ቴስ ለራሱ ፈልጓት ነው እተባለ ነው _ "ለኔ እንኳን አታስቢም" _ በሚለው ንግግሩ ብዙዎች ግራ ተጋቡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 Годину тому +3

    ኩላሊት በመስጠቱ ደስተኛ ነዉ በማድረጉ ክብር ይገባዋል እዉነት ይዉጣ ባይ ነዉ ።ዳግም ነፍሱን እንዳይሰጣት የባለሙያ ክትትል ያድርግ።

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ Годину тому +1

    ቴስ እና ሩሀማ መሀል ሀይለኛ የፍቅር እና የጥቅም ትስስር አለ።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 години тому +3

    ኩላሊቱ ትመልስለት በቃ?🤔🤨🙄😀

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 53 хвилини тому +1

    ሀብታሙ ቴስን እና ሩሀማን ተጠንቀቅ ሽሻቸው ይገሉሀል።ትቅርብህ።

  • @yegnatena8743
    @yegnatena8743 5 годин тому +5

    ቴስ የተባለው ሰው ምላሽ ይስጥበት የምትሉ በኮመንት ሀሳባችሁን ግለጹ!!

    • @BezaTerefe
      @BezaTerefe 4 години тому

      Ere awo

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 години тому

      በጣም ለእኔ ለምን አታሰቢም ማለት ምንድን ነው ያጠራጥራል ያልጠርጠር ተመነጠር ባል ተብዬው እያለ እሱ ሲቀርብ መጠርጠር ነበርበት

  • @MaraymKonjo
    @MaraymKonjo 13 хвилин тому +1

    Why she so special handsome guys 😂

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 години тому +1

    Hoooo yewesedat. Sorry! Le habtamum Fetarie alew.

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 54 хвилини тому

    መረዳት አለበት

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 4 години тому +2

    Ewunet new ene ersu meslogn neber Dream new

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 57 хвилин тому +1

    ሀብታሙ ከዚህች ሴት ጋር ከኖረ ትገለዋለች።ሩሀማ፣ቴስ ይገሉታል።ሩሀማና የቴስ የፍቅርም የጥቅም ትስስር አላቸው።

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 56 хвилин тому +1

    ቴስና ሩሀማ ቲያትር በሀብታሙ ላይ እየሠሩ ነው።

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 59 хвилин тому

    መርዝ አልጠጣችም የቴስ እና የሩሀማ ድራማ ነው።

  • @hanaafwrek4299
    @hanaafwrek4299 2 години тому +1

    ቲስ ፈልጓት ነዉ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l Годину тому

    ሀይማኖቱን ሊሰብካቸው ሳይሂን ስለትዳራቸው ባለው ልምድ ለሽምፍልና ቢላክ ምን ችግር አለው

  • @SolomonSintayehu-t7n
    @SolomonSintayehu-t7n 5 годин тому +1

    ይህንን ካደረገች ይቅርታ ልጠይቀው ይገባል

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 5 годин тому

    That was I'm thinking 🤔 why that tees saying that 😂😂😂

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Годину тому

    Enem balewa meselogn neber ayeee

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 3 години тому +1

    ልጅቷ ምንድነው የጥሩ ወንዶች ማግኔት አላት እንዴ? መዳኒት የጠጣችው፣ ሚስጥሯን ሚዲያ ስላወቀባት አፍራ ነው።

  • @BezaTerefe
    @BezaTerefe 4 години тому

    Enateyew siyasazenu

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 55 хвилин тому +1

    ሩሀማ ሸርሙጣ ነች ከሀብታሙም ከቴስም ጋር እየተኛች ነው።

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 4 години тому

    eree tefahe bek bele anbesawe

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w 2 години тому +1

    ቴሲ እርዳታ ለማሰባሰብ የደከመውን በማሰብ መሆኑ በግልጽ ያስታውቃል።

    • @BezaTerefe
      @BezaTerefe 48 хвилин тому

      @@yifat-o4w ayemeslegnem

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 54 хвилини тому

    መረዳት አለበት