ለዶክተሩ የተደረገ ለነብሱ የሚሆን እርበርብ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | egiregnaw media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @LidiyaTsegaye-mk2lg
    @LidiyaTsegaye-mk2lg 7 місяців тому +6

    ኦ ኢየሱስ 🙏🙏🙏

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 7 місяців тому +6

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 7 місяців тому +7

    ፓስተር ዓሊ ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ በአንተ አድሮ የሚሰራው የምትወደው ኢየሱስ መልሶ መላልስ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mltabazi1933
    @mltabazi1933 7 місяців тому +4

    ፓስተር አሊዬ እባክህ ጌታ ይርዳን አዲስ አበባ ላይ ቸርች ይተከል
    ጸጋ ይብዛላችሁ
    ይህንን እድል የማያገኙ ሚሊዬን የሆኑ ትውልድ አለ
    ጌታ ዳርቻህን ያስፋው ተባርከህ ለበረከት ሁን

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 7 місяців тому +5

    አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 7 місяців тому +8

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እናንተ ብሩካን ይብዛላችሁ ፓስተርዬ ገና ቡዙ ተስፋ የቆረጡ ይመጣሉ

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 7 місяців тому

    በትክክል ፓስተር የእግዚአብሄር መንፈስ ባለበት ሀጢአትህን ነው የሚያሳየው
    እኔ ብእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ብዙ ጌዜ አልፌያለሁ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 7 місяців тому +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው፡፡

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 7 місяців тому +1

    ፓስተር አሊዬ ዘመንህ ይባረክ ምን እንደምል አላውቅም ጌታ ፀጋውንና ሃይሉን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @asefashgebreweldi8948
    @asefashgebreweldi8948 7 місяців тому

    Ayzoh wendmie andreye tewedhal embah tabsual hatyat layketelh lezelalem teqorete Amen Amen Amen haleluya ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 7 місяців тому +2

    ጌታ ይባርካችው

  • @يسراءال
    @يسراءال 7 місяців тому +1

    ገና ዐለምን ትወርሳላችሁ እየሱስ ጌታነው❤❤❤

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 7 місяців тому +2

    Berkebalu. Paster kedusan bamullu

  • @degagam
    @degagam 7 місяців тому

    አንካን ጌታ ረዳን::

  • @Mekdlawitmkdela
    @Mekdlawitmkdela 7 місяців тому +2

    AMEN

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 7 місяців тому

    Kiber le Egziabher !!

  • @yordanostesfaye2037
    @yordanostesfaye2037 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @wsjddjsw4200
    @wsjddjsw4200 7 місяців тому +2

    አንተ የግዚሀብሔር ባርያ በአንተ ዉስጥ እየሡስን አየነዉ ጌታ በረዥም እድሜ ባርኮህ ለብዙወች መዳን ምክንያት ያድርግህ

  • @sidisetessema4732
    @sidisetessema4732 7 місяців тому

    God bless you

  • @azebalemayehu1481
    @azebalemayehu1481 7 місяців тому

    የአባቴ ብሩካን ተባረኩ

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 7 місяців тому +2

    ከኃጢአት መንጻት የሚቻለው፣ ከእግ/ር ጋር መታረቅ የሚቻለውና ወደ እግ/ር መቅረብ የሚቻለው በደሙ ብቻ ነው! እንዴት?
    ውድና ሉዓላዊ ልጁ ስለሆነው ስለዚህ አስደናቂ ስጦታው ማለትም ስለዚህ ከአዕምሮ በላይ ስለሆነ ስጦታው ውድ አባት ልዑል እግዚአብሔር አብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይመስገን!!! አሜን፡፡ ይህ ኃጢአተኞችን ኃጢአት ከሚባል በሽታ እያዳነ፣ ባፈሰሰልን ደም ከእግ/ር ጋር እያስታረቀና ወደ እግ/ርም በዚህ ደሙ እያቀረበ ከዘላለም ፍዳና መጥፋት እያስመለጠ ለዘላለማዊ ልጅነትና ወራሽነት ያበቃንና የሚያበቃን ውድ ልጁ ጌታችንና መድኃኒታችን የሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እርሱን ትቶ ፍጡራኑን መስበክ የከፋ ኃጢአት ነው(1ኛ ቆሮ.1፡23 እና ገላ.1፡9 ይነበብ)፡፡ እርሱ ነው እኛን የመሰለ ኃጢአተኛ ሰዎች አድኖና አስታርቆ ለዘላለማዊ ልጅነትና ወራሽነት ያበቃን፡፡ በደሙ ብቻ ነው ከእግ/ር ጋር መታረቅ የሚቻለው፤ በደሙ ብቻ ነው ወደ እግ/ር መቅረብ የሚቻለው ( ኤ.ፌ.2፡10)፡፡ በደሙ የታረቀ ደግሞ ሌላ አስታረቂ አይፈልግም፡፡
    በደሙ ያልታረቀ ደግሞ ስላልታረቀ አይድንም፡፡ ሳይድኑ በገድላት፣በድርሳናት፣ በምስጢራት፣ በታሪኮችና በሃይማኖት መመካት ከእግ/ር ጋር አያስታርቅም!!! ክብርና ኃይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ደሙን አፍስሶ ላዳነን ለርሱ ይሁን!!! አሜን፡፡ በዕምነት መዳን ይቀድማል፤ ከዚያም የለመድናቸውን ርኩስ የሕይወት ልምምዶችን እየተውን የዳነ ሰው ሊሠራቸው የሚገቡ መልካም ተግባራትን እየፈጸሙ ወደ መኖርና በጌታ ፀንቶ ወደ መኖር የምንሸጋገረው፡፡

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 7 місяців тому +2

    ፓስተር አሊ እባክህን እኔም ላናግርህ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝህ ? ጥያቄ አለኝ ! Please ❤

  • @FasikaDaniel-h8v
    @FasikaDaniel-h8v 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saraha5240
    @saraha5240 7 місяців тому +4

    ሰላም እድሜን አመሻችሁ ፖስተር አሊ

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 7 місяців тому

    Geta abizto yebarkachu ❤❤❤

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 7 місяців тому +1

    Wow wow Tbarke Please your Link

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 7 місяців тому

    Egizabher melkam new !!!

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 7 місяців тому

    Eysuse yadnal Eysuse Geta new !!

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 7 місяців тому +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @helentasew5367
    @helentasew5367 7 місяців тому

    Uufff o God 😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 7 місяців тому +1

    ❤😢

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 7 місяців тому

    አንዲት እህት በሀጢአት ውስጥ ናት ግን የሚመጣላት መልእክት ይገርመኛል ስለዚህ እንዴት ትመለስ ከዛ በኋላ ያን ህብረት አቆምኩ

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 7 місяців тому

    Abetu yegzyabeher cheteneat

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 7 місяців тому +1

    እባክህ ወንድሜ በምን አድራሻ ላግኝህ እባክህ አርዳኝ በትክክል አንተን የማገኝህበት ቁጥር ላክለኝ ከኢትዮጵያ

    • @mihertmarkos
      @mihertmarkos 7 місяців тому

      ትክቶክ ላይ ቴሌግራም አላ

  • @DerejeKebede-x2k
    @DerejeKebede-x2k 7 місяців тому +1

    ❤❤❤😮😮😮🎉❤❤❤❤

  • @SelamTekleyess
    @SelamTekleyess 7 місяців тому

    Paster tbreake ebkkne

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 7 місяців тому +1

    😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagnesulamo6139
    @tenagnesulamo6139 7 місяців тому

    ዶክተር ስራውን ለቀህ ውጣ አምልጥ። ስው አለሙን ሁሉ አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል። ሁለት አይን ኖሮህ ገሃነም ከምትገባ አይንህ ላይ ጨክን እና አይንህን አውጥተህ ጥለህ ገነት ግባ። ጨክን እኔ ምስክር ነኝ።