Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፍርዬ ሰራችልኝ ተጣላን | ፍሬ ጨከነችብኝua-cam.com/video/8UiOsI2fc30/v-deo.html
በራስሽ ላይ አታሞርቺ እንዴ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም የህትነት ምክር ነው❤ ጨርሺ ማየት አልፈለኩም ቀልድም ቤሆን
ብድሩን የማይመልስ ...የሚባለው ፍሬ ጀግና ቶንዴ ግን ኖ ሞር ምላሽ ያንተ ጊዜ ከባድ ስሰራስ እ ግን አብዛኛውን ጥንዶች ሴቶቹ ብድራቸውን ሲመልሱላቹ በጣም ነው የምትናደዱት ሌሎቹንም ስላየሁ ነው😊
@@tigistwebeshet2077 😊😊
😊😊
ማነው የማርያም ስም ሲጠራ ልቡ የሚንሰፈሰፍ የኔ እናት ስሟኮ ጨካኝን ያራራል እማዬ😢🙏🙏🙏
እኔ😢😢😢😢
Ye eyesus sem sitera yansefesefal
እኔ አለቅሳለሁ 😢
@@bemnetaklilu1399 እሱማ ፈጣሪያችን ነዉኮ አንድ እስትንፋስ በተነፈስን ቁጥር የምናወጣትና የምናስገባት አየር ከሱ ስለሆነ ያንሰፈስፈናል ግን እዚጋ ያልኩት የእመቤታችንን የጌታዬን እናት የድንግል ማርያምን ስም ነዉ 😍
❤❤❤❤
በውነት ቶንዴ አስለቀስኝ እንዲህ አይነት ባሎች በጠፉብት ስአት ዋውውውው እናት እና ልጅ ይጠብቃቹ ምርጥጥጥ couples indeed!❤❤❤❤
demerug mar
ምርጥ ባል
ታስጠያለሽ
@@nunuye141 subcireb adergeng eshii
@@nunuye141 why?
እኔ ዛሬ ደስ ብሎኛል የስደት እህት ወድሞቼ እህቴ በሰላም ወልጃለሁ አለችኝ እንኳ ደሰአለሽበሉኝ አወዳችሁ አለሁ ❤️❤️
Anchim kesdet mels weldo lemesam yabkash enkuan Des alesh
እንኳንደስአለሽ❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ❤❤❤
እንኳን ደስ ኣለሽ ❤❤❤
እኳንደስአለሽሆቢ
ወይኔ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከሰደት መልሷ እንደ እንደዚህ አይነት ፍቅር ያድለን የመዳም ቅመሞች ፀልዩ እንድንታደል ያድለንንንንን
❤❤❤ኣሜን እህቴ
አሜንእህታለሜ❤❤❤❤❤❤
አሜን
እድለኛ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤
እንዲው ፕራንክ ቢቀርባቹህ ወይ ቶንዴ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢
ትዋዱመለይት።ክባደንወ።ይሜያቀያቃል።ይህይጀዋልፈቀርሳይሁን።እኛያገባንበት
በጣም
ታድያ በዚህ ዘመን ፍቅር የለም እሚሉን?? እናንተ የእዉነተኛ ፍቅር መዋደድ ተምሳሌወች ናቹ በስመአብ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርካቹ🤲
😂በማርያም ይሄንን ፕራንክ የመጨረሻ ይሁን ሌላ ብዙ ትምህርት ይሚሰጡ ነገሮች ማቅረብ ትችላላችሁ ውዶቼ ፍቅር የተሞላውን ትዳራችሁን አታሙዋርቱበት በጣም ስለምወዳችሁ እና ለትዳራችሁ ስለምሳሳ ነው::
እሄም ተመረት አለው እኔብች ይመስለኛ ነበር ባሌን በዘህዉጠ ወረድ እምለው❤❤❤❤
Ewinet new endezih ayinet befilagot tidarin mefeten tegebi ayimesilegnim ebakachu ke enanite bizu sile tidar ena sile eminet bizu enitebikalen ebakachu satan atitiru des ayilim.
ሰይጣንን በር ከፍቶ ማስገባት ማለት ይሄ ነው
Yes am tired of prank
አስለቀሰኝ ወላሂ😢
እጅግ በጣም የምታሳዝን ቅን ባል ነህ አንችም እውነተኞ ሚሥት ከሚባሉት የመጀመሪያ የምትሰለፊ ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
የእውነት ቶንዴ ከልቤ ነው ያሳዘነኝ። ያንቺም ጽናት ይገርማል። የኮሜዲያንና የፕራንክ አድራጊዎች ስራ ግን ወደፊት እውነተኛ ህይወታችሁ ላይ ተጽእኖ ያመጣባችኋል ብዬ እሰጋለሁ።
በጣም ነዉ የሚወድሽ ፍርዬ አሳዘነኝ የቶንዴን መልስ ምት የሚጠብቅ እስኪ በላይክ😅ያሳይ
እንደኔ በዚህ ትዳር ላይ ይሔ ፕራንክ ቢቀር እላለሁ ከመልሰ ምት ይልቅ
ኧረ መቼም አይለያቹ የሴጣን ጆሮ ይደፈን 🥺🥺የሚወዱትን ሰው መለየት ከባድ ነው🥺በጣም አሳዘነኝ😢
ቶንዴ በጣም ነው ያዛዘንከኝ የአመቱ ምርጥ ባል በእዉነት ።ፍርዬ ያንቺም ጊዜ አብሬሽ ነው ያነባውት እውነት ሁለታችውም ምርጥ ባል እና ሚስት ናችው እ/ር ትዳራችውን ይባርክ።
ግን ለኔ ከሷ የሱ ከባዲ ነው ምክኒያቱም ለቀልዲም ቢሆን ያለብንን ችግር ሢናገሩን የቱን ያክል ቀልብ ይሰብራል ስለዚ እሷም ሁለተኛ መዲገም ባለመቻሏ በውስጧ የምትረበሸው ነገር ይኖራል ደግሞ ከሱ የማትጠብቀውን ስትሰማ የበለጠ ስሜቷ ይጎዳል
ውይ ቶንዴ የባልነት የመልካምነት ጥግ ትእግስቱ ስርአቱ ድንጋጤው ፍርሀቱ ሁሉ ነገሩ ፈጣሪ አይቀይርብሽ ፍሬ በጣም ነው ምወዳችሁ አብራችሁ በፍቅር አርጁልኝ❤
መቼም አያድርግባቹ የሴጣን ጆሮው ይደፈን ፍሬ ግን ተሳክቶልሻ ብድርሽን መልሰሻል ግን ይሄ ፕራንካቹ ቢቀር ጥሩ ነው ቶንዴ አሳዘነኝ ለሌላ ጊዜው ትምህርት ይሁንህ ቶንዴ ተባረኩ ማማዬን በሞገስና በጥበብ እግዛብሄር ያሳድግላቹ ዘመናቹ ይባረክ!!!!
ብዲርን በምዲር ይባላል ሽፍ ቶደ😂😂😂ተገኘህ የኔ ቆንጆ ፍርየ የኔ ምርጥ 😂😂ስራሽለት ግን አምላሹን ፈራሁልሽ😢😂😂😂
ወንድ ልጂ በማርያም ብሎ ሲለምን አንጀቴ ይላወሳል አይኖቼ በእባ ይመላሉ እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክ አንድ ልጃቹ ሺ ትሁንላችሁ❤ ቶንዴ ተገኝተሀል ፍርዬ አንጀትሽ እን እንዴት ቻለ እሄ ሁሉ ሲለምንሽ😢
ቶዴ አፈር ይብላኝ አስለቀሰኝ ሲያሳዝን ሁሉንም ወዶች እዳተ እሩህሩህ ያርግልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ለምን አፈር ይበላሻል ያአላህ
ወይኔ ፍሬ ጉድሽ ፈላ ቶዴ ያዘጋጅልሻል ጠብቅ በዛላይ ስአሳዚን በዛላይ ያንች ድርቅ ማለት አስለቀሳቹኝ ❤❤❤❤
ለትዳር ሚከፈል መስዋዕትነት ያየንበት ነው ቶንዴ ተንበርክኮ ሲለምን ይገርማል አድናቂህ ነኝ ❤ ፍሪየ ትወና አንደኛ produceroch ቢያዩሽ እላለው❤
በስመአብ እንዲት ያስጨንቃል በጣም የተባረከ ሰው ነው በደብ ያዥው ትዳራችሆን እግዚሐብሔር ይባርክላችሆ ተባረኩ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️🙏🏻
ወይኔ የቶዲ ትግስት እረ ፍሬ በጣም ጨካኝ ነሽ ሲያሳዝን ቶዲ 😢😢 እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችው የኔ ውዶች
ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ነገር እንዳትሰሩ ቤት ውስጥ መጥፎ ነገር አትጋብዙ ጥሩ አደለም❤❤
የሚሰማማኝ አሰተያየት ነዉ
ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እኔን እራሱ አስለቀስከኝ ክክክክ ለማንኛውም ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ይሰውራቹ ፍቅራቹ የዕድሜ ልክ ታርግላቹ እናታችን ድንግል🙏🙏🥰🥰
በሱ ቦታ ሆኜ ሳስበው ከባ ነው ፕራክ መሆኑን እራሱ እያወኩ ይከብዳል ስሜቱ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የቸልነቱ ነገር ሁሉም ወንዶች ጋር ያለ ነው እንዲሁም ቶንዴ ጥሩ ሰው ነው ❤
❤
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት 🥺🥺🥺🥺 ቀዚህ ዘመን አንተን መሳይ ወንድ በማዬቴ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወዳችሁ ፍሬ ይቅርታ ጠይቂው ቶዴ በጣም ነው የማከብርህ ❤❤❤❤ ፍሬ እድሻለሁ ፊቱ ሁላ አብጧል ከመደንገቡ እና እንደዚህ ለቤቱ ቋሚ ወንድ እኔን ትተሽኝ ስትል አጀቴን ነው የበላከው ፍሬ ኮሜቴን መልሽልኝ ❤❤❤
የሴጣን ጆሮ ይደፈን🥰🥰🥰ስወዳቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ እግዚአብሔር ያቆያቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ🥰🙏🥰❤🙏
አሜንንን
Ferya esey bidersen meleses
እውነት የመጨረሻ ፕራክ ነው መሆን ያለበት ፍሬ አጥፍተሻል በጣም ነው ያሳዘነኝ የእሱ እኮ ለሰውም ትምህርት ብሎ ነው ምርጥ ሰው ነህ
ወንድ ልጂ ሲያፈቅር ደስ ይላል በጣም ይወድሻል ታድለሽ አይለያችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ🙏
በትዳራችሁ የምትቀልድ ሴቶች ስርአት ያዙ እንኳን ቀልደንበት ሲንግል ማማ በዝቷል እታሟርቱ በራሳችሁ ጨምላቃ
ቶንዴ ሙት ዛሬ ነዉ የወደድኩክ ምርጥ ባል ፍርዬ ታድለሽ እግዝያብሔር ከዚህ ይሰውራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርየ መልሱን እንድትችይው የቶንዴ ፕራንክ ከባድ ነው ታቂዋለሽ
አንደኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል 😢ግንኮ አላረገዝኩም 😂😂😂
እሺ እናደርጋለን 😂😂
😂😂😂😂 ጉድ ውይ አደረኩሽ አሳቅሽኚ
ጉድበል ረ በሳቅ ወይኔ ለማንኛውም ተደርገሻል
እሺ. ብለናል. ግን. መርገዝ . አለብሽ. በግድ. ክክክለማናኛው. ኣድርገናል. ክክክ
ሣቁልኝ የማዳም ቅመሞች ሥወዳችሁኮ
የኔ ትክክለኛ ፍቅር አሁን ገና አየሁኝ የኔ ባል ገና ከዉጭ ስገባ ስድቡ ን ይጀምራል ካገባዉ ጀምሮ አንድ ቀን ተደስቼ አላዉቅም አስር ዓመን ሆነኝ የኔትክክለኛፍቅርአሁንገናአየሁኝየኔባልገናከዉጭስገባስድቡንይጀምራልካገባዉጀምሮአንድቀንተደስቼአላዉቅምአስርዓመንሆነኝ 😢😢😢😢😢😢
Ayzoshe sister hnem. hndacew nege
ፍርዬ የኔ ሴት ጌታን ከቶንዴ በላይ የደነገጥኩት እኔ ነኝ ማርያምን ወይኔ ጎበዝ ተዋናይ ነሽ አይዞህ ብድር በምድር ነው ቶንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይፍርየ ከባድነው መልስሽ ጠብቂ 😂😂😂😂😂😂😂
የሴጣን ጆሮ አይስማባችሁ በጣም እምወዳችሁ couples ናችሁ
😢😢😢ወይኔ ቶንዴ ሲያሳዝን ባለፈ ፍርዬ ስታለቅስ አብሬ አለቀስኩ አሁንም ቶንዴ ሲያለቅስ አለቀስኩ ሁለታችሁም በጣም ምርጥ ባልና ሚስት ናችሁ የኔ ማሮች በጣም ምርጥ ባል ነ❤❤😢😢😢
ባለፈው እያለቀስኩ ነበር ያየሁት የእወነት አናዶኝ ነበር ብዙ የሚያስተምር ቢሆንም ተናድጄበት ነበር ሙሉቀን ከውስጤ አልወጣ ብለሸነበር አሳዝነሽኝ……..በቃ ተሳክቶልሻል አይ ቶንዴ አንጀቴን ነው የበላኸው
His so humble I hv never ever seen such kind of husband.... u are so lucky 💓
እስኪ ዱአ አረጉ ፀልዩ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ወንደ ፕራክ መሆኑን ያውቃል።
Amen
ወይኔ ቶንዴ እና አድስ ሙስቶቻቸውን ለማዝናናትም ሲለማመጡም እደ ህፃን እያሻሹ ፍርዬ ለሙቀጥለው እኔ ቀድሜ አልቅሸልሻለሁ😢😢😢 ጉድሽ ፈላ ቶንዴ መልካም አባት ነህ ፍጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው❤❤❤
አዲስኮ የወንድ ጣዕም የለውም እንደሴት ይሽለጠለጣል ይሄኛዉ ኮራ ያለ ትዳሩን አክባሪ ወንዳወንድ ነዉ ጥላዉ ልትሄድ ስለሆነ እንዴትም ቢሆን አይገርምም ከጥንዶች እንደ ፍሬዳጊ የሚመቸኝ የለም አዲስ ሲጣሉም በፍቅሩም ጊዜ እስሯ ይልከሰከሳል የወንድ ስበት የለዉም እኔ ወንድ አራስ ሲሆን ደስ አይለኝም በዛላይ ችጋራም ጥቅመኞች ናቸው ለሀይማኖታቸዉ እንኳን የሚገባዉን ክብር አይሰጡም 😏
@@tigitube3ሀሜተኛ ነሽ ምን ይጠበስ ብለሽ ነው የሰው ስም አንስተሽ የምትዘላብጅው።
@@temesgenalemtsehay5354 ምንም ሀሜት አይደለም ያየሁትንና የታዘብኩትን ነዉ ያልኩት
@@temesgenalemtsehay5354 ቃልዬ ግን ትመቸኛለች ባለፈዉ ለክርስትናዉ ፀጉሯን በዊግ ተሰርታ ቅር አስባለችኝ እንጂ።እና ወንድሞቹም ምርጥ ናቸው በተለይ እዮብ የደሀ አባት ነዉ
ዉይኔ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ባል ውይ ታድለሽ ❤
ውይ በማርያም ቶንዴ አስለቀሰኝ ፍርዬ ያንቺም ጊዜ አብሬሽ ሣለቅስ ነበር ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእውነት ሁለታችሁም ምርጥ ባል እና ሚስት ናችው ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክ ።❤❤❤🙏🙏🙏💐💐💐
በጣም ከምወዳቸው ዩቱበሮች አንዱ ናችሁ እና ግን ባለፈው ቶንዴ ያረገሽ እና ዛሬ ፍርዬ ያረግሽው ልብ የሚያሳዝን ፕራንክ ቶንዴ ኮስታራ እንጁ እንዲህ ሚሆን አይመስልም ነበር እና ተሳክቶላችዋል ቶንድዬ ኡፍ አሳዘነኝ ውድድድድ አረጋችሁዋለው።
አስለቀሰኝ😢😢😢 እንደዚህ አይነት ወንድ አለ በዚህ ዘመን
yene wud subscireb aregung
@@ilfneshsolomon እንደማመር
@@genetasefa8364 እያወኩ ማልቀሴ አይገርምም
ሙስተሂል ሌባ አጭበርባሪ በሞላበት ዘመን እንድህ አይነት ማየቱ እራሱ መታደለነው ቶንድየ አይዞን የ ዘመናችን ምርጥ አባወራ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ፍርየ አላህ ይሁንሽ ለቀጣው ፕራንክ
Afff tody😔😔
ይችን ኮመንት ምታነቡ ውድ Frie Dagi Family በተሰቦች, ተመልካቾች ፈጣሪ ባላቹህበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ፣ የማታ እንጀራ ይስጣቹህ አሜን💕
Amen lhulachnm❤
አሚን አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ❤🙏❤
Amen(3)
አረቢስሚላ የሴጣን ጆሮ ይደፈን ዉዶቼ ❤❤❤❤ወላሂ ስወዳቹ
ፍሬ ለአንችም አልቅሼ ለቶዴም አልቅሼ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ብራክ እንዳትሰሩ በጣም ነው እምወዳችሁ ቤቱን ፀበል እርጩት ቀልድም ቢሆን እንዳትደግሙት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
አገኝሽው ፍሬ ግን አሳዘነኝ ማሪያምን ፍቅራችሁን እንደ መሬት አሸዋ ያብዛላችሁ ❤❤❤
የኔጌታ ሲያሳዝን ጠብቂ ፍርዬ ❤❤😂😂
😂😂😂😂❤❤❤❤❤ወይኔ ፍርዬ ጨከንሽበት በጣም አሳዘነኝ ቶዴ ብድር በምድር ይህ ነው ታድለሽ ፍርዬ እዲህ አይነት አፍቃሪ ታጋሽ ባል ስለሰጠሽ ሁሉም እንዳተ ቢሆን ሸፍቶዴ😁😁😂😂
አታሟርቺ በጌታ ፕራን ክ መሆኑን እያወኩ ደነገጥኩኝ የናን ተን ክፉ አያሳየኝ ጌታ በ ሰላም በ ፍቅር ያኑራቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
demereng mar
በጣም ያስዘናል እንታ ዩታበሮች ለምን ታማረታልችሁ ፀሎት አረጉ አገር ተጨንቂ እንተ መጣልት በትደር በልጂ መቀልደ ህፀን እየታረደ ታስቃላችሁ ልቤ የስጣች ንስሀ ገቡ አንደ መንፈስዊ አንደ ስጣናዊ ያሄ ለሁላችም ዩቱበሮች ይስዘናል የአንደ ቀን የፈጠራል
የኔ ጌታታታታ
ኡፍፍፍፍፍ
ቶድዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እናንተ የተባረካችሁ የተወደዳችሁ ውዶች ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ቆንጆን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤ፍሬ በጌታ ልለምናችሁ ብዙ ትሰራላችሁ ግን እንዲህ አይነት እንዳትሰሩ🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
እህቴ ሰይጣን ባሰፈሰፈበት ዘመን በጥሩ በሚያስቀና ፍቅራችሁ አትቀልጂ የሰይጣን ጆሮ ድፍን ይቀልና በሌላ ነገር ብትቀልጂ ይሻላል በርግጥ ያንቺም ልብ ቅን መሆኑ በአነጋገርሽ ያስታውቃል እሱም በጣም የሚያሳዝን ነው እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩዋችሁ ክፉ አይንካችሁ ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
በጣም ምስኪን ባል ነው በጣም ኦቨር የሆነ ፕራክ ነው ከባድ ሰው ነሽ❤
ወይኔ የመልስ ምት ግን ይቅርባችሁ ይሂ ፕራክክ😢😢
አቤት ትግሰት ታድለህ❤
mar demerung
❤❤❤ ተይ ፍርዬ ምላሹን አስቢበት😂 ስወዳችሁ
ውይ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን የዘመኑ ምርጥ ወንድ አፈር ያብላኝ ሲያሳዝን እንዳንተ አይነት ምርጥ አፍቃሪ ወንዶችን ያብዛልን ማርያምን ሲል ኡፍ መፅሀፍ ቅዱስ ሊያስዳብስሽ ነበር ያስፈራል እውነት ፕራንኩ ሆ ስወዳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤️🥰🥰❤️💕❤️
አሳዘነኝ ግን😢😢 መልስ ምቱ ተመችቶኛል❤❤❤ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ለቤተሰብ ያለሽ ፍቅር አክብሮት ልዩ ነው❤❤❤
የተባረከ ትዳር እመብርሀን በቤታችሁ ትግባ❤❤❤
ወይኔ ፍሬ ዛሬ ሼፍ ቶንዴን ሰራሽለት የመልስ ምቱን ግን እግዚአብሔር ይሁንሽ እግዚኦ
😂😂😂እኔ እራሱ ባንተ ቦታ እራሴን አመመኝ 😂 ምስኪን የሸይጣን ጆሮ ይደፈን 😂
ወይ ጉድ እኔ ፕራንክ ብሎ ነገር ፍፁም አልወድምም አይገባኝም እንዴዬዬዬዬ እኔ ስለ እሱ በጭንቀት እራሴን አመመኝ ሲያሳዝን !!! ምነው ቢቀር ቢታመመምብሽስ? የዘላለም ፀፀት የሚሆንብሽ ኤጭ እኔ ተናድጃለሁ ይህንን ቪድዮ የሱ እናት እንዳያዩት
ቶንዴ የዘመኑ ባል አይደለም ምርጥ አስተዋይ ነው
*እሰይ ፍርዬ ዛሬ አንደኛ ነሽ የኔ ጀግና እ ቶንዴ ሰይጣን መጥራት አላልክም ያንተስ 😂 ዞሮ ፍርዬ የመልስ ምትሽ ጉድ ነው*
የኔ አባት ሴሳዝን😢ዉይ ፍርየ እንደት ጨከሽ ❤እወዳችሆለሁ ኮመት መሥጠት አሎድም የመጀመሬያየ ነዉ ዛሬ
ይኔባል።ሜሰኪንወ።ትንሸንገር።ያሰለቀሰዋል።እሮጡብቻይንሁኚ።አገኚሸኚሲል።ይጨቀኛል
የኔ አባት ሲያሳዝን እደዚህ አይነት ፕራንክ ባትደራረጉ ውይ ፍርየ😊😊😊
ሳላይ ነበር የኮመትኩት ያንሳሀል ከባለፈዉማ አይለያቹ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን በርግጥ እነዚህ ቀልድ እየመሠሉን ሲቆይ ጥሩ አይመጣም ለጊዜዉ ምንም አይመስለንም እንጂ ብቻ እጅግ በጣም ነዉ ደስ የምትሉ ምርጥ ጥዶች በሰል ያላቹ
የውነት ባህሪሽ ይመስላል አረ ብራክህ ብሎ ድርቅ 😂😂😂😂😂
ወላሂ ቶንዴ አስለቀሰኝ 😭😭😭የመዳም ቅመሞች እንደ ወንድማችን ቶንዴ ወዳጅ አፍቃሪ ባል ይስጠን አሚን በሉ
❤ሞክሼ😊😊
አሚንን
@@ethioayushyoutube7834 🥰🥰
Amen Amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
የኔ ጌታ ቶንዴ እውነተኛ አፍቃሬ መሆኑን አረጋገጥሽ ግን በጣም ያሳዝናል ከምር እኛ ልጅ እየጠበቅን
😅😅😅 ከምር ሼፍ ቶዴ አሳዘነኝ የስከዛሬው ፕራክ ቀልድ ነበር ወላሂ የማማዬ እናት ትችያለሽ ማን አልቅሶ ማን ይቀራል 🥰😅🤣👌👌የመልስ ምት እጠብቃለን ሼፍ
ፍርዬ ብድርሽን መልሰሻል ቶዲም ስራህ ነዉ አምነህ ተቀበል ለወደፊቱ ግን በዚሀይነት ማስተማሪያ ባትመጡ እስቲ ማማን ሰፕራይዝ አርጉልን የኔን ቆንጆ
ታድለሽ ለትዳር እዲህ ሚጨነቅ ባል ሰይጣንን ትጠሪአለሽ 👌❤❤😂😂😂😂
mare subscireb aregung wudoche
@@ilfneshsolomon ነይ እሽ ውዴ
ቀላል ታዲላለች እንደ የኔ ቢሆንማ እሽ ሂጂ ብሎ ሻንጣየን ተቻኩሎ ነበር የሚያወጣው 😂😂
@@Ztube2390 😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ
@@SartY-v5x 😁😁
ወይኔ ትግስቱ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አርጎ ፍቅርን ይጨምርላቹ ❤
ውይ ስታሳዝኑ 😢😢 ፈጣሪ ፍቅራቸሁን ያዝልቅላቸሁ
ደስ ነው የምትሉት አላህ እስከመጨረሻም አብሮ በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ እንደዚህ ቀልድ ይቅር ጥሩ አይደለም በጣም ከባድነው🎉🎉❤❤
መልስሽን ጠብቂ😂😂😂
100በመቶ ተሳክቴልሻል የኔ ቅመም ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይለያችሁ ሁሉተኛ ልጅ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃኝ ድንግል ማርያም 2ልጅ ትሸልማችሁ ❤❤❤❤❤ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤
ቶንዴ ተገኝተሀል በደንብ🤣ፍርዬ😅👌🏼💪🏼ግን ደሞ አሳዘነኝ ሼፍ ቶንዴ በጣም ምርጥ ባል ነህ በእውነት! ሁለታችሁም በጣም ስለምትግባቡ ነው ትዳራችሁ ውብ የሆነው! ኑሩልኝ♥️♥️ፍርዬ ጉድሽ ነው መልሱን ጠብቂ😂
ወይኔ በመድሃኒዓለም ብድሩን የማይመልስ ይባላል ፍርዬ ጀግና ነሽ ባለፈው አብሬሽ ነበር ያለቀስኩት ግን ዛሬ ዳጊም በጣም አሳዘነኝ ውይ በማርያም ሲል አንጀቴን ነው የበላኝ ቢሆንም ግን ደስ ብሎኛል ኑሩልን ረጅም እድሜና ጤናን ያድላችሁ እወዳችኋለሁ
ተሳክቷል ግን እንደዚ ከባድ ሲሆን በድንጋጤ ጤናውለይ የሆነ ችግር ቢከሰት ጸጸቱ ላንቺው ነው
ውይ በማርያም ሲያሳዝን ፍሬ ጨከንሽበት ...acting ግን አንደኛ
የእውነት አስለቀስኝ ማርያምን ❤❤❤ፍርዬ በጣምነውየሚውድሽ እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ.
በዚያዉም አረጋገጠች እንደሚወዳት😂😂😂😂
mare subscireb aregung
@@ilfneshsolomon እሽ
በጣም የሚያናድድ ባል ሲርየስ ካልሆነ ፈሪ ነገር
👏👏👏👏የ3 አመቱን ነው የመለሽለት😂😂😂prank በእናንተ ያምራል 💚
አወ ከምር😂😂😂
ወይኔ ሀራም ኧረረረ ተው እደዚህ አይነት ፍራክ ቶዴ በጣም ምርጥ ባል ነው ፍርዬ ወንድ ልጅ እደዚህ ሲሆን ያሳዝናል የእኔ አባት ጉልበቷን ያዘ ሚስኪን😭😭
ፍርዬ የየቤቱን ችግር ያሳየሽበትን ድርሰት እጅግ ወድጄዋለሁ የኔ ጎበዝ
በፈጠረሽ እንደዚህ አይነት ቀልድ አቁሚ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እኔ በጣም እሳሳላችሀለሁ
ፍርዬበጣም ነው ያስደሰትሽኚ. የባለፈው. በጣምአልቅሼ ነበር. በጣም ነው. የተሳካልሽ. አንደኛነሽ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ. ለብዙ ሰው ማስተማሪያናችሁ. ተባረኩ❤❤❤❤
ውይይይ ትእግስት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቅልህ ሌሎቻችሁም ባሎች ትእግስት ከወንድማችን ተማሩ 😥😥😥
ፍርየ የዉእነት ቶንዴ አሣዝኖኚን በጣም እረ እዉነት እግዚአብሔር ይጠብቃችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እመቤት በትዳር አይቀለደም። ባሁን ሰአት ዲያብሎስ በቧልት እና ቀልድ ወይም ፕራንክ በሚባል ቀልድ ውስጥ የመግባት ችሎታ አለው። ስለዚህ ለቀልድ ብላችሁ የምትመርጡት ፕሮግራም ላይ ጠንቀቅ ብትሉ ይመረጣል።
የወደፊት ባሌ እቺን ፕራንክ ጠብቅ😅😅😅😅
😂😂😂😂😂 ሂጅ ካለስ ምን ልታደርጊ ነው😂😂😂😂
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴክክክ😂ትክል
ያሁኑ ወንዶች ሂጂ ግልግል ነው ሚልሽ 🤣🤣🤣🤣🤣
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 😂😂😂😂😂😂
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 😅😅😅
ሚስክን እኔንስ ለማን ሰጠሽኝ አላለም 😢😢 ወይኔ ፍርየ እንዴት አስቻለሽ 😂😂😂
ቶንዴ በጣም ጥሩ ሰው ነው።
ቶንዴ አሣዘንከኝ ዛሬ 😣😣😣 ባለፈው በደካማ ጎኗ የሠራኸው ፕራንክ አናዶኝ ነበር የእውነት።ዛሬ ግን መልካም ባል እንደሆንክ እና እውነተኛ አፍቃሪ እንደሆንክ አስመስክረሀል።ቀጣዩ ምክሬ ከባድ ፕራንክ አትደራረጉ 🙏🙏🙏እኔን ለማን ትሠጪኛለሽ😢😢😢😢 አሣዘንከኝ ቶንዴ😢😢😢
ፍርዬ ሰራችልኝ ተጣላን | ፍሬ ጨከነችብኝ
ua-cam.com/video/8UiOsI2fc30/v-deo.html
በራስሽ ላይ አታሞርቺ እንዴ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም የህትነት ምክር ነው❤ ጨርሺ ማየት አልፈለኩም ቀልድም ቤሆን
ብድሩን የማይመልስ ...የሚባለው ፍሬ ጀግና ቶንዴ ግን ኖ ሞር ምላሽ ያንተ ጊዜ ከባድ ስሰራስ እ ግን አብዛኛውን ጥንዶች ሴቶቹ ብድራቸውን ሲመልሱላቹ በጣም ነው የምትናደዱት ሌሎቹንም ስላየሁ ነው😊
@@tigistwebeshet2077 😊😊
😊😊
@@tigistwebeshet2077 😊😊
ማነው የማርያም ስም ሲጠራ ልቡ የሚንሰፈሰፍ የኔ እናት ስሟኮ ጨካኝን ያራራል እማዬ😢🙏🙏🙏
እኔ😢😢😢😢
Ye eyesus sem sitera yansefesefal
እኔ አለቅሳለሁ 😢
@@bemnetaklilu1399 እሱማ ፈጣሪያችን ነዉኮ አንድ እስትንፋስ በተነፈስን ቁጥር የምናወጣትና የምናስገባት አየር ከሱ ስለሆነ ያንሰፈስፈናል ግን እዚጋ ያልኩት የእመቤታችንን የጌታዬን እናት የድንግል ማርያምን ስም ነዉ 😍
❤❤❤❤
በውነት ቶንዴ አስለቀስኝ እንዲህ አይነት ባሎች በጠፉብት ስአት ዋውውውው እናት እና ልጅ ይጠብቃቹ ምርጥጥጥ couples indeed!❤❤❤❤
demerug mar
ምርጥ ባል
ታስጠያለሽ
@@nunuye141 subcireb adergeng eshii
@@nunuye141 why?
እኔ ዛሬ ደስ ብሎኛል የስደት እህት ወድሞቼ እህቴ በሰላም ወልጃለሁ አለችኝ እንኳ ደሰአለሽበሉኝ አወዳችሁ አለሁ ❤️❤️
Anchim kesdet mels weldo lemesam yabkash enkuan Des alesh
እንኳንደስአለሽ❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ❤❤❤
እንኳን ደስ ኣለሽ ❤❤❤
እኳንደስአለሽሆቢ
ወይኔ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከሰደት መልሷ እንደ እንደዚህ አይነት ፍቅር ያድለን የመዳም ቅመሞች ፀልዩ እንድንታደል ያድለንንንንን
❤❤❤ኣሜን እህቴ
አሜንእህታለሜ❤❤❤❤❤❤
አሜን
እድለኛ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤
እንዲው ፕራንክ ቢቀርባቹህ ወይ ቶንዴ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢
ትዋዱመለይት።ክባደንወ።ይሜያቀያቃል።ይህይጀዋልፈቀርሳይሁን።እኛያገባንበት
በጣም
ታድያ በዚህ ዘመን ፍቅር የለም እሚሉን??
እናንተ የእዉነተኛ ፍቅር መዋደድ ተምሳሌወች ናቹ በስመአብ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርካቹ🤲
😂በማርያም ይሄንን ፕራንክ የመጨረሻ ይሁን ሌላ ብዙ ትምህርት ይሚሰጡ ነገሮች ማቅረብ ትችላላችሁ ውዶቼ ፍቅር የተሞላውን ትዳራችሁን አታሙዋርቱበት በጣም ስለምወዳችሁ እና ለትዳራችሁ ስለምሳሳ ነው::
እሄም ተመረት አለው እኔብች ይመስለኛ ነበር ባሌን በዘህዉጠ ወረድ እምለው❤❤❤❤
Ewinet new endezih ayinet befilagot tidarin mefeten tegebi ayimesilegnim ebakachu ke enanite bizu sile tidar ena sile eminet bizu enitebikalen ebakachu satan atitiru des ayilim.
ሰይጣንን በር ከፍቶ ማስገባት ማለት ይሄ ነው
Yes am tired of prank
አስለቀሰኝ ወላሂ😢
እጅግ በጣም የምታሳዝን ቅን ባል ነህ አንችም እውነተኞ ሚሥት ከሚባሉት የመጀመሪያ የምትሰለፊ ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
የእውነት ቶንዴ ከልቤ ነው ያሳዘነኝ። ያንቺም ጽናት ይገርማል። የኮሜዲያንና የፕራንክ አድራጊዎች ስራ ግን ወደፊት እውነተኛ ህይወታችሁ ላይ ተጽእኖ ያመጣባችኋል ብዬ እሰጋለሁ።
በጣም ነዉ የሚወድሽ ፍርዬ አሳዘነኝ የቶንዴን መልስ ምት የሚጠብቅ እስኪ በላይክ😅ያሳይ
እንደኔ በዚህ ትዳር ላይ ይሔ ፕራንክ ቢቀር እላለሁ ከመልሰ ምት ይልቅ
ኧረ መቼም አይለያቹ የሴጣን ጆሮ ይደፈን 🥺🥺የሚወዱትን ሰው መለየት ከባድ ነው🥺በጣም አሳዘነኝ😢
ቶንዴ በጣም ነው ያዛዘንከኝ የአመቱ ምርጥ ባል በእዉነት ።ፍርዬ ያንቺም ጊዜ አብሬሽ ነው ያነባውት እውነት ሁለታችውም ምርጥ ባል እና ሚስት ናችው እ/ር ትዳራችውን ይባርክ።
ግን ለኔ ከሷ የሱ ከባዲ ነው ምክኒያቱም ለቀልዲም ቢሆን ያለብንን ችግር ሢናገሩን የቱን ያክል ቀልብ ይሰብራል ስለዚ እሷም ሁለተኛ መዲገም ባለመቻሏ በውስጧ የምትረበሸው ነገር ይኖራል ደግሞ ከሱ የማትጠብቀውን ስትሰማ የበለጠ ስሜቷ ይጎዳል
ውይ ቶንዴ የባልነት የመልካምነት ጥግ ትእግስቱ ስርአቱ ድንጋጤው ፍርሀቱ ሁሉ ነገሩ ፈጣሪ አይቀይርብሽ ፍሬ በጣም ነው ምወዳችሁ አብራችሁ በፍቅር አርጁልኝ❤
መቼም አያድርግባቹ የሴጣን ጆሮው ይደፈን ፍሬ ግን ተሳክቶልሻ ብድርሽን መልሰሻል ግን ይሄ ፕራንካቹ ቢቀር ጥሩ ነው ቶንዴ አሳዘነኝ ለሌላ ጊዜው ትምህርት ይሁንህ ቶንዴ ተባረኩ ማማዬን በሞገስና በጥበብ እግዛብሄር ያሳድግላቹ ዘመናቹ ይባረክ!!!!
ብዲርን በምዲር ይባላል ሽፍ ቶደ😂😂😂ተገኘህ የኔ ቆንጆ ፍርየ የኔ ምርጥ 😂😂ስራሽለት ግን አምላሹን ፈራሁልሽ😢😂😂😂
ወንድ ልጂ በማርያም ብሎ ሲለምን አንጀቴ ይላወሳል አይኖቼ በእባ ይመላሉ እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክ አንድ ልጃቹ ሺ ትሁንላችሁ❤ ቶንዴ ተገኝተሀል ፍርዬ አንጀትሽ እን እንዴት ቻለ እሄ ሁሉ ሲለምንሽ😢
ቶዴ አፈር ይብላኝ አስለቀሰኝ ሲያሳዝን ሁሉንም ወዶች እዳተ እሩህሩህ ያርግልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ለምን አፈር ይበላሻል ያአላህ
ወይኔ ፍሬ ጉድሽ ፈላ ቶዴ ያዘጋጅልሻል ጠብቅ በዛላይ ስአሳዚን በዛላይ ያንች ድርቅ ማለት አስለቀሳቹኝ ❤❤❤❤
ለትዳር ሚከፈል መስዋዕትነት ያየንበት ነው ቶንዴ ተንበርክኮ ሲለምን ይገርማል አድናቂህ ነኝ ❤ ፍሪየ ትወና አንደኛ produceroch ቢያዩሽ እላለው❤
በስመአብ እንዲት ያስጨንቃል በጣም የተባረከ ሰው ነው በደብ ያዥው ትዳራችሆን እግዚሐብሔር ይባርክላችሆ ተባረኩ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️🙏🏻
ወይኔ የቶዲ ትግስት እረ ፍሬ በጣም ጨካኝ ነሽ ሲያሳዝን ቶዲ 😢😢 እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችው የኔ ውዶች
ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ነገር እንዳትሰሩ ቤት ውስጥ መጥፎ ነገር አትጋብዙ ጥሩ አደለም❤❤
የሚሰማማኝ አሰተያየት ነዉ
ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እኔን እራሱ አስለቀስከኝ ክክክክ ለማንኛውም ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ይሰውራቹ ፍቅራቹ የዕድሜ ልክ ታርግላቹ እናታችን ድንግል🙏🙏🥰🥰
በሱ ቦታ ሆኜ ሳስበው ከባ ነው ፕራክ መሆኑን እራሱ እያወኩ ይከብዳል ስሜቱ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የቸልነቱ ነገር ሁሉም ወንዶች ጋር ያለ ነው እንዲሁም ቶንዴ ጥሩ ሰው ነው ❤
❤
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት 🥺🥺🥺🥺 ቀዚህ ዘመን አንተን መሳይ ወንድ በማዬቴ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወዳችሁ ፍሬ ይቅርታ ጠይቂው ቶዴ በጣም ነው የማከብርህ ❤❤❤❤ ፍሬ እድሻለሁ ፊቱ ሁላ አብጧል ከመደንገቡ እና እንደዚህ ለቤቱ ቋሚ ወንድ እኔን ትተሽኝ ስትል አጀቴን ነው የበላከው ፍሬ ኮሜቴን መልሽልኝ ❤❤❤
የሴጣን ጆሮ ይደፈን🥰🥰🥰ስወዳቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ እግዚአብሔር ያቆያቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ🥰🙏🥰❤🙏
አሜንንን
Ferya esey bidersen meleses
እውነት የመጨረሻ ፕራክ ነው መሆን ያለበት ፍሬ አጥፍተሻል በጣም ነው ያሳዘነኝ የእሱ እኮ ለሰውም ትምህርት ብሎ ነው ምርጥ ሰው ነህ
ወንድ ልጂ ሲያፈቅር ደስ ይላል በጣም ይወድሻል ታድለሽ አይለያችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ🙏
በትዳራችሁ የምትቀልድ ሴቶች ስርአት ያዙ እንኳን ቀልደንበት ሲንግል ማማ በዝቷል እታሟርቱ በራሳችሁ ጨምላቃ
ቶንዴ ሙት ዛሬ ነዉ የወደድኩክ ምርጥ ባል ፍርዬ ታድለሽ እግዝያብሔር ከዚህ ይሰውራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርየ መልሱን እንድትችይው የቶንዴ ፕራንክ ከባድ ነው ታቂዋለሽ
አንደኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል 😢ግንኮ አላረገዝኩም 😂😂😂
እሺ እናደርጋለን 😂😂
😂😂😂😂 ጉድ ውይ አደረኩሽ አሳቅሽኚ
ጉድበል ረ በሳቅ ወይኔ ለማንኛውም ተደርገሻል
እሺ. ብለናል. ግን. መርገዝ . አለብሽ. በግድ. ክክክ
ለማናኛው. ኣድርገናል. ክክክ
ሣቁልኝ የማዳም ቅመሞች ሥወዳችሁኮ
የኔ ትክክለኛ ፍቅር አሁን ገና አየሁኝ የኔ ባል ገና ከዉጭ ስገባ ስድቡ ን ይጀምራል ካገባዉ ጀምሮ አንድ ቀን ተደስቼ አላዉቅም አስር ዓመን ሆነኝ የኔትክክለኛፍቅርአሁንገናአየሁኝየኔባልገናከዉጭስገባስድቡንይጀምራልካገባዉጀምሮአንድቀንተደስቼአላዉቅምአስርዓመንሆነኝ 😢😢😢😢😢😢
Ayzoshe sister hnem. hndacew nege
ፍርዬ የኔ ሴት ጌታን ከቶንዴ በላይ የደነገጥኩት እኔ ነኝ ማርያምን ወይኔ ጎበዝ ተዋናይ ነሽ አይዞህ ብድር በምድር ነው ቶንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይፍርየ ከባድነው መልስሽ ጠብቂ 😂😂😂😂😂😂😂
የሴጣን ጆሮ አይስማባችሁ በጣም እምወዳችሁ couples ናችሁ
😢😢😢ወይኔ ቶንዴ ሲያሳዝን ባለፈ ፍርዬ ስታለቅስ አብሬ አለቀስኩ አሁንም ቶንዴ ሲያለቅስ አለቀስኩ ሁለታችሁም በጣም ምርጥ ባልና ሚስት ናችሁ የኔ ማሮች በጣም ምርጥ ባል ነ❤❤😢😢😢
ባለፈው እያለቀስኩ ነበር ያየሁት የእወነት አናዶኝ ነበር ብዙ የሚያስተምር ቢሆንም ተናድጄበት ነበር ሙሉቀን ከውስጤ አልወጣ ብለሸነበር አሳዝነሽኝ……..በቃ ተሳክቶልሻል አይ ቶንዴ አንጀቴን ነው የበላኸው
His so humble I hv never ever seen such kind of husband.... u are so lucky 💓
እስኪ ዱአ አረጉ ፀልዩ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ወንደ ፕራክ መሆኑን ያውቃል።
Amen
ወይኔ ቶንዴ እና አድስ ሙስቶቻቸውን ለማዝናናትም ሲለማመጡም እደ ህፃን እያሻሹ ፍርዬ ለሙቀጥለው እኔ ቀድሜ አልቅሸልሻለሁ😢😢😢 ጉድሽ ፈላ ቶንዴ መልካም አባት ነህ ፍጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው❤❤❤
አዲስኮ የወንድ ጣዕም የለውም እንደሴት ይሽለጠለጣል ይሄኛዉ ኮራ ያለ ትዳሩን አክባሪ ወንዳወንድ ነዉ ጥላዉ ልትሄድ ስለሆነ እንዴትም ቢሆን አይገርምም ከጥንዶች እንደ ፍሬዳጊ የሚመቸኝ የለም አዲስ ሲጣሉም በፍቅሩም ጊዜ እስሯ ይልከሰከሳል የወንድ ስበት የለዉም እኔ ወንድ አራስ ሲሆን ደስ አይለኝም በዛላይ ችጋራም ጥቅመኞች ናቸው ለሀይማኖታቸዉ እንኳን የሚገባዉን ክብር አይሰጡም 😏
@@tigitube3ሀሜተኛ ነሽ ምን ይጠበስ ብለሽ ነው የሰው ስም አንስተሽ የምትዘላብጅው።
@@temesgenalemtsehay5354 ምንም ሀሜት አይደለም ያየሁትንና የታዘብኩትን ነዉ ያልኩት
@@temesgenalemtsehay5354 ቃልዬ ግን ትመቸኛለች ባለፈዉ ለክርስትናዉ ፀጉሯን በዊግ ተሰርታ ቅር አስባለችኝ እንጂ።እና ወንድሞቹም ምርጥ ናቸው በተለይ እዮብ የደሀ አባት ነዉ
ዉይኔ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ባል ውይ ታድለሽ ❤
ውይ በማርያም ቶንዴ አስለቀሰኝ ፍርዬ ያንቺም ጊዜ አብሬሽ ሣለቅስ ነበር ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት ሁለታችሁም ምርጥ ባል እና ሚስት ናችው ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክ ።❤❤❤🙏🙏🙏💐💐💐
በጣም ከምወዳቸው ዩቱበሮች አንዱ ናችሁ እና ግን ባለፈው ቶንዴ ያረገሽ እና ዛሬ ፍርዬ ያረግሽው ልብ የሚያሳዝን ፕራንክ ቶንዴ ኮስታራ እንጁ እንዲህ ሚሆን አይመስልም ነበር እና ተሳክቶላችዋል ቶንድዬ ኡፍ አሳዘነኝ ውድድድድ አረጋችሁዋለው።
አስለቀሰኝ😢😢😢 እንደዚህ አይነት ወንድ አለ በዚህ ዘመን
yene wud subscireb aregung
@@ilfneshsolomon እንደማመር
@@genetasefa8364 እያወኩ ማልቀሴ አይገርምም
ሙስተሂል ሌባ አጭበርባሪ በሞላበት ዘመን እንድህ አይነት ማየቱ እራሱ መታደለነው ቶንድየ አይዞን የ ዘመናችን ምርጥ አባወራ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ፍርየ አላህ ይሁንሽ ለቀጣው ፕራንክ
Afff tody😔😔
ይችን ኮመንት ምታነቡ ውድ Frie Dagi Family በተሰቦች, ተመልካቾች ፈጣሪ ባላቹህበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ፣ የማታ እንጀራ ይስጣቹህ አሜን💕
Amen lhulachnm❤
አሚን አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ❤🙏❤
Amen(3)
አረቢስሚላ የሴጣን ጆሮ ይደፈን ዉዶቼ ❤❤❤❤ወላሂ ስወዳቹ
ፍሬ ለአንችም አልቅሼ ለቶዴም አልቅሼ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ብራክ እንዳትሰሩ በጣም ነው እምወዳችሁ ቤቱን ፀበል እርጩት ቀልድም ቢሆን እንዳትደግሙት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
አገኝሽው ፍሬ ግን አሳዘነኝ ማሪያምን ፍቅራችሁን እንደ መሬት አሸዋ ያብዛላችሁ ❤❤❤
የኔጌታ ሲያሳዝን ጠብቂ ፍርዬ ❤❤😂😂
😂😂😂😂❤❤❤❤❤ወይኔ ፍርዬ ጨከንሽበት በጣም አሳዘነኝ ቶዴ ብድር በምድር ይህ ነው ታድለሽ ፍርዬ እዲህ አይነት አፍቃሪ ታጋሽ ባል ስለሰጠሽ ሁሉም እንዳተ ቢሆን ሸፍቶዴ😁😁😂😂
አታሟርቺ በጌታ ፕራን ክ መሆኑን እያወኩ ደነገጥኩኝ የናን ተን ክፉ አያሳየኝ ጌታ በ ሰላም በ ፍቅር ያኑራቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
demereng mar
በጣም ያስዘናል እንታ ዩታበሮች ለምን ታማረታልችሁ ፀሎት አረጉ አገር ተጨንቂ እንተ መጣልት በትደር በልጂ መቀልደ ህፀን እየታረደ ታስቃላችሁ ልቤ የስጣች ንስሀ ገቡ አንደ መንፈስዊ አንደ ስጣናዊ ያሄ ለሁላችም ዩቱበሮች ይስዘናል የአንደ ቀን የፈጠራል
የኔ ጌታታታታ
ኡፍፍፍፍፍ
ቶድዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እናንተ የተባረካችሁ የተወደዳችሁ ውዶች ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ቆንጆን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
ፍሬ በጌታ ልለምናችሁ ብዙ ትሰራላችሁ ግን እንዲህ አይነት እንዳትሰሩ🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
እህቴ ሰይጣን ባሰፈሰፈበት ዘመን በጥሩ በሚያስቀና ፍቅራችሁ አትቀልጂ የሰይጣን ጆሮ ድፍን ይቀልና በሌላ ነገር ብትቀልጂ ይሻላል በርግጥ ያንቺም ልብ ቅን መሆኑ በአነጋገርሽ ያስታውቃል እሱም በጣም የሚያሳዝን ነው እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩዋችሁ ክፉ አይንካችሁ ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
በጣም ምስኪን ባል ነው በጣም ኦቨር የሆነ ፕራክ ነው ከባድ ሰው ነሽ❤
ወይኔ የመልስ ምት ግን ይቅርባችሁ ይሂ ፕራክክ😢😢
አቤት ትግሰት ታድለህ❤
mar demerung
❤❤❤ ተይ ፍርዬ ምላሹን አስቢበት😂 ስወዳችሁ
ውይ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን የዘመኑ ምርጥ ወንድ አፈር ያብላኝ ሲያሳዝን እንዳንተ አይነት ምርጥ አፍቃሪ ወንዶችን ያብዛልን ማርያምን ሲል ኡፍ መፅሀፍ ቅዱስ ሊያስዳብስሽ ነበር ያስፈራል እውነት ፕራንኩ ሆ ስወዳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤️🥰🥰❤️💕❤️
አሳዘነኝ ግን😢😢 መልስ ምቱ ተመችቶኛል❤❤❤ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ለቤተሰብ ያለሽ ፍቅር አክብሮት ልዩ ነው❤❤❤
የተባረከ ትዳር እመብርሀን በቤታችሁ ትግባ❤❤❤
ወይኔ ፍሬ ዛሬ ሼፍ ቶንዴን ሰራሽለት የመልስ ምቱን ግን እግዚአብሔር ይሁንሽ እግዚኦ
😂😂😂እኔ እራሱ ባንተ ቦታ እራሴን አመመኝ 😂 ምስኪን የሸይጣን ጆሮ ይደፈን 😂
ወይ ጉድ እኔ ፕራንክ ብሎ ነገር ፍፁም አልወድምም አይገባኝም እንዴዬዬዬዬ እኔ ስለ እሱ በጭንቀት እራሴን አመመኝ ሲያሳዝን !!! ምነው ቢቀር ቢታመመምብሽስ? የዘላለም ፀፀት የሚሆንብሽ ኤጭ እኔ ተናድጃለሁ ይህንን ቪድዮ የሱ እናት እንዳያዩት
ቶንዴ የዘመኑ ባል አይደለም ምርጥ አስተዋይ ነው
*እሰይ ፍርዬ ዛሬ አንደኛ ነሽ የኔ ጀግና እ ቶንዴ ሰይጣን መጥራት አላልክም ያንተስ 😂 ዞሮ ፍርዬ የመልስ ምትሽ ጉድ ነው*
የኔ አባት ሴሳዝን😢ዉይ ፍርየ እንደት ጨከሽ ❤እወዳችሆለሁ ኮመት መሥጠት አሎድም የመጀመሬያየ ነዉ ዛሬ
ይኔባል።ሜሰኪንወ።ትንሸንገር።ያሰለቀሰዋል።እሮጡብቻይንሁኚ።አገኚሸኚሲል።ይጨቀኛል
የኔ አባት ሲያሳዝን እደዚህ አይነት ፕራንክ ባትደራረጉ ውይ ፍርየ😊😊😊
ሳላይ ነበር የኮመትኩት ያንሳሀል ከባለፈዉማ አይለያቹ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን በርግጥ እነዚህ ቀልድ እየመሠሉን ሲቆይ ጥሩ አይመጣም ለጊዜዉ ምንም አይመስለንም እንጂ ብቻ እጅግ በጣም ነዉ ደስ የምትሉ ምርጥ ጥዶች በሰል ያላቹ
የውነት ባህሪሽ ይመስላል አረ ብራክህ ብሎ ድርቅ 😂😂😂😂😂
ወላሂ ቶንዴ አስለቀሰኝ 😭😭😭የመዳም ቅመሞች እንደ ወንድማችን ቶንዴ ወዳጅ አፍቃሪ ባል ይስጠን አሚን በሉ
❤ሞክሼ😊😊
አሚንን
@@ethioayushyoutube7834 🥰🥰
Amen Amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
የኔ ጌታ ቶንዴ እውነተኛ አፍቃሬ መሆኑን አረጋገጥሽ ግን በጣም ያሳዝናል ከምር እኛ ልጅ እየጠበቅን
😅😅😅 ከምር ሼፍ ቶዴ አሳዘነኝ የስከዛሬው ፕራክ ቀልድ ነበር ወላሂ የማማዬ እናት ትችያለሽ ማን አልቅሶ ማን ይቀራል 🥰😅🤣👌👌የመልስ ምት እጠብቃለን ሼፍ
ፍርዬ ብድርሽን መልሰሻል ቶዲም ስራህ ነዉ አምነህ ተቀበል ለወደፊቱ ግን በዚሀይነት ማስተማሪያ ባትመጡ እስቲ ማማን ሰፕራይዝ አርጉልን የኔን ቆንጆ
ታድለሽ ለትዳር እዲህ ሚጨነቅ ባል ሰይጣንን ትጠሪአለሽ 👌❤❤😂😂😂😂
mare subscireb aregung wudoche
@@ilfneshsolomon ነይ እሽ ውዴ
ቀላል ታዲላለች እንደ የኔ ቢሆንማ እሽ ሂጂ ብሎ ሻንጣየን ተቻኩሎ ነበር የሚያወጣው 😂😂
@@Ztube2390 😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ
@@SartY-v5x 😁😁
ወይኔ ትግስቱ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አርጎ ፍቅርን ይጨምርላቹ ❤
ውይ ስታሳዝኑ 😢😢 ፈጣሪ ፍቅራቸሁን ያዝልቅላቸሁ
ደስ ነው የምትሉት አላህ እስከመጨረሻም አብሮ በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ እንደዚህ ቀልድ ይቅር ጥሩ አይደለም በጣም ከባድነው🎉🎉❤❤
መልስሽን ጠብቂ😂😂😂
100በመቶ ተሳክቴልሻል የኔ ቅመም ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይለያችሁ ሁሉተኛ ልጅ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃኝ ድንግል ማርያም 2ልጅ ትሸልማችሁ ❤❤❤❤❤ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤
ቶንዴ ተገኝተሀል በደንብ🤣ፍርዬ😅👌🏼💪🏼ግን ደሞ አሳዘነኝ ሼፍ ቶንዴ በጣም ምርጥ ባል ነህ በእውነት! ሁለታችሁም በጣም ስለምትግባቡ ነው ትዳራችሁ ውብ የሆነው! ኑሩልኝ♥️♥️
ፍርዬ ጉድሽ ነው መልሱን ጠብቂ😂