Anchor News Oct 30 የሰራዊቱ ኪሳራ በትግራይና በአማራ፥ የምዕራብ ጎንደሩ ፍልሚያ፥ በጎጃም የሰራዊቱ እንቅስቃሴ ተገትቷል፥ የአማራ ባለሀብቶች እስር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 406

  • @user-sz3xs5pg4p
    @user-sz3xs5pg4p 9 годин тому +66

    አማራ አንድ ሁን ። ድሉ የኛ ነው እግዚአብሔር ያግዘናል።። ድል ለፋኖ

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 Годину тому +3

    የተፈለገው መሥዋዕትነት ተከፍሎ አማራ ህልውናውንና ክብሩን ያስጠብቃል💪

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 10 годин тому +61

    ሰላም መሳይ ብልፅግና
    አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆኖ ሰራዊቱን አስጨረሳቸው ፋኖ ያሸንፋል 💪💕💕

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 11 годин тому +75

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
    💚💛❤🤴🦁💪👈

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 9 годин тому +25

    አብይ አህመድ መብሰሉ ላይቀር ማገዶ ፈጀ እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው ይሄ ዲያብሎስ

  • @AtsedeDade
    @AtsedeDade Годину тому +1

    ድል
    ለአማራህዝብፍኖ።❤❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 10 годин тому +27

    ድሉ አይቀሬ ነው!በአሏህ ፈቃድ እናሸንፋለን!!!
    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!!💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 10 годин тому +50

    ፋኖ አሸናፊ የህዝብ ሀይል ነው። የአብይ አህመድን የንፁሀን ጭፍጨፋ ለማውገዝ ሁሉም ቢተባበር የአገዛዙን እድሜ ያሳጥራል።

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 10 годин тому +59

    ድል ለተገፈዉ አማራ ፋኖ

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 10 годин тому +22

    አንተ ያዘጋጀሀትን ዜና ከሰማሁ በደንብ ደስ ይለኛል።በርታ።የአማራ ፋኖ ድል ያደርጋል። አብይና ኦሮሙማ ወደ መቀመቅ በአጭር ጊዜ ይገባል። እናገባዋለን

  • @sophiaMuhaba
    @sophiaMuhaba 11 годин тому +40

    መሳይ አንተን በሰማንበት አበበ ቶክቻውን ስንሰማ ያሳዝናል በግድ ጋዜጠኛ ልሁን የሚል ደበሎ ፀጉር ነው መሳይ አንተ ትለያለህ ጀግና ነህ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 9 годин тому

      አበበ ቶኪቻው ብሎ ሰው እሄ ጭራቅ የመሰለ ፋንዲያ ወራዳ ሂሊናቢስ ባሪያ 😂መልኩም ጭንቅላቱም የሚያስጠላ ደባሪ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 7 годин тому +3

      😂😂ወንድሜ በጣም አሳከኝ አበበ ደበሎ አባጨጓሬ ፊት ሰው ጥራ ሲባል እራሱ መጣ😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Годину тому

      ይሄ ባልጩት ወያኔ ጋዜጠኞች አሰረ እያለ አቦሬ አፉን ሲከፍት የነበረው ለካስ ገንዘብ ስላልሰጡት ነበር።

  • @AbrahamGatnet
    @AbrahamGatnet 9 годин тому +27

    አማራን አንቅልፍ ነስቶ እኔ በሰላም እተኛለሁ ብሎ ማሰብ ስህተት መሆኑን ፍኖ ቀድሞ ተናግሮል፡፡ አሁንም እንነግራችሀለን ቀሪዎች ንስሀ ግቡ።

  • @sophiaMuhaba
    @sophiaMuhaba 11 годин тому +36

    አብይ አንገቱ ተይዞ ገመድ እስከሚጠልቅለት ትግሉ አጥቆምም

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 9 годин тому +33

    እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነው ድል ለእውነት ለፍትህ ለእኩልነት ለነፃነት ለህልውና ለሚፋለመው የአማራ ሀይል ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 4 години тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 9 годин тому +25

    መሳይ የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ እናመሰግንሀለን።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 9 годин тому +25

    👉ዘንድሮ ሁሉም የአማራ ህዝብ ማርኮም ሆነ ደምሰሶ በምሰራቅ አፍሪካ ተፃህኖ ፈጣሪ ኃይል መሆን አለበት 💪🟩🟨🟥‼️

    • @maekel6789
      @maekel6789 9 годин тому +2

      ትክክል

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 8 годин тому +1

      አይቀሬ ነው ሌላ አማራጭ የለም

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 8 годин тому +12

    እሰይ ዴጉን አማራየን ነካክተው አረጉት እረመጥ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ድል ለአማራ ህዝብ ሀይል ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @godgotthis5345
    @godgotthis5345 9 годин тому +16

    ወንድማችን መሳይ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጥረትህም ፍሬ አፍርቶ የኢትዮጵያውያንን ደስታ ያሳየን!

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 10 годин тому +53

    አይዞን አማራ ድሉ የኛ ነው:: ተገለን እንጂ አልገደልንም : ተገፍተን እንጂ አልገፋንም: ተበደልን እንጂ አልበደልንም:: ተዘረፍን እንጂ አልዘረፍንም:: ድል ለአማራ ድል ለፋኖ::

    • @BegashawGirma
      @BegashawGirma 9 годин тому +3

      😊😊😊😊😊😊

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 8 годин тому +2

      betkkl dl fano❤❤

    • @EnatTesfaye-je8gr
      @EnatTesfaye-je8gr 8 годин тому +1

      በትክክል እውነትን የየያዘ ያሸንፋል

    • @siymergn
      @siymergn 8 годин тому +1

      አንተን አለማድነቅ አይቻልም

    • @سميرهسعيد-ظ2ه
      @سميرهسعيد-ظ2ه 7 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 10 годин тому +17

    የአማራ ህዝብ ተገፋቷል የእውነት !! ስለዚህም ይህ ቅዱስ ጦርነት ነው ለአማራ.... በርግጠኝነት አማራ ያሸንፋል !!

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 10 годин тому +18

    ወዳጃችን መሳይ ቸር ያሰማህ!!!
    የአማራ ሕዝብ በልጆቹ በፋኖዎች ከጨቋኞች ነፃ ይሆናል💚💛❤

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 4 години тому +7

    Thank you Mesay 💗

  • @Ethiopia9995
    @Ethiopia9995 11 годин тому +30

    ❤❤❤ ድል:ለፍኖ

  • @Mankush995
    @Mankush995 9 годин тому +12

    ጁላ ዝም ብለህ አትቀባጥር መከላከያ እየተገረፈ ያለው በአለም ላይ ምርጥና ጀግና የአማራ ህዝበ ፋኖ ላይ ጦርነት ስለጀመረ ነው እየሳቅን እንሰማሀለን ማሩን ይቅር በሉን ይሆናል የመጨረሻው ቃልህ

  • @almazatlaw3764
    @almazatlaw3764 10 годин тому +17

    በርቱልኝ የኔጀግኖ የአብርሐሙ ሥላሴዎ ጥላከለላ ይሁንላችው እመቤቴንፅህት ድንገል ማርያከነልጅዋ ጥላከለላ ትሁንላችው በርቱልኝ የኔጀግኖች የሚኒልክልጆችየአፀቴዎድሮሥ ልጆች ድልለጀግናው ፉኖ

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 11 годин тому +42

    ሰላም አንከር ሚዲያ አዘጋጅና አቅራቢ መሳይ እንዴት ነህ ፕሮግራም ተወዳጅና በየጊዜው የምታቀርባቸውን ዘገባዎች በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርታልን ላንተ ትልቅ አክብሮት አለን ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 10 годин тому +15

    ግፋ ፋኖ ከድል ውጭ አማራጭ የለህም💚💛❤💪💪💪💪

  • @sophiaMuhaba
    @sophiaMuhaba 11 годин тому +23

    መሳይ ጀግና

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 11 годин тому +23

    እግዚአብሔር የደሐውን እንባ ይመልከት😢😢😢

  • @zewdnehgetaneh9133
    @zewdnehgetaneh9133 9 годин тому +11

    መሳይ ለሀገርህ የምታደርገውን ተጋድሎ በቃል መግለጽ እጅግ ይከብዳል እግዚአብሔር ስለ ኢትዮጵያና ስል ህዝቡ ሲል ያበርታህ ! !

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 8 годин тому +9

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 2 години тому

    ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 годин тому +11

    ለ ፍትሕ የሚታገል የ ጊዜ ጉዳይ ነው አንች ያሸነፋል ድል ለ ፋኖ!👌

  • @ZenaDemissie
    @ZenaDemissie 2 години тому

    ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 4 години тому +2

    የኛ አንበሣ መሣያችን ጌታ ኢየሱስ ጠብቅልን

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 10 годин тому +17

    ድል ለአማራ ፋኖ ጎንደር ከመሳይ ጋር ወደ ፊት

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Годину тому

      ጅል ንፍጥ ድል ለአማራ ፋኖ ብል ጠባብ እጭ

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 5 годин тому +1

    ድልለፋኖ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 10 годин тому +12

    የፋሽሥቱ ቡድን የግል መሣሪያ እየቀማ ሥለሆነ
    መሣሪያቸውን ለፋኖ ይሥጡ በኋላ ይመለሥላቸዋል

  • @AleheyfentaBaieh
    @AleheyfentaBaieh 9 годин тому +12

    ለሁሉም ኢትዮ ዊ የሚበጀው የፋኖ ትግል ነው

  • @Ethiopia-xr8zb
    @Ethiopia-xr8zb 7 годин тому +7

    አማራዎች አንድ ሁኑ።

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 9 годин тому +8

    ዲል ለፋኖ ፋኖነት ጀግንነት ነፆነት ሁሉን ነገረ አሞልቶ የሰጣችሁ ደሞቸ 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🥰🥰🥰

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 9 годин тому +13

    መሳይ እናመሰግናለን!

  • @Ali-sv8pc
    @Ali-sv8pc 9 годин тому +7

    ድል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 10 годин тому +11

    ፋኖ ይችላል

  • @maekel6789
    @maekel6789 9 годин тому +7

    ድል ለአማራዬ ፋኖ ደማችን እደጎርፍ ፈሶ አይቀርም😢💚💪

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 10 годин тому +10

    አብይ አህመድ በዛሬው የፖርላማ ቆይታው፤
    1ኛ ያለሀፍረት ይዋሻል
    2ኛ ካድሬዎች እንዲዋሹ ይቀሰቅሳል
    3ኛ ውሸቱን ህዝብ እንዲያምን የአዞ እንባ ያነባል።

  • @yewyalehkasa761
    @yewyalehkasa761 9 годин тому +8

    ትክክል ኮየ ፈጨ ወጣት መንገድ መሄድ እንደማችሉ የቀን ስራ የምሰሩ የሲዳማ ልጆች ነግረዉኛ ተመልሰዉ ጠፍተዉ እየሄዱ እንደሆነ ነግረዉኛል

  • @ef6079
    @ef6079 10 годин тому +8

    ፍኖኖኖኖ ወደፊት ገላግሉን ብልፅግናን በቃ ተሸነፍችው ህዝቡን አታስጨርሱ እልልልልልልልል ብልፅግና ባይይይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 9 годин тому +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo8263 10 годин тому +13

    በርቱ እግዚሐብኤር ይርዳቹ

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 9 годин тому +7

    ድል ለፋኖ

  • @hailemariambeide3273
    @hailemariambeide3273 8 годин тому +4

    የአማራን ሥነ-ልቦና አለማወቅ ነው ። አማራ በዚህ ደረጃ በአገሩና በመንግሥት ላይ የአማፂነት ታሪክ የለውም ። በመይመጣበት ስለተመጣበት እንጂ ‼

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 10 годин тому +11

    Of course they r fano! ጣሊያንን ያሸነፉ ኣባቶች የልጅ ልጆች ናቸው! እንኳን ዛፍ ኣምላኪው ቦቲያምን ቀርቶ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 8 годин тому

      ትክክል ጋላ ፋንዲያ ቦቲያም ነው ስለዚህ መጥፋት አለበት 😂

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 4 години тому +1

    በትክክል አማራጀግናነዉ አማራፋኖያሸንፋል

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 10 годин тому +16

    ጎጃም ውስጥ ያለቀበት ሰራዊት ብቻ ከትግራይ ጦርነነት ያለቀበትን ያክላል

    • @erimyasasifawasifaw-x2t
      @erimyasasifawasifaw-x2t 9 годин тому

      ኣታሱቁን እሲቲ ክክክክ

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 9 годин тому +2

      @erimyasasifawasifaw-x2t የአንተ ዘመድ የሆኑትማ፣ ጀነራልና ኮረኔሎች ናቸው ያለቁት፣ የተማረኩት

    • @erimyasasifawasifaw-x2t
      @erimyasasifawasifaw-x2t 9 годин тому

      @muluTam7471 ፈሳም fanoአንደ ትልቅ ከተማእንኳን ሳይዝ በእናቱ ቀሚሰ ዉሰጥ ነዉ ቦታ የተቋጣጠረዉ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 8 годин тому

      @@erimyasasifawasifaw-x2tማሽላ እያረረ ይስቃል አሉ እየተቃጠላቹሁ ከመሣቅ ውጪ ሌላ ምን አማራጭ አላቹሁ እናንተ ውሾች የፋንዲያው የአብይ አህመድ ጡሩምባና ሎሌዎች ?😂

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Годину тому

      @@erimyasasifawasifaw-x2tቆማጣ ትግሬ አህያ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 11 годин тому +11

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 8 годин тому +6

    እውነትያሸንፋር !!ድልለፋኖ

  • @eyobalermiyesbekele1667
    @eyobalermiyesbekele1667 4 години тому +1

    ድል ለፋኖ ድል ለተጨቆነው የኣማራ ህዝብ

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 8 годин тому +8

    Victory for For Fano Amhara ❤❤❤God is with you Amhara people Stand strong ❤❤❤❤❤❤

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri 7 годин тому +1

    በርቱልን ታጋያችን

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 7 годин тому +3

    ጀግና ፋኖ ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ እዉነት ትከሳለች እንጂ አትጠፉም ❤️❤️

  • @HabibmekonnenYimer
    @HabibmekonnenYimer 8 годин тому +2

    እናመሰግናለን መሳይ ኑርልን

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 10 годин тому +9

    AMHARA FANO PREVAIL💪🟩🟨🟥‼️

  • @SsSs-pb3oo
    @SsSs-pb3oo 4 години тому

    ሰላም መሳይ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን💞💞💞💞💞

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 4 години тому +1

    ደልላአማራፋኖዬ 👑😍😍😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪

  • @ef6079
    @ef6079 10 годин тому +6

    የኢትዮጵያ አምላክ ግራራራ ያጋባችው

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 7 годин тому +2

    Mesay the geat.
    Best journalist.

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 8 годин тому +4

    Thank you Messayachen

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 4 години тому +1

    ድል ለአማራፋኖ

  • @abrehamhailu5084
    @abrehamhailu5084 5 годин тому +1

    አቦ ቸር አሰማን

  • @AynalemGebreDegaga
    @AynalemGebreDegaga 8 годин тому +3

    ዶሮሰ፣በጎልበት፣ማንም፣አያሸንፈም፣አውነት፣ነው፣የሚያሸንፈው፣ድል፣ለፋኖ፣ድል፣ለፋኖ፣አውነት፣ያሸንፋል።

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 11 годин тому +12

    My fanooo ❤

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri 7 годин тому +3

    አላህ ግራ ያጋባው ኢንሻአላህ የጁን አያጣም

  • @WonagsegedFikremaryam-bq8ew
    @WonagsegedFikremaryam-bq8ew 10 годин тому +7

    የአብይን ሠራዊት አማራ ክልል ቀስ በቀስ እየቆረጠመው ነው። 😊

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 10 годин тому +7

    ከሕዝብ ጋር ጦርነት ገጥመዉ ያሸነፉ መንግሥታት በጣም ጥቂት ናቸዉ ። ከአፍሪካ ግን ያለ አይመስለኝም ። ችግሩ መንግሥታት ካለፈዉ አይማሩም ። እባካችሁ የመንግሥት መሪዎች ሠላም ፍጠሩ ዕብሪት ለወያኔ እንዳልበጀ አይታችኋል

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 8 годин тому

      ወያኔ አንተን አይመለከትም። እኔንም አይመለከትም። ባለቤት አለው። ባለቤቱ የትግራይ ሕዝብ ነው። የሚገርመኝ እነሱ ከነመፈጠራችሁ አያውቁም። እናንተ ግን ነጋም ጠባም ወያኔ ወያኔ ኸረ ይደብራል።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 5 годин тому +1

    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 41 хвилина тому +1

    10/12/2016 - 21/02/2017
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    . . . . . . . . .
    የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
    በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
    ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
    ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
    በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
    አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
     በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
     አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
     በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 8 годин тому +5

    Messaye Thankyou ❤

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 8 годин тому +4

    ድል ለተገፋው ህዝብ አማራ❤❤❤❤❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 4 години тому +1

    ፉኖ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🥰🥰🥰🥰

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 9 годин тому +3

    ፈጣሪ ይርዳህ እወነቱን ለማውጣት
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከብ ልጥ ግና ያ ላቃት የእስራኤል ዓምላክ

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 10 годин тому +7

    የድሀን ልጅ እያፈሰ የሚያሰጨርሰውን ለወንጀለኛው አብይ አህመድ ወንበር ጥበቃ ቤተሰብ ልጆቹን እንዳይልክ፣ቤተዘመድ፣የማህበረሰብ አንቂወች፣ማንኛውም አታጋይ ሚዲያወች፣ ሰራዊቱን የማሰከዳት ሰራ ሀያ አራት ሰራ መሰራት ትግሉን አፋጥኖ ሰቆቃውን ያሳጥረዋል🙄

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 7 годин тому +1

    እውነተኛ አርበኛ ለእውነት ታጋይ መሳይ መኮንን በርታል ለእውነት ታገልልን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @zewdezewdebade7826
    @zewdezewdebade7826 10 годин тому +5

    በትክክል አፈሳው እያጧጧፉት ነው

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 годин тому +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 10 годин тому +5

    .... ነካክተው ነካክተው አደረጉት አውሬ:: አማራን አትችሉትም በቃ

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 9 годин тому +11

    መሳይ መኮንን ፣ከልብ የሙያው ባለቤት ጋዜጠኛ ነሀ። በርታ !

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 8 годин тому +3

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 7 годин тому +2

    ተናግረን ነበር በመጨረሻ አማራ የሆኑት ባንዶች ላይ እንደሚከምረባቸው ።

  • @mahir9599
    @mahir9599 9 годин тому +4

    Mesay ❤❤❤❤

  • @abugida794
    @abugida794 7 годин тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 9 годин тому +3

    ጀግናዉፋኖደልለፋኖደልለአማራህዝብ

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri 7 годин тому +1

    በርታ በሳይ

  • @Mesirat
    @Mesirat 7 годин тому +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @Ermi_Ermi
    @Ermi_Ermi 7 годин тому +1

    ምርከኞችን መደምሰስ መከላከያ በተለይ አድማ በታኝ ሚኒሻን ልዩ ሀይልን ድል ለሰፊዉ ህዝብ ለአማራ ለፋኖ💚💛❤🔥💪

  • @ZainZain-k1c
    @ZainZain-k1c 10 годин тому +5

    መሱፉልድ ማርሻል አብሺር ድሉይቀጥላን ይሄ የቀሺም ስብስብ የባዳ ስብስ ያልልቅለታን ጠክሩ በርቱ ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 7 годин тому +2

    መሳይ እውነተኛ ጋዜጠኛ በተጨማሪም መረጃወች ከቪድወ ጋር ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግንህ አለን ሁላችሁንም እመቤቴ ከናንተ ጋር ትሁን

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 4 години тому

    የህዝብ ልጂ ትንታጉ አርበኛ መሳያችን በርታልን
    ክበርልን💪💪💪💪💪

  • @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
    @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ 9 годин тому +3

    መሣይ ትችላለህ💯