህ ፋኖ ነው ሰው ና ተሽከርካሪ እያገተ ንነዘብ እየጠየቀ ያለው

  • @manayesolomon8727
    @manayesolomon8727 47 хвилин тому

    ሆንዳሽ ሳይሆን ሆድአንሽ በሚል ይስተካከል

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 7 годин тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 6 годин тому +1

    በዚህ አይነት መንገድ ፋኖ ተስማምቶ ተደራጅቶ ማይመራ ከሆነ ህዝብ ውጡልን አታሥጨፍጭፉን ማለቱ አይቀርም።

  • @onlytruth2870
    @onlytruth2870 6 годин тому

    ከበላይ ጋር ትሰሩ ከነበረበት ጀምሮ ላለፉት ሁለት ዓመታት የምታቀርበውን ዘገባ ሳላቋርጥ ስከታተልህ የኖርሁት ሀቀኛና ከወገንተኝነት የጸዳ መረጃ እንደምታቀርብ በማመን ነበር አንድ የቅርብ ጊዜ ዘገባህ ግን የነበረኝን እምነት አጥፍቶብኛል። ይኸውም በቅርቡ በነ እያሱ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር ከተለያዩ ባንኮች የዘረፈውን ገንዘብ የጀኔራል ውባንተ ልጅ የሚመራው ፋኖ እንዳስመለስ በቂ ማስረጃ እያለ ሆን ብለህ ዘራፊውን አስመላሽ አድርገህ መቅረብህ ነው። ስለዚህ ብትችል ይቅርታ ጠይቀህ ማስተካከያ ስጥ። በተረፈ መልካም የስራ ዘመን።

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 7 годин тому

    እመነኘ ከሰሞኑ ወልቃይት በትግራይ ስር ትገባለች እናተም እዲሁ ሰላሳ ስድስት አመት መግለጫ እየፃፋቹህ ትቀጥላላቹ ይሔ አይቀርም

  • @DanielChane-z2e
    @DanielChane-z2e 7 годин тому

    ወታደሩ አልቁአል ትላላችሁ እን😂ደ ገና መሬት ሉከፋፋል ነው ለወታደሩ ትላላችሁ ፋኖ እያሸነፈ ነው ትላላችሁ እንደገናም መንግሥት ትለምናላችሁ አረ ንግግሩ እርስ በርሱ ይጋጫል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 годин тому

    የአምሐራ ሕዝብ አንድ ባለመሆንህ ማንም በልግ አወጣሽ እየተጫወተብህ ይገኛል
    ምናለበት እናንት የአምሐራ የጦርመሪወች እየተሰራ ያለውን የሴራ ፓለቲካ መረዳት አቃታችሁ ወይስ ይህን ሁሉ እያያችሁ ሆድአሸነፋችሁ????

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 7 годин тому

    አማራው ኦሮሙማን እየለመነ ነው ማለት ነው እየተዋጋቹ ነው እየለመናቹ ውሸት ስላለባቹህ ማንም የናተን ትግል አይደግፍም

  • @MUSSAHUSSEN-n4s
    @MUSSAHUSSEN-n4s 8 годин тому

    በርታ