- 214
- 6 071 989
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
United States
Приєднався 30 лис 2023
The Channel provides News,News analysis,opinions on the current affairs of Ethiopia and Global ,informing,entertaining!
@kassa_belete
#Belete Kassa
@kassa_belete
#Belete Kassa
ፋኖ በሜካናይዝድ!የቀጠለው ከባድ ውጊያ!ወልቃይት ከምከም መርሳ ደ/ማርቆስ/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media/Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
ፋኖ በሜካናይዝድ! የቀጠለው ከባድ ውጊያ!ወልቃይት.! ከምከም.! መርሳ.! ደ/ማርቆስ.! ሸዋ.!አሁናዊ ዝርዝር መረጃዎችና ዘገባዎች!
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
Anchor Media
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Feta daily
EMS( Ethiopia Media Service)
getachew reda
@ethiofocusnewsፎከስ
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
abiy ahmed
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
Anchor Media
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Feta daily
EMS( Ethiopia Media Service)
getachew reda
@ethiofocusnewsፎከስ
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
abiy ahmed
Переглядів: 386
Відео
ፋኖ ያከሸፈው ታላቅ ኦፕሬሽን!ባለስልጣኑ ያጋለጡት እውነታ!ጀነራሉ ለዩኒቨርስቲው ያስተላለፉት ትዕዛዝ!Anchor Media/Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Переглядів 19 тис.18 годин тому
ፋ ያከሸፈው ታላቅ ኦፕሬሽን!/ባለስልጣኑ ያጋለጡት የጦርነቱ እውነታ!/ጀነራሉ ለዩኒቨርስቲው ያስተላለፉት ትዕዛዝ! tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
ልዩ መረጃ"የግዳጅ ቁመና ላይ አይደለንም" ጀኔራሉ የፋኖ ማስጠንቀቂያ ለባሕር ዳሩ ስብሰባ!ሌሊቱን የተሰበረው እስርቤት መረጃ!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Переглядів 22 тис.2 години тому
ልዩ መረጃ"የግዳጅ ቁመና ላይ አይደለንም" ጀኔራሉ /የፋ ማስጠንቀቂያ ለባሕር ዳሩ ስብሰባ!/ሌሊቱን የተሰበረው እስርቤት መረጃ! tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
ሰበር"በኤርትራ የሚያስወጡ መንገዶች በአስቸኳይ ይጠገኑ"ደ/ጽዮን የዐቢይ አሕመድ ደብዳቤ ለትግራይ ሰዎች!ሸዋሮቢት.! መካነ ሠላም.! መተማ.! ቋራ.!
Переглядів 20 тис.2 години тому
ሰበር"በኤርትራ የሚያስወጡ መንገዶች በአስቸኳይ ይጠገኑ"ደ/ጽዮን /የዐቢይ አሕመድ ደብዳቤ ለትግራይ ሰዎች!/ሸዋሮቢት.! መካነ ሠላም.! መተማ.! ቋራ.!
"የፋኖ ሰራዊት ግንባታ ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል" በክፍለ ጦሩ አዛዣ ላይ የተጣለው ደፈጣ!!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
Переглядів 27 тис.2 години тому
"የፋ ሰራዊት ግንባታ ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል"ወታደራዊ ባለሞያ/ በክፍለ ጦሩ አዛዣ ላይ!/ልዩ ልዩ መረጃዎች እና ዘገባዎች! tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
"በወልቃይት ጉዳይ ከእኔ የሚቀድም የለም"ፋኖ ሐብቴ ወልዴ ጌታቸው ረዳ እንደ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ!
Переглядів 22 тис.4 години тому
"በወልቃይት ጉዳይ ከእኔ የሚቀድም የለም"ፋ ሐብቴ ወልዴ /ጌታቸው ረዳ እንደ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ!/ልዩ ልዩ ዝርዝር ዘገባዎችና መረጃዎች!
"ድል በድል ሆነናል"ፋኖ!አዲስ የህወሓት ወታደራዊ እንቅስቃሴ በራያ!አነጋጋሪው የዶክተሩ ግዲያ/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Переглядів 34 тис.7 годин тому
"ድል በድል ሆነናል"ፋኖ! ልዩ መረጃዎች!/ አዲስ የህወሓት ወታደራዊ እንቅስቃሴ በራያ!/አነጋጋሪው የዶክተሩ ግዲያ! tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
ሰበር:- ህወሓት በሁለት ግንባር ሰራዊት አንቀሳቀሰ!ጠለምት.! ቋራ.! ሰከላ.! አዴት.! አርማጭሆ.!የኦህዴድ ብልጽግና የምስ/አፍሪካ የኮንትሮባንድ ስምሪት!
Переглядів 33 тис.7 годин тому
ሰበር:- ህወሓት በሁለት ግንባር ሰራዊት አንቀሳቀሰ!/ጠለምት.! ቋራ.! ሰከላ.! አዴት.! አርማጭሆ.!/የኦህዴድ ብልጽግና የምስራቅ አፍሪካ የኮንትሮባንድ ስምሪት!
በአራት ማዕዘን ኮሪደር የቀጠለው ከባድ ፍልሚያ!በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠው የአቋም መግለጫ!ምንጃር.! መርጡ ለማርያም.! እብናት.! አዴት.!
Переглядів 21 тис.9 годин тому
በአራት ማዕዘን ኮሪደር የቀጠለው ከባድ ፍልሚያ!/በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠው የአቋም መግለጫ!/ምንጃር.! መርጡ ለማርያም.! እብናት.! አዴት.!
ኃይማኖታቸውን በብልጽግና የቀየሩ ጉባኤተኞች!ቋራ.! ሶማ.! አምባሰል.! አዞዞ.! ዳሞት.!ከቂሊንጦ እስር ቤት የወጣው ደብዳቤ!
Переглядів 24 тис.12 годин тому
ኃይማኖታቸውን በብልጽግና የቀየሩ ጉባኤተኞች!/ቋራ.! ሶማ.! አምባሰል.! አዞዞ.! ዳሞት.!/ከቂሊንጦ እስር ቤት የወጣው ደብዳቤ!
ከገባው ውስጥ የወጣ ኃይል የለም!ራያ ቆቦ መተማ ሞጣ ብቸና ፋግታ! ዝርዝር የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች!
Переглядів 25 тис.12 годин тому
ከገባው ውስጥ የወጣ ኃይል የለም!/ራያ ቆቦ መተማ ሞጣ ብቸና ፋግታ!/ዝርዝር የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች! tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
ሰበር"ሰራዊቱ በቅርቡ ወደ ማዕከል ይሰበሰባል"ኢታማዦሩ/የህወሓት ኃይል በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ!ለማ መገርሳ ላይ የኢምባሲው ወታደራዊ አታሼ!
Переглядів 32 тис.14 годин тому
ሰበር"ሰራዊቱ በቅርቡ ወደ ማዕከል ይሰበሰባል"ኢታማዦሩ /የህወሓት ኃይል በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ!/ለማ መገርሳ ላይ የኢምባሲው ወታደራዊ አታሼ! tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
ከባለስልጣኑ ማስታወሻ አፈትልኮ የወጣው መረጃ! በጀኔራሉ የተቋቋመው አዲስ ኅቡዕ ቡድን!በፋኖ ኃይሎች ላይ የታቀደው ቀጣዩ ሴራ!
Переглядів 25 тис.14 годин тому
ከባለስልጣኑ ማስታወሻ አፈትልኮ የወጣው መረጃ!/ በጀኔራሉ የተቋቋመው አዲስ ኅቡዕ ቡድን!/በፋ ኃይሎች ላይ የታቀደው ቀጣዩ ሴራ! tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
ሰበር/አዲስ የፋኖ ግንባር ተመሠረተ!ባለስልጣኑ በፋኖ ተይዘው ተወሰዱ!ጀኔራሎቹ እጅ አለበት!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
Переглядів 29 тис.16 годин тому
ሰበር:- አዲስ የፋ ግንባር ተመሠረተ!/ባለስልጣኑ በፋ ተይዘው ተወሰዱ!/ጀኔራሎቹ በአጅ አዙር ያሉበት ሕገወጥነት! tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
በወቅታዊ ጉዳይ ከወልቃይት የወጣው መግለጫ!በሙሽራዋ ላይ የተፈጸመው የማንነት በደል!Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media
Переглядів 19 тис.19 годин тому
በወቅታዊ ጉዳይ ከወልቃይት የወጣው መግለጫ!/በሙሽራዋ ላይ የተፈጸመው የማንነት በደል!/ልዩ ልዩ ዝርዝር የግንባር መረጃዎች! tikomazena@gmail.com Ethiopia News E tikomazena@gmail.com Ethiopia News Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Feta daily EMS( Ethiopia Media Service) getachew reda @ethiofocusnewsፎከስ tikomazena@gmail.com Ethiopia News abiy ahmed
ሰበር/ሰማያዊ አብዬት በአዲስ አበባ !ኃይሉ ለሦስት ተከፍሏል!Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media/Ethio Forum ኢትዮ ፎረም/Abiy
Переглядів 23 тис.19 годин тому
ሰበር/ሰማያዊ አብዬት በአዲስ አበባ !ኃይሉ ለሦስት ተከፍሏል!Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media/Ethio Forum ኢትዮ ፎረም/Abiy
ሰበር:- የጀኔራሎቹ እግድ ተነሳ! ተመለሱ!ደ/ኤሊያስ.! ቋራ.! እብናት.! ምንጃር.! መራቤቴ.! ከባድ ውጊያ!ልዩ የግንባር ዘገባዎች!
Переглядів 28 тис.21 годину тому
ሰበር:- የጀኔራሎቹ እግድ ተነሳ! ተመለሱ!ደ/ኤሊያስ.! ቋራ.! እብናት.! ምንጃር.! መራቤቴ.! ከባድ ውጊያ!ልዩ የግንባር ዘገባዎች!
ከስምሪት ቀጠና የወጣው ግዙፍ ኃይል!ቋራ.! ሸዋሮቢት.! ጮቄ.! እብናት.! ደብረ ዘይት!አሁናዊ ዝርዝር የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች!
Переглядів 29 тис.21 годину тому
ከስምሪት ቀጠና የወጣው ግዙፍ ኃይል!ቋራ.! ሸዋሮቢት.! ጮቄ.! እብናት.! ደብረ ዘይት!አሁናዊ ዝርዝር የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች!
የዐማራን ሕዝብ ትግል ለማጨናገፍ አንደራደርም/ከነ ዘመነ ከነ ዝናቡ ጋር ተስማምተን ነበር/የአፈ ሙዝ ድል በዲፕሎማሲው ተደግሟል!
Переглядів 35 тис.День тому
የዐማራን ሕዝብ ትግል ለማጨናገፍ አንደራደርም/ከነ ዘመነ ከነ ዝናቡ ጋር ተስማምተን ነበር/የአፈ ሙዝ ድል በዲፕሎማሲው ተደግሟል!
ውይይት ወይስ የድርድር ቅድመ ሁኔታ!ፋኖ የሰጠው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ!ኮማንደሩና አጃቢዎቹ!የወለጋ ፋኖ መግለጫ!Fact News_ ፋክት ኒውስ@focusethio
Переглядів 20 тис.День тому
ውይይት ወይስ የድርድር ቅድመ ሁኔታ!ፋ የሰጠው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ!ኮማንደሩና አጃቢዎቹ!የወለጋ ፋ መግለጫ!Fact News_ ፋክት ኒውስ@focusethio
ጎጃም ወሎ የቀጠለው ከባድ ውጊያ!የመሐል ሰፋሪው ጀኔራል ጭንቀት!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media
Переглядів 14 тис.День тому
ጎጃም ወሎ የቀጠለው ከባድ ውጊያ!የመሐል ሰፋሪው ጀኔራል ጭንቀት!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media
"ለፋኖ ስልጣን ስጡት"ዐቢይ!ሐሰተኛው መረጃ/ብርጌድ ንሓማዱ ፀረ ኢሳያስ ምክክር በአዲስአበባ!የትግራይ ታጣቂዎች ለሁለት ተከፈሉ!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Переглядів 20 тис.День тому
"ለፋ ስልጣን ስጡት"ዐቢይ!ሐሰተኛው መረጃ/ብርጌድ ንሓማዱ ፀረ ኢሳያስ ምክክር በአዲስአበባ!የትግራይ ታጣቂዎች ለሁለት ተከፈሉ!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
የጀኔራሎቹ የመፈንቅለ መንግሥት እንቅስቃሴ!የተራዘመው ቀጠሮው ዘመቻ መጨረሻ!ልዩ ልዩ የግንባር ዝርዝር መረጃዎች!
Переглядів 13 тис.День тому
የጀኔራሎቹ የመፈንቅለ መንግሥት እንቅስቃሴ!የተራዘመው ቀጠሮው ዘመቻ መጨረሻ!ልዩ ልዩ የግንባር ዝርዝር መረጃዎች!
ለአረጋ ከበደ የደረሰው ማስጠንቀቂያ!ህወሓት ተኩስ!ብልጽግና የሸጣት ከተማ!የፋኖ አንድነት መግለጫ!የግንባር መረጃዎች!
Переглядів 21 тис.День тому
ለአረጋ ከበደ የደረሰው ማስጠንቀቂያ!ህወሓት ተኩስ!ብልጽግና የሸጣት ከተማ!የፋ አንድነት መግለጫ!የግንባር መረጃዎች!
"ተከዜ ዘብ የማንም ስጋት አይሆንም" ባለስልጣኑየደብረ ጽዮን ቡድን ዐቢይን አስጠነቀቀ!ሦስት ከፍተኛ መሪዎች ፋኖን ተቀላቀሉ!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Переглядів 13 тис.День тому
"ተከዜ ዘብ የማንም ስጋት አይሆንም" ባለስልጣኑየደብረ ጽዮን ቡድን ዐቢይን አስጠነቀቀ!ሦስት ከፍተኛ መሪዎች ፋኖን ተቀላቀሉ!Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
"ፍፁም ውሕደት ፈጥረናል"ፋኖ/ከኃላፊነት ተነስተዋል!ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል!Ethio News _ ኢትዮ ኒውስAnchor MediaEthio Forum ኢትዮ ፎረም
Переглядів 26 тис.14 днів тому
"ፍፁም ውሕደት ፈጥረናል"ፋኖ/ከኃላፊነት ተነስተዋል!ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል!Ethio News _ ኢትዮ ኒውስAnchor MediaEthio Forum ኢትዮ ፎረም
በአዲስ አበባ ብሄርን መሠረት ያደረገ የካሣ ግምት!ጮቄ ተራሮች! ሮቡዕ ገበያ.! እብናት.! እስቴ.! ወለጋ.!የፕሬዚዳንቶቹ ልጆች በካይሮው ስብሰባ!
Переглядів 17 тис.21 день тому
በአዲስ አበባ ብሄርን መሠረት ያደረገ የካሣ ግምት!ጮቄ ተራሮች! ሮቡዕ ገበያ.! እብናት.! እስቴ.! ወለጋ.!የፕሬዚዳንቶቹ ልጆች በካይሮው ስብሰባ!
ጃዋር ሞሐመድ ለፋኖ መሪዎች ያቀረበው ጥሪ!መካነ እየሱስ.! አዴት.! ንፋስ መውጫ.! ራያ.!26 June 2024
Переглядів 33 тис.7 місяців тому
ጃዋር ሞሐመድ ለፋ መሪዎች ያቀረበው ጥሪ!መካነ እየሱስ.! አዴት.! ንፋስ መውጫ.! ራያ.!26 June 2024
ፊ/ማ/ል ብርሃኑ ጁላና ብስጭቱ በባሕር ዳሩ ስብሰባ!"//በድርድር ጉዳይ አዳዲስ መረጃዎች!26 June 2024
Переглядів 39 тис.7 місяців тому
ፊ/ማ/ል ብርሃኑ ጁላና ብስጭቱ በባሕር ዳሩ ስብሰባ!"//በድርድር ጉዳይ አዳዲስ መረጃዎች!26 June 2024
ጄ/ል አበባው ለፋኖ ይፋዊ የድርድር ጥሪ አቀረበ!"በየትኛውም ሁኔታ እንደራደራለን" አረጋ ከበደ 25 June 2024
Переглядів 31 тис.7 місяців тому
ጄ/ል አበባው ለፋ ይፋዊ የድርድር ጥሪ አቀረበ!"በየትኛውም ሁኔታ እንደራደራለን" አረጋ ከበደ 25 June 2024
በለጠ የመንግስት ሀይሎች ብለህ ስታወራ ትንሽ አይሰቀጥትህም ይሄንን አውሬ የኦህዴድ ኦነግ ጨፍጫፊ???
የዚህ አይነት ግፍ በአማራ ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለውን እሚቃወሙ ለካድሬ እደግመዋለሁ ለካድሬ ርህራሄ ሲቆም ብቻነው !
28/04/2017 - 28/05/2017 እንደሚባለው የብልጽግና ፓርቲ አባላት ብዛት ወደ 15,700,000 ከሆነ በየወሩ የአባላት መዋጮ ብር መቶ ቢሆን እንኳን በየወሩ ወደ አንድ ነጥብ ሃምሳ ሰባት ቢሊዮን ብር የብልጽግና ፓርቲ ይሰበስባል ማለት ነው፡፡ ቁጥር ላይ ብዙ መድፈር የኋላ ኋላ ልትዝብት ይዳልጋል፡፡ … ደቡብ ክልል ውስጥ ነበርኩ በአንድ አጋጣሚ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ በህዝብ ማመላለሸ ውስጥ እየሄድን እያለከምርጫ 97 ጋር በተያያዘ ገበሬዎች ሲነጋገሩ የሰማሁት ነገር ሁሌም ይገርመኛል፡፡ ምን መሰላችሁ ያሉት “በመንደራችን ከነዋሪዎች ጋር እንዲሁም በገብያ ቦታ፣ በትራንስፖት፤ በለቅሶ፣ በሠርግ ኣና በሌሎች ቦታ ከሌሎች ጋር እርስ በርስ ስንገናኝ የመረጥነው የኢህአዲግ ተቃዋሚን እንጂ ኢህአዲግን እንዳልሆነ በግልጽ እያወቀን ከየት አምጥተው ነው አሸንፍን የሚሉት” በማለት በጣም በመገረም ይነጋገሩ ነበር፡፡ ስለዚህ በየትኛውም አካባቢ፣ የትምህርትና የኑሮ ደረጃ የሚገኝ የህብረተሰብ ክፍል ሁኔታዎች ስላልፈቀደለት ዝም አለ ማለት ዜጎች በአገራቸው ጉዳይ እና የፖለቲካ ሁኔታ አያውቅም፣ አያገናዝብም፣ አይረዱም፣ . . . ማለት እንዳልሆነ በተለይም ፖለቲከኞች ከሴራ ፖለቲካ እርቃችሁ ከልብ ልትገነዘቡ ይጋባል የሚል አስተያየት ነው ያለኝ፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡ (27052017) በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡ 15/04/2017 - 28/05/2017 በመሠረቱ የአንድ አገር ዜጎች በአገራቸው ውስጥ በሙሉ በእኩል የመኖር፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅብራዊ መብት ሊኖራቸው ይገባል። ሆኖም የኢትዮጵያ ህግ-መንግስት እና የብሔር ፖሊቲካ ስሪት ግን የተወሰኑንትን ዜጎችን ተመጻዳቂዎች፤ አሸማቃቂዎች፤ እንዲሁም የተወሰኑ የፖለቲካ አመራሮችን እብሪተኛ እንዲሆኑና ለብዙዎች ዜጎች መሞት፣ ደም መፍሰስ፣ የዜግነት መብታቸው መደፍጠጥ ምክንያት ሆኗል። የተወሰኑትን ደግሞ ተሳቃቂዎች፤ ተሸማቃቂዎች፤ እንዲሁም በአገራቸው ውስጥ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካ መብታቸው በነፃነት ተሳትፎ እንዳይኖራቸው እያደረገ ይገኛል። . . . . . . . . . ከዶሮ እንቁላል እንጂ ወተት መጠበቅ ጨልጥ ያለ ሞኝነት ነው፡፡ እንዲሁም በሴራ ከተጠላለፈ ከብሔር ፖለቲከኞች አምባገነናዊ አስተዳደር እንጂ ዲሞክራሲ፣ ፍትህ፣ ሠላም፣ . . . መጠበቅ ጭልጥ ካለ ሞኝነትም በላይ ነው፡፡ . . . . . . . . . ወደንም ሆነ ሳንወድ ለመንግስት በምንከፍላቸው የተለያዩ ግብሮች፣ የአገልግሎት ክፍያዎች እንዲሁም የቴሌቪዥን ባለቤትነት ክፍያ በሚሰበሰብ ገንዘብ የሚንቀሳንቀሱ የመንግስት ሚዲያዎች እውነት ቀመስ መረጃዎች ማግኘት በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ሆኖም ሳይደግስ አይጣላም ነው እና ምንም ክፍያ በማንሰጣቸው የግል መደበኛ ሆነ ማህበራዊ ሚዲያዎች እውነት ቀመስ መረጃዎች እያገኘን በመሆኑ ለግል ሚዲያዎች ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ . . . . . . . . . ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... . . . . . . . . . የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ . . . . . . . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ... . . . . . . . . . በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . . . . . . . . . . . ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
እኔ ለስራ ትግራይ አካባቢ ነኝ ያለሁት እንደነዚ በፓለቲካ የሰለጠነ የለም ምክንያቱም ችግራቸውን ራሳቸው ይፈታሉ አሳልፈው አይሰጡም
አማራ ካልሆንክ እዛ ለስራ ብትገኝም ችግር የለውም አማራ ከሆንክ ግን ይገሉሃል ምክንያቱም አማራን በጠላትነት የፈረጁ ስለሆኑ አማራ ቀንደኛ ጠላታችን ነው ስለሚሉ ባገኙት አጋጣሚ መግደል ነው የሚፈልጉት
ቀብዥራ. የትግሬው ፋሺሺት. ትግል. የነበረው. ምንድነው. ቅድሚያ ? ስለሆነም. የህልውና አደጋ ብሎ. የሚፉለምን. የአማራ ህዝብ.ፋኖ. መሩ. ትግል. ፈፃሞ. ያነ ምሳሌ. ሊሆነው አይችልም. እዲህ. እየቃባዥርክ. አተን. መሰልም. የትግሪ ፉሺሺት. አምሮ ሰለባ. የሆነው. ሁሉ ነው. እቅፉት. የሆነው. ይገርምሀል ። እራሱን ያልገዛ. ልክ እደጥርቅሙ. ውዳቂው. ስብስብ. ብአዴኑ. የዚህ. ቱርፉት. ገብቶ. ስሙን አያፍርም. ፋኖ. እያለ. ተቀጥሮ. አምሮውንም. ህዝብን ይሁን. የትግል. የወጣውን. እየበላ. የታባቱ. እደሚገባ. እጃለት. እደቃየል. እየተቅበዥበዥ. ለወራሪው. ኦሮሞ. ሲሳይ. ይሆናታ. እንጂ. የሚበላው. ገንዘብም. ይሁን ኑሮ. የለም. ፈፃሞ. በሬ እሳሩነው. ። እና. በዚህ. በሽታ. የታመመ. ድውይ. ሁሉ ነው. አርፉ ወደቀልብ. እየተመለሰ. ወደአንድ. አደረጃጃት ተመልሳ. ማሸነፍ. ጠላትን. ማበርከክ. ይቻላል ። ስለሆነም ህዝብ. ነው ሀላፊነት. ወስዶ. እደገና ከጤነኖቹ. ጋር ብተጣምሮ. መፉለም ያለበት. ። በየቤትህ. ከሞት ላይ ሞት. የተጨመረብህ. ምድር በዳ. አስቀርቶ. ምድር. ለኦሮሞው. ሊያስረክብ. መተከል. ማሳያ ነው. ነገ. ሙሉውን. እያለ. ይቀትላል ። እና አተ ዘባተሎ. ደሞ. አካባቢ ካካባቢ. የሚባል የለም ትፉት. ብለው ባታ ሁሉ. በአማራው. እየተጠቀሰ. ግለሰብ. ይሁን ብድን ወሮበላ. በትክክል. መነገር. አለበት ። ይህ ማለት. አንድ ህዝብ ሁለት ሳት. ነው ማለት አይደለም ይጠላትን. ሀሳብና. የደናቁርትን. ትለህ ። የአገው ሸጎነኝ. ( አገው ). የሚለው. ትንሺ ህዝብ. ኳረቻ. በመሆን. አማራውን ተጣምሮ. ከናዚው አሮሞ. ጋር ሁኖ እየፈጀነው. ትናት ከትግሬው ጋር. ። ይህን ምናባህ. ብለን እደብቅልሀለን. ነው. የምንልህ ። የሚጠቅመውን. ለአማራህዝብ. በእውነት. ያለውን. የአማራ ፋኖ. ህዝባዊ. ድርጅትን. መቀላቀል. የጤነኛና. የጀግና. የአማራነት. ከጥፉት. ከውርደት. መዳኛነው ። ይህን ሞኝ. ከመካሪው. እውር. ከመሪው. ሁኖ. የሚቃዥ. ውዳቂ. ሁሉ. ውራዳ. ማስተዋል. ያቃተው ከንቱ. እራሱን የጠላ. አለም. የህዝብን ችግር አወቀለት. የአማራውን. ይህን ያሳወቀለት. ጀግናው. አማራ. አርበኛ. እስክንድር. ነጋ መሆኑን. እያወቀ ከኦሮሞው መንግስት. መደንገት. እና መቅኑ. ከመመታቱ. በላይ. ለምን. ተመታብኝ. ብሎ. የተነሳው. እኳ. ውዳቂው. በፋኖስም. ነው. እያየነው. ይህን ጋኔል. ምን ይባላል. ? ይህ ጋኔል. ሲዋጋው. የከረመው. እኳ. ህዝብ አማራውን. እና ፋኖውን. እውነተኛውን. እኳነው ። የቆመው እኳ ውግናው. ለወሮሞው. መግስት ነው. ይህ እካ. ያሳፍራል የቁም. ሞት እኳነው ። ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ። ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
የአማራ ፋኖ ደግሞ ማስጠንቀቂያ መግለጫ ወዘተ ያበዛል የሚጠቅም ጉዳይ ላይ ስሩ በመግለጫ እና ማስጠንቀቂያ ላይ ሰአታችሁን አታባክኑ
አየ አማራ አፈር ብላ ለጋላ ብለህ ወንድምህን ትበላለህ ነገ እየተለቃቀምክ እነ ሽመልስ ይበላሀል አተ ሴት
ሰማያዊ ማዕበል ነው፤ ሰማያዊ አብዮት አይደለም ብርጌድ ን ሓመዱ ነው፤ ብርጌድ ንሃምዱ አይደለም
Fano should possess a great sense of understanding that an opportunity is time sensitive. It seems they are about to miss great opportunities due to a poor sense of timing. Currently they lack unity. By the time they may unify the current opportunistic advantage may disappear.
Ye fano tigele wede Andi kalimeta ye Amhara hizibi mekera yiketilali..be goti besefer kemekfafeli....
FANO +TDF =TO 4kilo must be
በለጠ ምን ማለት ነው? ስለ ህወሀት ጠንካራ ጎን አወራህ ከዚያ ወጭ ግን የምነግርህ የአማራ ፋኖ ከዚህ ሲግደረደር ሻዕብያና ወያኔዎች ሊመጣልህ ነው በአንድ ላይ ሆኖ ከዚያ እነ ዘመነ ኦንደለመዱት የህወሀት ተከታይ ይሆናሉ በእውነት ይህ መከላከያ እንኳን ፋኖን እራሱን መከላከል አይችልም ነገር ግን አሁን ባለው ፋኖ ብዙ ቦታዎችን ለቆ ለመከላከያ አስረክቧልኝ ለምን?
አብይ አህመድ ጅሉ የሡ አጫፋሪዎችና እሡ እራሱን ጨምሮ ለማጥፋት እየታገለ ነው ይገረማል?
በርታ!!! አንዳንድ መደጋገሞችን በሂደት ታርመዋለህና ብዙ አትጨነቅ።!!!
በርታልን በለጠ እናመሰግናለን
mamn ayredam Docteroche fanon teklakelu sebalu enby blo lehodu sel nw yetedefaw
ስማ በለጠ የአማራ ፋኖ ከዚህ ሲጨቃጨቅ ህወሃትና ሻእብያ ተጣምረው ሊመጡልህ ነው አንተ መራይ ላይ ያለውን የጅምላ ግድያ ተናገርክ ያንተን ያህል ሀዘን ቀርቶ ምንም የማይሰማው ዋናው ማን እንደሆነ ታውቃለህ እራሱ ከዚያው አካባቢ የወጣ የፋኖስ መሪነኝ የሚለው ሰውዬ ነው
Le Abiy Azinesh /neh newu ?
You escaped...
eyetegdele yalew amara enkelfamu nw
በለጠ አንድ ነገር ልንገርህ ዳውንት ወረዳ ኩርባ ከተማ የተሰባሰበው እውነተኛ ፋኖ አይምሰልህ የሌባ ስብስብ ነው እውነተኛው ጎጃምና ሰሜን ወሎ ነውያለ
ሀይ በለጠ እዴት ነህ በለጠ የፋኖን የወደፊት እቅዶችን ለምን ትናገራለህ በለጠ ምን ሆንህ ነዉ
ጥጋቡ ይልማ የሚባለው አማራ ነው?
yenante bota new eris beris yemitelalek. enantem gifa belew eyalachhu...
የጅማውን የዖህድ ሴራ ለህዝብ ብታቀርበው ?
ግፈኞች የሸነፋሉ።
ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏 አንድ ከሆንን አንወድቅም 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በለጠ ማን ነዉ ቢሉኝ ማን ነዉ ልበላቸዉ ? እስካሁን እኔም አላወኩህም ግን የዘወትር አድማጭህ ወይም ተከታይህ ነኝ ግን .....
ሚኒሻ የምትባል ዘር። አይውጣልህ
መስማት የምፈልግ የአማራ ህዝብ ትግልን ብቻ ነው
መቸነው ግን አስተያየት ተቀብለህ የምተግብረው የሁሉንም ታሪክ ትንተና ሰጭ ያረገህ ዝብለህ መጃህን ቶሎ የማታቀርበው
የሚቀድመው ገንዘብ ማሰባሰብ አይደለም። በአንድነት በመነሳት ህዝብን ነፃ ማውጣት ገዳዮቹን ለፍርድ ማቅረብ ነው።
ትግራዮችን ዐቢይ አደንዝዟቸዋል እነሱ አሁንም ጠባቸው ከአማራ ህዝብ ጋር ነው ያሣዝናል።የትግራይ ጠላት ማን እንደሆነ ንፁህ ህሊና ያለው ያውቀዋልደ
አይ በለጠ : የ59 አመት ሰው አዛውንት ትላለህ?
ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ጠላት ይውደም አሜን በርታ።
በጥዋቱ ዜና የጂማውን ስብሰባ ከ Achor media ያስተላለፈውን አስተላልፍ ብየህ ነበር ።
BENATH TEGA
አንተ ወደ መረጃው ግባ ብዙ ጊዜ ወደመረጃ ከመግባትህ በፊት ስትዘበዝብ ጊዜአችን ጨረስከው
በርታ ቤሌ
አኔ የምልህ ቀሽም ፖለቲከኛ ትሆንብኝና ድክም እላለሁ ።ስለዚህ ፍሬም ይኑርህ እላለሁ ። የትኛውንም ትንታኔ ከአማራው ትግል ጥቅም አንፃር ማየት ግዴታ እንዳለብህ ማመን አለብህ ። ስለዚህም ትግራይ ውስጥ መቻቻል አለ ስትል ምን ለማለት ነው ? ሲጀመር አይተ ጌታቸው እረዳ ለህውሀትም ሆነ አሳሩን ለሚያየው የትግራይ ሕዝብ ምኑ ነው ? ለነዚህስ የሚጨነቅ ይመስልሀል ? አሁን ላለበት የጊ/መ / ፕሬዚደንት ሆኖ እንዲመራ ያስቀመጠው ማነው ?
እንደ አማራ ህዝብ ባርነት የሚወድ የለም
ይህ የኬንያ እንቅስቃሴ የአማራ ፋኖን ሊያስተምረው ይገባል፡ አድርስልን! ሱዳን ሰላም ብትሆን ከብልፅግና ጋር ሆና ፋኖ ላይ ነበር የምትዘምትበት። ይህን እድል ነው ፋኖዎች እየተጠቀሙበት አይደለም
Berta bro❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ ድል ለፍኖ
Dllflfanw 😂❤ 17:51 17:53
❤❤❤🎉
ት/ሚ/ር እኮ ብርሃኑ ነጋ ናቸው።
ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤
Congress new Bele congrense aydelem
ድል ለጀግናዉ ፋኖ❤❤
አርባ አመት የተደራጀን ወያኔን ከፋኖጋራ ልታወዳድሩ ነዉ ትናት ቆመጠብቀኝ ይዞ የተነሱ ጥቂትወጣቶችን እረ አስተዉሉ😢