Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም እጅግ እየተሠቃየሁ ነው ከእኔ አልፎ ልጆቼ ላይም አየጀመረ ነው መድሀኒቱን እባክህ በፎቶ አስቀምጥልን ተባረክ ወንድሜ
ሁሉም የጠቀስካቸው የእኔ ችግሮች ናቸው እናመሰግናል በወጣትነትህ ለሰዎች መዳን ምክኒያት ያረገህ ጌታ ስሙ ይባረክ እውቀትህን ይጨምርልህ
Mlu kagete belay yibelagnal yebelt ayne m'oammuto yebuna fira honebgn ,, what shall I do
እኔ ተስቃየው በሰው አገር መረረኝ አሁን ሰሞኑኑ ደሞ ጅምሮኛል አግዚአብሔር የባርክ በጣም ጥሩ መርጃ ነው
እኔ በዚህ በሽታ ወይም በአለርጅ በጣም ተሰቃየሁ በተለይ ጥዋት ጥዋት በጣም ተሰቃይቻለሁ በተደጋጋሚ ያስነጥሰኛል በጣም ብዙ ፈሳሽ ይወጣል ከዚያ በተጨማሪ አይኔን ያሳሸኛል እና የተሻለ መፍትሄ ካለዉ ብታሳዉቀን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ዘላቂ መፍትሄ የለውም
የኔም እንዳችነው የሚያረገኝ አይኔን አሽቼ ላጠፋውነው
እረ እኔም ወላሂ ተሠቃየሁ በተለይ አይኔ 😢😢
Thank you doctor
thanks doc for your advice 🙏
Always welcome
እናመሰግናለን።
ዶክተርዬ እናመሰግናለን
Enamsegnalen Docter
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣህ እናመሰግንአለን በእውነት እኔ የምፈልገው ነው ያስተላለፍከው አሁን በቅርብ የጀመረኝ
የተናገርከው ሁሉ እኔን እያስቃየኝ ነኝ እኔማ በሰው ሀገር ተቸገርኩ😢😢😢😢
tanks tanks tanks ❤❤❤
ጠቃሚ መርጃ ዶክተር
Drye enem betam techegeralew
አንደኛኮማችነኝዶክተርየበረታእናመሰግናለን
Thank you my sister
Thanks docotor
በጣም ፡ እናመሰግናለን ፡ ፡ ግን ፡ መድሀኒት ፡ በፈቶ ፡ የተደገፈ ፡ ቢሆን ፡ ጥሩ ፡ ነበር
አረ እኔስ ተሰቀየው በሰው አገር አለርጂ በሽታ በቅዝቃዜው ድመት በእጄ ከነከው አለቀልኝ እራሴን መቆጣጠር አልችልም ጓሮሮዬን እና አፍንጫ መሰካክ ጌታ ሆይ ምን ላድርግ 😢😢ዶክተር ኡፉፉ
እኔምልሞትነዉ እመብርሀን እረመፍትሄ😭😭😭
እፍፍልሞትንው
እርየኔውዲ. እኔም. ዲመቶች. አሉ. አይኔን. ለበለበኝ. የዲመቶች. ይሆንደ. እስቲ. ንገሪኝ
የኔውድ እኔመ ልክ እዳች ተሠቃየሁ አላሕ ይቀልልንያረብ
እኔም ነኝ እግዚአብሔር ይማረን😢
I learn a lot from you thanks Dr.
Amesegenilaw betam yetechegerkubet guday neber
ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ Tabunex አጠቃቀም ስራልን ብዙ ጊዜ አጠቃቀማችን ስተት ስለሆነ
ሰለ እኔ ምታወራ ነዉ ይመስለኝ ወንድሜ ተባረክ መፈቲሄው ምንድነው
waw bartalene Dr batame tru temehierte naw
እኔ በጣም ነው እየተሰቃየው ነው በጣም ነው ሚከብደው
በጣም ነው ማስነጠስ ከጀመረ አላቋርጥም እንደገና ፈሳሹ በሰመ አብ ዝርክርክ ነው ሚል በተለይ ደግሞ ያሳክከኛል በቃ የተናገርከው ነገር ሁሉ ነገር አለ ዶክተርየ😢አሂን በሶፍት ያከኩት አፍጫየ የተላጠውን በምን በላኩልህ ማረረያምን የለኝም😢
በቃ እኔ እና አች አንድ ነን በቃ በእውነት ሶፍት እኮ አንድም አይተርፈኝም😢😢😢😢😢 ኧር መላ በሉ እግዚኦ ሞትሁ😢😢😢😢😢😢😢
ፉክስ እሪፍ ነው በቂ እንቅልፍ ወሳኝ ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@اللتز-ف1ل አይገርምም😰
Ere ene tesekayeyhu doctor betam new yemiyafnegn
መፈትሔውን ንገረን እባክህ
እረ ወላሂ የዉስጤን ነዉ የነገርከኚ ዉይይ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ አመሠግናለሁ
doctor nesir betam yaschegregnal yalehut esewu Hager new medanitu mindinew
መነሻ ምክንያቱን ማስተከል ይሻላል። ከመድሃኒቱ በፊት
yena Lej Yaktlgal Telgalch Mendnew
Doctor ebakeh yalekachew bemulu ene lay alu yene gen aketa yalew sal alengi
Selam selam endet nachu d,r betam new yetechegerikut sele sanba alarjk geletsa bitaderigiln ena what is the deffirece b/n sayines and alargik
ሽኩረን ❤
Please Tableun bafotoLakilign❤
ዶክተር ያልካቸው ምልክቶች ሁሉም አሉብኝ ተሰቃየሁ በስማም እረ መፍትሂውን መዳኔት እዳለው በስዴት ላይ ነኝ
እኔም ያለው ሁሉ አለብኝ ያአላህ😢
ዶክተርዬ የኔ ለጅ ሲወለድም ጀምሮ አለበት ህክምና አሳይቼዉ አፍጫ ዉስጥ ስጋ አለበት ብለዉኝ ሲያድግ የሚተዉ መስሎኝ ነበር አሁን 13 አመቱ ነዉ ግን ለዉጥ የለዉም ሲተኘ በጣም ይጨነቃል በተደጋጋሚ አፉ ይቆስላል ጉሮሮዉንም ያመዎል ቃላትም ለማዉጣት እየደጋገመ ይቸገራል እባክክ ዶክተርዬ አንድ ልጄ ነዉ እዳታልፈኝ
አላህ ያሽርልሽ ያረብ
የአፍንጫ ጀርባ ቶንሲል ነው ሰርጀሪ ይሰራል! ከአንገት በላይ ሀኪም አሳይው።
yenen himam galxahwal gin matihun bizu lafahuy gin leshalany alchalam
Please doctor yemedhanitochun sm tsaflgn😢
ማርያምን የተናገርከው ሁሉ አሁን እየሁንኩ ነው ስለኔ ነው ያወራከው 😢😢😢ተሰቃየሁ ኡፍፍፍፍ😢😢ተኝቸ ስነሳ ሶፍት አይለየኝም ስራም እየሰራሁ እራሱ አልነጥልም ሆስፒታል መሄድ ይኖርብኛል ዶክተርየ በጣም ብስርር ነው ያረገኝ 🥺🥺🥺
አረ ኢኔ ምኢየሞትኩ ነኝ ምን ይለል😭
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን ከነካሁትማ ተይኝ 😤🤕
Thanks you doctor😢😢😢😢😢
ዶ/ር መልስ እፈልጋለው
እኔማ በበጋም በክረምትም ሶፍት አይለየኝም ብቻ ፈጣሪ ያንሳልን አለርጂማ ከባድ ነው 😤😢
Doctor ahun yalecachew negeroch bemolu alubene gen degemo Yene Wefer yale nech aketam aleng salem alew
Thank you
You're welcome
ሰላም ዶክተር, ስለ chronic renites እባክህ በሰፊው ቪዲዮ ስራልኝ 🙏 በጣም ተቸግሬአልሁ please please
Afineche tezigetowe bewsite sige yemsile nigere wetwe
afenchaye tewat bezu geze yetafenal batekalay bezu gize be huletum afenchaye aletenfesm fluid west yale nw mimeslegn gen lasweta semoker aywetam andu gen normal nw mihonw berasu gize yekoyena ke andu afenchaye fluid yewetana sikefet lelaw demo yezegal betam rejem gize enedzi yaregegnal beselam metenfesew tensh gize nwye tena temari negn ena bezu gize aymeroye yedembgnal ke lijenetem nw ye tena temarin load tawkewalek mn telaleh?
ወንድማችንእናመሰግናለን
Salem doktor yaxakasikachaw hullu alebiny
ኢሺ አመሰግነለዉ ግን ልብን መጥቀት ይችለል ወይ
ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጄ አምስት ወሯ ነው በተደጋጋሚ ታስነጥሳለች ንፍጥ ግን የላትም ምንድን ነው
ስማቸውን በእንግሊዝኛ ዘርዝረህ ጻፍልን
እባክህ ወንድም መድሀኒቱን በፈቶ አሳየን😢😢😢
Selam doctor ene ke hulum yeteleye new metifo shita bizum ayshetegnim gen kekoyita behuwala yafinegnal teru shitam endezaw bizum shitawen meleyet alchilem kelijinete jemiro fesashe hulem yaschegiregnal betam new yetechegerkut men madereg alebigne eskahun hikimena almokerkum
በድመት ምክንያት አፍጫየ ንልሞትነው
እኔም ተቸገረኩ
OK wedme aselecheshign edatilegn ahunim tiyaaeye ligemir weyis litewew pls last Answer bitte
መዳኒቶቹን አስቀምጥልን plase wadem በፎቶ
ዶክተር ጤና ይስጥልኝ አፍንጫዬን ያሳክከኛል ጠቆረብኝ ምንድነዉ ንገረኝ
ልክ ያልክው በሽታ እኔነኝ የምሰቃይበት😢 ስት አመቴ
በትክክል የነገርከን በሙሉ በነላይ አለ እና ከዝ ክፋ ለመዳን መዳንቱ ምንድነው
❤❤❤
ያተነገርካዉ ሁሉ በኔ አሌ መፊቴ ምንድነዉ
ትክክል
በተፈጥሮ ያለ መድሃኒት መፍትሄ የለዉም ?
ዶክተር በአርያም መልስልኝ ምንም በሽታ የለብኝም የአፍንጫ ፈሳሽ አላቆም አለኝ(ንፍጥ) የምንለው መፍትሄ ንገረኝ
@TenayenMedia እሽ ግዜያዊ ንገረኝ
እፍፍፍእኔም ተሰቃየሆ😢😢😢😢😢
betam asekaytognal
Kesew wede sew Yitelalefal wey
አይተላለፍም
ዶክተር በእግዚአብሔር እኔ በጣም ውስጡ እየቆሰለ አስቸገረኝ በጣም የሚቆስለው ስተኛ ያፍነኛል ያስነጥሰኛል ይበላኛል ባፍጭየ የተነሳ እራሴን ያመኛል በሰው ለአገር ተሰቃየሁ መፍትሄ ንገረኝ ምን ላድርግ ምን ልጠቀም በእግዚአብሔር
ዘላቂ መፍትሄ የለውም ግዚያዊ ማስታገሻዎችን ተጠቀሙ
እኔ ይሄ ቪደዉ ያገኘሁ ሰርች አድርጌ ነዉ በጣም ተሰቃየሁ አንድ ቀን እንዃ አፍንጫየን ሳልጠር ሳይበላኝ ሳያስነጥሰኝ የምዉልበት ቀን ናፈቀኝ ከ5አመት በላይ ሆነኝ ከዛሬ ነገ ይተወኛል እያል ማንኛዉም ሽታ ከሽቶ ጀምሮ ጥሩም ሆነ ሞጥፎ ከሸተተኝ አለቀልኝ ስራዉን ትቸ ሶፍት ይዠ ነዉ እምቀመጠዉ መስራት አልችልም እፍፍፍፍፍ
ሀኪም ቤት አልሄድሺም እኔ አሁን ግራ ሲገባኝ ልሂድ እያልኩ ነው እሰኪ ንገሪኝ
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ እስካሁን አልሄድኩም አለሁ እንደለሁ
እባክህ ወንድማችን መድሀኒቱን በፎቶ አሳየኝ
ሙሉ በሙሉ ማጥፋት እንችላለን ወይ
ያስቸግራል እህት
ሰላም ወንድሜ አዎን አመሰግናለሁ
ወይኔ እኔማ ተሰቃየሁ በሳምንት 2ቴ ማስነጠሱ የአፍንጫዬ መዝረክረክ ጎሮሮዬን መብላት በጌታ ሴትዬዬ አጠገቤ ካለችማ ጋብ ያለው ይነሳብኛል መልስ ስጡኝ ምክንያቱን አላውቀው ሙሉ ቀን ነብስና ስጋዬ ትለያለች ወይኔ ወይኔ
ሰላም ሰላም ዶክተር ምን ማድረግ አለብኝ በጣም ያስቸግራል አልቻልኩም ያለው በሳው ሀገር ነው አፍንጫዉን መንካት አልቺልም ዉስጥ በጣም ቆስሉላል ፊቴን መታጠብ አልቺልም እሺ ሚል ሁን
ወላሂክረምትበመጣቁጥር በስደትተሰቃየሁ አላርጂክ አፍጫየን ያሳክከኛል መዳኒትየምታቁንገሩኝ
ዘላቂ መፍትሄ የሚያመጣ መድሃኒት የለውም
Yenye gn ke afnchaye ge ye gaga malet ende sga ywetsal ena gra gebgn esti deguter melselgn
ዶ.ር Artiz 10gram እደማስታገሻ እነት እጠቀማለህ ይህመዳኒት የጎንዮሽ ችግር ይኖረው ይሆን??እርግጠኛ ነኝ መልስ እደምሰጠኝ እጠብቃለሁ በኮሜት
እኔም በጠም የስነጥሰል እነ አፊጨአብጡዉል ምን መድረግእደለብኝ አለቅም
አረ ዶክተር እኮን ደህና መጣህ እኔ አፍንጫየን ያመኛል እሥካውን ሀኪም አልሄድሁም ህመሙ ምን አይነት ፈሣሽየለኝም ደረቅነው ግን ለመተንፈስ ተቸገርሁ መላ በለኝ
እኔ በጣም እየተየገርኩ ነው በጣም ያፍነኛል ምን ላድርግ
እኔ ለመተፈስ ስለምቸገር አመልያ ልሁን እዴ እያልኩ ነበር…
madanitunba photo asayen adara
መዳኒቱንእስኪንገረን
ህክምና ሂጅ ያዝዙልሻል ብዙ ናቸው ስንቱን እፅፍልሻለሁ እህት
ene le 5 wer afinchaye mshitet alchlkum kezan bewal be gunche layi madat iyjemerginew min ladergi
እኔ አፍጫየን ማሳከክ ና ማስነጠስ ና ጉሮሮየን ማሳከክ ና አይኔን ይበላኛል
ወንድሜ መዳንቱን በፎቶ አሳየን
አፍንጫየ በፍፁም ማሽተት ኣልችልም።አንዳንዴ የማፈን፤የማይቋረጥ ፈሳሽ በኣፍንጫ መውጣት፤ በቀዝቃዛ ሰኣት አንዳንዴ ቅዝቃዜም ሳይኖር ያፍነኛል። በጣም ተቸግራለሁ ዶ/ር ምን መፍትሄ አለው? በቅድምያ አመሰግናለሁ ።
ሲብስ መድሃኒት መውሰድ እንጅ ዘላቂ መፍትሄ የለውም
thanks for sharing ግን ከአፈንጫ የሚወጣው ፈሳሽ ሽታም አለው እንዴ
ማክስና የለለያዮ እንቀስቃሴ ሳረግ ይቀንስልኛል
እርመድሀኒቱን ነገርን ዶክተር😢😢😢
የአስም መፍትሄ ምንድነዉ
ዶ/ረ እባክህ ልጄ በዚህ በሳይነስ በሽታ ትሰቃያለች እባክህ በምን ይሻላታል
ሰላም ዶክተር አፍንጫዬን በጣም ይበላኛል አፍንጫዬን ብቻ ሳይሆን ከአንገት በላይ የሆነዉን ይበላኛል ጆሮዬን ,ጉሮሮዬን, ፍቴን ይበላኛል እና እራሴን በጣም ነ ዉ የሚያመኝ እባክህ መፍትሄው ምንድነዉ እባክህ እባክህ ተሰቃየዉ
መድሀኒቱ የት እናገኘዋለን
Pharmacy
መዳኒቱ ምንድን ነው
መድሀኒት ካለው ሹክ በለን😢
ደክተር እኔ አፍንጫይን ያፍነኛን ጉሮሮየን ይከረክረኛል እደዚህ የሚደርገኝ ሁልጊዜ ነዉ እረ መዳኒቱን ንገረኝ
የኔ ልጅ አፍንጫዋ ውስጥ አብጣል ምንድነው ዶክተር
እኔ በጣም አሠቃየኝ ወላሂ በሠው ሀገር እፍን ያረገኛል ግን ሁሌም መሣል ያሥነጥሠኛል ድምፄን ቅይር አሠቃየኝ
እኔም እጅግ እየተሠቃየሁ ነው ከእኔ አልፎ ልጆቼ ላይም አየጀመረ ነው መድሀኒቱን እባክህ በፎቶ አስቀምጥልን ተባረክ ወንድሜ
ሁሉም የጠቀስካቸው የእኔ ችግሮች ናቸው እናመሰግናል በወጣትነትህ ለሰዎች መዳን ምክኒያት ያረገህ ጌታ ስሙ ይባረክ እውቀትህን ይጨምርልህ
Mlu kagete belay yibelagnal yebelt ayne m'oammuto yebuna fira honebgn ,, what shall I do
እኔ ተስቃየው በሰው አገር መረረኝ አሁን ሰሞኑኑ ደሞ ጅምሮኛል አግዚአብሔር የባርክ በጣም ጥሩ መርጃ ነው
እኔ በዚህ በሽታ ወይም በአለርጅ በጣም ተሰቃየሁ በተለይ ጥዋት ጥዋት በጣም ተሰቃይቻለሁ በተደጋጋሚ ያስነጥሰኛል በጣም ብዙ ፈሳሽ ይወጣል ከዚያ በተጨማሪ አይኔን ያሳሸኛል እና የተሻለ መፍትሄ ካለዉ ብታሳዉቀን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ዘላቂ መፍትሄ የለውም
የኔም እንዳችነው የሚያረገኝ አይኔን አሽቼ ላጠፋውነው
እረ እኔም ወላሂ ተሠቃየሁ በተለይ አይኔ 😢😢
Thank you doctor
thanks doc for your advice 🙏
Always welcome
እናመሰግናለን።
ዶክተርዬ እናመሰግናለን
Enamsegnalen Docter
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣህ እናመሰግንአለን በእውነት እኔ የምፈልገው ነው ያስተላለፍከው አሁን በቅርብ የጀመረኝ
የተናገርከው ሁሉ እኔን እያስቃየኝ ነኝ እኔማ በሰው ሀገር ተቸገርኩ😢😢😢😢
tanks tanks tanks ❤❤❤
ጠቃሚ መርጃ ዶክተር
Drye enem betam techegeralew
አንደኛኮማችነኝዶክተርየበረታእናመሰግናለን
Thank you my sister
Thanks docotor
በጣም ፡ እናመሰግናለን ፡ ፡ ግን ፡ መድሀኒት ፡ በፈቶ ፡ የተደገፈ ፡ ቢሆን ፡ ጥሩ ፡ ነበር
አረ እኔስ ተሰቀየው በሰው አገር አለርጂ በሽታ በቅዝቃዜው ድመት በእጄ ከነከው አለቀልኝ እራሴን መቆጣጠር አልችልም ጓሮሮዬን እና አፍንጫ መሰካክ ጌታ ሆይ ምን ላድርግ 😢😢ዶክተር ኡፉፉ
እኔምልሞትነዉ እመብርሀን እረመፍትሄ😭😭😭
እፍፍልሞትንው
እርየኔውዲ. እኔም. ዲመቶች. አሉ. አይኔን. ለበለበኝ. የዲመቶች. ይሆንደ. እስቲ. ንገሪኝ
የኔውድ እኔመ ልክ እዳች ተሠቃየሁ አላሕ ይቀልልንያረብ
እኔም ነኝ እግዚአብሔር ይማረን😢
I learn a lot from you thanks Dr.
Amesegenilaw betam yetechegerkubet guday neber
ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ Tabunex አጠቃቀም ስራልን ብዙ ጊዜ አጠቃቀማችን ስተት ስለሆነ
ሰለ እኔ ምታወራ ነዉ ይመስለኝ ወንድሜ ተባረክ መፈቲሄው ምንድነው
waw bartalene Dr batame tru temehierte naw
እኔ በጣም ነው እየተሰቃየው ነው በጣም ነው ሚከብደው
በጣም ነው ማስነጠስ ከጀመረ አላቋርጥም እንደገና ፈሳሹ በሰመ አብ ዝርክርክ ነው ሚል በተለይ ደግሞ ያሳክከኛል በቃ የተናገርከው ነገር ሁሉ ነገር አለ ዶክተርየ😢
አሂን በሶፍት ያከኩት አፍጫየ የተላጠውን በምን በላኩልህ ማረረያምን የለኝም😢
በቃ እኔ እና አች አንድ ነን በቃ በእውነት ሶፍት እኮ አንድም አይተርፈኝም😢😢😢😢😢 ኧር መላ በሉ እግዚኦ ሞትሁ😢😢😢😢😢😢😢
ዘላቂ መፍትሄ የለውም
ፉክስ እሪፍ ነው በቂ እንቅልፍ ወሳኝ ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@اللتز-ف1ل አይገርምም😰
Ere ene tesekayeyhu doctor betam new yemiyafnegn
መፈትሔውን ንገረን እባክህ
እረ ወላሂ የዉስጤን ነዉ የነገርከኚ ዉይይ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ አመሠግናለሁ
doctor nesir betam yaschegregnal yalehut esewu Hager new medanitu mindinew
መነሻ ምክንያቱን ማስተከል ይሻላል። ከመድሃኒቱ በፊት
yena Lej Yaktlgal Telgalch Mendnew
Doctor ebakeh yalekachew bemulu ene lay alu yene gen aketa yalew sal alengi
Selam selam endet nachu d,r betam new yetechegerikut sele sanba alarjk geletsa bitaderigiln ena what is the deffirece b/n sayines and alargik
ሽኩረን ❤
Please Tableun bafoto
Lakilign❤
ዶክተር ያልካቸው ምልክቶች ሁሉም አሉብኝ ተሰቃየሁ በስማም እረ መፍትሂውን መዳኔት እዳለው በስዴት ላይ ነኝ
እኔም ያለው ሁሉ አለብኝ ያአላህ😢
ዶክተርዬ የኔ ለጅ ሲወለድም ጀምሮ አለበት ህክምና አሳይቼዉ አፍጫ ዉስጥ ስጋ አለበት ብለዉኝ ሲያድግ የሚተዉ መስሎኝ ነበር አሁን 13 አመቱ ነዉ ግን ለዉጥ የለዉም ሲተኘ በጣም ይጨነቃል በተደጋጋሚ አፉ ይቆስላል ጉሮሮዉንም ያመዎል ቃላትም ለማዉጣት እየደጋገመ ይቸገራል እባክክ ዶክተርዬ አንድ ልጄ ነዉ እዳታልፈኝ
አላህ ያሽርልሽ ያረብ
የአፍንጫ ጀርባ ቶንሲል ነው ሰርጀሪ ይሰራል! ከአንገት በላይ ሀኪም አሳይው።
yenen himam galxahwal gin matihun bizu lafahuy gin leshalany alchalam
Please doctor yemedhanitochun sm tsaflgn😢
ማርያምን የተናገርከው ሁሉ አሁን እየሁንኩ ነው ስለኔ ነው ያወራከው 😢😢😢ተሰቃየሁ ኡፍፍፍፍ😢😢ተኝቸ ስነሳ ሶፍት አይለየኝም ስራም እየሰራሁ እራሱ አልነጥልም ሆስፒታል መሄድ ይኖርብኛል ዶክተርየ በጣም ብስርር ነው ያረገኝ 🥺🥺🥺
አረ ኢኔ ምኢየሞትኩ ነኝ ምን ይለል😭
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን ከነካሁትማ ተይኝ 😤🤕
Thanks you doctor😢😢😢😢😢
ዶ/ር መልስ እፈልጋለው
እኔማ በበጋም በክረምትም ሶፍት አይለየኝም ብቻ ፈጣሪ ያንሳልን አለርጂማ ከባድ ነው 😤😢
Doctor ahun yalecachew negeroch bemolu alubene gen degemo Yene Wefer yale nech aketam aleng salem alew
Thank you
You're welcome
ሰላም ዶክተር, ስለ chronic renites እባክህ በሰፊው ቪዲዮ ስራልኝ 🙏 በጣም ተቸግሬአልሁ please please
Afineche tezigetowe bewsite sige yemsile nigere wetwe
afenchaye tewat bezu geze yetafenal
batekalay bezu gize be huletum afenchaye aletenfesm fluid west yale nw mimeslegn gen lasweta semoker aywetam andu gen normal nw mihonw
berasu gize yekoyena ke andu afenchaye fluid yewetana sikefet lelaw demo yezegal betam rejem gize enedzi yaregegnal beselam metenfesew tensh gize nw
ye tena temari negn ena bezu gize aymeroye yedembgnal ke lijenetem nw ye tena temarin load tawkewalek mn telaleh?