Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ጌታ፣ የዋህ ሰው ሁሌ እንደተገፋ ነው።እግዜር ይድረስለት።
ጠቅላላ የኢትዮጵያን ህዝብ ነው ያታለለችው ማፍያ ዱርዬ የእጇን ታገኛለች ዛሬ ወንዶች አህቶቻችንን በሚጎዱበት ሰአት እሱ ይህን ሁሉ መስዋእት የከፈለላትን ስትከዳ ፈጣሪ ዋጋ እንደሚያስከትላት አለማወቋ አንቱ ናት በጥቅም ላይ የተመሠረተ ትዳር አይሆንምና ወንድሜ መልካም ስላረክ በሌላ ይክስሀል ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ አይዞህ 🎉🎉🎉❤❤❤
ትክል
እንዲህ ያንቀዠቀዣት የሰው ኩላሊት ይዛ ለመሞት ነው ልጁን ቅንነቱን አይቶ ፈጣሪም ይረዳዋል ቅን ህዝባችንም ያግዘዋል😢
ሁሌም እውነተኛ ደግ ሠው መጫወቻ ነው።
❤ልጆ ውበት ብቻ አይደለም የ #እየሱስ ክርስቶስ ልብም ያለው❤ ድንቅ ሰው ነው በ ሂወት ለመቆየቶ ከ እየሱስ ክርስቶስ ቀጥሉ እሱ ነው እንደዚህ አይነት ወንድ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቶ በራሱ ለማመን ይከብዳል 😮ሴቶ መውለድ እንደማትችል ደግሙ አሆን ነው የሰማሆት
የህ ሰዉ ፀበል ፀበል ይሂድ እና ጉድ ይዉጣ ስለ ጋብቻ ወረቀት ምንም እማዉቀዉ ነገር የለም አሉ ሀብታሙ አፍዛዉ ነዉ ፀበል ፀበል
አገላለጽሽን ወድጀዋለሁ ትክክል enjoy machem atadergm
ተከሳ መታሰር አለባት፣የኢትዮጵያን ህዝብ ሙሉ ነው ያታለለችው።
ለምን ትሳሰራለች እግዚአብሔር እኮ አለ ቅን ፈራጅ
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምር ይስጥህ እስዋ ግን መጨረሻዋ ይብላኝላት አይይይይይ
መቼም እናት ብትሆን እሪሪሪሪሪ ኡኡኡኡ ትል ነበር መርገምዋን አውርዳም የልጅዋን አካል ታድን ነበር ማን እንደ እናት እናት ቢሆኑ እርግማኑ ለማውረድም እንጀራ እናትዬው ፈርተው ይሆናል 🤔እኔ እኮ ልጆቼ አልሰማም ሲሉኝ የአገር እርግማን የአገር ስህተቶች አውርጄ ነው ያሰቡት የማስቀይራቼው የ 42ዓመት ነኝ ልጆቼ የ 24 &የ 23 ግን ዛሬም ድረስ እራገማሎህ እንደ አሮጊቶች 😄😄😄😄😄እህት የለዉም ሀብታሙ ???? እህትም እናት ምትክ ናት ልጆች ወላጆቻችሁ አክብሩ 🙏🏿ወላጆች ቢኖሩ መንገድ ላይ ላወቃት አስቀያሚ ሴት ኩላሊቱ ባልሰጠ 🤔አፍዝ አደንንዝ ተጀመረ እንዴ??? 😨😨😨😨
Eko enes btey yehone negerma asnekta new kulalitun shwa shuwa yeserachiw betewedede kulalit asbeshwal 🤔🤦🏽♀️
አይባልም እንጀራ እናቱን እዳስከፋት ተናግሯል እናት ብትሆን ብለሽ አንቺም የሰውን ውለታ ገደል አትክተች አሁንም በዚህ ሰአት እንጀራ እናቱ ነች ያለችለት እራሱ ተናግሯል ወጣቶች አንድ ነገር ለማድረግ ካሰቡ ማንም አያግዳቸውም
ኧረ የእርግማን መንፈስ በኢየሱስ ስም የተረገመ ይሁን እንዴት በእርግማን ያምናሉ እርስዎ❓😡😡😡
የእንጀራ እናቱ ጦስ ውጪ ምን ታርገው አንቺ ብቻ ነው የወለድሽው ደነዝ አንቺም ብሎ እናት ! አውቀሽ ሞተሻል
አታድንም ነበር። የዚህ ግለሰብ ድንቁርና ከበድ ያለ ነው። ማንም አያስቆመውም ነበር
እናትዬረጋብለሽነውየምትናገሬውወደድአርግሻለሁ 15:18
እውነቱ ሁለቱ ጋ ነው የለው ፈጣሪ ይርዳው እንደዚ ካደረገች ተጠያቂ አሳዳጊወቿ ናቸው
እስዋ እውነት ያችውን ውሸት ይዛ መጣች እሱ እውነት ያለውን እውነት ይዞ መጣ ከዚ በዋላ ብታስተባብልም ማንም አይሰማትም ስትጋበዝ አልተገኘችም ስለዚህ ውሸታም ነች ወራዳ ነች መቅበዝበዝዋ እዚህ አድርሱዋታል አትዋረዱ ወገኖቼ
አይደሉም። እሷ ናት
አንድ አንድ ሴቶች ሲበላቁጡ ምንችግር አለው ኩላሊት መስጠት ችግር የለም ብላ ስታወራ ግርም ነው ያለኝ ምድረ በልቃጣ ጥፍር እንክዋን የማትስጥ ሁሉ ስትዘባርቅ ዝምብዬ ስማሁ ልክ ልጅ ያደረገው እንደቀላል አድርጋችሁ የምታወሩ ሆድ ተቀዶ ነው አካሉን የሰጣትን ሰው አንድዋ በልቃጣ ሴት ስታወራ የስማሁት ችግር እንደሌለ እንደውም በነፃ ይሰጣል አለች አንቺ ይህንን ልጅ ያደረገውን በምንመልኩ እንዳዮት ግራገባኝ እነሱ አድርጉ ብሊዋቸው ጥፍር አይስጡም እንክዋን ኩላሊት
ታማሚ ሆና ሳይሆን እኔ የሚመስለኝ እሱ አስተባባሪ ሆና ለሸር ነው ለሷ እንደተደረገላት
ተብርኪ
ልቦናይሥጣት ልጁመደገፍ ያስፈልገዋል እዴት ስው በጁያለወርቅ ይጥላል ይሄ ግን በጣም ትገፋለች እመኑኝ እሱ ግን ፈጣሪ ከፍታ ይድረስ ትህትና ያለው ልጅ ታድሎ እሳ ግን መርዝ ነች
Tekekel enjoy atargim hiwtuwan
በጣም 😢😢ገዘብ ያሳበደትናት😢 ኢየሱስ ያድናል
በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ደግሞ ቆንጅዬ
ፈልጎ ኩላሊቱን አይቀበላትም?😂😂😂 እኔ እቀበላት ነበር
ለእንጀራ እናት ማማከር ማለት ለድሚ ልክ ጠላትህ ማማከር ማለት ነው፣ እግዚአብሔር ይፍረድለት
❤🎉እችበጣምባሌጌነች ❤🎉አሁንልጀንነዉመርዳት ❤🎉የባህነዉ ❤🎉በዝሊክ❤🎉ይቅርታምትበል ❤🎉ግን ለሱስራየሚሰራበትን ከጨንቀትየሚወጣበትም መንገድመፈለግነዉ❤🎉😢
Yate nwe yamtmlswe ? Lalwen kulaletun letwased?
ብርች እህትይ
Min asnekitaw yihon?
እሷ ብቻ አይደለችም ጥፋተኛ ቤተሰቦችዋ ጭምር እግዚአብሔር የማይፈሩ ናቸው ወንድምዋ ጠበቃ ሰለሆነ ነው ምንም ማድረግ አይችልም እሱም ሰይፉ ይቅረብ ተባባሪ ሰለሇነ😂😂😂😂😂😂😂
በህግ ሊጠይቃት እንኳ አይችልም። ፈቅዶ ነው የሰጣት። አብራው ለዘለአለም ለመኖር የተስማሙ አይመስለኝም ኩላሊቱ ሲሰጣት።የሞራል ግዴታአለባት ግን። ሌላው ደግሞ ጀርባዋን እያየች ትኖራለች
😭😭
አያት5ተከራይተው ይኖሩነበር እሶኤዳ እቃይዛ ከዛእሱከኤደበዋላ እኛታሪኩን አላወቅንም እጂ እሱከኤደ በዋላ ተመልሳ መታ ቁልፉ ን ለውጣ እሱእዳይገባ ይቤትክራይ ከፍላ ክፍላገርነኝ መጣው ብላ ከኤደች ነገቅዳሜሲመጣ ሳምቶ እኛ ይኤንንጉድ ሁሉ አናቅ በስማም ለቃዋስትል መምጣቶአይቀር በስማም
😮😮😮😢😢❤❤
መጀመሪያም ኩላሊቷን አልታመመችም ባይ ነኝ አስመሥላ ኩላሊቱን ሽጣው ነው እንጅ
ሩሀማ እሬሳሽን ይዘርጋው።
አይባልም እማ እየሱስ እኮ ያለው ሚያረጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው ነው ያለው
Heywatun nwe yasatat
ስይፍ ላይ ለምን እንደቀረበች ሚነግረኝ ማነው ለምንድነው የቀረበችው
ተጠቅማ ጣለቸው ከነ ቤተሰቦቹ መጠየቅ አለባቸው ለህግ መተላለፈ አለባቸው
አንቺ እራሱ ውሽታም ነሽ ልጁ አካውንት አልስጠም
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😮😅😅😮😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😮😅😅😅😅 3:11 3:12 😅😅😅😮😅😅 3:17 😅😅
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ ወዴት እየሄድን ነው
ሁላችንም እየደወልን በገንዘብም እናግዛት።
ማንን
እናግዛት ? Whattt….????
😡😡😡😡?????
አግዛታ!
አንተ ደግሞ ልብህን ስጣት። የሷ መቀየር አለበት😂
የወንድሙ ሚስትም Business እየሠራች ነው።
እውነት ግን ልጅቷ ከድታው ከሆነ ።ሞኝ ናት እሷም ቤተሰቦቿ ምን ተማምነው ነው እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው።
ለሚስት ኩላሊት አልሰጥም። never
ቁንጅና ትርጉም የለውም እሱ ከሷ የበለጠ ቆንጆ ቢሆንም በፎንቃ አጦዘችው 😂😂😂 አይ ፍቅር
ደግ ባል በጠፋበት ዘመን😢
አቤት የደንቆሮ ወንዶች ብዛት😮
ኩላሊቱንተጠቅማዉአይመስልምሽጣዉሊሆንይችላል
በሌላ በሽተኛ ነው መለመን የምትፈልገው
Lechi enkaun kulalit 1 birri iygebatimi yeteregemechi 😞😞😞
ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋለት ማለት እሱ ነውኩላሊት መስጠት ጥሩ ነው ደግነት መልካም ነው ነገር ግን በሷ በኩል ያለው ምላሽ አሳፈሪ ነው
እረግንባሯን በትነክ ጣላት
WUSHET WUSHET KULALIT ALSETEM ALTEKEBELECHEM HULETUM LEBOCH NACHEW ENDEZIH EYELEMENU YEZEREFALU!!!!!
ጴጥሮስ ሆስፒታል ሂድና አጣራ!
የኢትዮጵያ ሴቶች ክብራቼውን ህሊናቼውን ካጡ ቆዩ
ምን እናድርግህ
የማንችለው የለ አረርን ኦፍ
Beziayenet men yahel ewenet edehon.yetawekale.kulalitun.shetawes edehon sew mamen keretuale Yemen telemetry meta.
Mtsar albat yeche laba balga
እንዴት አሽቻላት ግን ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው።።።።ያሳፍራል
በጣም ሀገራችን የምትሰቃየው እኮ በ እንደዚ ያለው ሀጥያታችን እና ግፍችን ነው ሀይማኖት የሊላቸው የማይፈፅሙት ግፍ ኢትዮጵያውያን እየፈፀሙ ነው
Balege chekagn aynawta sew Eko ayafrim echima limd alat tastawkalech aynwan be chew etib arga tilek media lay abren nen alech hulete new yewashechiw 🤥🤔
@@eagle4452ልክ ነው ጥሩዎች ሲረዱ በበጎነታቸው መልሰው ጠላት ከባድ ነው
Yeche laba balga
ደግሞ በልመና የመጣ ገንዘብ መብላት ሀራም ነዉ በሀይማኖታችን እቺሀ ልጅ በህግ ትጠየቅ እንዳለ የቆሸሸ ስራ ነዉ ትዉልድ ታበላሻለች ወይ ጉድ ገ ተነስቶ ሌላዉም እንዳንቺ ይሰራል።ደግሞ በሷ የመጣ ስንት መሀበረሰብ እንደሚጎዳ አስባችኋል ነገ ለታማሚ እርዳታ ቢጠየቅ ማን አምኖ ይሰጣል። ብዙ ጥፋት ነዉ ያጠፋችዉ አዉዙቢላህ
በህግ ተጠየቀ ይቺ ለማኝኝኝ
እውንትምክህድትንንው
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር በቃ ቲክ ቶክ ላይ ቁጭ ብሎ ሲያሻችሁ ዳኛ አለበለዚያም ተቆርቆሪ አረ የማትሆኑት ነገር የለም ምን አይነት ዘመን መጣ
የኔ ጌታ፣ የዋህ ሰው ሁሌ እንደተገፋ ነው።እግዜር ይድረስለት።
ጠቅላላ የኢትዮጵያን ህዝብ ነው ያታለለችው ማፍያ ዱርዬ የእጇን ታገኛለች ዛሬ ወንዶች አህቶቻችንን በሚጎዱበት ሰአት እሱ ይህን ሁሉ መስዋእት የከፈለላትን ስትከዳ ፈጣሪ ዋጋ እንደሚያስከትላት አለማወቋ አንቱ ናት በጥቅም ላይ የተመሠረተ ትዳር አይሆንምና ወንድሜ መልካም ስላረክ በሌላ ይክስሀል ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ አይዞህ 🎉🎉🎉❤❤❤
ትክል
እንዲህ ያንቀዠቀዣት የሰው ኩላሊት ይዛ ለመሞት ነው ልጁን ቅንነቱን አይቶ ፈጣሪም ይረዳዋል ቅን ህዝባችንም ያግዘዋል😢
ሁሌም እውነተኛ ደግ ሠው መጫወቻ ነው።
❤ልጆ ውበት ብቻ አይደለም የ #እየሱስ ክርስቶስ ልብም ያለው❤ ድንቅ ሰው ነው በ ሂወት ለመቆየቶ ከ እየሱስ ክርስቶስ ቀጥሉ እሱ ነው
እንደዚህ አይነት ወንድ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቶ በራሱ ለማመን ይከብዳል
😮ሴቶ መውለድ እንደማትችል ደግሙ አሆን ነው የሰማሆት
የህ ሰዉ ፀበል ፀበል ይሂድ እና ጉድ ይዉጣ ስለ ጋብቻ ወረቀት ምንም እማዉቀዉ ነገር የለም አሉ ሀብታሙ አፍዛዉ ነዉ ፀበል ፀበል
አገላለጽሽን ወድጀዋለሁ ትክክል enjoy machem atadergm
ተከሳ መታሰር አለባት፣የኢትዮጵያን ህዝብ ሙሉ ነው ያታለለችው።
ለምን ትሳሰራለች እግዚአብሔር እኮ አለ ቅን ፈራጅ
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምር ይስጥህ እስዋ ግን መጨረሻዋ ይብላኝላት አይይይይይ
መቼም እናት ብትሆን እሪሪሪሪሪ ኡኡኡኡ ትል ነበር መርገምዋን አውርዳም የልጅዋን አካል ታድን ነበር ማን እንደ እናት እናት ቢሆኑ እርግማኑ ለማውረድም እንጀራ እናትዬው ፈርተው ይሆናል 🤔እኔ እኮ ልጆቼ አልሰማም ሲሉኝ የአገር እርግማን የአገር ስህተቶች አውርጄ ነው ያሰቡት የማስቀይራቼው የ 42ዓመት ነኝ ልጆቼ የ 24 &የ 23 ግን ዛሬም ድረስ እራገማሎህ እንደ አሮጊቶች 😄😄😄😄😄እህት የለዉም ሀብታሙ ???? እህትም እናት ምትክ ናት ልጆች ወላጆቻችሁ አክብሩ 🙏🏿ወላጆች ቢኖሩ መንገድ ላይ ላወቃት አስቀያሚ ሴት ኩላሊቱ ባልሰጠ 🤔አፍዝ አደንንዝ ተጀመረ እንዴ??? 😨😨😨😨
Eko enes btey yehone negerma asnekta new kulalitun shwa shuwa yeserachiw betewedede kulalit asbeshwal 🤔🤦🏽♀️
አይባልም እንጀራ እናቱን እዳስከፋት ተናግሯል እናት ብትሆን ብለሽ አንቺም የሰውን ውለታ ገደል አትክተች አሁንም በዚህ ሰአት እንጀራ እናቱ ነች ያለችለት እራሱ ተናግሯል ወጣቶች አንድ ነገር ለማድረግ ካሰቡ ማንም አያግዳቸውም
ኧረ የእርግማን መንፈስ በኢየሱስ ስም የተረገመ ይሁን እንዴት በእርግማን ያምናሉ እርስዎ❓😡😡😡
የእንጀራ እናቱ ጦስ ውጪ ምን ታርገው አንቺ ብቻ ነው የወለድሽው ደነዝ አንቺም ብሎ እናት ! አውቀሽ ሞተሻል
አታድንም ነበር። የዚህ ግለሰብ ድንቁርና ከበድ ያለ ነው። ማንም አያስቆመውም ነበር
እናትዬረጋብለሽነውየምትናገሬውወደድአርግሻለሁ 15:18
እውነቱ ሁለቱ ጋ ነው የለው ፈጣሪ ይርዳው እንደዚ ካደረገች ተጠያቂ አሳዳጊወቿ ናቸው
እስዋ እውነት ያችውን ውሸት ይዛ መጣች እሱ እውነት ያለውን እውነት ይዞ መጣ ከዚ በዋላ ብታስተባብልም ማንም አይሰማትም ስትጋበዝ አልተገኘችም ስለዚህ ውሸታም ነች ወራዳ ነች መቅበዝበዝዋ እዚህ አድርሱዋታል አትዋረዱ ወገኖቼ
አይደሉም። እሷ ናት
አንድ አንድ ሴቶች ሲበላቁጡ ምንችግር አለው ኩላሊት መስጠት ችግር የለም ብላ ስታወራ ግርም ነው ያለኝ ምድረ በልቃጣ ጥፍር እንክዋን የማትስጥ ሁሉ ስትዘባርቅ ዝምብዬ ስማሁ ልክ ልጅ ያደረገው እንደቀላል አድርጋችሁ የምታወሩ ሆድ ተቀዶ ነው አካሉን የሰጣትን ሰው አንድዋ በልቃጣ ሴት ስታወራ የስማሁት ችግር እንደሌለ እንደውም በነፃ ይሰጣል አለች አንቺ ይህንን ልጅ ያደረገውን በምንመልኩ እንዳዮት ግራገባኝ እነሱ አድርጉ ብሊዋቸው ጥፍር አይስጡም እንክዋን ኩላሊት
ታማሚ ሆና ሳይሆን እኔ የሚመስለኝ እሱ አስተባባሪ ሆና ለሸር ነው ለሷ እንደተደረገላት
ተብርኪ
ልቦናይሥጣት ልጁመደገፍ ያስፈልገዋል እዴት ስው በጁያለወርቅ ይጥላል ይሄ ግን በጣም ትገፋለች እመኑኝ እሱ ግን ፈጣሪ ከፍታ ይድረስ ትህትና ያለው ልጅ ታድሎ እሳ ግን መርዝ ነች
Tekekel enjoy atargim hiwtuwan
በጣም 😢😢ገዘብ ያሳበደትናት😢 ኢየሱስ ያድናል
በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ደግሞ ቆንጅዬ
ፈልጎ ኩላሊቱን አይቀበላትም?😂😂😂 እኔ እቀበላት ነበር
ለእንጀራ እናት ማማከር ማለት ለድሚ ልክ ጠላትህ ማማከር ማለት ነው፣ እግዚአብሔር ይፍረድለት
❤🎉እችበጣምባሌጌነች ❤🎉አሁንልጀንነዉመርዳት ❤🎉የባህነዉ ❤🎉በዝሊክ❤🎉ይቅርታምትበል ❤🎉ግን ለሱስራየሚሰራበትን ከጨንቀትየሚወጣበትም መንገድመፈለግነዉ❤🎉😢
Yate nwe yamtmlswe ? Lalwen kulaletun letwased?
ብርች እህትይ
Min asnekitaw yihon?
እሷ ብቻ አይደለችም ጥፋተኛ ቤተሰቦችዋ ጭምር እግዚአብሔር የማይፈሩ ናቸው ወንድምዋ ጠበቃ ሰለሆነ ነው ምንም ማድረግ አይችልም እሱም ሰይፉ ይቅረብ ተባባሪ ሰለሇነ😂😂😂😂😂😂😂
በህግ ሊጠይቃት እንኳ አይችልም። ፈቅዶ ነው የሰጣት። አብራው ለዘለአለም ለመኖር የተስማሙ አይመስለኝም ኩላሊቱ ሲሰጣት።
የሞራል ግዴታአለባት ግን። ሌላው ደግሞ ጀርባዋን እያየች ትኖራለች
😭😭
አያት5ተከራይተው ይኖሩነበር እሶኤዳ እቃይዛ ከዛእሱከኤደበዋላ እኛታሪኩን አላወቅንም እጂ እሱከኤደ በዋላ ተመልሳ መታ ቁልፉ ን ለውጣ እሱእዳይገባ ይቤትክራይ ከፍላ ክፍላገርነኝ መጣው ብላ ከኤደች ነገቅዳሜሲመጣ ሳምቶ እኛ ይኤንንጉድ ሁሉ አናቅ በስማም ለቃዋስትል መምጣቶአይቀር በስማም
😮😮😮😢😢❤❤
መጀመሪያም ኩላሊቷን አልታመመችም ባይ ነኝ አስመሥላ ኩላሊቱን ሽጣው ነው እንጅ
ሩሀማ እሬሳሽን ይዘርጋው።
አይባልም እማ እየሱስ እኮ ያለው ሚያረጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው ነው ያለው
Heywatun nwe yasatat
ስይፍ ላይ ለምን እንደቀረበች ሚነግረኝ ማነው ለምንድነው የቀረበችው
ተጠቅማ ጣለቸው ከነ ቤተሰቦቹ መጠየቅ አለባቸው ለህግ መተላለፈ አለባቸው
አንቺ እራሱ ውሽታም ነሽ ልጁ አካውንት አልስጠም
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😮😅😅😮😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😮😅😅😅😅 3:11 3:12 😅😅😅😮😅😅 3:17 😅😅
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ ወዴት እየሄድን ነው
ሁላችንም እየደወልን በገንዘብም እናግዛት።
ማንን
እናግዛት ? Whattt….????
😡😡😡😡?????
አግዛታ!
አንተ ደግሞ ልብህን ስጣት። የሷ መቀየር አለበት😂
የወንድሙ ሚስትም Business እየሠራች ነው።
እውነት ግን ልጅቷ ከድታው ከሆነ ።ሞኝ ናት እሷም ቤተሰቦቿ ምን ተማምነው ነው እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው።
ለሚስት ኩላሊት አልሰጥም። never
ቁንጅና ትርጉም የለውም እሱ ከሷ የበለጠ ቆንጆ ቢሆንም በፎንቃ አጦዘችው 😂😂😂 አይ ፍቅር
ደግ ባል በጠፋበት ዘመን😢
አቤት የደንቆሮ ወንዶች ብዛት😮
ኩላሊቱንተጠቅማዉአይመስልምሽጣዉሊሆንይችላል
በሌላ በሽተኛ ነው መለመን የምትፈልገው
Lechi enkaun kulalit 1 birri iygebatimi yeteregemechi 😞😞😞
ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋለት ማለት እሱ ነው
ኩላሊት መስጠት ጥሩ ነው ደግነት መልካም ነው ነገር ግን በሷ በኩል ያለው ምላሽ አሳፈሪ ነው
እረግንባሯን በትነክ ጣላት
WUSHET WUSHET KULALIT ALSETEM ALTEKEBELECHEM HULETUM LEBOCH NACHEW ENDEZIH EYELEMENU YEZEREFALU!!!!!
ጴጥሮስ ሆስፒታል ሂድና አጣራ!
የኢትዮጵያ ሴቶች ክብራቼውን ህሊናቼውን ካጡ ቆዩ
ምን እናድርግህ
የማንችለው የለ አረርን ኦፍ
Beziayenet men yahel ewenet edehon.yetawekale.kulalitun.shetawes edehon sew mamen keretuale Yemen telemetry meta.
Mtsar albat yeche laba balga
እንዴት አሽቻላት ግን ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው።።።።ያሳፍራል
በጣም ሀገራችን የምትሰቃየው እኮ በ እንደዚ ያለው ሀጥያታችን እና ግፍችን ነው ሀይማኖት የሊላቸው የማይፈፅሙት ግፍ ኢትዮጵያውያን እየፈፀሙ ነው
Balege chekagn aynawta sew Eko ayafrim echima limd alat tastawkalech aynwan be chew etib arga tilek media lay abren nen alech hulete new yewashechiw 🤥🤔
@@eagle4452
ልክ ነው ጥሩዎች ሲረዱ በበጎነታቸው መልሰው ጠላት ከባድ ነው
Yeche laba balga
ደግሞ በልመና የመጣ ገንዘብ መብላት ሀራም ነዉ በሀይማኖታችን እቺሀ ልጅ በህግ ትጠየቅ እንዳለ የቆሸሸ ስራ ነዉ ትዉልድ ታበላሻለች ወይ ጉድ ገ ተነስቶ ሌላዉም እንዳንቺ ይሰራል።
ደግሞ በሷ የመጣ ስንት መሀበረሰብ እንደሚጎዳ አስባችኋል ነገ ለታማሚ እርዳታ ቢጠየቅ ማን አምኖ ይሰጣል። ብዙ ጥፋት ነዉ ያጠፋችዉ አዉዙቢላህ
በህግ ተጠየቀ ይቺ ለማኝኝኝ
እውንትምክህድትንንው
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር በቃ ቲክ ቶክ ላይ ቁጭ ብሎ ሲያሻችሁ ዳኛ አለበለዚያም ተቆርቆሪ አረ የማትሆኑት ነገር የለም
ምን አይነት ዘመን መጣ