Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደቆሮ የኛ ህዝብ ነው ያማራ ህዝብ አላለም ለዛ ነው በድሮን የምትጨፈጭፈው ሀያሉ ፈጣሪ አላህ ያንሳህ አቤት ድቁርና ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለልማት ያወራል
ቆሻሻሻ ትበዳላቹ
debkoro new denkoron imiyawkew
ድል ለጀግናዉ ፋኖ❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ!ድል ለኢትዮጵያ !
የኛ ህዝብ ንፁሀንን በድሮን እየጨፈጨፉ የኛ ሳይሆን ጠላት ተብሎ ነዉ አማራዉ እየተሳደደ እየታረደ ወዘተ ያለው። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።
Eshi galate man temenja merete???
እውነት ነው ጎንደር70 እና 80 አመት አይቶት የማያውቀዉን ድሮን እየወረደበት ነው
ውሸት ተኩስ እንኳን የለምለምን ጥላቻ ትዘራላቹ ሽፍታ ቢራእየጠጣ የሚተኩሱት ተኩስ ብቻ ምናለ ለህዝብ ብታስቡ
አኛ አንተን አንፈልግም ድል ለአማራ ፋኖ
ልማት እድገት ,ጡሩ ነገር ማንም ሰው አይጠላም።ነገርግን ክብር ጠቅላይሚኒሰተራችን በቀን 18 ባንክ ሲዘረፍ, የሰዉ ልጅ በሀይማኖቱ እና በ ብሔሩ እየተሳደ ደ ሲገደል, ሲ ሰቀል ,ሲቃጠል , ቤት ንብረቱሲቃጠል,ተማሪዎች እየታፈኑ የት እደገቡ አይታወቅ,የሐማኖት ቦታዎችሲፈርሱ ሲቃጠሉ,የሐይማኖት አባቶች ሲገደሉ,ባደባ ባ ይ በጥፊ ሲመቱ! የሰዉ ልጅ በጅምላ ሲቀበር !አንድ ቀን እንዴት ለተደረገዉነገር አዝኛለሁ ማለት ይከብዳል!!!ምክንያቱም አማራና ,የአማራን ባህል,ሐይማኖት ድብን አርገህ ስለምጠላ ነዉ!!ክብር ጠቅላይ አችን
በጅምላ በማንነት የታሰሩ ይበዛሉ
በመነጋገር ችግርን መፍታት ማለት የተለያየ ሃሳብ ያለውን ማስተናገድ ሲቻል ነው:: እንደማይቻል በየእስር ቤት ያሉ ወገኖቻችን በምስክርነት በግልፅ ይታያል:: አንድ ሰውብቻ እንዴት ትክክል ነኝ ብሎ ይገምታል?
Stand up Ethiopian people.He talking always.The economy is down next all Ethiopian people will be hunger.
የአማራህዝብን በድሮን እየጨፈጨፋ ክልላች ነው ያሰቃል😂
የፋኖን ትግል እንደማያሸንፍ የገባው ይመስላል ሌላ ካርታ እየመዘዘ ነው
እንዲመረጥ ነዋ ውስጡ እባብ😢😢
minim ayasikim la hizbo kasebe fanno tsabun yakum kalhone mimakikew irasu amara hizb new. wuggiya lamannim dil ayametam.
ድል ለእትዮጵያሰለም ለአመራ ህዝብመትፍያ ለኤርትራ ታለለክ ፋኖ ኦኬ
1ኛ ቆሮንጦስ 13መንግስት ሆይ ከመሰረተ ልማት በፊት የሚቀድም ነገር አለ እርሱም ሕዝብን መውደድ፣ ለሕዝብ መራራት. ነው።ብዙዎች እየተገደሉ፣ እየተራቡ ፣ ከቀያቸው እየተፈናቀሉ እና በግፍ ንብረታቸውን እየተቀሙ ወርቅ ብታነጥፍ ትርጉም የለውም።
ወሬኛ ሲሉ ሰምተሽ
መቼ ይሆን ውድ ሀገራችን ሰላሟን አግኝታ ህዝቧ እፎይ ብሎ የሰላም እንቅልፉን ተኝቶ የምናየው ???
ትክክልነህ ልማት በዘመናዊ በድሮን ነው የምትጨፈጭፍ
ኑ ብሎም ከትግርየም ጋርም ተዋግዉ ኦሮሞንም አማራም አሳድድ ነዉም የናንተም ዲሞክራሲይም ማለትም ይህነዉም አረ አሳፋሪይም ስራም ነዉም ገዳይም ማንገስንም ጠርተህም በለዉ ተደራጅ ግደለዉም ፓርቲይም ነዉም
የአማራ ሕዝብ በድሮን እየጨፈጨፈ ሕዝቤ ነው አይደብርም
የምንበላው ምግባችን ነው የምንጠጣው ደሙ መጠጣችን ነው ማለት ነው ቅኔ የማታውቁ 😏
ጠቄላያችን ስብራታችን እኮ አንተ ነህ አንተ ዞር ብትል ችግራችን ያበቃ ነበር ድል ለተስፋችን ፋኖ ጠላት ሆይ የስድስት አመቱ ችግራችን ነህ ባባ
አቦ ይዙህ ቢሂድ ለዘ ነው እየዙርክ ጦር እምታወጀው የጦር. አበጋዝ
አንተ ነህ ስለ ሰላም የምትሰብከው?የንጹሐን ደም ይፋረድህ!!!!የሚገርመኝ ነገር የአጨብጫቢዎቹ ነው!!!!ከትግራዩ ጦርነት ምን አተረፍን????ቢዘገይም እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል። ይሄ በታሪክ የታየ ነው።እንደው አንተን የማላይበት የት ልሂድ????የሚያሳዝነው ነገር ለልጆችህ ግፍ ማቆየትህ ነው!ሞላጫ!!!
ወደ ገደለው ጦርነቱን አቁም
ብልጽግናን እኔ የድህነት ምንጭ ነው የሚላው በገንዘብ በግደጅ ከሕዝብ እያተሰበሰባ ልማት ማላትአሰፋር ነው መጀመርያ ሰላምን መቆጣጠር ለምን አልተቻለም ግን ትምከኝነት ለጋደፍም አልበጄም ወያኔዎች ለመቶ አመት አቅዶ በ30ዓመት ተደመሰሰ የእንናተ ዕጣፋንታም አይታውቅም ግን ትብዕት ለማንም አልፋየዴም❤ንጹሕ ልቦና ታጠቅውንም ማናቅ አያስፈልግም
የመዘባበት መልስ አሰጣጥ ፣ እያሾፈ መልስ አሰጣጡ ፣ ጠብቅ የጊዜ ጉዳይ ነው የእጅህ ታገኛለህ።
ብጨፈጨፍም እንድጨፈጨፍ ያደረገው የአማራው ለአማራው ቁምያለዉ ነዉ!!!!!!
በትክክል ጥቅም የሌለው የኃላ ቀርነት ምልክትነውበመነጋገር የሚፈታውን ማወሣስብ አተን የመሰለ መሪስጥቶን ባለመጠቀማችን አዝናለሁ
ለሆድህ ነው የምታመሠግነው፣ አጋሰስ
አተጨረስከንበአየርወላሂስቱንአማራጨረስክ
ማነው በሀይል ልግዛ ያለው መንግስታችን ሁሌም ድራማ መስራት አይሰላቻችሁም ግን የራሱን ሀገር በደንብ ሳይመሩ ስለወጪ ሀገር ያወራሉ. መላው የኢትዩጵያ ህዝብ በአማራ ህዝብ ላይ የሚሰሩት ግፍ መቸም ታሪክመቸም አይላችሁም ሀገሪቱን እየበጠበጠ ያለው ማን ሆነና ነው ሀገሪቱን እየበጠበጡ ያሉት እርሶ ኖት የተከበሩት መብግስታችን
NBC the voice of PP.
...እኔ እጅግ በጣም የሚገርመኝ፤ አንዳንድ የዋህ የምክር ቤት አባላት ይኼን ሰይጣን ራሱ እየፈጠረ ያለውን መከራ 'ና ችግር መልሰው ለራሱ በጥያቄ መልኩ ማቅረባቸው ነው 'ና እሱም ይኼን ሲሰማ፤ እርጉም ልቡ ጮቤ እንደሚረግጥ ከፊቱ ማንበብ ይቻላል!።
አፈ ቅቤ በልፅግና 2018አይመረጥም።ህዝብ በምርጫ እንደማታልፈ እወቀው
በራሱ ጊዜ አይደል እንዴ ሚመረጠው
በድሮን መጨፍጨፍ ነው ያለ አማራው የሚሉት
ሠላም በመፍጠር ላይ ተቃዋሚ ድርጅቶች ከመንግስት ጋር ተባብረው ሊሰሩ ይገባል ካለበለዚያ የምንሻውን ሰፊ ልማት ማግኘት አይቻልም ።
ኒቃቧን ትለብሳለች🖤ትምህርቷንም ትማራለች🖤
Ethiopian opposition I need you to come to peace & make this parlama more vibrant.p/s get out of violence.before it is too late.god blasse Ethiopia !
ሰው እያለቀ ብልጭልጭ ነገር ምን ያደርጋል መጀመሪያ የሚበላውን የሚኖርበትን መስጠት ማፈናቀሉን ግድያውን ማቆም ሌላውን ጎን ለጎን ማስኬድ አይሻልም ወይ ቻይና በሀገርዋ ላይ የጀመረችው የኮሪዶር ልማት ሲስተም እዚህ መጥቶ ህዝቡን አተራመሰው ። ደግሞም እርሶ የሚሉት ሌላ የሚሆነው ሌላ ሆኖ ተቸገርን እኮ አቤት አምላኬ ትእግስቱን ስጠን።
Eyesuse geta nw. Yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw. Dagime teweledu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
ነገሮች ከተቀየሩ በሗላ እዉቀት ማግኛት ጥሩ እኛ ግን ከመነሻዉ አረ ተዉ እያለን ነበረ
አማራ ሴገል ለምን ዝም ትላችሁ አማራ ሲገልክ መግስት ስላምን ለማስፍን ሴፍልግ መጫጫት አማራ ወደ እርሻ ወደ ስላምህ ወደ እግዛብሔር እጂህን መዘጋት
ነዉረኛ አገሪቱን በተረኝነት ዘርፎ አዘርፎ አፈናቅሎ ወዘተ አሁን በሁሉም ወንጀል መጠየቅ እንጂ ማምለጥ አይታሰብም።
አብቹ ለሌቦች ብቻነው ያልተመቸህ አላሕ ይጠብቅሕ
ሳይገባው የሚያጨበጭብ በስብሰባም በውጭም በቢሮውም ያላት የምክር ቤት ሀገር ላይ ነው ያለነው ከ2010 ጀምሮ ይች ሀገር 10% ግንባታ 90% የፈረሰ ሞራል ያፈራንበት ዘመን ነው
ፍትህ ለሂጃባችን ለኒቃባችን ትምርቶንም ትማራለች ኒቃቦንም ትለብሳለች መንግስ ለምንድ ነዉ የሀይማኖት ትኮሳ የማታቆመዉ?
❤
ያተ ተረት ተረት የሚያበቃው መቸ ይሆን. ይድፋህ
be convoy lmat yelem
❤❤❤
ከዚህ የበለጠ አስተማሪ ስለሌለ ከሹኩቻና መበላላት ቀርቶ ለ አገራችን ዕድገት እንቁም
አንተም መሥክረሃል ሥላማራ ጀግንነት ጋላ አንተን ላለማየት።ሚድያእያሥጠላኝ ነዉ
አየ፡አባቶርቤ፡አማራ፡ቢቀየር፡አለ፡አማራ፡መስሎኝ፡ልብስ፡እድትለብስ፡ያሠለጠነህ፡አተቀዳዳ፡አማራ፡ከስር፡መሠረቱ፡የሠለጠነ፡ህዝብ፡ነው፡አተ፡አታውራም፡ስለአማራ፡ብቻ፡የአተን፡ስራ፡ግዜ፡ይፍታው፡
የታሰሩትን ኑጽሆኑን ፈታ
ባለፈ ከእርስወ በላይ አውቀዋለሁ ብለህ ነበር ዛሬ ደግሞ የእናንተን ያህልም ባይሆን ጥሩ ነው ነገ ደግሞ የአማራ ክልል ከእጅህ እንደወጣ ትረዳለህ
Abasement for Abiy Ahmed
ምንድነው ድሮን ድሮን በዝተዋል ያቺ ካአቻምና በላይነሽ አመዴ ስንላት የነበረች ናት?
ሃሳብስ መች ተቀበልክ እስኪርብቶ እንጂ ምንም በል የሌለውን በንቲ እርሱን በስድስት ጥይት ገደላችሁ እነጁሃር እነ ልደቱ እነ ዶክተር ይልቃል ሃሳብ እንጂ ብረት አልያዙም አሳደድካቸው ብረት ያነሱት ይሻላሉ
ሰላም የማይፈልገዉ ማ እንደሆነ ግልጽ ከሆነ ቆየ መሪያችን
የአማራ ክልል ህዝብ አንተን አያውቅሁም ከፋኖ ውጭ
ሲጀመር አንተ ሠላም ፈላጊ መሆንህ ነው.....ብጥርቅ
ኢትዮጵያ ተስርታ ያደረችውን ሀገር እና የተተከለችውን ተዋህዶ አፍርሰን ኦሮሙማን እንተክላለን ያላቹ እናንተ ትጥቅ እናስፈታለን ብላቹ አማራን የወረራቹ እናንተ ...
አላህ ያጥፋህ ኤጭጭጭጭጭ
ሱሪውን አሶልቃለሁ ብለህ አደል የገባህው
አማራ የኢዱስትሪ ማዕከል አድርገናታል ነው ያለ?ነው ጆሮየ ነው? እንደእውነቱ ዘመድ አቶ እንጅ ሕክምና ያስፈልገዋል?ፀበል እንዳሔድ አማኝ አደለም.ወደ አማኑኤል ቢሔድ ይሻላል.
ወይ የሰላም ጥሪ! ምነው ያልቅሱ ሶፍት ስጧቸው አደል የተባለው። ደግሞ የእምዬን ለአብዬ አሉ በሁለት ሳምንት አይደለም ትጥቁን ሱሪውን እናስወልቃለን ያለው ማነው?? አንተስ በደህና ጊዜ ለይቶልሀል የአጨብጫቢዎቹ ይግረም።
ከጎንደር አዘዞ 8 አመት ያላለቀ መንገድ
የራሱን ህዘብን በድሮን ሚገል መንገስት በጣም አሳፋሪ መንገስት
ወየኔ
ኣንተ ኣደልህም እንዴ እናጠፋቹሃለን እያልክ የምትቀባጥረው
ይገርማል ከጀርባ ሌላ ይሰራሉ ፊት ለፊት ስለልማት ያዎራል
አገር በጥበብ ይመራል በጦር አይደለም
እረ አንፈልግህም ውጣልን
Wushet! Amharan endetelat eyasadedachihut new. Amhara neqetuwal!
Hasab Eko yasaseral Yemen hasab newu yemilewu denez zeregna meri
NBC የብልፅግና ገረድ ነው።ነገ ብልፅግና ሲወርድ ደሞ እሱን ወግታቹ ለመጣው ታጨበጭባላቹ😊😊አይ የዝች ሀገር ሚዲያ
ዶቆረውች ድል ለፈኖ ይለል ከሱረቹ ከሁሌት ውጥተቹ ከመግበት ውጭ ምንም አተመጠም
Selamiii emiyeee ethiopha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዳጄ መንግስት ደክማል ብለህ የሻብያን ፍላጎት ለማስፈፀም በድሮን ተመታን አይሰራም አሁንም አላርፍ ካላችሁ ከመንግስትጋ ቀልድ አቁሙ በሰለጠነ መንገድ መነጋገር ይሻላል
እግዚአብሔር ድካምህን ልፍትህን ይቁጠርልህ እሽ አመት ያንግሥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው እየገደሉ ችግኝ መትከል ነው
አማራ በፈለገው ኢትዮጵያ ምድር ሳይሸማቀቅ እኩል መብቱ ተክብሮ ይኑር ይመረጥ ይምረጥ ልማቱን የአብይ አረብን መለመን ሳያስፈልግ ራሱ ህዝቡ ያለማል ዛሬ ግዜ ኦሮሙማ ሌላ ቀርቶ ከጎጃም ወደ ሽዋ ማለፍ አትችሉም እያለ መንገድ ሚዘጋበት ነው እና "መንግስትን" ማፍረስ ይነሰው ?
ይሄ ነዉረኛ ንፁሀንን እየገደለ የሱን ተራ ዉሸት ሰምተ የሚያጨበጭብለት ይመስለዋል። ፋኖ ያቸንፋል።
Ay meri
ክክክክክ የዘይት ፋብሪካ አላለንም???😅
እኔ እራሱ እኮ ግራ ገብቶኝ እኮ ነው
ለምን አልክ ታዳ 😂😂😂😂አቦ አላህ ቅዋአለው ያንሳህ
የሚገደለውአውሬነውበድሮን
Rip
እውቀት ማጣት ደፋር ያደርጋል፥ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ሲዋሽ አሰቀጥጠውም። የኢትዮጵያ መከራ ገና ነው 😢
እውነት እና እኩልነት አትወዱም.
Uman dhuma jiraa namaiichii qubahin qabuu
መንግስት በአማራ ክልል አካባቢ ያለውን የሰላም መደፍረስ ችግር ለመፍታት ለምን በአካባቢው የሚገኙው ፋኖን ስሙን ተርቶ ከፋኖ ጋር በጠረጴዛ ዙርያ ለመነጋገር ለመወያየት እፈልጋለሁ ለምን አይልም ? ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራ ክልል ላይ ዘላቂነት ያለው ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ ፋኖ ጋር ቁጭ ብለው ለመነጋገር ቢችሉ ችግሩ ምንድነው ?
ንቀት ነው ደግሞ አጨብጫቢው መብዛቱ አጨብጫቢ ነኝ አለ ዘፋኙ
አስመሳይ ንፁሀንን በ drone እየጨረስክ ታወራለህ
በተለይ በአንተ ጊዜ መከራዉ በዝቷል።
ተግበር በምላስ ቢላከ ጥሩ
ይሄ ሰው እየቃዥ መሆን አለበት በብልፅግና ዘመን የተመሰረተ ኢንዲስትሪ አለው እንዴ ? ኢህድግ ከነ ችግሩ የጀመረው ን መሰረተ ልማት ከማውደም ወጭ ምን አለማ ዘርዝሩ ልኝ? እስኪ በፈጠራችሁ?
ዋው እንዲህ አይነት የውሸት ቋት የሆነ መሪ የትም ተፈልጎ አይገኝም።
የጨነቀ እለት ሆነ ንግግሩ
እንደው ኢትዮ ህዝብ ማን ቢረግመው ነው ይህን መሀይም የስጠው😅😅😅😅😅
This man to much faceing
በድሮን እየጨፈጨፍህ አፈቀላጢ የሆንህ መንግስት ዘላብድ አፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ
አስመሳይ
በአማራ ሆነ ብላችሁ ኦርቶዶክስን እየፈጃችሁ ነው። እግዚአብሔር ይፈርዳል።
ድል ለእትዮጵያሰለም ለአማራ ህዝብመጥፍያ ለኤርትራ ታለለክ ፋኖ
ሞት ለጨፎጫፊ መንግስት ነዉ እራሱ የአማራን ትጥቁንና ሱሪዉን እናስፈታለን ብላችሁ ነዉ የገባችሁት ነገር ግን እንደነ እናንተ ሐሳብ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ አሁን መቀባጠር ምን ይሰራል።
ወስላታ ጁንታ። አማራና ኤርትራ መቼም ከአሁን ቦኋላ በእናንተ በህወሃት እና ኦህዴድ ፕሮፓጋንዳ አይጣሉም።
Fetary matefyhen yafatenalgn. Derasheh yetefa
ጨርሰህናልአማራአንፈልግም
ደቆሮ የኛ ህዝብ ነው ያማራ ህዝብ አላለም ለዛ ነው በድሮን የምትጨፈጭፈው ሀያሉ ፈጣሪ አላህ ያንሳህ አቤት ድቁርና ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለልማት ያወራል
ቆሻሻሻ ትበዳላቹ
debkoro new denkoron imiyawkew
ድል ለጀግናዉ ፋኖ❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለኢትዮጵያ !
የኛ ህዝብ ንፁሀንን በድሮን እየጨፈጨፉ የኛ ሳይሆን ጠላት ተብሎ ነዉ አማራዉ እየተሳደደ እየታረደ ወዘተ ያለው። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።
Eshi galate man temenja merete???
እውነት ነው ጎንደር70 እና 80 አመት አይቶት የማያውቀዉን ድሮን እየወረደበት ነው
ውሸት ተኩስ እንኳን የለምለምን ጥላቻ ትዘራላቹ ሽፍታ ቢራእየጠጣ የሚተኩሱት ተኩስ ብቻ ምናለ ለህዝብ ብታስቡ
አኛ አንተን አንፈልግም ድል ለአማራ ፋኖ
ልማት እድገት ,ጡሩ ነገር ማንም ሰው አይጠላም።ነገር
ግን ክብር ጠቅላይ
ሚኒሰተራችን በቀን 18 ባንክ ሲዘረፍ, የሰዉ ልጅ በሀይማኖቱ እና በ ብሔሩ እየተሳደ ደ ሲገደል, ሲ ሰቀል ,ሲቃጠል , ቤት ንብረቱሲቃጠል,ተማሪዎች እየታፈኑ የት እደገቡ አይታወቅ,የሐማኖት ቦታዎችሲፈርሱ ሲቃጠሉ,የሐይማኖት አባቶች ሲገደሉ,ባደባ ባ ይ በጥፊ ሲመቱ! የሰዉ ልጅ በጅምላ ሲቀበር !አንድ ቀን እንዴት ለተደረገዉነገር አዝኛለሁ ማለት ይከብዳል!!!ምክንያቱም አማራና ,የአማራን ባህል,ሐይማኖት ድብን አርገህ ስለምጠላ ነዉ!!ክብር ጠቅላይ አችን
በጅምላ በማንነት የታሰሩ ይበዛሉ
በመነጋገር ችግርን መፍታት ማለት የተለያየ ሃሳብ ያለውን ማስተናገድ ሲቻል ነው:: እንደማይቻል በየእስር ቤት ያሉ ወገኖቻችን በምስክርነት በግልፅ ይታያል:: አንድ ሰውብቻ እንዴት ትክክል ነኝ ብሎ ይገምታል?
Stand up Ethiopian people.He talking always.The economy is down next all Ethiopian people will be hunger.
የአማራህዝብን በድሮን እየጨፈጨፋ ክልላች ነው ያሰቃል😂
የፋኖን ትግል እንደማያሸንፍ የገባው ይመስላል ሌላ ካርታ እየመዘዘ ነው
እንዲመረጥ ነዋ ውስጡ እባብ😢😢
minim ayasikim la hizbo kasebe fanno tsabun yakum kalhone mimakikew irasu amara hizb new. wuggiya lamannim dil ayametam.
ድል ለእትዮጵያ
ሰለም ለአመራ ህዝብ
መትፍያ ለኤርትራ ታለለክ ፋኖ ኦኬ
1ኛ ቆሮንጦስ 13
መንግስት ሆይ ከመሰረተ ልማት በፊት የሚቀድም ነገር አለ እርሱም ሕዝብን መውደድ፣ ለሕዝብ መራራት. ነው።
ብዙዎች እየተገደሉ፣ እየተራቡ ፣ ከቀያቸው እየተፈናቀሉ እና በግፍ ንብረታቸውን እየተቀሙ ወርቅ ብታነጥፍ ትርጉም የለውም።
ወሬኛ ሲሉ ሰምተሽ
መቼ ይሆን ውድ ሀገራችን ሰላሟን አግኝታ ህዝቧ እፎይ ብሎ የሰላም እንቅልፉን ተኝቶ የምናየው ???
ትክክልነህ ልማት በዘመናዊ በድሮን ነው የምትጨፈጭፍ
ኑ ብሎም ከትግርየም ጋርም ተዋግዉ ኦሮሞንም አማራም አሳድድ ነዉም የናንተም ዲሞክራሲይም ማለትም ይህነዉም አረ አሳፋሪይም ስራም ነዉም ገዳይም ማንገስንም ጠርተህም በለዉ ተደራጅ ግደለዉም ፓርቲይም ነዉም
የአማራ ሕዝብ በድሮን እየጨፈጨፈ ሕዝቤ ነው አይደብርም
የምንበላው ምግባችን ነው የምንጠጣው ደሙ መጠጣችን ነው
ማለት ነው ቅኔ የማታውቁ 😏
ጠቄላያችን ስብራታችን እኮ አንተ ነህ አንተ ዞር ብትል ችግራችን ያበቃ ነበር ድል ለተስፋችን ፋኖ ጠላት ሆይ የስድስት አመቱ ችግራችን ነህ ባባ
አቦ ይዙህ ቢሂድ ለዘ ነው እየዙርክ ጦር እምታወጀው የጦር. አበጋዝ
አንተ ነህ ስለ ሰላም የምትሰብከው?የንጹሐን ደም ይፋረድህ!!!!የሚገርመኝ ነገር የአጨብጫቢዎቹ ነው!!!!ከትግራዩ ጦርነት ምን አተረፍን????ቢዘገይም እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል። ይሄ በታሪክ የታየ ነው።እንደው አንተን የማላይበት የት ልሂድ????የሚያሳዝነው ነገር ለልጆችህ ግፍ ማቆየትህ ነው!ሞላጫ!!!
ወደ ገደለው ጦርነቱን አቁም
ብልጽግናን እኔ የድህነት ምንጭ ነው የሚላው በገንዘብ በግደጅ ከሕዝብ እያተሰበሰባ ልማት ማላትአሰፋር ነው መጀመርያ ሰላምን መቆጣጠር ለምን አልተቻለም ግን ትምከኝነት ለጋደፍም አልበጄም ወያኔዎች ለመቶ አመት አቅዶ በ30ዓመት ተደመሰሰ የእንናተ ዕጣፋንታም አይታውቅም ግን ትብዕት ለማንም አልፋየዴም❤ንጹሕ ልቦና ታጠቅውንም ማናቅ አያስፈልግም
የመዘባበት መልስ አሰጣጥ ፣
እያሾፈ መልስ አሰጣጡ ፣ ጠብቅ የጊዜ ጉዳይ ነው የእጅህ ታገኛለህ።
ብጨፈጨፍም እንድጨፈጨፍ ያደረገው የአማራው ለአማራው ቁምያለዉ ነዉ!!!!!!
በትክክል ጥቅም የሌለው የኃላ ቀርነት ምልክትነውበመነጋገር የሚፈታውን ማወሣስብ አተን የመሰለ መሪስጥቶን ባለመጠቀማችን አዝናለሁ
ለሆድህ ነው የምታመሠግነው፣ አጋሰስ
አተጨረስከንበአየርወላሂስቱንአማራጨረስክ
ማነው በሀይል ልግዛ ያለው መንግስታችን ሁሌም ድራማ መስራት አይሰላቻችሁም ግን የራሱን ሀገር በደንብ ሳይመሩ ስለወጪ ሀገር ያወራሉ. መላው የኢትዩጵያ ህዝብ በአማራ ህዝብ ላይ የሚሰሩት ግፍ መቸም ታሪክመቸም አይላችሁም ሀገሪቱን እየበጠበጠ ያለው ማን ሆነና ነው ሀገሪቱን እየበጠበጡ ያሉት እርሶ ኖት የተከበሩት መብግስታችን
NBC the voice of PP.
...እኔ እጅግ በጣም የሚገርመኝ፤ አንዳንድ የዋህ የምክር ቤት አባላት ይኼን ሰይጣን ራሱ እየፈጠረ ያለውን መከራ 'ና ችግር መልሰው ለራሱ በጥያቄ መልኩ ማቅረባቸው ነው 'ና እሱም ይኼን ሲሰማ፤ እርጉም ልቡ ጮቤ እንደሚረግጥ ከፊቱ ማንበብ ይቻላል!።
አፈ ቅቤ በልፅግና 2018አይመረጥም።ህዝብ በምርጫ እንደማታልፈ እወቀው
በራሱ ጊዜ አይደል እንዴ ሚመረጠው
በድሮን መጨፍጨፍ ነው ያለ አማራው የሚሉት
ሠላም በመፍጠር ላይ ተቃዋሚ ድርጅቶች ከመንግስት ጋር ተባብረው ሊሰሩ ይገባል ካለበለዚያ የምንሻውን ሰፊ ልማት ማግኘት አይቻልም ።
ኒቃቧን ትለብሳለች🖤ትምህርቷንም ትማራለች🖤
Ethiopian opposition I need you to come to peace & make this parlama more vibrant.p/s get out of violence.before it is too late.god blasse Ethiopia !
ሰው እያለቀ ብልጭልጭ ነገር ምን ያደርጋል መጀመሪያ የሚበላውን የሚኖርበትን መስጠት ማፈናቀሉን ግድያውን ማቆም
ሌላውን ጎን ለጎን ማስኬድ አይሻልም ወይ ቻይና በሀገርዋ ላይ የጀመረችው የኮሪዶር ልማት ሲስተም እዚህ መጥቶ ህዝቡን አተራመሰው ። ደግሞም እርሶ የሚሉት ሌላ የሚሆነው ሌላ ሆኖ ተቸገርን እኮ አቤት አምላኬ ትእግስቱን ስጠን።
Eyesuse geta nw. Yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw. Dagime teweledu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
ነገሮች ከተቀየሩ በሗላ እዉቀት ማግኛት ጥሩ እኛ ግን ከመነሻዉ አረ ተዉ እያለን ነበረ
አማራ ሴገል ለምን ዝም ትላችሁ አማራ ሲገልክ መግስት ስላምን ለማስፍን ሴፍልግ መጫጫት አማራ ወደ እርሻ ወደ ስላምህ ወደ እግዛብሔር እጂህን መዘጋት
ነዉረኛ አገሪቱን በተረኝነት ዘርፎ አዘርፎ አፈናቅሎ ወዘተ አሁን በሁሉም ወንጀል መጠየቅ እንጂ ማምለጥ አይታሰብም።
አብቹ ለሌቦች ብቻነው ያልተመቸህ አላሕ ይጠብቅሕ
ሳይገባው የሚያጨበጭብ በስብሰባም በውጭም በቢሮውም ያላት የምክር ቤት ሀገር ላይ ነው ያለነው ከ2010 ጀምሮ ይች ሀገር 10% ግንባታ 90% የፈረሰ ሞራል ያፈራንበት ዘመን ነው
ፍትህ ለሂጃባችን ለኒቃባችን ትምርቶንም ትማራለች ኒቃቦንም ትለብሳለች መንግስ ለምንድ ነዉ የሀይማኖት ትኮሳ የማታቆመዉ?
❤
ያተ ተረት ተረት የሚያበቃው መቸ ይሆን. ይድፋህ
be convoy lmat yelem
❤❤❤
ከዚህ የበለጠ አስተማሪ ስለሌለ ከሹኩቻና መበላላት ቀርቶ ለ አገራችን ዕድገት እንቁም
አንተም መሥክረሃል ሥላማራ ጀግንነት ጋላ አንተን ላለማየት።ሚድያእያሥጠላኝ ነዉ
አየ፡አባቶርቤ፡አማራ፡ቢቀየር፡አለ፡አማራ፡መስሎኝ፡ልብስ፡እድትለብስ፡ያሠለጠነህ፡አተቀዳዳ፡አማራ፡ከስር፡መሠረቱ፡የሠለጠነ፡ህዝብ፡ነው፡አተ፡አታውራም፡ስለአማራ፡ብቻ፡የአተን፡ስራ፡ግዜ፡ይፍታው፡
የታሰሩትን ኑጽሆኑን ፈታ
ባለፈ ከእርስወ በላይ አውቀዋለሁ ብለህ ነበር ዛሬ ደግሞ የእናንተን ያህልም ባይሆን ጥሩ ነው ነገ ደግሞ የአማራ ክልል ከእጅህ እንደወጣ ትረዳለህ
Abasement for Abiy Ahmed
ምንድነው ድሮን ድሮን በዝተዋል ያቺ ካአቻምና በላይነሽ አመዴ ስንላት የነበረች ናት?
ሃሳብስ መች ተቀበልክ እስኪርብቶ እንጂ ምንም በል የሌለውን በንቲ እርሱን በስድስት ጥይት ገደላችሁ እነጁሃር እነ ልደቱ እነ ዶክተር ይልቃል ሃሳብ እንጂ ብረት አልያዙም አሳደድካቸው ብረት ያነሱት ይሻላሉ
ሰላም የማይፈልገዉ ማ እንደሆነ ግልጽ ከሆነ ቆየ መሪያችን
የአማራ ክልል ህዝብ አንተን አያውቅሁም ከፋኖ ውጭ
ሲጀመር አንተ ሠላም ፈላጊ መሆንህ ነው.....ብጥርቅ
ኢትዮጵያ ተስርታ ያደረችውን ሀገር እና የተተከለችውን ተዋህዶ አፍርሰን ኦሮሙማን እንተክላለን ያላቹ እናንተ ትጥቅ እናስፈታለን ብላቹ አማራን የወረራቹ እናንተ ...
አላህ ያጥፋህ ኤጭጭጭጭጭ
ሱሪውን አሶልቃለሁ ብለህ አደል የገባህው
አማራ የኢዱስትሪ ማዕከል አድርገናታል ነው ያለ?ነው ጆሮየ ነው? እንደእውነቱ ዘመድ አቶ እንጅ ሕክምና ያስፈልገዋል?ፀበል እንዳሔድ አማኝ አደለም.ወደ አማኑኤል ቢሔድ ይሻላል.
ወይ የሰላም ጥሪ! ምነው ያልቅሱ ሶፍት ስጧቸው አደል የተባለው። ደግሞ የእምዬን ለአብዬ አሉ በሁለት ሳምንት አይደለም ትጥቁን ሱሪውን እናስወልቃለን ያለው ማነው?? አንተስ በደህና ጊዜ ለይቶልሀል የአጨብጫቢዎቹ ይግረም።
ከጎንደር አዘዞ 8 አመት ያላለቀ መንገድ
የራሱን ህዘብን በድሮን ሚገል መንገስት በጣም አሳፋሪ መንገስት
ወየኔ
ኣንተ ኣደልህም እንዴ እናጠፋቹሃለን እያልክ የምትቀባጥረው
ይገርማል ከጀርባ ሌላ ይሰራሉ ፊት ለፊት ስለልማት ያዎራል
አገር በጥበብ ይመራል በጦር አይደለም
እረ አንፈልግህም ውጣልን
Wushet! Amharan endetelat eyasadedachihut new. Amhara neqetuwal!
Hasab Eko yasaseral Yemen hasab newu yemilewu denez zeregna meri
NBC የብልፅግና ገረድ ነው።ነገ ብልፅግና ሲወርድ ደሞ እሱን ወግታቹ ለመጣው ታጨበጭባላቹ😊😊አይ የዝች ሀገር ሚዲያ
ዶቆረውች ድል ለፈኖ ይለል ከሱረቹ ከሁሌት ውጥተቹ ከመግበት ውጭ ምንም አተመጠም
Selamiii emiyeee ethiopha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዳጄ መንግስት ደክማል ብለህ የሻብያን ፍላጎት ለማስፈፀም በድሮን ተመታን አይሰራም አሁንም አላርፍ ካላችሁ ከመንግስትጋ ቀልድ አቁሙ በሰለጠነ መንገድ መነጋገር ይሻላል
እግዚአብሔር ድካምህን ልፍትህን ይቁጠርልህ እሽ አመት ያንግሥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው እየገደሉ ችግኝ መትከል ነው
አማራ በፈለገው ኢትዮጵያ ምድር ሳይሸማቀቅ እኩል መብቱ ተክብሮ ይኑር ይመረጥ ይምረጥ ልማቱን የአብይ አረብን መለመን ሳያስፈልግ ራሱ ህዝቡ ያለማል ዛሬ ግዜ ኦሮሙማ ሌላ ቀርቶ ከጎጃም ወደ ሽዋ ማለፍ አትችሉም እያለ መንገድ ሚዘጋበት ነው እና "መንግስትን" ማፍረስ ይነሰው ?
ይሄ ነዉረኛ ንፁሀንን እየገደለ የሱን ተራ ዉሸት ሰምተ የሚያጨበጭብለት ይመስለዋል። ፋኖ ያቸንፋል።
Ay meri
ክክክክክ የዘይት ፋብሪካ አላለንም???😅
እኔ እራሱ እኮ ግራ ገብቶኝ እኮ ነው
ለምን አልክ ታዳ 😂😂😂😂አቦ አላህ ቅዋአለው ያንሳህ
የሚገደለውአውሬነውበድሮን
Rip
እውቀት ማጣት ደፋር ያደርጋል፥ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ሲዋሽ አሰቀጥጠውም። የኢትዮጵያ መከራ ገና ነው 😢
እውነት እና እኩልነት አትወዱም.
Uman dhuma jiraa namaiichii qubahin qabuu
መንግስት በአማራ ክልል አካባቢ ያለውን የሰላም መደፍረስ ችግር ለመፍታት ለምን በአካባቢው የሚገኙው ፋኖን ስሙን ተርቶ ከፋኖ ጋር በጠረጴዛ ዙርያ ለመነጋገር ለመወያየት እፈልጋለሁ ለምን አይልም ? ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራ ክልል ላይ ዘላቂነት ያለው ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ ፋኖ ጋር ቁጭ ብለው ለመነጋገር ቢችሉ ችግሩ ምንድነው ?
ንቀት ነው ደግሞ አጨብጫቢው መብዛቱ አጨብጫቢ ነኝ አለ ዘፋኙ
አስመሳይ ንፁሀንን በ drone እየጨረስክ ታወራለህ
በተለይ በአንተ ጊዜ መከራዉ በዝቷል።
ተግበር በምላስ ቢላከ ጥሩ
ይሄ ሰው እየቃዥ መሆን አለበት በብልፅግና ዘመን የተመሰረተ ኢንዲስትሪ አለው እንዴ ? ኢህድግ ከነ ችግሩ የጀመረው ን መሰረተ ልማት ከማውደም ወጭ ምን አለማ ዘርዝሩ ልኝ? እስኪ በፈጠራችሁ?
ዋው እንዲህ አይነት የውሸት ቋት የሆነ መሪ የትም ተፈልጎ አይገኝም።
የጨነቀ እለት ሆነ ንግግሩ
እንደው ኢትዮ ህዝብ ማን ቢረግመው ነው ይህን መሀይም የስጠው😅😅😅😅😅
This man to much faceing
በድሮን እየጨፈጨፍህ አፈቀላጢ የሆንህ መንግስት ዘላብድ አፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ
አስመሳይ
በአማራ ሆነ ብላችሁ ኦርቶዶክስን እየፈጃችሁ ነው። እግዚአብሔር ይፈርዳል።
ድል ለእትዮጵያ
ሰለም ለአማራ ህዝብ
መጥፍያ ለኤርትራ ታለለክ ፋኖ