የጉሮሮ አለርጂ ፣ መከሰቻ መንስኤዎች፣ ምልክቶቹ ፣ መከላከያ መንገዶቹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 142

  • @derejebelay7367
    @derejebelay7367 10 місяців тому +5

    ዶ/ር ደስታ እባላለሁ ከጠቀስከው ውጪ ቀዝቃዛ መጠጦች አለመጠጣት

  • @salamhsalm540
    @salamhsalm540 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ደኩተሩዬ እግዚአብሔር አምላክ ከኩፉ ነገር ይሰዉረን ለሁላችንም😍❤😘

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 Рік тому +10

    ደ/ር እህቴ የወር አበባዋ ሊመጣ አንድ ሳምንት ሲቀረው! የአፍንጫ ፈሳሽ! ማሳል, ድምፅ መቀየር!ወፍራም ሃክታ , ጎርሮ ማሳከክ መብላት, ላንቃዋ ላይ ይበላታል! ልክ የምች አይነት ስሜት አድርጎ በጣም ያማታል ! እንደዛ አድርጓት ለሳምንት ከታመመች በኃላ የወር አበባዋ መፍሰስ ሲጀምር ትድናለች! ይሄነገር ከወር አባባ ጋር የተያያዘ አለርጂ ነው?

  • @yohannisbeshah197
    @yohannisbeshah197 3 місяці тому +2

    ሰላም ዶክተር የኔ ቺግር ሳወራ ድምፄ አይሰማም እና ድፅ ለማውጣት በጣም እቸግራለው

  • @BiyatuJemal-vp7is
    @BiyatuJemal-vp7is Рік тому

    tank you so much

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Місяць тому +1

    ዶክተርዬ በጉሮሮ ህመ ም በሰው እገር ተሰቃየው እገር ልገባ ነ ነው እባክህ እድራሻህን

  • @SdfgSaff
    @SdfgSaff Рік тому

    ሥለመረጃህ እናመሠግናለን ጥያቄ ነበረኝ ካየሀው መልስልኝ በጭቀት ልሞትነው
    ማህፀኔ ይጠዘጥዘኛል በግራ በኩል

  • @ሽቱነኝየኡስሚየስኡድእናት

    ዶክተርዬ የቀኝ ኝ በኩል ጎሮሮዬ በዉስጥ አበጠበኝ ከዉጭም ሕመም አለኝ መፍትሄዉ Pleeeees❤

  • @gojam832
    @gojam832 3 місяці тому +1

    ዶ/ር እኔ መጥፎ ሽታ ሲሸተኝ ይደክመኛል የሆነ ሳንባየ ላይ እፍን ያደረገኝ እና ሳል ያስለኛል የሚጨስ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ጉሮሮየ ዉስጥ

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 Рік тому +2

    እኔማ ይገለኛል ይሄ በሽታ ተሰቃየው እኮ ቋሚ የሆነ ህክምናው የለውም ከሚያስነሱብሽ ነገሮች ራቂ ብቻ ነው የሚሉኝ ሁሌ መድሃኒት መቃም ሰለቸኝ ማርያምን

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому +2

      አዎ ትክክል እኮ ነው። ዋናው መንስኤው ነው። ስለዚህ መንስኤው ላይ ጥንቃቄ አድርጊ ። እንዳልሺው መድሃኒት ላለመቃም።
      መድሃኒት ደግሞ አትጥይ ።

    • @biruktawiteya6636
      @biruktawiteya6636 Рік тому +2

      @@dr.amanuel- እሺ ዶ/ርዬ አመሰግናለው በጣም የሚያስነሱብኝ መንስኤዎች ብዙ ናቸው ታክሲ ውስጥ ጠንካራ ሽቶ ከሸተተኝ,ቆሻሻ,በረኪና,ቅዝቃዜ ከአንዱ ብጠነቀቅ ባንዱ ያመኛልእና በዚህ ተማርሬ ነው እንጂ የበሽታው መድሃኒት ጥንቃቄ ነው ልክ ነህ በድጋሚ አመሰግንሃለው ክበርልኝ🙏🙏🙏

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb Рік тому

      ​@@dr.amanuel-መደሀኒቱ ሲበዛ ጨጓራን ይጎዳል

  • @TasfanshAklilo
    @TasfanshAklilo 7 місяців тому +2

    ሰላም ዶክተር
    እኔ ጎሮሮዬ ያሳክከኛል በተላይ ሌሊት አያስተኛም ይበለኛል መብተስ ምን ይሁን?

    • @hilalmobile
      @hilalmobile 2 місяці тому

      እኔም ነኝ መፍትሄ ካለህ

  • @KitiOman
    @KitiOman 4 місяці тому

    ሰላም ዶክተር እኔ ድምፄን ዘግቶኛል ምን ላርግ

  • @የእምየልጅ
    @የእምየልጅ Рік тому

    doketer meleketochum ante yalekewu new bezu amet hongn afenechayen guroroyenem endezawu ena ayena lay meleketoche alubegn

  • @kubragrma4257
    @kubragrma4257 Рік тому +2

    nimca ጉሮሮዬ ጠጠሮች ይዋጣልን

  • @AmirKemal-nn4my
    @AmirKemal-nn4my 7 місяців тому

    Dokter ene atebalehu ahun keweledku 1 and wer 20 kenenew yamegnal bhed medanit yazulgnal

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 місяців тому

      ምንሽን ነው ያመመሽ ?

    • @AmirKemal-nn4my
      @AmirKemal-nn4my 7 місяців тому

      @@dr.amanuel- Guroroye Koslowal

  • @ااا-ط5ج
    @ااا-ط5ج 3 місяці тому +1

    ዶክተር በማርያም ለኔም መልስልኝ
    ጉሮሮዬ ቶሲል አለብኝ እና ደሞ ከታች የሆ ያበጠ ጠጠር ነገር አለ ዝም ብሎ ውትፍ ይልብኛል በማንኛውም ስአት ምን ይሆን

    • @aminaharake5556
      @aminaharake5556 Місяць тому

      እኔም ነኝ ውዴ አይይይ ስደት😢😢😢

    • @شغالة-ه6ط
      @شغالة-ه6ط 24 дні тому

      እኔም ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @HabibaHabibatube-m9e
    @HabibaHabibatube-m9e 8 місяців тому +1

    ዶክተር በፈጠረክ ንገረኝ ለሊት ለሊት ጉሮሮዬ ይደርቅብኛል እባክ መፍትሄ ንገረኝ እባክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliaslegese3835
    @eliaslegese3835 3 місяці тому

    አረ ዶ /ር ጉሮሮዬ ደረቀ ያልሞከርኩት ነገር የለም በጣም ደርቋል ድምፄን ቀይሮታል ብዙ ማውራት አልችም ጮክ ብዬ ካወራው ድምፄ ይዘጋል እረጅም ደቂቃም ካወራው ይዘጋል ይቆስላል እባክን መፍትሄውን አያሳክከኘም ይደርቃል ድምፄን ይቀይረዋል ማውራት አልችልም ቶንሲል ግን አለብኘ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  3 місяці тому +1

      የጉሮሮ መድረቅ የሚከሰተው ምራቅ በበቂ ሁኔታ መመንጨት ሳይችል ሲቀር ነው። ይህም በአለርጂ ፣ በመኝታ ሰዓት በአፍ በመተንፈስ ፣ በኢንፌክሽን ፣ በቶንሲል ፣ በታይሮይድ ችግር ፣ በአየር ሁኔታ እና በመሳሰሉ ነገሮች ይከሰታል።
      እርሶ እንዳሉት ቶንሲል ያለቦት ከሆነ በቅድሚያ ይህንን በህክምና ያስተካክሉ

  • @Sarasara-do8hk
    @Sarasara-do8hk 9 місяців тому

    Hi dr. Eeat guroran yeblatl betam yaqetlatl tyayezo fetan angetan joroan yeblatal ebak mebtawen negry yasntsatl fetwnm yeblatl edwa nw yemordu kafnchaw

    • @Sarasara-do8hk
      @Sarasara-do8hk 9 місяців тому

      Pl if can sand with me

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  9 місяців тому

      ምርመራ አላደረክሽም ?

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 5 місяців тому

    በፍጣሪመልሥልኝ በጣም አሞኘል ይሄንሠሞን መነሻው በሸታነበረ እነ አሁን ጆሮየን ሁለቱውንም ይዞኘል ሌላ ምንይሆን ያሥለኘልም

  • @RabiaHassen-zc2ti
    @RabiaHassen-zc2ti Рік тому

    የጉሮሮ አለርጂ ማለቴ እጢ ነውዴ መልስልኝ

  • @betyfelifos
    @betyfelifos 11 місяців тому

    ዶክተር ሰላም እባክህን አትለፋኝ እኔ በጣም ያሳክከኛል ጎሮሮየ መጋጋይ ያሳክከኛል ምድነው ማደርጋዉ 😢😢😢

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  11 місяців тому +2

      እሺ እሱ አለርጂ ፣ የጉሮሮ መቆጣት ፣ የቶንሲል ህመም እና የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላሉ። ስለዚህም እስቲ ሙቅ ውሃ እየተጉመጠሞጥሽ ሞክሪ፣ ሎሚ በውሃ ጠጪበት ወይም ደግሞ የዝንጅብል ሻይ ጠጪበት እሱም ጥሩ ነው። ነገር ግን እየተባባሰ ከሄደ እና ሌሎችም ምልክቶች ካመጣ ምርመራ አድርጊ።

    • @betyfelifos
      @betyfelifos 11 місяців тому

      @@dr.amanuel-እሺ ዶክተር አምሰግናለሁ በጣም እጠጣዉ ነው 🙏🙏🙏

  • @fathemafathema1236
    @fathemafathema1236 Рік тому +2

    ዶክተር እኔ ከምላሤ ኋላ ሌላ ምላስ የመሠለ ይታየኛል በፊት ሢጀምረኝ ጉሮሮየ ላይ ምቾት ሢነሳኝ አፌን ስከፍተው አየሑት ሐኪም ቤት ሢሄድ ምንም አይታይም ይሉኛል ለኔ ግን ከጥሌ በታች ሌላ ምላስ የመሠለ ይታየኛል አልትራሣውድ ተነስቸ ምንም የለም አሉኝ ጭንቅ ብሎኛል አሁን አሁን እያደገ ነው መሠል እየገተተኝ ነው ሀይለኛ ሳይ ነስ ስላለብኝ ከሡጋ ተያያዥነት ይኖረው ይሆን

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ Рік тому +1

      😊የኔ ውድ የሁሉም ሰው አለው ምላስ አደለም በተፈጥሮ ከተሰጠነው ከሰውነት አካላችን አዱ ነው አብሽሪ ማማ እኔም የሆነ ሰአት እዳች ያዙኝ ልቀቁኝ ብየ ነበር 😊

    • @fathemafathema1236
      @fathemafathema1236 Рік тому

      @@መዳኒት-ኈ3ገ ውይ እህቴ የሁሉም ሠው ነው ማለት ነው እኔኮ ጭቀቱ እራሡ ቀድሞ ሊገለኝ ነው ምን ወጣብኝ ብየ ሐኪም ስታይ ምንም የለሽ ይሉኛል ሁሉንም ለአላህ ተውኩት አመሠግናለሁ እህቴ

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ Рік тому

      @@fathemafathema1236 አትጨነቂ

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Рік тому

      እኔም አለኝ ችግርየለውም

    • @fathemafathema1236
      @fathemafathema1236 Рік тому

      @@fatumahussentube9631 እሽ እህቴ እኔ ግን ጉሮሮየን ያመኛል እሱ እደምላስ እረጂም ሁኖ ሳየው እሡ መስሎኝ ነበር

  • @ssssdubsdh7855
    @ssssdubsdh7855 Рік тому +2

    ዶክተር መልስልኚ አንዳዴየ ከጓሮሮየ ላይ የሆነ የሚወተፍበኚ ነገር አለ እንዴዛ የሚሆንብኚ በምን ምክንያት ነው ሊያስመልስኚ ነው አያስመልሰኚም ከዛው ነው የሚወተፈው

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому

      ምግብ በምትመገቢ ሰዓት ነው ወይስ ሁል ጊዜ ነው?

    • @ssssdubsdh7855
      @ssssdubsdh7855 Рік тому

      ምግብ ስመገብ ምንም አይሰማኚ ሁል ጊዜ ነው

    • @birtuugeetachaw1834
      @birtuugeetachaw1834 Рік тому

      የጎሮሮ እብጠት በጠም የስቸግረኛ'ል ምን ለድርግ

    • @GTime-w6m
      @GTime-w6m 5 місяців тому

      ዶከክተር በአሏህ አይተህ እዳታልፈኝ ጉሮሮ የን ምራቄንም ሆነ ምግብ ልመገብስል መውሰድ አልችልም ትን ይለኛል ትንፋሸም ይቆራረጣል ከኋላ በኩል አንገቴላይ ያመኛል

    • @ااا-ط5ج
      @ااا-ط5ج 3 місяці тому

      😢

  • @መዳኒት-ኈ3ገ
    @መዳኒት-ኈ3ገ Рік тому

    ወድም አለም እባክህን ላገኝህ እፈልጋለሁ ቁጥሬን ልስጥህ?

  • @AminahAtallah
    @AminahAtallah Рік тому

    ሰላሚ ዶክታር ጎሮሮዬን በጠሚ የስቻግራኘል አንድ ሰመሆን ከታሸለኝ አንድ ሰመሆን የመኘል የቁስለት ስሜት የጎሮሮ ድርቃት ስሜት እና ስዉጥ በጠሚ ስየመኝ የግራ ጆሮዬን የመኘል አመረጭ አጥቼለዉ እስክ በአላህ የሚታዉቀዉን ንገራኝ

    • @AminahAtallah
      @AminahAtallah Рік тому

      እበክን መሊሱን አስቀሚጥልኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому

      አጠቃላይ ለጉሮሮ ህመም መፍትሄዎቹን በቪድዮ አስቀምጫለው። ከዛ ባለፈ ምርመራ ማድረግ ነው።

  • @Fatima-oq9ul
    @Fatima-oq9ul 9 місяців тому

    ዶክተር ታክሚ ነበር ደም ያሳያል እና መዳኒት 2ሰጡኝ ሊለቀኝ አልቻለም ደም ያሳያል አሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ መልስልኝ የኔ ቁስል ብቻ ነው

  • @hayeutemare2491
    @hayeutemare2491 Рік тому

    ሰላም ዶክተር እኔ ቶሲል አለብኝ ብዙግዜ ይመላለስብኛል ሀኪቤትም ብሄድ ማስታገሻብቻ ነው ከትንሽግዜ ቡኋላ ይመለሳል ያልሞከርኩት የለኝም

  • @astermuler8182
    @astermuler8182 10 місяців тому

    ደኩተርየ የአፍነጫ አላርጅግ አለብኘ የማስነጠስ የፈሳሽ ምልክተወች አሉኘ አሁን ቅርብ ግዜ ደም በወር ሁለት ግዜ ከአከታ ጋር ትነሽ ደም አሳየኘ እና ደኩተር ደም ያጋጥማል ወይ?❤

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  10 місяців тому

      አዎ ከአክታ ጋር በተያያዘ አልፎ አልፎ ያጋጥማል። ነገር ግን የሚደጋግም ከሆነ እና እየበዛ ከሄደ ምርመራ አድርጊ።
      አለርጂውን ከሚያባብስሽ ሽታ ነገር ራቂ። ብርቱኳንም በደንብ ተመገቢ።

  • @ነፍጠኛዋአማራድልለፋኖ

    ዶክተር በፈጠረህ መልሥልኝ እህቴ በስደት ታማብኝነው በአፏ ደም አየተፋችነው 😢😢ግራ ገብቶኝነው

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому

      ህክምና አልወሰድሻትም ?
      ወይንስ ድንገት ነው የተፈጠረባት ?

  • @YidreJoker
    @YidreJoker 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር ሲያስለኝ ሀኪም ቤት ሄጄ አለርጂ አሉኝ ከዛ ሽሮፕ ወሰድኩበት ተሻለኝ መልሶ ጊቢ ውሻ አለ ሸተተኝ ጀመረኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Місяць тому

      አለርጂ ከመንስኤው ካልራቅሽ በድጋሜ ይከሰታል

  • @HanaBekele-p2r
    @HanaBekele-p2r 8 місяців тому

    ዶክተር እንዴት ነህ እባክህ መልስልኝ ጉሮሮዬ መቆጣት ከጀመረ 2ወር አለፈኝ ጨጉዋራሽ ወደ እስቶፓገስ አሲድ ይረጫል አሉኝ ግን እየባሰብኝ መጣ ሁለቱም አፍጫዬ ተዘግቱል ጆሮዬንም እጀመረኝ ነዉ ሀኪም ቤት ምንም የለም ነዉ የሚሉኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  8 місяців тому

      ጨጓራ ወደ esophagus አሲድ ይረጫል ማለት GERD ነው። Esophagus malet የምግብ መውረጃ ቱቦ ነው። መፍትሄ ካላገኘ ወደ ጉሮሮ በመሄድ የጉሮሮ ቁስለትን ያስከትላል።
      ምንም አይነት መድሃኒት አልታዘዘልሽም ? Antiacid መድሃኒት አለ።
      የሰውነት ክብደት ካለሽ እሱን አስተካክይ ፣ ቅባታማ ምግቦችን እና የሚያቃጥሉ ምግቦችን አትመገቢ አሲድ ስለሚያመነጩ ፣ ስትተኚ ትራስ ተጠቀሚ ፣ ምግብ በትንሽ በትንሹ እያደረክሽ ተመገቢ እንደበላሽም ቶሎ አትተኚ።
      እንዳልኩሽ ግን የጉሮሮ ቁስለት ሊፈጥር ስለሚችል በድጋሜ ህክምና አድርጊ በተለይም ምልክቶቹ እየባሱ የሚሄድ ከሆነ ደ

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 2 місяці тому

    ዶክተር ቤታችን በር ጋር ሽንት ቤት ሰሩብን በጣም ይሸታል ጉንፈን ይዞኝ ነበር በለቀቀን በማግስቱ የሽንት ቤቱ ሽታ አሁን አፍንጫየንም ጉሮሮየንም እየበላኝ ነው ልጄ 3 ወሩ ነው ይዞት አለቀቀውም

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  2 місяці тому

      ለህፃናት ከባድ ስለሆነ ወደ ሆስፒታል ውሰጂው። የህፃናት ሀኪም ይየው።
      በተቻላችሁ አቅም ጥንቃቄ አድርጉ ከሽታ መራቅ ያስፈልጋል።

  • @MhletMoknn
    @MhletMoknn Рік тому

    ዶክተር በናትህ እኔ ጉርሮየን ምግብ ስበላ ያቃጥለኛል በበላሁ ቁጥር ልምት ነዉ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому

      ምግብ በምትመገቢ ሰዓት ብቻ ነው ? ማለት በምትውጪበት ሰዓት ? የሚያቃጥልሽ ?
      ለመዋጥ መቸገር ከሆነ የጉሮሮ ህመም ምልክት ነው

  • @ሸሹyoutube
    @ሸሹyoutube 5 місяців тому

    ደ,ርሠላምባድ
    በኩልጉሮሮንይወጋኛልጆረየንምውሥጡንይበላኛል

  • @meryamahamde924
    @meryamahamde924 Рік тому

    ጤና ይሥጥልኚ ዶክተር እባክህ ጉሮሮየን ማለቴ እጥል ዴርናዳር ያለዉ ግርግዳ አብጦ ይባሥም ብሎ ለሁለት ተተለተለ እናም ዶክተረ የጉሮሮየ መሥኤ ነዉ መሠል ልቤን በጣምነዉ የሚያቃጥለኚ 4ግዜ ሀኪም ቤት ሄዲኩ ምንም መፍትሄ አላገኘሁም በቢዶ የተጠቀሡትን ሁሉ ተጠቅሜ ምንም መፍትሄ አላገኘሁም እባክህ ሌላ መፍትሄ ካለ መላበለኚ እንደምመልሥልኚ ተሥፋ አለኚ

    • @emutube9137
      @emutube9137 8 місяців тому

      😢😢😢😢የኔቢጤ😢😢😢😢

  • @HayatEndris-q4y
    @HayatEndris-q4y Місяць тому

    ሰላም ዶክተር እኔም በዚህ የጉሮሮ አላርጂክ እየተሰቃየሁ ነው አንድ አመት ሌሞላኛ ነው 6 በላዬ ሀክም ቤት ሂጃለሁ ሁሉም ዶክቶሬች እሚሉኛ አላርጁክ ነው መዳኔት ያዝሉኛል መዳኔቱን ስጠቀም አያሳክከኛም አያስነጥሰኛም ግን መዳኔቱ ሳልቅ ይመልስብኛል ደግሞም ጉሮዪ ከላይ ትንንሺ ነጠብጣብ አለው ምን ላድረግ መፉትሄ ላለህ😭😭💔

  • @AfomiyaTefera-dm4dc
    @AfomiyaTefera-dm4dc Рік тому

    ዶ/ር እባክህ እኔ የሆነ ቅባት መጠቀም ስጀምር ነው አላርጅክ ያመመኝ አሁን ሣል ሊተወኝ አልቻለም ጉሮሮዬ ድርቅ እያለ ተቸገርኩ please

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому

      በቅድሚያ ትኩስ ነገር አልወሰድሽበትም ?
      ለአለርጂ የቤት ውስጥ መፍትሄው ትኩስ ነገር ነው። እንደ ዝንጅብ ፣ ነጭ ሽንኩርት ያለው ሻይ እያፈላሽ መጠቀም። ለውጥ ከሌለው ህክምና ማድረግ ይኖርብሻል።

  • @የእምየልጅ
    @የእምየልጅ Рік тому

    yeha mekeneyat sayeho ayekerem betam new yemankorafawu mefeteha kale doketor

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому +1

      ማንኮራፋት መንስኤው ብዙ ነው ከሱ ይህቅ መፍትሄውን ልንገርሽ
      👉አተኛኘትሽን አስተካክይ - በጎንሽ ተኚ
      👉የሰውነት ክብደት ካለሽ ቀንሺ
      👉ጉሮሮን ከሚደፍኑ ነገሮች ራቂ
      👉ትራስ ቀይሪ እንዲሁም
      👉ፈሳሽ ውሰጂ

    • @የእምየልጅ
      @የእምየልጅ Рік тому

      yekerta @@dr.amanuel- ena enkoan wende nagn siketel degemo kechen negn alerejek alebegn esun betakem yelekegnal

    • @የእምየልጅ
      @የእምየልጅ Рік тому

      selek lakelegn

  • @zeneibahmed9170
    @zeneibahmed9170 Рік тому

    እኔም በጣም ብዙግዜ ጉርሮየን ያመኛል ምግብ ለመዋጥ ያስቸግረኛል

  • @ፍንታይቱብ
    @ፍንታይቱብ 5 місяців тому

    በፈጠረህ እኔ ስበላም ምንህመም አይሰማኝም ግን እጉሮሮየላይ ያቀኛል በጣም ይጨቀኛል 😢ምድነው ሀኪቤትም ስሄድ ክኒና ነው የሰጡኝ ሊያሽለኝ አቻልኩም😢😢😢

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y Рік тому

    እስቲ በፈጣሪ ከቻልክ መልስልኝ ጉሮሮዬ ወይም ከምላሴ በታች ልክ ምላስ ቅርፅ ያለው ነጭ ነገር ይታየኛል ግን ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም ወደፊት እንደመውጣት እያለ በጣም ያስለቅሰኛል ውሃም ስጠጣበት ወደ ላይ ይለኛል ልክ ሚንቀሳቀስ ነገር እየመሰለ ይከረክረኛል ምንድነው? ሰርጀሪ ማድረግ አለብኝ ወይስ እቤት ውስት ትሪት ማድረግ እችላለሁ?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому +3

      እሺ በቅድሚያ ይቀርታ ስለቆየው🙏
      እሷ tonsil stone ልትሆን ትችላለች።ብዙ ጊዜ ጎጂ አደለችም። የጉሮሮ ህመም ፣ የአፍ ሽታ ፣ ለመዋጥ መቸገር ፣ አክታ ፣ ሳል አይነት ምልክቶችን ልታሳይ ትችላለች።
      በቤት ውስጥ በጨው ውሃ መጉመጥሞጥ እረፍት ይሰጣል። ግን መዋጥ የለበትም።
      ይህ ካልረዳህ ደግሞ ህክምና ነው መፍትሄው

    • @messimessii-e3y
      @messimessii-e3y Рік тому +1

      @@dr.amanuel- እሺ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር :: አክታ ና አፍሽታ ካልከው ሌላ በተደጋጋሚ ነው ምልክቶቹ ያለብኝ እናም ቀዝቃዛ ውሃ ስጠቀም ና የቤት እንሰሳ ጋር /ውሾች ጋር በጣም ቅርበት አለኝ እናም ለ3ኛ ግዜ ነው እንደዚ አይነት ሲገጥመኝ የመጀመሪያ ጊዜ ሃኪም ሄጄ ኖርማል ነው ቡዙ ጊዜ በሃይል ሲያስልሽ ነው /ብርድ አለኝ ደግሞ ሲመለስብኝ በስልክ አሁንም ወጣብኝ ምንድነው ስለው nasopharyngitis or tonsil ston ነው አለኝ እስካሁን አልተመለሰልኝም ግን ትኩስ ነገር እጠቀማለሁ ህመም የለብኝም ግን ጭንቅ ብሎኝ ነው የምውለው ሌሎች ደሞ ሰርጀሪ አድሪጊ እያሉኝ ነው እኔ ግን ፈራሁ ግን ውሃ በጨው እሞክራለሁ thank you ስለመለስክልኝ

    • @yusratube7257
      @yusratube7257 Рік тому

      እስኪ እበክህን ማልህክቴን ከዬሀው ሜልስልኝ ያሚጬሱ ነጋረቶችሽ በሽተውን ያበቢሰወል ወይ ማለት ያምሰረበት ቤት ሺሻም ስጋረም ያጬሰሉ በጣምነው ያሚያማኝ ጆሮዬን እና ጎሮሮዬን ህክምነሄጄ ነበር እንፌክሽን ፈትሮብሻል ተበዬ ማድሀኒት ተሰቶኝ ነበር ግን ምንም ሊሻለኝ አልቻለም ጆሮይ በጣም ከሚያሰክከኝ አንፀር በጋኘውትነጋር ነው ማከው አውን ግን አንጋቴ ስር እንደአትንት ነጋር አበጣብኝ ከዚበፊት ቶንስልም አሞኝ ነበር ቆይቶወል እነ ምን ለድርግ በጣም ፈርቻለው ያው በሰው ሀጋር እንደልበችን ወተንም አንተከምም ብቻ አልሀምዱሊለ

    • @fathemafathema1236
      @fathemafathema1236 Рік тому

      እኔም ከምላሤ ሗላ ሌላምላስ የመሠለ ይታየኛል በፊት ህመም የለውም ነበር አሁን እየገተተኝ መጣ አልትራሣውድ ታይቸ ምንም የለም አሉኝ በጣም ጨቆኛል አፌን ከፍተው ሲያውት ምንም የለም ይሉኛል እኔ ይታየኛል😊

    • @SdfgSaff
      @SdfgSaff Рік тому

      ​@@fathemafathema1236እንደት ሆንሽ እህት እኔም እንዳቺ ገጥሞኛል በአላህ ከአየሽው መልሽልኝ

  • @JeddahNew-x5s
    @JeddahNew-x5s 9 місяців тому

    ዶከተርበአላሂመለሰለኝ እኔአገቴላይእብጠቶአለኝ ሰነካቶወለወልትላለይ

  • @kubragrma4257
    @kubragrma4257 Рік тому

    ሳላ ኣምነ ጉሮሮዬን በጣም ያመኛል እና ሐኪም ቤት ሴት እና አላድግ ምን አለበት

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому

      ጥያቄዎት አልገባኝም ግልፅ አድርገው ይፃፉልኝ

  • @Mareyame-o6k
    @Mareyame-o6k 6 місяців тому

    እኔ የመዳምን መጋረጃ አጥቤ በጣም አቧራ ነበረው ከዛ ቀን ጀምሮ በጣም ይከረክረኛል ሲያስጠላ

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 9 місяців тому

    እኔ ደሞ ጎሮሮዬ አያሳክከኝም ግን የሆነ ሚሄድ ነገር አለ ሚቀሳቀስ ነገር 😢

  • @NajatNajat-d7i
    @NajatNajat-d7i 7 місяців тому

    ጉሮሮዬን ያሳክክከኛል ውስጡ ያስነጥሰኛል አፍንጫዬ ያፍነኛል በጣም በተለይ ማታ ማታ 2ወር ሊያልፈኝ ነው pls ዶክተር

  • @toybasaide708
    @toybasaide708 4 місяці тому

    እናቴ.በዚሕ.በሽታ.ታማብኛለች.ግን.መድሐኒት.እየወሠደች.ነወ.ግን.አይጠፋም.በሽታው.ግን.ዶክተር.ዘላለም.አይለቅም.እንዴ.መልሥልኝ.እንዳታልፈኝ.አደራ.ጨንቆኛል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  4 місяці тому +1

      ይጠፋል። በተለይ ለአርጂ መንስኤ ከሆኑ ነገሮች መራቅ ያስፈልጋል። ከህክምናው ባሻገር

    • @toybasaide708
      @toybasaide708 4 місяці тому

      @@dr.amanuel- .እሽ.ዶክተር.በጣም.አመሠግናለሑ

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 Рік тому

    እኔ ጉሮሮየን 4 ወር ሆነኝ እያሳከከኝ ምንም ሳይተወኝ ነጠብጣብ አድርጏል ቀይ ትንንሽ ብልዝ ብሏል በጣም ይከረክረኛል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому

      4ወር ሙሉ እንደዚህ አይነት ምልክት እያየሽ ለምን ዝም አልሽ ?
      አለርጂ ሊሆን ይችላል ምርመራ ልታደርጊ ይገባል።

  • @user-nb5ss2ou7d
    @user-nb5ss2ou7d Рік тому

    ዶክተር እኔ የፊነኛል ዮና ነገር እንደለበት ይሰማኛል በተለይ ስተኛ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому

      አልገባኝም ? የፃፍሽው ግልፅ አድርጊልኝ

    • @user-nb5ss2ou7d
      @user-nb5ss2ou7d Рік тому

      @@dr.amanuel- ስተኛ እንድተነፍስ አይሰጠኝም ይጨቀኛል ቆይቶ ቆይቶ ደሞ ይወገኛል እንዴት እንደምየረገኝ በፁፍ መግለፅ በልችልም ስተኛ ትንፈሽ የሰጠኛል እሱን መላ በለኝ ዶክተርዬ በጣም እኖድሀለን እናከብረሀለን ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ

    • @dyidgi5051
      @dyidgi5051 Рік тому

      Doketare benateh melesilihe setaga afane kefecha new yemetagaw nefase yegabale afa wesexe

  • @FtTt-v3y
    @FtTt-v3y Рік тому

    የጉሮሮ መቁሰል አረ መፍትሄ

  • @birukbura75
    @birukbura75 Рік тому

    ዶክተር ጉሮሮዬ ላይ እብጠት አለ እና ልክ አደልብ ምት ይመታሉ ምላሴም ነጭ ነው

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому +1

      ህክምና ሄደሽ/ህ ነበረ ?

    • @birukbura75
      @birukbura75 Рік тому

      @@dr.amanuel- አዎ ያኔ ግን ምላሴ ብቻ ነበር ነጭ የነበረው አይቶኝ ደም ወስዶ ከመረመረኝ በኃላ ደና እደሆንኩ ና ምላሴም በቡርሽ እደሚለቅ ነው የነገረኝ

  • @SayedAhmada-up5wk
    @SayedAhmada-up5wk 11 місяців тому

    ሠላም ዶክተር እኔም በጣም እያመመኝ ነዉ እናም ህመሙ ከእንጥሌ ጎንናጎን ያለዉ አብጧል ከምላሤ ከሗላም ምላሥ የሚመሥል ነጭ ነገር አለ ምግብ በልቸዉ ይወጣል ደሞ ቶሎ አይወጣልኝም ሢወጣም ይመረኛል አሁን ለሊት 11 ሠአት ነዉ እሥካሁን ምንም አልተኛሁ ሥተኛ ይነዝረኛል ያቃጥለኛል አሁን አሁን እብጠቱ ከዉጭም እያሥታወቀ ነዉ ህክምና ሠወሥተየ ሄድኩኝ የሚሠጡኝ መድሀኒት ምንም አያሥታግሥልኝ በፈጣሪ ምን ይሻለኛል እንቅልፍ እንቢሢለን የጉረሮ አላርጅክ ብየ ሠርች ሣደርግ የአንተ መጣልኝ መልሡን አደራ??????

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  11 місяців тому

      እሺ ። እሱ የቶንሲል እብጠትም ወይም መቆጣትም ሊሆን ይችላል። የጉሮሮ ህመሞች በጣም ብዙ ናቸው። አሁን መድሃኒቱ ሳይሆን የምርመራ ውጤቱ ነው ሚያስፈልገው። በቅድሚያ በድጋሜ ምርመራ አድርጊ እና ምን እንደሆነ ጠይቂያቸው። ቶሎውኑ ታይው። በውጤቱ ላይ ተጨማሪ ምክር ሰጥሻለሁ።

    • @SayedAhmada-up5wk
      @SayedAhmada-up5wk 11 місяців тому

      አመሠግናለሁ ዶክተር እና በድጋሚ መመርመር አለብኝ ማለት ነዉ

    • @SayedAhmada-up5wk
      @SayedAhmada-up5wk 10 місяців тому

      ሠላም ዶክተር ምርመራ አድርጌ ነበር እናም ብርድነዉ አሉኝ እናም መድሀኒት ሠጡኝ ግን ምንም ለዉጥ የለዉ ምን ይሻለኛል ያለሁት በሠዉ ሀገር ነዉ ወንድሜ

  • @mulualemyilma6361
    @mulualemyilma6361 9 місяців тому

    ዶር አማኑሄል እኔ በቻነልህ በምትለቀው ጠቃሚ ትምህርቶች ተጠቃሚ ነኝ ። የእኔ የጤና ችግር ግን ምግብ ስበላ በታችኛው ጉሮሮዬ በኩል ደረቴ ላይ ያንቀኛል። Indoscopy ታይቼ ምንም ምልክት የለብህም አሉኝ ግን እመሙ አለ።

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  9 місяців тому +1

      እሱ የጉሮሮ መጥበብ ሊሆን ይችላል። የጉሮሮ መጥበብ ሲኖር ምግብ ከተመገቡ በኋላ ደረት ላይ የመቀመጥ ፣ ለማዋጥ መቸገር ፣ መታነቅ አይነት ምልክቶች ይኖራሉ። አመጋገብህን አስተካክል በትንሽ በትንሹ ለመዋጥ የማይከብዱ ምግቦችን ተመገብ። በመኝታ ሰዓት ትራስ ተጠቀም። ቅባት የበዛባቸውን ፣ ቅመም የበዛባቸውን ፣ አልኮል ፣ ካይፌንን ቀንስ። እንዲሁም ውፍረት ወይም የሰውነት ክብደት ካለህም እሱን አስተካክል። በዚህም መሻሻል ከሌለው ደግሞ በድጋሜ ምርመራ አድርግ።

    • @GfDt-q4i
      @GfDt-q4i 7 місяців тому

      ዶክተረ እዳታልፈኝ መልስልኝ እኔም ምላሴ ላይ ከምላሴ የቆሰለ ነገር አለዉ ከዉስ ነዉ እናም ከምላሴ ስረም እብጠት አለዉ እናም ድደን በጣም ያሳክከኛን ህክምና ህጀ Glomox 500 እና clarimac ይህንን ሰጡኝ ግን ለዉጥ የለዉም ምን ላድረግ

    • @GfDt-q4i
      @GfDt-q4i 7 місяців тому

      ደግሞ ትኩስ ነገር እዳጠጭ ብለዉኛን ሻይ ቡና እዳጠጭ ብለዉኛን ምን ይሆን ችግሩ😊

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 9 місяців тому +1

    በተደገጋሚ የጉሮሮ እብጠት ያጋጥመኛል ።

  • @kalkidanghion6629
    @kalkidanghion6629 Рік тому

    ዶክተር ጎሮሮዬን በጣም ይበላኛል በዛላይ ሲበላኝ አፍንጫዬንም አብሮ ነው በልቶኝም ስተፋ ደም ነው የምተፍው አዲሳባላይ አሉ የሚባሉበት የጎሮሮ ስፔሻሊስቶች ጋር ሄድኩ ሲቲ እስካንም ተነሳሁ ደሜም ተመረመረ ምንም እንደሌለብኝ እና የጎሮሮ አላርጂ ነው በለው መርፌ በዳኒትች ሰጡኝ ካንድም 3 ሀኪቤት ግን ለጊዜው ይቆምና መዳኒቱን ልክ ስጨርስ ይጀምረኛል አባክ ዶክተር በጣም አሳስቦኛል ቀን በቀን እየጨመረ ነው ጎሮሮዬን መሳከኩ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому +1

      አዎ የጉሮሮ አለርጂ ከሆነ ያልሽው ምልክቶች አሉት ቪድዮውን አይተሽዋል ብዬ አስባለው። የቤት ውስጥ መፍትሄዎችን ለመጥቀስ ሞክሬያለው። ከዛ ሁሉ ግን ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጠው ህክምናው ነው።
      አለርጂ ብዙውን ጊዜ የሚድነው መንሴኤውን በመራቅ ነው። ስለዚህ ከምንም በላይ የጉሮሮ አለርጂ መንስኤዎችን መራቅ ይኖርብሻል። መንስኤውን ቪድዮ ላይ ተናግሬዋለው። ከእነሱ ነገሮች ራቂ። መፍትሄዎቹንም ተግብሪ። ህክምናውን ግን ሳትሰላቺ ተከታተይ። ይድናል። አይዞሽ

    • @tiktokonyoutub5653
      @tiktokonyoutub5653 Рік тому

      ​@@dr.amanuel-የኔ አንገት ለይ አብጦሃል ምን ይሻለኛል

  • @yabdkuletsami1764
    @yabdkuletsami1764 Рік тому

    እባክህዶ/ር ሁሌም ጉሮሮዬን ያቃጥለኛል የተወሰነ ህመም የመውጋት አይነት እና ህክምና ስሄድ ሊሆን ይችላል ብለው ያሰቡትን ምርመራዎች አድርጊያለው ግን መፍትሄ አላገኘሁም ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለው

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Рік тому +1

      እና ምንም ችግር የለም ነው የተባልሽው ? የተሰጠሽ አንቲባዮቲክ የለም ?
      የጉሮሮ ህመም መንስኤው ብዙ ነው። መንስኤው ግን በምርመራ ወቅት መታወቅ አለበት።
      ለማንኛውም ህመሙን ለመቀነስ እንዲረዳሽ የዝንጅብል ሻይ ጠጪ ፣ ነጭ ሽንኩርት ያለበት ምግብ ተመገቢ ፣ በጨው የሞቀ ውሃ አፍሽ ውስጥ በማድረግ ሳትውጪው በሞግመጥሞጥ እየተፋሽ ሞክሪ ፣ ማርም በሞቀ ውሃ መጠጣት ህመሙን ያስታግሳል።
      ከዚ ሁሉ ግን ህመሙ ከ 24 ሰዓት በላይ የሚቆይ ህመም ከሆነብሽ፣ ለመዋጥ ወይም አፍ ለመክፈት ከተቸገርሽ ፣ ትኩሳት ካለብሽ የግድ መመርመር ነው ያለብሽ።

  • @hailehirut2024
    @hailehirut2024 25 днів тому

    እኔ ዶክተር ሰሞኑን ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኝ ነበር አሁን ግን ትንሽ እየተሻለኝ ነው ግን እራስ ምታትና ጉሮሮየን ያመኛል ጉሮሮየን የሚያመኝ ከውጭ ነው እንጅ ምንም አይነት ነገር ስውጥ አያመኝም

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  25 днів тому

      ከጉንፋኑ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል። በቤት ውስጥ የሚታከም ነው። ለውጥ ከሌለው ደግሞ ሀኪም ይይሽ

  • @ሽቱነኝየኡስሚየስኡድእናት

    ዶክተርዬ የቀኝ ኝ በኩል ጎሮሮዬ በዉስጥ አበጠበኝ ከዉጭም ሕመም አለኝ መፍትሄዉ Pleeeees❤

  • @LeylanaserLeylanaser
    @LeylanaserLeylanaser 3 місяці тому

    ዶክተርዬ የኔው ደሞ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና ቤት የማፀዳባቸው ኬሚካሎች ሊገሉኝ ነው ምን ላድርግ እንቢ እንዳልል የሰው ቤት ነው ግራ ገባኝ መተንፈስ አልችልም 😢😢😢 እባክህ ዶክተር መልስልኝ