የውሸት ቋት ለሆኑት ጠ/ሚኒስትር/ እርስዎን ሳስብ ትዝ የሚለኝ/ጠቅላዩ ለጎንደር የለቀቁት ነጠላ ዜማ/ደስተኛ ግን ደግሞ ርሐብተኛ ሕዝብ የመፍጠር እቅድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 3 години тому +18

    ብልፅግና የውሸት ቋት🙏🙏🙏 ተጋለጠ

  • @MkdesAdam
    @MkdesAdam 2 години тому +9

    ተባረክ የልቤን ተናግክ ይሄ የመሀይም ጥግ ይድፍው

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 години тому +10

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው አብይን በቃቹህ ይበለን

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 45 хвилин тому

    አሣዬ ወንድማችን ቅነንብርሕ ድንቅ ነው
    በታሪክ ይመዝገብ አመሠግናለሁ

  • @KegnaBurse
    @KegnaBurse 3 години тому +4

    ኡፍ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ አንጀቴን አራስከው 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @TemeAbebe-c9j
    @TemeAbebe-c9j 2 години тому +4

    የምር ጀግና ነህ በርታ

  • @MulugetaWondimu-l5d
    @MulugetaWondimu-l5d 2 години тому +5

    ዋዉ ገለፃህ በጣም ነዉ የምመቸኝ በርታ።

  • @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
    @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 2 години тому +3

    😂😂😂😂😂 🙏💚💛❤️እናመሰግናለን የዚሕን የአጋንት ድምፅ ስላላሰማከን

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 3 години тому +4

    የሰማይ የምድሩ ፈጣሪ መልስ ይስጠው። ለሱ ውሸት ሁሉ መልስ መስጠት ከባድ ነው።

  • @Yitulala
    @Yitulala Годину тому +2

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤

  • @yimeryimer9001
    @yimeryimer9001 2 години тому +6

    የፒያሳ መፍረስ በፈረሱት የንግድ ቤቶች ሰርተው ይተዳደሩበት የነበሩ በርካቶች ጦም አዳሪ እንድሆኑ ከመደረግ ያለፈ ግንባታውማ በጀት የለም በሚል ከፈረሳው በኋላ ምንም አይነት ግንባታ እየተካሄደ አይደለም። ሰውየው እንደተባለው ጎንደር ግንባታ እየተሰራለት ጎጃም ወሎ ሸዋ ለምን ግንባታ የለንም ብሎ እንድጠይቅና በአማራው መካከል እንድፈጠር የተነገረ አባባል ካልሆኑ በስተቀር ጎንደር ፈረሰች እንጅ ግንባታ የለም ከቦታው ሁኘ ነው የምጽፈው። ውሸት የማይታክተው ሰው አብይ አህመድ ይባላል።

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 години тому +1

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ በርታ👍። በአውነት ሰይጣንም አይዋሸም እንደ ፋሸሰቱ አብይ። ድል ለአማራ ፋኖ💪 አማራ ያሸንፋል።

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 2 години тому +2

    አቱ ይባላል ይከ ድልብ😂😂 ድል ለፋኖዋቻችን❤❤

  • @TemeAbebe-c9j
    @TemeAbebe-c9j 2 години тому +3

    ጠለስ ላይክ ሰብስክራብ አድርጉ

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 3 години тому +3

    በእውነት አማራ እና ደቡብ ሱማሌ አፋር ቤኒሻንጉል ጋንቤላ ብሔር ብሔረሰቦች በሙሉ እንዴት በእነዚህ እርካሽ ኦሮሙማዎች በተራ ወራዳ አራጅ አራዊቶች ለምንም ብቃት የሌላቸው ተራዎች እንመራለን እረ ጭንቅላታችንን እናሰራው

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 28 хвилин тому

    ድልለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ይነግሳል

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 4 хвилини тому

    አሣዬ👍👍👍👍

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 3 години тому +5

    በርታ ወንድም ትልቁ ግንዛቤ ማስጨበጦ ላይ ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 години тому

      ትክክል ብዙ ማገናዘብ የማይችሉ ድንቁርና የማይለቃቸው ዜጎች አሉን።

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 2 години тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm Годину тому +1

    አሴ በእናትህ የዚህን ጭራቅ ድምፅ አታሠማን

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp Годину тому

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r Годину тому

    ጀግናው አሳዬ ደርቤ የአማራይቱ ልጅ

  • @kassahunbaye4582
    @kassahunbaye4582 3 години тому +2

    አሳየ አክብሮቴ ይድረስህ

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 2 години тому +2

    አሳየ ጥቁር ሰው በርታ ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 години тому +2

    የኦሮሞ ብልጽግና በውሸት የታውቀ ነው።ሚድያው በውሸት አጥለቅለቀውታል።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 2 години тому +10

    የዚህን ሰውዬ ድምፅ ስሰማ ያንቀጠቅጠኛል ያቅለሸልሸኛል ዘወርወር ይልብኛል ቆሻሻ ምናለ አላህ ቢያነሳው እባክህ አሳዬ ወንድምአለም እንደው ብትችል ድምፁን ባታሰማኝ

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 2 години тому +1

    አቢይ አህመድና ካድሬዎቹ ድንቁርናቸው ወሰን ስለሌለው ሰዉን ሁሉ በራሳቸው አእምሮ ልክ ይመዝኑታል፡፡

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 3 години тому +4

    የሱን ድምፅ ላለመስማት የዛሬውን አላዳምጠውም

    • @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
      @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 2 години тому

      ድምፁን መቼ አቀረበ😂 እኔም ድምፁን መስማትና ማየት አስጠልቶኞል።

  • @yeabsera-u7e
    @yeabsera-u7e 3 години тому +3

    ጠቅላይ ሚንስትር አይደለም ::"የወንበዴዎች አለቃ"ብለህ ጥራው ወንድማችን

  • @admassunegatusebsibe6206
    @admassunegatusebsibe6206 Годину тому

    እዉነቱን ነዉ ሰላመውይ ሰው በደሮን የሜደበድብ መነግሰት አሁነነዉ ያገኘው

  • @abebechashenafi6896
    @abebechashenafi6896 2 години тому +1

    249 thousand houses! What a sick jock!!!!!!

  • @abebechashenafi6896
    @abebechashenafi6896 2 години тому

    Yemecheh, Asse!❤❤❤❤❤

  • @kuloberetzanjira4125
    @kuloberetzanjira4125 2 години тому

    Aysemam.eko

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 2 години тому

    Victory for Amhara Fano 💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪 killer Abiy Ahmed most go 💪

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 3 години тому +2

    ❤❤❤

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm Годину тому

    ፋኖኖኖኖኖኖኖ ያሸንፋል

  • @AshenafiMekonnen-td2dn
    @AshenafiMekonnen-td2dn 12 хвилин тому

  • @s.8681
    @s.8681 2 години тому

    ❤💪💪💪

  • @ABNews-y8t
    @ABNews-y8t Годину тому

    አዲስ ነኝ ዜናዬ ከተመቻቹ አበረታቱኝ❤

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 2 години тому

    Welcome 🙌🌷bro

  • @GomadaTube
    @GomadaTube Годину тому

    best

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Годину тому

    like sher subscribe አይረሳ ተመልካች አድማጮቻችን የወያኔ ሚዲያ ቢሆን ግርብሎ በመንጋ ደጋፊው የትየሌሌነው በተለይ መሀል ሰፍሪ አማራው ጀግኖችህን ለይተህ ደግፍ አበረታታ

  • @ayfokiruderibe4868
    @ayfokiruderibe4868 Годину тому

    Yetkelyu Negeger Aysemam

  • @aregaayalew-w2f
    @aregaayalew-w2f 40 хвилин тому

    ቀትረ ቀላል መሪ የወሎ መልማት የጎንደር የጎጃም የሸዋ ነው

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 години тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshenafiMekonnen-td2dn
    @AshenafiMekonnen-td2dn 13 хвилин тому

    Gbz tru new bzhu ktl lbzuch astmari new. Brta wondma

  • @aregaayalew-w2f
    @aregaayalew-w2f 45 хвилин тому

    የአእምሮ ጤናዎማ መቶ በመቶእብድ መሪ ብለህ ግለጻቸውእ

  • @nikodimosbiruk2243
    @nikodimosbiruk2243 Годину тому

    Now ok

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 3 години тому

    Fasilen selades bele enje menabatu demo onege yegenebane hager afershe hula yeha areose egezeyabehare kagerachen yenekelachew amen 🙏

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p Годину тому +1

    kkkkk abiy wenaf koshasha yilik le gondar wiha water water water

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 години тому +1

    አይ መካሻው ?

  • @Gebeta1964
    @Gebeta1964 Годину тому

    ገልፀኸዋል

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 години тому

    አንቱ የባይባል ክብር አይገባው እኮ የሚገርመው አማራ ህዝቤ ነው ማለቱ አማራ የሚለውን ቃል ባይጠራው

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 2 години тому +1

    ከ7ኛ ክፍል ተማሪ ተነስቶ ዶክተር ሆንኩኝ ካለ ወራዳ ምን ይጠበቃል🤔???

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Годину тому

    ድል ለፍኖ ሞት ለፍሽስት

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 Годину тому

    Salm

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Годину тому

    የአ/አበባ ካድሬ አትክልተኛና ካቦ ሁኖ ቀርቷል ማፈሪያ

  • @SitotawZerebryk
    @SitotawZerebryk Годину тому

    ድምፁ አይሰማም ወንድሜ የጠቅላዩ ንግግር

  • @ibrahimibrahom6577
    @ibrahimibrahom6577 Годину тому

    ጨብጭው ሲያወራ አይሰማም መስማት ፈልጌ ሳይሆን እሚፈልጉ ይኖራሉ እን ቀዳዳ መሆኑን እናቃለን

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 2 години тому

    ድንቁርናና ሌብነት ጌጡ የሆነ የመንግስት ስርዓት ነው፡፡

  • @Tesfaye-i6u
    @Tesfaye-i6u 2 години тому

    ሳላውቅህ ወደደኩህ።

  • @nikodimosbiruk2243
    @nikodimosbiruk2243 Годину тому

    We can not hear the PM's talk.

  • @nikodimosbiruk2243
    @nikodimosbiruk2243 Годину тому

    Soyns please

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 24 хвилини тому

    አይሰማም

  • @tazashamare4945
    @tazashamare4945 3 години тому

    የጠቅላይ ሚንስትሩን ችግር ሌሎችም ያንተን ያክል ቢረዱት መልካም ነበር።

  • @AsuDagnew
    @AsuDagnew Годину тому

    የሰይጣኑ ድምፅ አይሰማም ወንድሜ

  • @AwokeEjiguBelay
    @AwokeEjiguBelay Годину тому

    ድምፅ አይሠማም አሴ

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 2 години тому

    አብይ አህመድ አሁንም 16ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው ያለው

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 2 години тому

    ድምፅ የለም

  • @nikodimosbiruk2243
    @nikodimosbiruk2243 Годину тому

    Sound please

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 2 години тому

    አንዳዱ ቪዲዮ ድምጽ አይሰማም አሳየ ?

  • @mimitz9388
    @mimitz9388 2 години тому

    Think about it without eating

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 23 хвилини тому

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!!!!!

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 48 хвилин тому

    Ye fano dula bedemb eyaskajewu newu ,dulawu yiberta bedemb yiweket ,

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 2 години тому

    የቱሪናፋው አብይ ድምፅ ሚዩት ነው አይሰማም ወንድም አሳዩ።

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 2 години тому

    መደመር ማነው ? የአቢይ አህመድ ወንድም ነው ?

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 2 години тому

    የምር ጠ/ሚኒሥቴሩ እብድ ነው!! እንዴት ካልህ በድሮን እየጨፈለቀ ክልሎች ነጻ ናቸው ሲል ሥለሠማሁ

  • @amonebeyene6469
    @amonebeyene6469 46 хвилин тому

    ድምጽ አልነበረም

  • @admassunegatusebsibe6206
    @admassunegatusebsibe6206 Годину тому

    የዉሸት ጎተራ. ነው እንጅ የምን ቋት

  • @HayelomReda-l9h
    @HayelomReda-l9h 17 хвилин тому

    የዉሸት አባት እና ታማኝ ጠበቃ ነው

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 59 хвилин тому

    የገነባኸውን ቤት ለማን ሰጠኸው???2000አፈናቅሎ ለ200እናቶች ሰጥቶ ፎቶ ሾፕ አሳይቶ ሌላውን በየሜዳው መበተን። አይ ሰው!!!

  • @Gebeta1964
    @Gebeta1964 Годину тому

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 41 хвилина тому

    እነዚህን ፓርላማው ውሰጥ የተጎለቱትን እንዴት ቢንቃቸው ነው አያ🤑🤑🤑

  • @Kidusk.T
    @Kidusk.T 3 години тому

    ጠቅላዩ አጭበርባሪ ነው።የ 7 ክፍል ተማሪ ነው።ዶክትሬቱ የተጭበረበረ ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 години тому +1

      ሲጀመር high scool አልሄደም።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 35 хвилин тому

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አሙት ከ330 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 55 хвилин тому

    Yihenn hzb endet endenakewuna endetelawu ,bedemb taytowal

  • @abatemesfin
    @abatemesfin 24 хвилини тому

    H

  • @abebawdigafe7271
    @abebawdigafe7271 3 години тому

    ንፅፅራዊ አቀራረብህን ቀጥልበት! በጣም መሳጭና ለውጥ ያመጣል!!!

  • @GomadaTube
    @GomadaTube Годину тому

    daneal kibret is illitreate. ቅጭር አማራ give honer for poor mind like him as he is relious titled ዴቆን

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp Годину тому

    ይሄን ቆራጣ እና ተላላኪ ግለሰብ አንቱ እያልክ በክብር ትጠራዋለህ ! ለምን ?

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 2 години тому

    አሳየ ግን ምን ነካህ? ትልቅ ሰው አይደለህ እንዴ? እንዴት እሄንን በክት ጥርብ መሃይም አሳቸው እያልክ ትጠራለህ? ናርስሲስቱ አብይ እንኳን አንቱ አንተ ተብሎ ሊጠራ የተገባው አይደለምና ከእንግዲህ እሳቸው እያልክ ባታከብረው መልካም ነው::

  • @KahsuTeka-i1i
    @KahsuTeka-i1i Годину тому

    አተ ብቻ ሰው ነህ

  • @GomadaTube
    @GomadaTube Годину тому

    foolish leader

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l 2 години тому

    ቅዘናም አንተ ብሎ ገምጋሚ የሸርሙጣ ልጅ

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Годину тому

    Please stop your complicated title and focus on issue please your analysis and discussion useless

  • @mamarhibste
    @mamarhibste Годину тому

    አይሰማም