መርዝ ጠጥታ ሆስፒታል ገባች ብደውልም ላገኛት አልቻልኩም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @Hela259
    @Hela259 День тому +11

    አንዳንድ ሰውች ኩላሊቷን ስለሰጠችው ባይመቻትም አብራ የመኖር ግዴታ አለባት እንዴ ብለው ለሚጠይቁ መልስ። እሱ ኩላሊቴን ሰጥቻት ተወችኝ ብሎ ሚዲያ ላይ አልመጣም ምስኪን፣ መከዳቱን እመሙን ስቃዩን ከ4ወር በላይ ችሎ ለማንም ሳያሳጣት ኖሯል።አሁን እራሷ ውጥታ ነው ኩላሊቱን እንደሰጣት ሆስፒታል መሬት ላይ ተኝቶ ያስታምማት እንደነበር መልካም ሰው እንደሆነና ከሱ ልጅ አርሴማ እንድትሰጣትና እሱን እንደ ባሪያ እያገለገልኩት መኖር እፈልጋለሁ ስትል የመሰከረችው። እዚህ ሰዐት ላይ እሷ ትታው ሄዳ ሳለ አብረው እንደሚኖሩ አስመስላ ማውራቷ ውሸት መሆኑን ለመናገር የመጣው እንጂ ለምን አብረሽኝ አልኖርሽም በሚል ክስ ይዞ አልመጣም። ልጁ መናገር ብዙም ስለማይችል እንጂ በጣም ተጎድቷል ፈጣሪም ለዚህ ነው እውነቱን ያወጣለት።

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ День тому +6

    የመጨረሻ አጭበርባሪ ነች ቲያትር እየሠራች ነው።

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 День тому +1

    ጎበዞች አፅናኑት በጣም ነዉ ያሳዘነኝ እኔ ራሱ

  • @GenetAsefaGebisa
    @GenetAsefaGebisa 12 годин тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ብድር የሚከፍለው ፈጣሪ ነው ሁሉንም ነገር የሚያደርገው እግዚአብሔር ስለሆነ ለእርሱ ስጥና የሆነውን ሁሉ እንዳልሆነ አድርገህ እረስተህ ወደስራህ ተመለስ፡፡❤❤❤❤

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo День тому +3

    ኩላሊት በገንዘብ አይገኘም እሱ የሰጣት ሂወቱን ነው እሷ እሱ ጋር የመኖር ፍላጎት ባይኖራትም በሰላም እሱን በማይጎዳ መንገድ በሰላም መለያየት ይቻላል

  • @She12-e5t
    @She12-e5t День тому +1

    ወሽትም ነች ምንይደረግ ልጅታ ዋሸች::

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 День тому

    እረ ጉደኛ ነች አላህ አጋለፃት ኩላሊቱን ትመልስ

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi 13 годин тому

    ፍቅር እየተካደ ነው የሰው ኣትሰማ ትላለሸ ቆርቆሮ 😢😢😢😢😢

  • @bedluadege4274
    @bedluadege4274 День тому +3

    ለኔ የገረመኝ ነገር
    ሰይፉ ላይ ለመቅረብ ለምን ፈለገች ምንስ ቀምራ ነው።
    ከቀረበች ደሞ ቢያንስ ከባለቤቴ ጋር በጊዜያዊ ችግር ትንሽ ተኮራርፈናል ብትል እሱም ወደ ሚዲያ ላይወጣ ይችል ነበር ግን ነገሮችን ሁሉ አበላሸች

  • @sksultan5809
    @sksultan5809 11 годин тому

    የበላሽው ይመለስ አንቺ ብትሆኝ ታገኝዋለሽ ለራሱ ይኑርበትተውት

  • @RejebSeid-s9x
    @RejebSeid-s9x День тому

    Fike please,mititeyikew tiyake ante iswan lemadan sayhon liju gabtamu iko betam yetegoda naw

  • @sksultan5809
    @sksultan5809 11 годин тому

    በናትህ አታስፈልግህም ነገምትክድሀለች

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi 13 годин тому

    ኣረ ድብን ትበል ይቺ ቆሻሻ መርዝም ትጠጣ ሬሳዊ ሲወጣ ማየት ይናፍቀኛለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bibahoney
    @bibahoney День тому

    እዚህ ቤት ያሉት ኣብዛኛዎቹ ተመልሶ ቢታረቅ የሚል ኣስተሳሰብ ያላቸው ይመስለኛል ይህ ግን በጣም ስህተት እየመክራቹ ነው፡ ምክንያቱም ፍቅር እኮ እየተጎዳህ ዝም ብለህ የምትቀጥልበት ስሜት ኣደለም፡ ፍቅር በግዜ ሂደት ሊያልቅ ይችላል። ኣብሮ ለመኖር ፍቅር፡ቁርጠኝነት፡ግዜ መስጠት፡ ታማኝነት፡ መቻቻል.... ወዘተ ያስፈልጋል፡ በሁለታቸው መኃል ግን ይህ ለፍቅር ወይም ኣብሮ ለመኖር የሚያስፈልጉ ምሶሶዎች ኣንድም የለም ስለዚህ ኣብሮ መኖሩ በበኩሌ ሃብታሙ ዳግመኛ ወደ ሌላ ጉዳት ይዳርገዋል እንጂ ጥሩ ሂወት ሊኖረው ኣይችልም ስለዚህ ኣብራቹ ብትኖሩ ደስ ይለኛል የምትሉ ሰዎች የሱ ቦታ ተክታቹ ቆም ብላቹ ኣስቡ፡ ባታስጨንቁት እኔም ደስ ይለኛል።

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 День тому

    MECHEM LEJU WASTOAL ALELEM ESUA GEN MENYAHEL DEFAR BETHONEW WEYS KERESAW ALGEBATEM

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 День тому

    አንድ ጊዜ ቆይቶአል 4 ኩላሊት ያለው ሰው ገጥሞኛል እውነትዋን ነው

  • @777mviwes8
    @777mviwes8 День тому

    Kulalitun wesdama memote yelbatem

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 День тому

    አንድ ጊዜ ቆይቶአል 4 ኩላሊት ያለው ሰው ገጥሞኛል እውነትዋን ነው ተባረኪ ይሄ ነው የሚገባው ሌሎችም ፍቅርን ስበኩ

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 День тому

    Some have only one kidney, and some have two, and some have three kidneys naturally.

  • @menalulegese5280
    @menalulegese5280 День тому

    Layer

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 День тому

    ስራዋ እኮ በጣም ከባድ ነዉ