ፅንሱ በእግሮቼ መሀል ሲመጣ በእጄ መለስኩት|Pastor Ali|Meskerem|rahel|ተናገር እውነቱን|ኤል ቃል|wongel tube|eyoha media|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лют 2024
  • #ተናገር እውነቱን
    #ዮናታን አክሊሉ
    #christian
    #christianethics
    #BLESSING
    #Emmanuel Official Tube
    This is Blessing tube. In this channel different motivational, inspirational and educational videos which uplift your spritual, psychological & emotional mindsets wil be released.
    በዚህ ቪዲዮ ለመንፈስ ለአስተሳሰብ እና ለህይወት ዕድገት የሚጠቅሙ ምክር አዘል ትምህርቶች እና ምስክርነቶች ያገኛሉ
    ፅንሱ በእግሮቼ መሀል ሲመጣ በእጄ መለስኩት|Pastor Ali|Meskerem|rahel|ተናገር እውነቱን|ኤል ቃል|wongel tube|eyoha media|

КОМЕНТАРІ • 63

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Місяць тому +1

    ይህን ምሰክርነት 2 ሰማሁት አሌዬ ዘመን ይባረክ እንደዚ አይነት እምባ ሰምቼ አላዉቅም

  • @user-wr4mn4nm3p
    @user-wr4mn4nm3p Місяць тому +1

    ሊንኩን አስቀምጡልን በጌታ 🙏

  • @user-xs1vf8to2j
    @user-xs1vf8to2j 4 місяці тому +3

    😭😭😭😭እኔ ያለፍኩበት መንገድ ነው ።ጌታ አሁን ላይ አበርትቶ አፅናንቶ ተስፋን ሰቶኝ አቁሞኛል። ልጄን በፀሎታችሁ አስቡት🙏🙏🙏

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 4 місяці тому +8

    ዛሬም እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው እህቴ ገና ለቡዙ ምስጋና ትቆሚያለሽ አይዞሽ

  • @gondargemerew9783
    @gondargemerew9783 4 місяці тому +1

    ለጌታ ምን ይሳነዋል። ጌታ እንዲሁም የኔም ሒወት ይቀይራል😢🙏🙏🙏

  • @user-iq1yr5st1f
    @user-iq1yr5st1f 4 місяці тому +4

    እፉ.እግዝአብሄር.ይመሥገን.ልጅሽ.ሥለተፈታ.ደሥ.ብሎኛል.ለቤተሠብሽ.ጭምር

  • @user-cq3kr6ic6x
    @user-cq3kr6ic6x 4 місяці тому +6

    ስራህ ግሩም የሚመስልህ የሌለ አንተ መልካም ነህ አምላኬ ምስጋና ይብዛልህ ተመስገን

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q 4 місяці тому +8

    የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን በዘመናት መከከል እንደ እረሱ የለ መልካም የለም ሁሌም ለተጉዱ ፈጢኖ ደራሽ ነው ሃሌሉያ ተባረኪ እህቴ ፖሰተርዬ ጌታ ኢየሱስ ግርግር ከሞላበት አለም በደሙ ከነቤተሰቦች ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 4 місяці тому +5

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o 4 місяці тому +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ከቃላት በላይ ነው የሱ ስራ እማ ጌታ እካን ረዳሽ❤❤❤❤❤❤

  • @tetagizaw869
    @tetagizaw869 4 місяці тому +1

    ጌታ እንኳን አገዘሽ መስኪዬ ደስታሽ ልቤን አሞቀው! ኢየሱስ ጌታ ነው ! ያልተወሽ ለዘለአለም ስሙ ከፍ ይበል አሜን ፓስተርዬ ዘርህ ይለምልም ሁላችሁም ተባረኩ አሜን

  • @esayoabebe4083
    @esayoabebe4083 4 місяці тому +1

    Ameen

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 4 місяці тому +1

    እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው እህቴ ከስዖል መንጠቆ ያወጣሽ የረዳሽ ጌታ ለዘላለም ከፍ ይበል🙏🙏🙏 ተባረኪ❤❤

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እህቴ እግዚአብሔር እምላክ ልጆችሽን ይባርክልሽ🙏🙏🙏

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl 4 місяці тому +5

    አሊይ በልጅ እጣት እዲት እደምንጨነቅ ደሞካ አልይ እዲስል ኢድምይ ትልቅ ነው።ፅልይልኝ

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 4 місяці тому +2

    ክብር ለጌታ ይሁን:: አሜን:: እንዴት ደስ ይላል አንዲህ ሲያሳርፍ ጌታ በእናንተ ተጠቅም እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው:: አሜን:;

  • @user-zn6vu2mj2w
    @user-zn6vu2mj2w 4 місяці тому +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እህቴ ግን ፓስር አሊ እና አብራችሁ ሰሩተኛ የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሄር የናተንም የጒዳ የአደባባይ ስራችሁን እሱ ይሥራላችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ።

  • @esayoabebe4083
    @esayoabebe4083 4 місяці тому +1

    May God bless you all

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 4 місяці тому +1

    Hallelujah ❤❤bechawen beki kebeki belaye keberune yewesed enkwanem geta ashenefelesh tebareku

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 4 місяці тому +3

    Oh lord I don’t know how I can describe. I have no words I gust say I love you lord if it’s enough!!!!
    Praise the Lord!!!!❤❤❤❤❤

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 4 місяці тому +1

    Kibere Le Eyesus Yehune Ehite Yeredash Yasemeletesh Egezyabehere yebarek Pastor tebareku Kokiye huluachihunem Egezyabere yebarekachihu!!

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 4 місяці тому +4

    ወይኔ ነብስ አልቀረልኝም እንካን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ

  • @genet.w6725
    @genet.w6725 4 місяці тому +1

    Amen.Hallelujah Amen Amen Amen 🙏

  • @TigestMichale
    @TigestMichale Місяць тому +1

    Tanks

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 4 місяці тому +1

    Thank God for what you are done to my sister be blessed sister you are loved by Jesus you are a good mother, be strong, you give to others mother's this testimony

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 4 місяці тому +5

    ሰላም ወንድሞቸና እህቶቸ ጸሎት ኣርጉልኝ

    • @Blessings548
      @Blessings548  4 місяці тому

      በቴሌግራም የፀሎት ሊንክ t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @meseretmoges9402
    @meseretmoges9402 4 місяці тому +1

    Hi Paster I like to join you and pray for me

  • @mimit4032
    @mimit4032 4 місяці тому +4

    Glory to God❤

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 4 місяці тому +1

    Egeziyabehire fekerune redatenetune Aberonetune lemasayet beheyewotachine yemiyalefewe hulu Deneke Yelengale Semu yebareke be Eneba newe comment yemesefewe . HALILUJIEA 🙏🙏🙏

  • @esayoabebe4083
    @esayoabebe4083 4 місяці тому +1

    Tebateki ehte elelelele

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 4 місяці тому +1

    Egeziyabeher melkam new semu kezelehalm eske zelehalm yebark ❤❤❤❤❤❤

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 4 місяці тому +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 4 місяці тому +7

    የስንቱ ቤት እንደተሰራ ስንቱ እንዳመለጠ ሳስብ የጌታ አሰራሩ አመጣጡ ማዳኑ ግርም ይለኛል።
    የኔንማ ተውት ከመደነቅ ከመገረም ውጪ ምን እላለሁ።አንተ ግን ብዛ ድመቅ ውረስ ብሩክ ሁን!

  • @senaitmichael5865
    @senaitmichael5865 4 місяці тому +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @senaitmichael5865
    @senaitmichael5865 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 4 місяці тому +2

    ❤❤❤.....

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 4 місяці тому

    Asey congratulations my sister & pastor ali bless you ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amel2941
    @amel2941 4 місяці тому +1

    እስት ባካችውየፀሎቱ ቤት Link ሼር ብታደርጉልኝ እንም ብዙ change ውስጥ ላይ ነኝናእሜሰግናለው

    • @Blessings548
      @Blessings548  4 місяці тому

      በቴሌግራም ያውሩኝ @Makk በሚል አካውንት

  • @wubalemabraham9661
    @wubalemabraham9661 4 місяці тому +3

    Linkun lakulin

  • @shenbelelshiferaw5951
    @shenbelelshiferaw5951 4 місяці тому +2

    AMEN

  • @firehiwotmengistu9996
    @firehiwotmengistu9996 4 місяці тому

    Stay blessed

  • @zufanbru7940
    @zufanbru7940 4 місяці тому +3

    Amen❤

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 4 місяці тому +2

    Uuuuuuufffffff Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Ehitachen Enikwan Dasi Alashi Enikwan Geta daresalish Ahunem Geta Anichinen betasabochishen Yexabikelish❤❤❤❤❤❤❤ wudi ye Abate Buruki prophet Tebarake zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hiwothagosseberehaye5051
    @hiwothagosseberehaye5051 4 місяці тому +1

    ተባረኩ ወገኖች!
    ሐሳብ ልስጥ. ከ ወንድም አሊዬ በስተቀር እና ተናጋሪው በስተቀር ሌሎቹ መቆየታቸው በ video አስፈላጊ ነው ወይ?
    Bless you all ❤

  • @user-gu9ko9hk1t
    @user-gu9ko9hk1t 4 місяці тому +2

    Amwn Amen❤❤❤❤

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 4 місяці тому +1

    Yetelot linkun please amesgenalew

  • @yegetaanteneh2161
    @yegetaanteneh2161 4 місяці тому +2

    Tebarekuln

  • @user-xs1vf8to2j
    @user-xs1vf8to2j 4 місяці тому

    የቴሌግራም የፀሎት ሊንኩን በዩቱዩብ ለምከታተላቾሁ አስቀምጡልኝ??? ተባረኩ እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏

  • @esayoabebe4083
    @esayoabebe4083 4 місяці тому +1

    Selam please linku lakulingi

  • @amsaletekle9301
    @amsaletekle9301 4 місяці тому +3

    👋

  • @abebahaile1061
    @abebahaile1061 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iq8ty2rd3v
    @user-iq8ty2rd3v 4 місяці тому +2

    የቴሌግራም ቻናላችሁን አመልክቱኝ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 4 місяці тому +2

    እንቡላንስ የለም?

  • @hiruttaezaz6181
    @hiruttaezaz6181 4 місяці тому +2

    ❤💕❤️ 🙏🙏

  • @shagiturafera1974
    @shagiturafera1974 4 місяці тому +3

    Please can someone give me the link to the Preyer line?

    • @Blessings548
      @Blessings548  4 місяці тому

      በቴሌግራም የፀሎት ሊንክ👇👇 t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @user-ly5xo9sb5q
    @user-ly5xo9sb5q 4 місяці тому +2

    Tabarku Alberto. Gata.yebrekachu.woda tsalotun makalakele efalgalhu. 24 horus betalgeame endate.megabaw?❤❤❤

    • @Blessings548
      @Blessings548  4 місяці тому

      በዚህ ቴሌግራም ሊንክ ገብተው ይፀልዩ👇👇
      t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @yayeneshetwoldeyes8913
    @yayeneshetwoldeyes8913 4 місяці тому +2

    እንዴት ነው የሚገባው በስንት ሰአት ነው ይሚጀምረው ዲሲ ነው ያለሁት

    • @Blessings548
      @Blessings548  4 місяці тому

      Tiktok ላይ ወንድማቹህ አሊይ የሚል አካውንት ፎሎ አድርገው ከሰኞ-አርብ በኢትዮጲያ ከምሽቱ 2:00 ላይ መከታተል ይቻላል