Her kindness and empathy in handling such a tense situation were truly remarkable. Despite her husband's initial anger, she remained calm and understanding, offering sincere apologies and attempting to make amends. It's rare to witness such genuine compassion and grace, especially in the midst of a prank. She truly handled it like a queen, setting a beautiful example of patience and love.
Abet Firiye sitamri ko yene qimem uuumphaa fexari behulum new yebarekesh yene qimem demo fexari lela fire be wed lij yibarkachu Todiye atem mirx abbaa wera nek tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Unbelievable I never see this generation marriage to be like your guys. I never see she be underground to his knee I am proud of your marriage successful marriage 🎉wow
ፍሬ ዱባይ ላይ ያገኘችው ስራ ...
ua-cam.com/video/YW62gIC0Ers/v-deo.html
ክክክክክክ ወይ ፍሬ እነከሃለው ንክትክት አለልሽም ሌላው ደግሞ አድሳምንት ምንም ስራ አትስራ ቤቱ ውስጥ አላልሽም ቆይ ቶዴ ባል ነው ስረተኛ ነው ግን ?? ፍሬ ልዩ ሴት ነሽ የምር ይቅርታ አጠያያቅሽ ትእግስትሽ አስተዋይነትሽ ❤❤❤❤❤ ለኔ ልዩ ነሽ።
በልደትዬ የስልክ ቁጥራቹሁን ላኩልኝ ለጉዳይ ፈልጊቹሁ ነው በማርያም ፍሬ እንዳየሹም መልሽልኝ
Ynkonjo gebze❤
ፍርዬ ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር ከምንም በላይ እንደሆነ አሳየሽን
አቦ ዘመንሽ ብርክ ይበል
@@Genetyosef-c7d ፌመስ ሰው እኮ መልስ አይሰጥም ከሰዎች ጠየቀ ስልካቸውን
ውይ ቶንዴ ታድለህ። መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ሴት። ውውይይይ በስመአብ ትለያለሽ ፍሬ። ❤❤❤❤
ትግስት አክብሮት ከፍርየ እንማር የምር ለትዳሯ ያላት ክብር ዋውውው🎉🎉
የኔዋሣህ🎉
በጣም ውብ ሚስት አለህ!!
ትግስቷ እጅግ ደስ ይላል ።
ደስ የምትል ቤተሰብ ናችሁ!!❤❤
አቤት አሁን እኔ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ምክንያቱም እኔ ባሌጋ ፍጥጥ እያልኩ ግን እሁን በቃ የኔ ቻይ ባል ከአሁን ቡሀላ ይቅርታ ማለት ተምሬያለሁ ❤❤❤
ደረቅ ሴት አይወዱ አሉ😂ተማሪ
ወላሒእኔእራሱ
@@shaimashaima5044 አሁንማ ልብ ገዛን ማርየ እድሜ ለፍሬ ማፊ ማፍጠጥ እኔ አሁን ባሌን ይቅርታ ማለት ጅምሬያለሁ
ዉይ እኔም ነኝ ማርያምን ወይኔ 😢😢😢ፈጣሪ ያስተካክለኝ😢
እኔም አላስወራውም ጭራሽ በህልክ ክክክክክክ
ብዙ ተምራያለሁ❤ ትለያላችሁ በቃ ትዳር እንደዚህ ሲሆን ነው የሱ ትግስት የሷ ለትዳሯ የምትሰጠው ክብር ይለያል ነፃነታችሁ እምነታችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል አይለያችሁ ለኛም እንደናንተ ያለ ፍቅር ይስጠን❤
ገበዝ ነሸ አግር ላይ መወደቅ በጣም ከባድ ነው ማንም አንደዚህ ማድርግ ይከበደዋል
She is sweet hart ❤
😂እኔ አላረገውም ብዬ ነው 1ልጅ ወልደን የፈታሁት 😭
@ethiohe🎉🎉🎉🎉ran
😂😂😂😂😂😂😅😅😢😢😢😢@@Jonny-z9n
በደህናው ጊዜ መልካም ባል ስለሆነ ነው እሱዋም ጎንበስ ሸብረክ ያለችለት
እቺ ሴት መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያለችዋ ሴት ናት የምር ሚስት ነሽ ቶንዴ ጌታን አመስግን ሁልጊዜ
ታድለሸ! እውነተኛ ሚስት አፈስካት ግበዝ ሚስት ግበዝ እነት የሴት ወ/ሮ❤
የኔ ቆንጆ ፍሬ ስወድሽ ማርያምን ምስኪን ቶዴ ነብስህ አይማርም የመልስ ምቱን ፍሬ እንጠብቃለን በፍቅር አርጁ ❤
በዚህ ዘመን በእሳት ተፈትነሽ የተገኘሽ ወርቅ ሴት ድንቅ ሚስት👏👏👏 ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ❤❤😘😘
ሚስቶች ተማሩበት ላጠፍነው ጥፍት ይቅርታ ብሎ መጠየቅ የቤታችንን ሰላም ያመጣል አስተማሪ ነው❤
🎉🎉🎉🎉❤
ትክክል ❤
ወይኔ እንዳሳዘንሽኝ የኔ ተለማማጭ እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት ስትደፊማ እኔ ድፍት ልበልልሽ አንጀቴን በላሽኝ ውይ የሚስት ጥግ ነሽ ቶንዴ የስራህን ይስጥህ አንቺም ስሪለት
አንዳንድ ወንዶች ግን ሚስታቸው ዝቅ ስትልላቸው ክብርንና ፍቅርዋን ስትገልፅላቸው ፣ ንቀታቸውና አይበገሬነታቸው ለጉድ ነው ፍሬ አንቺ እድለኛ ነሽ ጌታን ከልብሽ አመስግኚ
ወይኔ ፍሬ ለትዳርሽ ያለሽ ክብር ለቶንዴ ያለሽ ፍቅር ና ትህትና እንስፍስፍነትሽ ብቻ ሙሉ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብብ❤❤❤
መምህሮቼ ናችሁ ስል እኮ በምክንያት ነው ቶንደ እግዚአብሔር ልብህን አይቀይርው የኔ ባል ቀንም አንድ ወጣ አይፈልግ ከሆነም ቢጃማ ለብሸ 😅ፍርየ የኔ ውድ ትግስትሽ ❤❤❤❤
😂😂😂 ቢጃማአስለብሶነዋሚያሶጣሽ!
የኔው ደግሞ ጭራሽ ቤተሰብም ጋ እድሄድ አይፈልግም ለብሼም ስወጣ አይወድም የማ ትራፊ ማን ይፈልጋል እለዋለሁ 😂😂😂😂😂
@@umhibetulahbntsherefa5672 በጣም
የአይጥ ምስክሯ ድመት ቶንዴ በጣም ነው ያዝናናኸኝ፡፡ በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁሌም ደስታ በቤታችሁ ይሙላ፡፡
አይ ተወዴ ተንኮልህ ተነሳብህ ፍርዬ የኔ የዋህ ትግስትሽ በጣም ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በጣም ደሰ የምትሉ ናችሁ አሰተማሪ ነው በጣም ቆንጆ ሚሰት ነች ❤❤❤
ያችን ትግሥት ይሥጠኝ ጎበዝ❤ ፍርየ
አስተዋይ ሴት! ቶንዴ የታደልክ ነህ!
አሪፍ ፕራንክ ነው ቤተሰቧን ትዳሯን የምትወድ ብልህ ቆንጆ ጨዋ ምርጥ ሴት እንባዋን ሳናይ በማለቁ ደስ ብሎኛል 🫶🥰👌✌️
😂😂😂ሽልማት አለው መጨረሻ ላይ አላልክም እውነት ቶንዴ ትወና ብትሰራ ያዋጣክ ነበር ጎበዝ ነክ ትችላለክ የእውነት 😅❤❤❤
ፍርዬ የኔ እመቤት ስታሳዝን አንጀቴን በላችኝ የኔ ቆንጆ ተባረኩ ትዳራቹ ይባረክ❤❤
እሙሐይ አቦሃይ ለመባባል ያብቃችሁ ሚካፕ የላት የተረጋጋች ሚስት አንተም የአባት አይነት ባል ተባረኩ አንዷን ሽህ ያድርግላችሁ
ማሻ አላህ ፍሬ ትልቅ ትግስት አለሽ. እኔም ባልትዳር እደመሆኒ ትልቅ ትምህርት ወስጀለሁ በተለይ አንድ ስው መሽነፍ አለብት ስትይ በጣም ጀግና ሴት ነሽ 👍
❤❤❤❤😊😂😂😂👍👍
ትዳር እንዲ ነው መተላለፍ መሸነፍ ይቅርታን መጠየቅ ያቆየዋል ምርጥ ፕራንክ
❤❤😂😂በጣም በጣም ደስየሜል ፕራክ ነው በሳቅ ነው የሞትኩት ፍሪበጣም ጨዋነሽ አደበትሽ ትህትናሽ ቶዴ ሁሎም ባል እዳተ ይሆን
ፍርዬ የኔ አስተዋይ ሴት ትእግስትሽን ስወድልሽ ቶንዴ እድለኛ ነህ ታማኝና ቅን የሆነች ሚስት ነው ያለህ አንተም በጣም ጥሩ ባል ነህ ስወዳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ ፍርዬ ና ቶንዴ እጅግ ነው የምንወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፍርዬ የኔ የዋህ ዉድድ ነዉ የማደርግሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
😂😂😂😂😂የዛሬው ደስ ይላል ሀናንን ልጥራ ስትይ ያይጥ ምስክር ድቢጢ አላለም አይ ቶዴ ምርጥ ባል እኮ ነህ ግን ምርጥነቱ እንደ ፍርየ ሚስት ለሆኑት ነው ❤❤❤❤የመልስ ምት እጠብቃለን
😂😂😂😂😂😂😂😂❤
ውይ በሳቅ ሞትኩኝ ደስ ስትሉ አይለያችው ፈጣሪ ልጃችሁን በጤና ጠብቆ ያሳድግላችው
አልቅሻለሁ ስቂያለሁም
የእናንተ ፕራንክ ልዪና አስተማሪ ነው!
የኔ መልካም የኔ ቅን ልብ እውነት በጣም የዋህ ነሽ ይመቻችሁ
ፍሬ የተባረከች ምስት ሳንታረቅ አልተኛም አለች የኔ ዉድ ❤❤ በጣም ደስ ትላላቹ
ፍርዬ የኔ ምስኪን የዋህ ሁልጊዜ ፕራንክ ስትደረጊ አለመጠርጠርሽ?ይመቻችሁ ደስ ስትሉ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ❤
😢❤❤🎉😢
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ትዳራችሁ እኮ ያስቀናል ደሞ ፍርዬ ሳቅሽን ስወደው ተባረኩልኝ።
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ባሌ ሚስጥራስ እንደሆነ መጠን ክርስቶስ ደግሞ የባለራስ ነው ሚስት ደሞ ለባሏ ዘውድን አታባረኪ
ውይይይ ፍርዬ የኔ ምስጊን ስታሳዝን ተወንዴ ግን ----ምንም መኮመት አልችልም ፍቅራችሁ ግን ደስ ይላል
ማርያምን ታድላችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ በቃ ሁሉ ነገራችሁ ቢያንስ ዝምድናው ቀርቶ ጎረቤታችሁበሆንኩ😊🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤት ትግስት የኔ ቆጁ እኔ ቶሎነው እምናደደው እስኪ ምከሩኝ😢😢
Enem😢
እኔ እራሱ
😢😢😢😢😢
እኔም😢😢😢
ምንም የቆየ ቢሆንም አሁን ነው የማየው በጣም ነው የምታምሩት ልጃችሁ በጣም ታምራለች የእግዚአብሔር እግዚአብሔር ያለበት ትዳር
ፍርዬ የኔ ምስኪን አሳዘነችኝ እግዚኦ ትግስትሽ ጨዋሴት ለትዳርሽ ያለሽ ክብር እኔ ብሆን እንኳን ይሄን ያክል ደቂቃ ልታገስ ቀርቶ ጌታ ሆይ ታጋሽ አዲርገኝ ቶንደ አይገርምም የፊቱ መኮፍተር እንደት እንደቻለበት. ደሞኮ ያይጥ ምስክሮ ዲንቢጥ አላለም. 😂😂😂ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን. ይብዛላችሁ ቸሩ መዲሀኒያለም. ❤❤
ምርጥ ባልና ሚስቶ👌🏾ስወዳችሁ❤️
እግዚአብሔር በቤታችሁ ሁሌም ሰላም ፍቅር ጤና ደስታን ያብዛላችሁ🙏🏾 በጣምነው ያዝናናችሁኝ
በአላህ እዴት ደስ ይላሉ አላህ መታ መታ ልጂ ቤታችሁን ይሙላው
ፍርዬ የኔ ጨዋ ማርያምን የአንችን ትግስት ያድለኝ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤ኧፍፍ ታድለሽ
ፍርዬ የኔ ትግስተኛ ስወድሽ እኮ❤❤❤
ትዳራችሁ የልጅ ልጅ የምታዩበት ያርግላቹ
በእውነት ታስቀናላቹሁ ሚስትም ባልም በትግስት ችግራቸውን መፍታት አለባቸው ታምራላቹሁ
በጣም ትትናሺ ገርሞኛል መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ ፈቅሩን ያብዛላቹ ቴዶ ግን አረዘምከው ፕራኩን በዚ አጋጣሚ ማማ ብትኖረ ትጨነቅ ነበር
ወላሂ ምርጥ ነሽ ቆንጆ አቦ ይመችሽ ጀግና ደግ ምርጥ ልብ አለሽ
ፕራክ ሆኖ በጣም ምርጥ ትምህርት አለዉ ስት ወዶች ሚስቶቻቸዉን ወደድን ብለዉ አምናታለዉ ብለዉ ለሊት ድረስ ዉጪላይ በፕሮግራም ምክንያት በተደጋጋሚ ዉጪላይ አምሽተዉ ይመጣሉ እኔ አድረዉ ብል ራሱ ይቀለኛል ግን በጣም ስህተት ነዉ ❌❌ሲደጋገም ወዶች ትደፈራላቹ ማለቴ ሚስትህን ሌላወድ እደሚያማግጥብህ እወቅ አተን እደሞኝጅ እደየዋህ አይቆጥሩህም so ቶንዴ ሚስትህን ቢበዛ እስከ መግሪብ ከዛ ያለፈ ሰአት አትፍቀድላት የቱንም ያክል ብቶዳትም ብታምናትም አድ ባለጌ ወድ ያባልግብሀል ወዳም ባቶንኳን ተገዳ ባተና በእሷ ፍቅር የሚቀናና ሚናደድ ስለሚኖር ቦሀላ እዳታዝኑ ወዶች ተናግሬለሁ ማምሸት ከሆነም በወድጅ በሴት አያምርም ❌❌ለዚያዉስ ባሁኑ ሰአት ወዶችም ዉጪላይ ምታመሹበት ሰአት አይደለም የምር።👈
ቶንዴ ፍሬን ፍራንክ ስታረጋት ግን ሌላ ጊዜ ችግር ስትፈቱ ከምትሄዱበት ርቀት በላይ አትሂድ እንደዛ ከሆነ ፕራክ እንደሆነ ውስጧ ሲያውቅ ድራማ ነው የሚሆነው
የኔ ቆንጆ ቃላት ያጥራል ስላንቺ ምርጥ ጀግና ሴት
ሽልማት አለ መጨረሻ ላይ
አንድ ሰው አምሽቶ ሲመጣ ከውጭ ምን እንዳጋጠሙ ስለማይታወቅ ያነሰው ሲናገር በፍቅር መመለስ አንቺ ያረግሽው ነገር በጣም ትክክል ነው
እናትህ መርቃሃለች ወንድሜ መታደል ነው❤
ከዛም በላይ ከልቦ ሴትነች
ጌታን ለፕራንክ ቶንደ ይቻልበት ፊንክች አይስቅም አያስነቃም ጎበዝ እንድ ነዉ ፕራንክ በጣም ይኮሳተራል
የቶንዶ ፕራንክ ያስቃልም ያሳቅቃልም 😂😂😂
በእውነት ፈተናው በጣም ከባድ ነው የኔውድፍርዬ የዋህ ናት❤
እኔ ግርም ሚለኝ እሷ እንደዚህ ስትስቅ ወይ ፍንክች አላለም ሼፍ ቶንዴ ሳቅ ሚባል ይገርማል 😂😂😂😂😂
በጣም
ፍርዬ ግን ስትበረከኪ ማርያምን እባየ በጉጮላይ እደት እደወረደ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እስከመጨረሻው ያፅናላችሁ ❤❤❤
Her kindness and empathy in handling such a tense situation were truly remarkable. Despite her husband's initial anger, she remained calm and understanding, offering sincere apologies and attempting to make amends. It's rare to witness such genuine compassion and grace, especially in the midst of a prank. She truly handled it like a queen, setting a beautiful example of patience and love.
Well said thats a beautiful compliment ❤❤❤❤
ውይ ቶንዴ ታድለህ ምርጥ ሚስት አለህ ፍሬዬ ቶንዴ ስወዳችሁ ማማዬን ፍሬዬ ሳምልኝ
ቁረጥ የኒ ባል አቤት ቁጣ😂😂😂😂ደጊነቱ ያምረብሀል መሻአላህ
በጣም ጥሩ መልክትነዉ በተለይ ለኛ ለሴቶችትግስተኛ ነሽ ፍሬ ቶንዴ ምርጥ ሚስት ሰቶሀል መታደል ነዉ
በጣም እደናቂያችሁነኝ፣ በርቱ ግን ቪድወ ደቂቃ ብታሳጥሩ ይበልጥ ይመረጣል❤
ሁላችንምየ ይቅርታ ልብ ይስጠን ፍርየ ትግስትን ካች ይማሩሴቶች ተው እደዚህ አታስጨንቃት❤❤❤❤❤❤ማማደናናት
ወይኔ ፍርዬ የኔ እናት ስታሳዝኚ የኔ የዋህ አይ ሼፍ ቶንዴ ምንላርግ ዝም ብዬ ቁጭ ስል ይመጣብኛል አላለም ደስ ስትሉ አስተማሪ ነገር ነው ❤❤❤❤
🎉🎉 ስወዳችሁ ትለያላችሁ ፍሬዬ 🎉 የዛሬው ይለያል ትግስትችን ሳላደንቅ አላልፍም ዋው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ🎉🎉
ስብሰክራይብ አድርገኝ
የዛሬዉ ያበደ ነዉ እደኔ የሳቀ😂 ላይክ😂
እትዬ አንቺ እግዚአብሔር የመረቀሽ ነሽ ባለቤትሽም በጣም እግዚአብሄርን መረቀውን ትዳር እንደዚህ ነው
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
በጣም ጨዋ ሚስት ጎበዝ ፍሬ ትግስትሽ ምንም እንከን የለውም
Abet Firiye sitamri ko yene qimem uuumphaa fexari behulum new yebarekesh yene qimem demo fexari lela fire be wed lij yibarkachu Todiye atem mirx abbaa wera nek tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ አክባሪ ሚስት ነሽ በእውነት ትለያለሽ ተባረኪ
አይ ቶንዴ እስከ ሶስት ተኩል የሚጨፍር ሽማግሌ አለውይ😅😅
እኔም በጣም ያሳቀኝ ይሄ አባባሉ ነው😂😂😂😂😂😂
በሳቅ ትዝ ያሉኝ ሽማግሌዎቹ ናቸው😂😂😂😂
😂😂😂😂
እውነት በየ ቤታችን ብዙ ኣለ ባልሽ በጣም መልካም ባል ነው እውነት ደስ እምል ክብር እምገባው ነው ❤❤❤❤❤ እውነት ደስ ይላል
ፍርዬ ግን ስታሳዝንየድሮ ሚስቶች በሀሪ ነው ያላት❤❤❤
በጣም ወላሂ
ማርያምን እንዴት እንደሳቁኝ ፍጣሬ ቤታቹህን ሁሌም በደስታ ይተሞላ ይሁን ብዙ ትምህት ውስጄለሁ በእውነት❤❤❤
ብቻህን ስትመጣ ተንኮል አለ😂😂😂
ሳህ😂😂
የኔ ትሁት ፍርዬ ለሁላችንም ያንቺን ልብና ይእግስት ይስጠን
አሳዘነችኝ 😢😢😢 ግን ፕራክህ ነፍቆን ነበር 😅😅😅😅😅
በጣም በጣም ትምህርት ሰጪ የሆነ ፕራንክነው ትዳራችሁ ከዚህ በላይ የጣፈጠ ይሁንላችሁ
ክክክክክክክክ ወይኔ እኔ ብሆን አንድ ሁለቴ ለምኜ ገብቼ ለጥ ነው😂😂😂
እኔም ትዕግስት የለኝም😂😂
አመላኬ ሆይ እዳቺ ያድርገኝ በጣም መልካም ሰው ነሽ
ከምር ፍርዬ በጣሞ ጎበዝ ነሸ ግን ይሄ ተንዘላዝለሽ እሚሉትን አልወደውም ከጓደኛዬ ጋ ተጣልተን የተለያየነው በዚሁ ንግግር ነው እንድ ቀን ስልኬ ዝግ ቢሆንበት በንጋታው ደውዬ ይቅርታ ስለው የትም ተዘላዝለሽ አላለኝም ገና በጓደኝነት እንዲ ያለ አብሬው ስሆን መገመት ቀላል ነው እና ቶንዴ የቀልድም ቢሆን ይህን ቋንቋ አትጠቀመው አደራ እንወዳችሀለን❤❤❤
የእኔዉ በስደት ስለሆንኩ ምን ገጠመሽ ተይዘሽ ይሆን ምንይህን አስጨነቅሽኝ ሁለተኛ እንዳታደርጊ ነዉ የሚለዉ
አንዳዴ የሚወዱትን ስው ፕራንክ መስሎ ምክርም ትምህርትም ጥሩ ነው እና በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁ
ክፉ ነገር በማህላችሁ አይግባ። በይፋም ባታወጡት ደስ ይለኛል። ስለምወዳችሁ ነው እሺ?
ፕራንክ እኮ ነው 😊 እቴሜቴ
እኔ እኮ ከእንሰሳ አልሻልም ችክ ካልኩኝ ማንንም አልሰማ በተለዬ ጥፋት ሳይኖረኝ ልብ ስጠኝ ጌታየ ማሻአላህ ትለያለሺ ፍርየ❤❤❤
Unbelievable I never see this generation marriage to be like your guys. I never see she be underground to his knee I am proud of your marriage successful marriage 🎉wow
ፍርዬ የኔናት እንደው ስልክ ቢኖረኝ ቀድሜ እደውልልሽ ነበር. አይዞሽ አፀፋውን በደንብ እስቢበት እሺ
ውይይይይ ቶንዴ በጣም ትችላለህ ፕራንክ ይዋጣልሀል ፍርዬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ወዲያው ይቅርታ ማለትሽ ለትዳርሽ ለባልሽ ያለሽን ክብር ያሳያል የማርያምን ሳሙልኝ የኔ ቅመም
አረ ቶንዴ እንዲህ ኮስተር ብሎ ቁጣ የፍሬ ትእግስቶአ እውነት ቶንዴ ጥሩ ልብ ያላት ሚስት አለችክ ❤❤❤❤❤
ፍሬየ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሕር አብዝቶ ይባርካችሁ አቤት ትግስት መታደል እኮ ነው❤❤❤
ጌታን አስለቀሰችኝ ፍርዬ ጊዜም አጥቼ ካየኋችሁ ቆየሁ የምር የእኔ እህት ጨዋ ነሽ እግሩ ላይ መውደቅሽ የበለጠ አከበርኳችሁ የምር ግን አልቅሼአለሁ ማማዬ መንታ ወንድም እና እህት እንዲሰጣት ምኞቴ ነው🙏🙏❤❤❤❤
ፍርዬ ትለያለሽ ለብዙሰው ትምህርት ሰጪ ነሽ ተባረኪ።❤❤❤
ልባም ሴት ሴት ነሽ ዋው ልባም ሴትን ማን ያገኛታል የባሎ ልብ ይተማመንበታል ይላል ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
በጣም ነው የማደንቀው ታጋሽነት እና ትሕትናሽ ፍሬ
Betam ❤️❤️
ዋው እግዚአብሔር ለሁላችንም ትግሥት ይሥጠን❤❤
ቶንዴ ግን ምንም የማትስቀው ነገርስ ነፍስህ አይማርም ፍርዬ የኔ እናት ውይይይይ አብሬሽ እኮ ተጨነቅኩ ፕራንክ ሊያደርግሽ እንደሆነ እያወኩ