ልብ የሚነካዉ ወጣት ጌታ ከጉድ አወጣዉ | ኤል ቃል tube | faithline | melos | pastor ali | ተናገር እዉነቱን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል
    ኤል ቃል tube
    ልብ የሚነካዉ ወጣት ጌታ ከጉድ አወጣዉ | ኤል ቃል tube | faithline | melos | pastor ali | ተናገር እዉነቱን

КОМЕНТАРІ • 24

  • @BetelhemBekele-q3i
    @BetelhemBekele-q3i 2 місяці тому +2

    ሜላ ተባረክ በእየሱስም እኔ ተሰራሁ ዛሬ እውነት

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 2 місяці тому +3

    እየሱስ ስላፈቀረኝ ስለወደደን ጌታይባረክ

  • @BetelTessema
    @BetelTessema 2 місяці тому +5

    እየሱሴ የኔ ወዳጅ የኔ ይቅር ባይ ክብር ሁሉ ላንተ ብቻ ይሁንልህ❤❤❤

  • @hagos9183
    @hagos9183 2 місяці тому +2

    What a sweetheart is this guy ?
    If God’s spirit doesn’t touch you nobody can never feel gullible of your sins

  • @rahelgetachew79
    @rahelgetachew79 2 місяці тому +1

    ፓስተር አሊዬ እባክህ እፈልጋለሁኝ

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 2 місяці тому +1

    ሜላ አንተኮ ሰበክ😭🔥🔥🔥🔥

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 2 місяці тому +1

    ወይኔ ሜላ ዝምም ብዬ ያነበብኩትን መፅሐፍ ቅዱስ ፓርት በድንጋጤ ሰማሁ ሜላ thank you bro 😢😢❤❤

  • @JonasWubetu
    @JonasWubetu 2 місяці тому +1

    ሜሎስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 2 місяці тому +2

    ሜሎስ ወንድሜ ተባረክልኝ የናዝሬቱ ኢየሱስ እየባረከ ይባርክህ ሁለት ጊዜ ደግሜ ሰማሁት ያቺ ሆሴእ ላይ የነበረችው ሴት እንደሷ ባይሆንም ተመሳሳይ ነበርኩ 😭😭😭 ኢየሱስ ግን የዛሬ ሀለት ዓመት እኔን የማይገባኝን በዘላለም ደሙ አነፃኝ በዘላለም ፍቅሩ ወደደኝ ኢየሱስኮ! ይገርማል ውስጤን የነካኝ ትምርት ነው ሜሎስዬ ተባረክልኝ በጣም ኢየሱስ ወዶኛል 🙏❤🙏❤🙏

  • @bekaluGizaw
    @bekaluGizaw 2 місяці тому +2

    ተባረኩ ሜላዬ አመሰግናለሁ

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 2 місяці тому

    አሜን እሳት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ይብላህ🙏

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 2 місяці тому +2

    ሜላዬ ለምልም ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ አሊዬ እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክሜላዬ ይገርማል ቀስ እያልክ እያስተማርክ በውስጤ ጠልቆ ፈሰሰ ሆሴን ስንቴ አንብቤያለሁ ነገር ግን የክርስቶስ ፍቅርን አየሁበት ውስጤን ሰርስሮ ቃሉ ገባ በሰማሁበት እንድኖር ጌታ በውስጤ ያፅናው አይወሰድብኝ

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 2 місяці тому +3

    Melos getha yiberki sila ante getha yimasgen wondemochi getha yiberkiachu Azoyi wondeme getha yagzali

  • @selamse2799
    @selamse2799 2 місяці тому

    1

  • @Zaromash-ds2yv
    @Zaromash-ds2yv 2 місяці тому

    ታበርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 місяці тому +2

    ትውልድ ሆይ!! እሺ ብትሉ!! ይህ ልጅ ምሳሌ ይሁናችሁና ኑ! ወደ ጌታ! ወደ ቃሉ ! ተመለሱ!! ጌታ እየተጣራ ነውና አዳም ሆይ!! ሔዋን ሆይ!! ወደ ጌታ ተመለሱ!! ከዚህ በፊት በጸሎት ላይ እያለሁ ጌታ መን/ቅዱስ ከነገረኝ መሐል አንድ ነገር ትዝ አለኝ፣ " እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ! ንገሪ ! ያለኝ ነው፣

  • @DafDoo
    @DafDoo 2 місяці тому

    😢😢

  • @rahelgetachew79
    @rahelgetachew79 2 місяці тому

    ቁጥርህን ላክልኝ እባክህን

  • @NiguseNicole
    @NiguseNicole 2 місяці тому

    The same as

  • @ayeleashenafi8475
    @ayeleashenafi8475 2 місяці тому

    1

  • @NiguseNicole
    @NiguseNicole 2 місяці тому

    1