ከተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ነፃ የወጣችው እህት ምስክርነት Pastor Ali | wongel tube | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | fathline

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #pastor_tizitaw_samuel
    #ተናገር
    #ተናገር_እውነቱን
    #eritrea
    #መዝሙር
    #ተናገር
    #ኦርቶዶክስ
    #ሃንኤል
    #ethiopia
    #Israel
    #ቤተእስራኤል
    #ethiopia
    #rebunimediya
    #christianmusic
    #protestant
    #wongel_tube
    #eotc_tv
    #ermiyas
    #jps_tv_worldwide
    #amanshalom
    #devineshow
    #natnaeldawit
    #mihreteab
    #ቤተክርስቲያን
    #abel_anuna
    #yenetamedia
    #seifufantahun
    #seifuonebs
    #ebstv
    #protestantmezmur
    #ebstv
    #ethiopianorthodoxchurch
    #yonimagna
    #Abiy_Yilma_ሣድስ
    #በጋሻው
    #pastor_tizitaw_samuel
    #marsiltvworldwide
    #faithline
    #Abiyyilmaሣድስሚዲያ
    #eyohamedia
    #comedianeshetu
    #ኤል_ቃል
    #ኤልቃልtube
    #ኦርቶዶክስ
    #ተዋሕዶ
    #መዝሙር
    #protestan

КОМЕНТАРІ • 165

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 місяці тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ደረሰልሽ ዘመንሽ ይባረክ ብዙዎችን የምትታደጊ የምትናጠቂ ያደርግሽ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 7 місяців тому +16

    የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከህጢያት ሁሉ ያነፃል አሜን አሜን አሜን

  • @user-ez3wy8xe1y
    @user-ez3wy8xe1y Місяць тому +1

    በእዉነት ፓሰተር ኣሊ ጌታ እየሱሰ ይባርክክ የምትጋብዛችዉ ሁሉ ጌታ ሰለሚታይባችዉ እየሱሰ ያሰፋክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Peaceforethiopia536
    @Peaceforethiopia536 7 місяців тому +4

    እግዚአብሄር መልካም አምላክ ነው
    የረዳሽ ጌታ አሁንም ብዙ የሚሰቃዩ እህቶች ወንድሞችን በጓዳቸው ይፍታ
    ያለመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ሀይላትንና ስልጣናትን አናሸንፍም። ተባረኪ!

  • @Gelane1
    @Gelane1 7 місяців тому +9

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክሽ እህቴ አሁንም ለብዙዎች መድኃኒት ያድርግሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ። ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 місяців тому +7

    ግልፅነትሽን በጣም ወድጄዋለሁ ብዙዎች ከላይ እንጂ እንደ አንቺ በጥልቀት አያወሩም ዘመንሽ በኢየሱስ ስም ይባረክ። እንኳን ጌታ ረዳሽ

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 7 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የእግዚአብሔር መንፈስ በሙላት ካንቺጋር አለ ስትናገሪ ከአፍሽ የሚወጣው ቃል እንደ ስይፍ ነው ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @truth2232
    @truth2232 8 місяців тому +27

    የኔ ውድ
    ዩኔ እህት
    የኔ እናት
    እግዛብሔር እንኳን ነፃ አወጣሽ ከጨለማው አለም ! እንኳን እህቴ ሆንሽልኝ ለዘለአለም !!!

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 7 місяців тому +12

    ፈጣሪሆይ ስንቱን በየጓዳችን እየገባህ እየበዘበዝክ አተረፍክ ተባረክልን የእህታች ፈውስ አሁንም በየጓዳችን ይድረሰን‼️🙏🏽‼️‼️‼️

  • @yewerkwuhafikadu1451
    @yewerkwuhafikadu1451 8 місяців тому +8

    አሜን ጌታ ነጻ ያወጣል እግዚአብሔር ሁልግዜ መልካም ነው በቃ እንደዚህ ነው unconditional Love ❤❤❤❤❤

  • @genetgetahun3370
    @genetgetahun3370 7 місяців тому +4

    በጣም ጎበዝ ምስክርነትሽ እራሱ የሚገር
    ም ነው ስብከት ነው የሚመስለው ጌታ በደንብ አስተምሮሻል ጌታ ይባረክ

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 7 місяців тому +5

    “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28
    በዚህ ነገር ያላችው ጌታ ይረ
    ዳችዋል ፀልዩ።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 місяців тому +4

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጂ ሀጢአተኛ ሰዉን አይጠላም። እግዚአብሔር እንኳን ጣልቃ ገባልሽ ስሙ ለዘላለም ይባረክ።

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 7 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።የክርስቶስ በጎ ወታደር ነሽ ደስ ብሎኛል። መልእክቱ ለብዙዎች ነፃ መውጣትና ለብዙ ትዳሮችም ታዳጊ ነው።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 місяців тому +3

    አሚን እውነትሽንነው እህቴ እየሱስ ኩልነው🎉❤

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 7 місяців тому +6

    ሰኒ እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክሽ አንች ጀግና ስለሆንሽይህ ትዉልድ እንዲድን ብለሽ መናገርሽ ላኮራሽ ይገባሻል በእዉነት አሁንም አሁንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ይገርምሻል በዝህ አይነት ወይም በሌላ በስንት የተያዙ ሰዎች አሉ ግን ሰለማይናገሩ ነዉ እና አሁን ግን እዳልሽ በጌታ በእየሱስ ስም እያልን ከዘርማዘር እንዲነቀል ተግተን መጸለይ ነዉ ሁላችሁም ተባረኩ ❤❤❤

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 7 місяців тому +2

    ጌታ ይባርክሽ ራስን መግዛት እንድንችል ሰው በሀይሉ አይበረታም ስለሚል ቃሉ ጌታን እርቅን ለራሳችን ሀሳብና ፍላጐት ተላልፈን እንዳንሰጥ ከምናየው ከምንውልበት ከምንሰምው እንጠበቅ

  • @deretade7628
    @deretade7628 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ቸር ነው ምህረቱም ለዘለዓለም ነው!! እባክሽ ለሁሉም ሰው ምስክርነትሽ ያስፈልጋል።

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 8 місяців тому +8

    የተባረከሽ እህት ሰኒ ገና ጠዋት ፍፁም አርነት መውጣትሽን እየመሰከርሽ ስላለሽ እስከአሁን ጌታ ነፃነትሽን ስለጠበቀ ጌታ ይመስገን አንቺም የንሰሃ ፍሬ እያደረግሽ ስላለ ለበረከት ሁኚ እንወድሻለን ለበረከት ሁኚ❤🙏

  • @user-xy2lw5mo5u
    @user-xy2lw5mo5u 7 місяців тому +1

    እህቴ፣እንኳን፣ጌታ፣እረዳሺ፣ተባረኪ፣ለትውልድ,,ትልቅ፣ትምህርት፣ነው፣ይችላል፣የእኛ፣አምላክ፣

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 7 місяців тому +4

    የረዳሽ ጌታ ይባረክ ተባረኪ

  • @Peaceforethiopia536
    @Peaceforethiopia536 7 місяців тому +1

    እግዚአብሄር መልካም አምላክ ነው
    የረዳሽ ጌታ አሁንም ብዙ የሚሰቃዩ እህቶች ወንድሞችን በጓዳቸው ይፍታ
    ያለመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ሀይላትንና ስልጣናትን አናሸንፍም።

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 7 місяців тому +2

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @nunumengesha4446
    @nunumengesha4446 7 місяців тому +2

    ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 7 місяців тому +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል ታባረክ ቃሪ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይላቅሽ❤

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 7 місяців тому +1

    እንዴት አድርጌ ላመስግንህ፤አባቴ፤እየሱስ፤ተባረክ❤❤❤

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 7 місяців тому +2

    God is good! I thank God for saving my Sister!
    Nothing is Impossible for God!
    የጌታችን እና የመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ደም ከምት ከደውዪ ከሃጥያት ሁሉ ነፃ ያውጣል።
    እህቴ እንኴን ጌታ እግዚአብሔር ረዳሽ እንኳንም ነፀ አውጣሽ።
    እህቴ ሰናይት በጌታ ሁሌም ደስ ይበልሽ ። የእግዚአብሔር የአምላክሽን ድንቅ ስራ መስክሪለት እኛም በምስክርነትሽ እጂን ደስ ብሎናል።
    አብረንሽ ለእግዚአብሔር አምልኮን ምስጋና በድንቅ ስራውና በጥልቅ ፍቅሩ በመደነቅ ከልብ በመነጨ ነብሳችን ሀሴትን ትሰጣለች።
    እንዃን ደስ አለሽ።
    የዳቢሎስንስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጂ ተገለጠ ተብሎ ተጽፏል ።
    አሜን
    ይህ ክፉ ስሪው የሚፈርስበት ሰአት ስለሆነ ነው ።
    ጌታ እንችን ነፀ ያወጣው።
    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ።
    እንወድሀለን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ።

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste 7 місяців тому +2

    ኣሜን እህቴ ሰኒ እኔም ነጻ ስትወጪ እኔም ነበርኩ እውነት ነው ምስክርነቱ የረዳሽ ጌታ ይባረክ ❤❤️🙏

  • @christianworldtube
    @christianworldtube 7 місяців тому +5

    የረዳሽ ጌታ ይባረክ እህቴ! አሁንም ጌታ ቤቱን ያፅዳ🙏

  • @cherry6416
    @cherry6416 7 місяців тому +1

    ይገርማል እግዚያብሄር ይባርክሽ ብዙዎችን ያነቃል !

  • @user-yo6ch5ko9p
    @user-yo6ch5ko9p 7 місяців тому +6

    በዚህ ስቃይ ምክንያት ተጨንቀው ሞታቸውን ለሚመኙ ለፍፃሜያቸው ህያው ተስፋ እንዳለ አንቺን ህያው ምስክር አድርጎ ያስነሳ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን!

  • @user-qe2dd1nf4z
    @user-qe2dd1nf4z 7 місяців тому +1

    ጌታ ይጨምርልሽ ስኒ ውነት ነው ምስክርነትሽንም ስምቻለሁ በዲሲ ይጨምርልሽ በምድራችን ብዙዎችን ትወርሻለሽ ጌታ አላማ አለው አንቺን ሲለሲለውጥ በርቺ ❤️👍🙏

  • @alemneshe
    @alemneshe 8 місяців тому +8

    Yene Ehit Enkuan Geta Eyesus Eredash tebareki

  • @faithgulilat2236
    @faithgulilat2236 7 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክሽ እህታችን ሰናይት

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q 7 місяців тому +1

    ጌታ ሆይ በዚህ ምስክርነት ሰት ጥላሸት ከትውልድ ፊቃህ ይሁን ጌታ ይበርክሽ ሰኒዬ ፖሰተርዬ ኳኬዬ ምሩዬ ❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 місяців тому +2

    ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! ውዷ እህቴ ሰኑ የጥንቷ የጠዋቷ እህቴ አማኑኤል የባፕቲስ በር ላይ አትጠፊም ነበር የልጅነትሽ አምላክ አልተወሽም አልጣለሽም በዘመንሽ ሁሉ አዳኙንትን የምትነግሪበት ፀጋውን ያብዛልሽ ሁልጊዜ በልባችንም በፀሎታችንም ነሽ በርቺ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 7 місяців тому +1

    Wow! Wow!! በጣም በጣም ግሩም ምስክርነት ነው የሰጠሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ ለስምሽ ክብርና ምንይሉኛልን ሳይሆን የጌታ ፍቅርና ስላደረገልሽ ምስጋናና ክብር ስለአስቀደምሽ ተባረኪ I have no words to express my gratitude to you, you are amazing 😻 🙏🙌🏽 ባንቺ ምክንያት ይሄንን channel prescribe አደረኩት thank you so much እንደዚህ ትምህርት የሚሰጥ እንግዳ በመግበዛችሁ❤🙏👏👏👏

  • @marysimeso195
    @marysimeso195 7 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክሽ።

  • @almazmamo6683
    @almazmamo6683 2 місяці тому

    ጌታያባርክሽ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 8 місяців тому +31

    ጌታ ይባርክሽ የጥንት እህቴ ሰኒ መስዋእት ሆነሽ ለምታደርጊው ጌታ ይከብራልና እድለኛ ነሽ የድል ምልክት ለእግዚአብሔር መንግስት መስፋት ይሆናል።

    • @user-le1to3gk4j
      @user-le1to3gk4j 7 місяців тому

      😅😅as. 😅.p.p...qp. .p.p.q
      8

    • @almazmamo6683
      @almazmamo6683 2 місяці тому

      እኔምጌታንየማሳያበትፀጋያብዛልኝፀልዩልኝ

  • @user-pj4nm8wv6n
    @user-pj4nm8wv6n 7 місяців тому +1

    2 ወደ ቆርቶስ ሰዎች 5 : 1
    ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፋል እነሆ ሁሉም አዲስ ሆኗል
    እህታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ባንቺትምህርት እና ምስክርነት ብዙ ትውልድ ያመልጣል ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!!!!!!!

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 7 місяців тому +3

    እህቴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 2 дні тому

    Weyi tebareku gata yimesgen slerdashi banchi mkngat enam tefetaw❤❤❤❤❤

  • @tgg5994
    @tgg5994 8 місяців тому +10

    ዋዉ ዘመንሽ ይባረክ

  • @eritrea576
    @eritrea576 7 місяців тому +3

    God bless you, Thank you, Jesus, for your mercy

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 7 місяців тому +4

    ስላንቺ ጌታን ይመስገን!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 7 місяців тому +1

    የተወደደሽ እህቴ ሰኔ ተባረኪ።

  • @tsehaytauseef7190
    @tsehaytauseef7190 7 місяців тому +1

    አግዚአብሔር ይብርክሽ ፀጋ ይቸምርብሽ

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 7 місяців тому +3

    ጌታ ይባርክሽ ይሔን እውነት ስለገለሽል❤❤❤❤

  • @woynshetmeshesha2428
    @woynshetmeshesha2428 7 місяців тому +2

    ተባረኪ እህቴ

  • @kebrieabate3346
    @kebrieabate3346 7 місяців тому +1

    Thank you for sharing, God bless you.

  • @user-ov4hd3wo6v
    @user-ov4hd3wo6v 7 місяців тому

    Ysmal tebarku.

  • @bezayeiyesus8070
    @bezayeiyesus8070 7 місяців тому

    God bless you all

  • @chappy6255
    @chappy6255 7 місяців тому +1

    Tibareki Seni...
    Glory to God!!!

  • @Peaceforethiopia536
    @Peaceforethiopia536 7 місяців тому +1

    Wow geta yibarkish

  • @senaitabate6133
    @senaitabate6133 7 місяців тому +1

    Betam geta yebarkesh bezuochen tasmelechialesh

  • @tsigeayele2154
    @tsigeayele2154 7 місяців тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-es2yb4mw1o
    @user-es2yb4mw1o 7 місяців тому +1

    ሰላም ሰኔዬ ጌታ ይባርክሽ የጥንት እሕቴ በርቺ ፀጋ ይብዛልሽ በርቼ

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 7 місяців тому

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 7 місяців тому +1

    Sister big respect and love. Blessed

  • @natinaelaimiro3520
    @natinaelaimiro3520 2 місяці тому

    tebarek

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 8 місяців тому +5

    ሥር ከሰደደ ቆይቷል 😢ደረጀ ነጋሽ መህበረ ዘወይንዬ ይህን ነገር እንዳለና የዛሬ ስንት አመት አአ ውስጥ አምሳ አመታቸው አከበሩ ብሎ ሲናገር ሰምቻለሁ ሴ+ሴ ወጋሁት😢😢

    • @akirabella4060
      @akirabella4060 7 місяців тому

      እኔም ሰምቸዋለው እንደውም ልክ ይህችን ሴት ስሰማ እሱ (ደሬ) ትዝ አለኝ። ውስጤም ሁሌ እነማን ይሆኑ ብየ እጠይቅ ነበር። ለካ እሷ ናት።
      እግዚአብሔር ይመስገን መመለሷ በጣም ነው ደስ ያለኝ።

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 7 місяців тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ ሰኒ

  • @ddkebede9810
    @ddkebede9810 8 місяців тому +8

    God bless you abundantly our dear sister 🙏 You’re a Hero!!

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 місяців тому +2

    ተባርኪ ማአሚ

  • @user-io7xz1dr4n
    @user-io7xz1dr4n 7 місяців тому +1

    wawu geta yibarek zemenish yibarek tebareki inkuan gata fetash isu yikberibish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 8 місяців тому +6

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ምድሬን አስባት😭😭😭😭😭😭

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 7 місяців тому +1

    Seni tebareki

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 7 місяців тому +1

    እየሱስ ጌታ ነው እንኴን በበረከት ቀየረሽ

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 7 місяців тому +1

    ተባረኪ ሰኑ

  • @genetgetahun3370
    @genetgetahun3370 7 місяців тому +1

    የሚገርም ነው አንቺ እግዛብሔር በደንብ አስተምሮሽ አውጥቶሻል በደንብ አስታጥቆሻል ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 7 місяців тому +2

    Seni tebareki Gata zemenish ybarkish

  • @habhabcell3510
    @habhabcell3510 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚችለዉ የብዙ ሰዉ ጥያቄ ነዉ እኔም በብዙ ተፈታትኖኝ ጌታ ኢየሱስ እረዳኝ ለዚ ግልፅነት ይጠይቃል በፍፁም ማፈር የለባችሁም በዚ እስራት ዉስጥ ያላቹ ሌላዉ እጅ ማስጫን የምታዉቁት ሰዉ ካልሆነ እጅ አታስጭኑ እኔ የማቀዉ አገልጋይ እጅ ጭኖ ሌሌቱን ሙሉ በህልሜ ሴክሸዋል ፊልም ሳይ አደርኩ በግልፅ ጠዋት ተናገርኩ ፀለይኩ አጋንት ጮሆ ወጣ ተጠንቀቁ እህቴ ተባረኪ ብዙ ትዉልድ ያመልጣል በዚህ ምስክርነት።

  • @user-bh9se5th5t
    @user-bh9se5th5t 7 місяців тому +2

    Tebareki ehte❤❤❤

  • @elenyosef8101
    @elenyosef8101 7 місяців тому

    tebareki ke ewunetegnaw chelema wetesh yeneberewun mitgelebchi yaregesh yesew bereket ❤❤❤❤

  • @senaityohannes3779
    @senaityohannes3779 7 місяців тому +1

    Tebareki ehete

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 7 місяців тому +1

    እውነት ነው በጣም የምንወደው ትሁቱ አጐቴ ተደፍሮ ገባበት ከ 20 አመት በላይ እየሰቀጠጠን አለ የራስ ፍቃድ ያስፈልጋል ለመፈወስ የምትለው ነገር እውነት ነው።

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 7 місяців тому +5

    እውነት ነው ሥራቸውን የተናገርሽው USA ሥራ ቦታ እነዚህ ሰዎች ፀጉር መንካት ሰውን እጅ መጨበጥ በጎን መተው መግፋት ይህንን የሚያደርጉ እርኩስ መንፈስ ለማስገባትና እንደእነሱ እንድሆኑ እኔ ሥራ ቦታ በር ስከፍት በናብክን ነው የምከፍተው እነሱ የነኩት አልነካም ስምረክት ስናግራቸው ያሾፍብኛል ሽንት ቤት አያሰገቡ ይዋጋሉ ጌታ ፊት እጮሁ ሥራቸውን ለቀው ሄዱ ጠንቀይ ናቸው ስድብቻ ነው ሥራቸው ጌታ ሥራቸው እርኩስታቸውን ያጥፋ the same sex አለመቅረብ በሩቁ ለእነሱ መፀለይ ብዙ ጌዜ እንደነዚህ የሚሆኑት የአምችሳ የቤት አምላክ የሚያመልኩ ጠንቀይ ቤት የሚሄዱ ናቸው ገጠር ውስጥ አሉ 80 አመት በፍት ተባረኩ ጥሩ ምስክርነት ነው ጌታ ደግ ነው

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 місяці тому

    በጣም ይገርማል በህይወቴ መልስ ያላገኘሁለትን ነገር ሁሉ መልስ ያገኘሁት

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 7 місяців тому +1

    እንደዚህ አይነት ነገሮችን በማውራት ነፃ ወጡ በማለት ይህን ነገር ማስፋፋት አላማ ይዘው የተነሱ ዳስተሮች እንዳሉ እናውቃለን ።

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 7 місяців тому +1

    ድንቅ ምስክርነት የዲያቢሎስን ሴራ በደንብ ነው የገለፀችው: ይሄ ሁሉ የቤተሰብ ጣጣ ነው እሷን ህይወቷን ያመሰቃቀለው እግዚአብሔር ግን ታላቅ ነው ከዚያ የድያብሎስ እስራት ያወጣት ጌታ ይመስገን::

  • @user-jh1yt8nq5l
    @user-jh1yt8nq5l 7 місяців тому +2

    Jesus also will give his testimony for u. I front of God.

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 місяців тому +1

    እዉነት ብለሻል አንዳንድ ቤተሰብ ልጆቻቸዉን በእንዲህ አይነት ስም ይጠራሉ ወንድ መዉለድ ፈልገዉ ሴት ልጅ ሲወልዱ በወንድ ፆታ ይጠራሉ ደግሞ ሴት ልጅ መዉለድ ፈልገዉ ወንድ ልጅ ሲወልዱ በሴት ፆታ ይጠራሉ እንግዲህ ጆሮ 👂👂👈ያለዉ ይስማ

  • @yaefyorefamily3514
    @yaefyorefamily3514 7 місяців тому

    Tebarke ehite lelijochachin tinikake endinaregi eymekrshin new rasishin silalswershi tebarke wedishalhu❤❤❤❤

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 7 місяців тому

    Tebarkwo medenewo mesemawo getawhey

  • @zelekengosheso2832
    @zelekengosheso2832 7 місяців тому

    እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q 7 місяців тому

    Geta. Zemenshn. Ybarkew. Kachi. Tmhrt. Bzu. Sew. Ydnal. Tebareki

  • @smsmdg3523
    @smsmdg3523 7 місяців тому

    Eysus geta newo yamnewona yfelgewo yamltle ehta tbreki🙏🙏🙏🙏

  • @selambitsat684
    @selambitsat684 7 місяців тому +1

    I wish this testimony is in English. It can save a lot of youth who do not speak Amharic. Is there any chance to translate or she can give her testimony in English please?

  • @AbamelaTube
    @AbamelaTube 7 місяців тому +1

    ጌታ ይችላል! ፈውስሽም ይፅናልሽ! አንቺም ፀጉርሺን አሳድጊው , ቀሚስም ልበሺ, እንደ ሴትም ተመላለሺ..... ፀጋ ይብዛልሽ!!

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 місяці тому

    ሠንየ ዉድ ነሽ❤❤❤❤

  • @SifenShewa
    @SifenShewa 8 місяців тому +6

    እኔ ኣሁን የለውብት ሂወት እሄ ነው እና እኔም ተስፋ ኣለኝ ማለት ነው😢😢😢

    • @user-xx1nh1kl3t
      @user-xx1nh1kl3t 8 місяців тому +2

      ለጌታ ኢየሱስ ሁሉ ይቻለዋል በዕምነት ፀልይ ንስሃ ግባ የሰናይትን አድራሻ ለማግኘት ሞክር

    • @mememekdi6705
      @mememekdi6705 8 місяців тому +2

      አይዞ አግዚአብሔር ሁሉን ይቻላል

    • @truth2232
      @truth2232 7 місяців тому +2

      ነፃ ውጣ በእየሱስ ስም! የኔ ውድ አይዞህ በቅርብ ነፃ ትዉጣለህ

    • @isaiah53_1
      @isaiah53_1 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @mebrisam951
      @mebrisam951 7 місяців тому

      Awo geta huletegna edel yeseteshal, neseha gibe eheta

  • @yetemgirma7653
    @yetemgirma7653 7 місяців тому

    ሠንዬ የትውልድ እናት ነሽ ተባረኪልኝ እህቴ እወድሻለሁ

  • @tewodrosgetachew3100
    @tewodrosgetachew3100 7 місяців тому

    tru Tmhrt New Enamesegnalen

  • @leulgebremariam3379
    @leulgebremariam3379 7 місяців тому

    Ya, ya,yes ,ok,,ya ,exactly ,wow,ok àtabza yastelabhal.

  • @meazaamare44
    @meazaamare44 7 місяців тому +1

    እዚቡን ስለምታስተምሩ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 7 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 7 місяців тому +1

    ብቸኛው አሸናፊ ኢየሱስ !!!!!!

  • @mulueshete
    @mulueshete 6 місяців тому

    እኔም ባቺ መንገድ ነበር እኔም በምን መንገድ ልፍታ እባካቹ አርዱኝ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 7 місяців тому

    በኢየሱስ ስም