Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሔኖክ በርታ ከኢትዮ ነኝ ናዝሬት ሰላም ላገራችን
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
ጉበቷን ከአገልግሎት ውጪ አድርጋ ሌላ ጉበት ልትለምንበት ነው ጥሩ ቢዝነዝ ፈጣሪ ነች
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️
ቡልፀግና ይዘደም
❤❤❤
ዝርፍያ ስርአት አልብኝነት።
ሰማቼውን ለምን አትገልፅም?
በኦሮሞ አገዛዝዝ ዘመን ከመቼዉም አገዛዝዝ የበለጠ ህዝቡ በአራቡ በጦርነት ንፀሀን አለቁ
ኦሮሞ ባንክ የሆነ አዋሽ እና ኦሮምያ ባንክ እንዲሁም ንግዳዊ ባንክ አለመታሸጉ ነገሩ ግልጽ ነው አዋጥተው ሳይሆን የኦሮሞ ባንክ ስለሆኑ ነው ። 3:05
ትክክል ሆላችን የራሳች አይማት ስላለን በራችን መሆን አለበት
ባንኮቹ የታሸጉት ለማስፈራራትና ለሌሎች መቀጣጫ ይመስለኛል። ባንኮቹ ላይ ከሚደርሰው ኪሳራ በተጨማሪ ህብረተሰቡ አገልግሎት በማጣት መጉላላቱ።
መንግሰት ለኮሪደር ልማት መዋጮ ድርጀጅቶችንና ግለሰቦችን የማስገደድ ፋሺስታዊ አሰራር ማቆም አለበት። መንግስት በቂ ገንዘብ ካለው እሰየው ያሳልጠው። አለበለዚያ ያቁም። ለገፅታ ግንባታ ህዝብ አትዝረፉ።
እውነተኛ ህግ በሀገሪቷ ውሰጥ ከለ ባንኮቹን ያሸገው አካል በህግ መጠየቅ አለበት። ከህግ ውጪ ስለሆነ።
ኢሱ እና ኣማራ ወደፊት❤
የአንድ አገር መንግስት በመከላከያው የራሱን አገር ህዝብ ላይ ጦሩን አዝምቶ ሲፈልግ በብሄር ሲከፋ በሀይማኖት የሚጨፈጭፍ እናም ጦሩን ጨርሶ እጁን የሚሰጥ አጋጥሟችኋል
ንፁሃን ኣለቁ በኦሮሞ ዘመን
ይታረም ንፀየሀን መጠሪእንብ መጤ ጋላ በማለት ይታረም
አሉባልታው ቀርቶብህ ዜናው ላይ አተኩር። የሰይፉን ለሱ ተወው።
የሀረሪ የኮረደር ልማት የሚሰራው ለህብረተሰቡ ወይስ ከዶ/ር አብይ ወድስና ለማግኘት? ለህብረተሰቡ ከሆነ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጡትን ባንኮች ማሸግ ማለት ምን ይባላል።
ሄ እርዳታ ፈላጊዋን ለመርዳት እንጂ ከሀይማኖት ጋር ማያያዝ ትክክል አይደለም:: ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት ወደ ኃላ የቀረችው የተጣመመ አስተሳሰብ በሚፈጥሩ ደንቆሮዎች የተነሳ ነው::
የኢትዬጲያ ዝርያ ያላቸው ውስጥ ትመደባለች😂 ለሰው ዝርያ አይባልም ፣ ለአእውፋት ፣ ለዕፅዋት ነው እሚባለው። ሰው በአምላክ አምሳል የተፈጠረ ነው። የአማርኛ ግድፈትህን አስተካክል።
ዝም ብለው ለዚህ አራዊት መንግስት የሚገዙ ከሆነ ይበላቸው በጣም እኮነው ይሄ መንግስት ህዝቡን አማሮ ሊጨርስ ነው ወንድሜ የቤት ግብር ሊከፍል ሄዶ የተለያየ ክፍያ ወደ አራት ሪሲት ይዤ ተመለስኩ አለኝ የማያስከፍሉት ነገር የለም ምርር ብሎናል ካቅማችን በላይ ነው እያስከፈሉን ያሉት አለኝ ከባጀት ውጭ ለማን እንደምንናገር ግራ ገብቶናል አለኝ 😡😡
ለካ ደቦችም ተምግስት ኮርጀው ነው ህዝብ አላሰራ ያሉት እዴት ህዝብ የሚገለገልበትን ባክ ያሽጋል የመደር ሱቅ አረገው እዴ
የሐረሪ ክልል መንግስት በደብዳቤ ውሳኔ ከመላክ ይልቅ የባንክ አመራሮችን ሠብስቦ በልማት ሰራው ሊሳተፋ የሚችሉበትን መንገድ ቢያወያይ ያለውዝግብ ልማቱ ለሁለም የሚጠቅም አካሄድ ይኖረው ነበር እኮ ? የብዙሀን የንግድ ተቋማት የሚመርቡት ህገ ደንቦች እንዳላቸው እግምት መግባት አይኖረበትም እንዴ ???
(ወለጋ ኮሪደር ልማት!)፥ ምን ማለት ነው? የገጠር ኮሪደር ከሆነ እያንዳንዱን አርሶ አደር ይመለከታል። የከተማ ከሆነ ደግሞ ወለጋ አራት ዞኖች ሲኖራት «ወለጋ» የሚባል ከተማ ግን የለም። ባንኮቹን በተመለከተ፣ ሐረሪ ክልል የሚነጋገረው ከዋናው መሥርያ ቤት ጋር እንጅ ከቅርንጫፎቻቸው ጋር ሊሆን አይችልም። ማሸጉም extrajudiciary እና ፀረ ዴሞክራሲ ከመሆኑም በላይ «ችግር ውስጥ ናቸው» እየተባሉ ያሉ የንግድ ባንኮችን ከድጡ ወደ ማጡ የሚከት ነው። ይህ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት በፍጥነት ሊታረም ይገባል።አስበው፣ በዚህ ሁኔታቸው የሱማሊያ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ጋር ቢገጥሙ፣ ከአንድ ሰዓት ውጊያ በኃላ ተበታትነው ማዳጋስካር ሲገቡ።😂😂😂😂
አዋሽ ድረስ መጥተዉ እንደነበረ ለኩባ, ሩሱያና ደቡብ የመን ጮኸን እንዳስወጡልን...ተረሳ
ምን ማለት ነው? የኮሪደር ልማት እራሱ መንግስት ይስራ እንጂ በግድ ቅሚ አለ እንዴ። ሕጋዊና መንግስታዊ ሌብነት ነው። ሲጀመር የቻሉትን መስጠት ነው ያለባቸው። ይች ሀገር የቆሻሾች መጠራቀሚያ ሆነች ማለት ነው።
እቺ አጥ አፍታሙሰውነው
🇪🇷❤️ትምኒት ገብሩ የወያኔ ተላላኪ ባላየችው እና በነጻ አካል ሳይመረመር የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ላይ ጀኖሳይድ ፈጽሟል ብላ አፏን ሞልታ በአደባባይ የተናገረች ደካማ ሰው ነች ። ታድያ ጀኖሳይድ ተፈጸመ ብላ የምታምን ከሆነ ባላት አቅም ተነስታ ጉዳዩን ከዳር ለማድረስ ምነው አልተንቀሳቀሰች ። ለትግራይ ሕዝብ ምነው ከምታገኘው ረብጣ ዶላሮች ልታግዝ ያልተነሳች ። 🇪🇷❤️
መቸም ታሪክ መስረቅ ልምዳቹ ሁኖ ቀረ !!! Like or not Timinit Gebru is an Eritrean brilliant woman.
Who is timnit
እቺ ውሻ ሄደች መጣች ለኤርትራ ኣትጠቅምም😢
ሔኖክ በርታ ከኢትዮ ነኝ ናዝሬት ሰላም ላገራችን
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
ጉበቷን ከአገልግሎት ውጪ አድርጋ ሌላ ጉበት ልትለምንበት ነው ጥሩ ቢዝነዝ ፈጣሪ ነች
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️
ቡልፀግና ይዘደም
❤❤❤
ዝርፍያ ስርአት አልብኝነት።
ሰማቼውን ለምን አትገልፅም?
በኦሮሞ አገዛዝዝ ዘመን ከመቼዉም አገዛዝዝ የበለጠ ህዝቡ በአራቡ በጦርነት ንፀሀን አለቁ
ኦሮሞ ባንክ የሆነ አዋሽ እና ኦሮምያ ባንክ እንዲሁም ንግዳዊ ባንክ አለመታሸጉ ነገሩ ግልጽ ነው አዋጥተው ሳይሆን የኦሮሞ ባንክ ስለሆኑ ነው ። 3:05
ትክክል ሆላችን የራሳች አይማት ስላለን በራችን መሆን አለበት
ባንኮቹ የታሸጉት ለማስፈራራትና ለሌሎች መቀጣጫ ይመስለኛል። ባንኮቹ ላይ ከሚደርሰው ኪሳራ በተጨማሪ ህብረተሰቡ አገልግሎት በማጣት መጉላላቱ።
መንግሰት ለኮሪደር ልማት መዋጮ ድርጀጅቶችንና ግለሰቦችን የማስገደድ ፋሺስታዊ አሰራር ማቆም አለበት። መንግስት በቂ ገንዘብ ካለው እሰየው ያሳልጠው። አለበለዚያ ያቁም። ለገፅታ ግንባታ ህዝብ አትዝረፉ።
እውነተኛ ህግ በሀገሪቷ ውሰጥ ከለ ባንኮቹን ያሸገው አካል በህግ መጠየቅ አለበት። ከህግ ውጪ ስለሆነ።
ኢሱ እና ኣማራ ወደፊት❤
የአንድ አገር መንግስት በመከላከያው የራሱን አገር ህዝብ ላይ ጦሩን አዝምቶ ሲፈልግ በብሄር ሲከፋ በሀይማኖት የሚጨፈጭፍ እናም ጦሩን ጨርሶ እጁን የሚሰጥ አጋጥሟችኋል
ንፁሃን ኣለቁ በኦሮሞ ዘመን
ይታረም ንፀየሀን መጠሪእንብ መጤ ጋላ በማለት ይታረም
አሉባልታው ቀርቶብህ ዜናው ላይ አተኩር። የሰይፉን ለሱ ተወው።
የሀረሪ የኮረደር ልማት የሚሰራው ለህብረተሰቡ ወይስ ከዶ/ር አብይ ወድስና ለማግኘት? ለህብረተሰቡ ከሆነ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጡትን ባንኮች ማሸግ ማለት ምን ይባላል።
ሄ እርዳታ ፈላጊዋን ለመርዳት እ
ንጂ ከሀይማኖት ጋር ማያያዝ ትክክል አይደለም:: ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት ወደ ኃላ የቀረችው የተጣመመ አስተሳሰብ በሚፈጥሩ ደንቆሮዎች የተነሳ ነው::
የኢትዬጲያ ዝርያ ያላቸው ውስጥ ትመደባለች😂 ለሰው ዝርያ አይባልም ፣ ለአእውፋት ፣ ለዕፅዋት ነው እሚባለው። ሰው በአምላክ አምሳል የተፈጠረ ነው። የአማርኛ ግድፈትህን አስተካክል።
ዝም ብለው ለዚህ አራዊት መንግስት የሚገዙ ከሆነ ይበላቸው በጣም እኮነው ይሄ መንግስት ህዝቡን አማሮ ሊጨርስ ነው ወንድሜ የቤት ግብር ሊከፍል ሄዶ የተለያየ ክፍያ ወደ አራት ሪሲት ይዤ ተመለስኩ አለኝ የማያስከፍሉት ነገር የለም ምርር ብሎናል ካቅማችን በላይ ነው እያስከፈሉን ያሉት አለኝ ከባጀት ውጭ ለማን እንደምንናገር ግራ ገብቶናል አለኝ 😡😡
ለካ ደቦችም ተምግስት ኮርጀው ነው ህዝብ አላሰራ ያሉት እዴት ህዝብ የሚገለገልበትን ባክ ያሽጋል የመደር ሱቅ አረገው እዴ
የሐረሪ ክልል መንግስት በደብዳቤ ውሳኔ ከመላክ ይልቅ የባንክ አመራሮችን ሠብስቦ በልማት ሰራው ሊሳተፋ የሚችሉበትን መንገድ ቢያወያይ ያለውዝግብ ልማቱ ለሁለም የሚጠቅም አካሄድ ይኖረው ነበር እኮ ? የብዙሀን የንግድ ተቋማት የሚመርቡት ህገ ደንቦች እንዳላቸው እግምት መግባት አይኖረበትም እንዴ ???
(ወለጋ ኮሪደር ልማት!)፥ ምን ማለት ነው? የገጠር ኮሪደር ከሆነ እያንዳንዱን አርሶ አደር ይመለከታል። የከተማ ከሆነ ደግሞ ወለጋ አራት ዞኖች ሲኖራት «ወለጋ» የሚባል ከተማ ግን የለም። ባንኮቹን በተመለከተ፣ ሐረሪ ክልል የሚነጋገረው ከዋናው መሥርያ ቤት ጋር እንጅ ከቅርንጫፎቻቸው ጋር ሊሆን አይችልም። ማሸጉም extrajudiciary እና ፀረ ዴሞክራሲ ከመሆኑም በላይ «ችግር ውስጥ ናቸው» እየተባሉ ያሉ የንግድ ባንኮችን ከድጡ ወደ ማጡ የሚከት ነው። ይህ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት በፍጥነት ሊታረም ይገባል።
አስበው፣ በዚህ ሁኔታቸው የሱማሊያ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ጋር ቢገጥሙ፣ ከአንድ ሰዓት ውጊያ በኃላ ተበታትነው ማዳጋስካር ሲገቡ።😂😂😂😂