ቁርጥማትን ለመቆጣጠር የሚረዱ መንገዶች /NEW LIFE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @AsterTafesse
    @AsterTafesse 10 днів тому +1

    እኔህ ህመሙ ከጀመረኝ ሃያሦሥት አመቴ ነዉ።በአርባሶስት አመቴ ነው የጀመረኝ ።መፍትሄ ነው ያጣሁት።

  • @Zerituadem
    @Zerituadem 10 місяців тому +12

    እስኪ አዳራዉን ስጡኝ በፈጠራችሁ እናቴ ተሰቃዬችብኝ😢😢😢😢😢

    • @Kidestkidest-p1f
      @Kidestkidest-p1f 7 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ይማርልሺ

    • @MilaAli-m9t
      @MilaAli-m9t Місяць тому

      ወላሂ የኔም እናት ናት እሪህ በሚባል በሽታ ተሰቃየችብኝ😢😢

  • @cherinetmangiste7846
    @cherinetmangiste7846 10 місяців тому

    በጣም ጥሩ አስታማር ፕሮግራም ነው ይቀጥል

  • @Hope-s4c1w
    @Hope-s4c1w Рік тому +8

    የዶክተርን አድራሻ የት ሆስፒታል እንደሚሰሩ ብትነግሩን? አሁን አሁን በጣም ብዙ ሰው የእግር ቁርጥማት ሪይ እየታመመ ነው ምንድን ነው ምክኒያቱ?

  • @MogesKebede-c3g
    @MogesKebede-c3g Місяць тому

    የኔ በጣም ነው የሚጮህው ጉልበትእና ጉልበቴ

  • @zeynebasfer405
    @zeynebasfer405 Рік тому +5

    ዶክተር በፊት ዳኑ ሆስፒታል ይሰራ ነበር ጎበዝ፣የተረጋጋ ሀኪም ነው 4 ኪሎ አካባቢ

  • @Almaz-g5o
    @Almaz-g5o 28 днів тому

    ዶክተር እባክህ እናቴን በጣም ያማታል እባክህ አድራሽ

  • @MilaAli-m9t
    @MilaAli-m9t Місяць тому +1

    አድራሻ😢😢

  • @Wudof
    @Wudof 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Abinet-
    @Abinet- 6 місяців тому

    ዶክተር ብኤ አካል ማግኘት እቺላላአዉ እባኩህ ንገሩን ብአ fexari ስም ንገሩን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaTsegabu
    @AbebaTsegabu 2 місяці тому

    😢❤

  • @ቁስሌንአትንኩብኝ
    @ቁስሌንአትንኩብኝ 11 днів тому

    10አመቴ ነው የዚህ ህም ተጠቂ ነኝ መላ ህይወቴን ደስተየን ቀመቶኛል እባካችሁ መዳኔት ወይም መሳታገሻ ካለው

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 6 місяців тому

    እባክህ ዶክተር ተሰቃየሁ መፍተሄው ምንድነው

  • @SULEMANSULEMAN-ml9vu
    @SULEMANSULEMAN-ml9vu 7 місяців тому

    የጉልበት ህመሙ በተለይ የዘር ፈሳሽ በሚወጣ ግዜ ከፍተኛ ህመም አለኝ ሁለት ጉልበት መገጣጠሚያ በድንገት እና በቅዝቃዜም ከፍተኛ ህመም አለኝ ህክምና ወስጄ ቫይታሚን ዲ በመዳኒት ወስጃለሁ መፍትሄ ብጠቁሙኝ

  • @abebabaye8459
    @abebabaye8459 7 місяців тому

    እባካችሑ አድራሻውን የምታውቁ ንገሩ
    እናቴ ስለታመመችብኝ ላሳክማት

  • @AynalemKebede-ff9zw
    @AynalemKebede-ff9zw 7 місяців тому

    ዶ/ር ከድሬደዋ ነው የት አካባቢ ነው አድራሻህ

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 6 місяців тому

    ዶክተር መፍተሄውን ይንገሩን

  • @demisetadese4950
    @demisetadese4950 8 місяців тому

    ዶክተር ለሕገርህ ዋጋ በርታ

  • @yonag7651
    @yonag7651 7 місяців тому

    አድራሻዉ አገኘህ?

  • @AA-uh5uu
    @AA-uh5uu Рік тому +1

    የዶኪተሩን አድራሻእባኪቹ በዚህመም በጢም የተጉዳ ሰዉ አለ

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 7 місяців тому

    መዳኒቱ ምንድን ነው የሚታቁንግሩኝ

  • @yonag7651
    @yonag7651 7 місяців тому

    any one who knows this doctor adress please ?

  • @tsehayhabtemedhane6519
    @tsehayhabtemedhane6519 10 місяців тому

    Namesgnalel ❤❤❤

  • @azutyhami5531
    @azutyhami5531 11 місяців тому

    Please Yet Hospital New Yemiseraw

  • @AbebaTsegabu
    @AbebaTsegabu 2 місяці тому

    Adraise

  • @kalkidangirma2525
    @kalkidangirma2525 Рік тому

    አድራሻ ንገሩን እባካቹ

  • @bezabeza9420
    @bezabeza9420 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 місяці тому

    ዶናት ነው የሴት ብልት ነው ከፊት ለፊት ፍጥጥ ያለው 🤔😨😨😨😨

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 10 місяців тому +1

    አረ የዶክተርን አድራሻ

  • @AbdrezakAhmed-n1p
    @AbdrezakAhmed-n1p 10 місяців тому

    ሰልከ ላኩልኝ

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 10 місяців тому

    መገጠጥማዬ በጠም ያማኛ ዶክቶር ብዙ በእግርህ አትንቀስቀስ ብሎኛል

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 5 місяців тому

    እስክ ስት ኪሎ መሆን አለብን ለሴት 😢😢

  • @RuthSori
    @RuthSori 8 місяців тому

    Edme.yisteh

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 10 місяців тому +1

    አድራሻ

  • @Najat-m1i
    @Najat-m1i 10 місяців тому

    Ytonoti.toktori.ene.batami.now.miyamyi

  • @Abinet-
    @Abinet- 6 місяців тому

    ዶክተር ብኤ አካል ማግኘት እቺላላአዉ እባኩህ ንገሩን ብአ fexari ስም ንገሩን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏