ቶንዴ በድንገት ወድቆ ማስታወስ ተሳነው | ፍሬ በድንጋጤ ከቤት ሮጣ ወጣች | Frie Dagi Family

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 679

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Рік тому +47

    በናትህ ይችን ደግ ልጅ ተዋት በጣም ነው የምታሳዝነው።በዛሬ ግዜ እንደዚህ ያለች ሚስት ማግኝት እድለኛ ነህ።

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Рік тому +3

      ኧረ ሞልተናል ሚድያ ላይ ስለአልወጣን ነው ክክክክክ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 Рік тому +49

    ፏርዬ ሁሌም ፕራንክ ላይ በእንባ ነዉ እኮ እማይሽ ቅንነትሽ እኮ እሚገርም ነዉ

    • @aynalemtura3703
      @aynalemtura3703 Рік тому

      I just express my feeling. This message not for you my dear.

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому +26

    ቶንዴ ማርያምን እድለኛ ነህ ፍርዬ ሚስት ሳትሆን እናት ናት የኔ የዋህ ፍርዬ ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @RozaGetachew-i1f
    @RozaGetachew-i1f 3 місяці тому +3

    በዚ ዘመን እንደ ፍርዬ አይነት ልእባም ሴት አለ የኔ ኮንጆ ውድድ ነው የማረጋቹ❤❤❤ ቶንዴ ግን አበዛከው ፍርዬ ብድርሽን መልሽ እሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +130

    እባካችው ድምፅ ሁኑ አደቅጠል ለሚረግፈው ህዝባችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Рік тому

      ለማን ይናገሩ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Рік тому +3

      ሽፍታዎቻችሁ የአገር መከላከያ ላይ እንዳይቶክሱ ምከሩአቸው

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 Рік тому

      ​@@almaz-rudy8793 ደደቅ

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 Рік тому

      ​@@almaz-rudy8793 እሰከመረሎቻችሁ አሏህ እልም ያርጋችሁ የሀገር መከላከያ ቢሆኑማ ምንም እማያቀዉ ሚሥኪን ህዝብ ላይ ባልተኮሱ ነበር ላባ ናቸዉ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Рік тому

      @@almaz-rudy8793 አፈር ደቸየ ይብላ መከላከያ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +40

    እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ነብሴ ተጨነቀች ውይ አስደነገጥካት❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Рік тому +1

    ይሄ ሀሳብ በጣም አስደንጋጭ እና ትክክለኛ ነዉ በጣምም ከባድ ነዉ ግን ደሞ የሚያጋጥም ነዉ አብዛኛዉን ሰዉ ባጠገቡ ያለዉን የሚያጣዉ በዚህ ምክኒያት ነዉ ልጅም ላይ እኮ እንዲ ነዉ የሚያጋጥም ግን በጣም ከባድ ግን ደሞ ግዴታ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +12

    ናፍቆን ነበር የእውነት ፕራክ 😂😂😂
    ቶደ ነፍስህ አይማር ሁለየ እንዳስለቀስካት. 😂😂😂😂😂የኔ ምስኪን ኡፍ ትሽወዳለች ሁለየ ፍርየ😢😢አለመሳቅ አይቻልም ማን ነሽ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому

      እዚህ ቤት ሁሌም እውነተኛ ፕራንክ ነው ያለው ሌሎቹ ይመካከራሉ

  • @tarkibalayn-hd3gn
    @tarkibalayn-hd3gn Рік тому +4

    የኔ እናት ስታለቅሺ በጣም ነው የምታሳዥኝኝ ግን ደሞ ያስቅ ነበር የቶንዴ አክሽን ፍቅራችሁን እማምላክ ትጨምርላችሁ ❤❤❤

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 Рік тому +63

    የስስስስስስስስስ 😂😂😂😂😂😂 ወላሂ ስወዳችሁ የብድር መልስ እጠብቃለን ፍሬዬ😂 የኔ ውድ ስታለቅሽ አብሬሽ ነው😭 ያለቀስኩት ከምር ግን በላይክ ግጩኝ አቦ 👍😝 አንደኛ ኮማች ነኝ ደስ ብሎኛል እወዳችኋለው ፍሬዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰

  • @Hanan7153
    @Hanan7153 Рік тому +9

    She is a very true lover 😘 she is beautiful and amazing ❤️❤️❤️❤️

  • @yedingil
    @yedingil Рік тому +27

    ዳጊ ነፍስ አይማርም😅😅 ፍርዬ የኔ ድንጉጥ ብድርሽን በቅርብ እንጠብቃለን♥️👌🏼😘🌹

    • @hirutyadeta4254
      @hirutyadeta4254 Рік тому +2

      አስለቀሰችኝ ድንግልን

    • @yedingil
      @yedingil Рік тому

      @@hirutyadeta4254 ሂሩትዬ እኔስ በእውነት

    • @marthawondimu6957
      @marthawondimu6957 Рік тому

      እኔ ግን ፍሬ ፕራንክ መሆኑን የጠረጠረች ይመስለኛል እንዴት ሰው ሁሌ ይሸወዳል ??

  • @Tis9632
    @Tis9632 Рік тому +101

    *_እባካችሁ ለወገናችሁ ድምፅ ሁኑ በማንኑቱ ለሚታረደዉ ለየዋሁ አማራራራራራራራ😢😢😢😢😢😢😢ልቤ ቆሰለ_*

  • @zufanabebe19
    @zufanabebe19 Рік тому +7

    ስወዳቹ እኮ!!!እመቤቴ ቤታቹን,ልጃቹን,ትዳራቹን ሁሉ ትባርክላቹ

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ ዙፌ

  • @masarat2998
    @masarat2998 Місяць тому +1

    ምርጥ ባለትዳሮች ምርጥ ትምህርትነው በርቱ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 3 дні тому

    ቶንዴ ጥሩ ጥሩ ፕራንክ እንዲህ እየሰራችሁ እደጉ በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @Fafi-yj8qr
    @Fafi-yj8qr Рік тому +25

    ተኮለኛ የሆክ ባል መቻሉን ይሥጥሽ ፍርዬ የኔ ቆጆ😂

    • @ikramm3420
      @ikramm3420 Рік тому

      ክክክክክ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Рік тому

      አንች ማነሽ ሲላት እሰይ አለች🤣🤣🤣🤣

  • @የስደቷልእልት
    @የስደቷልእልት Рік тому +2

    ወላሂ. ፍርየ. ለባሏ እደት እደምትጨነቅው ወላሂ. ባሏን ባላት አቅምነው. የምትሳሳለት ያሰላም አላህ ልጅ በልጅ ይስጣችሁ. ያረብ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Рік тому +38

    አላህ ልጅ ይወፍቃቹ በዚ ፍቅራቹ አቺ በልጅ እሡ በሀብት በፍቅር ያኑራቹ ያረብ ሁሌም ዱአ አርግላቹሀለው

    • @adee4662
      @adee4662 Рік тому +2

      አሜን ለኔም

    • @fafetub1120
      @fafetub1120 Рік тому

      @@adee4662 የሌለው የተመኘውው ለሁሉም ይሥጠው ጓዳው ሰፊ ነው

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube Рік тому +1

      አላቸው አደል ኢንሻ አላህ መች ረፈደ አላህሰጪ ነው ይሰጣቸዋል ስወዳት እኮ ቅመም ናት🎉

    • @ZuzuMohammed-d3n
      @ZuzuMohammed-d3n Рік тому

      ኣሚን ኣሚን ኣሚን ያረብ❤❤❤❤

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Рік тому +1

      ግማሹ ህዝቤ ሳያስበው በድሮንና በተባራሪ ጥይት እንደወጣ ወድቆ ይቀራል ግማሹ ደግሞ በሞትና በህመም ሲቀልድ አይ ኢትዮጵያየ ፈጣሪ የህዝቦችሽን ሰላም ይመልስ

  • @TiruyeWoretaw
    @TiruyeWoretaw Рік тому +6

    ማርያምን እኔ በእውነተኛ ታሪክ እናቴ ወድቃ ልቧን ድንጋይ መቶብኝ እንዲህ ብላብኝ በምልክት ስታሳየኝ የት ልግባ እባየን ብቻ ነበር የምደፋው ምኗን ልያዛት ልጨብጣት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ፀበል አባቶች እረጭተው ወደእራሷ ተመለሰችልኝ እናቴ እድሜና ጤና ሰጥቶልኝ ለመገናኘት ያብቃን ❤❤❤❤

    • @elsaharry3961
      @elsaharry3961 Рік тому

      Temsgan enat kefu aynkat ❤

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому

      ክብር ለድንግል ልጅ እንኳን ተረፉልሽ

    • @TiruyeWoretaw
      @TiruyeWoretaw Рік тому

      @@abc12452 አሜን አሜን አሜን

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Рік тому

      እግዚአብሔር ፣ይመሰገን ፣እንኳን ፣ተረፈችልሽ🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @TiruyeWoretaw
      @TiruyeWoretaw Рік тому

      @@etenatalemay4948 አሜን የኔ ውዶች

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 Рік тому +9

    ግፍህ 🤣🤣😂. ትክክለኛ ፕራንክ የምሰሩት እናንተ ናችሁ👍

  • @semiraali470
    @semiraali470 Рік тому +7

    የስራህን ይስጥህ ቶንደ ወሏሂ በጣም ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁኝ ፍርየ የኔ የዋህ ተው ግን አታስለቅሳት❤❤❤❤❤

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 Рік тому +38

    የቶንዴ ፕራንክ ሳልጀምረው ገና መሳቅ እጀምራለሁ እመቤቴኔ 😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ እማ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +19

    ነፍስህ አይማርም😂😂😂😂ፍርዬ ከምር እዴት እዳሳዘነችን😂😂

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 Рік тому +21

    የኔ እናት ፍርዬ😢😢😢😢 ስታሳዝን ለማንኛውም እወዳችኀለሁ።❤❤❤

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +16

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በግፍ ለሚጨፈጠጨው😢😢

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +12

    እፍፍፍፍፍፍ ፍሬ ሁልጊዜ እንዳሰለቀሺኝ ያንቺ መንሰፍሰፍ😢😢😢😢😢😢

  • @nigate757
    @nigate757 Рік тому +16

    የኔ እናት ፍርዬ አልቅሳ አስለቀሰችኝ እባካችሁ ይሄ ፕራንክ ይቅርባችሁ

    • @wardagatto3175
      @wardagatto3175 Рік тому

      you guys make me cry , please stop doing this kind stuff.

  • @cgsmmake
    @cgsmmake Рік тому +2

    እንዴት እንደምወዳችሁ አይለያችሁ ማሚቶዬ እራሱ እንዴት እንደምወዳት የኔ ቆንጆ ቁርጥ ልጄን ሁሉ ነገሩዋ ትናፍቀኛለች ካላየሁዊት እድግ ትበልልንኝ

  • @saditube8617
    @saditube8617 Рік тому +7

    😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኮ ፍሪዬ ነኝ ትለዋለች

  • @SebleLove-s8d
    @SebleLove-s8d Рік тому +1

    በድንጋጤ ብዙ ነገር ይከሰታል እባክህ ቶንዴ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 29 днів тому

    ፍርዬ እንዴት እደምውዳቹህ እፍፍፍፍፍ በነገሮችሽ ሁሎ ጌታ ይቅደም ይኔ እህት አንዴ ቁጥርሽን በውስጥ ብትሊክልኝ በማርያም ❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Рік тому +5

    ፍሬ ማናት አላልም ወይኔ በሰቅ ሞቱኩ😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +12

    የኔ እናት ከልቧ ነው እዝነቷ 😢 አልተቻልክም አታስለቅሳት ቶዴ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እና ለሀገራችን 😢

  • @Arsamatube
    @Arsamatube Рік тому +3

    ቶንደ የእውነት አናደድከኝ ለምን ነው ሁሌ የምታስለቅሳት ተራሽን ስሪለት ጠብቅ ቶንደ❤❤❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Рік тому +7

    ውይ ፍሬ እኔን አፈር ልብላልሽ ደነገጥሽ❤❤መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርገውን የዘር ማጥፋትና ጭፍጨፋ ያቁም ድምጽ እንሁን😮😮😮😮😮😮

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Рік тому +1

    ወይኔ ዳጊ ፕራክሕ በጣም ከባድ ነዉ ፍርዬ የኔ ደግ ሑሑሑ አታሥለቅሥብን ዳጊ ከምር በጠረፈ በማያልቀዉ በክርሥቶሥ ፍቅር ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +5

    😂😂የሼፍ ቶንዴ ፕራን ክ የት ም ያልተነዳ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሲደ ላ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፍ ሬ ስታሳዝን ❤️🤣

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому +1

    ፍሬ የኔ እርግብ ስታሳዝን ወይ ድንጋጤዋ ሼፍ ቶንዴ ግን ጭካኔህ😁😁😁😁 ፍሬ ነይ በfb ተመካክረን ብድርሽን እንመልስለት

  • @ZuzuMohammed-d3n
    @ZuzuMohammed-d3n Рік тому +2

    ደሞ ያሳዘነችን ስልክህ ልበደር ስትል❤የኔናት❤❤❤❤❤

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Рік тому +1

    ማነሽ አላለም 😂😂😂😁😁😁

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በቃ ወደኩ ካለ ጀምሮ ሞትኩ በቃ ትችላለክ ደረቅ ጨካኝ ነክ 😅😅😅ወይኔ ፍሬ ጭንቀትሽን በሳቅ ሸፈነው ኸረ ወይኔ ሞትኩ የት ነኝ እስር ቤት 😅😅😅

  • @anegach9112
    @anegach9112 Рік тому +1

    ምን አረገችህ::አረ እባካችሁ አሁን እንደዚህ ይቀለዳል በጣም ይገርማል🤔🤔

  • @helenteshome5902
    @helenteshome5902 Рік тому

    በእውነት ቶንዴ ትችላለህ ይሄ ከባድ ሆኖ አንደኛ ፕራንክ ነው

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Рік тому +3

    ውይ ቶንዴ ግፍነው ፍርዬ ስታሳዝን😅😅😅

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 8 місяців тому

    ፍርየ መልካም ልብ አላት እትዎዴ በናት አታሥለቅሣት ታሣዝናለች ዎይ አጠር አርገዉ

  • @Naima-xb9fr
    @Naima-xb9fr Місяць тому

    በሳቅ ገደልከን ቢሲሚላ 😢😢😢😮😮😅😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +5

    😢😢😢😢ወይኔ ወገኔ እደ ቅጠል ረገፈ 😢😢እባካችሁ ድምፅ ሁኑ ለነገሩ መተንፈስ አይቻልም ሃገር 😢😢😢

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 Рік тому +1

    ኸረ ቶንዴ ፍርዬን አታስጨንቃት እንዴ 😍😍😀

  • @mekids7842
    @mekids7842 Рік тому +2

    ማሚቶን አምጡልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerass4680
    @samerass4680 Рік тому

    ስታዛዝን አስለቀሰችኝ የኔ እናት

  • @feveerk5714
    @feveerk5714 Рік тому

    አረ ቶዴ ይቺን ምስኪን አስለቅሰክ እስከመቼ ፍርዬ የኔ ሽቁጥቁጥ❤❤❤

  • @MeseWegaess
    @MeseWegaess Рік тому +1

    እንዲህ አይነት ቀልድ ምን የሚሉት ነው

  • @semuyenargis8813
    @semuyenargis8813 Рік тому

    አረ አንተስ ግፈኛ ነክ ቶንዴ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ትዳራችሁን ቤታችሁን ይባርክላቹ ልጃችሁን ያሣደግላቹ

  • @sar6066
    @sar6066 Рік тому

    Gin ሀዋይ ናት ማሳላን ቶሎ ታልክሳለቺ 🤣🤣🥰🥰🥰

  • @nigistweledai
    @nigistweledai Рік тому +2

    እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ነብሴ ተጨነቀች የኔ እናት ፍርዬ😢😢😢😢 ስታሳዝን ፍርዬ የኔ የዋህ ቶንዴ ተው ግን አታስለቅሳት❤❤

  • @mareta218
    @mareta218 Рік тому +3

    እፍፍፍ ፍርየ አልቅሰሽ ታስለቅሽኛለሽ ❤❤❤

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +9

    ያለምክክር የሚሰራፕራክ የናተቤት እና የነማሂ ነው ትክክለኛ ስሜት መግለጫ😢❤ ስታሳዝን ፍርየ እኔበሳቅ ፍሬ ነኝ ፍሬማናት😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ ዙዙ

  • @birhanutilahun2604
    @birhanutilahun2604 Рік тому

    የኔ ምሰኪን የኔ ዉድ እንዴት እንደምወደሸ ማርያምን ❤❤❤❤❤

  • @Mohammed-e9w9h
    @Mohammed-e9w9h Місяць тому

    ግን በጣምነዉ የምታሳዝነኝ የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢

  • @massimassi8646
    @massimassi8646 Рік тому

    ፍርዬ የኔ ቆጆ አብሬሽ አለቀስኩ እዴት ዉስጤ እደተሸበረ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉድድ የማረጋችሁ

  • @frezerbekele3109
    @frezerbekele3109 Рік тому +1

    U r special with true love n funny prank .... keep shining

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ

    ማነሸ 😂😂 አይ ጉድ😅😅😅

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k Рік тому +1

    ሚስትህ🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 Рік тому

    በጣም ነው የምታሳዝነው ፍሬ አይዞሽ እናቴ እረ ተወዴ በናትክ ተው ይህን ነገር

  • @birtukanwelday1994
    @birtukanwelday1994 Рік тому

    ፍርዬ… የእኔ እናት አስለቀስሽኮ… አይዞሽ… ግን ችግር ሲገጥምሽ ጠንካራ ሁኚ… ፕራንኩ አስተማሪም አሳዛኝም ነው… አይዞሽ…

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Рік тому +7

    ወይኔ አስለቀሳችሁኝ 😢 😍

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ እማ

  • @selamwendimagegn1654
    @selamwendimagegn1654 Рік тому

    Weyina guda 😂😂😂😂 motikign iko

  • @tigistnegatetesema
    @tigistnegatetesema 5 місяців тому

    እንደዛሬ ሥቄ አላቅም ፍርይዬ የኔ ሚሥኪን አንቺ አሣዘንሽኝ በጣምግን አሣከኝ ቶንዴ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fatemasaeed9867
    @fatemasaeed9867 Рік тому +3

    በጥፊ ብትዪው አሪፍ ነበር እንዲያስታውስሽ 😂😂😂እኔ ስልኬም አልሰራ ሲለኝ በጥፊ ነው ምለው

  • @mrvip5461
    @mrvip5461 Рік тому +1

    😂😂 ይሄ ስንት ነው አላለችም

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Рік тому +4

    ወይኔበሣቅ 😂😂😂😂ሚሥትህነኛ አለሽ ፍርየ ብድርሽን መልሽ

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t Рік тому +11

    ፕራንክ ማትወዱ ሰዎች እባካቹ ባለማየት ተባበሩን እዚ መታቹ ፕራንክ ተዉ ምናምን ማለታችሁን አቁሙ

  • @uae1023
    @uae1023 Рік тому

    ኡፉፉ እኔ ፉርዬ ታሳዝነኛለች ስታለቅስ የኔ የወህ አይዞሽ እማ ምንም አይሆንም እሺ

  • @tegest2826
    @tegest2826 Рік тому +1

    Awo besmame bey
    selot adergi🙏🙏🙏🙏

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 Рік тому +1

    ❤❤❤የኔ ናት ፍሬየ ❤❤❤

    • @azibazib9038
      @azibazib9038 Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @azibazib9038
      @azibazib9038 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @azibazib9038
      @azibazib9038 Рік тому

      የስራሕ ይስጥሕ አተ ባለጌ ፍሬየ የኔ ለዋሕ❤❤❤

  • @menderin4228
    @menderin4228 Рік тому

    Wooooooow ወንዴ ጨምሮዎል አንደኛ ፕራንክ ግን የፍሬ የፍቅሯ ጥግ ገራሚ ነው የተባረከ ትዳር።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Рік тому +5

    የቤቱ ፅዳት ደስ ሲል የፍርዬ ጎበዝ ቤት አያያዝ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому

    የኔ እናት የዋህ ነች ሲበዛ 😥😥😥😥 አታሥደግጣት ሥሜቱ ከባድ ነዉ ብራክ

  • @rahelmamo6349
    @rahelmamo6349 Рік тому

    ፍሬ የኔ ምስኪን አይዞሽ ። ቶንዴ ግን እንዲህ አይነት ቀልድ እባክህ ተው

  • @gigitad651
    @gigitad651 Рік тому

    ወይ ማስተረ ሼፍ የኔማር ፍረዬ ስትነው አለችው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @robdukedir2011
    @robdukedir2011 Рік тому +1

    Tawu Tawu biyalew walhi tigodalchu yikribachu pls

  • @melatasrat-he5sz
    @melatasrat-he5sz Рік тому

    ቶንዴ ማነው😂😂😂😂

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 Рік тому

    pirank alewdem gne yenanten betam new yemewedew 🥰🥰🥰🥰

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Рік тому

    ትወና አንደኛ ቶንዴ👌👌👌👌

  • @Tasfnshtasm
    @Tasfnshtasm 4 місяці тому

    ምንድነው ፍሬ😂😂😂 አላለም😂😂

  • @bezawitadi
    @bezawitadi Рік тому +1

    18:40 😂😂😂 1ኛ..... Of all he did, that is what got her the most! 😂

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Рік тому +1

    ወይኔ ደነዝዝች የስራክን ይስጥህ ብድር መልሽለት ግን አንች መቺ ነዉ ምታስለቅሽዉ አንድ ቀን እንጠብቃለን በቃ ከባድ ፕራክ 😂😂😂😂😢😢😢😢😢ቶዲ ሲያለቅስ ማየት አምሮኛል

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Рік тому

    እውይይይ ፍርየ ምስኪንየ ድንጋጤዋ ሲያሳዝን

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Рік тому

    እውነት ፍሩ አስለቀሽኝ😢 ምስኪን የኔ የዋህ ቶንዴ ግን ፕራኮችህ 🥰🥰🥰

  • @genetkarrayyu1759
    @genetkarrayyu1759 Рік тому

    ፍሬ ነኛ😅😅😅😅😅

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Рік тому +1

    የኔ ቆይ ፍርዬ ❤❤❤

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Рік тому +1

    ቶንደ እድለኛ ነህ ዬዋህ አዛኝ ሚስኪን ጨዋ ሚስት አለችህ ዬምር አታሠቃያት አቦ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZuzuMohammed-d3n
    @ZuzuMohammed-d3n Рік тому

    ወይኔ ፍርየ ግን በጣም ርህሩህ ናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 Рік тому

    Yenye enate hulyeme endeteshwedshe 😂😂😂😂😂😂

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 6 місяців тому

    እህየከሰውየ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ፍርዬ አይዞሽ ቶንዴ ግን ነብስ አይማርም 😂ተሳክቶልሃል ግን አስለቀስካት 😢

  • @melikmeshal6041
    @melikmeshal6041 Рік тому

    የኔ እናት ተጨነቀች

  • @uaevip472
    @uaevip472 Рік тому

    ዘሬ ምትምሪህ አልመሰለኝም ነበረ 😂😂😂 አይዞሽ ፍሪዬ ኡፍፍፍ ስሜትሽን ተረደሁ ፕራንክ መሆኑን እወኩ መጨነቄ ኡፍፍ😢

  • @tizezuber9177
    @tizezuber9177 Рік тому

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ ደሞ አልሳምሽኝም እሺ ብላ መሳም ስታሳዝን 😂😂😂😂😂😂😂