ብዙዎች ነፃ ወጡ | Pastor Ali Omer

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ብዙዎች ነፃ ወጡ | Pastor Ali Omer
    🔔 Subscribe to Pastor Ali Omer Channel: rb.gy/8zv45a
    𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 . . . 𝐋𝐈𝐊𝐄 . . . 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐄𝐍𝐓 . . . 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄, CLICK the Notification Bell for NEW CONTENT
    Follow us on socials:
    TikTok: / awarrior33
    Facebook: / adem.ali.1213
    Telegram: web.telegram.o...
    𝟮𝟰/𝟳 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ !!!
    ➢ 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: t.me/PrayerRoo...
    ========================= / / ==================================
    #PastorAli #PastorAliOmer #BibleStudy #AmharicBibleStudy #ፓስተርአሊ #ምስክርነት #Testimony #BodyOfChrist

КОМЕНТАРІ • 31

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 2 місяці тому +5

    እስቲ ለወንድሜ ፀልዩልኝ የወንድሜ ታሪክ ነው የኔ ወንድም እኮ መንገድ ላይ እኮ የክርስትያን ማስታወቂያ እንኳን ሲያይ ምራቁን የሚተፋ ቤት እንኳን ኪራይ ሲፈልግ ጴንጤ ቤት ከምገባ ሙስለም ቤት ይሻለኛል የሚል ሰው ከኔ ጋርማ የተለየ ጥላቻ የሚገርመው ግን ከእስራቱ ለመውጣት ፀበል የተባለበት ያልደረሰበት ቦታ የለም ግን ምንም ለውጥ የለም በሀይማኖት እስራትአ ውስጥ ነው ራሱን ለማጥፋት ብዙ ጊዜ ሞክሯል እባካችሁ ለዚህ ወንድሜ ፀልዩልኝ

  • @kidistdemeke7612
    @kidistdemeke7612 2 місяці тому

    እነደ እግዚአብሔር ያለ የለም ፓስተር ተባረክ

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 2 місяці тому

    ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።✝️
    በምን አይነት ፍቅር እንደወደድክኝ እኔጃ
    እኔ ጃ !እኔ ጃ!

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 2 місяці тому +1

    አቤቱ የኔ ጌታ ተመስገን በዘመናትህ ሁሉ ለትውልዱ ምህረትህ አያልቅም ስምህ ይባረክ ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ኢየሱስ እወድሀለው

  • @kalkidanregassa4778
    @kalkidanregassa4778 2 місяці тому

    1

  • @SelamHaile-y4t
    @SelamHaile-y4t 2 місяці тому +2

    አቤት ምህርትህ ያሰገርመኛል ምን እንላልን እንዳይህ እንደሰማህ የማትፈርድብን ደጉ ጌታ ተባረክ

  • @DOHDoga
    @DOHDoga 2 місяці тому

    አሜን ጌታ ሰሙ ይባረክ ❤

  • @abyya2271
    @abyya2271 2 місяці тому

    Amen tebareku❤❤❤❤

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 2 місяці тому

    Kbr hulu lyesus yhun amennn ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢 eyesus ate bruk neh

  • @jesusislord6723
    @jesusislord6723 2 місяці тому

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን❤❤❤

  • @meseretweldemariyam7526
    @meseretweldemariyam7526 2 місяці тому

    አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t 2 місяці тому

    እኔ የሚገርመኝ አባት እግዚአብሔር ሆይ የይቅርታ ፊትህ አለመጥቆር 🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 2 місяці тому

    የኢየሱስ ደም የማያነፃዉ ሀጢያት የለም

  • @beamlakasefa893
    @beamlakasefa893 2 місяці тому

    7 thanks God bless you guys

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 2 місяці тому

    Son of David have mercy on me

  • @fikruman431
    @fikruman431 2 місяці тому +1

    Ene yalhubet area church 🛐yelem pasterye

  • @zahra-qy5qq
    @zahra-qy5qq 2 місяці тому

    ምርት አርግልን

  • @ZewedinshGEBREYES
    @ZewedinshGEBREYES 2 місяці тому

    777

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 2 місяці тому

    ❤❤❤......

  • @Hewantsegaye
    @Hewantsegaye 2 місяці тому

    7

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 2 місяці тому

    Yene demte yesema yehon I am so tired 😴 I am so confused I can't pray I can't read the Bible I am very tired

  • @AlemMehretab
    @AlemMehretab 2 місяці тому +1

    ፓስተር ዓሊ እንግሊዝኛ ብቻ ምያወሩ ልጆቺ ኣሉ እንዴት መነጋገር እንቺላለን

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 2 місяці тому

    ወይ እየሱስ ወይ እየሱስ 🤔🤔🤔🤔

  • @Angelina-gg1gs
    @Angelina-gg1gs 2 місяці тому

    1

  • @helenabebe119
    @helenabebe119 2 місяці тому

    1

  • @ashenafidemsse9353
    @ashenafidemsse9353 2 місяці тому

    1

  • @ashenafidemsse9353
    @ashenafidemsse9353 2 місяці тому

    1

  • @ashenafidemsse9353
    @ashenafidemsse9353 2 місяці тому

    1

  • @ashenafidemsse9353
    @ashenafidemsse9353 2 місяці тому

    1

  • @beamlakasefa893
    @beamlakasefa893 2 місяці тому

    1